📍#1.ፀጉሬን ከመቆረጥ ያዳነኝ ታምረኛዉ ከቡና የሚዘጋጅ ዉህድ📍ለፈጣን የፀጉር እድገትና ለሚነቀል ፀጉር| HAIR LOSS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 347

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron  4 ปีที่แล้ว +24

    ለሁለተኛዉ ሳምንት ለአማራጭ የተጠቀምኩት የብና ሲረም ቆዳችንን እንዴት እንደምናጠጣዉ በተለይ ሙዠ መጠቀም ለማትፈልጉ👇
    th-cam.com/video/dPPBcpSoXUs/w-d-xo.html
    በተደጋጋሚ እንደተናገርኩት ፀጉሬ ለረዥም ግዜ ይረግፋል። በዚህ ምክንያት ከወር በፊት በጣም መርገፍ በመጨመሩ ለመቆረጥ ወስኜ የነበረ ሲሆን የዛን ቀን የቀረፀኩትንና አሁን ያለውን ልዪነት ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ፀጉሬ መርገፊን በተወሰነ መልኩ የቀነሰ ሲሆን ለዚህም ያገዘኝን ዉህድ ላካፍላችሁ ፈለኩ።
    ይጠቅማል ካላችሁ share በማድረግ እንዲሁም like በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።
    ለ channel አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE ማድረግን አትርሱ😘💙
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዠቦችዋን ይባርክ 🇪🇹🇪🇹

    • @harmonyhabesha8380
      @harmonyhabesha8380 4 ปีที่แล้ว

      Arif mask new .videun ayche be like beteseb hognalew anchim gora beyi bete

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 4 ปีที่แล้ว

      የ አብሽ ማስክ ተጠቀሚ

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  4 ปีที่แล้ว

      እጠቀማለሁ ለረዥም ግዜ።አመሰግናለሁ

    • @bertukandawud6099
      @bertukandawud6099 4 ปีที่แล้ว

      @@tsigemengiste6108 እንዴት ነው እሚሰራው የአብሽ ማስክ ንገሪኝ?

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 4 ปีที่แล้ว

      @@bertukandawud6099 ለፀጉር ከሆነ እኔ በጥብጫ ከ ወይራ ዘይት ጋር እንደ ሂና ነው የምቀባው ስትታጠቢውም ይወጣል። ለፊትሽ ከሆነ ደግሞ በ እርጐ ተቀቢው እና ከታጠብሽ በኋላ ሎሽን ለቀባት

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን እንደዚህ ብዙ የሚነቀልብሽ ከሆና ጥቁር አዝሙድ በኦሊቪ ኦይል አፍልተሽ አቀዝቅዘሽ ቆዳሽን ከመታጠብሽ በፊት ሁልግዜ ተቀብተሽ ትንሽ አቆይተሽ ታጠቢው በተደጋጋሚ ከተጠቀምሺው መነቀሉ ይቆማል

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  4 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኪልኝ😘 በጣም ነዉ የምሞክረው! ስታጠብ ብቻ ነዉ ሌላ ግዜ መጠቀም አልችልም? ብታዪ እንዴት እንደመረረኝ!

    • @LuliLemma
      @LuliLemma 4 ปีที่แล้ว +2

      ግዜ ካለሽ ትችያለሽ እንዳይሰለችሽ በማለት ነው በየቀኑ መታጠብ ብዬ ነው ተቀብተሽ አንድ ወይም ሁለትሰሀት አነቺ እንዳደረግሺው በላስቲክ አፍነሽ አቆይተሽ ታጠቢው ባጭር ግዜ ለውጥ ታያለሽ ቅባቱን በዛ አርገሽ ሰርተሽ ጠርሙስ ብልቃጥ ውስጥ አስቀምጪው

