‹‹ህልማችን የበለጸገች ኢትዮጵያን፣ የተለወጠች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን ማስረከብ ነው።›› - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 168

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 13 วันที่ผ่านมา +47

    እውነት ለመናገር እጅግ ድንቅ ስራ ነው!🇪🇹🇪🇹👍 እናመሰግናለን ለ ኢትዮጵያ ይገባታል🇪🇹🇪🇹

  • @asrategirma5206
    @asrategirma5206 13 วันที่ผ่านมา +36

    ሁሌም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ተባረክ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ArayaZadi
    @ArayaZadi 13 วันที่ผ่านมา +37

    ታምሩ ጠቅላያችን ገና ነው ገና መች ጀመሩና ብያለሁ ባለፈው ጹሕፌ ላይ ! አሁንም አያልቅቦት አሁንም ፈጠሪ አምላክ እድሜና ጤና ሀብትና ብልጽግና ከነመላ ቤተሰቦችና ከሥራ ባልደረቦች ጋር ይሁንሎት ሙሸሪት ኢትዮጵያ ሀገራችን አንኳን ደሰ አለሸ በጀግና ልጆችሸ !!!!!!!!!!!

  • @yisehakmekuriya8677
    @yisehakmekuriya8677 13 วันที่ผ่านมา +24

    ክቡርጠቅላይሚኒስቴር ዶክተርአብይአሕመድ እውነትለመናገር ስረሠሕእግ በጣምአስደማሚነው እድሜናጤናይስጥህ የልጅልጆችሕን ሠርግያብላህኑርልንሽአመትንገስባተዘመንገናብዙ እናያለንኢትዮጵየም ትበለጽጋለች በርታእግዚአብሔርካተጋይሁን

  • @MiliyonMamo-bc9fo
    @MiliyonMamo-bc9fo 13 วันที่ผ่านมา +31

    አብቹ አንተ ኢትዮጵያን እንደምትቀይራትና እንደምታድናት አምናለው❤

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 13 วันที่ผ่านมา +29

    እግዚኣ ጥንካሬህ ይገርመኛል በርታ አቢቹ 30አመት ተዘፍዝፈዉ ኮንዲየምን ሰርተው የፈጠሩን ይመስላቸዉ ነበር

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 13 วันที่ผ่านมา +29

    Ethiopia needs Work not empty talks. Well done PM 👏

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 13 วันที่ผ่านมา +23

    ❤❤❤❤❤❤ ንጉሳችን አቢቹ ሺ አመት ንገስ ታስፈልገናለክ ❤❤❤❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 13 วันที่ผ่านมา +14

    በእውነት ቃል አይገልጠዉም ባለ እራዩ መሪያችን የተሸፈነዉን እየገለጡ አገራችን ከፋታዋን እያሳዩንነዉ እናመሰግናለን ይችላሉ 🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️

  • @KennedyDawitGodiso
    @KennedyDawitGodiso 13 วันที่ผ่านมา +20

    አብቹ ጀግና ማንንም አትስማ ኢትዮጵያ በአንተ ጊዜ በፍጥነት እንደሚትቀያረ 10000000000000000%%%%%% ግልፂ ነው በሙሉ እምነት ከሀዲያ ሆሳዕና

  • @DavBekele-p6q
    @DavBekele-p6q 13 วันที่ผ่านมา +15

    ምን ልበል ሌላ ፈታርይ ይባርክ ክፉ አእንቃ ጌታ ይጠብቅ

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 13 วันที่ผ่านมา +21

    ደስ ይላል ትልቅ ስራ ነው የኢትዮጵያ ሌላኛው ገፅታ

  • @assefazewgebojia8034
    @assefazewgebojia8034 13 วันที่ผ่านมา +15

    ምንጊዜም በስራህ የምታኮራን የኢትዮጵያ ተስፋ!!❤ ረዢም እድሜና ጤና ይስጥልን!!

