ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለኢትዮጵያ መከታ ጋሻዋ ጠባቂዋ መሪዋ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ውድ የምርጦች ምርጥ ነህ ተባረክ ፈጣሪ ከክፉ ይብቅህ ተባረክልኝ እግዚአብሕር ይባርክህ እናመሰግናለን በርታልኝ የኛ ጀግና መሪ ነህ ሺ አመት ንገሥልኝ ክበርልኝ ሀገሬን ከፍ ከፍ ከፍ አረክልኝ ዘመንህይባረክ በእውነት
Thank you very much❤
ብልፅግና ያሳየንን ውብ ነገር ለመቀበል የተቸገርን ያልገባን የምናየውን የምንክድ ሰወች ፈጣሪ ይፈውሰን.❤❤❤
AMEN
ደናንህ ዮኒ 🥰 ከአብቹ እና ከብልጽግናችን ጋር ወደ ፊት መህዲ ብቻ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔ ልጥቆር እኔ ልጠውልግልህ አብቹ ይሄንን ልፋትህን ድካምህን የድንግል ማርያም ልጅ ካላየ እመበሩላይ የለም ❤
😭😭😭😭😭አቢቹዬ ደስታም ለካ ያስለቅሳል my dear prime minister I will keep strongly my prayers ❤
thank you me too😭 🙏
መጪው ትውልድ የታደለ ነው ምክንያቱም ብልፅግናን እንደባህል ይይዛልና❤❤❤
ለኢትዮጵያ ና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ስትል ስንት ዋጋ ከፈልክ አብቹ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያክብርልን ሐሳብሕ በሙሉ ተሳክቶ የምትፈልጋት ኢትዮጵያ እንደፀሐይ አብራታ ሰሌሟ ተጠብቆ አንተም እምታርፍበት ዘመን ቅርብ ነው እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብሕ ይጠብቅልን እናመሰግናለን 🙏❤🇪🇹❤
ብልፅግና ይለምልም. የአፍሪካ እናት ኢትዮጵያ ትለምልም.❤❤❤
Long live Dr. Abiy❤❤❤❤❤
አብቹ ኪያ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ሌላ ምን ይባላል እንዲህ ያመረ ነገር የሚጠላው ሰይጣን ብቻ ነው ተባረክ ❤❤❤
Abbch Jeggnawwe you are unique and brilliant leader working hard for your country and your peoples development. Long life and health for my beloved Abbch Anbsaw. Amen
May Allah protect Our PM and his surrounding. Amine
በእውነት ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ትልቁ ጠላታችን ድህነት ነው ከሰራን እንለወጣለን ከተጋን እግዚአብሔር ይባርከናል ሁሉ አለን ፈጣሪ ባርኮናል ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ይሁንይብቃን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አብቹ ቃል የለኝም ልዩ ብርቱ ድንቅ ብርቅ ብልህ መሪያችን 🎉🎉🎉🎉🎉
አብቹዬ ፡ የድንጋይ ፡ ዘመን ፡ ሰዎች ፡ መሰናክል ፡ ሆኑ ፡ ዝንጀሮ ፡ እንኳን ፡ የማሕበራዊ ፡ ኑሮ ፡ ከሰዉ ፡ ጋር ፡ መግባባት ፡ በቻለበት ፡ ዘመን ፡ አነዚህ ፡ ጀዊሳዎ ፡ እንደ ፡ ድመት ፡ የራሳቸዉን ፡ እየበሉ ፡ አና ፡ አየገደሉ ፡ አማራዉን ፡ ሌላ ፡ 27 ፡ አመት ፡ ወደ ፡ ኋላአስቀሩት። ፡ The new generations are with you the oldies wasting time. They are like a fish out of the Ocean. Viva !!Abechu the amazing leaderofEthiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በስማም መደመም ሆነ ሥራዬ ተባረክ
ልክ ነው ይብቃን ወደ ልማትትትትትትትት---
የኛ ጀግናው መሪያች 🇪🇹♥🇪🇹♥አሏህ ይጠብቅህ መሪዬ🌷🌷🌷🌷🌷✅✅
