ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋው መሻአላህ አረይችን ጀነት የሆነች ሀገራችን ሰላሟን አብዛልን
ያረህማን አገራችንሰላም አድርግልን
መሸአላተባረካላህኢሸአላቢኢዝኒላከሪምከናታችንከልጆቼጋርእንዝናናበታለን
አላሕ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ በስደት ያለነውንም በሀገራችን ይሰብስበንየሀገሬ ልጆች
አሚንንንን❤❤❤
አሏህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
አሜን እንደፀሎትህ ይሁንልን ዶ/ር አብይ ሰው ገባው አልገባው አንተ ለኢትዮጵያ የተሰጠኸን በረከታችን ነህ
ወላሂ 💯የተግባሪ💯 መሪ💯🇪🇹🇪🇹አላህ ይጠብቀን። እሰቲ ሀገራችን ድባይ መስሎዋል الحمدالله🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሻ አላህ ተባረከላህ. አላህ ሰላሙን ያምጣልን. ዋናው ሰላም ነው በተለይ የአማራ ህዝብ ወደ ቦረና ከባድ ጊዜ እያሳለፉ ነው ቤተሰቦቻችን.
ማሻአላህ አፋር ውስጥ ነው።
ዶክተር አብይ አህመድ ሁሌም ሃገሩን ለመቀየር ከአለም ለመብለጥ ለሃገሩ ይሰራል በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ ኢትዮጵያ በጣም እየተለወጠች ነው ቃሉ ሁሌም ጥሩ ሰራ ይሰራል በርታ❤❤❤❤
ያሰላም ደስ ሲል ወጣቶቻችን ጦርነትን አቁማችሁ ለስራ ለለውጥ ተነሱ እባካችሁ
ቂል የአራጅ ደጋፊ ነሽ ህጻኑ አብይ ሰራሁ የሚለው ለአንድ ባለሀብት የሚሰራው ነው
ዝም በይ ስንቶቻችን ነን የለፋንበት መነሠ የሠስቀረብን
አንቺ ራስሽ ደስ ስትይ ቅን አሳቢ❤❤❤
ትክክል ምንም ላዬጠቀሙ ሚስኪኑን አርሶ አደር አሰቃዩት
@@زهرايمام ወሬ ገበሬው ፋኖ ነው
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
አላህ ቤተሰቦቻችንን እና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍልስጤሞችን አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግላቸው ያድርግልንከክፉ አይሁዶች ሴራ ደባ በቃ ይበላቸው وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ﴾❌🇮🇱🇱🇷❌حسبنا الله ونعم الوكيل ☝️🇵🇸 🇸🇦 🇵🇸 💗🇪🇹 يارب انصر اخواننا في غزة فلسطين🇵🇸
ማሻ አላህ ያምራል ግን የት ነው?
አሚን
አሚንንንንንን ያርብብብብብብ😢😢😢😢😢😢😢
ያርብብብብብብብብ😢😢😢😢
ማሻአላህነው👍
አገራችንን ሠላም አላህ ያርግልን ሠላም ካለ አገራችን ከአለም በላይ ነው
አህመድ ወሎ እንደት ነህ በሰላም ነው የጠፋሀው❤❤❤❤❤❤❤❤
የአሏህ ሀገራችንን ሰላምአርግልን ያርብ
አሚን አሚን ዶ/ር አብይ አህመድ. አንተንም. ረጅምእድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችህ / አላህ / ሰላሙን ለኢትዮጽያችን ለህዝባችን ያምጣልንአሚን አሚን
ማሻ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን
ያረብ ሰላምሺይብዛ ሀገራቺን ምቀኛሺን ያጥፉልን ሰላምሺን ያብዛልን ያረብ
አሚንን
Amen.AmenPeace ✌️ for Ethiopian and for the world. ❤ for Ethiopian!!