    • @me.square
      @me.square 3 ปีที่แล้ว

      @@LuliLemma ቅቤ ጋ ቀላቅዬ መቀባት እችላለሁ?? ወይንስ ብቻውን ነው መቀባት ያለብኝ

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ ሜር😘

  • @Bettymixedmedia
    @Bettymixedmedia 4 หลายเดือนก่อน

    እሰከ እምክርዋለሁ በጣም ቆንጆ ፀጉር ነበረኝ ባልታሰበ ሁኔታ ተነቃቀለ ሰንቴ ቆርጥኩት ህክምና ሁሉ አልቀርኝም ደግሞ ይህን እሞክራለሁ ተባርኪ ❤

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 ปีที่แล้ว +6

    ጥሩ ዘዴ ነው ሜሪየ ከሙዝ ጋር ሞክሬ አላውቅም ቡናውን ግን ከቂቤ ጋር ወይም ከሂና ጋር እቀባዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው 😍🙏

  • @mantegboasmamaw3296
    @mantegboasmamaw3296 ปีที่แล้ว +2

    በአንድ ቀንየሚገርም ውጤት በጣም አመሰግናለሁ

  • @menbitube6362
    @menbitube6362 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏🙏ዘንድሮ እኔም ፀጉሬን ለመንከባከብ ቆርጬ ተነስቻለሁ ያንቺ ቪዲዮ ይጠቅመኛል ብዬ አስባለሁ 🤗

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 4 ปีที่แล้ว +2

    ሙዝ እኔም እጠቀማለው ስለቡና ግን አላውቅም ነበር Tnx for sharing I will try it shared

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 3 ปีที่แล้ว +14

    ተባረኪልኘ እህቴ በጣም ነው የማመሠግንሽ 2ጊዜ ተቀብቼው ያደርኩት በሣምንት አንድ ጊዜ ብቻ ማለት ነው በሚገርም ሁኔታ ነው ለውጥ ያየሁት ላመሠግንሽ እወዳለሁ🙏💚💛❤👌😘

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว +2

      ዋው በጣም ደስ አለኝ💙😘 ከልብ አመሰግናለሁ ዉጤቱን ስላካፈልሽን 🙏 ለአማራጭ የሰራሁትንም እስኪ ሞክሪዉ።ብና በእንቁላል ነዉ...

  • @Beza-zd2eq
    @Beza-zd2eq 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳየሽን ጥሩ ነው ግን ባናሳድረውስ ሁለት ሰአት አቆይተንብንታጠበው

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ አድርገሽ ገልፀሽዋል እጆችሽ ይባረኩ እሞክረዋለሁ ላይክ ሼር🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  4 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለሁ ወይንይ💙

  • @mahidemisse8422
    @mahidemisse8422 3 ปีที่แล้ว +2

    የእኔም ችግር ልክ እንዳንቺው ነው:: እርጉዝ እያለሁ ጥሩ ነበር ግን መልሶ ጀመረ:: እስኪ ይህንን እሞክራለሁ

  • @hagushbrhane3164
    @hagushbrhane3164 3 ปีที่แล้ว

    Selam Egziabher kanchi gar yhun ehtachin tebareki sile tmrtish yenem betalam eyeweta aschegrogn eske docter gam hije neber gin lene yetekemegn argan shampoo ena conditioner new esu mokriw ketekemesh

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ! Argan shampoo and conditioner ተጠቅሜ አላዉቅም እስቲ እሞክረዋለሁ 😘

  • @UlirangIna
    @UlirangIna 4 ปีที่แล้ว +1

    you have a beautiful hair , banana and ground coffee ?
    I will probably give it a try , good sharing thank you
    take care and stay in touch .

