ማሪቱ ለገሰ _አምባሰል በአዜብ ዳኛው | NBC ታለንት ሾው @NBCETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 129

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 11 หลายเดือนก่อน +16

    ትንሿ ማሪቱ ለገሠ አስደማሚ ልጅ ናት ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤ love you

  • @tigistteshome7660
    @tigistteshome7660 10 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ግን ማህተብ የሰረ ሰው ሲዘፍን ባላይ ደስስ ይለኛል የምትዘምሪበትን ቀን ቅርብ ያርግልሽ🙏🙏❤

  • @tgtgtgtgtgtgtgtgtgtgtg
    @tgtgtgtgtgtgtgtgtgtgtg 11 หลายเดือนก่อน +8

    ዋው እጅግ ድንቅ እና ግሩም የሆነ ሥራ

  • @QueenAmhara-z8d
    @QueenAmhara-z8d 11 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት እንዴት እንደምወድሽ ይህን ዘፈን በጣም እንድወደው ያደረግሽ ምርጥ ካይን ያውጣሽ

  • @AbduKebede-j9v
    @AbduKebede-j9v 10 หลายเดือนก่อน +1

    የራስን ጥበብ ወጣቱ ትውልድ ቢፈልግ ይሻላል ይህን ስራ በዋናው የጥበብ ሰው እንዳማረበት ይሁን

  • @ybk3551
    @ybk3551 หลายเดือนก่อน

    በጣም፡ በጣም፡ ድንቅ፡ የሆነ፡ የድምፅ ቀለም፡ አለኝ፡ እንደመብረቅ፡ ነው፡ ሰውነቴን የተሰማኝ ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 11 หลายเดือนก่อน +10

    ውይ እንዴት እንደምታምር ከመልክ እስከ ድምፅ አሞልቶ የሰጠታት ከክፍ አይን ያውጣሽ 💚💛❤️💚💛❤️

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 8 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ❤❤

  • @asratabayineh4398
    @asratabayineh4398 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገሪም ድምፅ እስካሁን የት የትነበረች 🎉🎉🎉🎉ዋዎ 🎉🎉ማሪቱ እራሷ የኔ ሸጋ ጎበዝ በረቺ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mengeshakebede989
    @mengeshakebede989 6 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ ከአይን ያዉጣሽ የሚገርም ድምፅ ነዉ ያለሽ በርች ተስፋ አለሽ

  • @Helen-i7j
    @Helen-i7j หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው ባንዶቹ በመሳሪያ ያጀቧት እነሱማ ልዬ ናቸው❤❤❤

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ስራ ነው ሁለተኛ እንድትወጣ ያደረጋት አሪፍ ነው በርቺ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ታምሪያለሽ ቆንጆ ደግሞ ድምፀ መርዋ በእውነት ድንቅ ልጅ ነሽ አዜብ ዋው ድምፅሽ ይማርካል ውስጥን ያባባል ምን አይነት ድንቅ ተስጥኦ ነው ያለሽ አሽናፊ እንደምትሆኝ አልጠራጠርም በርች 👌👍👍💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GosayeEskinder
    @GosayeEskinder 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጠንካራ ሙዚቃ ስለነበረ ከመስራትሽ በፊት በጣም ፈርቼ ነበር ግን ድንቅ አቅም አለሽ

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማሪቱ ሌላ ተጫራች መጣባት 😂🤣Azeb is 🔥🔥🔥

  • @ብርቱካንተነሳ
    @ብርቱካንተነሳ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው ድምጽ ከአለባባስ ጋር ❤❤❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሄን ዘፈን ትግስት ፋና ላምሮት ምርጥ አርጋ ሰርታው ነበር የምር ❤

  • @ageriemekonnen2642
    @ageriemekonnen2642 8 หลายเดือนก่อน +2

    አምባሰል እንደተራራው የምታገዝፍህ የጥበብ ገጸ በረከት መጣችልህ።

  • @kassudadi8971
    @kassudadi8971 6 หลายเดือนก่อน

    What a performance! Keep up the good work. I have never seen such performance. You future will be bright. Good job. You feel me great. Thanks!

