የሰላቢ መተት እንደተላከብን የምናውቅበት እና የምናከሽፍበት መንገድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • የሰላቢ መተት እንደተላከብን የምናውቅበት እና የምናከሽፍበት መንገድ

ความคิดเห็น • 110

  • @tigistrega13
    @tigistrega13 2 หลายเดือนก่อน +7

    እኔም በመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ ለመምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድሜ አንተም በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 2 หลายเดือนก่อน +2

    በገታ በኢየሱስ ስም ይገነደሳል በአጋንት ሀይል ላይ ስልጣን አለውና ክብር ይሁን ለስሙ ተባረክ አንተም

  • @TayeDebele
    @TayeDebele 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ይስጥልን።

  • @samriAddis
    @samriAddis 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሚገርምህ 2016 ያየሁት ከነሀሴ ጀምሮ ነው እድሳቱ የሚላከው በራሴም ላይ ስላየሁት እዛው ፀበልተኛ ባልሆንም ሁሌም ተመላልሼ የምጠመቅ ነኝ ሌሎቹንም እኔም ጭምር ባህሪያችን ሲቀያየር ያየሁት ባብዛኛው ከዚህ ወር ነው የሚጀመረው

  • @ainNike
    @ainNike 2 หลายเดือนก่อน +1

    አተ ወይም እርሶ ወደዝህ ትምርት መመግባትዉ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ትምርቱ በጣም ጠቃሚ ነዉ

  • @SebleG-v9l
    @SebleG-v9l 2 หลายเดือนก่อน +20

    የሚገርም ነው እኔ አስር አመት ሙሉ የሰራሁበትን ምን ውስጥ እደገባ አላውቅም አንድ አንድ ነገር ከማድረግ ውጭ ይሄ ነው የሚባል ነገር አልሰራሁም በጣም ለራሴ ሁሉ ይገርመኝ ነበር አሁን ላይ ግን አክስቴ ቦርሳሽ ውስጥ ብር መሀል ስዕለ አድኖ አረጊ ብላ ሰጠችኝ እኔም እዳለችኝ አደረኩ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በሁለት አመት ውስጥ አስር አመት ከሰራሁት የሚሻል ሆኖ ገርሞኛል :: አሁን ደግሞ እዳልከው አይጥ እየረበሸኝ ነው ከየት መጣ የማይባል ትንንሽ አይጦች ሶስት ይሁን አራት ገድያለሁ

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy 2 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም መያዝ አልቻልኩም። ማርያምን አስራ ሶስት አመት አለፍኝ😢

    • @SebleG-v9l
      @SebleG-v9l 2 หลายเดือนก่อน +5

      @sharjahsharjah-lj4gy አይዞሽ እህቴ በፀሎት መበርታት ነው ልፋታችንን አይቶ እግዚአብሔር ዝም አይልም ባላሰብነው ነገር ይክሰናል

    • @AbeLove-t6x
      @AbeLove-t6x 2 หลายเดือนก่อน

      መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ስሚ እዛ ላይ ሙሉ ሕውትሽ ታገኚዋልሽ

    • @AbeLove-t6x
      @AbeLove-t6x 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ደሞ ታስሪ ነበር እንዳልበላ እንዳልጠጣ በጣም. ይገርመኛል ለሰው ክፋቱ