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 4 ปีที่แล้ว

    ሜሪዬ ቆንጆ ውህድ ነው ከለሩ ራሱ ሲያምር ከሂናጋ እቀባው ነበር እንኳን አስታወሽኝ የተፈጥሮ ውህድ መጠቀሙ ጥሩ ነው ስላሳየሽኝ ተባረኪልኝ ማሬ

  • @betiyemariyamlij3344
    @betiyemariyamlij3344 3 ปีที่แล้ว +2

    ውዴ አመሰግናለሁ እኔም በጣም ነው ፀጉሬ የሚረግፈው ግን ሙዝ የሩዝ ወሃ እጠቀማለው ምንም ለውጥ የለው

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 4 ปีที่แล้ว

    ሜሪዬ የኔም ችግር የፀጉር መነቃቀል ነው ከወለድኩ በኃላ በጣም እየወጣ አስቸግሮኝ ቆረጥኩት ቀደም ብለሽ ፖስት ብታደርጊልኝ ጥሩ ነበር ከመቁረጤ በፊት 🥰 የኔማ ተቆርጦም ይነቃቀል አመሰግናለው🙏 እሞክረዋለው ሼር

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በተደጋጋሚ ተቆርጨዋለሁ። ስሰላች እቆርጠዋለሁ።መነቀሉ ግን አይቆምም። እስቲ መላዉን አብረን እንፈልጋለን 😊በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ💙

  • @yejegnitlij8222
    @yejegnitlij8222 4 ปีที่แล้ว

    Wow yihe lene betam yitekmegnal Ewunet enem mirrr bilognal tsegure eyergefe bado mekrtu nw enem likort wusegne melishe eyewetahu..eski yihen limokr thanks konjooye💕❤️

  • @hopefree7558
    @hopefree7558 3 ปีที่แล้ว +1

    እሞክረዋለሁ, ቆንጅዪ እኔም እንዳንቺ በጣም ተቸግሪያለሁ..... እንዳንዴ እንደውም በዚህ ከቀጠልኩ መላጣ መሆኔ ያሳሰበኝ ነበር ተባረኪ እሞክረዋለሁ እናም I will update you if it works.....

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ🙏 ተስፋ ቶሎ አትቁረጪ💛 እንደሚረዳሽ ተስፋ አለኝ።

  • @azizamohammed2642
    @azizamohammed2642 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ለራሱ ተክባክቢው በጣም ያምር እና ደስ ብሎኝ ደሞ ይነቃቀላል ስለችኝ

  • @mebaabem4461
    @mebaabem4461 4 ปีที่แล้ว +11

    ቁጭ የኔን ችግር ነው የገለጥሽው እሞክረዋለው

  • @foiznuri8680
    @foiznuri8680 3 ปีที่แล้ว

    Thank you ihite tsegure liki indachiwu newu miregfewuna isit inem imokrawu

  • @bettybeautytube5562
    @bettybeautytube5562 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሮንዬ:በጣም:ጠቃሚ:ነገር:ነው:ዛሬ:ያሳይሽን:እኔም:እስሞክረው:ቸኩያለው:

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሪዬ ጠቃሚ ውህድ ነው ያሳየሽን እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን🥰❤❤

  • @girmam.azanaw8437
    @girmam.azanaw8437 4 ปีที่แล้ว +6

    💝💝💝ለሚስቴ የሚሆን!

  • @sarasa5371
    @sarasa5371 4 ปีที่แล้ว

    betam aref nwe bereche eheta enavgene betam ysekkechal lforefer meltekam eheta ngereche eski

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በርግጠኝነት የምነግርሽ የሩዠ ዉሀ እንደሚረዳ ነዉ። እስቲ ሞክሪዉ።

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 5 หลายเดือนก่อน +2

    በርቺ ለቤትሺ አድስ ነኝ እኔ ታጥቤ ስጨርስ የመጨረሻ እምለቃለቀዉ ሻፓየን በቡና አቀላቅየ ነዉ በጣም አሪፍ ነዉ ከዛ ደግሞ ፍሬሺ ዝጂብል ከነቆዳዉ ፈቅፍቀሺ ነጪ ሺኩርት ከነ ልጫዉ ጨቅጪቀሺ ለ10 ደቂቃ በኮኮናት ኦይል እሳቱን ቀንሠሺ አተክትኪዉ ከዛ ሲበርድ የፀጉርሺን ቆዳ ብቻ እየቀባሺ በጣቶቺሺ መሳጂ ማድረግ ለ2 ስአት አቆይተሺ መታጠብ ከቻልሺ በሳምት 2 ጊዜ መጠቀም ካልቻልሺ በሳምት አደየ ወላሂ ለዉጡን ታይበታለሺ ጥንካሬ እርዝመት ብዛት ግን ቆዳሺን ብቻ ነዉ መቀባት አይነቃቀልም

  • @yebetymaed6043
    @yebetymaed6043 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing merrye! Very helpful I use the coffee mix for my skin too!

