ተመልከተው አስፓልት ሲያቋርጥ❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 6 หลายเดือนก่อน +882

    የማይተኛዉ አና የማያንቀላፋዉ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና እኛን ልጆቿን ከጭንቀት እና ከመከራ ይጠብቀን ።

    • @esaid9829
      @esaid9829 6 หลายเดือนก่อน +16

      Amen 💪🇪🇹💪

    • @pearls1626
      @pearls1626 6 หลายเดือนก่อน +10

      Amen and Amen Hallelujah ❤

    • @gheremewaraghaw4993
      @gheremewaraghaw4993 6 หลายเดือนก่อน +12

      Qunasam Galla

    • @meseretyirgu3211
      @meseretyirgu3211 6 หลายเดือนก่อน +8

      Amen

    • @MimiAle-p2t
      @MimiAle-p2t 6 หลายเดือนก่อน +8

      አሜን

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 6 หลายเดือนก่อน +87

    Pretender! Abiy must get an Oscar for his performance. The name of the movie "Pretender". 🏆😂😂😂😂

    • @ahmedrage2035
      @ahmedrage2035 6 หลายเดือนก่อน +2

      😅😅😅😅

    • @ChrisTad-cl9xc
      @ChrisTad-cl9xc 4 หลายเดือนก่อน +4

      Afer bla yeteregemk keysi yeseytan kurach !😅😅😅but it is funny though

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 4 หลายเดือนก่อน +8

      1ኛ አስመሳይ እና ተዋናይ ዐብይ አሕመድ ዐሊ ።

    • @hannagranato9719
      @hannagranato9719 3 หลายเดือนก่อน +4

      ለማኝ፣በደሀ፣ሀገር፣ጦርነት፣እያዘነበ፣የሚስቅ፣መሪ😢😢😢😢

    • @onelovepeace1035
      @onelovepeace1035 2 หลายเดือนก่อน +1

      Lol

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጅል አይሙት እንዲያጫዉት አለ የጎጃም ሰው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @MickeyZerihune
    @MickeyZerihune 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንግዳ ሲመጣ እያሮጠ ጫካ ውስጥ ይከታቸዋል አሉ 😂😂😂😂😂

  • @veracity8968
    @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂ዙርያው ያሉት ጥቁር ለባሽ ቦዲጋርድ መሆናቸው ነው 😂😂😂 አይ ተመስገን ታሳፍራለህ ስሌቭ

  • @ያሲን-ወ8መ
    @ያሲን-ወ8መ หลายเดือนก่อน +4

    ፍጥረት ሆይ ምን አል እንድ የትምርቅ ቢጭፍልቅውው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RaguaelRaguael-m2r
    @RaguaelRaguael-m2r 3 หลายเดือนก่อน +76

    ምን አለበት ቢገጨዉ እኛ ኢትዮጵያውያን በፍቅር ብንኖር 😢😢

    • @NardosChekol-y9r
      @NardosChekol-y9r 2 หลายเดือนก่อน +8

      ለሠው ተንኮል መመኘት አይከብድም

    • @thankyouforwhatihavejj2853
      @thankyouforwhatihavejj2853 2 หลายเดือนก่อน +2

      Aremene meri ayitachu atakum endi, yalachun amsginu

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t หลายเดือนก่อน +2

      መሪ ከህዝብ ነው የሚወጣው

    • @Zinat112zZinat11z
      @Zinat112zZinat11z หลายเดือนก่อน +1

      ግንእኮ እርሲከመግባቱምበፊትነው ሰውእርስበራሱ ሲባላየነበረው አሁንምእኛአድመሆንእችላለን እሱአልከለወለን

    • @Nura-yw7fs
      @Nura-yw7fs หลายเดือนก่อน +2

      በሠላም አላስኖርህ ያለ ዘረኝነትህ እንጂ እሡ ምን አደረገህ ሆ😅😅😅

  • @HiwotAyalew-m4f
    @HiwotAyalew-m4f หลายเดือนก่อน +14

    የበፊት መሪዎች ከአርሶ አደሩ ጋር ከነጋዴው ጋር አብረው ይታዩ ነበር በየክፍለሀገሩ እየዞሩ ልማት ይጎበኙ ነበር ዛሬ የሀገር መሪ አስፓልት ስላቋረጠ እንደ ድንቅ ነገር ታሳዩናላችሁ😅 እንደ ከንቲባ ከከተማ የማይወጣ መሪ😅😅😅

  • @Zozo-i3x
    @Zozo-i3x 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምነው ለዛሬ ስሉት ፍሬን የተበጠሰበት መኪና መጥፋቱ ቱ 😂😂

  • @MekdesDesaleg-wk4se
    @MekdesDesaleg-wk4se 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ እኮ ነው ስለ ህግ ሳያቅ ህግ ላስተምር ሚለው አተ በቀልል እድትሞት አልፈልግም የሲቃይ ድምፀ እያሰማህ ነው እድትሞት ምፈልገው ያቀን በቅርብ እደሚሆን ተስፈ አለኝ

  • @alazarmt
    @alazarmt 6 หลายเดือนก่อน +50

    ይሄ እንጭጭ ሰው በላ ታሪክ ጥሎ ማለፉ ነው በሱ ቤት። 😂 ለወደፊት "አብይ እኮ በእግሩ ነበር የፈለገበት የሚሄደው። ደፋር ነበር" እንዲባልለት። እንጭጭ። 😂😂

