ኤልሳቤጥ ተሾመ ልጁን ያያችሁ Live Performance | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ค. 2021
  • ኤልሳቤጥ ተሾመ ልጁን ያያችሁ Live Performance | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 478

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 3 ปีที่แล้ว +180

    ሰይፍ የሰው ልጅ ነህ!!!ምክንያቱም ሰው እንዲያልፍለት ነው የምትጥረውና ከምቀኝነት የፀዳህ ስለሆንክ እንዳንተ አይነቱንለአገራችን ያብዛልን።

    • @Gurda7241
      @Gurda7241 3 ปีที่แล้ว

      Leba new asmesay new kemetaw gar ashkabach alekilaki siratn shegni ena tekebay politische new!!!! 👎
      Josef gebire enditefa betam yesera ye ethiopia telat

    • @kidusmulugeta9083
      @kidusmulugeta9083 3 ปีที่แล้ว

      Tsifhj

    • @danayitsdanayits4161
      @danayitsdanayits4161 3 ปีที่แล้ว

      @@Gurda7241 Tadia kehedew sriat gar abro yitfa new yemtlew???

  • @adellaniguse2045
    @adellaniguse2045 3 ปีที่แล้ว +140

    ይህ የተደበቀ እምቅ ችሎታን ለህዝብ ስላበቃህ ሴይፍዬ ተባረክ።
    በርቺ እህትአለም ከጎንሽ ነን!

    • @salmanalsaqer8535
      @salmanalsaqer8535 3 ปีที่แล้ว

      wooooowነው.አይ.ድምፅ.አልተነካም.የኔ.ድምፅ.መረዎ.አንበሳ

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 ปีที่แล้ว +204

    እናተ ድምፀ ምርዋወቹ ጠፍታችሁ ነው ጆሮችን የተበላሸው እድሜና ጤና ይስጥሽ!!

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 3 ปีที่แล้ว +5

      You speak true

    • @namename2997
      @namename2997 3 ปีที่แล้ว +6

      ትክክል የምር የድሮ ሙዚቃ ውስጥን ነው የሚያድሰው

    • @banchu3147
      @banchu3147 3 ปีที่แล้ว +4

      በጣም አደቁረውን

    • @enatawoke3197
      @enatawoke3197 3 ปีที่แล้ว +3

      እዉነት ነዉ

    • @naheemanaheema3258
      @naheemanaheema3258 3 ปีที่แล้ว

      hhhhh

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 3 ปีที่แล้ว +88

    ኤልሳ በፍጥነት ወደ መድረክ መመለስ አለባት። ይህን የማይጠገብ ኩልል ያለ ድምጿን ይዛ እስከዛሬ ተደብቃ መቆየቷ ለሙዚቃው ኢንዱስትሪ ትልቅ ኪሳራ ነው። የኤልሳ ይህን ያህል ጠፍታ መቆየት የሀገራችን ፕሮዲዩሰር ተብዬዎች ምን ያህል ቀሽም መሆናቸውን በግልጽ ያሳያል። ኤልሳም ከቆየችበት መዘናጋትም ይሁን ተስፋ መቁረጥ መውጣትና መታገል አለባት። ኤልሳ ካንቺ የማይጠገብ ድምፅ ብዙ ውብ ዜማዎችን እንመኛለንና እባክሽ አትጥፊብን።
    💚💛❤

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +1

      የፕሮዲሰሮች ሳይሆን ያው ያገራችን የሙዚቀኞች ጉድ ሰንሰለታቸው ውስጥ ገብተህ ግሩፕ ይዘህ መንቀሳቀስ ግድ ነው ። በ ችሎታ ቢሆን ኤልሳና ስንቶቹ ጠፍተው ባልቀሩ ነበር

    • @tsegawayalew9829
      @tsegawayalew9829 2 ปีที่แล้ว +1

      ቡዳ አገር

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 3 ปีที่แล้ว +95

    የኔ ቆንጆ አቤት ድምፅ የምር እናንተ የ90ወቹ እኮትለያላቹሕ ሠይፍሻ አንተ ልዩ ቃልየለኝም እግዚአብሔር ሠላምሕን ያብዛልን ከነሙሉ ቤተሠቦችሕ

  • @adugnamelkie2114
    @adugnamelkie2114 3 ปีที่แล้ว +37

    ከበሮ የሚመታዉ ልጅ ደስታዉ ደስ ይላል

  • @tewodroswondwosen1691
    @tewodroswondwosen1691 2 ปีที่แล้ว +5

    አውቆታል መሠለኝ እንደተወደደ ልጁን ያያችሁ ቆየሁ ካየሁት አይኑ ናፈቀኝ አይ ዜማና ግጥም 1998 ዓ.ም በግሌ ህይወቴ ያጋጠመኝ ሀይስኩል እየተማርን ወይንዬ ለመናገር ፈርታ በዚህ ነበር ሙዚቃ የገለፀለችልኝ አይ ጊዜ የዋሁ ዘመን

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w 3 ปีที่แล้ว +5

    ድምጼን ባንቺ ዘፈን ነበር የሞረድኩት አንድ ቀን ለህዝብ አቀርባለሁ እል ነበር ግን እድሉን ሳላገኝ ዛሬ የማዳምን ጆሮ አደነቁራለሁ ሁሌም ከዉስጤ ነሽ ኤልሲዬ❤️👈

  • @user-be7ym3zo2d
    @user-be7ym3zo2d 3 ปีที่แล้ว +80

    አቅም ያላት ምርጥ ድምጻዊት ናት ። በቅርቡ ጫን ባለ ስራ እንጠብቃታለን ።

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 3 ปีที่แล้ว +32

    ለሁሉም ጊዜ አለው! ዋናው በህይወት መቆየት ነው እህታችን በርቺ፣

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 3 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ሙዚቃ መስማት ናፍቆኝ ነበር ። አይዞሽ እናት ዓለም

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ኤልስዬ ባንች ሙዚቃ በጣም እምወደው ልጅ ነበር አብሮ አደጌ የሰፈሬን ልጅ በጣም ነበር እማፈቅረው ወይኔ ትዝታ ዛሬ ግን በቤተሰብ ምክንያት አይቻልም አትጋቡም ብለውን እዬተፋቀርን ተለያይተን እሱም ሌላ አገባ ወለደ እኔም ሌላ አግብቼ ወለድኩ ግን መቼም አይረሳም የልጅነት ፍቅር መጥፎ ነው አይረሳም እህህህህህ ትዝታ ብቻ

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 3 ปีที่แล้ว +75

    ድምፅሽ ያው እንዳለ ነው: ድምፀ መረዋ ❤️🥰

    • @tsegawayalew9829
      @tsegawayalew9829 2 ปีที่แล้ว

      ይሄ ቡዳ ሰው የማይወጣበት አገር

  • @natan9926
    @natan9926 3 ปีที่แล้ว +29

    ሰይፉ ምርጥ የ90ዎቹን ትዝታ ስለሰጠሀን እናመሰግናለን አቦ ድምፅሽ አንደኛ

  • @Dior768
    @Dior768 3 ปีที่แล้ว +11

    WoW!!!!! ለካ፡ያንቺ፡ዘፈን፡ነው።ወጣትነታችንን፡አስታወሰን።እናመሰግናለን።

  • @direproud7824
    @direproud7824 3 ปีที่แล้ว +31

    ይህንን የመሰለ ድምፅ ያላትን የሐረር ዕንቁ አውጥተህ ስላስታወስከን በጣም እናመሠግናለን ሠይፉ

  • @mesfenadane4018
    @mesfenadane4018 3 ปีที่แล้ว +11

    ትዝታዬን በእምባ አጀብኩት...ይሄን የመሰለ ድምጽ ተደብቆ መቆየቱ በጣም ያሳዝናል እባካችሁ የሙዚቃ ባለሞያዎች ሙዚቃችንን መልሱልን። ኤልሲ ይመችሽ ምርጥ የሀረር ልጅ...ሰይፍሻ በጣም እናመሰግናለን❤❤

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 3 ปีที่แล้ว +49

    ይህ ፡ ነው ፡ ድምጵ ፡ የታሉ ፡ የአሁኖቹ ፡ ዘፋኞች ፡ ተጋብዛችኋል ፡ እዩ ፡ ተመልከቱ ፡ ለገንዘብ ፡ ሳይሆን ፡ ለህዝብና ፡ ለሀገር ፡ የሚሰራ ፡ ድምፅ ፡

  • @luluhide5828
    @luluhide5828 3 ปีที่แล้ว +36

    በ1993ዓ/ም በዚህ ዘፈን አፍቅሮ ያላለቀሰ አልነበረም አይይ ትዝታ

  • @tenalemfissha8451
    @tenalemfissha8451 3 ปีที่แล้ว +21

    1990 👍 ኤልሲ ምርጥ ነሺ በርች 💚💛❤️

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +35

    ኤልሲን ያያቹ እቹትና መታለች ከአሁን በሁኋ በተለያዩ የምሽት ክበብ እንደምናያት ተስፋ አለኝ ኤልሲ እንወድሻለን ከጓደኞቼ ጋር መልካም እድል 😍😍😍😍😍😍👌👌👌

  • @yergashewamashala4579
    @yergashewamashala4579 3 ปีที่แล้ว +18

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኤልሲ 💚💛❤️😍🇪🇷

  • @yonasworkie6720
    @yonasworkie6720 3 ปีที่แล้ว +26

    Sister you have amazing voice
    Thank seifu
    እነ ሳንቾ ቅብርጥሴን እዛ ቆልፉባቸውና እንደነዚህ ያሉትን ዘመን ተሻጋሪ ድምፅ እና ዘፈን አምጡልን

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 3 ปีที่แล้ว

      Ha ha 😂😂You're right my brother

  • @user-oy6gk5nd6s
    @user-oy6gk5nd6s 3 ปีที่แล้ว +7

    ምንም ችሎታ ቢኖርህ እግዚአብሔር ኑርበት ካላለህ ዋጋ የለውም
    ይሳካልሽ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tedy536
    @tedy536 3 ปีที่แล้ว +53

    ውይ ሺህ ጊዜ አንቺ ብቻ ዝፈኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሌሎቹማ ጆሮኦችንን ደፍነውት ሄደዋል 😭

  • @ka8782
    @ka8782 3 ปีที่แล้ว +10

    እረሙዚቃውን አሮጡባት እረቀስ ኤልስዬ ውድድ ነው ማዲርግሽ ቆጆ አቺንሣይሽ ብዙ ትዝታዎቼ ጒዋደኞቼን አስታወስኩኝ፡ወድምሽን ጨምሮ ያገሬልጅ ኑሪልኝ

  • @izzzankizzank7216
    @izzzankizzank7216 3 ปีที่แล้ว

    የድሮውን የሜያስርክስ ነገር የለም እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 ปีที่แล้ว +14

    ቅኝት ባዶች በጣም ምርቅን ብለዋል ምን ያክል ድምጿ መስማማቱን ያስረዳል ዋው!!!!!

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 3 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሱሱሱ ያገሬ፣ የሰፈሬ ልጅ በርቺ ከጎንሽ ነን።

  • @user-ke8en9ds4c
    @user-ke8en9ds4c 3 ปีที่แล้ว +6

    ወደ 90ዎቹ ትዝታ ❤️🥰😍Thanks ሰይፍሻ

  • @MekidesAssefa
    @MekidesAssefa 3 ปีที่แล้ว +35

    Who would have thought that, after all these years, I will be singing every single word with her? Love it and happy that she is back.

  • @serkina7243
    @serkina7243 3 ปีที่แล้ว +4

    OMG ምን አይነት ተሰጥዖ ነው ማይቀየር ድምፅ 90ዎች የምር በናንተ ጊዜ ቀረ አሁን እናንተን በሰማንበት እነሳንቾ እያደነቁሩን ነው 😕ኤልሲ ስላየንሽ ደስ ብሎናል🥰🥰🥰

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 3 ปีที่แล้ว +17

    ሰይፍሻ እናመሰግናለን የተረሱትን እንዲ አቅርብልን

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ የ90ዎቹ ወርቃማ ዘመን ድምጵ ተሠጦሸ ከባድ ነው💓💓💓ሰይፍሸ ቁምነገረኛ ነህ

  • @MesayTeshome-it6ff
    @MesayTeshome-it6ff 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚገርም ድምፅ ኤልሳቤት ስወድሽ ባንዱ የሚገርም ስራ

  • @negashabraham9405
    @negashabraham9405 3 ปีที่แล้ว +3

    ለጌጃ ዎች ,ለልደታ ለአብነት ለተክልዬ ሰፈር ልጆች ማስታውሻ ይሁንልኝ

    • @user-hh5wo8yg9v
      @user-hh5wo8yg9v 3 ปีที่แล้ว +1

      ጨርቆሶች ምን አጠፋን?

    • @negashabraham9405
      @negashabraham9405 3 ปีที่แล้ว

      @@user-hh5wo8yg9v ጨርቆስ በጣም ነው ምወዳቹ ሞት ይርሳኝ በሚቀጥለው ዘፈን አንደኛ ምርጫዬ ናቹ

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 3 ปีที่แล้ว +2

      አለን ከልደታ👍👍👍

  • @adanech
    @adanech 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እምወደው ዘፈን ልጅ ሆኜ እዘፍነው ነበር ምርጥ ድምፅ በርቺ የኔ ቆንጆ እኔ አሁንም ብዙ ጊዜ አዳምጠዋለሁ ትዝታዬ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 ปีที่แล้ว +73

    ሙሌ የታለሽ እስካሁን በዚህ ዘፈን ዉስጥ ከነ እምባሽ አይሻለሁ የሀይስኩል ትዝታችን

    • @senaitdagne4557
      @senaitdagne4557 3 ปีที่แล้ว

      Yesewo ekuya nischi ende😄😆

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 3 ปีที่แล้ว +15

      እኔም አድ ወታደር ያፈቀርኩባት ትዝታየ ጀግናየ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ነበር በጣምራ ነበር የምወደው ትምህርትቤቴን ያቋራጥኩበት ደስ እሚለው ልጅ ወልደናል

    • @tamhaila2060
      @tamhaila2060 3 ปีที่แล้ว +1

      የጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ነው ቃልዬ

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 3 ปีที่แล้ว

      @@tamhaila2060 ታዳ ነው እጂ ውዴ

    • @abrehamgirma2996
      @abrehamgirma2996 3 ปีที่แล้ว

      Qbm

  • @fevenzewdu7682
    @fevenzewdu7682 3 ปีที่แล้ว +16

    እውነት በጣም ምርጥ ድምፅ እኮ ነው

  • @sharedaniel364
    @sharedaniel364 3 ปีที่แล้ว +9

    ኤልሳ በጥበብ ስም ይዤሻለሁ ወደሙዚቃ ተመለሺና ህርኃባችንን አስታግሺልን የማንም መቀለጃ ሆነናል በአሳብ ወደዋላ ወሰድሺን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 ปีที่แล้ว +11

    60ዘፋኞች በጣም ጎበዝ ናቸው የአሁኖቹ ለገንዘብ ብቻ በሁሉም ዜሮ ናቸው

  • @eskedarshibru6627
    @eskedarshibru6627 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ደስ ይላል ሰይፍሻ እንደዚህ የጠፉትን ማቅረብህ ድምፅሽ ኤልሲ እንዳለ ነው ይገርማል

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 3 ปีที่แล้ว +3

    አረ በጣም ይገርማል የማይለወጥ ድምፅ እንኳን መጣሽልን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤👍👍👍👍

  • @diboraterefe502
    @diboraterefe502 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ሚገርም ድምፅ ከባንዶቹ ጋር የተስማማች 90's ወደኃላ መለሰችን እናመሰግናን