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Meronyae I will try this if it helps. I once long time ago did and like it

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 4 ปีที่แล้ว

    Yemigerem meftehe new yametashelegn betam amesegenalehu ❤️❤️❤️betolo emokerewalehu 🙏😍

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ከይቅርታ ጋር ትኩስ የተፈጨ ብና ካልሆነ ሊሆን አይችልሞይ ብናሳድረው ሙዙ ደም ይመጣል ይባላል አደጋ አያደርስሞይ

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว

      ትኩስ መሆን ከይጠበቅበትም ማንኛውም ብና መጠቀም ትችያለሽ። ሙዠ ደም ይመጣል ዛሬ ገና ነዉ የሰማሁት። ግን ባታሳድሪዉም ችግር የለዉም። የተወሰነ ሰዐት ቆይተሽ ታጠቢዉ

    • @sara-sq4fe
      @sara-sq4fe 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Sincerelymeron አመሰግናለው ግን የሙዙን ከሰው ነው የሰማውት እንጅ ሞክሬው አይደለም አንች ስለሞከርሽው እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ ነው ስለመልካም መልስሽ አመሰግናለው እውነተኛ መረጃ እንደምታደርሽንም ባለሙሉ ተስፍ ነን በርች

  • @fekerfeker3134
    @fekerfeker3134 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ የኔ ቆንጆ የኔም እዳንች ነው የሚረግፈው ያልተጠቀሙኩት ነገር የለም ምንም ለውጥ የለውም ብዙ ጊዜ ተቆረጥኩት ግን ያው ነው

  • @tadelecherjabo5035
    @tadelecherjabo5035 5 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuufff እኔም በጣም ተቸገርህ ያለው ምንም ቢያደርግ ለውጥ አላገኘውም አንዳንድ ጊዜ ፀጉሬ ውሰጥ ምን እንዲሆን አለ እለሎ የተነቃቀለው ፀጉር አንድ ፌስታል ሊሞላን ነው አሁን😢 አይዛሽ አንቺም

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ፀጉር ነው ያለሽ ሜሪዬ እስቲ እሞክራለሁ ስላካፈልሽ እናመሰግናለን

  • @dinadina7058
    @dinadina7058 6 หลายเดือนก่อน

    Esh yene wodi inemi imokirahlu getani inemi liqorati iyasabakonino bazi mikinati

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว +2

    ሜሮንዬ የምፈልገው ውህድ ነው ያሳየሽን እድለኛ ነሽ ጥሩ ይሚያማክር ልጅ አለሽ ብርክ በይ 👍🏾👍🏾🥰🥰ሼር

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  4 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ።በጣም ነዉ ስለኔ ፀጉር የሚያስበዉ። በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 💙

  • @birght8920
    @birght8920 4 ปีที่แล้ว

    I like your hair . It's still beautiful and shiney ,I will try the hair mask,

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሪዬ ኔም ከወለድኩ በኃላ ፀጉሬ የግፋል ጠቃሚ ውህድ ነው. Thank you for sharing 😍

  • @halimayoutub5900
    @halimayoutub5900 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ በአንድ ቀን ብቻ ልውጥ አይቼበታለሁ ብርቼ 🌹🌹

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 3 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ የእኔ ፀጉርም ልክ እንደዚህ ነው የሚረግፈው በጣም ሲሳሳብኝ ተናደድኩና ቢጨንቀኝ ቆረጥኩት አሁን መንከባከቡንም ትቸዋለሁ እስኪ ያንችን እሞክረዋለሁ።