  • @WendmalemWa-uq3cb
    @WendmalemWa-uq3cb 13 วันที่ผ่านมา +23

    አቢቹ አባ መላ÷ እግዚአብሔር አምላክ ሕልሞችህን ቆጥሮ ያሳካልህ ዘንድ ጸሎቴ ነው::

  • @solomonfekere9196
    @solomonfekere9196 13 วันที่ผ่านมา +5

    እሄ ሰው አልተቻለም ምክንያቱም እግዚአብሔር ከእሱ ጋር ስላለ፤ እግዚአብሔር አብሮት ያለው ሰው መቼም አይቆምም አብቹ በርታልን እግዚአብሔር እድሜውን የስራዝምህ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 12 วันที่ผ่านมา +4

    አብቹ ጀግና አገር ወዳድ አለም ያደነቀዉ ታታሪ እንቁ መሪያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @azibagesh893
    @azibagesh893 13 วันที่ผ่านมา +19

    አብቹ አባ መላ ይመችህ

  • @WeldeYohannesGebre
    @WeldeYohannesGebre 13 วันที่ผ่านมา +17

    ሁሉም ተመራጭ የሆኑ የኛ መንግስታ ት እንደ አንተ ቢስሩ ሀገራችን በዚህ ሁኔታ አናገኛትም ነበር ስለሆነም አብይ እናመስግናለን

  • @tekka3535
    @tekka3535 13 วันที่ผ่านมา +17

    ወደፊት እንጂ ወሬ የማይመልሰው ጀግና መሪ! አሁንም ወደፊት!

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 13 วันที่ผ่านมา +4

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አንተ ትለያልህ ስል በምክንያት ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 13 วันที่ผ่านมา +10

    WOW❤❤❤❤❤❤❤
    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @redwanekedir4529
    @redwanekedir4529 13 วันที่ผ่านมา +13

    ሀገሬ ከፍ በይ ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yilmaadmassu110
    @yilmaadmassu110 13 วันที่ผ่านมา +4

    ለዘላለም ኑር ለዚች ሀገር ተግባርህ ምስክር ነዉ

  • @MustefaMohammedAdem
    @MustefaMohammedAdem 13 วันที่ผ่านมา +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አልህ እድሜህን ያርዝምልኝ አንተንም የዱባዩ አለልከይር መንግስት ሌሎችንም ኢትዮጵያዊያን ሐገራቸውን የሚወዱ ሑሉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 13 วันที่ผ่านมา +8

    በቃ በቀላሉ ለሚቀጥሉት 30 ዓመታት ኢትዮጵያን እርሶው ይምሯት

  • @ZizaMo-i1g
    @ZizaMo-i1g 13 วันที่ผ่านมา +11

    Ethiopia ❤❤❤

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 13 วันที่ผ่านมา +4

    የእኛ ኩራት አቢቾ በርታ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 13 วันที่ผ่านมา +4

    አብቹዬ❤እስከ ግርማ ሞግሱ እግዚአብሔር:ይጠብቀው:ኢትዩጵያ: አሽንፍለች:ሺ ዓመት ንግሥ❤

  • @behailushiferaw2031
    @behailushiferaw2031 13 วันที่ผ่านมา +11

    እውነት ነው ተናግረህ ያላረከው ነገር የለም ጀምረህ ያልጨረስከው ፕሮጀክት የለም 100% የምነግርህ ነገር ሰላም እንዲሆን ከፈለክ ሰላም ይሆናል እናም እባክህን ለሰላም ትልቅ ቦታ ይኑርህ የሰራከው ሎጅ ላይ መንገድ ለመምጣት እንዴት ሆኖ እጅግ የስጋት ቀጠና ነው all of Ethiopia እባክህን እባክህን ሰላም ሰላም ሰላም .......

    • @Zaid-ju6ps
      @Zaid-ju6ps 13 วันที่ผ่านมา

      ባሻ ዶ/ር አብይ አህመድ ስለ ስላም ስለአንድነት የለምንበት ጊዜ ነበር እንዴ ይህ ምልክት ሊሆን የሚገባው የነበረው እዚህ ሳይሆን እንዛ ጽንፍኞችሁ መንድር ነበር ስላም ሲባሉ ፍራቻ ለሚመስላችው ነበር ምን አልባት ባታ ተሳስተ ነው የምጣህው እውነት የስላም ዘብ ከሆንክ ይሄን መልዕክት ለእንሱ ፃፍላቻው የኔ ችግሩ ከማን እንድሆን ይግባሃል!

    • @betateta4442
      @betateta4442 12 วันที่ผ่านมา

      Selam abiy ayisetihim, Selam ke Egiziyabher newu, esun lemin sewu melemenun titeh.