    • @abayneshhassen976
      @abayneshhassen976 2 หลายเดือนก่อน

      የኔእህት ከገንዘብሽ ላይ ኣስራት ስታወጪ የሚገርምሽ ነገር ምግብ የገዜሽው እንኳን ኣያልቅም እንኩዋን ገንዘብሽ ገንዘብ ይዤ ገበያ ወጥቼ ትንሽነገር ገዝቼ ግንዘብ ኣላመጣሁም ወይም ሄጄ ገንዘብ እዚህ ጥያለሁ ወይ ያልኩበት ግዜ በጣም ብዙ ነው እቃእንኳን ለናቴ ልስጥ ኣስቀምጨ ልትወስድ ስትመጣ ኣጣሁት እሱዋ ደሞ ግራገባት ከየት ላምጣው እቃው ትንሽ ኣይደለም ቦርሳ ነው ትልቅ ማለት ነው ከዛ ኣፍሬ ገዝቼ ኣገርቤት ሄደች ከዛ እዛው ያስቀመጥኩበት ቦታ ኣገኘሁት ከዛ ኣስራቴን ማውጣት ስጀምርና ይዤ ሄጄ ልስጥ ስል መያዝእንኩዋ ሳይችል ቀረ ይሄ 3 ኣመቴ እፈይ ብያለው የማያስፍልግ እቃ ብዙእገዛነበር ከዛለስው እስጣለሁ ብቻኣሁን እፎይ ብያለሁ የሚገርምሽ ኣገሬልሄድ ስል ኣጋንንት ላኩብኝ ገንዘብ እንድስጣቸው እኔግን የነቃሁ ስለነበርኩ እንደሄድኩ ተጠመኩ ገንዘቤን ኣዳንኩ እስከኣሁን ይላካልግን እስግዳለሁ እፀልያለሁ በቃ ኣለሁ

  • @Tsedu-q9h
    @Tsedu-q9h 2 หลายเดือนก่อน +3

    በአንተ ትምህርት እውቀት አግኝቼዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @MesiMeseret-s2q
    @MesiMeseret-s2q 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማንን ልመን ከማን ጋር ልኑር ሰውን ፈራው የእውነት ግን እንዲህ ዓይነት ሰው አለ

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 2 หลายเดือนก่อน

      አንደኛ መንግስት ነው ህግ የለ ባህላዉ ሕክምና ያሉ ደብተራዎች ሰው እየ እየጨረሹ ለምን መንግስት ዝምብሎ? ራሱ ጥፋት በመንግስት ነው

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው እንደው ተባረክ ብዙ ዝመን አለፈ እግዚአብሔር ይፍታን በጣም ያዛዝናል

  • @goitom.H
    @goitom.H 2 หลายเดือนก่อน +3

    Hulum ewnet new
    Betam yemigermegn gin
    Endi alemehonkin eyawek
    Menfesu endale
    Eyawekin.
    Bahriachin endehone
    Fezen denzizen Zim
    Ahhhhh...
    Keep it up thank u werkaferaw.

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ገንደዚአይነት ይጠብቀኝ ስለአስተማርከን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤

  • @HananHanu-m8q
    @HananHanu-m8q 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks from Eritrean ❤❤❤❤❤

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኛቤት በጣምየሚገርመኝ በጣም ብዙ ወርቆች ነበሩን ግን በቃ ይጠፋል ጭራሽ አሁን ምንም የለ የአያቴ ብዙ ግዜ ለምን ትል ነበር እግዚአብሔር ይገስፀው በእውነት

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግነሃለን ወንድሜ በርታ

  • @AnimeAlchemistEdits
    @AnimeAlchemistEdits 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ታሪክ ነው ወርቅ አፈራውዬ ማን ነግሮህ ነው ይያልኩኝ ነው ሁሉም የምታስተላልፈው የኔ ታሪክ ነው ይገርማል የሰው ክፋት ማስተዋሉ ይስጠን

  • @BelaBerihun
    @BelaBerihun หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፉ አይይብን በስላሴ ስም

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 2 หลายเดือนก่อน

    Beautiful message brother information ❤️

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 2 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ወርቃፈራው

    • @ZemedkunYegile
      @ZemedkunYegile 2 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 2 หลายเดือนก่อน

    Beautiful message brother information

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen memir Egziabiher emesgen .