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እረዳሻለሁ እኔም እንዳንቺ ነኝ በጣም ብዙ ግዜ ስናደድ ቆርጨዉ አዉቃለሁ። ግን መንከባከብን አትተይዉ። ከርዘመት ዉበት እመርጣለሁ። አጭር እራሱ ሆኖ አሳምረሽ መያዠ ትችያለሽ። ካልተንከባከብሽዉ ግን እየባሰ ነዉ የሚሄደዉ። መፍትሄ እስከምናገኝ እቤት ዉስጥ በሚገኙ ነገሮች ለመንከባከብ ሞክሪ💙

  • @Hilen-k6k
    @Hilen-k6k 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልሽ. እህቴ ለቤትሽ አዲስነኝ የኔም እዴዚህነው እሚወጣው የለን ውህዲ እሞክራለሁ ያልሞከርኩት ቅባት የለም😢በጣምነው እሚያበሳጨኝፀጉሬ

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
    @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 🥰

  • @meazisina3617
    @meazisina3617 3 ปีที่แล้ว

    Weye yene konjo endana yetachagare yala ayemaselagnem nabare thx emokerawalawe

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የብዙዎቻችን ችግር ነዉ! ሞክሪዉ የኔ ቆንጆ🧡

  • @ethioaspire
    @ethioaspire 4 ปีที่แล้ว

    arif new berchi.. i think this video wil help many

  • @سارهالحبشي-ش8ن
    @سارهالحبشي-ش8ن 2 ปีที่แล้ว

    ስላምሺ ይብዛ እህት ለቤትሺ አዲስ ነኝ የኔ ፀጉር በጣም ይርግፋል ምንም ነገር ባርግበት መርገፉን አይተውም እና ፎሮፎርም ስላላው ቆርጪው ቆርጪው እሚለኝ ይመጣል እና እስኪ እሞክርው አለሁ ግን እንስካፊ ይሆናል ካላስቸገርኩሺ

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 4 ปีที่แล้ว

    Enamsegnalen ehtachen enem betam aschgerognal emokrwalehu

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 4 ปีที่แล้ว +1

    Im sorry you went through this but Glad this mixture works for you 😊 will try it thanks for sharing

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  4 ปีที่แล้ว

      i hope🙏🙏 i am really tied!

  • @habitam
    @habitam ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛልኝ 🙏ማማዬ 🥰🥰ይቅርታ ዉዴ ተፈጭቶ የሚሸጠው ቡና ይሆናል እህቴ 🥰🥰🥰

  • @tigist1604
    @tigist1604 3 ปีที่แล้ว

    ውድ ተምር ውነትሽን ነው ውድ ቡና እና ሙዝ

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 4 ปีที่แล้ว

    It's So Easy Thanks Merriye .
    Hope it will work.
    Love to Watch your Videos

  • @kf4113
    @kf4113 3 ปีที่แล้ว

    ሜሪየይ ኣቀራረብሽ ሁሉ ደስስስ ይላል እናቴ እኔማ ልላጨው ደርሻለው እስክ ያንችው ዉድ ልሞክረው እና ከዛ የምሆነው ይሆናል

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif new thank you sel akafelshen

  • @HassetViews
    @HassetViews 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ጤናማ መላ ነው እኔም እሞክረዋለሁ 👏❤️

