እራስሽን ለመፈተን ነው የመጣሽው! ዳኞችን ያስደመመችው ተወዳዳሪ| NBC ታለንት ሾው | NBC Talent Show @NBCETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 195

  • @zerihunadimitew92
    @zerihunadimitew92 10 หลายเดือนก่อน +28

    አዜብ ያገሬ ልጅ በርቺ ሚገርም ብቃት!
    ሰሜን አቸፈር ሊበን ወረዳ የሀገሬ ልጅ በርቺ ከዚህ በፊትም ሚገርም ብቃት ነበረሽ ከጎንሽ ነን አዜብ❤

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 10 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም የምትደነቅ ውብ ሙሉ ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰች ውብ ሴት ናት ደግሞ ይሄ የተዋበ ትክክለኛ መለያችን አረንጓደ ቢጫ ቀይ ባንድራ የባሰ ውብ አድርጓታል በእውነት ውጭ የምንኖር ከብዙ ባንድራዎች መካከል ይችን ውብ ባንድራ ስናያት ምን ይሰማናል? ምንም ካልተሰማዎት ሰው መሆነዎን እራሰዎ ይመርምሩ አያገባኝም በተረፈ ሰላሙ ሁሉ ለአንችና ለእማማ ሀገሬ ይሁን

  • @tb463
    @tb463 10 หลายเดือนก่อน +24

    ራሄል ጌቱ የመሠለች ልጅ

  • @BetiyEshetu
    @BetiyEshetu 10 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤ ወይኔ ይህ አጭሩን ዳኛ ፍሩት መጨረሻ ላይ ጉድ እንዳይሰራችሁ❤

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 10 หลายเดือนก่อน +15

    አቤል ፓውሎስ ድጋሜ በዳኝነት ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በፋና ላምሮት ያንተ እና ነብሱን ይማረውና የኤልያስ መልካ ዳኝነት ስለሚመቸኝ የዘወትር ተከታታይ ነበርኩ የሁል ጊዜ አድናቂህ ነኝ በርታ🙏

  • @richoadmassu7973
    @richoadmassu7973 10 หลายเดือนก่อน +12

    She have so beautiful voice wow👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🇪🇹

  • @DudhHchhr-iy3cm
    @DudhHchhr-iy3cm 10 หลายเดือนก่อน +13

    ምርጥ ብቃት ሀለተኝዋ ያለመወርቅ ጀበሩ ነሽ ጀግና

  • @solomonmebratu5370
    @solomonmebratu5370 10 หลายเดือนก่อน +14

    አዜቤ ገና ተጀመረ ብዙ ትጎዣለሽ በርቺ እህታቾን

  • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
    @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 10 หลายเดือนก่อน +27

    ዋዉድምፅ ከነ አለባበስ❤❤

    • @MartaMoges-hn8ig
      @MartaMoges-hn8ig 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiragzachew8903
    @samiragzachew8903 10 หลายเดือนก่อน +10

    የራሔል ጌቱን የመሰለችው እንደኔ አለ❤

    • @RozeeMarrr
      @RozeeMarrr 5 หลายเดือนก่อน

      አዎ እኔም እያልኩ ነበር❤

  • @User76148
    @User76148 10 หลายเดือนก่อน +5

    አቤል ጳውሎስ ግን የተደበቀ ማንነት ያለው ሰው ነው። በእንደዚህ አይነት ውድድሮች ደግሞ ሳይወድ በግዱ እንዲያወጣው አድርጎታል።

  • @Maryg05
    @Maryg05 10 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጎበዝ መልካም ዕድል 👌❤️🙏

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 10 หลายเดือนก่อน +7

    ያገሬ ልጅ አይዞሽ ከጎንሽ ነን

  • @bedrumohammed1582
    @bedrumohammed1582 10 หลายเดือนก่อน +19

    ዳኛ የማያስፈልገው ስምቼ የማላቀው አዲስ ንፁህ ድምፅ

  • @Bizuayehu-Eshetu
    @Bizuayehu-Eshetu 10 หลายเดือนก่อน +7

    አሪፍ ፐርፎርማንስ አቀራረብ ባንድ በተለይ ቤዚስት ዋው ነው .... የካሜራ ችግር አስተካክሉ

  • @Abni77
    @Abni77 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ቆንጆ ድምፅ አለሽ በርቺ ❤

  • @YohannisAtalele
    @YohannisAtalele 10 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ ይላል።
    አሪፍ ስራ ነው።

  • @aberhamabere7238
    @aberhamabere7238 10 หลายเดือนก่อน +16

    ሰሜን አቸፈር/Semien Achefer, also known as North Achefer, is one of the woreda in the Amhara region of Ethiopia, with Liben Town serving as its administrative capital. The area is home to numerous historical sites, including the impressive Etege Mintewab Launched Palace in Kunzila kebele, and is also famous for being the birthplace of the "Alwoledm" writer Abe Gubegna.