    • @DawitEthiopia4391
      @DawitEthiopia4391 5 หลายเดือนก่อน +1

      ከቤተመንግስት ሳይንስ ሙዚየም ማለት እኮ ይሄ መንገድ ብቻ የሚለየው እንደ ትልቅ ነገር ማውራት የፈለጋችውት ገና እያንዳንዱን መንገድ ሲዞር ታያላችው የገባኝ ነገር የሚነግሩዋችው ተረተረት የእውነት መስሎዎችው ምትሳደቡት ነገር ነው

    • @alazarmt
      @alazarmt 5 หลายเดือนก่อน

      @@DawitEthiopia4391 በደንብ ዙር በሉት አለ። እኛ በእግሩ መዞሩን እንፈልገዋለን። እሱ ነው የማይፈልገው።

    • @DawitEthiopia4391
      @DawitEthiopia4391 5 หลายเดือนก่อน

      @@alazarmt ትንሽ ወሬ ገታ አድርጎ በተግባር ማድረግ ነው ወሬዉማ ሰለቸን ከአመት እስካመት ማላዘን ብቻ

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@DawitEthiopia4391ጥንብ ቅዘናም እበት ሁላ

    • @OMN_TUBE
      @OMN_TUBE 2 หลายเดือนก่อน +2

      ጀግና ስለሆነ ነው እየገዛክ ያለው

  • @bszeab2958
    @bszeab2958 6 หลายเดือนก่อน +273

    ኧረ ዜብራ ይከበር ሁሉንም ህግ ጥሶ አይከብድም
    ለማስመለስ እንኳ ቢሆን ህግን አክብሩት

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 6 หลายเดือนก่อน

      ሕግ ለደሐው እና ለሲቪሉ ማኀበረሰብ እንጂ ለባለስልጣናት እማ አልተጻፈም

    • @wodeineshjimma6661
      @wodeineshjimma6661 6 หลายเดือนก่อน +7

      Men heg yakal dedeb eko nw

    • @DawitEthiopia4391
      @DawitEthiopia4391 6 หลายเดือนก่อน +8

      የሁለቱ ግቢ በር ፊት ለፊት ዜብራ የለም እንግዲ ለማንም ትራፊክ የሚቆም መኪና ወዶ ነው ሚቆመው በዛጋ አትጓዝም ቢልስ ምን ልትል ነው የቆሎ ጓደኛችው መሰላችው

    • @DawitEthiopia4391
      @DawitEthiopia4391 6 หลายเดือนก่อน +3

      @@wodeineshjimma6661 ፖሊስ በዚህ አታልፍም ዝግ ነው ካለው የሚመለስ ሁሉ እየተነሳ ስለ መንገድ ህግ ከመሪ ጋር ለማውራት መሞከር ነው ድድብና መንገዱን ለመዝጋት ምንም ህግ አያስፈልግም ትዕዛዝ ብቻ በቂ ነው እንኳን ለመሻገር ሳይዘጋ

    • @TsionAman-fm6qb
      @TsionAman-fm6qb 6 หลายเดือนก่อน

      Gobez deva​@@DawitEthiopia4391

  • @BereketBahre-nb9gl
    @BereketBahre-nb9gl 5 หลายเดือนก่อน +63

    ሰው በሌለበት መሄድ ጀግና አያሰብልም በመሳርያ የታጠረ ቦታ ነው

    • @davidsolomon116
      @davidsolomon116 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ ባክህ......ከዛስ?😂😂😂😂 ለማንኝውም ይመችሽ ማንዬ😉🫡

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      ሳህ😂😂😂😂

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል ዙሪያዉ በካሜራና በታጠቁ ሐይሎቺ የታሠረቦታነዉ

    • @Simplejoice
      @Simplejoice 23 วันที่ผ่านมา

      Betam kemefratu yetenesa sitwgnam betibeqa newu

    • @ZerunUrga
      @ZerunUrga 15 วันที่ผ่านมา

      አራት ኪሎ እንዴት ነሽ😅

  • @birhanuabawa9293
    @birhanuabawa9293 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምኑ ጀዝባ ነው የእግረኛ ማቋረጫ ጠፍቶበት ነው😂😂😂

  • @meksudmohamed6578
    @meksudmohamed6578 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴ ይሄን አርቲስት ምን ፊልም ላይ ነበር የማውቀው 🤔

  • @መቅደላዉይት
    @መቅደላዉይት 6 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አለበት ቢነዱበት ይህ የትሌቅ ትንሽ😂😂

  • @yairdovle4634
    @yairdovle4634 หลายเดือนก่อน +3

    ሞኝ ሲሰለጥን ያበደ ይመስላል የሚለው ምሣሌ ይህ ነው

  • @Bocaca49
    @Bocaca49 6 หลายเดือนก่อน +32

    This how you know he is a villager. Can’t he respect the traffic? No zebra crossing 😂?

    • @hannamulugeta1373
      @hannamulugeta1373 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ere bakih ketmew 😂😂😂

    • @Gadaa_democracy
      @Gadaa_democracy 5 หลายเดือนก่อน +1

      Eshi yeketema segete 😅

    • @mtabazimtwazi1189
      @mtabazimtwazi1189 4 หลายเดือนก่อน +3

      It's an African way he's embracing man

  • @HelenNhom
    @HelenNhom 12 วันที่ผ่านมา +2

    አንድ ሰው ይጥፋ አስፓልቱ ላይ ደፍቶ የሚገላግለን

  • @YeabSra-l7y
    @YeabSra-l7y 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደም ጨብጠው ደምላይ ሆኖ መንገዱ
    ነጻነን ይላሉ በደም ላይ እየተራመዱ

  • @titv4952
    @titv4952 5 หลายเดือนก่อน +25

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ነብሱን እንደሚወድና መኖር እንደማፈልግ አሁን ተረዳሁት!!!!!!

