የውሃ ታንከር መስቀል ድሮ ቀረ:ፋይበር ግላስን በመጠቀም ከመሬት በታች ታንከር እንዴት እንደምንሰራ አብረን እንይ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • How to Use Fiberglass for Underground Tankers: A Comprehensive Guide
    In this video, we dive deep into the world of fiberglass and its application for underground tankers. We'll guide you through the entire process, from selecting the right materials to the step-by-step techniques needed for a durable and efficient installation. Learn the benefits of using fiberglass, essential tips, and expert advice to ensure your underground tanker project is a success. Don't forget to like, comment, and subscribe for more in-depth tutorials and industry insights! 🚀🔧 #Fiberglass #UndergroundTankers #DIYGuide"
    For more detailed information, visit our Telegram channel: YayaConstruction or call 0937726438.
    #Waterproofing #HomeImprovement #ConstructionTips #YayaConstruction
    🔔 Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated with our latest construction tips and tutorials!
    website: yayaconstructi...
    Telegram: t.me/YayaConst...
    for mor information contact:
    phone no +2519-37-72-38-64
    Email - yaru7890@gmail.com
    የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !
    #ConstructionGuide #FoundationBuilding #HomeBuildingEssentials #building #buildingconstruction #civilengineering #habesha #constructionmanager #yayabetoch #yayaconstruction #selectedmaterial #soiltype #construction #yayaconstruction #yayabetoch #architecture #building #buildingconstruction #civilengineering #constructionmaterials #constructionmaterials #homeownership #habesha #youtube #youtuber
    Please contact me using my email: yaru7890@gmail.com or on telegram using this username:@Yaya0102
    Yaya Construction is a full-service construction company serving clients in their residential and commercial construction needs. We specialize in demolitions, renovations, remodeling, site work and new construction projects with an emphasis on quality and customer satisfaction. We provide efficient and precise construction services to build living and work environments that our customers can be proud of. From initial conception to design and construction, our experienced staff will be working hard to create your vision.
    if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course.
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇www.youtube.co....
    🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
    Facebook: / yared.yilma94

ความคิดเห็น • 81

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አዲሱ ቴክኖሎጂ በጣም ደስ ደስ ይላል በርቱ በርቱ ግን ዋጋ በግልፅ ቢቀመጥ እንዲሁም አድራሻ ቢቀመጥ ጥሩ ነዉ

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o 2 หลายเดือนก่อน +5

    አረ ወገን ይደብራል መሳደቡን ምን አመጣው ካልፈለጋቹ አለመስማት ነው አላህ ልቦና ይስጣቹ።

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h หลายเดือนก่อน

      @user-bf7rp9qj4o መዋሸትም ይደብራል!!

  • @mismakgizachew5341
    @mismakgizachew5341 หลายเดือนก่อน +1

    ሼር ስላደረከን ከልብ እናመሰግናለን

  • @yonas3792
    @yonas3792 หลายเดือนก่อน

    Thanks for your safety information. God bless you.

  • @habtamushisema3790
    @habtamushisema3790 2 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👍..sile shear wall video bitseralin beteley bar detailingu ..Le lateral force resistance important structural element hono bizu sewoch attention aysetutim.

  • @surafel435
    @surafel435 2 หลายเดือนก่อน +2

    You telling only about how the underground water reservoir is made of fiber glass technology. The presentation could have been well explained if it included how much it cost and how the water is used from the reservoir( using water pump). Thanks anyway for sharing us such technology exists locally.

  • @DejeneKumsa-e1s
    @DejeneKumsa-e1s หลายเดือนก่อน

    በሚቀጥለው ፕሮግራምህ የውሀ ታንከር መቅበር ድሮ ቀረ ይሆናል

  • @christianmamo7654
    @christianmamo7654 2 หลายเดือนก่อน +3

    የማይሆን ነገር አታውራ እስኪ ይሄ የቆየ ሲስተም ነበር ከድሮም ይሰራል ግን ጉዳት ያመጣል መጀመሪያ ስለነገሩ በደንብ እወቅ
    2 ደሞ ወጪም በጣም ብዙ ልዮነት አለው ይሄን የምትነቡ እንዳትሞክሩት

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน +1

      Sorry menu lay nw gudat yemiyametaw i have been working on this product for 2 years i belive you should be reasonable when you say something like this.