    • @arditube5698
      @arditube5698 10 หลายเดือนก่อน

      ቁንዝላ ነው አቸፈር?

    • @BehailuTsegaye-i4m
      @BehailuTsegaye-i4m 10 หลายเดือนก่อน

      Where is Achefer?

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg 10 หลายเดือนก่อน +1

      I wishe I know some one from Adet I’m looking for my father family any one from Adet please let me know

    • @BigiTilk-et3gx
      @BigiTilk-et3gx 6 หลายเดือนก่อน

      I can help you sister ​@@BT-yl3qg

  • @asfawdegefu6175
    @asfawdegefu6175 5 หลายเดือนก่อน +2

    Best

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 10 หลายเดือนก่อน +5

    ስራሺም አለባበስሺም👌👏👏👏❤❤❤

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 10 หลายเดือนก่อน +4

    Wow amizing voice you are talented❤️🙏💚💛❤️

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie260 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይህች ልጅ እንኳን ዘፍና ሳትዘፍንም የሚያሸንፍ አቀራረብ አላት። በርቺ!

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 10 หลายเดือนก่อน +10

    መረዋ ድምፅ ግሩም አለባበስ ድሉን ላንቺ ያድርገው

  • @AbaErmiyas
    @AbaErmiyas 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጎበዝ የኔ እህት

  • @GetachewuAsefa
    @GetachewuAsefa 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @ewnetubelay-dh9oq
    @ewnetubelay-dh9oq 7 หลายเดือนก่อน

    .የቃልሸ ማማሩ የአገሬ ልጅ አይዞሸ በርች ሰትመረቂ .አጠናቀሸ አግዝሻለሁ የአቸፈርዋ ቆንጀ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 10 หลายเดือนก่อน +3

    Excellent performance

  • @habtamutakele9514
    @habtamutakele9514 3 หลายเดือนก่อน

    Wow, you have an incredible talent for music.

  • @MyLovemeriy
    @MyLovemeriy 10 หลายเดือนก่อน +4

    ድምፅ ዋው❤❤❤❤

  • @abayzemenu8461
    @abayzemenu8461 10 หลายเดือนก่อน +2

    አዜብ በርቺ እኔ የአምሳል ምትኬ የባህል ጭፈራ ጋ አይቼሻለሁ ጥሩ ነው በርቺ

  • @fasildawit4708
    @fasildawit4708 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow great sounds ❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏

  • @KidisteyasuKidisteyasu
    @KidisteyasuKidisteyasu 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ

  • @alemsegedhabtesion4996
    @alemsegedhabtesion4996 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወዮው በጣም ምርጥ ነሽ በርቺ ኣለባበስሽ ደሞ ወደድኩልሽ

  • @loni615
    @loni615 8 หลายเดือนก่อน +17

    አማራ ከገጠር ቢመጣ ከከተማ ማስደመሙ አይቀር

  • @betigetahun4419
    @betigetahun4419 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውድ በርች መልካም እድል

  • @zigeredagebre5652
    @zigeredagebre5652 5 หลายเดือนก่อน

    So beautiful song❤🇪🇷❤️

  • @HiwotHiwe
    @HiwotHiwe 6 หลายเดือนก่อน +1

    konjo demts❤️abela dess blonal

  • @Nesru23
    @Nesru23 10 หลายเดือนก่อน +1

    የበቁ ተወዳዳሪዎች ናቸው በነርሱ ላይ የተሻለ መምረጥ ከባድ ነው

  • @bayeshFente-zc3gz
    @bayeshFente-zc3gz 9 หลายเดือนก่อน

    አዜብ እየ የሀገሬ ልጅ በርች ከጎንሽ ነኝ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yemigerm demse kebekat gar ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 10 หลายเดือนก่อน +4

    አ ዙ ካ የዚህ ውድድር ክስተት ነች❤❤❤

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 7 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ አሪፍ ዘፋኞች አፋቸው ሰፊ ነው እሚባለው እውነት ነው ... እኔም ቁጭ ብዬ ሳስባቸው 95% ናቸው..😎