  • @floridayilma2163
    @floridayilma2163 5 หลายเดือนก่อน

    I will try my hair same like you

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 ปีที่แล้ว +9

    ሜሮንዬ በጣም ጥሩ ንገር ነው ብዙ የተቸገረ ይኖራል ስላሳየሽን እናሙስግናለን🙏👍🏽👏❤️

  • @Rabia-o2x9b
    @Rabia-o2x9b 5 หลายเดือนก่อน

    የኔም ልክ እንዳች ከስሩ ነው እሚነቀለው በጣም ሳሳብኝ ረጅም ነው ፀጉሬ ግን ምን ላድርገው

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 4 ปีที่แล้ว

    Yen konjioo baxami enamasaginalen selakafalisheni yen wedi

  • @sisco19
    @sisco19 3 ปีที่แล้ว

    ሜሪዬ አመሰግናለሁ እኔም አንቺ በእጅሽ የያዝሽው ያህል ነው ሳበጥረው የሚነቀለው አሁን ግን ባመጣሽው መፍትሄ ለውጥ አጊቻለሁ

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 4 ปีที่แล้ว +1

    That banana cream is good for cake Mariye Lol. I know banana is good for hair, but never tried with coffee. I hope you will do another video about the result. BTW I agree with your son, you should try different things before you cut your hair.

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  4 ปีที่แล้ว

      lol yes the cream lools so good aydel😂 yes he is supportive and hold me always before cuting my hair. Thanks for watching💙

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 ปีที่แล้ว +1

    ስታበጥሪው በተለይ ታጥበሽ ከፈት ባለ ማበጠሪያ ከዛ በፎን አድርቂው በታጠብሽ ቁጥር ምክረሬን እዳረሺ 🙏🙏🙏

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ ቀና።በጣም አመሰግናለሁ 😘

  • @Blainyaboah
    @Blainyaboah 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif new yasayeshen betam enamesgebalen 🥰👍🙏

  • @samikhan6260
    @samikhan6260 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ተቆርጫለሁ እንቅርት አለብኝ እንደለ ነው የተነቀለው በጣም ተበሳጨሁኝ ቆረጥኩኝ

  • @AghiTubeRuthStyle
    @AghiTubeRuthStyle 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ነግር ነው ያሳየሽን እኔም ፀጉሪ መነቃቀል ጀምሯል እስኪ እሞክርዋለሁ ተባርኪ

  • @bezawittamirati5021
    @bezawittamirati5021 4 ปีที่แล้ว

    Ara yene gimashi no yemiwoxaw imokiralehugni.bunaw gini yasazinagnali ba manikaw baliche yemicharisi yimasilagnali

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ዘዴ ነው እኔም የወለድኩ ግዜ ብዙ ይነቃቀል ነበር አሁን ደህና ሆኗል ትርቲመንት ካረኩ በሃላ ተቀይሯል እናመሰግናለሁ ወደኔ ጉራ በይ ቤትሰብ እንሁን

    • @zadngemuekramtube8392
      @zadngemuekramtube8392 3 ปีที่แล้ว +1

      ene keweldkug 1 amet 2 wer hunogan ene betame keseru New yemewetswu ene betatshi yetekemeshin neger n egerg gen menem ayenet medanit wesje alawukem keweldku jemer

  • @ruthbaltina2594
    @ruthbaltina2594 4 ปีที่แล้ว

    ሜርዬ ቆንጆ ውህድ ነው thank you for sharing

  • @samriymelese5990
    @samriymelese5990 3 ปีที่แล้ว

    እባክሽ ሜሪ ፀጉሪ በጣም እረዥምና ሙሉ ነበር አሁን ግን በጣም ሳስቱ ቁመቱም በጣም አጠረ በተለይ ከሆላየ ምንም የለኝም ፀጉር ምን ድርብም አብቅሉል እባክሽ መልሽልኝ

  • @astergudisa1459
    @astergudisa1459 3 ปีที่แล้ว

    Please lemkoraret tsegur mn bintekem arif new

  • @ema6541
    @ema6541 3 ปีที่แล้ว

    Keep what u are doing but I should check ure iron level my darling ,iron has a tremendous effect on us specially woman's so I suggest u to check and add iron supplement to ure regimen .btw ure hair is so beautiful

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว

      thanks a lot🙏 you are absolutely right! but my problem is Hormonal imbalance. i already tried different vitamins and finally the doctor told me he must have to treat my hormone!

  • @ahlamhussan3410
    @ahlamhussan3410 ปีที่แล้ว

    እባክሽ እህቴ መልሽልኝ ቡናውን በቅቤ ባዋህደውስ ????