    • @ገነተቷደሠ
      @ገነተቷደሠ 28 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @ገነተቷደሠ
      @ገነተቷደሠ 28 วันที่ผ่านมา

      ምናለ አዱባለመኪና ቢገጨው😂😂😂😂

    • @BelayneshSeifu
      @BelayneshSeifu 27 วันที่ผ่านมา

      Tbrke❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ነኝብቸኘዋ
      @ነኝብቸኘዋ 19 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mrms9748
      @mrms9748 8 วันที่ผ่านมา

      ​@ገነተቷደሠ ምን. ትጠቃምየለሽ. አንች. ደናዝ

  • @girumebereda2926
    @girumebereda2926 6 หลายเดือนก่อน +3

    በስማም በነጻነት የሚሄድ አይመስልም ያ ሁላ ጥቁር የለበሰ ታጣቂ ለቅሶ አብረውት ሊደርሱ ነው😂😂😂ማስመሰልም ልክ አለው!!

  • @abyssiniahagerie214
    @abyssiniahagerie214 6 หลายเดือนก่อน +13

    አጃቢዎቹኮ በቅርብ ርቀት ከካሜራ ውጭ ተደርገው እየተጠበቀ ነው።መቼ ይሆን ከተውኔት የምትወጣው❓አቤቱ ይሄን የመከራ ዘመን አሳጥረው🙏

    • @FerewKefle
      @FerewKefle 5 หลายเดือนก่อน

      መከራ ይብላህ አንተን😮

    • @konjitdametie7279
      @konjitdametie7279 2 หลายเดือนก่อน

      መከራውማ አንተንም እየበላህ ነው አውቆ የተኛ ሆነህ ነው ወንድሜ ​@@FerewKefle

  • @Gmnebiland
    @Gmnebiland 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምናለበት አንድ ጨካኝ ሹፌር ለታሪክ ለአንዴና ለመጨረሻ ቢገላግለን ኖሮ??

  • @beslotbeslot5692
    @beslotbeslot5692 6 หลายเดือนก่อน +2

    መኪናው እኔ በያዝኩት እሸኝክነበር ወደዘመዶች ሄድ መለስ ብዬ

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 6 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄ አስመሳይ ወራዳ። ይሄኔ እኮ ዙሪያዉ በሙሉ ሰላይ ነዉ። ያንተን ነጠላ ዜማ ማየትና መስማት ነዉ የሰለቸን። ኧረ ጌታ ሆይ ወይ ዉረድ ወይ ፍረድ!

  • @abay3517
    @abay3517 หลายเดือนก่อน +53

    ህግን የማያከብር ህግ የማያውቅማስመሰልን እንደ ብቃት የሚቆጥር የዘመናችን ህሊና የሌለው ባዶ

    • @Bbnnnn-s4z
      @Bbnnnn-s4z หลายเดือนก่อน +2

      😂

    • @melimengstu7847
      @melimengstu7847 หลายเดือนก่อน +5

      እንደ አንተ አይነቱን ደንቆሮ መሀይም እና ምሁር ባለሀብቱን ጨምሮ ግን ይገዛል!😂😂😂

    • @Bbnnnn-s4z
      @Bbnnnn-s4z หลายเดือนก่อน

      @melimengstu7847 wow,best snswer

    • @alemnigusse6279
      @alemnigusse6279 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
      @ፋፊነኝ-ገ3ገ หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክል

  • @techawatch
    @techawatch 6 หลายเดือนก่อน +23

    ጅል የሆነ ሰውየ...ይሄኔ ፋኖ ከመጣ ብሎ በየማእዛኑ ጋርድ አስቀምጧል።

    • @alialax4188
      @alialax4188 3 หลายเดือนก่อน

      ጃዊሳ

  • @fiafia342
    @fiafia342 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምላለ ቢደፈጥጡት እኛም ተገላገልነውነበር

  • @SolomonYeshanew-l4g
    @SolomonYeshanew-l4g 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይኸኔ ምናለ ሹፌር ሁኜ ኖሮ ከምድር ነበር የምመታቸው

  • @abdurohmanelisssakhoury6402
    @abdurohmanelisssakhoury6402 6 หลายเดือนก่อน +3

    ንቄት እኮ ነው ማን ይነካኛል😂

  • @TayyibaTayyiba-h3f
    @TayyibaTayyiba-h3f 6 หลายเดือนก่อน +33

    አየ ሀገሬ😢😢😢😢😢😢 ምን አለ እኔ በሹፌሩ ምትክ ባርገኝ ወላሂ ገዲየዉ እኔም እራሴን አጠፍ ነበር

    • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
      @MeftaJimmaJimma-ot3uo 3 หลายเดือนก่อน