    • @cr7fansport845
      @cr7fansport845 11 วันที่ผ่านมา

      ewnet newu

    • @behailushiferaw2031
      @behailushiferaw2031 10 วันที่ผ่านมา

      @@betateta4442 ልክ ነሽ ሰላም ከአምላክ ነው አምላክ ግን ሁሉን ሲያረግ በምክንያት እና በሰው ልጆች ነው እራሱ ወርዶ ሰላም አያመጣልሽም

    • @betateta4442
      @betateta4442 10 วันที่ผ่านมา

      @@behailushiferaw2031 no, selam miset esu newu, isun lemin, abiy hone manim selam ayisetihim. Manim selam ayisetihim. Yilikun yekefa fird indayimeta nisiha megibat yasifeligal.

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 13 วันที่ผ่านมา +5

    Your Excellency Prime Minister Dr Abiy Ahmad,
    No words to express my gratitude. In brief you are a hero and amazing.
    Keep up your remarkable works until you meet your goals.
    Don't give any chances for the Territories and bandits.
    With respect,

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 13 วันที่ผ่านมา +6

    መተሀራ የምድር ገነት ቤኑና አሰቦተት

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 13 วันที่ผ่านมา +2

    ድንቅ ስራ ድንቅ መሪ🎉🎉🎉🎉

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 13 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ነው ። በእግዚአብሔረ እርዳታና በመሪያችን ራዕይ ገና እንበለፅጋለን ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ። የሰሩ እጆች ሁሉ ይባረኩ

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 13 วันที่ผ่านมา

    ህልምህን በጅማሬህ እንዲህ ያስገረምከን ውዳችን ጠቅላይ ሚኒስትራችን እንደ ቤናን ማመስገንና ማድነቅ የተቸገሩ እጅግ ብዙ ወገኖቻችን መሬቱን እንዳከምከውና ለምለም ሆኖ ለዓለም ጎብኝዎች መወዳደሪያ አድርገህ እንዳሳየህን ጅሉም፣ጅላጅሉም፣ጅላንፎውም
    አመስጋኝና አድናቂ የሚያደርግ ድንቅ ድንቅ ህልሞችህ እንደ ፊዚዬ ቴራፒ ለበረከት መሆን እንደሚችሉ ጥርጥር የለኝም። ውዳችን እጅግ እንወድሃለን በርታልን ከአንተ ጋር ነን።።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 13 วันที่ผ่านมา

    ስሙን ዘወትር የምታመሰግነው አምላክ እድሜ አብዝቶ ይስጥህ 100 አመት ንገስ

  • @mefthimunshid6096
    @mefthimunshid6096 13 วันที่ผ่านมา +1

    ማአሻ አላህ ዶክተር በርታልን የደረቀ የሰውንም አስተሳሰብ ይቀይራሉ ብለን ተስፋ አናደርጋለን የፈጣሪ እርዳታ አይለዮት

  • @YerosanLulu
    @YerosanLulu 12 วันที่ผ่านมา

    የዓለም አንድ ቁጡር መር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 13 วันที่ผ่านมา +2

    የትልቅ ህልም ውጤት ❤

  • @EndriesYebrhim
    @EndriesYebrhim 13 วันที่ผ่านมา +3

    መሪ ማለት ❤❤❤❤❤❤

  • @AddisAbaba-j3s
    @AddisAbaba-j3s 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናው ከብር ለርዳቹህ ለእግዚአብሔር ይሁን ማንም ሊያሰቆምህ እንዳይችል ቀኝ እጂህን አነሳህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AddisAbaba-j3s
      @AddisAbaba-j3s 13 วันที่ผ่านมา

      ደምቀህ ትልቁን እግዚአብሔር አሳይ 👍👍👍👍❤❤💏💏🎉🎉🎉🎉

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 9 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much Dr Abiye Am so proud of you so much ,you're blessed 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤ congratulations Ethiopia 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 12 วันที่ผ่านมา

    የሰው ልዩ 🏆💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 12 วันที่ผ่านมา

    ሀገራችንን የቱሪስት መዳረሻ ለማረግ እየተሰራ ያለው ስራ እጅግ የሚበረታታ ነው

  • @GosaGona
    @GosaGona 12 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nebyatw
    @nebyatw 13 วันที่ผ่านมา +2

    Pr Minister, Dr. Abyi
    I am proud of you God always with you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbduSeiadHsein
    @AbduSeiadHsein 13 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻአላሕ

  • @eshetuwaktoli542
    @eshetuwaktoli542 13 วันที่ผ่านมา +1

    Waw just amazing 🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Teshmoti
    @Teshmoti 13 วันที่ผ่านมา +4

    THE MAGIC PM,

  • @AminEthi
    @AminEthi 13 วันที่ผ่านมา +4

    Abichuukoo ❤❤❤

  • @zurbatimes8953
    @zurbatimes8953 13 วันที่ผ่านมา +6

    Well done 👏

  • @EndiYelm
    @EndiYelm 13 วันที่ผ่านมา +3

    God blese u abichu

  • @ermiaswondie748
    @ermiaswondie748 13 วันที่ผ่านมา

    I really appreciate all of your hard work. Thank you very much!