  • @tsyonyonas3330
    @tsyonyonas3330 2 ปีที่แล้ว

    Selam lanich yuhun tsgure bexami nawu miragepawu min bixeqem nawu mishalawu❤❤❤❤?!!!!!!!!!

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing yena konjo, helpful video share 🥰

  • @bettyhabesa6421
    @bettyhabesa6421 3 ปีที่แล้ว

    Salm meron ena gen yamimaslgi saguran etakalelawalu naw yalsew setagi gen suruba besariw ena.mok yala oil kodasen bekabew mankakelun yakomal lanam takmogal

  • @semiramohammed9231
    @semiramohammed9231 3 ปีที่แล้ว

    ልክ እደኔ እህቴ እኔ ምን ላድርገው

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam yene konjoo betsebe hoghaleu!!
    I try to my hair.👍👌
    I did liked & Subscribe. demergh!!!🙏💕

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 5 หลายเดือนก่อน

    ውይይይ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ማርያምን በሽተኛ ሆንኩ ይሆን እያልኩ ተጨንቄ ነበር😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tanamidea1966
    @tanamidea1966 3 ปีที่แล้ว

    Enase korche talkote batame new ymiwetabge

  • @Mekdisha
    @Mekdisha 3 ปีที่แล้ว

    Will the coffee change the color of my hair? I am asking this because my hair is black n I don't want it to be brown.

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว +1

      i never heard and i don't think it will change the color of the hair!

    • @Mekdisha
      @Mekdisha 3 ปีที่แล้ว

      @@Sincerelymeron thank you for your immediate response. If so, I will try it this week.

  • @fanaesk7676
    @fanaesk7676 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you, ive been experiencing a tremendous hair loss due to hormone imbalance after having my baby. I will definitely try this.

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว +1

      I Have also hormonal imbalance and it is so hard to treat 😔 hope we will c a difference

  • @berhaneteklutesfay
    @berhaneteklutesfay ปีที่แล้ว

    ሜሮን አይዞሽበርች

  • @liyu74
    @liyu74 4 ปีที่แล้ว

    Very helpful merrye Esti mokirewalew My problem is consistency ❤️

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 3 ปีที่แล้ว

    የኔም በጣም ነው ሚወጣው😥😥😥
    ደግሞ እኮ በቁመቱ ልክ ነው ሚመዘዘው በጣም ያሳዝነኛል እውነት
    አመሠግናለሁ ሜሪዬ እኔም ሞክረዋለሁ እስኪ😍😍

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว

      መፍትሔማ እንፈልጋለን 📍

    • @ቤተልሔምየተዋህዶልጅ
      @ቤተልሔምየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

      ውይ እህት የኔም በጣም እየተመዘዘ አለቀ ፀጉሬ ለስላሳና እረጅም ነበር ግን አሁን በጣም አስጠላኝ በጀ ስይዘውም ምዝዝ ይላል

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว

      ወሊድን ተከትሎ የሚመጣ ካልሆነ እስቲ ቫይታሚን ሞክሪ

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 4 ปีที่แล้ว

    ስላም የኔ ውድ በጣም አርፍ ነው የኔ ውድ አምሰግናለሁ 🙏🙏

  • @ፈንታነሽአሻግሬ
    @ፈንታነሽአሻግሬ 3 ปีที่แล้ว

    ውይ እደኔ ነው የሆብሽ እኔ ተላጨቻለአለሁሉ ግን ሲያድግም የው ነው የሆነብኝ አሁን ያልሞከርኩት የለም ቡናም ተጠቅሜ ቀንሶልኛል ግን ጫፉ ደሞ በጣም ይደርቃል እና ኮፊ ሲበዛ ያደርቃል ሲባል እሱ ይሆን ብዩ ፈረው እና አቆምኩት አርጋን ሻፖ እና ኮድሽነር አተጠቀምኩ መውጣቱ ደናነው እዳች ከስር የየበቀለ ያለው ፀጉር ግን ልነግረሽ አልችልም የተሰበበረ ነው የሚመስለው መቸ እኩል እደሚሆን ፈጣሪ ይወቀው እኩል ሁኖ እዲያድግ እደገና ልላጭ እያልኩ ነው