      ቦቅቧቃ ወንድ ከሆንክ ሄደህ ወይ ሸኔን ዉይ ጃዊሳውን ተቀላቀል ሽንታም

    • @neimasiraj9755
      @neimasiraj9755 2 หลายเดือนก่อน +4

      ዱኒያሽም አኼራሽም ጀሃነብ ይሆናላ😊

    • @MuluAbiro
      @MuluAbiro หลายเดือนก่อน

      💪💪💪💪

    • @Saeda-e5i
      @Saeda-e5i หลายเดือนก่อน

      አሺቃባጭ እሱን የገደለ የጀነት ነው የሚስኪኖቹ ደም እየፈሰሰ ​@@neimasiraj9755

    • @DNJFT
      @DNJFT หลายเดือนก่อน +3

      ሰይጣን እንዳለብህ ማሳያ ነው አጋንንት ማደሪያ የሆነ ሰው መግደል ውስጡ ነው

  • @JondessyeSisay
    @JondessyeSisay 6 หลายเดือนก่อน +70

    እዴት አንድሰዉ ይጥፋ ይሄን እድል ተጠቅሞ ሀገሩን ሰላም እሚአረግ ሾፌር አደፉትም

    • @worldpeace6405
      @worldpeace6405 6 หลายเดือนก่อน +7

      እንደዛ ሰላም ሚመጣ ይመስልሃል

    • @JondessyeSisay
      @JondessyeSisay 6 หลายเดือนก่อน

      @@worldpeace6405 የተሻለ ይሆናል ቢአንስ

    • @Kummaa7120
      @Kummaa7120 6 หลายเดือนก่อน +10

      ከዛ ማን መቶ ሊመራህ ፉኖ እንደሆነ አቅመቢስና እርስ በርሱ ሚተላለቅ የማይጠቅም ስልጣን ፈላጊ ተውሳክ ነዉ

    • @abeselomkassahun2449
      @abeselomkassahun2449 6 หลายเดือนก่อน +1

      Alagatamagneme

    • @Keya-gc2mb1hk2h
      @Keya-gc2mb1hk2h 6 หลายเดือนก่อน +4

      ለጥፋት የሚነሱ ልቦች ይደፈኑ

  • @LuelGerma
    @LuelGerma 6 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂ይሄኔ ይህ እማ ከኛ ጋር በባስ ተሳፍሮ ሄዶል

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዜብራ ላይ ነው የሚያቋርጠው ወይስ?
    ሕግ ለሁሉም እኩል ነው።

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 6 หลายเดือนก่อน +58

    ወይኔ ይሄኔ ግንባሩን ብሎ አይደፋም ሰው ይሄ አረመኔ ደም መጣጭ

    • @m_a_y_u_r_r
      @m_a_y_u_r_r 6 หลายเดือนก่อน +2

      Back to you and your family

    • @Operations-sb8kr
      @Operations-sb8kr 5 หลายเดือนก่อน

      Atalkes manem ylem 😂😅

    • @kkenso7571
      @kkenso7571 5 หลายเดือนก่อน +4

      መለስ ዜናዊ ቢሆን ነበራ! አብይ የህዝብ ልጅ ነው! መልካም የሠራን እግዚአብሔር ይጠብቀዋል።

    • @SumaiyaMary
      @SumaiyaMary 5 หลายเดือนก่อน

      ምንንመልካምሠራ?ሥንትእናትአባትልጁንእያጣ
      ልጂእናትአባቱንእያጣህዝቡንባሠቃየ
      አቺዘረኛነሺእሺ

    • @MbaMeba
      @MbaMeba 4 หลายเดือนก่อน

      ምን መልካም ሰራ ሰራ በ ሚሊየን ሚቆጠሩ ወጣቶችን አስገደለ በሚሊዮን ሚቆጠሩ ተማሪዎችን ማትሪክ ጥሎ ተስፋ አስቆረጠ ?!???!!!!!​@@kkenso7571

  • @ሀሙ
    @ሀሙ 6 หลายเดือนก่อน +34

    ኧረ ሲኖትራክ ንፁህ ህዝብ ላይ ብቻ ነው የምትወጣው 🥺

    • @kix38
      @kix38 6 หลายเดือนก่อน +3

      አይገርምህም!?!