ዶክ አብይ አህመድ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤ 🎉 💚💛❤️🎉 ❤️❤️
ሰላም ነው ወንድም አለም
Great job
እብቹ ሁሌም ይህን ላሳየን እና እንዱከናወን ለሰዳን ለእምላካችን ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁንለት በመቀጠል እብቹ ሀሳብ የሚለውን ቃል እንኳን ህዝባችን የሰማነው ከንተእኮነው ሀሳብ ተወልዶ እንደሚታይ እሳይተሀል ኢትዬጵያውያን በደቦ ማሰብ በደቦ መጥላት ነው ታሪካችን እንተ ባለራእይ ስለሆንክ የሀሳብ ባለቤት ነህ እግዚአብሔር ለምድራችን ስላመጣህ እናመሰግነዋለን እብቹ ልጅ በምጥ እንደሚወለድ እንተ ራእይህን እየወለድክ ነው ባለራእይ ደግሞ ብዙ እንቅፋት ይገጥመዋል ንግር ግን ርእይህ ይወለዳል ብርቱ የሆነው አምላክ ሞገስን ጥበብን መከናወንን ይስጥህ ተባረክልን የጠላቶችህን ደጅ ውረስስስ ምድሪቷ በፀጥታ ትገዛልህ እብቹ እብዶችም የእውቀት ድርቀት ያሰቃያቸውም ዘረኞችም ወሬኞችም መንደርተኞችም ቁጭ ብለው እያዪ ኢትያጵያ በጥቂት ምርጦች ክፍ ትላለች ተባረክ
ከርሱጋር የተስማማ ቪድዮ አየዉ ዛሬ አሠሰግናለዉ❤❤❤
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ።አንተን ብቻ አላህ ይጠብቅህ ።እነሱን ተዋቸው አንተ አላህ ለኛ የሰጠህ መላካችን ነህ ።ብልፅግና ወደፊት አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ ቀጥሉ
ኡፍ ያንተ ድካም የማይገባቸው ድንዝዞች መቼ እንደሰው እንደሚያስቡ ግራ ይገባል።አንተን ግን የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ከነናቱ አይለዩህ።በርታ የባንዳ ወሬ አይበግርህም።እንደ ታዪ ደንደአ ዓይነት ግዑዝ ፍጥረት ወሬ ላንተ ምንህም አይደለና አንተ ሥራህን በግብር ማሳየት ብቻ።🎉❤
God bels you
God bless you, doctor Abiy Long life🙏❤️🙏
Amen 🙏🙏🙏🙏
ሀሳብ ሜዳ ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ አለኝታ ናችሁ፤ ከብር ለሚገባው ክብር ይገባዋልና እናከብራችኋለን። በርቱ ከጎናችሁ ነን።
የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ስንት መሪ አይቶ የሚሰራን ለምን ሲያይ አይደሰትም።
Batoito.manafasa.salalabat.nawa.tero.nagara.aywadam
አጨብጫቢ ድህነት ስደት ልመና ለማይፀየፍ ነው መልሱ
ጀግና ነህ
😮 ሆሉም ነገር በጣም ያምሬል ልበ ቅኖ የሆነ ሰው ሆሉ ባለፍት 6 ኡመታት በኖሮየ ውስጥ ምን ለውጥ አመጣሆ ብሉ እራሱን ቢፋትሽ ይህን ታላቅ ሰው ያደንቀዋል ።ጅ💜
ብርቱ ጋዜጠኛው ነህ ! በሶሻል ሚዲያ ወስጥ ተሸሽገው ግጭትና ውሸት የሚሰብኩ የመስቀል ስር ቁማርተኞችን እግር በእግር የሚያሳድድ ፕሮግራም ስለሚታቀርብ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ከልብ አመሰግናለሁ።
ጌታ ካተጋ የለን
እጅህ ይባረክ ወዳጄ❤❤መሪዬ❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
ماشاءالله ❤
🎉🎉🎉❤
🙏🇪🇹👍
ሳይፎርሽ የሚገሰግስ መሪ ነው ያለኝ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሀበገር እንዲ ስታምር ያስደስታል ሰው ሀገር ቁጭ ብለው የሰውን የሚያደንቁ የተመቱ ናተው
Yiseral Belo yaltesera Min ale??qal betegbar new
❤❤❤❤🎉🎉🎉😊
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Abtooo.enikan.abaro.adarasan.ant.malikam.yagazyapihara.sawa
What is not to like?