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว

      ቆዳሽን ብቻ ተቀቢዉ። እስቲ ይሄንን ዉህድ ሞክሪዉ። ለቆዳ ብቻ ነዉ ያዘጋጀሁት
      th-cam.com/video/dPPBcpSoXUs/w-d-xo.html

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 4 ปีที่แล้ว

    ሜሪዬ ፀጉርሽ እንደሚወጣው አይደለም ጥሩ ነው ያለው አትቆረጪ keep trying it for while ሜሪዬ 😍😍😍👌👌

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  4 ปีที่แล้ว +1

      I will but i am so tied of it😔thanks Tseddye!

  • @እሙፍርዶስ-ቘ8ሰ
    @እሙፍርዶስ-ቘ8ሰ 3 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ ውዴ

  • @pgcampbell9705
    @pgcampbell9705 3 ปีที่แล้ว

    Thank you i have exactly the same problem makes me down😞😞 definitely i will try this recipe

  • @EmanAli-bg9jy
    @EmanAli-bg9jy 5 หลายเดือนก่อน

    በእሬት ባደርገውስ

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 4 ปีที่แล้ว

    Addis betsebsh negni . Egniam ga bek bey ❤😘

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns1803 4 ปีที่แล้ว

    meriy, sele fiteshi atebabke
    Ye mtetekemeiachewn ngerochi betasayen ♥

  • @Mekdes1110
    @Mekdes1110 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን እሞክረዋለው
    ውይ እኔንም ያስቸገረኝ ነገር ነው ያሳየሽን
    ግን ቡና ስለሌለኝ የንስከፊ ቡና መጠቀም እችላለው ?

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  4 ปีที่แล้ว

      ችግር ያሐዉ አይመስለኝም።

  • @addischoudrie2520
    @addischoudrie2520 4 ปีที่แล้ว

    Informative....thanks for sharing

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን ሜሪዬ እናመሰግናለን 👍👍♥️♥️like

  • @uraniumzereabruk3632
    @uraniumzereabruk3632 3 ปีที่แล้ว

    Banana tekbtesh maser gen aykebdem

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን share👌

  • @HabeshawitHanna
    @HabeshawitHanna 4 ปีที่แล้ว

    Thank you ! I will try it, I use caffeine for my dark circles but never used it on my hair. Great video thanks for sharing ❤️

  • @Kal0920
    @Kal0920 4 ปีที่แล้ว

    Enem betam techegreyalew segure yderkal beza lay sbaterew ywetal

  • @aisasarfaraj6699
    @aisasarfaraj6699 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ስላከፈልሽን የሙሽራ ከባ ሠሪ ነኝ አንተዋወቅ

  • @hikmayoutoube4336
    @hikmayoutoube4336 3 ปีที่แล้ว

    እሺ ውዴ እኔ ከውለድኩ 3ወር ሆነኝ በጣም ነው የሚረግፈው እና አሁን ያሳየሽንን ማስክ ብጠቀም ይጠቅመኛል ሊላም መፍትሄ ካለሽ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል ማር

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron  3 ปีที่แล้ว

      ሊያቆም ይችላል ከወሊድ በጎላ ፀጉር መርገፍ የተለመደ ነዉ። የሴቶች multi vitamin ዉሰጂ። የተወሰነ ግዜ አይተሽ ለዉጥ ከሌለዉ ሀኪም አማክሪ። ግን አሁን እንደዚህ የብና ዉህድ እያደረግሽ Vitamin ዉሰጂ

    • @hikmayoutoube4336
      @hikmayoutoube4336 3 ปีที่แล้ว

      @@Sincerelymeron አመሰግናለሁ