    • @yohannesyirdaw5820
      @yohannesyirdaw5820 2 หลายเดือนก่อน

      Don't be resistant to the new technology since the majority of the African countries use this system. I think you might be working in the roto factory!

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน

      @@yohannesyirdaw5820 i think she does 🤣

  • @AgostinosHab-Tes
    @AgostinosHab-Tes 2 หลายเดือนก่อน

    Great solution!

    • @bonita799063
      @bonita799063 2 หลายเดือนก่อน

      Fibre glass long-term health cause vs micro plastic from your traditional plastic water tank ???
      How is to maintain the water pump over the long term?
      Is this just for look or convenience ?

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h หลายเดือนก่อน

      ምኑ ነው ግሬት ሶሉሽኑ? ታንከር መስቀል ድሮ ቀረ ብሎ የሌለ ርእስ ፅፎ ሲያበቃ ፣ አንዱን ታንከር ቆፍረህ ቅበር : ሁለተኛውን ደግሞ ጣራ ላይ ስቀልና ውሃው ወደላይ እንዲወጣ ፓምፕ ተጠቀም ማለቱ ነው? ይሄ ተገቢ የሆነ ሌላ ርእስ ሊሰጠው ይገባል። ፋይበር ግላስን ከሌላው ማቴሪያል ያለውን "ብልጫ¿" ለማስተዋወቅ ሲባል በዚህ መልክ መከሰት ይደብራል።

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 2 หลายเดือนก่อน +3

    If it's this dangerous to install, I wonder what it's long term effect on health???

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน

      It doesn't affect your health once it become hard

    • @bonita799063
      @bonita799063 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@yayaconstruction9813dude it fiber glass , I know its your business but this public health concern and you should inform your customers with much more information and validate your comments with your SOP or some kind studies or standards you follow.

    • @Case24215
      @Case24215 2 หลายเดือนก่อน +1

      He doesn't tell you because it's business

  • @meserettesfaw3672
    @meserettesfaw3672 หลายเดือนก่อน

    By pump water flow to o😮ther Roto and distribution to water system.

  • @beletetaye2826
    @beletetaye2826 2 หลายเดือนก่อน +1

    How to protect negative water or moisture ?because moisture & negative water pushed &cracks each fiberglasse

  • @TigistuNesru-sb9ux
    @TigistuNesru-sb9ux 2 หลายเดือนก่อน

    For outside wall work which one is better?
    Quartz
    Cladding Stone
    Or
    Context paint work?
    Yonas please answer me as soon as possible

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน

      Cladding and context goes together you can use both in your site

  • @mehiretihyimta104
    @mehiretihyimta104 2 หลายเดือนก่อน

    Pollution from environment is very dangerous to health if we use the water for drinking. ጎመን በጤና አባቴ።

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน

      @@mehiretihyimta104 sorry but the concrete is sealed in all ways how are you gonna get polluted from the environment?

  • @user-ef8nq4ge2j
    @user-ef8nq4ge2j หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር አስታውሱን ስልጠናው

  • @BehayiluYeshanew
    @BehayiluYeshanew หลายเดือนก่อน

    የሚሳደቡት እሮቶ አምራቾች ናቸው

  • @tesfagetanew3649
    @tesfagetanew3649 2 หลายเดือนก่อน +1

    "መስቀል ድሮ ቀረ" ምን ማት ነው?
    ፋይበር ግላስ ራሱ Against gravity ውሃ ወደላይ ይሰቅላል" እያልክ ነው?

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน

      @@tesfagetanew3649 no not really we use water pump to push the water to the upper floors fiber glass is just a water reservoir eko

  • @eiskeyastamirat1705
    @eiskeyastamirat1705 2 หลายเดือนก่อน

    ቆፍረን ያስገባነውን ሮቶ ተሰንጥቆ ውሃ የሚያፈስብን ከሆነ በፋይበር ግላስ ውስጡን ቀብተን ማስተካከል አይቻልም?