    • @kiyaendris
      @kiyaendris 5 หลายเดือนก่อน +3

      😅😅😅😅😅በላዩላይነበርመንዳት

    • @Pnice-vs1fr
      @Pnice-vs1fr 5 หลายเดือนก่อน +3

      ክክክክ

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 6 หลายเดือนก่อน +30

    እንደው ምን አላ መኪናው ባፈረጠክ አንተ ስልጣን ከያዝክ ጀምሮ የፈሰሰው የንፁአን ደም ብፈርድ ይድፋክ

    • @superfun6082
      @superfun6082 5 หลายเดือนก่อน +1

      አንተን ይድፋህ አፈር ብላ

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui หลายเดือนก่อน +2

      ​@@superfun6082 ተባባሪዉ ነህ? እግዚአብሔር ይፍረድ የዚህ ሰዉዬ ስራ

    • @Muna-youtub
      @Muna-youtub 25 วันที่ผ่านมา

      ወንድም ሁን ሴት እናንተን ይድፋችሁ ምን አረገ በለወጠበት

    • @Muna-youtub
      @Muna-youtub 25 วันที่ผ่านมา

      ጦሶን ውሰዱ አብን ለቀቀ።።

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 2 วันที่ผ่านมา

      ይህ ፖፖ የሚላቹህ አልገባቹሁም
      ሌላ ጅላጅል አብቾን ገጭቶ እዛዉ በሶኩሪቶች መሰዋህትነት ከፍሎ እኔ ነፃ ልሁን እያላቹህ እንጂ እሱ ቢሆን በሕይወቱ ፈርዶ አያረገዉም
      አረገዋለሁ ካለ ቀላል ነዉ መልክህን አሳይ አታሳይም ለምን ክፉ እንዳይነካህ ግን ሰዉ ላንተ ብሎ ይማገድ ምድረ ቡዳ ተነቅቶብሀል
      አብይ ፋኖን ጨረሰ ካልክ አንተ ሕዝብ ጨረሰ የምትለዉን ሙዚቃ እኔ አልጫወትም የጎንደር በሙሉም ሕዝብ አይባልም ሕዝብ ሰትል እኮ ጠቅላላን የኢትዬጵያን ሕዝብ ለማለት ከሆነ ማል ጎነኒ አማራ ቲብተኛ ነዉ ብዬ ዝም ከማለት በቀር
      ሰላም ፋኖ ከፈለገ
      ቀላል ነዉ እጅ ሰጥ
      ትጥቅ ፍታ
      ወልቃይትን መልሰ
      እንቢ ካልክ
      አታለቃቅሰብኔ
      ወጥረህ ተዋጋ

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ማንም አይችለኝም አይነካኝምም አለሳ! ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያለው ንቀት ለከት አጣ!

  • @MsLucky-et7qd
    @MsLucky-et7qd 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሂወቱ ይቆረጥ😂😂😂😂ምን አገባን

  • @fizzyyam3180
    @fizzyyam3180 3 หลายเดือนก่อน +5

    አንድ እንኳን ጥሩ ሹፌር የለም ጠቅ አድርጎ የሚያልፍ ቱ

  • @fayatubefaya6484
    @fayatubefaya6484 4 หลายเดือนก่อน +17

    ሟች ከመሞቱ በፊት አስፓልት ለአስፓልት ሲንከላወስ ነበር !!!

    • @Zinet-uo3wn
      @Zinet-uo3wn 4 หลายเดือนก่อน +3

      ብለን የምናወራበት ጊዜ ይቅረብ 😂😂😂😂

    • @BitanyaTensae
      @BitanyaTensae 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Zinet-uo3wnአሜን

  • @tsegawbediru3935
    @tsegawbediru3935 6 หลายเดือนก่อน +6

    የእግዚአብሔር መለኮታዊ ጥበቃ🙏🙏🙏😭

  • @tigistwalday4962
    @tigistwalday4962 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኣገር ከሚያምስ እዛው ነበር መፍጨት

  • @ፅልመት
    @ፅልመት 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ዜብራ አይከበርም ለነገሩ ልብሳቸው ራሱ ዜብራ 😅😅😅

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 6 หลายเดือนก่อน +35

    ይህ ደነዝ የ እግረኛ መስመር እንኳን መለየት ያልቻለ እንዴት ሀገር መምራት ይችላል ኢትዮጵያ በሱ ዘመን ነው የወደቀችው

    • @ObseGose-jq2dg
      @ObseGose-jq2dg 6 หลายเดือนก่อน

      በደነዝ አይንህ አይተኸው ነው

    • @Mahelate
      @Mahelate 2 หลายเดือนก่อน

      Yetewaredechew

    • @عمرالحبشي-ض5ع
      @عمرالحبشي-ض5ع หลายเดือนก่อน

      ተበዳ ሸታታ ጋላ​@@ObseGose-jq2dg

    • @meseretbeyene9836
      @meseretbeyene9836 หลายเดือนก่อน

      Why you be jealous ? He is the best leader of Ethiopia 🇪🇹

    • @Saeda-e5i
      @Saeda-e5i หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እሚገርመኝ አሺቃበጩ ያናተ አገር ደህና ተሆነ አላህ አደራውን በሉ ዱአ አድርጉ ነገም በኛ ላይ ይደርሳል በሉ ትርፍ ቃላት ምን አነጋገረ ይኽ ደቆሮ የሆነ ሰውየ አበላላን እሱ ተመጣ ጀምሮ ሰላም የለም

  • @newlifenew23
    @newlifenew23 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንድ የሚገጨው ሰው እንዴት ይጠፋል ?

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 6 หลายเดือนก่อน +83

    የእግረኛ ፡ማቁዋረጫ፡ ፈልጎ፡አያቁዋርጥም? ምን፡አይነት፡ጀዝባ፡ነው።😅😅😅

    • @tigista7276
      @tigista7276 6 หลายเดือนก่อน

      ተነፋ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 หลายเดือนก่อน +4

      ጀዝባ ሆኖ ሣይሆን አውቆ ለሰዎች በራስ መተማመኑን ለማሣየት ነው 😂

    • @AbabechDibaba
      @AbabechDibaba 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @samlsd9711
      @samlsd9711 6 หลายเดือนก่อน

      Yellem 😂😂😂😂😭😭😭😭

    • @ShushuAnsha
      @ShushuAnsha 6 หลายเดือนก่อน

      መሞት ፈለክ ጅል😅😅

  • @TegsitAdaomu
    @TegsitAdaomu 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ እኮ የዋህን እጅ የሜዎስድ አውሪን አይፈል
    ገውም ሰይጣን እድሚው እረጅም ነው

  • @endris5178
    @endris5178 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደፋር ሹፌር ጠፋ😢😢😢

  • @amenyitbarekkidusyitbarek238
    @amenyitbarekkidusyitbarek238 หลายเดือนก่อน +22

