ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናት የለኝም😢ፈጣሪ እናቶቻችሁን ከክፉ ነገር ይጠብቅላችሁ
አሜን
አይዞሽ ወዴ አይክፋሽ
susu hassen አይዞን የኔ ውድ አንድ ነን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ☹️😢
Amen mar ayezon
Ayzoshi mamaye
ያሬዶ ምርጥ ሰው ድሮ የምተኛበት ነው አቦ ይመችህ ያደጉበትን የረሱ ስቶቹ ናቸው
ሰው ማለት ልክ እንደሱ ያደገበን የማይረሳ
ፎዚ 123 eko ere sintu
ፎዚ 123 በትክክልል
ትክክልል ስንቱ ማንነቱን የረሳ አለ
ጎባዞች እንደዝ ደሃን ማስዳሳት ጥሩ ናው እየንደንድሽ አርትስቶች ዬናሱን ፈላግ ታከታሉ አበሸ ቀምስ ብቻ እየቀየየረቹ ፎቶ አትልቃቁ ደሃን በማርዳት ለናብሰቹ ታጋዙ
Uffffffff በእውነት ለእኔ እናቴ ናፈቀች ስልክም እምቢ አለኝ በዛሬ ቀን #እናት የናፈቀቸ ማነው
እኔም ከትላትና ጀምሮ ሰልኩ አልሰራም ብሎኛል የእናቴ ልጆቸይ በእኔ ናፍቆት ይቃጠላሉ እኔ ደግሞ በእናቴ ናፍቆት እቃጠላለሁኝ አረ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኝን
Enam. Edachiw. Ehta
ስልኩስ እኔም እቢብሎኛል ለምን እደሆነ አላቅም
Alew
ማሬ ኔት ይሆናል ደጋግመሽ ሞክሪ
አርቲስቶቻችን ተባረኩ ፈጣሪ ይባርካችሁ ለእናቶች ክብር ይገባቸዋል ረጅም እድሜ ኑሩልን
ለናትየምታስቡአርቲስቶቺአላህከናተጋይሁን።ደስስትሉ
ሰላምዬ፡ የኔ ቆንጆ የኔ ትሁት ፣ ሐመልማልዬ የኔ ደፋር የኔ ጀግና፣ ከመደበኛው ስራዎቻችሁ ወጣ ብላችሁ ይሄን ትይንት ለህዝባችሁ በማቅረባችሁ ከፍ ያለ ምስጋና እና ክብር ለእናንተ። መልካም ገና።
Bawent.kamelw.baye.dess.naw.yaligh
እውነት eds tv በጣም እጅግ ደስ የሚል ነው እናመሰግን አለን የተቸገርን መርዳት ትል ነት ነው በርቱልን
😱
Egazebehar Bewatew yetakelch anet Lezalelm Tenar
እናቱችን ከክፉ ነገረ ይጠብነቃቺሁ
ለመላው ለክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኋኒታችን ለኢየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በዚያም የበኩር ልጅዋን ወለደች በመታቀፊያም ጨርቅ ጠቀለለችው እንግዶች ማረፍያም ሰላላገኘ በበረት ከብቶች መመገቢያ በግርግም አስተኛችው መልካም የልደት በዓል ይሁንለችሁ ይሁንልን
አሜን ለሁላችን መልካም በዓል!
Amen
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት.
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
አማንየን እና ሰሊና እና ያሬዳ ሀመልማልን የሚወድ ላይክ አድርጉኝ
yared slalshi gechehushi😛💖💖💖💖💖💖
Hanuna Hanu Ali ሁሉም ጎበዞች ናቸው አርቲስቶቻችን አልተቻሉም ሁሉን እሰራለን ያሉነው በርቱ ደግነት ለራስ ያዱን ሂወት አዱይይ
አያችሁ የአረብ ሀገር ሴት እናቷን ከዚ ለማውጣት ነው በስደት የምትኖረው ስማችን ግን ያረብ ሀገር ሴቶች ይባላል ሀርቲስቶች መጣም እናመሰግናለን እድሁም ኢቢኤስ ምስጋናችን ከልብ ነው
እዉነትሽን ነዉ ወድ።
እውነት n
እህቴ ሰማችን መጥፎ ቢሆንም እራሳችንን እኛ እናወቃለን ያውሩ ተያቸው
Eunte new Betam yemanem keftafe afune yekftebnal
እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ እንዲህ ሆነው ያሳደጉትን እና ያስተምሩትን ልጅ በብሔር ፖለቲካ አትግደሉባት
ትክክል
Welhi lek nash
Judda Zmnegeda በትክክል እ.እ
ትክክል እውነት ነው
🕊️🌹እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለው እና አትፍሩ #ዛሬ በዳዊት ከተማ እርሱም #ክርስቶስ ጌታ የሆነ መድሀኒት ተወልዶላችኋል🌷🌼🌺 #ሉቃ 2÷11 እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችው።
አማንዬ ማርያምን በስሜት ስለምትናገር ለናትክ ምን ያህል ቦታ እዳለክ ታመለክታለክ
አማንዬ አፌ ቁርጥ ይበልልህ እንዳንተ አይነቱን ጀግና እግዚአብሔር ያፍራልን ሁላችሁም ምርጦች ናቹ(ለእናት ይሄ አይገባም፣ለሴት ልጅ ይሄ አይገባም)።አቦ ዘርህ ይባረክ
እማዬ አሁንስ ከፋኝ እባካቹ ስለ እናት ስንቱን ብላቹ ስንቱን ትተዋላቹ እናት መሆን ይከብዳል ለናቶቻችን እድሜና፣ጤና፣ይስጣቹ፣
እናትትትትትትትትትትትት እማ ሁሌም እወድሻለሁ ርጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች ኣሚንንንን እናቱን የሚወድ ላይክ ምናለ እናት ቡዙ ብትሆን እላለሁ ግን ሁሉም የአሏህ ስራ ስለሆነ በቃ ኣንድ ናት ፕሮግራሙ ግን ብጣም ሓሪፍ ነው ሰላመይ ጎበዝ ሁላችኩም ጎበዛት
Mane. Edent
እደው በተለይ በስደት ያለነው እናቶቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን እኔማ እናቴና አባቴ ብዙ መከራ አይተው ስለሆነ ያሳደጉን በቃ ሁሌም በአይኔ ይመጡብኛል ይናፍቁኛል እዳልሄድ ስደት ከዛሬ ነገ እያልኩ ይሄው ስንት አመቴ••••••••በሰላም አገናኝቶ ውለታቸውን ከፋይ ያድርገን እህቶቼ በስደት ያላችሁ ።
አሜን ቤተሰቦችን ያቆይልሸ
እኔምእዳንች
አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንች ነኝ ለማንኛውም በዚህ ስልክ ቁጥር ሰላም በይኝ እሽ በኢሞ 0533489680
አሚን ያረብ
የደሴ ልጅ ነኝ ወሎየ አሜን እህቴ ሁላችንም እንዳቺንና
እንጨት ሰብራችሁ ያደጋችሁ ላይክ ግጩኛ ደግሞሞ አትሰስቱ የገና ስጦታ ነዉ 😘
Hdjሊያነኝ Fjdእናቷን ናፋቃ weyy ena marrr
@@mtagsewgaalweonelove6882 እኔ ለቤት ማገዶ እሰብር ነበር ግን ድኮሙን ቀምሻታለሁ