  • @TigistuNesru-sb9ux
    @TigistuNesru-sb9ux 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ ክላዲንግ ድንጋይ ብታወራን

  • @FikruWyohannes
    @FikruWyohannes 2 หลายเดือนก่อน +2

    የውሐ ታንከር መሬትላይ ከአሥቀመጥነው ሻወረ እንዲት እንጠቀማለን እንዴት ወደላይ ይወጣል ?

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน

      By using pump

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 2 หลายเดือนก่อน +1

      Moter ale yemigefaw

    • @lioule1
      @lioule1 2 หลายเดือนก่อน

      በፖምፕ

    • @bonita799063
      @bonita799063 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@yayaconstruction9813 don't you think that is extra expenses, the whole idea putting up on the roof or higher ground level was to use free power of gravity , What is the problem you are trying to solve ?

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน

      @@bonita799063 we use 2 water tanker in one house. We put one on the ground and use pump to send the water to the other water tanker and most of the time we use other pump to push the top water tanker to distribute the water to the house.the bottom tanker takes space on the ground mostly for commercial building we might use more than 50,000 litters imagine how many space you need for this.i can say so many things

  • @AlemHailu-xc1hm
    @AlemHailu-xc1hm 2 หลายเดือนก่อน

    በግንብ ተገንብቶ የተለሰነ ሊከጅ ያለው በፋይበር ግላስ ማስተካከል ይቻላል ወይ

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน

      @@AlemHailu-xc1hm aychalem you should use water proof for that and apply the fiber glass

  • @kaluynager3653
    @kaluynager3653 2 หลายเดือนก่อน

    ውሀው እንዴት እንደሚወጣ ሳትነግረን ? ዋናው ችግር! ካልሆነ ያንተ ቴክኖሎጂ ምን ያረግልናል?

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน

      @@kaluynager3653 Please mulu videowen admetew pump bemetekem wehawen wedelay yewetal beyalew

    • @kaluynager3653
      @kaluynager3653 2 หลายเดือนก่อน

      @@yayaconstruction9813 ኦኬ ፓምፑ በስንት ይገኛል። ርካሽ ካልሆነ አሁንም አያዋጣም ማለትነው

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2pe หลายเดือนก่อน

    ኦንላይ እንዴት ስልጠና ይስጣል ፌስቱፌስ ቢሆን ይመረጣል

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  หลายเดือนก่อน

      @@Hindiya-tl2pe huletum ale addis ababa megegnet yemaychelew be online yewesdal leza nw

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 2 หลายเดือนก่อน

    አድራሻችሁ የት ነው ? ስልካችሁን ብታስቀምጡ

  • @MogesBerhanu-vj1jn
    @MogesBerhanu-vj1jn 2 หลายเดือนก่อน

    የኦንላየን ስልጠና ሰንት ብር ነው ሰርተፍኬት አለው

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน

      Certificate alew and for the price and other information call 0937726438

  • @eliasgetachew2334
    @eliasgetachew2334 2 หลายเดือนก่อน

    ምድነው የምትለው? ሮቶውም እኮ ፋይበርግላስ እኮ ነው ! ለምን ውጭቤክስ ትሆንብናለህ?

  • @paulosyoseph6208
    @paulosyoseph6208 หลายเดือนก่อน

    ምሉ በምሉ በኣማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ተናገር፣ መቐላቐል የበታችነት ምልክት ነው።

    • @Hindiya-tl2pe
      @Hindiya-tl2pe หลายเดือนก่อน

      ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን በአማርኛ ቢናገር የማይመጥነው ትርጉም ሊኖረው ይችላል ሁሉም ቃል ብቻ በቂ ትርጉም ላይስጥ ይችላል እና ሳይገባን ስው ባናስቀይም

  • @JamanishMouhe
    @JamanishMouhe 2 หลายเดือนก่อน

    ኮንድምንየም ቢት ህንጸት ህንደምንጠቀም ንናውቅ

    • @KallidMussa
      @KallidMussa หลายเดือนก่อน

      አንተ አማርኛ መጻፍ ተማር

  • @samueladugna9263
    @samueladugna9263 2 หลายเดือนก่อน

    ስልጠነውን በአካል ማሰልጠን ትችላላቸህ

  • @zuberibrahimsultan8771
    @zuberibrahimsultan8771 2 หลายเดือนก่อน

    Mode of payment and amount

  • @IsraelHailu-rq1mc
    @IsraelHailu-rq1mc 2 หลายเดือนก่อน

    Echelalew

  • @abu-hisham
    @abu-hisham 2 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው በካሬ ?