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን በሁሉም ላይ ያለችግር ነው

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል የዘረዘርካቸው ምልክቶች በሕይወቴ የተከናወኑ ናቸው ለብዙ ቤቴ ውስጥ ዓይጥ እየገባች የእኔን ልብሶች ብቻ እየመረጠች ትበላ ነበር መጨረሻ ላይ 7 ግራም ጥሬ ወርቄን ካስቀመጥኩበት ቦታ አጣሁት ቤት ውስጥ የቀረኝ ቦታ የለም ፈልጌ አጣሁት ብቻ በሕይወቴ ብዙ ኪሳራ ቢደርስብኝም እኔና ቤተሰቤ በእግዚአብሔር ቸርነት በጤና እየኖርን ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you. You said it all ❤️ ❤❤❤

  • @SinaAbadi-r3i
    @SinaAbadi-r3i 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤ Egziabher tsegawn yabzalh

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ሰውየ በስራ ምክንያት 500 ብር ተበድሮኝ የሰጠሁትን ራሱን ብር በሶስተኛው ቀን መለሰልኝ። ከዛ ጊዜ ጀምሮ አካውንቴ ሁሉ ባዶ ሆነብኝ። ብሩን ሲመልስልኝ ስጋ እና ቢራ ጋበዘኝ። አቆየውብህ በሚል።

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወርቃችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @truth2232
    @truth2232 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ አዳኝ መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ የኔ ወንድም እባክህ የምን የተደገመበት መቁጠሪያ ነው !! ወርቅዬ ፕሮግራምህን እወደዋለው ግን የእግዛብሔር ቃል እውቀት ይኑርህ ተባረክልኝ

  • @henimak2727
    @henimak2727 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ወርቅ እፈራሕ🎉🎉🎉

  • @TsigeredaSajin
    @TsigeredaSajin 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 2 หลายเดือนก่อน

    Selam wandna, egziabher kante gar yhun. Tebatak zhaway.

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyau god palsyou ❤❤❤❤❤❤

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ 15ዓመት ሰራው ደና ብር አጠራቀምኩ ከሰደት መልሰ ያሰቀመጥኩት የእራሴን ትልቅ ድርጅት ለመክፈት ሄድኩኘ ወደኢትዮጵያ እዛ ከደረሱኩ ቦላ ነገሩ ሌላ ሆነ ባንክ ሰሄድ የቀረሸህ 16 ብር ብቻ ነው ያለሸህ ተባልኩኘ እንደ አበደ ሰው ወደመጣሁበት ተመልሰኩ ባዶ እጄን 😢😢😢

  • @thelionofjuda21
    @thelionofjuda21 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarekilign

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks very much brother information

  • @EFEREMSHELEME
    @EFEREMSHELEME 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarklegn

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለቢኒያም ሽታዬ ይሔንን ትምህርት እንልካለን!!!!

  • @SeniHailu
    @SeniHailu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኮሜንት ሰጪ አትሳደቡ ስድብ መንፈስ በኢየሱስ ተብሎ ይጀመራል ።እሱ ለእኛ እውነትን ገለጠ አስተማረ ያቆይልን

  • @KetselaTekle
    @KetselaTekle 2 หลายเดือนก่อน

    On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi
    On the power On St John
    On the power On St Paul
    On the power On St Peter
    On the power On St zeqwes
    On the power On St betrelmyos
    On the power On St Andrew
    On the power On St Marcos
    On the power On St Mery all the ufo will be in the middle in volcano forever. Amen

  • @MilliyonGirmay
    @MilliyonGirmay 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እኔ በጣም ግራ የገባኝ ትልቅ ግንብ ቤት ውስጥ እየኖርኩ አይጥና በረሮ አላስቀምጥ አሉኝ የኤሌትርክ የቤት ውሰጥ መገልገያዎቼ ትልቁም ትነሹም በአዲስነታቸው በአይጥ ተበልቶብኝ ከአገልግሎት ውጪ ሆነብኝ እና ግራ ገባኝ በአይጥ ምክንያት ቤቴ አስጠላኝ ባለቤቴ ስራ በጣም ይሰራ ነበር ስራችን ሁሉ ቀዘቀዘ ተሰርቶ የሚመጣውም በረከት አጣን ግን ስሉስ ቅዱስ ሁሌም ከጎኔ ናቸው ጨርሰው በቃ ይበሉኝ ፀልዩልኝ

    • @makimahari4958
      @makimahari4958 2 หลายเดือนก่อน +2

      መተት ነዉ ተጠመቁ ፀሎት ዉሃ ኣድርጊ

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@makimahari4958እኔ ያለሁት ስደትነኝ የፆለት ውሃ እጠጣለሁ ከዛ መልኩን የቀዬረ ሽታው መጥፎ የሆነ ቢጫ የተያያዘነገር ያስመልሠኛል😢😢😢

  • @BirtukanHailuBalcha
    @BirtukanHailuBalcha 2 หลายเดือนก่อน

    Are betam yegermal yalkewu hulu lek newu.