Great work
Masha.Allah❤❤❤❤
ጀግና መሪ እምለው ለዚህ ነው
Thank you very much for this media. Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለአብቿ ለሀገራችን ምቀኛ እኛዉ ሆን እጂ
ያምራልማሻአላህ ደስ ይላል ግንመጀመሪያአላህአገራችንንሠላምያድርግልን
የአላህአገራችንሠላምአርግልን የዱሮወንፍቅርነታችንንመልስልን አላህበዘረኝነትአይለያየን
በህልሜ ያዬሁት ነው የመሰለኝ ድንቅ ስራ❤🎉❤❤❤❤❤
እውነትአገራችን ነው አላህ ሰላምሽን ብዝትያድረገው
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ማሻ አላህ በጣም ድንቅ ነው አሜን
ማሻአላህ በጣም ያምራል
እውነት ነው ስል ካለ ህልም ነገር ይኖራል።ሰላም ለሁላችን ላገራችን በአለም ዙሪያ ልል ስላም ይሁን❤❤❤❤
This is a great example which shows some problematic areas can be converted to good opportunity. I know the area, it is an excellent. thanks for all participating.
አድርሡልኝ እባካችሁ ለዶክተር አብይ ይቅጠሩኝ ከዚህ ዉሥ ባላህ አግዙኝ
የህይወት መሠረት ሠላም ብቻ ነዉ❤
አገራችንን ሰላም ያረግላን
ማሻ አላህ አላህዬ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ያረብ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለህ ለሀጋራቺን ሰለም ያብዘልን
ያረብ ሀገራችነንን ሠላም ሠላም ያድረግልን ያረብ ያአላህ
ያረብ ሠላምን አምጣልን ያረብ😢
ያረቢ ስደትን በቃ ብልህ ባገራችን እንደሰው እንኑር የተመሰቃቀለሂወት አልሀምዱሊላ አለኩሉ ሀል
አላሕአገራቺንንሠላምያድርግልን
አሚንንያርብ አገራችንንሠላምያርግልን🎉🎉
አሚን አሚን ጀግናዉ።
ማሻአላህ እውነት ሀገራችንናት
ማሻ አላህ
❤❤❤❤wow mashallah yehesew selam bsetut yemaysera gud yelem
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
Mashaa Allah sitotachin Allah idme ina tena yistik liyu nek gena bizu tiserale yegna bala tagbar kurtegna marii i really love u 🎉🎉❤❤❤
AMEN 🙏
አሚን እፍ ነጭ ለብሰህ ውስጥ ላይህ ነጭ ሐሳብህ ነጭ አቦ እንካን መረጥንህ እንካን የኛ ሆንክ መሪያችን ብልፅግናን መረጥክ ለጣላት አንጀት ማሳረሪያ ለወገን ደስታ ፈጠርክ አላህብቻ ከክፉ ይጠብቅህ
እየሰራ ማለፍ ነውና ልማዱ ኢትዮጵያዊ ሁሉ አብቹን ውደዱ ።❤❤
በእድሜ ልጄ ኖት ጌታ አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛሎት ይህንን በረሀ እንደዝህ ህይወት ከዘሩበት እርሶ ወአሰቡበት ምንም ነገር ያቅቶታል ብየ አላስብም እባኮትን በኢትዮጵያ አምላክ በተደፈሩትና በሚገደሉት ሴትች ስምወደ ደፍትሕ ፍቶን ያዙሩጌታ በደመ ይሸፍኖትተባረኪልኝ
ሲያምር
ማሻአላህ❤❤❤ጠቅላያችም መቼም ላንተ ያለኝ መልካም አመለካከት መቼም ቢሆን አይቀየርም ሺ አመት ንገስልን
ማሻ አላህ አላህ ሰላምን አላህ ያስፍንልን
አላህ እድሜ ይስጥህ❤❤
አሚን አብቹ🙏🙏🙏👍👍❤️❤️❤️👍❤🇪🇹🇪🇹
ማሻአላ ማሻአላ ዉብ ነዉ