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 10 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂 ማሪቱን ውጠሻታልዴ ውጫሌ ሀገሬ ❤❤❤❤

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 8 หลายเดือนก่อน

      እውነትም ያስብላል ትንሽ እንኳ ዝንፍ አትልም ገራሚ ናት በጣም ጎበዝ ናት 😂❤❤❤

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 11 หลายเดือนก่อน +2

    Excellent performance my sister.❤❤❤❤

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing song.

  • @tsedeytsegaye5606
    @tsedeytsegaye5606 10 หลายเดือนก่อน

    You are number one musicians!

  • @ahmedsirage773
    @ahmedsirage773 8 หลายเดือนก่อน +2

    አጃኢብ በአይነ ህሊና ሀገሬን ከሀገረ ጃርመን አስቃኘቺኝ

  • @mamo161
    @mamo161 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ምን አይነት ድምፅ ነው ያላት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @_Tsion1221
    @_Tsion1221 11 หลายเดือนก่อน +3

    ልዩ ብቃት!!!💚💛❤️

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 10 หลายเดือนก่อน

    Marawa demse malete yehea nawu konjeyea you have a beautiful voice

  • @AbrhamDessie-l5l
    @AbrhamDessie-l5l 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን!ደጉና ወሎ በርች!

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ናት በጣም

  • @yibeltaltenaw7340
    @yibeltaltenaw7340 3 หลายเดือนก่อน

    What a beautiful voice!

  • @simretutegegne4646
    @simretutegegne4646 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለእኔ አንደኛ ይህች ታዳጊ ነች!

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 11 หลายเดือนก่อน +1

    So beautiful lovely voice 😍

  • @DufjffgWuryhj
    @DufjffgWuryhj 11 หลายเดือนก่อน +2

    በማሪቱ ነው እሚያምረው

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም የተዋጣለት ዘፈን ነው ካንች ጋር በጣም ነው የሄደው

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 9 หลายเดือนก่อน

    Beautiful voice more excellent than original.

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ❤❤❤

  • @zerihunadimitew92
    @zerihunadimitew92 11 หลายเดือนก่อน +18

    ሚገርም ድምፅ❤ እናግዛት በተሰጣት ኮድ እየገባን Vote እናርጋት🙏

    • @Fatama-hz3pw
      @Fatama-hz3pw 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤😍

    • @Fatama-hz3pw
      @Fatama-hz3pw 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀጥይበትማሬአይዞሸ

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የአዝማሪ ዘፈን እወዳለሁ

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ Ethiopian ውስጥ የምወደው የአገር ውስጥ ሙዚቃ እና ቂርጥ ሥጋ ብቻ ስለምወድ ነው ነግሬት ነበር ለማሪቱ ለገሠ Washington Dc ውስጥ ስትዘፍን 8 years ago ሉሲ hotel ውስጥ in USA . 😂😂

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 4 หลายเดือนก่อน

    WAWE ENDEWE DENKE NESCE 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @alemayehugebru8939
    @alemayehugebru8939 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ጎበዝ ትችያለሽ

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 7 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝናት ከነ አለባበሷ ለዘፈን ያላት ፍቅር ከአፋ ያስታውቊል

  • @HabtamuBirhanu-f6w
    @HabtamuBirhanu-f6w หลายเดือนก่อน

    ❤Rehal Teresa Bexam Iko Yemitichilewu Ine Bexam Yedenegexikut Fan Lamirot Lay Dagnoch Sixeyiquwat Amogne Newu Sitil Bexam Neber Qisime Yeteseberewu
    Mebrat Sixefa Iquan Jeneratot Lokisen Neber Minayewu Yeneberewu
    RT Adegna

  • @Amhara782
    @Amhara782 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @marthagirma5231
    @marthagirma5231 7 หลายเดือนก่อน

    Chilota, confidence, wubet Mirt nat❤❤❤

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 7 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነሽ በስማም

  • @genetmelaku2693
    @genetmelaku2693 7 หลายเดือนก่อน

    እንዳይበላብሽ ጩኸቱን ቀነስ ብታደርጊው ምክንያቱም እስከመጨረሻ ድምጽሽን ስትጠቀሚው ድርቅ ይላል ይጨንቃልም

  • @jgq2881
    @jgq2881 10 หลายเดือนก่อน

    This young lady has a Beautiful voice. May she enjoy success.