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 2 หลายเดือนก่อน

    Yanthi tmhert betam nwe yemgrmwhi tekkil nwe bech egzabher erswu lebhona yesthin lezech lmetalfhi alm kfuwu madrg betam yasznal egzabher yetrkhin

  • @DawitDave-y9e
    @DawitDave-y9e หลายเดือนก่อน

    መቀመጫውን ዱከም ያደረገ አረመኔ የሆነ ታዋቂ ደብተራ አለ የስንቱን ሂወት ያበላሸ የስንቱን ሂወት የበተነ የስንቱን እድል የያዘ እርጉም የሆነ ደብተራ ነው ይሄ ሰውየ ከተወገደ የስንቱ ሂወት ሰለም ይሆናል እግዛብሄር ባደባባይ ያጋልጠው

  • @AbelMulugeta-cn3lw
    @AbelMulugeta-cn3lw 2 หลายเดือนก่อน

    የኔዉ ታሪክ ነዉ

  • @Dawet373
    @Dawet373 2 หลายเดือนก่อน +5

    አስራት ካወጣን ሰላቢ በገንዘባችን ላይ መብት የለውም ።

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣስራት ኣውጡና መልሱን ታገኛኙታላችሁ መቁጠሪያ በጣም ነው የሚጠላው ስራቦታም ጡቴስር ኣድርጌ ነውየምሄደው ሲረብሽኝ ሽንትቤት ገብቼ ቅጥቅጥ ሳደርገው እያለቀስ ይሄዳል ከእግር እስከራስ መቀጥቀጥ በኤርፎን ማዳመጥ ስብከትና መዝሙርና ፀሎት ሁሌ ማታም በትንሹ መክፈት ና ማዳመጥ

  • @bereketepheson7076
    @bereketepheson7076 2 หลายเดือนก่อน

    Intro classical music Arif nw

  • @meazi01
    @meazi01 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኢየሱስ ስም ብቻ በቂ ነው መቁጠሪ እንዴት እረዳት ሆኖ ያገለግላል ከክርስቶስ ጋር?

  • @ZeinaMulgeta
    @ZeinaMulgeta 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ዪሄ ታአሬክ ያለፍንበት ታሬክ ነዉ እኔና ባለቤቴ የታወቅን ነጋዴ ነበርን በመጨረሻ ግእን ሱቃችን ሁሉም ተዘግቱ እኔም ወደአረብ አገር ተሰደድኩኝ እሰከአሁንም እዛዉ ነኝ

  • @MesfinLake
    @MesfinLake 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንዴ ተጠቂው እኔነኝ 💔💔💔

  • @HiwotWeredetesfaye-h9d
    @HiwotWeredetesfaye-h9d 2 หลายเดือนก่อน

    Betam yegrmal melw betsbachn endalnber honnal Egzabehr yerdan

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @bellatube6486
    @bellatube6486 2 หลายเดือนก่อน

    B hlme ayt stneksegn ayehun elaye lay stramed khlm snesa betam deneketkun. Ye selabi menfes new esti hasabachu amakurugn?