  • @fikreyohannesfikremicheal6419
    @fikreyohannesfikremicheal6419 13 วันที่ผ่านมา +4

    Wawwww❤❤❤

  • @سعدابراهيم-ك5ز
    @سعدابراهيم-ك5ز 13 วันที่ผ่านมา +3

    ماشاء الله

  • @ChuchuTesfaye-y2q
    @ChuchuTesfaye-y2q 13 วันที่ผ่านมา +2

    ለተፈናቃይ፡ለኮንዶሚኒየም፡ዉሃ ሽንት ቤት መብራት ሊፍት እርግጠኛ እባካቹ እዝብ እያለቀስ ነው

  • @ziziEthiopia
    @ziziEthiopia 13 วันที่ผ่านมา +3

    abichu 🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tamebest6858
    @tamebest6858 13 วันที่ผ่านมา +1

    My hero Bless u more and more we will see more A blessed leader always like this

  • @최순덕-s3p
    @최순덕-s3p 13 วันที่ผ่านมา +2

    Waw waw waw ❤❤❤❤❤❤

  • @negasigebremeskel6408
    @negasigebremeskel6408 13 วันที่ผ่านมา +6

    Betam yamral

  • @yoseflemma6020
    @yoseflemma6020 13 วันที่ผ่านมา +3

    "The father of Surprise!"

  • @HAMDUM-w1p
    @HAMDUM-w1p 12 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ስራ

  • @MogesGorfe
    @MogesGorfe 13 วันที่ผ่านมา

    Amazing and wonderful

  • @عايدهعايده-ل4ح
    @عايدهعايده-ل4ح 13 วันที่ผ่านมา +2

    Abchu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 13 วันที่ผ่านมา +1

    My love ❤❤❤

  • @Fili160
    @Fili160 13 วันที่ผ่านมา +1

    Eritrean we r waiting u .

  • @ahmedadem6039
    @ahmedadem6039 13 วันที่ผ่านมา +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @BalchaBalcha-bi8ky
    @BalchaBalcha-bi8ky 12 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia chelotua semto fetari anten sentonal !!! Awinim yalgeban buzuwoch nen !! Yaw kalefe bohala yigebachewal ende abatochachin en mengistu!!! Egna zare lay fetari yegelechelin enadenkialen !! King abichu!!!❤❤❤

  • @teka1528
    @teka1528 13 วันที่ผ่านมา

    shemlis abdissa ! sea lekelilhe, tsefegna, zerafe yesadeb, yefoker!

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 13 วันที่ผ่านมา +2

    በጠም ጥሩ ነዉ
    ነገረ ግን ያሌን ችግረ
    1 ዘረኝነት
    2 ጦረነት
    3 የኑሮ ዉድነት
    በጠም ትኩረት ይፈልገል .

  • @BalchaBalcha-bi8ky
    @BalchaBalcha-bi8ky 12 วันที่ผ่านมา

    Be netsa lewit yelem bizu sew waga yifeflal !! Le enat ager hiwetim yemisetu jegnoch moltewal !! Zare migebawin hulu keflen lelijochachin mirit ager enasrekibal !!❤❤🎉 yibilagn lelijochachew bandanetin lemiyawersu!!!

  • @mercy..7
    @mercy..7 13 วันที่ผ่านมา

    So beautiful. ❤🇪🇹🙏

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq 13 วันที่ผ่านมา +1

    Unbelievable
    can't wait to bring my family here

  • @tme251
    @tme251 13 วันที่ผ่านมา +1

    Yebenuna mendere betame yamrale tebareku semune astekakelu 👍❤

  • @konjitkonjo2750
    @konjitkonjo2750 13 วันที่ผ่านมา

    Amen!