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 8 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው፤መጥፎ አይለም ራይ አለ በውስጧ፤በዚሁ በመቀጠል ጆሮዋን ለሙዚቃ መስጠት አለባት

  • @user-dy5zp5zf9n
    @user-dy5zp5zf9n 8 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ባህርዳሪት ❤

  • @yibeltalalemayehu
    @yibeltalalemayehu หลายเดือนก่อน

    Realy u are nice

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሳክስፎን ሸዋ ይለያል ❤ በጣም

  • @BeStrongAndHaveHope
    @BeStrongAndHaveHope 8 หลายเดือนก่อน

    Amazing performance!

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፇ ደስ ይላል ግን አፏን በጣም ነው የምትከፎተው

  • @YirgalemZewidu-y9z
    @YirgalemZewidu-y9z 2 หลายเดือนก่อน

    ተተኪዋ

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉ ድምፀ ❤❤❤❤❤

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቺ

  • @ewnetubelay-dh9oq
    @ewnetubelay-dh9oq 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሊበንን ነጭ ጤፍ የበለች ቆንጆ የቃሏን አሰባበር ተመልከት አሰከዛሬ ድረሰ የደቡብ አቸፈር የሰሜን አቸፈር ሰዉ መድረክ ላይ ለመዝፈን አንችን ዛሬ አዉጣ አገሬ አቸፈር ቅርርቶ ሲያቅራራ ፍከራ ሲፈክ የሚደርሰዉ የለም !!!!

    • @nitsuh8222
      @nitsuh8222 5 หลายเดือนก่อน

      እውነት የአቸፈር ናት?

  • @husseinseid3806
    @husseinseid3806 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳመረው ባንዱ ❤ወይም የሙዚቃ መሳሪያው ነው ❤❤

    • @Badema1991
      @Badema1991 11 หลายเดือนก่อน +2

      በተጨማሪ ደግሞ ያንተ ኮመንት😅

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 11 หลายเดือนก่อน +1

      ያስጠላው ደግም የፈራሱ ጫራ ነው በጣም እርዘመ 😂😂😂

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@Samera-kd5nzayete betam yedeberew demo endachi tedebeko yemisheremutew👈

    • @TAl-z8n
      @TAl-z8n 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Badema1991😂😂😂😂

    • @نجاتنجات-ك8ص
      @نجاتنجات-ك8ص 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂​@@Samera-kd5nz

  • @TIGISTTEFERALEMMA
    @TIGISTTEFERALEMMA 11 หลายเดือนก่อน

    God bless you my beautiful people

  • @סרקאלםזריהון
    @סרקאלםזריהון 11 หลายเดือนก่อน +4

    ካይን ያውታሽ የኔ ቆንጆ 👏👏💚💛❤️

  • @mengeshakebede989
    @mengeshakebede989 6 วันที่ผ่านมา

    ነጎድጓድ ድምፅ ነዉ ያለሽ

  • @MeronDemissie-e8f
    @MeronDemissie-e8f 7 หลายเดือนก่อน

    👍በጣም ጎበዝ

  • @senayitbelaye1663
    @senayitbelaye1663 10 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ድምፅ , ማሪቱ ሰው ተክታለች

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ የኔ ማር ኧረ ጉድ ነው አንቺ ዝፈኚ

  • @asfawgezmu3881
    @asfawgezmu3881 10 หลายเดือนก่อน

    May God with you.