አብቹ
ዶ/ር አብይ ምነው ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ሳትል ጨረሰክ??
eras wedad athun! erasachun bcha atdnku. lelochin ymigefa new.
ለኢትዮጵያ መከታ ጋሻዋ ጠባቂዋ መሪዋ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ውድ የምርጦች ምርጥ ነህ ተባረክ ፈጣሪ ከክፉ ይብቅህ ተባረክልኝ እግዚአብሕር ይባርክህ እናመሰግናለን በርታልኝ የኛ ጀግና መሪ ነህ ሺ አመት ንገሥልኝ ክበርልኝ ሀገሬን ከፍ ከፍ ከፍ አረክልኝ ዘመንህይባረክ በእውነት
Thank you very much❤
ብልፅግና ያሳየንን ውብ ነገር ለመቀበል የተቸገርን ያልገባን የምናየውን የምንክድ ሰወች ፈጣሪ ይፈውሰን.❤❤❤
AMEN
ደናንህ ዮኒ 🥰 ከአብቹ እና ከብልጽግናችን ጋር ወደ ፊት መህዲ ብቻ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔ ልጥቆር እኔ ልጠውልግልህ አብቹ ይሄንን ልፋትህን ድካምህን የድንግል ማርያም ልጅ ካላየ እመበሩላይ የለም ❤
😭😭😭😭😭አቢቹዬ ደስታም ለካ ያስለቅሳል my dear prime minister I will keep strongly my prayers ❤
thank you me too😭 🙏
መጪው ትውልድ የታደለ ነው ምክንያቱም ብልፅግናን እንደባህል ይይዛልና❤❤❤
ለኢትዮጵያ ና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ስትል ስንት ዋጋ ከፈልክ አብቹ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያክብርልን ሐሳብሕ በሙሉ ተሳክቶ የምትፈልጋት ኢትዮጵያ እንደፀሐይ አብራታ ሰሌሟ ተጠብቆ አንተም እምታርፍበት ዘመን ቅርብ ነው እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብሕ ይጠብቅልን እናመሰግናለን 🙏❤🇪🇹❤
ብልፅግና ይለምልም. የአፍሪካ እናት ኢትዮጵያ ትለምልም.❤❤❤
Long live Dr. Abiy❤❤❤❤❤
አብቹ ኪያ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ሌላ ምን ይባላል እንዲህ ያመረ ነገር የሚጠላው ሰይጣን ብቻ ነው ተባረክ ❤❤❤
Abbch Jeggnawwe you are unique and brilliant leader working hard for your country and your peoples development. Long life and health for my beloved Abbch Anbsaw. Amen
May Allah protect Our PM and his surrounding. Amine
በእውነት ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ትልቁ ጠላታችን ድህነት ነው ከሰራን እንለወጣለን ከተጋን እግዚአብሔር ይባርከናል ሁሉ አለን ፈጣሪ ባርኮናል
ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ይሁን
ይብቃን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አብቹ ቃል የለኝም ልዩ ብርቱ ድንቅ ብርቅ ብልህ መሪያችን 🎉🎉🎉🎉🎉
አብቹዬ ፡ የድንጋይ ፡ ዘመን ፡ ሰዎች ፡ መሰናክል ፡ ሆኑ ፡ ዝንጀሮ ፡ እንኳን ፡ የማሕበራዊ ፡ ኑሮ ፡ ከሰዉ ፡ ጋር ፡ መግባባት ፡ በቻለበት ፡ ዘመን ፡ አነዚህ ፡ ጀዊሳዎ ፡ እንደ ፡ ድመት ፡ የራሳቸዉን ፡ እየበሉ ፡ አና ፡ አየገደሉ ፡ አማራዉን ፡ ሌላ ፡ 27 ፡ አመት ፡ ወደ ፡ ኋላአስቀሩት። ፡ The new generations are with you the oldies wasting time. They are like a fish out of the Ocean. Viva !!Abechu the amazing leaderofEthiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በስማም መደመም ሆነ ሥራዬ ተባረክ