    ከብትነትን በአስፋልት የሚያስተምር ከብት::

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 5 หลายเดือนก่อน +4

    ንግስቷ ዛሬ አልታየችኝም ነዉ አይኔነዉ ተለይታ አታቅምነበርብየነዉ😂

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 4 หลายเดือนก่อน +30

    ተመልከቱት ይህን ይሁዳ አሪዮስ ገዳይ ሰላም ነዉ ለማለትና እርዳታ ለማግኜት ከብት ነዉ አሜሪካኖቹ ሁሉን ያዉቁታል ይህንን ሰይጣን ግንባሩን የሚለዉ ጠፋ ከ መቶ ሀያ ሚሊዮን ህዝብ ዉስጥ አዲስ አበባ ወንድ ጠፋ ሁሉንም ሰልቦ አስቀመጣቼዉ

    • @kalkidanasfaw218
      @kalkidanasfaw218 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ante ke 120 ዎቹ አይደለህም 😂ማለት ነው

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 หลายเดือนก่อน +1

      ያንተን እና መሰሎችህን እግዚአብሄር ሀሳብችሁን ያክሽፍባችሁ።ቅናትህ ካንሰር ሆኖ ከዚህ ምድር ያሰናብትህ

    • @SolomonBeyene-y4v
      @SolomonBeyene-y4v หลายเดือนก่อน +1

      @mightyg8545 ጭራሽ እኔ ልቅና ኦሮሞ አይደለም እንደ አማራ ንቁ አስዋይ ቅን አሳቢ የፍቅር ሰዉ መሆን ሲያቅተዉ ጠይቆ ባልተወለደበት ዘሩ ጠንብቶ በበታችነት ስሜት ናዉዞ በቅናት ተቃጥሎ አማራን ጠመንጃ ያሊያዘዉን ድሀዉን ገበሬዉን ህፃናትን በጉራ ፈርዳ በበደኖ በወለጋ ሲያርድ የኖረዉ ምድረ ቅዘናም ያላችሁን ሀይል ይዛችሁ ገባችሁ ተደቆሳቾሁ ገብቶ ከአማራ ምድር የሚወጣ የለም ምስኪኑን የኦሮ ወጣት በሁለት ወር ለብለብ ትልካላችሁ ይማረካል እጅ ይሰጣል ታዲያ አማራ በቀል አያዉቅ የማረከዉን እጅ የሰጠዉን አብልቶ አጠጥቶ አልብሶ ወደ ወደዱት ይልካቼዋል አሁንማ አበቃ አዲስ አበባ በአምሳ ኪሎሜትር ተከባለች ንፍጥ ገዳዩ ወይስ አምላኩን ፈሪዉንበካንሰር የሚቀጣዉ ጅል ጅላጅል ጅላንፎ የጌታህ የአቢይ ስድም ያ የጠነባ ህፃን ገዳይ ሳያዉቀዉ በቁሙ ሞቶ ሌሎችንም የገደለዉ አቢይ አምላካችሁ አለም የጠላዉ እጁን እንኳን ለመጨበት የጠዬፉት ቀንህ ደርሷል ቶሎ ቶሎ ጎስጉስ ቀኑ ደርሷል ነገ ያንተ አይደለም የፍቅር ግማቶች

    • @asmaremekonin9119
      @asmaremekonin9119 หลายเดือนก่อน

      በፈጣሪ አትከለሉ ይሄ ሰው ሰይጣን ነው የሰው ደም ማፍሰስ ይወዳል እና እግዚአብሔር ከዚ አመፀኛ ጎን ይቆማል? እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው​@@mightyg8545

  • @alemgilaw7596
    @alemgilaw7596 4 หลายเดือนก่อน +2

    ያልሰለጠነ ደንቆሮ መንገድ ሲቆረጥ ይህ ምሳሌ ነው ።

  • @yonastube19
    @yonastube19 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ባለውለታ ይጥፋ😢😢

  • @almaz739
    @almaz739 6 หลายเดือนก่อน +39

    የኢትዮዽያን ሕዝብ ጢባጢቤ ይጫወትበታል። ይሄ የአእምሮ ደሃ

    • @DawitEthiopia4391
      @DawitEthiopia4391 5 หลายเดือนก่อน

      ንግግሽ ከአይምሮ ደሀ የሚጠበቅ ሆኖ መልሶ እሱኑ መሳደብ አይከብድም

    • @Metkeli
      @Metkeli 5 หลายเดือนก่อน +1

      Haqki aleki

  • @EyuelDaniel-fu1os
    @EyuelDaniel-fu1os 4 หลายเดือนก่อน +5

    የመግጨት ወኔ እንኳን የሌለን
    አሁን እኛ ነን ከግብፅ ጋር ምንዋጋው 😏

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 6 หลายเดือนก่อน +23

    እኔ የደግተር አብይ ጋርድ ብሆን በያዝሁት ጥይት ግባሩን ብዬው እራሴን ብሰዋ ደስ ባለኝ እሱን ከወንበር ላይ ለማውረድ ሲባል ስቱ ሚስኪን በየቦታው አይገደልም ነበር

    • @mekdesgeremew2371
      @mekdesgeremew2371 5 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @BitanyaTensae
      @BitanyaTensae 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@FoltynFamliy950በምን አወቅክ ጠንቋዩ???