  • @workuzewdie9665
    @workuzewdie9665 5 หลายเดือนก่อน

    አዜብዬ ድምጽሽም ወርዶወጥቶ ፀጉርሸም ወረዶ ወርዶ የተዋጣ ነው።

  • @BelaynehMebrat
    @BelaynehMebrat 11 หลายเดือนก่อน

    Tebareki gobez lij👍👍

  • @AynalemEndris-qx1pk
    @AynalemEndris-qx1pk 11 หลายเดือนก่อน

    ትለያለሽ❤❤

  • @pllamisho1787
    @pllamisho1787 8 หลายเดือนก่อน

    ይገረማል

  • @mimialam9805
    @mimialam9805 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ❤

  • @yemaryam1616
    @yemaryam1616 10 หลายเดือนก่อน

    አስማት❤

  • @TAl-z8n
    @TAl-z8n 10 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ 😘😘😘

  • @MrNoor-m7o
    @MrNoor-m7o 11 หลายเดือนก่อน

    you're gentleman

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 10 หลายเดือนก่อน

    Beautiful❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @New-r3i
    @New-r3i 11 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝትችያለሽ

  • @Mursha-d3y
    @Mursha-d3y 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይለ ገብሬል ነብስ ይማር

  • @TekluZeru
    @TekluZeru 8 หลายเดือนก่อน

    Keep it up

  • @aberamengistu7297
    @aberamengistu7297 9 หลายเดือนก่อน

    ትችያለሽ

  • @elilta01
    @elilta01 11 หลายเดือนก่อน

    ይለያል ዋው👌👌👌

  • @BertukanNega-qu4jm
    @BertukanNega-qu4jm 6 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ወላድ በድባብ ትሂድ

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 6 หลายเดือนก่อน

    ሠለሞን ገብሬ የሚባል ጓደኛየ ከዩነቨርሢቲ ጊዮን ወሥዶ አሥፈዝዞኝ,,እዚያዉዉ ጊዮን እያዳመጥኩሽ የለ ይመሥለኛል
    አምላክ ያዳላል እንዴ ኹሉን በጅምላ የለገሠሽ?

  • @user-dy5zp5zf9n
    @user-dy5zp5zf9n 8 หลายเดือนก่อน

    ትንሾ ማሪቱ

  • @Warlatubu
    @Warlatubu 10 หลายเดือนก่อน

    ይህ. ነገር. የማርየ ። የልጅ. ልጅ. ናት. እደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @AynalemEndris-qx1pk
    @AynalemEndris-qx1pk 11 หลายเดือนก่อน

    egansh❤

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 7 หลายเดือนก่อน

    የማትጠገብ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 11 หลายเดือนก่อน +1

    konjiy Gonder fikre new Gonder👌👌👌❤️❤️❤️❤️✅️

    • @MamoMihiretu
      @MamoMihiretu 11 หลายเดือนก่อน

      She is not gonderie

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 11 หลายเดือนก่อน

      @@MamoMihiretu Mamo kilu zemede nate silemakate new yemawerawu👈

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 11 หลายเดือนก่อน +2

    ትችያለሽ ግን ጉሮሮሽ እዳይቀደድ ተጠቀቂ ዘና ብለሽ ሳትጨናነቂ እምትዘፍኒውን ምረጭ ማሪቱ በጣም ዘና ብላነው ኦምዘፍነው በተረፈ በረች

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 5 หลายเดือนก่อน

    👏👍

  • @betigetahun4419
    @betigetahun4419 11 หลายเดือนก่อน

    congra sis

  • @MelesAlene-zo2kt
    @MelesAlene-zo2kt 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መነቡፋ
    @መነቡፋ 8 หลายเดือนก่อน

    👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👌🏿👍🏿

  • @solomonmebratu5370
    @solomonmebratu5370 11 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ማሪቱ እየወለደች ነው ?

  • @user-Blen-qf1iz6je1v
    @user-Blen-qf1iz6je1v 11 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @BellyenshShawel
    @BellyenshShawel 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤💯✅✅✅✅✅

  • @EskinderTedbabe-vv6hg
    @EskinderTedbabe-vv6hg 5 หลายเดือนก่อน

    2:07

  • @meccam2106
    @meccam2106 3 หลายเดือนก่อน

    ዲምፁ አሪፈነበር አፈሽን በጣም ገፈሽዉ እጂ

  • @DufjffgWuryhj
    @DufjffgWuryhj 11 หลายเดือนก่อน

    ተጨንቃ ነው እምትዘፍነው

  • @YoniLove-k3n
    @YoniLove-k3n 25 วันที่ผ่านมา

    Yemigerm dimts new

  • @dagnachewkebede6623
    @dagnachewkebede6623 9 หลายเดือนก่อน

    አንበሳ ነሽ