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 2 หลายเดือนก่อน +3

    ውወይ ጉዴይ ፈላ የእኔው ነገር ወደ 11(12)ዓመት ሁነኝ በስው ሀገር ግን ምንም የለኝም ልብስ እንኳን አልገዛም ግን ሳንቴሞው የእኔም የባለቤቴም የለም ምን እንደምናረገው ግን ሳናውቅ እልቅ ሌላ ወር ደሞዝ መጠበቅ ነው ስራችን

    • @makimahari4958
      @makimahari4958 2 หลายเดือนก่อน +2

      እድላቹ ስለተወሰደ ነዉ ፆሎት ኣድርጉ ምፅዋት ኣዉጥበት

    • @asemerttilahuntilahun5225
      @asemerttilahuntilahun5225 2 หลายเดือนก่อน

      @@makimahari4958 እሽ እስኪይ እሙክራለሁ ጸሉት ገና መጽለይ ስጀምር እንቅልፍ ድካም ስልችት ይለኝና ትውት እሱም ከእኔ የባስ ሁኑሉው ድካም ስልክ ለመጉርጉር ግን አይደክመንም። እስኪይ በጽሉታችሁ አስቡኝ አሁን አሁንማ ቤቴም ስላም ጥፍት ብሉው ጥፍ ጥፍይ ይለኛል እራሲንም ማጥፍት ያምረኛል መልሱው ልጅቼይ ያሳዝኑኛል በስው ሀገር እያልኩው እስኪይ ምከሩኝ በእመቤቴይ ማርያም

  • @KasawNigusa
    @KasawNigusa 2 หลายเดือนก่อน +3

    አኔ ደላላነኝ በደንብ እሰራ ነበር ሰው እስኪገረም ድረስ አውን ግን ቀብድ ተከፍሎ ይመለሳል ወሰድኩ ስል ይበላሻል እንዲህ እያልኩ አመት ሞላኝ እግዛቤርነው እያኖረኝ ያለው የት እንሂድላቸው ለመተተኞች ስንል ልጅ ማሳደግ አልቻልንም ሰላም አንል ስንል ጉረኛ ይሉናል እጃችን ሰጠን ሰላም ስንል መተት ምን እናድርግ

    • @lovelet0124
      @lovelet0124 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይ ደላላማ ግፋችሁ ነው፣ በተለይ የሰራተኛ ደላላ እግዚአብሔር ብቻ ይይላችሁ።

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 2 หลายเดือนก่อน

      Sged, ketkt, tsely

  • @betesfadama3145
    @betesfadama3145 2 หลายเดือนก่อน

    Betam Betam yemigerm new ena American metcha Ethiopia Dollar megneta beta yeskamatsekut botalay birr leye tekamto Agegnew keza jimaro beka yeAyet meta new yemimtaw

  • @MesfinLake
    @MesfinLake 2 หลายเดือนก่อน +1

    በአይጥ

  • @peacelove1806
    @peacelove1806 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ስልክህን እፈልግ ነበር እንዴት ላገኝህ እጭላለሁ ?

  • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
    @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 2 หลายเดือนก่อน

    በስመ ስላሴ

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 2 หลายเดือนก่อน

    ድንጋይ

    • @MitikuNigus
      @MitikuNigus 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላቢ😂

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @Teka-n9z
    @Teka-n9z 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነህ ወንድሜ የኔ ህይወት ጋ
    አንድ ነው ምን እንደምልህ አልዉቅም

  • @sabaaregawi3684
    @sabaaregawi3684 2 หลายเดือนก่อน

    Yedro sewoch sayawku new wendeme ahun gen egna ljochachew nektenal

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ቁጥር ስልክ ስጠን በዝጊኣብሄር

  • @slmslm7487
    @slmslm7487 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏😭

  • @tirhasberhe8571
    @tirhasberhe8571 2 หลายเดือนก่อน

    Telephonihin indat lagignew?

  • @bizuneshashagre
    @bizuneshashagre 2 หลายเดือนก่อน +1

    bizu negerih tiru new gin libih eyawekew kedro teret mulu bemulu melakek alchalikim mikiniyatum bemekuteria seytan aywetam metshaf kidus lay bemekuteria yeweta aganinit yelem do you have reference besilasem alwetam ene bergit yesilase amagn negn gin ab abat weld lij menfeskidus seratse new hulum yeyerasachew dirsha alachew hulum gin and nachew lemisale ahun eyesus kirstos karege behuala menfes kidusn likolinal ahun bezi midir eyesera eyewekese yalew menfes kidus new ena ebakih seytan besigdet, bemekuteria weym besilase hawariyat alawetutim be eyesus sim bicha new be eyesus sim bitil silase aykefachewm silase sosit nachew andim nachew gin mahitemun yefetaw eyesus endehone gilits new

  • @giancarlobaldari6224
    @giancarlobaldari6224 หลายเดือนก่อน

    Felascha.?