  • @asfawmeseret4607
    @asfawmeseret4607 13 วันที่ผ่านมา

    God bless you and your fellow workers ❤❤❤❤❤

  • @Aregashewoche
    @Aregashewoche 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TESYEMasebo
    @TESYEMasebo 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @robie5210
    @robie5210 13 วันที่ผ่านมา

    Abichu💚💛❤️

  • @HabtomMarkos
    @HabtomMarkos 12 วันที่ผ่านมา

    Wowwww abichu

  • @HabtamneshAbebe
    @HabtamneshAbebe 13 วันที่ผ่านมา +2

    Abichu Ethiopia tiwodihalech, lifatih ydenkal!!!!

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 13 วันที่ผ่านมา

    ለምን ተሰራ ለማን ነው ይሚሰራው ካልሆነ በስተቀር ልማት ከዚህ ውጪ እስከ ዛሬ አልሰሩልንም ፍላጎት አልነበራቸውም አይሰሩምም !!!

  • @konjitkonjo2750
    @konjitkonjo2750 13 วันที่ผ่านมา

    🤔 he who have confident in the victory of good over evil, will not be scare of........: keep going!

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 13 วันที่ผ่านมา

    Egiziabiher yeserutin,yasebutin yibark .enameseginal

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 13 วันที่ผ่านมา +1

    ماشاء الله❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw 13 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነገር ማየት ጥሩ ነው ግን ህዝብን ከቤት እያፈናቀሉ አይደለም

    • @LawofGod
      @LawofGod 13 วันที่ผ่านมา

      Bet serlachew woregnaw

  • @TESYEMasebo
    @TESYEMasebo 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebibaAbdu-qb8vv
    @zebibaAbdu-qb8vv 13 วันที่ผ่านมา +4

    በአለም ላይ እንደ አብይ ያለ ታታሪ መንግስት የለም ሌሎች ሀብትን ተቀባብለው ነው ሚሰሩት አብይ ግን ብቻውን ሰርቶ ነው የሰጠን❤አምላኬ ረጅም እድሜና ጤናን ስጠው ጠብቀው

  • @Kiki_African_Craft_
    @Kiki_African_Craft_ 13 วันที่ผ่านมา

    🗣️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🗣️🌹❤️😇💪🏽🙏🔥🔥🔥🔥🔥⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 12 วันที่ผ่านมา

    ብርህ ተስፉ የሚታየው ልባም መሪ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ይሄን የመሰለ ነገር ለማየት እንድንችል ለደከማችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ እነዚህ ትላንት የኛ አካል የነበሩ ዛሬ ገዝታችሁናል ብለዉ የሚሞግቱን የብብት ቅማሎች ለምን አይፋቱንም ምን አርጉን እንደሚሉን ግራ የሚያጋባ ነዉ ስለኛ ጠዋት ማታ ከሚከታተሉ እዛ ጣልያን ለራሱ ሰርቶ ጥሎት የሄደዉን የሸክላ ክምር አፀዳድተዉ መቼዉንም የገዛቸዉን ሰላቶ አምላኪ እንደሆኑ እናዉቃለን ሰዉ አልባ የሆነችዉን አዝመሪኖም ሆነ የፈራረሰችዉን ባፅኸ ጠጋግነዉ ለመወዳደር አይሞክሩም ወይስ ኮሪዶር ልማት እነሱንም እንዲዳስስ እየጠበቁ ነዉ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

    • @ErIHageri
      @ErIHageri 13 วันที่ผ่านมา

      WOULD YOU PLS TELL ME WHAT IS DONE BY ETHIOPIAN ❓️❓️YOU BEGGERS ETHIOPIA FOR SALE SHAME ON YOU.🤣😅🤣😅🤣

  • @kinfegebreegzuabiher2705
    @kinfegebreegzuabiher2705 12 วันที่ผ่านมา

    ምን ያረጋል የሰው ሕይወት በየቦታው እንደቅጠል እየረገፈ ሠላም ሳይኖር እፃናት እናቶች አባቶች ያለአግባብ በወንበዴዎች እየተገደሉ ንብረታቸው እየተቃጠሉ ሰዎች በየቦታ እየታገቱ ባለበት ወቅት ባለስልጣኖ በስንት አጀብ ኤደው የጎበኙት ስፍራ ሠላም ያለ ችግር የሌለ ለመስመሰል የሚዲያ ጋጋታ ማብዛት እውነተኛ ሠላምን አያመጣም እዲያዐውም ከህዝቡ ጋር ሆድና ጀርባ እያረጋችሁ ነው ከህዝብ የምትደብቁት ምንም ነገር እንደሌለ ግን እወቁ ና እውነተኛ ሠላም ለማምጣት ጣሩ በሠላም ወጥቶ መግባት ቅንጦት በሆነበት አገር ላይ ሪዞርቶች ሆቴሎች ለማነው? ለባለ ሥልጣን ወይስ ለአረቦቹ? መጀመሪያ ሠላም የህዝብ ደህንን አስቀድሙ ህዝብ እየተማረረ ነው

