ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
30 40 80ሚሊዬን ቤት እያሉ ይህን ያህል ገንዘብ ያለው? ማን ነው? አብዛኛው ህዝብሚሊዬኖች ቀርቶ ቀለቡን አልቻለም
የአከራይ ተከራይ ውል የቤት ካርታ እና ፕላን ሰለሌለው አንመዘገብም እና ቤት ዋጋ ጨምሩ እያሉ ነው በተለይ ጎሮ አካባቢ በጣም እየተቸገርን ነው መረጃ ካለህ ፃፍልን የጥቆማ ስልክ ስንደውል ስልክ አይነሳም
የ1997ኮንደሚኒየም ቤት ፈላጊዎች የትደረሰ ዩ
አከራይ ተከራይ የተዋዋል ነው 15000ብር ነው የአከራይ ተከራይ ግብር ልከፍል ስሄድ በ20000ብር ነው እምከፍለው አሉኝ
የት ነው እንደሰትሪይ ፖርክ የሜገኘው🤔
Keep your morale
Why only Awash and Dashen?
በጭራሽ ቤት የሚገዛ ሰዉ ከይኖርም never never and never
ቤት የሚገዛ አቅሙ ሲኖር አደል
የሚፈርስ ሀገር ላይ ቤት የሚገዛ ገንዘቡን መጣያ ያጣ ሰው ነው።
አስገራሚና አስፈሪ ኮምንት ነው የሰጠኸው
ስለ ፈረሳ ደጋገምከው
የኢትዮጵያ የፋይናንስ ስርዓት ይገርመኛል ምጣኔ ሀብቱ ቢደቅም ትንሽም ቢሆን በትርፍ ምጣኔአቸው ላይ መቀዛቀዝ አይታይባቸውም ። የኢትዮጵያ የምጤኔ ሀብት ዕድገት ከአጠቃላይ የሰላም እንቅስቃሴ ጋር እና ከዋጋ ግሽበት ጋር ዝምድና የአለው አይመስልም።አማራ ኦሮሚያ ትግራይ ክልል የአለው የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ ምንም ተፅህኖ አላስከተለም ማለት ነው??
ትክክለኛ ሃሳብ እና ጥያቄ ነው ያነሳከው። በዛው ልክ ደግሞ ምን ያህል ሰፊ ያልተነካ ገበያ መኖሩን ነው የሚያሳየው
አቤት ቤት ማፈርሰ ፈሸን የሆነበት ሀገር
ከከንቲባዋ ሰምተናል አትድከም
መለፍለፍሱሱ ነው
Don’t do it
አትደጋግሙ ዜና
አንገዛም ጅሎች ብቻ ይግዙ የገዙትም በምን ቀን ሲያቀብጠኝ እያሉ ነው
In the end, we all die! I’m living in Nigeria and bought apt in Abuja. ማንም ገላማጭ አሳቃቂ ከሌለበት ተከብረን ከምንኖርበት። አሜሪካን ካናዳ ወይ አሮፕ የምትኖሩ 10 ሻንጥ እየጎተታቹ ኢትዮጵያ አትሂድ ወደ ሌሎች አፍሪካ ሀገራት ዞር ዞር በሉ አይናቹ ይገለፅ ይሆናል።
Writing this at Abuja airport, leaving after a week's visit. I support your idea, specially one should consider Nairobi and Kampala
Pls dont lie ,
Ere ewdhet late informer it is for your couture shame on you