ከመስበርም ገጠመኝ አለኝ ድሮ በአያቴ መሬት ላይ አስፈቅደውኝ ለቅመን ለዛውም ከብቶችን እየጠበቅን ነበር ምንለቅመው እና ሰአት ሄዶዋል ጅብ ይመጣብናል እንውጣ ስላቸው እንቢ አሉኝ እኔ ደሞ ከዳገት አውጥቼ አስቀመጥኩኝ ከትንሽ ደቂቃ ቦሀላ ጅብ መጣብን ሁሉም እንጨቱ ትቶ ከብቶችን ሊሰበስቡ በሄዱበት የማዶ ልጆች እንጨታቸው ሰረቅዋቸው ክክክክክክክ ከዛ ቦሀላ እኔ ጅብ ይመጣል እንውጣ ካልኳቸው ቶሎ እሺ ነው ሚሉኝ መቼም አረሳውም ግን ምን ዋጋ አለው ሁላችንም ተለያየን ግማሹ ስደት ግማሹ ትዳር ሌላው ደሞ ትምርት አዱኒያ እንዲ ናት
እኔም አልፌበታሎ,100%
በደንብ ነዋ ያውም ሰንት አቋር ን የነዚህ እንዳውም ቅጠል በልበሌ ነው ግን በእንደዚህ አይነት ሰአት አይደለም ከትምርት ቤት መል ወይም ትምርት እሰከምንሄድ ነበር እንጅ በዚህ ወቅት ወጥቸ አላውቅም
የ እውነት አርቲስቶች በጣም የሚንወዳቹ ናቹ የበለጠ ዛሬ ወደድኳቹ. እንደዝህ ማሰባቹ ምነኛ ደስ ይላል ዘመናቹ ይባረክ ክብር ለእናቶች
ደስ የምለኝ ነገር ብኖር ክርስትያን ወገኖቸ እርስ በእርስ ይተዛዘናሉ ማሻ አላ ብያለሁ
Tebareke wede
Enamsgnaln weda
Allahu akber
የኔ አስተዋይ እንወድሻለን
በጣም ወላሂ ይተጋገዛሉ
አይ አርቲስት አያቹ አደል የሀርብ ሀገር ሴት እናቷን ከዚ ልታወጣ ነው የተሰደደቺ
Tkkl mar gn Lila sm ysetunal efffff
btam enje enat
መልካነው ግን ወንድ በጀርባ አያዝልም
ትክክክል
ክብር ለእናቶች 😭😭😭😭💔💔
ለእናቶች💚💚💚💚💚💚😘😘😘😘😘😭😭😭😭😭😭😭
የከተማ ሰው እና የገጠር ሰው ልዩነት 😔ሺ አመት ለእናቶቻችን😍😍😍
አግዝአብሔር ይባርካችዉ
@@samsungduos1655 the
አላህዬ የእናቶቻችንን ክፉ አያሰማን ያረብ😢
አሜን፫
ለእናቴ 2ደርቅ እጀራ ልገዛላት ፈልጌ እድሜ 13 ነበር እናም በጣም ድሃ ነበርን ጠዋት ተነስቼ በኅርቤታችን በጣም ባለ ሃብታም ሴትዬ ነበር ወደ ጓሮ ሄጄ እጨት ሰርካቸው ትዝ ይለኛል ሸጬ እጀራው ገዛሁላት ለናቴ አሁን እድሜ 28 ነው እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥብ እናቴ እወድሻለሁ ሁሌም
አይዞህ ያልፋል ታገስ ወንድሜ ከሰራህ ትለወጣለህ
አቦ ተባረኩ እንድህ ዝቅ ብላችሁ የህዝቡን ችግር ስታዩ ደስ ይላል
የእናት ልፋቷ ልጇን ለማሳደግ ወይ ድህነት እድሜህ ይጠር ድህነት እናቴን አጎበጥካት እድሜና ጤና ለውድ እናቶች
አማን አገላለፅህ ያስለቅሳል የእውነት ለናት ይህ አይገባትም
አገሬ ስገባ የመጀመሪያ ስራዬ ፈጣሪ ካለ በነዚ እናቶቼ ስር ያጠነጠነ ብዙም ባይሆን በከፊል ሂወታቸውን ሊቀይር የሚችል ነገር ከፈጣሪጋር እሰራለው አገኛቸዋለው እሱ ይርዳኝ ሞት ካልቀደመኝ
እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይሙላልሽ
Ayizosh mare fetar uerdash melekam yemysed sew fetar yerdwal
አሳብሽን ያሳካልሽ
ኡፍ አማን አገላለፅክ አስለቀሰኝ😭😭😭 ድሮም በስደት ላይ የናቴ ናፍቆት ሊገለኝ ነው
😭😭😭😭😭
ውዶ እህቴ እኔም እዳችው
እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የእናቶች ውለታ ተከፈሎ አያልቅም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭👌👌👌👏👏👏
እህት ወንድሞች እኔ ሙስሊም ነኝ የክርስትና እምነት የከታዮች በሙሉ እንካን አደረሳችሁ እወዳችሁለሁ
እንኳን አብሮ አደረሠን እህቴ እግዚያብሔር ያክብርልን እኛም እንወድሻለን
Amen tebarki ehtalm
እናመሠግናለን እህታችን😍😍
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
ተከታትዬ ጨረስኩት አርቲስቶቹ እግዛብሄር ይባርካችሁ EBS ም ፈጣሪ ያክብራችሁ
አያቴ እዲ ተሸክማ ነው ያሳደገችኝ እኔም በተራዬ ስደትን እዲ ተሸክሜ ነው አያቴን የምጦራት የኢትዮጲያ እናቶች በጣም ቻይ ናቸው ጤናና እድሜ ይስጥልን
እኔ እናቴ እንደዝህ ደክማ ነው ያሳደገችኝ አላህን የምለምነው ይሄን ሁሉ ሁና እንዳሳደገችኝ እኔም በተረያ እንድከባከባት ውለታዋን ባልመልስኳ በትንሹ እንዳግዛት ዱአ አድርጉልኝ ከስደት ተመልሸ እሷን እንድጦራት ለሁላችንም እናቶች እድሜ ከጤና እመኛለሁ
#አዋጅ ያላያቹ ጆሲ ኢን ዘሀውስ አሪፍ እና ደስ የሚያሰኝ ፕሮግራሙን ለቋል ሰው ደስ ሲለው የምትደሰቱ ሂዱና ተመልክቱ የደስታ እምባም አፍስሱ
አፈሰስን እኮ አደኛ ጆሲን ነዉ ያየሁት በጣም አስለቀሱኝ ኡኡፍፍ😢😢😢
አልቅሼ ነው የመጣሁት
አንብቼ ነው የመጣሁት
አይ ቸው አልቅሸ መጣሁ
Hanuna Hanu Ali የምር እኔ በጣም ነው ያለቀስኩት የዚ ሁሉ እምባ ግን ብቻ ያሳዝናል
እናቴ እንደዚህ ነው ያስደገችኝ የኔ ሚስክን ዛሬ እኔ ደረስኩለት እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ እናት ጀግና ነት
👏👏👏👍
ሜላትዬ ጉበዝ ጀግና ነሽ
አማን የምር በጣም ጎበዝ ነው እናቶች እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሬ ያድላችሁ😘😘😘
የእናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅም ፈጣሪ ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ክብሬ ሞገሴ ነሽ እምዬ እናቴየሄይወቴ ምላሽ የ9 ወር ቤቴክፉሽን አልስማው እማ እሜዬ እናቴ!!! ረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እንኳን አደረሳቹ😍
Amen.Amen
አረብ ሀገር የቤተ ሰቦቸን ህይወት ለውጦልኝል ተመስገን
Mahlet Tadesse ሀገሬ ጥቂት ሰውችን ደልቷቸው የሚኖሩባት አብኛወቻችን ተሰባብርው እምንኖርባት እኔም በዚህ ወስጥ አልፌበት አለሁ ህይወት ላንዱ ሙሉ ላንዱ ጎደሎ ናት ብቻ ግን በተቻለን አቅም መደጋገፍ ብንችል የት፡በደርስን በምድር የምናደርገው መልካም ነገሮች በሰማይ ደመወዝ ሁኖ ይከፈለናል ስለዚህ መልካምን ስራ ለመስራት ወደኋላ አንበል እናመስግናለን አርቲስቶቻችን
ደስታዬ አዲስ
@@josephkhalili7504 እኔ መችም አልሞላልኝም የአላህ
ዋው ክሰራችሁት ፊልምና ሙዝቃ የበለጠ ስራ ነው ..ይህ ነው ኢትዮጵያውይነት
ፈጣሪዬ ሆይ ለእናቶች ሁሉ ረዥም እድሜ ስጥልኝ !