  • @alemasefa1643
    @alemasefa1643 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ ሀገሬን ባች ዉሥጥ አየሁአት በርች ሟሟሟዬ

  • @_Tsion1221
    @_Tsion1221 10 หลายเดือนก่อน +1

    ገራሚ ብቃት ና ድምፅ!!!💚💛❤️

  • @MelkamuDessie-zd2uh
    @MelkamuDessie-zd2uh 6 หลายเดือนก่อน

    በርች የኔቆንጆ በጣም አሪፍ ድምፅ መልካም እድል❤❤❤

  • @GebeyehuKindu-kt4ec
    @GebeyehuKindu-kt4ec 5 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በርች

  • @petroskidane8842
    @petroskidane8842 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ በርቺ።

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለሽ💚💛❤️

  • @guasatube4442
    @guasatube4442 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ ምርጥ ስራ ነዉ

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 6 หลายเดือนก่อน +1

    You are the best

  • @AlemAlemm-mr1zr
    @AlemAlemm-mr1zr 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ከጎንሽ ነን

  • @Yab-maraki
    @Yab-maraki 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow♥♥♥♥

  • @aberhamkidane9562
    @aberhamkidane9562 10 หลายเดือนก่อน +2

    God job berecheye

  • @Nesru23
    @Nesru23 10 หลายเดือนก่อน +3

    ተምዘግዛጊ ሚሳኤል ድምፅ ❤❤❤

  • @Ashumedia2119
    @Ashumedia2119 6 หลายเดือนก่อน

    ይህ ተሶጦዋ ነው 🙏🙏❤❤❤

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 10 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለፋኖ ❤️

  • @Aden-d9w
    @Aden-d9w 10 หลายเดือนก่อน +2

    Yene wede azebe beka teheyaleshe 💯❤💙💚💛❤️dayemede 🎉newe demeseshe berehe keze belaye teseraledhe yene konjwo🙏

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 10 หลายเดือนก่อน +1

    Le Egziabher Zemri

  • @Ethiohomes785
    @Ethiohomes785 10 หลายเดือนก่อน +1

    Azebe konjo nw berchilene ye ager lije❤❤❤

  • @chuchubezabihtekileyes877
    @chuchubezabihtekileyes877 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አቤል የሚባል ዳኛ ለጉራ ለመታየትና ለየት ለማለት እንጂ ዳኛ የመሆን ብቃት ይጎድለዋል።

  • @habtamuyehuala9422
    @habtamuyehuala9422 10 หลายเดือนก่อน

    Az good job keep going

  • @samikegne695
    @samikegne695 6 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ብቃት በርች አቸፈሬዋ❤

  • @zekaryasabate382
    @zekaryasabate382 10 หลายเดือนก่อน

    አዜብ ያገሬ ልጅ በርችልን

  • @ferhanhabesha605
    @ferhanhabesha605 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አንደኛ ምርጥ ነሽ ከምርጥም ምርጥ

  • @BettyGetachew-x3d
    @BettyGetachew-x3d 29 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo 6 หลายเดือนก่อน

    Ewnet inde Amara hizbi konjoo yelem gin ye bahili libsi be meskeli aseritoo le zefani yemitekemi ye Kirstenani Simi yemiatefutim inesuu nachewu 😢😢

  • @TesfaZewdu
    @TesfaZewdu 7 หลายเดือนก่อน

    DAGM YALEM WERK JENBERU NESHI ❤❤❤❤

  • @DaniMegosha
    @DaniMegosha 7 หลายเดือนก่อน

    ትልቀ አረቲስ ነሽ ሁሉም አለሽ ጎበዝ

  • @senayitbelaye1663
    @senayitbelaye1663 9 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ማርታ

  • @ABELABEBAW-rj4tx
    @ABELABEBAW-rj4tx 5 หลายเดือนก่อน

    Nice !

