የአሰባበክ ዘዴ ክፍል አንድ ስብከት ምንድ ነው? በዶር. አብርሃም ተክለ ማርያም - ሀዋሳ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ጥቅምት 2014 ዓ.ም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @hawassafullgospelch
    @hawassafullgospelch  3 ปีที่แล้ว +5

    "ባልሰብክም ግን የእግዚአብሔር ቃል በትክክል እንዴት መቅረብ እንዳለበት ባውቅ ለመስማት እንኳን ራሱ ይጠቅመኛል የሚል ሰው ካለ ለዚያውም ሰው ይጠቅመዋል።"
    ይህ ትምህርት ጥቅምት 2014 ዓ.ም ወንድም አብርሐም ተ/ማርያም ለሀዋሳ ሙሉወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን አገልጋዮች ከሰጡት ስልጠና የተወሰደ ነው።

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓሰተር አብረሃም ይሄ እየተወለጋገደ የመጣውን አካሄዳችንን የሚያቀና ትምህርት ነው ። ከሆነ ዘመን ጀምሮ የመጣው "አጠገብህ ያለውን ነካ አድርገውና እንዲህ በለው" የሚባለው ነገርም መነሻው ማንና መቼ መሆኑ የማይታወቅ አጉል ልምድ 🤔እግዚአብሔር ጠራርጎ ያውጣልን!!! አንተ እንዳልከው ሰባኪው ፀልዮ ቢያሰፈልግ ፆሞ አንብቦ አጥንቶ መንፈስ ቅዱስን ተማጥኖ የመጣውን የእግዚአብሔር ቃል እራ ሱ ቢናገር ሕዝብ ይሰማል መንፈስ ቅዱስም ቃሉን ያትምልናል እንጂ አጠገቤ ያለው በምን መንፈስ እንዴት እንደመጣ ሳይታወቅ እሚያስተጋባልኝ ምን የሚሉት ነገር ነው??

  • @besttelecom3237
    @besttelecom3237 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውው ደስ የምል ትምርት እኔም ምኞቴ ነው መስበክ

  • @Mekdes-d2j
    @Mekdes-d2j 5 หลายเดือนก่อน

    ምንአይነት ሚዛናዊ መምህር ነህ ተባረክም

  • @Nhatan24-m2z
    @Nhatan24-m2z 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ብርክ ያድርክህ ተቸግረን ነበር

  • @samsonmeskele8252
    @samsonmeskele8252 3 ปีที่แล้ว

    God bless you for sharing
    and waiting for part 2

  • @abbeyae4472
    @abbeyae4472 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hanagutachewa
    @hanagutachewa ปีที่แล้ว

    ተባርክ ፖስቴር