ሙስሊም ነኝ የክርስትና እምነት ተከታይወች እኳን አደረሣችሁ
አይባልም እህቴ እኳን አደረሳችሁ ማለት ዬነሱን እምነት እደደገፍሽና በዛው ላይ ጠክሩ እደማለት ነው ጉብርትናችን መከባበራችን መረዳዳታችን እዳለ ሁኖ ግን እኳን አደረሳችሁ አይባልም
Hayatmohammed Hayat ❤❤😚
Hayatmohammed Hayat አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ውዴ
Hayatmohammed Hayat 📌 "እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ" ⁉️ ብሎ ማለት ...👇👇👇👇👇👇👇👇✅ለኩፍር በዓላት መልካም መመኘት(እንካን አደረሳችሁ ማለት)እና መሳተፍ የዘመናችን ፈቂህ ሸይኽ ሷሊህ #አል-ዑሠይሚን (ረሂመሁላህ) አንድ ሰው በነዚህ በዓላት ላይ እንዲገኝ ግብዣ ቢቀርብለት ሊቀበል #አይገባም ይላሉ። አያይዘውም አንድ ሰው በነሱ በዓል ላይ መመሳሰሉ ወይም #ስጦታ መቀባበሉ አሊያም ምግብና ጣፋጮችን #መስጠቱ የተከለከለ ነው ይላሉ።.✅እውቁ ዓሊም ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ #ተይሚያ (ረሂመሁላህ) ... ካፊሮችን በነዚህ ክብረ በዓላት #መመሳሰል በእነርሱ የውሸት እምነትና ስራ ሰውየው መማረኩን #ያሳያል። ይህ ደግሞ ካፊሮች ደካማውን እንዲያሸማቅቁ እና እንዲያጠሙ ተስፋ ይሰጣቸዋል ይላሉ።.✅ ሸይኽ #ዑሠይሚንም (ረሂመሁላህ) ... ምንም እንኳ ሰውየው ይህን የሚያደርገው ካለው ለስላሳ ባህሪ ወይም አይናፋርነት ወይም ጓደኝነት የመነጨ ቢሆንም ከወንጀለኝነት #አይድንም ይላሉ። እንዳውም ነገርየው እስከ #ኒፋቅ እንደሚሄድ እና ከሀድያን በሀይማኖታቸው ኩራት እንዲሰማቸው እንደሚያደርግ ይገልፃሉ።.✅ በተጨማሪም በዓላቱ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ #ዘፈንና ጭፈራ፣ የሴቶች #መገላለጥ፣ የወንድና ሴት #መቀላቀል (እንዳውም ለብልግና መፈላለግ) ይኖራል:: እንዲሁም በዓላቱ አስካሪ #መጠጥ ስለሚኖርባቸው በዚህ የሚሳተፉ ሙስሊሞች እነኝህን ፀያፍና ከባባድ ሐራም ተግባራት እንዲፈፅሙ ሰበብ #ሆኗል።.✅ ይህም ጥቂት ለማይባሉ ሙስሊሞች ከዲናቸው #መራቅ፣ ወንጀል ውስጥ #መዘፈቅ፣ በቢድዓ #መሸወድ እና ከሀድያንን መከተል ብሎም ኩፍር ውስጥ #መግባት ምክንያት ሁኗል።.📌ይህ ሊበቃ ይገባል‼️____________
እንኳን አብሮ አደረሰን ማርዬ
ያሪዱ ጎበዝ አባቴ ድሮ የነበርክበትን አረሳህም ! ውድ የስደት ጓዶች እኔ ሙስሊም ነኝ ባህልን በስደት አዴት አደሚከብድ አቃለሁ ፈጣሪያችን አላህ የሁላችንን ሀሳብ ሞልቶ ለናት ሀገራችን አብቅቶ ባህልን አዛ በደስታ የምናሳልፍ ያርገን አሚን ለእናትነትም ያብቃን
አሜን እህት እንዳንቺ መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ያብዛልን
አሜን ማማዬ እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ማርዬ
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች! .
እግዚሐብሔር ሆይ ላንተ ምንምየሚሳንህ ነገር የለምና እንደዚህ ለፍተው ላሳደጉን እናቶቻችን ውለታቸውን የምንከፍል አድርገን አሜን
Mona M አሜን
እማየ💗የኔ ንግስት ኑሪልኝ ዘላለም💞
እኔስ እናት የለኚም እማየ ዛሬድረስኳ ኑረሽልኚ ቢሆን የ 6 አመት ልጂ ሁኜ ነው እማን ያጣሀት እናት ያላችሁ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ተመኜሁላችሁ
Amen mare. Anch Einatyargshe
አሚንን ያርብ
ረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን አላህ የማታ እንጀራችንን ያሳምርልን እናት አባቶቻንን የምንጦር ያርገን
ስደት ላይ ነዉ ያለሁት እናቴ ናፈቀችኝ 9ኝ አመቴ ሰዉ ሃገር ያሬድዬ ስወድህ ሁላችሁም በጣም እወዳቹዋለሁ ኑሩልኝ በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ ያሰባችሁትን ተሳክቶ ላሃገራቹ ያብቃቺሁ አሚን በሉ አመት አመት ያድርሳቹ
AmenAmenAmenEnkuhan. Beselam. Aderseshe Sis
ግን ይሔንን ያክል አመት እደት አይከብድም እኔስ በሁለት አመት ነው ሐገሬ የምገባው ከሁለት አመት አላልፍም
አይዞሽ ማር
እማ ክፍሺን አልስማ ደስ ይላል አርቲስቶቻችን የነበርንበትን እንዳንረሳ አድር ጋቹሁናል የማውለታ መቻም አይ ክፍል
ቡዙ እህቶቻችን እኔንም ጨምሮ ከዚ ሕይወት ልታወጣ ነው አረብ አገር የሚሰዱት
እኔ እናቴ ሙታብኛለች ግን ለናቶች እግዛብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
የአፋሯ ቆንጆ.Amen Amen Amen!!
Nebs ymar
አይዞሽ ማሬ ሁላችንም ሟች ነን
የአፋሯ ቆንጆ አሜን
ለ ኢትዮጵያ እናቶች ከዚህም በላይ ይገባቸዋል ebs እናመሰግናለን መልካም በዓል
እውነት ነው አማን እናት ይሄ አይገባትም እኛ ልጆቹ እንከራተት ፈጣሪ ሆይ አገራችንን አስባት ለናቶች እርጂም እድሜ
This is why the DAM is a must. Our ancestors went through the same situations. Now our Grandmothers, Mothers and Sisters. We must not pass this on to the next generation. #ItsOurDam. Our Lord is with us.
የውነት መረዳዳታችሁ በጣም ደስ ይላል የእናትን ስቃይ ማየት በጣም ያማል ትብብራችሁ ደስ ይላል ተባረኩ
አማን በጣም ነው ግልጽ አርጎ ያብራርው ከድካሙም በላይ ሁሉም ነገር ስሜት ይነካል
ውይ ሲያሳዝኑ ኢቢኤሶች እግዚያቤር ይስጣቹ እንዲሁም አርትስቶች
ለእናቶቻችን አምላክ እረጅም ጤና ይስጥልን በእውነት በጣም ይከብዳል እኔ አውቀዋለሁ ያደኩበት ነው
ውይ ለዝህ ኑሮ ነው የምንባላው እውነት ያሳዝናል በጣም 😭😭ውይ ለኢትዮጵያ እናቶች ምንም ብደረግውለታቸውን መክፈል አይቻልም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ
አላህ ይስጣችሁ ስንት ምርቃት እደምታገኙ በዚ ስራችሁ በርቱ አማን ረቡኒ ምርጡሰው
ከምለው በላይ ባደረጋችሁት ተግባር ተደስተናል ቀጥሉበት እናመሰግናከን ክብር እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
በናንተ እጅግ ተደስቻለሁ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ ለንስሃ ያብቃችሁ የድንግል ማርያም የናትነት ፍቅር አይለያችሁ
ጌታ ዘመናቹሁ ይባርክ ኢትዮጵያዊ ይሄ ነው ሰው መርዳት ! 💚💛❤ የእወነት ትልቅ ናቹሁ አርቲስቶቻች አንደኛች ❤❤❤
እውነት ለመናገር ልጅ እያለው ከሰፈር ልጆች ጋር ሆኜ ኩበትም ገለባም እንጨትም ለቅሜም ተሸክሜም አቃለው ግን እንደዚህ ዳገት እና ቁልቁለት የለዉም ሜዳ ነው ይሄን ሳይ ግን እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የእናቶች ድካም እና ልፋት እንዲህ በቀላሉ ለመክፈል አይቻልም እናቴ እግዚአብሄር እድሜ ይስጥልኝ እንጂ እስከ ለተ ሞቴ ላንቺ መድከሜን አላማርረዉም ትንፋሽሽ ናፍቆኛል እናቴ እስከማይሽ ድረስ
ከብር ለናቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዪህ እኮ ገጠር አደለም አደስ አበባ ነዉ