መሸአ አለህ ልማት ሲሰራ ደስ ይላል
የዱባዩ መሪ በጣም እንዎዳሀለንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እዴት እደሚያምር ልቤ በሀሴት ነው የተሞላችው አላህ ሀገራኝንን ሰላ ያድርግልን ያረብ❤❤❤
ማሻአላህሀገራችን ነው ወይ ያስብላል
ማሻአሏህ በጣም ያምራል
ማሻአለህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ካሁን በሗላ የቤይኑና ልጂ ነኝ ሰምታችሗል
Yes❤❤❤❤❤❤
ሰላሙንይጣልን
ጌታ ዘመንክን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Great job ❤❤❤❤❤
ሐገራችን ማንም የማይደርስባት ሐያል አገርነች ሑሉነገሯ ፍርሽ ሑሉነገሮ እቁ ነች ከማንም አርቲቪሻል ሐገር አይዴለችምአሏህ ሰላምሽን ያብዛልን ሐገሬችን❤
ገንሑሎምሀገራቺንንእ ሰላምያድረገልነአ ያረሕማን ሑሎም ሰላምየፈልጋልእ
ጀግናው መሪዬ እድሜህን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምን ያሰጋል የሰው ሕይወት በየቦታው እንደቅጠል እየረገፈ ሠላም ሳይኖር እፃናት እናቶች አባቶች ያለአግባብ በወንበዴዎች እየተገደሉ ንብረታቸው እየተቃጠሉ ሰዎች በየቦታ እየፈታገቱ ባለበት ወቅት ባለስልጣኖ በስንት አጀብ ኤደው የጎበኙት ስፍራ ሠላም ያለ ችግር የሌለ ለመስመሰል የሚዲያ ጋጋታ ማብዛት እውነተኛ ሠላምን አያመጣም እዲያዐውም ከህዝቡ ጋር ሆድና ጀርባ እያረጋችሁ ነው ከህዝብ የምትደብቁት ምንም ነገር እንደሌለ ግን እወቁ ና እውነተኛ ሠላም ለማምጣት ጣሩ በሠላም ወጥቶ መግባት ቅንጦት በሆነበት አገር ላይ ሪዞርቶች ሆቴሎች ለማነው? ለባለ ሥልጣን ወይስ ለአረቦቹ? መጀመሪያ ሠላም የህዝብ ደህንን አስቀድሙ ህዝብ እየተማረረ ነው
yeselamu huneta eko mengst bchawn mnm ayametam 100percent akmu bitekem selam mareg aychlm yale mahberesebu tesatfo mengst malet hizb new enem antem ychemral lezih eko new bemehal yetenagerew neger yezih akababi wetatoch lezih resort enditebkut mehedewn sew endaygelu endayagto yastelalefew
❤❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ
❤❤ስራው ጥሩ ነው ሰላም ከሌለ ምን ዋጋ አለው።
Mastewal endezih new selame seletemegnenew meret yiwerdal? Lebe yifelegal kenanet
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማአላህ
ማሻአላህ
አርብ ሊኢትጰያ ድጋፈ ድጋፈ አርብ እንዳተ ቀሸም አደለም እጥፈ ሊቀበልህ እንጄ ድርም ሰቶ ወርቅ ሊቀበልህ እንጄ እዛው አንዛዛ
ማሽአላህ
ማሻአላህ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላሁአክበር🎉🎉🎉🎉
አላሕ ይሕድክ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያረብ በተሎዉ ሠላሙን
❤
Abichuyeee 🇪🇹wuddd nurlin
❤❤❤❤
አሚሚሚን
ሰላም ይቅደም ማልማቱ አሪፍ ነበር ግን አሁን ያለው ትውልድ አለቀ
ቤኑና ላእ 👉በይኑና ✅
ለምን የኛው ቁዋንቁዋ ጠፍቶ ነው አረብኛ ስም የተሰጠው???
ሰውየው እኮ ይችላልአላሰራ አሉት እንጂጠቅላያችን❤ጀግናችን አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ፀረ ሰላሞች እስኪ ወደ ራሳችሁ ተመለሱ
በዚህአይነትእማ ሀይቅን እደትእደሚያደርጋት ታየኝ
❤👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
ፍትህ ለመከለከየ ሰረዌቶች ፍትህ ለመከለከየ ሰረዊቶች ስልክ እኮን ደውለው እነቱቸቸውን ልየነግሩ ለልቸሉት ለተፈኑት መከለከየ ሰረዊቶች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ከ 3አመተት በለይ ስልክ ለመደወል ለልቸሉት ምስክን መከለከየዎች ፍትህ ለምን አትሉም
አላህሰለምለሀገረራችንአላህይጠብቃቸው
ለምን ታዲያ አረቦቹ አስፈለጉ???? አንተ ግትንትላም የሀገራችንን ሰው እያፈናቀልክ እየገደልክ ይሔ ሁሉ ሾው ምን ይልያል??? መቼም እማማ ኢትዮጵያ የእንጀራ እናት እየሆነች ነው አሁንማ
🙏🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🙏
አላህ እድሜና ጤና እንዲሁም ሂዳያ ይስጥህ
ዋው መሻአላህ አረይችን ጀነት የሆነች ሀገራችን ሰላሟን አብዛልን
ያረህማን አገራችንሰላም አድርግልን
መሸአላተባረካላህኢሸአላቢኢዝኒላከሪምከናታችንከልጆቼጋርእንዝናናበታለን
አላሕ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ በስደት ያለነውንም በሀገራችን ይሰብስበን
የሀገሬ ልጆች
አሚንንንን❤❤❤
አሏህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
አሜን እንደፀሎትህ ይሁንልን ዶ/ር አብይ ሰው ገባው አልገባው አንተ ለኢትዮጵያ የተሰጠኸን በረከታችን ነህ
ወላሂ 💯የተግባሪ💯 መሪ💯🇪🇹🇪🇹አላህ ይጠብቀን። እሰቲ ሀገራችን ድባይ መስሎዋል الحمدالله🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሻ አላህ ተባረከላህ. አላህ ሰላሙን ያምጣልን. ዋናው ሰላም ነው በተለይ የአማራ ህዝብ ወደ ቦረና ከባድ ጊዜ እያሳለፉ ነው ቤተሰቦቻችን.
ማሻአላህ አፋር ውስጥ ነው።
ዶክተር አብይ አህመድ ሁሌም ሃገሩን ለመቀየር ከአለም ለመብለጥ ለሃገሩ ይሰራል በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ ኢትዮጵያ በጣም እየተለወጠች ነው ቃሉ ሁሌም ጥሩ ሰራ ይሰራል በርታ❤❤❤❤
ያሰላም ደስ ሲል ወጣቶቻችን ጦርነትን አቁማችሁ ለስራ ለለውጥ ተነሱ እባካችሁ
ቂል የአራጅ ደጋፊ ነሽ ህጻኑ አብይ ሰራሁ የሚለው ለአንድ ባለሀብት የሚሰራው ነው
ዝም በይ ስንቶቻችን ነን የለፋንበት መነሠ የሠስቀረብን
አንቺ ራስሽ ደስ ስትይ ቅን አሳቢ❤❤❤
ትክክል ምንም ላዬጠቀሙ ሚስኪኑን አርሶ አደር አሰቃዩት
@@زهرايمام ወሬ ገበሬው ፋኖ ነው
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
አላህ ቤተሰቦቻችንን እና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ፍልስጤሞችን አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግላቸው ያድርግልን
ከክፉ አይሁዶች ሴራ ደባ በቃ ይበላቸው
وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ﴾
❌🇮🇱🇱🇷❌
حسبنا الله ونعم الوكيل ☝️
🇵🇸 🇸🇦 🇵🇸 💗🇪🇹 يارب انصر اخواننا في غزة فلسطين🇵🇸
ማሻ አላህ ያምራል ግን የት ነው?
አሚን
አሚንንንንንን ያርብብብብብብ😢😢😢😢😢😢😢
ያርብብብብብብብብ😢😢😢😢
ማሻአላህነው👍
አገራችንን ሠላም አላህ ያርግልን ሠላም ካለ አገራችን ከአለም በላይ ነው
አህመድ ወሎ እንደት ነህ በሰላም ነው የጠፋሀው❤❤❤❤❤❤❤❤
የአሏህ ሀገራችንን ሰላምአርግልን ያርብ
አሚን አሚን ዶ/ር አብይ አህመድ. አንተንም. ረጅም
እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችህ / አላህ /
ሰላሙን ለኢትዮጽያችን ለህዝባችን ያምጣልን
አሚን አሚን
ማሻ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን
ያረብ ሰላምሺይብዛ ሀገራቺን ምቀኛሺን ያጥፉልን ሰላምሺን ያብዛልን ያረብ
አሚንን
Amen.Amen
Peace ✌️ for Ethiopian and for the world.
❤ for Ethiopian!!
Great work
Masha.Allah❤❤❤❤
ጀግና መሪ እምለው ለዚህ ነው
Thank you very much for this media. Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለአብቿ ለሀገራችን ምቀኛ እኛዉ ሆን እጂ
ያምራልማሻአላህ ደስ ይላል ግንመጀመሪያአላህአገራችንንሠላምያድርግልን
የአላህአገራችንሠላምአርግልን የዱሮወንፍቅርነታችንንመልስልን አላህበዘረኝነትአይለያየን
በህልሜ ያዬሁት ነው የመሰለኝ ድንቅ ስራ❤🎉❤❤❤❤❤
እውነትአገራችን ነው አላህ ሰላምሽን ብዝትያድረገው
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ማሻ አላህ በጣም ድንቅ ነው አሜን
ማሻአላህ በጣም ያምራል
እውነት ነው ስል ካለ ህልም ነገር ይኖራል።ሰላም ለሁላችን ላገራችን በአለም ዙሪያ ልል ስላም ይሁን❤❤❤❤
This is a great example which shows some problematic areas can be converted to good opportunity. I know the area, it is an excellent. thanks for all participating.
አድርሡልኝ እባካችሁ ለዶክተር አብይ ይቅጠሩኝ ከዚህ ዉሥ ባላህ አግዙኝ
የህይወት መሠረት ሠላም ብቻ ነዉ❤
አገራችንን ሰላም ያረግላን
ማሻ አላህ አላህዬ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ያረብ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለህ ለሀጋራቺን ሰለም ያብዘልን
ያረብ ሀገራችነንን ሠላም ሠላም ያድረግልን ያረብ ያአላህ
ያረብ ሠላምን አምጣልን ያረብ😢
ያረቢ ስደትን በቃ ብልህ ባገራችን እንደሰው እንኑር የተመሰቃቀለሂወት አልሀምዱሊላ አለኩሉ ሀል
አላሕአገራቺንንሠላምያድርግልን
አሚንንያርብ አገራችንንሠላምያርግልን🎉🎉
አሚን አሚን ጀግናዉ።
ማሻአላህ እውነት ሀገራችንናት
ማሻ አላህ
❤❤❤❤wow mashallah yehesew selam bsetut yemaysera gud yelem
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
Mashaa Allah sitotachin Allah idme ina tena yistik liyu nek gena bizu tiserale yegna bala tagbar kurtegna marii i really love u 🎉🎉❤❤❤
AMEN 🙏
አሚን እፍ ነጭ ለብሰህ ውስጥ ላይህ ነጭ ሐሳብህ ነጭ አቦ እንካን መረጥንህ እንካን የኛ ሆንክ መሪያችን ብልፅግናን መረጥክ ለጣላት አንጀት ማሳረሪያ ለወገን ደስታ ፈጠርክ አላህብቻ ከክፉ ይጠብቅህ
እየሰራ ማለፍ ነውና ልማዱ
ኢትዮጵያዊ ሁሉ አብቹን ውደዱ ።❤❤
በእድሜ ልጄ ኖት ጌታ አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛሎት ይህንን በረሀ እንደዝህ ህይወት ከዘሩበት እርሶ ወአሰቡበት ምንም ነገር ያቅቶታል ብየ አላስብም እባኮትን በኢትዮጵያ አምላክ በተደፈሩትና በሚገደሉት ሴትች ስም
ወደ ደ
ፍትሕ ፍቶን ያዙሩጌታ በደመ ይሸፍኖት
ተባረኪልኝ
ሲያምር
ማሻአላህ❤❤❤ጠቅላያችም መቼም ላንተ ያለኝ መልካም አመለካከት መቼም ቢሆን አይቀየርም ሺ አመት ንገስልን
ማሻ አላህ አላህ ሰላምን አላህ ያስፍንልን
አላህ እድሜ ይስጥህ❤❤
አሚን አብቹ🙏🙏🙏👍👍❤️❤️❤️👍❤🇪🇹🇪🇹
ማሻአላ ማሻአላ ዉብ ነዉ
መሸአ አለህ ልማት ሲሰራ ደስ ይላል