  • @zenichbad
    @zenichbad 2 หลายเดือนก่อน

    septic tanker mareg enchilalen

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድም አለም ጥሩ ጥያቄ ነዉ፤
      ለማንኛዉም እሱ ይመልሰልሻል። ግን እኔ እንዴት የሸንት ቤት ዘመናዊ ማጠራቀምያ ጉድጎድ Septic tank እንደዉም ከዉሃ ማጠራቀሚያ እኩል ተፈላጊ ይመሰለኛል በየኮንዶምንየም ላይ እንዲሰራ አሰገዳጅ መሆን አለበት ይህ Septic tank በ20 ዓመትም አይሞላም አጠቃቀሙን ካወቅንበት ቆሻሻዉን ዉሃዉ በመሬት አፈር ሰለሚጣራ ለመሙላት ብዙ ግዜ ይወሰደበታል፤ ሸንትቤቱ ማብላላቱን ፍጥነት እንዲጨምር እበት በመጀመርያዉ ዙር ከገባ በቂ ነዉ እበቱ ላይ ያሉት ማይክሮብ ናቸዉ ዝቃጩን በልተዉ ነዉ የሚያሳንሱት
      በተረፈ ቪድዬዉ በደንብ ያብራራል
      th-cam.com/video/PUP8_IY-Sgs/w-d-xo.htmlsi=Cx_ss8dg7xygOKHR

  • @user-dw9co2oe7h
    @user-dw9co2oe7h หลายเดือนก่อน

    ከአንድም ሁለት ታንከር እታችና እላይ አስቀምጡና ፓምፕ ተጠቅማችሁ ውሃውን ከታችኛው ታንከር ወደላይኛው ታንከር እየገፋችሁ ተጠቀሙ ለማለት ነው ይህን ርእስ የተጠቀማችሁት? ያሳዝናል።
    ፋይበር ግላስን ከዚህ በተሻለ መንገድ ፣ ሳትዋሹ ማስተዋወቅ አትችሉም ነበር?¿?¿?

  • @GirmaAyele-js6qk
    @GirmaAyele-js6qk 2 หลายเดือนก่อน

    በአንድ ቋንቋ ጥርት አድረገህ ንገረን እንግሊዝኛ ስለቀላቀልክ አዋቂ ነህ ማለት አይደለም ተሰተካከል በአነድ ጉዳይ ሰአቱን ጨረስከወ ትገርማለህ ።

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน

      @@GirmaAyele-js6qk ያልገባህ ነገር ጠይቀኝ እንግሊዝኛ የምቀላቅለው ልምድ ሆኖብኝ ነው እንጂ አዋቂ ለመምሰል አይደለም ።

    • @temam1011
      @temam1011 2 หลายเดือนก่อน

      አማርኛ ያልደረሰበት የቴክኖሎጂ ቋንቋ ከየት ይምጣልህ? መፍትሔው መማር ነው።

    • @FathiFathi-kw4ut
      @FathiFathi-kw4ut หลายเดือนก่อน

      kkkk😂

  • @gabigebreal7620
    @gabigebreal7620 2 หลายเดือนก่อน

    Hizibun minimetun bematawukut chemical be cancer ATICHERSUT le hodachihu (Le GENZEB BILACHU )
    Ebakachu le ETHIOPIA LE HIZBU ASBU.

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน

      @@gabigebreal7620 Please bemayhon ena masreja belelh neger atawra fiber glass metekem sew gelom cancer asizom ayakem don't be negative to everything try to update your self and be welling to accept new things

  • @Ethiopiaenata
    @Ethiopiaenata 2 หลายเดือนก่อน

    ወሬኛ ወሬ ማውራትና መስራት መስራት ይለያያል እየሰራ ማውራትና መቀደድ ይለያያል

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Ethiopiaenata እየሰራን ነው እኮ to bad you couldn't see the deference

  • @ffm377
    @ffm377 2 หลายเดือนก่อน

    Denkoro isn't good for health 😂😂😂