መጨረሻላይ ደስታቸውን ሳይ ደስ አለኝ ኢቢኤስ ተባረኩ እነዚህ ከርታታ እናቶችን ስላሰባችሁ የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ ለድሃ የሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ይላል ቃሉ ተባረኩ መልካም ገና
የእውነት በታም ትክክል ነው ያረጋቹት በችግሩ ቦታ ያለፈ ነው የሚረዳው እና ኣማንየ#ሰላምየ ሃመልማል ያሬድ ሁላቹ ፈታር ይተብቃቹ መልካም ነት ለራስ ነው እና ተባረኩ ውድድድድድ
😢😢😢😢የኔ እናት እድህ ብላ ነው ያሳደገችኝ እርጉዝ እመጫት ሁናም እድት ትሸከም ነበር 😢😢😢እናታለም 😢😢😢
የአመቱ ልዬ በአል ማለት ይሔ ነው ዋው እውነት የናት ውለታ ኡፈፈፈፈፈፈፈ ኩራሁባቹ አረቲሥቶች 💙💙💚💚🙇🙇🙇➕➕➕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የናቶች ደስታ ግን እንዴት ደስስስስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችንን ያብዛልን
አልሀምዱሊላህ ሁሌም ከናቴ ጎን ይህን ህይወት አይቸዋለሁ ዛሬ ግን አለፈ የማያልፍ የለም በደስታ ነበር የማግዛት እንጨት ወጋኝ አመመኝ ሳልል ግን ዛሬ ያረብ ስራ በወጣትነት ወገብ በሽተኛ አረገኝ ቤተሰብን ከዚህ አይነት ህይወት ባወጣም አልሀምዱሊላህ እነሱ ደስተኛ ከሆኑልኝ
በርቺ የኔ ማር
Yena konjo ayzosh egziabher lelam Ken alew demo berchi ayzosh beselam kebetesebesh gar yanures
Berichi yene konjoo
Another Day fjrkyjyutt
rydiduruydkrjtd4363-$-
እናቶቻችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ከኔም እድሜ ቀንሶ ይስጣችሁ
እንደዚህ ለፍተው ያሳደጉን እረዢም እድሜ ና ጤና ለእናቶቻችን ይሁንልን አሜን።የገጠር ልጅ መሆኔ ውስጤ በደስታ ይሞላል።
እኔም እናቴን በጣም ነው የምወዳት. እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የማየ. እህቶቼ እናቶቻቺንን እግዚአብሔር ይጠብቅህለን አሜን አሜን አሜን
በሰላም ፍቅር ላብድ ነው ሰላምን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ እድሜና ጤና ለእናቶች
She's married
ከምር እንባዬን በቆጣጠር አልቻልኩ ወይ እናት 😢😢😢😢😢😢😢እረጅም እድሜ ለእናቶች ኡይይይይይይይይ ስሜት ይነካል በጣም በጣም እነ አማን ተባረኩ
Yamer betam new yesalkshugi😢😢😢enat mam
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን እንደዚህ ስቃይ የበዛበት አይደለም ይህ በጣም ይለያል ይማል ያሳምማል በጣም ከባድ ከባድ ኖሮ ነው ሚኖሩት ፈጣሪ ይድርስላቸው ለናቶች
Me too
madina hassan እኔም የገር ልጅ ነኝ ግን እንደዚ እግልት የበዛበት አይደለም የተለዬ ነው ይሄ አላህ ይርዳቸው እናቶቻችንን
Enem yegter lje negn gin kezi gar betam lyunet alew weta wered yelbetm fetari erdataw ayilyachew leinatochachn
ወላሂ በጣም ደስ ሚል ሰራ ነው የሰራቹት አላህ ይጨምርላቹ
እናቶች ይህ አለም ለናተ መች ይሆናል ጌታ እግዚአብሄር በላይኛው መንግስቱ ያስብልን😭💔እማ አልሆነልኝም እኔ ያላንቺ የኔ ብርታት 😭
እውነት ነው ለእናት እሄ አይገባትም ያደኩበት ነው ግን እሄ የተለዬ ነው በጣም ያሳዝናሉ እጨት ባልሸጥም ህይወት በደረጃን አውቀዋለሁ ዱኒያ እድህ ነች
እውነት ባዩልን መልክቴ ነው እኔም
Tebareku yarado yelija mokisha Giltse nek tebarek
ለአመታት ግብፅ ዘና ስትል የኛእናቶች እዲህ ሁነው አሠልፈዋል አሁግን ያልፍላችሃል ጠብቁ
ምስጋና ለኢቢኤስ ለችግር ደራሽ አርቲስቶቻችንም ሊመሰገኑ ይገባል ኑሩልን የህዝባችንን ችግር አውጥታችው መፍትሄ የምትፈልጉናችው ኑሩልን
ውይ እናቴ ምን ባደርግልሽ ነው ውለታሽን። የምከፉለው እድሜና ጤና ይስጥልን
enat kufu aynkat
ጌታሆይ እደፉቃድህ አኑረኝ Aa
ለካ የሌለው ነው ሚያካፍለው 😰👍🏻ያሬድዬ ልክ ነህ በጣም
aw yared endalew egna sewoch saynoren tekaflo lemeblat zgignu nen sinorens ee??mn yahloch nen lemakafel zgiguwoch.. yewunet sewoch sewunet bcha teshekmen anzur ende sew enasb liyunetachinn anasfaw yalew sibork yelelew endiyazn anadrg please ende aratu artistoch msginochin bemegobgnet melkam sira ensra.. .yaredo,amelmal,selamiyena aman endihum ebs tv yewunet fetari ybarkachu.enesun sayhon enen yeredachugni yakl nw yetedesetkut ylmedbachu kenezhm yebasu ynoraluna melkam srachu ketaynet ynurew. artist yehzb endehone ahun nw yasmesekerachut. betam nw yemiwedachu nuruligni
በእውነት በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራቹ እግዚአብሔር ያክብራቹ እግዚአብሔር በመከራ ግዜ ይስርስላቹ በእውነት ትልቅ ቁምነገር ነው
ያሬዶ ያለው ንግግር ውስጤ ቀረ.....ለካ የሌለው ነው ሚያካፍለው!!!! አማንዬ የኔ ሩህሩህ❤️❤️❤️ ሀመልማል አደነቅኩሽ.... አንቺ ምርጥ❤️😘😘 ሰላምዬ ማር..... እውነት ድህነት አይኑ ይጥፋ አስለቀሱኝ ... እንዲህም ይኖራል👏👏👏
እኔም በጣም ያሬድ ያለው ነገር ውነት ነው የሌለው እኮ ነው ሚያካፍለው ካለው ይልቅ
I am not surprised that 95% Ethiopians mothers are work hard, my God Bless all mothers.🙏
ስራችሁ ይበል የሚያሰኝ ነው ደካሞችን ማስታወስና መርዳት በበአል ቀን ብቻ አይደለም ሆኖም መልካም ነገር ነው የሰራችሁት 👍የእናት ውለታ ተከፍሎ አይዘለቅም!!!
በእውነት የእናት ሀዘን ማየት በጣም ይከብዳል ይህን ያደረጋችሁ አርቲስቶች ፈጣሪ ይስጣቹ በወጣ ይተካ እናቶቹንም ቀሪ ዘመናቸው የተባረከና በደስታ የተሞላ ያርግላቹ ፈጣሪ
ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራችሁት የእናቶች አምላክ ይጠብቃችሁ
እናቴ ውለታሽን እኔ መቼም ችዬ አልመልስም እግዚአብሔር በድርሽን ይክፈለው የኔ ናፈቆት ክፍሽን አልስማ 😘😘😘😘
አሜን እናት መቼም ክፋ አይንካት
ክብር ለኢትዮ እናቶች አላህ ያግዛችሁ
ጌታ ይቦርኮች እንዴት ያማል ጌታ እነዚን እናቶች ለመርዳት አብቃኝ እቦክ ውስጤ ነሙ የተነካው እፍፍፍፍ
እኔን እናቶቼ ምን ልበላችሁ ኡፍፍፍፍ ሀብታም ብሩላይ ተኝቷል ምናልው የሆነ የስራ እድል ብትፈጥሩላቸው እባካችሁ ለነፋ ይሆናችኋል ebs ክብር ይስጣችሁ
ከነሱ ብዙ ትግስት ተምረናል ክብር ለእናቶች ለራሳቸው ሳዬኖሩ እኛን ለሚያኖሩት
እኔ እናቴ ብትሞትም የሰው እናትሳይ ደስ ይለኛል ስታዝንም እናደዳለው እናት ያለቹ አታስከፍ ስትኖር ነው የምያምረው