የዱባዩ መሪ በጣም እንዎዳሀለንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እዴት እደሚያምር ልቤ በሀሴት ነው የተሞላችው አላህ ሀገራኝንን ሰላ ያድርግልን ያረብ❤❤❤
ማሻአላህ
ሀገራችን ነው ወይ ያስብላል
ማሻአሏህ በጣም ያምራል
ማሻአለህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ካሁን በሗላ የቤይኑና ልጂ ነኝ ሰምታችሗል
Yes❤❤❤❤❤❤
ሰላሙንይጣልን
ጌታ ዘመንክን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Great job ❤❤❤❤❤
ሐገራችን ማንም የማይደርስባት ሐያል አገርነች ሑሉነገሯ ፍርሽ ሑሉነገሮ እቁ ነች ከማንም አርቲቪሻል ሐገር አይዴለችምአሏህ ሰላምሽን ያብዛልን ሐገሬችን❤
ገንሑሎምሀገራቺንንእ ሰላምያድረገልነአ ያረሕማን ሑሎም ሰላምየፈልጋልእ
ጀግናው መሪዬ እድሜህን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምን ያሰጋል የሰው ሕይወት በየቦታው እንደቅጠል እየረገፈ ሠላም ሳይኖር እፃናት እናቶች አባቶች ያለአግባብ በወንበዴዎች እየተገደሉ ንብረታቸው እየተቃጠሉ ሰዎች በየቦታ እየፈታገቱ ባለበት ወቅት ባለስልጣኖ በስንት አጀብ ኤደው የጎበኙት ስፍራ ሠላም ያለ ችግር የሌለ ለመስመሰል የሚዲያ ጋጋታ ማብዛት እውነተኛ ሠላምን አያመጣም እዲያዐውም ከህዝቡ ጋር ሆድና ጀርባ እያረጋችሁ ነው ከህዝብ የምትደብቁት ምንም ነገር እንደሌለ ግን እወቁ ና እውነተኛ ሠላም ለማምጣት ጣሩ በሠላም ወጥቶ መግባት ቅንጦት በሆነበት አገር ላይ ሪዞርቶች ሆቴሎች ለማነው? ለባለ ሥልጣን ወይስ ለአረቦቹ? መጀመሪያ ሠላም የህዝብ ደህንን አስቀድሙ ህዝብ እየተማረረ ነው
yeselamu huneta eko mengst bchawn mnm ayametam 100percent akmu bitekem selam mareg aychlm yale mahberesebu tesatfo mengst malet hizb new enem antem ychemral lezih eko new bemehal yetenagerew neger yezih akababi wetatoch lezih resort enditebkut mehedewn sew endaygelu endayagto yastelalefew
❤❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ
❤❤ስራው ጥሩ ነው ሰላም ከሌለ ምን ዋጋ አለው።
Mastewal endezih new selame seletemegnenew meret yiwerdal? Lebe yifelegal kenanet
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማአላህ
ማሻአላህ
አርብ ሊኢትጰያ ድጋፈ ድጋፈ አርብ እንዳተ ቀሸም አደለም እጥፈ ሊቀበልህ እንጄ ድርም ሰቶ ወርቅ ሊቀበልህ እንጄ እዛው አንዛዛ
ማሽአላህ
ማሻአላህ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላሁአክበር🎉🎉🎉🎉
አላሕ ይሕድክ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያረብ በተሎዉ ሠላሙን
❤
Abichuyeee 🇪🇹wuddd nurlin
❤❤❤❤
አሚሚሚን
ሰላም ይቅደም ማልማቱ አሪፍ ነበር ግን አሁን ያለው ትውልድ አለቀ
ቤኑና ላእ 👉በይኑና ✅
ለምን የኛው ቁዋንቁዋ ጠፍቶ ነው አረብኛ ስም የተሰጠው???
ሰውየው እኮ ይችላል
አላሰራ አሉት እንጂ
ጠቅላያችን❤ጀግናችን አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ፀረ ሰላሞች እስኪ ወደ ራሳችሁ ተመለሱ