    • @ibrishrobe7807
      @ibrishrobe7807 10 วันที่ผ่านมา

      መጀመሪያ አንተ እጅህን ሰብስብ ለሰላም የራስህን አስተዋጽኦ አድርግ የኛ ሰላም በእጃችን ነው

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 13 วันที่ผ่านมา

    ባለጌ ነህ ሀገር ናህዝብ በእልህ እገዛለሁ ብሎ ማሰብ ቂልነት
    አሰመሳይ ሆነህ እሰከመቸ የህዝባችን ፊዳ ሁን !! 😊

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 13 วันที่ผ่านมา +1

    ለማነዉ የምትሰሩት የምታሳምሩት ነዉ ጥያቄዉ ለሀብታሞች እና ለዉጭ ሀገር ጎብኝዎች የኢትዮጵያ ህዝብ በዚህ ሰአት ፖርክ ሪዞርት የከተማ መብለጭለጭ አይደለም ችግሩ ልጆቹን ምን እንደሚያበላቸዉ ነዉ

    • @alemayehukunath7672
      @alemayehukunath7672 11 วันที่ผ่านมา

      ትልቁን ችግር ለዘላለም የምትፈታው 120 Million ህዝብ አብልተህ ስታጠግ ብቻ ሳይሆን በሌለው መስክ ስራ ሲሰራ ብቻ ነው ከችግር መውጣት የሚቻለው

    • @ibrishrobe7807
      @ibrishrobe7807 10 วันที่ผ่านมา

      ስራ ስራ ልጆችህ እንዳይራቡ

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ አንድ ነገር ያልገባኝ አድስ አበባንም እሺ አሳመራችሗት እንበል በየክልሉ ፖርክ ሪዞርት እየተሰራ ነዉ ግን ለማነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንድሁ በእርስ በእርስጦርነት በረሀብ በጠኔ ከተወደበት ቦታ አጠበማፈናቀል ይሄዉ 6አመት መከራዉን እያየነዉ

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 13 วันที่ผ่านมา +1

    ለዶ/ር አብይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @YaredMan-i8j
    @YaredMan-i8j 13 วันที่ผ่านมา

    ውሰዱኝ

    • @LawofGod
      @LawofGod 13 วันที่ผ่านมา

      😂

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 13 วันที่ผ่านมา +2

    ኑሮውን ወረድብለህ ለደሀው ህዝብ እስተካክል ሰምተሀል

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 13 วันที่ผ่านมา +1

      Anta laba

    • @marta2478
      @marta2478 13 วันที่ผ่านมา

      ለማን ነው?????ለናንተ ሕዝብ እንደሆነ ሾቅዋል ወይሰ ለቱሪሰት ???

    • @LawofGod
      @LawofGod 13 วันที่ผ่านมา

      Learn to work and to earn living ! Stop the talk
      !

  • @samirhassen9354
    @samirhassen9354 13 วันที่ผ่านมา

    Weshtam Leba abey Ahmed is a devel

    • @LawofGod
      @LawofGod 13 วันที่ผ่านมา

      You are - eat your words

  • @NadiHemmat
    @NadiHemmat 13 วันที่ผ่านมา

    ግብፅ ኢትዮጵያን ለመውረር እየተዘጋጀች ይሄ ሁሉ ፕሮጄክት ለፈርኦኖቹ መሆን አለበት የሚሰራው ልክ ፒራሜዶችን ሰርተን እንዳስረከንባቸው ማለት ነው የኢትዮጵይ መሪዎች አስዋን ግድብን በሚሳየል አፍርሰው ቢሞቱ አይቆጭም ነበር

  • @tsegayechinkilo9991
    @tsegayechinkilo9991 13 วันที่ผ่านมา

    ABECHU KE HULU BELAYI FETARI ASDESTI FETARIN FEKAD YESATU NUGUSOCHIN ATIHUNIBIN ENXELIYALENI LE ETHIOPIA SIKETINA LANITEM LEGNAM FETARI ENDIREDANI LEFETARI IJIG FIRALINI EYESUSI YIBARIKIHI. From your lover.