ልክ ነው ይብቃን ወደ ልማትትትትትትትት---
የኛ ጀግናው መሪያች 🇪🇹♥🇪🇹♥አሏህ ይጠብቅህ መሪዬ🌷🌷🌷🌷🌷✅✅
ዶክ አብይ አህመድ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤ 🎉 💚💛❤️🎉 ❤️❤️
ሰላም ነው ወንድም አለም
Great job
እብቹ ሁሌም ይህን ላሳየን እና እንዱከናወን ለሰዳን ለእምላካችን ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁንለት በመቀጠል እብቹ ሀሳብ የሚለውን ቃል እንኳን ህዝባችን የሰማነው ከንተእኮነው ሀሳብ ተወልዶ እንደሚታይ እሳይተሀል ኢትዬጵያውያን በደቦ ማሰብ በደቦ መጥላት ነው ታሪካችን እንተ ባለራእይ ስለሆንክ የሀሳብ ባለቤት ነህ እግዚአብሔር ለምድራችን ስላመጣህ እናመሰግነዋለን እብቹ ልጅ በምጥ እንደሚወለድ እንተ ራእይህን እየወለድክ ነው ባለራእይ ደግሞ ብዙ እንቅፋት ይገጥመዋል ንግር ግን ርእይህ ይወለዳል ብርቱ የሆነው አምላክ ሞገስን ጥበብን መከናወንን ይስጥህ ተባረክልን የጠላቶችህን ደጅ ውረስስስ ምድሪቷ በፀጥታ ትገዛልህ እብቹ እብዶችም የእውቀት ድርቀት ያሰቃያቸውም ዘረኞችም ወሬኞችም መንደርተኞችም ቁጭ ብለው እያዪ ኢትያጵያ በጥቂት ምርጦች ክፍ ትላለች ተባረክ
ከርሱጋር የተስማማ ቪድዮ አየዉ ዛሬ አሠሰግናለዉ❤❤❤
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ።አንተን ብቻ አላህ ይጠብቅህ ።እነሱን ተዋቸው አንተ አላህ ለኛ የሰጠህ መላካችን ነህ ።ብልፅግና ወደፊት አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ ቀጥሉ
ኡፍ ያንተ ድካም የማይገባቸው ድንዝዞች መቼ እንደሰው እንደሚያስቡ ግራ ይገባል።አንተን ግን የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ከነናቱ አይለዩህ።በርታ የባንዳ ወሬ አይበግርህም።እንደ ታዪ ደንደአ ዓይነት ግዑዝ ፍጥረት ወሬ ላንተ ምንህም አይደለና አንተ ሥራህን በግብር ማሳየት ብቻ።🎉❤
God bels you
God bless you, doctor Abiy Long life🙏❤️🙏
Amen 🙏🙏🙏🙏
ሀሳብ ሜዳ ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ አለኝታ ናችሁ፤ ከብር ለሚገባው ክብር ይገባዋልና እናከብራችኋለን። በርቱ ከጎናችሁ ነን።
የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ስንት መሪ አይቶ የሚሰራን ለምን ሲያይ አይደሰትም።
Batoito.manafasa.salalabat.nawa.tero.nagara.aywadam
አጨብጫቢ ድህነት ስደት ልመና ለማይፀየፍ ነው መልሱ
ጀግና ነህ
😮 ሆሉም ነገር በጣም ያምሬል ልበ ቅኖ የሆነ ሰው ሆሉ ባለፍት 6 ኡመታት በኖሮየ ውስጥ ምን ለውጥ አመጣሆ ብሉ እራሱን ቢፋትሽ
ይህን ታላቅ ሰው ያደንቀዋል ።ጅ💜
ብርቱ ጋዜጠኛው ነህ !
በሶሻል ሚዲያ ወስጥ ተሸሽገው ግጭትና ውሸት የሚሰብኩ የመስቀል ስር ቁማርተኞችን እግር በእግር የሚያሳድድ ፕሮግራም ስለሚታቀርብ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ከልብ አመሰግናለሁ።
ጌታ ካተጋ የለን
እጅህ ይባረክ ወዳጄ❤❤መሪዬ❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
ماشاءالله ❤
🎉🎉🎉❤
🙏🇪🇹👍
ሳይፎርሽ የሚገሰግስ መሪ ነው ያለኝ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሀበገር እንዲ ስታምር ያስደስታል ሰው ሀገር ቁጭ ብለው የሰውን የሚያደንቁ የተመቱ ናተው
Yiseral Belo yaltesera
Min ale??qal betegbar new