ስብከት የሚመስል ግን ያልሆነ - ክፍል ሁለት - በዶር. አብርሃም ተክለ ማርያም - ሀዋሳ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን - ጥቅምት 2014 ዓ.ም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፓስተር ጌታ ይባርክህ በጣም አስተማሪ ነገር ትተህልኛል "" ምስክርነት የእግዚአብሔርን ቃል አይተካም"" በተለይ የእግዚአብሔርን ቃል መርህ ያላደረገ ዝብርቅርቅ ያለ ምስክርነት ፣ የሀሳዊ ሰባክያን ልምምዶች እየሱስን ትተው ቅራቅምቦ ጨው፣ጨርቅ፣ውሃ ላይ ትኩረት የሚያደርጉ የቃሉን ሀይል የካዱ ናቸው የጌታ ስም የፀና ነው ስሙ ፈውስ ነው ወንጌል ብቻውን ፈውስ ነው ተባርክልን እድሜ ይስጥህ።

  • @mesitm9672
    @mesitm9672 ปีที่แล้ว

    ዲር ተባረክ ዛሬ ከአንድ አመት በኋላ ብሰማም ድንቅ መልእክትነው አምላኬ ይባርክህ አሁንአሁን ደንቁረናል ግራ ገብቶናል አምላኬ ይባርክህ

  • @Hirut-q8q
    @Hirut-q8q 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ❤

  • @TadeseBekele-p3q
    @TadeseBekele-p3q 3 หลายเดือนก่อน

    Blessed

  • @Milliblackcreativities-pi1ms
    @Milliblackcreativities-pi1ms หลายเดือนก่อน

    > አመሰግናለሁ ወንድም አብርሃም

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ። ግሩም ምክር ነው።

  • @Ewneta-p1p
    @Ewneta-p1p 3 ปีที่แล้ว

    God bless you.

  • @habtamujirata456
    @habtamujirata456 2 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @samsonmeskele8252
    @samsonmeskele8252 3 ปีที่แล้ว

    God bless you!!