    • @Nura-yw7fs
      @Nura-yw7fs หลายเดือนก่อน +1

      ጋርድ አትሆንማ 😅😅😅😅

    • @merongeta2570
      @merongeta2570 14 วันที่ผ่านมา

      አንተ ውሰታም

  • @Availablemf
    @Availablemf 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሲደረግ አይቶ ሲያደርግ የዝብራ ሕግን እንካን አላከበረም ጠክላይ ሚኒስቴር ተብሎ. እስቲ አንዱ ቢገጨው ሰው ነበርኩ ሊል ነው. እዳ.

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw หลายเดือนก่อน +2

    ደሞ ጥሩ መሪ ይመስል ምንገድለምንገድ የንፁሀን ደምና እባ ፈሶ አይቀርም የግዜ ጉዳይነው

  • @SoleAdemetewu
    @SoleAdemetewu 16 วันที่ผ่านมา +6

    አፈር ያስበላው ይሄ ጥብ አፍን ይጎረጉራል ይሄ የለማኝ ልጂ ግን የቀን ጀግና እንጂ የሰው ጀግና እንደለለው እወቅ fano 🇨🇬🇨🇬💪💪ያሸንፋል መንግስቱ ይወድቃል ✊✊

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj หลายเดือนก่อน +3

    God is love! Vengeance is mine says the lord! Happy European New Year. Tebareku.

  • @Yerab-n4x
    @Yerab-n4x 6 หลายเดือนก่อน +8

    አንተን የማላይበት ሚዲያ ነው የምፈልገው ደመ ጠጭ

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
    @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምናለበት እንደው እንድ ፍሬን የበጠሰ መኪና እላይክ ላይ በውጣ ሰይጣን ዲያብሎስ 😂😂😂😂

  • @Haymih1
    @Haymih1 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሬት መሸራተት ኣሁን ነበረ 😂😂😂😂😂

  • @ZEDOMAN-d4r
    @ZEDOMAN-d4r 6 หลายเดือนก่อน +16

    ወይኔ መኪና ይዤ እዛ በነበርኩኝ ኣሳየው ነበረ ይሄ የሰይጣን ታላቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL 5 หลายเดือนก่อน +1

      ገዳዩ ሰይጣን አንተ እንደሆንክ አንተው መሰከርክ

    • @lamerotkebede4137
      @lamerotkebede4137 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @OMN_TUBE
      @OMN_TUBE 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድ ከሆንክ ና እኔም አለሁልህ ከአፈር ጋ አደባልቃለው ትላ ትል

  • @የአቤልብቻ
    @የአቤልብቻ 5 หลายเดือนก่อน +17

    አንደሰው የሚገጨው ይጠፍ ይሄ ወይልፃንሞት አይሰማው ወይ እናትሞት አይሰማው ደም ነው ምግቡ በፈጣሪ እኔባየውህ ገድየህ ኢትዮጲያ ነፃ በሆነች እስከልጆቿ😢😢

    • @ሀገሬ9411
      @ሀገሬ9411 3 หลายเดือนก่อน

      ደምስ የምትጠጣ አንተና መሰሎችህ ቅርሻታም

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 6 หลายเดือนก่อน +13

    መጋ አስከትሎ ነው የሚዞረው 😂😂😂

  • @ታጋይይሞታልትግሉይቀጥላል
    @ታጋይይሞታልትግሉይቀጥላል 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂አሁን በስት እና ስንት ሽንታም መከላከያ እና ያ ለሆዱ ያደረዉሪፐብሊክ ጋርድ እየተጠበቀ ነዉ 😂😂😂😂ልክ በነፃነት የሚሔድ አስመረላችሁት 😂😂

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሔንን. ሰው. አንድ. የሚል. ጀግና. ይጥፋ. 😮😮😮😮

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 6 หลายเดือนก่อน +17

    ትክክል አይደለም ሚያሰተምረው በመሻገሪያ ዜብራ ላይ ነበር መሻገር የነበረበት አይይይይይ ይሄ ሰው ድድብና😡

    • @Lucy-o2j6b
      @Lucy-o2j6b 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዜብራ ዜብራ ይባላል የሚሰማ የለም ጠቅላዩን ጨምሮ 😅

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 หลายเดือนก่อน +4

    አንበሳው እና ምክትሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 16 วันที่ผ่านมา +6

    በሀጢያታችን ይህን ሰው በእኛ ላይ እንዲሰለጥን አምላክ ፈቅዷል ከሀጢያታችን እንመለስ ከልባችን ከእንባ ጋር እንጸልይ ጊዜ ከራሱ ይልቅ ለህዝብ የሚያስብ አስመሳይ ያልህነ መሪ ይረጠናል

    • @zenabuawoldemariam
      @zenabuawoldemariam 12 วันที่ผ่านมา

      Hatyatachin sinil yegnanim chimir new.

    • @aidanasser4710
      @aidanasser4710 7 วันที่ผ่านมา

      Egziyabiher ke ante gar yehun. ❤

  • @Mesi-r9r
    @Mesi-r9r 4 หลายเดือนก่อน +1

    በቅርብ በ 2017 ሠላም ለኢትዮቢያ እናያለን ፍትህ አአማራ😅

  • @senaithuluka4497
    @senaithuluka4497 หลายเดือนก่อน +2

    እይ ጠንቃይ ውድድር መሪ ይዞ የሚገጭ

  • @frehiwotkidane09
    @frehiwotkidane09 4 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ይጠብቅ ከዚህ በላይ ምን ታደር ጋለህ የኔ ጌታ እሱ

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂 አይ መናፍቅ በቁማቹ የሞታቹ

  • @selamselam3539
    @selamselam3539 5 หลายเดือนก่อน +16

    😂😂😂😂 ተረት ተረት ስታወሩ ሞትን በሳቅ 😂ከስንት ሰዓት በፊት አካባቢው በሙሉ ተመሰቃቅሎ ተፈትሾ ዙርያው እየተጠበቀ ነው እኮ😂😂😂😂😂

  • @manenet2867
    @manenet2867 6 หลายเดือนก่อน +16

    ፋሺስቱ....,በሕገወጥ አስፋልት በመሻገሩ።።። 300ሺህ ብር ቅጣት ይፈረድበት ወይም ፍርዱን ለማቅለል {{ የሞት ፍርድ }} ይወሰንበት። DONE ✅

  • @fanbeleng
    @fanbeleng 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለማሞኘት ነው? በስንት ጋርድ ተጠብቆ የሚወጣውን ደግሞ::

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነቱን እኮ ነው የባዛር መንግስት ያለው ለመታየት የማያደርገው ነገር የለም

  • @galaxiabxgi
    @galaxiabxgi 3 หลายเดือนก่อน +10

    አምላኬ ሆይ ይህ ሰው በአለም ላይ ምርጥ ማሳያ ነው 🌍 በድሮን ንፁሀንን መግደል ይቁም፣ አመሰግናለሁ።

  • @hopolapos
    @hopolapos 5 หลายเดือนก่อน +10

    እንዲህ ሀገሪቱን መሰናበት አይከፋም ሟች

  • @maps1572
    @maps1572 6 หลายเดือนก่อน +18

    ያለዜራ ማቋረጥ ያስቀጣል

    • @kingsolomon9771
      @kingsolomon9771 6 หลายเดือนก่อน +1

      Respect the law and lead by being example. Nothing is too small or big .it exposes who you are.

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb หลายเดือนก่อน +1

    እልገባኝም ይሻገራ ብርቅ ነው እጅ እካን እስፓልት መሻገር ሞትም እለ

  • @amen8172
    @amen8172 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ብቻውን እንደማይጠበቅ ሆኖ ሲሔድ ያለፉት መኪናዋች ሁሉም የራስህ ደጋፊዋች ብልፅግና ናቸው ከላይ መንገድ ሁሉ በወታደር እየተጠበቀ ነበር ባትጠበቅማ

  • @Mariyam-b5i
    @Mariyam-b5i 4 หลายเดือนก่อน +9

    የኛ ጀግና ማርያችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይታብቂ 🙌🙌

  • @abayorthodox
    @abayorthodox 6 หลายเดือนก่อน +9

    😮ከዚጋ ትስታለህ
    ሰው ከዚጋ ይስታል😂😢

  • @2163quarter
    @2163quarter 6 หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ ዜብራ ይከበር አንድቀን ትራፊክ ነበሩ

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 6 หลายเดือนก่อน +1

    አዝመሣይ ማስመሠል ሣሆን ሁኖ መገኘት ነው አሉላይ የከበደው ሁልችሁም አስመሣይ

  • @abusumeya8911
    @abusumeya8911 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞ ከአንገት በላይ የሌለው ሰው ገጭቶ ማን እዳ ይገባል?

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 6 หลายเดือนก่อน +12

    ቃል በተግባር የኔ መሪ❤❤

    • @MariyNegous
      @MariyNegous 4 วันที่ผ่านมา

      እሼ የገዳይ መሬ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 5 หลายเดือนก่อน +2

    🇪🇹😍🐅ጀግንነቱ ያስደስተኝነበር አዳ ምን ይደረጋል ይች የገደለ ይገደል የሰረቀ ይቆረጥ የምትለዉን የሽፍቶችን መደሀኒት አልቆርጥልን አለጅ😢

  • @simeta.R2025
    @simeta.R2025 4 หลายเดือนก่อน +3

    Dem they can't even stop for their leader 🤣🤣🤣 am Rwandan 🇷🇼 but in Rwanda the road will be closed for 30 minutes 🤣🤣🤣

  • @TarikuGaber
    @TarikuGaber 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገጭቶ ሚያልፍ የጥፋ አማራ ብቻነው የዚአገር የመከራ ቀበር መሸከም ያለበት!!!

  • @mdmihret4304
    @mdmihret4304 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ አምላክ ይድፋው😢

  • @AlfenurAlfa-g4m
    @AlfenurAlfa-g4m หลายเดือนก่อน +3

    WOW mashalah

  • @AntehunMengistu
    @AntehunMengistu 6 หลายเดือนก่อน +17

    ምርጥ መሪ ኮንፊደንስ አለው ❤
    ጀግኖች ቀጥሉ በርቱ❤
    እንወዳቸዋለን ምቀኛ የሚያወራው አያጣም!!!

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 3 หลายเดือนก่อน +3

    በልዑል፣መጠጊያ፣የሚኖር፣ሁሉን፣በሚችል፣በአምላክ፣ጥላ፣ውስጥ፣ያድራልም❤❤

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 5 หลายเดือนก่อน +2

    የ4ኛ ጨ ክፍል ተማሪዎች😂

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum 4 หลายเดือนก่อน +2

    ለትወና የተፈጠረ አስመሳይ ግለሰብ ።