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 7 หลายเดือนก่อน

    አዜብ 👌👍👍👍👍💋❤❤❤

  • @kumelachewzena7012
    @kumelachewzena7012 9 หลายเดือนก่อน

    excellent

  • @Hayat-vp7eu
    @Hayat-vp7eu 9 หลายเดือนก่อน

    አዜብ❤❤❤

  • @Truth-12
    @Truth-12 10 หลายเดือนก่อน

    ❤1gna nesh ❤Azeb is first

  • @shewayetessema2179
    @shewayetessema2179 10 หลายเดือนก่อน +1

    i like your dress 👗 😍 ♥️

  • @እትነኝየእሱአፍቃሪ
    @እትነኝየእሱአፍቃሪ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ገራሚ ድምፅ ታሸንፋለች ትንሿ ያለመ ወርቅ

  • @FekaduDagnew
    @FekaduDagnew 8 หลายเดือนก่อน

    ትችያለሽ ጎረቤቴ

  • @AssefaWoldegeorgis
    @AssefaWoldegeorgis 6 หลายเดือนก่อน

    ድቅ ስራ ነው

  • @bezayittadesse5266
    @bezayittadesse5266 10 หลายเดือนก่อน

    Ene erase chukilish Yene serekiraka dimtsawit ❤❤❤❤❤

  • @BirukSisay-ir8ec
    @BirukSisay-ir8ec 6 หลายเดือนก่อน

    wowwwwwwww

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ አቀራረፅ ጥራት ብታስተካክሉ!!

  • @MeremaMerema-ik6no
    @MeremaMerema-ik6no 7 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ

  • @getahundesalegn4365
    @getahundesalegn4365 10 หลายเดือนก่อน

    You did it💪🙏

  • @OumerHassen-t6v
    @OumerHassen-t6v 10 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @kalkidanlam
    @kalkidanlam 5 หลายเดือนก่อน

    berechelegne

  • @Thom191
    @Thom191 10 หลายเดือนก่อน

    Tchyalesh betam

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ9ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ9ቈ 10 หลายเดือนก่อน +37

    አቤል ጳውሎስ በፍፁም ዳኛ መሆን የሌለበት ሰው ነው በ ፋና ላምሮት የሰራውን ስህተት እዚም ሊደግመው ነው

    • @AddisHaile-k8b
      @AddisHaile-k8b 10 หลายเดือนก่อน +5

      አንተን እናደርግሀለን ተዘጋጅ

    • @Teddyafro1546
      @Teddyafro1546 10 หลายเดือนก่อน +7

      ሰውዬ ትልቅ አቀናባሪ ነው እኮ በአሁን ሰአት አሉ ከሚባሉት አቀናባሪዎች ውስጥ አንዱ ነው እኮ ያሬድ ነጉም ዳኛ ሆነ እኮ አልሰማክም እንዴ

    • @Dag817
      @Dag817 10 หลายเดือนก่อน +5

      አንተ አቤልን ለመተቸት እውቀቱም ሞራሉም የለህም አባቴ

    • @brookgiez5700
      @brookgiez5700 10 หลายเดือนก่อน +2

      በቃ እንነግርልህ እና አንተ ትሆናለህ

    • @AmenYihonal
      @AmenYihonal 10 หลายเดือนก่อน +2

      ዝም ብለህ አፍህን አትክፈት ትልቅ ባለሙያን ለመተቸት አቅም የለህም።የዱቤ ልጅ

  • @sirajmohammed9981
    @sirajmohammed9981 10 หลายเดือนก่อน +5

    ካሜራ ማን የዳኞች ስሜት ለምን አታሰየንም

  • @agrawmulat5931
    @agrawmulat5931 10 หลายเดือนก่อน

    Azeb "Fana lamrotin" gebiteshi keffff bityibet tiru new.

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob 6 หลายเดือนก่อน

    wow ውብ ነሽ

  • @Mylove650-d4j
    @Mylove650-d4j 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ብቃት

  • @aelafyfru2513
    @aelafyfru2513 10 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ na43

  • @bizuayehunigussie9384
    @bizuayehunigussie9384 7 หลายเดือนก่อน

    Gojjame Amara negne bey sefer wuset lefelefesh

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 10 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው የሚያዩዋት ምነው ዘፈን እኮነው ሊላ ምን አለ ዘና ብላችሁ ብታያት

  • @kignetband7428
    @kignetband7428 10 หลายเดือนก่อน

    Azi gobezua andegna1 berechi

  • @elicola3921
    @elicola3921 10 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤

  • @DudhHchhr-iy3cm
    @DudhHchhr-iy3cm 10 หลายเดือนก่อน

    ይህን ዲምጥ የለምየ ላይ ነበር የሰማነው

  • @EdnaAtalay
    @EdnaAtalay 6 หลายเดือนก่อน

    Ahun memezgeb yichalal

  • @kasayesisay7362
    @kasayesisay7362 6 หลายเดือนก่อน

    Yich lij lela bota ayichat alehu.. Gobez nat!!!

  • @berhanutaye9212
    @berhanutaye9212 10 หลายเดือนก่อน +1

    go great azeb