  • @KasawNigusa
    @KasawNigusa 2 หลายเดือนก่อน

    አይጥ ከቤቴ ትገባና ውጭ አልወጣም ባልጋ ስር ስትል በቡፊ እያለች አትወጣም

  • @bizuneshashagre
    @bizuneshashagre 2 หลายเดือนก่อน

    be eyesus sim bicha metshaf kidus lay wedkual seytan yeteshenefew be eyesus sim new kesim hulu belay metshafu endemilew be eyesus sim lemalet atifira silase yetesmamut aganinit be eyesus sim endiweta new .

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ደሞ ....ለይቲዪብ ሽቀላ....መአት እና ውርጅብኝ....ራስህ ሰው እነሠ ሰው እንዳይተማመን ....የጥርጥርጥር መንፈስ ምትነዛ ...መንፈሳዊ አስመስለህ ...ሀለዎተ እግ የምታጠራጥር አጋንንትን ቀጥብ ምታነግስ ነህ...ምትለው ነገር ሁለሐ አለ...ግን...ግን.. መፍትሄ አለው....በሌላ ነገር ሸቅል..

    • @andomemanuel3385
      @andomemanuel3385 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ደብተራ ልክህን ነገረክ አይደል ወደ ሲኦል

  • @ማረልይተሰማ
    @ማረልይተሰማ 2 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ልብ ወለድ ነው። ስውየው ያምሀል ቆይ ሰው ከማን ጋር ይኑር።

    • @AnimeAlchemistEdits
      @AnimeAlchemistEdits 2 หลายเดือนก่อน +3

      የተነካን እናቀዋለን ትክክል ነው የሚናገረው

    • @Tiku-cs1uq
      @Tiku-cs1uq 2 หลายเดือนก่อน

      እረ እንደዛ ነው ? የለም በግሃዱ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲያ የሚኖሩ (የማይገባቸው) የሉም ? ይህን አናውቅም በህበርተሰቡ ውስጥ ያሉ ሰዎች እንደው ይህ እየሆነ እንደሆነ እይገነዘቡም ? ዘሬ ባለሀብት የሚባሉት ሁሉም ባይባል እንደው አንዳንዶች 15 ወይም 20 አመት በሚገባ አሁን አለንበት ከሚሉት የኢኮኖሚ ደረጃ ጋር የሚመጣጠን የንግድ ግብር ከፋይነት እና መሰል ማስረጃ በእውነት እግዜብሔር በሚያውቀው አስተማማኝ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ንፁህ ነጋዴ ናቸው ? እንዴያ ነው እንድው ምንም ህብረተሰቡ አብሮ ሲኖር ማ በምንና እንዴት ከበረ እንድሜባል እያውቅም ?
      ካለተረዳሽ/ህ ለመረዳት ጥረት ማድረግ እንጅ እውነቱን የሚያፈረጠን ወንድማችን እማ ልቦለድ ፀሃፊና አቅራቢ ማድረግ አይገባም ። ይህን የምንለው በጣም በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎች ምን እንደሚያደርጉና አሁን ሃብታም ሃብታም የሚጫውቱ ሊያደርጉት ያሳጣቸውን ስለምናውቅ ነው ።

    • @zufangirma8054
      @zufangirma8054 2 หลายเดือนก่อน

      @@AnimeAlchemistEdits exactly

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢ያልረሠበት ሠው

  • @YePiassaLij
    @YePiassaLij 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ራስህ የሆነ ሰላቢ ነገር ነህ
    ስራ ፈት
    ጌታን ተቀበል እየሱስ ጌታ ነው

    • @TigestGirma-q1w
      @TigestGirma-q1w 2 หลายเดือนก่อน

      Selabe ante nihe askoaree ytbalke endeNt aynetu new saytan

  • @tafessekibatu2978
    @tafessekibatu2978 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን