- 19
- 304 364
Doctor Feysel - Dermatologist
United States
เข้าร่วมเมื่อ 16 เม.ย. 2020
ስለ ቆዳ ጤና አጠባበቅ እና ውበት: የተለያዩ ቆዳን የሚያጠቁ ችግሮች እና መፍትሄያቸው: እንዲሁም የተለያዩ የህክምና ሂደቶችን በዚህ ቻናል ታገኛላቹ::
ሰብስክራብ በማረግ; ቤተሰብ ሁኑ - th-cam.com/channels/0PIbln8jr7B8QnBZRh5FaQ.html
ሰብስክራብ በማረግ; ቤተሰብ ሁኑ - th-cam.com/channels/0PIbln8jr7B8QnBZRh5FaQ.html
የቆዳ እርጅናን እንዴት እንከላከል? Dr. Feysel Alo
የቆዳ እርጅናን እንዴት እንከላከል?
ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ስፔሻሊቲ ህክምና
አዲስ አበባ : ኢትዮዺያ
አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ወደ FM በሚወስደው መንገድ
ቁጥር 1 - ዘነበወርቅ- 0919237070
ቁጥር 2 - ቦሌ 0920201929
ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ስፔሻሊቲ ህክምና
አዲስ አበባ : ኢትዮዺያ
አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ወደ FM በሚወስደው መንገድ
ቁጥር 1 - ዘነበወርቅ- 0919237070
ቁጥር 2 - ቦሌ 0920201929
มุมมอง: 756
วีดีโอ
Rosacea- የፊት መቅላትመንስኤ ና ህክምና - Dr. Feysel Alo
มุมมอง 6913 หลายเดือนก่อน
Rosacea- የፊት መቅላትመንስኤ ና ህክምና - Dr. Feysel Alo ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ስፔሻሊቲ ህክምና አዲስ አበባ : ኢትዮዺያ አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ወደ FM በሚወስደው መንገድ ቁጥር 1 - ዘነበወርቅ- 0919237070 ቁጥር 2 - ቦሌ 0920201929
የትኛውን ሰንስክሪን እንጠቀም? #sunscreen Dr. Feysel Alo
มุมมอง 3.2K3 หลายเดือนก่อน
የትኛውን ሰንስክሪን እንጠቀም? which #sunscreen is best ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ስፔሻሊቲ ህክምና አዲስ አበባ : ኢትዮዺያ አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ወደ FM በሚወስደው መንገድ ቁጥር 1 - ዘነበወርቅ- 0919237070 ቁጥር 2 - ቦሌ 0920201929
ፎሮፎር እንዳይባባስ በቤታችን ማድረግ ያለብን! dandruff treatment Dr. Feysel Alo
มุมมอง 2.3K4 หลายเดือนก่อน
ዶ/ር ፈይሰል የቆዳ ስፔሻሊቲ ህክምና አዲስ አበባ : ቦሌ ኤድናሞል አደባባይ ከአቢሲንያ ባንክ ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ ( ከደማት ሆቴል ጎን ) ለበለጠ መረጃ በ0920201929 ይደውሉልን። ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ወደ FM በሚወስደው መንገድ ለበለጠ መረጃና ወረፋ ለመያዝ 0118 32 32 01 ወይም 0118322653
በሴቶች ላይ ፀጉር መነቃቀል hair loss in women
มุมมอง 6494 หลายเดือนก่อน
በሴቶች ላይ ፀጉር መነቃቀል hair loss in women ዶ/ር ፈይሰል ክሊኒክ አድራሻ- ቁጥር 1 - ዘነበወርቅ 0118322653/ 0118323201 ቁጥር 2 - ቦሌ 0920201929
ስለ ፊታችሁ ምን ያህል ታውቃላችሁ? ስኪን አናላይዘር - Skin Analyzer Machine
มุมมอง 1.9K9 หลายเดือนก่อน
ስለ ፊታችሁ ምን ያህል ታውቃላችሁ? ዶ/ር ፈይሰል የቆዳ ስፔሻሊቲ ህክምና አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ወደ FM በሚወስደው መንገድ አዲስ አበባ : ኢትዮዺያ ለበለጠ መረጃና ወረፋ ለመያዝ 📞 0118 32 32 01 ወይም 0118322653
ሶርያሲስ ህክምና- ክፍል 2
มุมมอง 2.4K9 หลายเดือนก่อน
ዶ/ር ፈይሰል የቆዳ ስፔሻሊቲ ህክምና አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ወደ FM በሚወስደው መንገድ አዲስ አበባ : ኢትዮዺያ ለበለጠ መረጃና ወረፋ ለመያዝ 📞 0118 32 32 01 ወይም 0118322653
ሶሪያሲስ ምንድነው? Psoriasis Dr. Feysel
มุมมอง 8K10 หลายเดือนก่อน
ሶሪያሲስ ምንድነው? Psoriasis Dr. Feysel ዶ/ር ፈይሰል የቆዳ ስፔሻሊቲ ህክምና አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ወደ FM በሚወስደው መንገድ አዲስ አበባ : ኢትዮዺያ ለበለጠ መረጃና ወረፋ ለመያዝ 📞 0118 32 32 01 ወይም 0118322653
Dr. Feysel - የብጉር ህክምና Acne treatment in Amharic
มุมมอง 4.9K10 หลายเดือนก่อน
@DoctorFeysel ዶ/ር ፈይሰል የቆዳ ስፔሻሊቲ ህክምና አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ወደ FM በሚወስደው መንገድ አዲስ አበባ : ኢትዮዺያ ለበለጠ መረጃና ወረፋ ለመያዝ 📞 0118 32 32 01 ወይም 0118322653
የማድያት በሽታ እና የህክምና አማራጮች Dr. Feysel Alo
มุมมอง 11K10 หลายเดือนก่อน
የማድያት በሽታ እና የህክምና አማራጮች ዶ/ር ፈይሰል የቆዳ ስፔሻሊቲ ህክምና አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ወደ FM በሚወስደው መንገድ አዲስ አበባ : ኢትዮዺያ ለበለጠ መረጃና ወረፋ ለመያዝ 📞 0118 32 32 01 ወይም 0118322653
@DoctorFeysel HydraFacial ጥቅም ዶ/ር ዳግማዊት ( የቆዳ ስፔሻሊስት ሀኪም)
มุมมอง 1.3K11 หลายเดือนก่อน
HydraFacial ዶ/ር ዳግማዊት ( የቆዳ ስፔሻሊስት ሀኪም) ቀጠሮ - 📞 0118322653/ 0118323201 አዲስ አበባ - ዘነበወርቅ አለርት ሆስፒታል ፊትለፊት Doctor Feysel Dermatology Clinic
የማድያት ምልክቶች; መንስኤ ቅድመ ጥንቃቄ እና ህክምና / Melasma: prevention and treatment. - Dr.Feysel Alo
มุมมอง 37K2 ปีที่แล้ว
ዶ/ር ፈይሰል ክሊኒክ አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ለበለጠ መረጃና ወረፋ ለመያዝ 0118 32 32 01 ወይም 0118322653
በጭራሽ መጠቀም የሌለብን የፊት ቅባቶች! - Whitening Cream. Dr. Feysel Alo
มุมมอง 61K2 ปีที่แล้ว
ዶ/ር ፈይሰል ክሊኒክ አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ለበለጠ መረጃና ወረፋ ለመያዝ 0118 32 32 01 ወይም 0118322653 ለ ቆዳ ጤና ጠንቅ የሆኑ ቅባቶችን በመለይት ጥንቃቄ ማድግ ያስፈልጋል።
ለፀጉር መነቃቀል መንስኤ እና መፍትሄ / Hair loss treatment - Doctor Feysel Skin clinic
มุมมอง 74K2 ปีที่แล้ว
ለፀጉር መነቃቀል መንስኤ እና መፍትሄ / Hair loss treatment - Doctor Feysel Skin clinic
የፊት ቆዳ ጤንነት አጠባበቅ- Skin care routine - Doctor Feysel Skin clinic
มุมมอง 91K2 ปีที่แล้ว
የፊት ቆዳ ጤንነት አጠባበቅ- Skin care routine - Doctor Feysel Skin clinic
Ye እጅ ጣት መተጣጠፊያ ላይ ሲጠቁር መፍትሄው ምንድን ነው carrotin ይሆናል
Dr eruqe selahonkugn beslke lwerake nwe
As wr wb dsela mediyate lwerake efleglwe
25አመቱ ከኔውጋር ስሙንምያወኩት ኮይትበጨረርታክሜነው ግንአይተላለፍም እናመሰግናለንዶክተር
ሶሪያሢሥ በምን ትሪት ማረግ እንችላለን?
ዶክትር እባክህ ለኔ ቆዳ ምን ልጥቀም ጥርት እንዲያደርገው ፊቴ ግማሹ ወደ አፌ ከአገጨ እስከ ጉንጨ ድረስ ያለውቆዳየ ምክርን ጥርት ሆኖ አሁን ግን እልፍ እልፎ ያሳከኛል እርድ ስምን መጠቀም ጀመርኩ ግን ብዙ ለውጥ የለውም ክልሎ ምክር ያለው እንደነበር ነው እነ በጣም ትቸጉርኩ ስምን ለፊቴ ጥርት የሚያደርግ ስምን እና ቅባት ምን ልጥቀም እስከ ድረስ እባክህ ግለፅልኝ
ይቅርታ ዶክተር የአይን ህክምና አላችሁ
Address?
እረ ፀጉሬ አለቀ ምን ላድርግ
ዶ/ር አፍንጫ ሰርጀሪ ትሰራላችሁ
Doctor selam ebakihe tebabergn ke vidio gar genegnunet kalew erdagn 🙏🙏ketsegure wust mejemiriya sheta yalew fesash lerjim kenat yefes neber keza fesashu eydreke chinklate bemulu duket hono mefrefer jemer keza wed hikimna heje yemikba medhanit tazezlign beshtawn gen lingergn alichalem medihanitun metekem sijmer 15kenat yakil tefto neber negr gen midhanitun chrshe endakomku Yechenkilate koda eykela hed enam hemem alew tseguram ejig betam eytnkakl alek. Ebakihe Doctor mikirna maderg yalbgnen hikmna negergn plc🙏🙏🙏
Yet nek Doctor
sele soriases betam mawek felga neber...selafametkuh des blognal doc.
❤❤❤❤❤❤
ዶክተር እናመስግናለን❤ ዶክተር እባክህ ላስቸግርህ ፣ ለረጅም ዓመታት ለተላላጠ ከንፈር መዲኃኒት አለ?
ማነሽ ነጭ ለባሽ እንግዝኛ ቀንሽ ነጭኛ ግር ስለሚለን ነው እናንተጋ የምንመጣው
Telegram account mention as
ዶክተር ፀጉሬ በጣም እረጅምና ማይሰባበር ነበር ልሙጥ እሰትሬት ነበር ግን አሁን በቅርብ ቀን የሌለመት ዘባይ ይበጣጠሳል ይንቃቀላል ያልተጠቀምከ ነገር የለም ሊሰቸካከል አልቻለም ዶክተር ምን ላርግ
ሰላም ለዝህ ቤት አዲስ ነኝ ዛሬ የተቀላቀልኩት የሰጠከው በጣም ጠቃሚነው እኔም ዬቱብ አለኝ ገብተክ ብታበረታኝ በትህትና ጠይቃለው
W.POMMADE beurre de karite 100% naturel እና BELEM KARITE የሚለውን ቅባት ለምን ልጠቀማቸው?
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለም ን አድራሻ አትሰጠንም መጣት የሚቻለዉ እደት ነዉ
አባክህ አድራሻ
ዶክተር ፈይሰል ላመሰግን እፈልጋለሁ ልጀን አሳክሜ በሰጠከነኝ መዳኒትተሎነው የተሻለሁ እግዛቤር ይጠብቅህ
Hi
አዳሻ የት ነው
አድራሻ የት ነው
ሠላም ዶክተር በጣም ጥሩ ገለፃ ነው በረታ
Baayee galatomi nuf jiradhu.
Slk kutr askemtuln dokter
Ahun adressachu ezaa neww
Is this adrees still now
Tnx doc
እኔ 4 ወሬ ግን በጣም ነው የተሥማማኝ
ዶክተር ካሮቲን ተጠቅሜ ቆዳዬ ተቆጣና ቆሰለ ምን ላርግባት በፈጠረህ እርዳኝ ድሬ ነዉ ምኖረዉ
dr ጤና ይስጥልኝ የምኖረው canada ነው psorises አለብኝ እና humara እጠቀም ነበር dr ወደ rheumatoid ተቀይሯል አለችኝ አሁን የጀመርኩት cimzia ይባላል ግን ምንም ለውጥ አላየወትም ምን ትመክረኛለክ አመሰግንሀለው 🙏🙏
ዶክተር ህክምናውን እፍልጋለው ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልኝ
Thank you for your update
አመሠግናለሁ❤
Seba mead sun car ብጠቀም ምን ትመክረኛለህ ማዳት አለብኝ
ዶክተር እዴት ማግኘት እችላለው አድራሻ ለመታየት
ለማቆም ምን ማደርግአለብኝ
እንዴት ነው ህክምናዉን የማገኘዉ ፊቴ ተበላሽቶዋል
እህቶቼ እኔ ገና በአስራ አራት አመቴ አረብ አገር መጥቼ በ15 አመቴ ማዳት ወጣብኝ በፊት ፈቴ ሰው ሳየኝ ይደነግጣል ብርቱካን ነበረ ምመስለው በተለይ እጃዛ ስወጣ የፊቴ ሳሙና እና ባዚልን ይሰሩቁኝ ነበረ ፊቴ ያሳመረው እሱ መስሏቸው እኮ ነው እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ቀይ እና ቆንጆ ነበርኩኝ ምንዋጋለው አረብ አገር ውቤቴን ነጠቀኝ ፊቴ በማዳት ተሸፈነ አሁን የ19 አመት ልጅ ነኝ ለማንኛውም አሁን ተሽሎኛል ሶሻል ሚዲያ ቀንሻለሁ 8 ስአት በላይ እተኛለሁ ውሃ አብዝቼ እጠጣለሁ በፊት ምግብ ብዙ አልበላም ነበረ በተለይ ቁርስ አሁን ግን ራሴን መጠበቅ ጀምሪያለሁ 😢
ጀግና ዶክተር
WESHETAM TAKMALEW AYDENEM
❤❤
😳😳😳😳
You are the best dr i was visiting you with my mom She is very happy thank you so much 🙏