ኢትዮጵያዊነኝ ያውም ሀበሻ Nebu አይዞን ማማዬ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑሪው
አይዞሽ ማማየ
ኢትዮጵያዊነኝ ያውም ሀበሻ Nebu እኔም እንዳቺው እህቴ ስለእናት ሲነሳ እምባይን ነው ማፍስው
በጣም ወላሂ እናት ስትኖር ነው ሁሉም ነገር ደስ የሚለው የኔ እናት እናቴም አባቴም እህቴም ሆና ነው ያሳደገቺኝ ግን ምን ይደረጋል ከርታታዋ ልጇ እንደናፈኳት እሷም እንደናፈቀቺኝ ሞቷን በስልክ ተረዳሁ እናቴዋ አለህ የጀነት ያድርግሺ ሁሌም እወድሻለሁ ለኢትዮጲያን እናቶቺ እረጂም እድሜ ይስጣቸው
@@zeynabbintseidtube5074 አይዞን እህቴ ምን ይደረግ እኔም ከስደት ለእረፍት ስሄድ ሞቷን አረዱኝ ከማጀት ከጓዳ አጣሁአት እንደናፈቅኩ እኔም መልሼ ተሰደድኩ
አማኑኤል ገለጠው ህይወት እንደዋዛ የፈተና ውጣ ውረዱን
የገጠር እናቶች ውለታ በተለይ ለየት ይላን እናት እናት♥♥
እስቲ ፈጣሪ ያሳያችሁ በዚው ኑሮ ነው እርስ በእርስ የምንባላው ማፈርያዉች ነን የእውነት
በትክክክል እማ
የሀረብ ሀገር ሴት እያላችሁ የምትሰድቡን እናታችንን ከዚህ ለማውጣት ነው የተሰደድነው
😍😍
Qali yelangim sele setiliji ina silenati lemawurati
👍🙏🙏
😭😭😭
በጣም
አይ እናትኮ ማንም አይተካትም ልዩ የአሏህ ስጦታ ናት እንድህብለው ነው ያሳደጉን ሳይበሉ አብልተው ሳይለብሱ አልብሰው ሳይማሩ አስተምረው ሁሌም ጤናና ቅዋ ደስታ ይስጣቸው
አርቲስት እኮ የህዝብ ነው ተባረኩ
እናት የለኝም😢ፈጣሪ እናቶቻችሁን ከክፉ ነገር ይጠብቅላችሁ
አሜን
አይዞሽ ወዴ አይክፋሽ
susu hassen አይዞን የኔ ውድ አንድ ነን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ☹️😢
Amen mar ayezon
Ayzoshi mamaye
ያሬዶ ምርጥ ሰው ድሮ የምተኛበት ነው አቦ ይመችህ ያደጉበትን የረሱ ስቶቹ ናቸው
ሰው ማለት ልክ እንደሱ ያደገበን የማይረሳ
ፎዚ 123 eko ere sintu
ፎዚ 123
በትክክልል
ትክክልል ስንቱ ማንነቱን የረሳ አለ
ጎባዞች እንደዝ ደሃን ማስዳሳት ጥሩ ናው እየንደንድሽ አርትስቶች ዬናሱን ፈላግ ታከታሉ አበሸ ቀምስ ብቻ እየቀየየረቹ ፎቶ አትልቃቁ ደሃን በማርዳት ለናብሰቹ ታጋዙ
Uffffffff በእውነት ለእኔ እናቴ ናፈቀች ስልክም እምቢ አለኝ በዛሬ ቀን #እናት የናፈቀቸ ማነው
እኔም ከትላትና ጀምሮ ሰልኩ አልሰራም ብሎኛል የእናቴ ልጆቸይ በእኔ ናፍቆት ይቃጠላሉ እኔ ደግሞ በእናቴ ናፍቆት እቃጠላለሁኝ አረ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኝን
Enam. Edachiw. Ehta
ስልኩስ እኔም እቢብሎኛል ለምን እደሆነ አላቅም
Alew
ማሬ ኔት ይሆናል ደጋግመሽ ሞክሪ
አርቲስቶቻችን ተባረኩ ፈጣሪ ይባርካችሁ ለእናቶች ክብር ይገባቸዋል ረጅም እድሜ ኑሩልን
ለናትየምታስቡአርቲስቶቺአላህከናተጋይሁን።ደስስትሉ
ሰላምዬ፡ የኔ ቆንጆ የኔ ትሁት ፣ ሐመልማልዬ የኔ ደፋር የኔ ጀግና፣ ከመደበኛው ስራዎቻችሁ ወጣ ብላችሁ ይሄን ትይንት ለህዝባችሁ በማቅረባችሁ ከፍ ያለ ምስጋና እና ክብር ለእናንተ። መልካም ገና።
Bawent.kamelw.baye.dess.naw.yaligh
እውነት eds tv በጣም እጅግ ደስ የሚል ነው እናመሰግን አለን የተቸገርን መርዳት ትል ነት ነው በርቱልን
😱
Egazebehar Bewatew yetakelch anet Lezalelm Tenar
እናቱችን ከክፉ ነገረ ይጠብነቃቺሁ
ለመላው ለክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኋኒታችን ለኢየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በዚያም የበኩር ልጅዋን ወለደች በመታቀፊያም ጨርቅ ጠቀለለችው እንግዶች ማረፍያም ሰላላገኘ በበረት ከብቶች መመገቢያ በግርግም አስተኛችው መልካም የልደት በዓል ይሁንለችሁ ይሁንልን
አሜን ለሁላችን
መልካም
በዓል!
Amen
Amen
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት.
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
አማንየን እና ሰሊና እና ያሬዳ ሀመልማልን የሚወድ ላይክ አድርጉኝ
yared slalshi gechehushi😛💖💖💖💖💖💖
Hanuna Hanu Ali ሁሉም ጎበዞች ናቸው አርቲስቶቻችን አልተቻሉም ሁሉን እሰራለን ያሉነው በርቱ ደግነት ለራስ ያዱን ሂወት አዱይይ
አያችሁ የአረብ ሀገር ሴት እናቷን ከዚ ለማውጣት ነው በስደት የምትኖረው ስማችን ግን ያረብ ሀገር ሴቶች ይባላል ሀርቲስቶች መጣም እናመሰግናለን እድሁም ኢቢኤስ ምስጋናችን ከልብ ነው
እዉነትሽን ነዉ ወድ።
እውነት n
እህቴ ሰማችን መጥፎ ቢሆንም እራሳችንን እኛ እናወቃለን ያውሩ ተያቸው
Eunte new Betam yemanem keftafe afune yekftebnal
እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ እንዲህ ሆነው ያሳደጉትን እና ያስተምሩትን ልጅ በብሔር ፖለቲካ አትግደሉባት
ትክክል
Welhi lek nash
Judda Zmnegeda
በትክክል እ.እ
ትክክል እውነት ነው
🕊️🌹እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች
እነግራችኋለው እና አትፍሩ #ዛሬ በዳዊት ከተማ እርሱም #ክርስቶስ ጌታ የሆነ መድሀኒት ተወልዶላችኋል🌷🌼🌺
#ሉቃ 2÷11 እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችው።
አማንዬ ማርያምን በስሜት ስለምትናገር ለናትክ ምን ያህል ቦታ እዳለክ ታመለክታለክ
አማንዬ አፌ ቁርጥ ይበልልህ እንዳንተ አይነቱን ጀግና እግዚአብሔር ያፍራልን ሁላችሁም ምርጦች ናቹ(ለእናት ይሄ አይገባም፣ለሴት ልጅ ይሄ አይገባም)።አቦ ዘርህ ይባረክ
እማዬ አሁንስ ከፋኝ እባካቹ ስለ እናት ስንቱን ብላቹ ስንቱን ትተዋላቹ እናት መሆን ይከብዳል ለናቶቻችን እድሜና፣ጤና፣ይስጣቹ፣
እናትትትትትትትትትትትት እማ ሁሌም እወድሻለሁ ርጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች ኣሚንንንን እናቱን የሚወድ ላይክ ምናለ እናት ቡዙ ብትሆን እላለሁ ግን ሁሉም የአሏህ ስራ ስለሆነ በቃ ኣንድ ናት ፕሮግራሙ ግን ብጣም ሓሪፍ ነው ሰላመይ ጎበዝ ሁላችኩም ጎበዛት
Mane. Edent
እደው በተለይ በስደት ያለነው እናቶቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን እኔማ እናቴና አባቴ ብዙ መከራ አይተው ስለሆነ ያሳደጉን በቃ ሁሌም በአይኔ ይመጡብኛል ይናፍቁኛል እዳልሄድ ስደት ከዛሬ ነገ እያልኩ ይሄው ስንት አመቴ••••••••በሰላም አገናኝቶ ውለታቸውን ከፋይ ያድርገን እህቶቼ በስደት ያላችሁ ።
አሜን ቤተሰቦችን ያቆይልሸ
እኔምእዳንች
አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንች ነኝ ለማንኛውም በዚህ ስልክ ቁጥር ሰላም በይኝ እሽ በኢሞ 0533489680
አሚን ያረብ
የደሴ ልጅ ነኝ ወሎየ አሜን እህቴ ሁላችንም እንዳቺንና
እንጨት ሰብራችሁ ያደጋችሁ ላይክ ግጩኛ ደግሞሞ አትሰስቱ የገና ስጦታ ነዉ 😘
Hdjሊያነኝ Fjdእናቷን ናፋቃ weyy ena marrr
@@mtagsewgaalweonelove6882 እኔ ለቤት ማገዶ እሰብር ነበር ግን ድኮሙን ቀምሻታለሁ
ከመስበርም ገጠመኝ አለኝ ድሮ በአያቴ መሬት ላይ አስፈቅደውኝ ለቅመን ለዛውም ከብቶችን እየጠበቅን ነበር ምንለቅመው እና ሰአት ሄዶዋል ጅብ ይመጣብናል እንውጣ ስላቸው እንቢ አሉኝ እኔ ደሞ ከዳገት አውጥቼ አስቀመጥኩኝ ከትንሽ ደቂቃ ቦሀላ ጅብ መጣብን ሁሉም እንጨቱ ትቶ ከብቶችን ሊሰበስቡ በሄዱበት የማዶ ልጆች እንጨታቸው ሰረቅዋቸው ክክክክክክክ ከዛ ቦሀላ እኔ ጅብ ይመጣል እንውጣ ካልኳቸው ቶሎ እሺ ነው ሚሉኝ መቼም አረሳውም ግን ምን ዋጋ አለው ሁላችንም ተለያየን ግማሹ ስደት ግማሹ ትዳር ሌላው ደሞ ትምርት አዱኒያ እንዲ ናት
እኔም አልፌበታሎ,100%
በደንብ ነዋ ያውም ሰንት አቋር ን የነዚህ እንዳውም ቅጠል በልበሌ ነው ግን በእንደዚህ አይነት ሰአት አይደለም ከትምርት ቤት መል ወይም ትምርት እሰከምንሄድ ነበር እንጅ በዚህ ወቅት ወጥቸ አላውቅም
የ እውነት አርቲስቶች በጣም የሚንወዳቹ ናቹ የበለጠ ዛሬ ወደድኳቹ. እንደዝህ ማሰባቹ ምነኛ ደስ ይላል ዘመናቹ ይባረክ ክብር ለእናቶች
ደስ የምለኝ ነገር ብኖር ክርስትያን ወገኖቸ እርስ በእርስ ይተዛዘናሉ ማሻ አላ ብያለሁ
Tebareke wede
Enamsgnaln weda
Allahu akber
የኔ አስተዋይ እንወድሻለን
በጣም ወላሂ ይተጋገዛሉ
አይ አርቲስት አያቹ አደል የሀርብ ሀገር ሴት እናቷን ከዚ ልታወጣ ነው የተሰደደቺ
Tkkl mar gn Lila sm ysetunal efffff
ትክክል
btam enje enat
መልካነው ግን ወንድ በጀርባ አያዝልም
ትክክክል
ክብር ለእናቶች 😭😭😭😭💔💔
ለእናቶች
💚💚💚💚💚💚😘😘😘😘😘😭😭😭😭😭😭😭
የከተማ ሰው እና የገጠር ሰው ልዩነት 😔ሺ አመት ለእናቶቻችን😍😍😍
አግዝአብሔር ይባርካችዉ
@@samsungduos1655 the
አላህዬ የእናቶቻችንን ክፉ አያሰማን ያረብ😢
አሜን፫
ለእናቴ 2ደርቅ እጀራ ልገዛላት ፈልጌ እድሜ 13 ነበር እናም በጣም ድሃ ነበርን ጠዋት ተነስቼ በኅርቤታችን በጣም ባለ ሃብታም ሴትዬ ነበር ወደ ጓሮ ሄጄ እጨት ሰርካቸው ትዝ ይለኛል ሸጬ እጀራው ገዛሁላት ለናቴ አሁን እድሜ 28 ነው እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥብ እናቴ እወድሻለሁ ሁሌም
አይዞህ ያልፋል ታገስ ወንድሜ ከሰራህ ትለወጣለህ
አቦ ተባረኩ እንድህ ዝቅ ብላችሁ የህዝቡን ችግር ስታዩ ደስ ይላል
የእናት ልፋቷ ልጇን ለማሳደግ ወይ ድህነት እድሜህ ይጠር ድህነት እናቴን አጎበጥካት እድሜና ጤና ለውድ እናቶች
አማን አገላለፅህ ያስለቅሳል የእውነት ለናት ይህ አይገባትም
አገሬ ስገባ የመጀመሪያ ስራዬ ፈጣሪ ካለ በነዚ እናቶቼ ስር ያጠነጠነ ብዙም ባይሆን በከፊል ሂወታቸውን ሊቀይር የሚችል ነገር ከፈጣሪጋር እሰራለው አገኛቸዋለው እሱ ይርዳኝ ሞት ካልቀደመኝ
እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይሙላልሽ
Ayizosh mare fetar uerdash melekam yemysed sew fetar yerdwal
አሳብሽን ያሳካልሽ
ኡፍ አማን አገላለፅክ አስለቀሰኝ😭😭😭 ድሮም በስደት ላይ የናቴ ናፍቆት ሊገለኝ ነው
😭😭😭😭😭
ውዶ እህቴ እኔም እዳችው
እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የእናቶች ውለታ ተከፈሎ አያልቅም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭👌👌👌👏👏👏
እህት ወንድሞች እኔ ሙስሊም ነኝ የክርስትና እምነት የከታዮች በሙሉ እንካን አደረሳችሁ እወዳችሁለሁ
እንኳን አብሮ አደረሠን እህቴ እግዚያብሔር ያክብርልን እኛም እንወድሻለን
Amen tebarki ehtalm
እናመሠግናለን እህታችን😍😍
Amen
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
ተከታትዬ ጨረስኩት አርቲስቶቹ እግዛብሄር ይባርካችሁ EBS ም ፈጣሪ ያክብራችሁ
አያቴ እዲ ተሸክማ ነው ያሳደገችኝ እኔም በተራዬ ስደትን እዲ ተሸክሜ ነው አያቴን የምጦራት የኢትዮጲያ እናቶች በጣም ቻይ ናቸው ጤናና እድሜ ይስጥልን
እኔ እናቴ እንደዝህ ደክማ ነው ያሳደገችኝ አላህን የምለምነው ይሄን ሁሉ ሁና እንዳሳደገችኝ እኔም በተረያ እንድከባከባት ውለታዋን ባልመልስኳ በትንሹ እንዳግዛት ዱአ አድርጉልኝ ከስደት ተመልሸ እሷን እንድጦራት ለሁላችንም እናቶች እድሜ ከጤና እመኛለሁ
#አዋጅ ያላያቹ ጆሲ ኢን ዘሀውስ አሪፍ እና ደስ የሚያሰኝ ፕሮግራሙን ለቋል ሰው ደስ ሲለው የምትደሰቱ ሂዱና ተመልክቱ የደስታ እምባም አፍስሱ
አፈሰስን እኮ አደኛ ጆሲን ነዉ ያየሁት በጣም አስለቀሱኝ ኡኡፍፍ😢😢😢
አልቅሼ ነው የመጣሁት
አንብቼ ነው የመጣሁት
አይ ቸው አልቅሸ መጣሁ
Hanuna Hanu Ali የምር እኔ በጣም ነው ያለቀስኩት የዚ ሁሉ እምባ ግን ብቻ ያሳዝናል
እናቴ እንደዚህ ነው ያስደገችኝ የኔ ሚስክን ዛሬ እኔ ደረስኩለት እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ እናት ጀግና ነት
👏👏👏👍
ሜላትዬ ጉበዝ ጀግና ነሽ
አማን የምር በጣም ጎበዝ ነው
እናቶች እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሬ ያድላችሁ😘😘😘
የእናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅም ፈጣሪ ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ክብሬ ሞገሴ ነሽ እምዬ እናቴ
የሄይወቴ ምላሽ የ9 ወር ቤቴ
ክፉሽን አልስማው እማ እሜዬ እናቴ!!!
ረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እንኳን አደረሳቹ😍
Amen.Amen
አረብ ሀገር የቤተ ሰቦቸን ህይወት ለውጦልኝል ተመስገን
Mahlet Tadesse ሀገሬ ጥቂት ሰውችን ደልቷቸው የሚኖሩባት አብኛወቻችን ተሰባብርው እምንኖርባት እኔም በዚህ ወስጥ አልፌበት አለሁ ህይወት ላንዱ ሙሉ ላንዱ ጎደሎ ናት ብቻ ግን በተቻለን አቅም መደጋገፍ ብንችል የት፡በደርስን በምድር የምናደርገው መልካም ነገሮች በሰማይ ደመወዝ ሁኖ ይከፈለናል ስለዚህ መልካምን ስራ ለመስራት ወደኋላ አንበል እናመስግናለን አርቲስቶቻችን
ደስታዬ አዲስ
@@josephkhalili7504 እኔ መችም አልሞላልኝም የአላህ
ዋው ክሰራችሁት ፊልምና ሙዝቃ የበለጠ ስራ ነው ..ይህ ነው ኢትዮጵያውይነት
ፈጣሪዬ ሆይ ለእናቶች ሁሉ ረዥም እድሜ ስጥልኝ !
ሙስሊም ነኝ የክርስትና እምነት ተከታይወች እኳን አደረሣችሁ
አይባልም እህቴ እኳን አደረሳችሁ ማለት ዬነሱን እምነት እደደገፍሽና በዛው ላይ ጠክሩ እደማለት ነው ጉብርትናችን መከባበራችን መረዳዳታችን እዳለ ሁኖ ግን እኳን አደረሳችሁ አይባልም
Hayatmohammed Hayat ❤❤😚
Hayatmohammed Hayat አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ውዴ
Hayatmohammed Hayat
📌 "እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ" ⁉️
ብሎ ማለት ...
👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ለኩፍር በዓላት መልካም መመኘት(እንካን አደረሳችሁ ማለት)እና መሳተፍ የዘመናችን ፈቂህ ሸይኽ ሷሊህ #አል-ዑሠይሚን (ረሂመሁላህ) አንድ ሰው በነዚህ በዓላት ላይ እንዲገኝ ግብዣ ቢቀርብለት ሊቀበል #አይገባም ይላሉ። አያይዘውም አንድ ሰው በነሱ በዓል ላይ መመሳሰሉ ወይም #ስጦታ መቀባበሉ አሊያም ምግብና ጣፋጮችን #መስጠቱ የተከለከለ ነው ይላሉ።
.
✅እውቁ ዓሊም ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ #ተይሚያ (ረሂመሁላህ) ... ካፊሮችን በነዚህ ክብረ በዓላት #መመሳሰል በእነርሱ የውሸት እምነትና ስራ ሰውየው መማረኩን #ያሳያል። ይህ ደግሞ ካፊሮች ደካማውን እንዲያሸማቅቁ እና እንዲያጠሙ ተስፋ ይሰጣቸዋል ይላሉ።
.
✅ ሸይኽ #ዑሠይሚንም (ረሂመሁላህ) ... ምንም እንኳ ሰውየው ይህን የሚያደርገው ካለው ለስላሳ ባህሪ ወይም አይናፋርነት ወይም ጓደኝነት የመነጨ ቢሆንም ከወንጀለኝነት #አይድንም ይላሉ። እንዳውም ነገርየው እስከ #ኒፋቅ እንደሚሄድ እና ከሀድያን በሀይማኖታቸው ኩራት እንዲሰማቸው እንደሚያደርግ ይገልፃሉ።
.
✅ በተጨማሪም በዓላቱ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ #ዘፈንና ጭፈራ፣ የሴቶች #መገላለጥ፣ የወንድና ሴት #መቀላቀል (እንዳውም ለብልግና መፈላለግ) ይኖራል:: እንዲሁም በዓላቱ አስካሪ #መጠጥ ስለሚኖርባቸው በዚህ የሚሳተፉ ሙስሊሞች እነኝህን ፀያፍና ከባባድ ሐራም ተግባራት እንዲፈፅሙ ሰበብ #ሆኗል።
.
✅ ይህም ጥቂት ለማይባሉ ሙስሊሞች ከዲናቸው #መራቅ፣ ወንጀል ውስጥ #መዘፈቅ፣ በቢድዓ #መሸወድ እና ከሀድያንን መከተል ብሎም ኩፍር ውስጥ #መግባት ምክንያት ሁኗል።
.
📌ይህ ሊበቃ ይገባል‼️
____________
እንኳን አብሮ አደረሰን ማርዬ
ያሪዱ ጎበዝ አባቴ ድሮ የነበርክበትን አረሳህም ! ውድ የስደት ጓዶች እኔ ሙስሊም ነኝ ባህልን በስደት አዴት አደሚከብድ አቃለሁ ፈጣሪያችን አላህ የሁላችንን ሀሳብ ሞልቶ ለናት ሀገራችን አብቅቶ ባህልን አዛ በደስታ የምናሳልፍ ያርገን አሚን ለእናትነትም ያብቃን
አሜን እህት እንዳንቺ መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ያብዛልን
አሜን ማማዬ እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ማርዬ
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች! .
አሜን
እግዚሐብሔር ሆይ ላንተ ምንምየሚሳንህ ነገር የለምና እንደዚህ ለፍተው ላሳደጉን እናቶቻችን ውለታቸውን የምንከፍል አድርገን አሜን
Mona M አሜን
እማየ💗የኔ ንግስት ኑሪልኝ ዘላለም💞
እኔስ እናት የለኚም እማየ ዛሬድረስኳ ኑረሽልኚ ቢሆን የ 6 አመት ልጂ ሁኜ ነው እማን ያጣሀት እናት ያላችሁ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ተመኜሁላችሁ
Amen mare. Anch Einatyargshe
አሚንን ያርብ
ረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን አላህ የማታ እንጀራችንን ያሳምርልን እናት አባቶቻንን የምንጦር ያርገን
ስደት ላይ ነዉ ያለሁት እናቴ ናፈቀችኝ 9ኝ አመቴ ሰዉ ሃገር ያሬድዬ ስወድህ ሁላችሁም በጣም እወዳቹዋለሁ ኑሩልኝ በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ ያሰባችሁትን ተሳክቶ ላሃገራቹ ያብቃቺሁ አሚን በሉ አመት አመት ያድርሳቹ
Amen
Amen
Amen
Enkuhan. Beselam. Aderseshe Sis
ግን ይሔንን ያክል አመት እደት አይከብድም እኔስ በሁለት አመት ነው ሐገሬ የምገባው ከሁለት አመት አላልፍም
አይዞሽ ማር
አሜን
እማ ክፍሺን አልስማ ደስ ይላል አርቲስቶቻችን የነበርንበትን እንዳንረሳ አድር ጋቹሁናል የማውለታ መቻም አይ ክፍል
ቡዙ እህቶቻችን እኔንም ጨምሮ ከዚ ሕይወት ልታወጣ ነው አረብ አገር የሚሰዱት
እኔ እናቴ ሙታብኛለች ግን ለናቶች እግዛብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
የአፋሯ ቆንጆ.Amen Amen Amen!!
Nebs ymar
አይዞሽ ማሬ ሁላችንም ሟች ነን
የአፋሯ ቆንጆ አሜን
ለ ኢትዮጵያ እናቶች ከዚህም በላይ ይገባቸዋል ebs እናመሰግናለን መልካም በዓል
እውነት ነው አማን እናት ይሄ አይገባትም እኛ ልጆቹ እንከራተት ፈጣሪ ሆይ አገራችንን አስባት ለናቶች እርጂም እድሜ
This is why the DAM is a must. Our ancestors went through the same situations. Now our Grandmothers, Mothers and Sisters. We must not pass this on to the next generation. #ItsOurDam. Our Lord is with us.
የውነት መረዳዳታችሁ በጣም ደስ ይላል የእናትን ስቃይ ማየት በጣም ያማል ትብብራችሁ ደስ ይላል ተባረኩ
አማን በጣም ነው ግልጽ አርጎ ያብራርው ከድካሙም በላይ ሁሉም ነገር ስሜት ይነካል
ውይ ሲያሳዝኑ ኢቢኤሶች እግዚያቤር ይስጣቹ እንዲሁም አርትስቶች
ለእናቶቻችን አምላክ እረጅም ጤና ይስጥልን በእውነት በጣም ይከብዳል እኔ አውቀዋለሁ ያደኩበት ነው
ውይ ለዝህ ኑሮ ነው የምንባላው
እውነት ያሳዝናል በጣም 😭😭
ውይ ለኢትዮጵያ እናቶች ምንም ብደረግ
ውለታቸውን መክፈል አይቻልም እግዚአብሔር
እድሜና ጤና ይስጣቹ
አላህ ይስጣችሁ ስንት ምርቃት እደምታገኙ በዚ ስራችሁ በርቱ አማን ረቡኒ ምርጡሰው
ከምለው በላይ ባደረጋችሁት ተግባር ተደስተናል ቀጥሉበት እናመሰግናከን ክብር እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
በናንተ እጅግ ተደስቻለሁ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ ለንስሃ ያብቃችሁ የድንግል ማርያም የናትነት ፍቅር አይለያችሁ
ጌታ ዘመናቹሁ ይባርክ ኢትዮጵያዊ ይሄ ነው ሰው መርዳት ! 💚💛❤ የእወነት ትልቅ ናቹሁ አርቲስቶቻች አንደኛች ❤❤❤
እውነት ለመናገር ልጅ እያለው ከሰፈር ልጆች ጋር ሆኜ ኩበትም ገለባም እንጨትም ለቅሜም ተሸክሜም አቃለው ግን እንደዚህ ዳገት እና ቁልቁለት የለዉም ሜዳ ነው ይሄን ሳይ ግን እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የእናቶች ድካም እና ልፋት እንዲህ በቀላሉ ለመክፈል አይቻልም እናቴ እግዚአብሄር እድሜ ይስጥልኝ እንጂ እስከ ለተ ሞቴ ላንቺ መድከሜን አላማርረዉም ትንፋሽሽ ናፍቆኛል እናቴ እስከማይሽ ድረስ
ከብር ለናቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዪህ እኮ ገጠር አደለም አደስ አበባ ነዉ
መጨረሻላይ ደስታቸውን ሳይ ደስ አለኝ ኢቢኤስ ተባረኩ እነዚህ ከርታታ እናቶችን ስላሰባችሁ የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ ለድሃ የሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ይላል ቃሉ ተባረኩ መልካም ገና
የእውነት በታም ትክክል ነው ያረጋቹት በችግሩ ቦታ ያለፈ ነው የሚረዳው እና ኣማንየ#ሰላምየ ሃመልማል ያሬድ ሁላቹ ፈታር ይተብቃቹ መልካም ነት ለራስ ነው እና ተባረኩ ውድድድድድ
😢😢😢😢የኔ እናት እድህ ብላ ነው ያሳደገችኝ እርጉዝ እመጫት ሁናም እድት ትሸከም ነበር 😢😢😢እናታለም 😢😢😢
የአመቱ ልዬ በአል ማለት ይሔ ነው ዋው እውነት የናት ውለታ ኡፈፈፈፈፈፈፈ ኩራሁባቹ አረቲሥቶች 💙💙💚💚🙇🙇🙇➕➕➕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የናቶች ደስታ ግን እንዴት ደስስስስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችንን ያብዛልን
አልሀምዱሊላህ ሁሌም ከናቴ ጎን ይህን ህይወት አይቸዋለሁ ዛሬ ግን አለፈ የማያልፍ የለም በደስታ ነበር የማግዛት እንጨት ወጋኝ አመመኝ ሳልል ግን ዛሬ ያረብ ስራ በወጣትነት ወገብ በሽተኛ አረገኝ ቤተሰብን ከዚህ አይነት ህይወት ባወጣም አልሀምዱሊላህ እነሱ ደስተኛ ከሆኑልኝ
በርቺ የኔ ማር
Yena konjo ayzosh egziabher lelam Ken alew demo berchi ayzosh beselam kebetesebesh gar yanures
Berichi yene konjoo
Another Day fjrkyjyutt
rydiduruydkrjtd4363-$-
እናቶቻችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ከኔም እድሜ ቀንሶ ይስጣችሁ
እንደዚህ ለፍተው ያሳደጉን
እረዢም እድሜ ና ጤና ለእናቶቻችን ይሁንልን አሜን።የገጠር ልጅ መሆኔ ውስጤ በደስታ ይሞላል።
እኔም እናቴን በጣም ነው የምወዳት. እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የማየ. እህቶቼ እናቶቻቺንን እግዚአብሔር ይጠብቅህለን አሜን አሜን አሜን
በሰላም ፍቅር ላብድ ነው ሰላምን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ እድሜና ጤና ለእናቶች
She's married
ከምር እንባዬን በቆጣጠር አልቻልኩ ወይ እናት 😢😢😢😢😢😢😢እረጅም እድሜ ለእናቶች ኡይይይይይይይይ ስሜት ይነካል በጣም በጣም እነ አማን ተባረኩ
Yamer betam new yesalkshugi😢😢😢enat mam
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን እንደዚህ ስቃይ የበዛበት አይደለም ይህ በጣም ይለያል ይማል ያሳምማል በጣም ከባድ ከባድ ኖሮ ነው ሚኖሩት ፈጣሪ ይድርስላቸው ለናቶች
Me too
madina hassan እኔም የገር ልጅ ነኝ ግን እንደዚ እግልት የበዛበት አይደለም የተለዬ ነው ይሄ አላህ ይርዳቸው እናቶቻችንን
Enem yegter lje negn gin kezi gar betam lyunet alew weta wered yelbetm fetari erdataw ayilyachew leinatochachn
ወላሂ በጣም ደስ ሚል ሰራ ነው የሰራቹት አላህ ይጨምርላቹ
እናቶች ይህ አለም ለናተ መች ይሆናል ጌታ እግዚአብሄር በላይኛው መንግስቱ ያስብልን😭💔እማ አልሆነልኝም እኔ ያላንቺ የኔ ብርታት 😭
እውነት ነው ለእናት እሄ አይገባትም
ያደኩበት ነው ግን እሄ የተለዬ ነው በጣም ያሳዝናሉ እጨት ባልሸጥም ህይወት በደረጃን አውቀዋለሁ ዱኒያ እድህ ነች
እውነት ባዩልን መልክቴ ነው እኔም
Tebareku yarado yelija mokisha Giltse nek tebarek
ለአመታት ግብፅ ዘና ስትል የኛእናቶች እዲህ ሁነው አሠልፈዋል አሁግን ያልፍላችሃል ጠብቁ
ምስጋና ለኢቢኤስ ለችግር ደራሽ
አርቲስቶቻችንም ሊመሰገኑ ይገባል ኑሩልን የህዝባችንን ችግር አውጥታችው መፍትሄ የምትፈልጉናችው ኑሩልን
ውይ እናቴ ምን ባደርግልሽ ነው ውለታሽን። የምከፉለው እድሜና ጤና ይስጥልን
enat kufu aynkat
ጌታሆይ እደፉቃድህ አኑረኝ Aa
ለካ የሌለው ነው ሚያካፍለው 😰👍🏻ያሬድዬ ልክ ነህ በጣም
aw yared endalew egna sewoch saynoren tekaflo lemeblat zgignu nen sinorens ee??mn yahloch nen lemakafel zgiguwoch.. yewunet sewoch sewunet bcha teshekmen anzur ende sew enasb liyunetachinn anasfaw yalew sibork yelelew endiyazn anadrg please ende aratu artistoch msginochin bemegobgnet melkam sira ensra.. .yaredo,amelmal,selamiyena aman endihum ebs tv yewunet fetari ybarkachu.enesun sayhon enen yeredachugni yakl nw yetedesetkut ylmedbachu kenezhm yebasu ynoraluna melkam srachu ketaynet ynurew. artist yehzb endehone ahun nw yasmesekerachut. betam nw yemiwedachu nuruligni
በእውነት በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራቹ እግዚአብሔር ያክብራቹ እግዚአብሔር በመከራ ግዜ ይስርስላቹ በእውነት ትልቅ ቁምነገር ነው
ያሬዶ ያለው ንግግር ውስጤ ቀረ.....ለካ የሌለው ነው ሚያካፍለው!!!! አማንዬ የኔ ሩህሩህ❤️❤️❤️ ሀመልማል አደነቅኩሽ.... አንቺ ምርጥ❤️😘😘 ሰላምዬ ማር..... እውነት ድህነት አይኑ ይጥፋ አስለቀሱኝ ... እንዲህም ይኖራል
👏👏👏
እኔም በጣም ያሬድ ያለው ነገር ውነት ነው የሌለው እኮ ነው ሚያካፍለው ካለው ይልቅ
I am not surprised that 95% Ethiopians mothers are work hard, my God Bless all mothers.🙏
ስራችሁ ይበል የሚያሰኝ ነው ደካሞችን ማስታወስና መርዳት በበአል ቀን ብቻ አይደለም ሆኖም መልካም ነገር ነው የሰራችሁት 👍
የእናት ውለታ ተከፍሎ አይዘለቅም!!!
በእውነት የእናት ሀዘን ማየት በጣም ይከብዳል ይህን ያደረጋችሁ አርቲስቶች ፈጣሪ ይስጣቹ በወጣ ይተካ እናቶቹንም ቀሪ ዘመናቸው የተባረከና በደስታ የተሞላ ያርግላቹ ፈጣሪ
ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራችሁት የእናቶች አምላክ ይጠብቃችሁ
እናቴ ውለታሽን እኔ መቼም ችዬ አልመልስም እግዚአብሔር በድርሽን ይክፈለው የኔ ናፈቆት ክፍሽን አልስማ 😘😘😘😘
አሜን እናት መቼም ክፋ አይንካት
ክብር ለኢትዮ እናቶች
አላህ ያግዛችሁ
ጌታ ይቦርኮች እንዴት ያማል ጌታ እነዚን እናቶች ለመርዳት አብቃኝ እቦክ ውስጤ ነሙ የተነካው እፍፍፍፍ
እኔን እናቶቼ ምን ልበላችሁ ኡፍፍፍፍ ሀብታም ብሩላይ ተኝቷል ምናልው የሆነ የስራ እድል ብትፈጥሩላቸው እባካችሁ ለነፋ ይሆናችኋል ebs ክብር ይስጣችሁ
ከነሱ ብዙ ትግስት ተምረናል ክብር ለእናቶች ለራሳቸው ሳዬኖሩ እኛን ለሚያኖሩት
እኔ እናቴ ብትሞትም የሰው እናትሳይ ደስ ይለኛል ስታዝንም እናደዳለው እናት ያለቹ አታስከፍ ስትኖር ነው የምያምረው
ኢትዮጵያዊነኝ ያውም ሀበሻ Nebu አይዞን ማማዬ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑሪው
አይዞሽ ማማየ
ኢትዮጵያዊነኝ ያውም ሀበሻ Nebu እኔም እንዳቺው እህቴ ስለእናት ሲነሳ እምባይን ነው ማፍስው
በጣም ወላሂ እናት ስትኖር ነው ሁሉም ነገር ደስ የሚለው የኔ እናት እናቴም አባቴም እህቴም ሆና ነው ያሳደገቺኝ ግን ምን ይደረጋል ከርታታዋ ልጇ እንደናፈኳት እሷም እንደናፈቀቺኝ ሞቷን በስልክ ተረዳሁ እናቴዋ አለህ የጀነት ያድርግሺ ሁሌም እወድሻለሁ ለኢትዮጲያን እናቶቺ እረጂም እድሜ ይስጣቸው
@@zeynabbintseidtube5074 አይዞን እህቴ ምን ይደረግ እኔም ከስደት ለእረፍት ስሄድ ሞቷን አረዱኝ ከማጀት ከጓዳ አጣሁአት እንደናፈቅኩ እኔም መልሼ ተሰደድኩ
አማኑኤል ገለጠው ህይወት እንደዋዛ የፈተና ውጣ ውረዱን
የገጠር እናቶች ውለታ በተለይ ለየት ይላን
እናት እናት♥♥