  • @akiyedabele687
    @akiyedabele687 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ኤልሳቤትን ምወዳት ለመጀመሪያ ጊዜ ፍቅር የያዘኝ ጊዜው ትዝለኝ

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 3 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ነሽ አይዞች ነገሮች ይለወጣሉ በድንግልጅ እየሱስ ተስፋ አይቆረጥም

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 3 ปีที่แล้ว +55

    ድሮ ልጅ እያለሁ ይሄን ዘፈን ለመሸምደድ ያየሁትን ስቃይ እኔነኝ የማውቀው

    • @user-ji4wr2qs8f
      @user-ji4wr2qs8f 3 ปีที่แล้ว

      እኔማ እንደመዝሙር ሁላ ነበር ደብተር ላይ የጻፍኩት

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน

      ሽምደዳው ለማን ልትዘፍኚለት ፈልገሽ ነበር ፧ 🤔

  • @user-tn2os1se5n
    @user-tn2os1se5n 3 ปีที่แล้ว

    ይሆ ሙዚቃ አንድ ኤርትራዊ ልጅ የኢትዮጵያ መከላከያ አፍቅራ ልጁ የሰፈራችን ልጅ ነው በጣም የምትወደው ታላቆ እህቴ ታሪካቸውን ነግራኝ በነሱ ምክንያት ሙዚቃውን በጣም ነው የምወደው

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 3 ปีที่แล้ว +21

    የፍንዳታ ጊዜዬን አስታወሰኝ

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 ปีที่แล้ว

    ዋው የመድረክ አያያዝና ድምጿ ይገርማል!!አቦ ይመችሽ የማይሰለች ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ።

  • @user-fl6dl3td4z
    @user-fl6dl3td4z 2 ปีที่แล้ว +1

    የናንተን ዜማ እየሰማ ያደገ ሰው ዘፈን ብቻ ሳይሆን ቁምነገርንም እያደመጠ ነው።እድሜሽን ያርዝምልን ታላቅ ሰው እንወድሻለን

  • @hiwotamare6153
    @hiwotamare6153 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዘመን ምርጥ ዘፋኝ እናንተን ባየንበት

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይ በዚህ ዘፈን ለጋደኛው ያላቅራራ ያለ አይመስለኝም እኔ በግሌ በጣም ነው እምወድሽ

  • @adanech
    @adanech 3 ปีที่แล้ว +8

    አንዳንድ ሰው ከሚዘፍን አንቺ ብታለቅሺ ይሻላል ማለት ድምፅ አለ ጆሮ የማያደነቁር ሚስብ ውብ ድምፅ♥♥♥

  • @semiralove4048
    @semiralove4048 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ድምፅሽ ያው ነው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ይገርማል መድረክ ላይ ድምፅሽ ጥርት ያለ ነው! በርቺ እግዜር ይርዳሽ.

  • @yeneneshgebire1648
    @yeneneshgebire1648 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍዬ ተባረክ

  • @abigaeltadesse259
    @abigaeltadesse259 3 ปีที่แล้ว +6

    This is called a voice ,see after how many years after her voice is magic .Wow # Respect for you sister

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውው በስማም ውደዋላ ተመለስኩ በትዝታ

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 18 วันที่ผ่านมา

    ኤልሳቤጥ ድንቅነሽ በጣም የምያምር ድምፅ ነውያለሽ አድናቂሽነኝ

  • @endris960
    @endris960 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ይከ ሁሉ እንደነሰይፉ ያሉ ሰወች ውጤት ነው ብቃት እያላቸው አቅም ያጡትን እንድመቻችላቸው ብታደርጓላቸው እነ ምን ላርግልህ ወዘተ በነጠላ ዜማ ኑሯቸው ዝናቸው ያለልፋታቸው ለሀገር ጥሩ የሰሩት አኗኗራቸው ከወለል በታች እረ ፍትህ🙏

  • @kd4512
    @kd4512 3 ปีที่แล้ว +13

    Go girl, go girl. You have such a beautiful voice. Don't hurry yourself. Go out and shine!!!! I love your voice when you sing Buzuye's

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሀይስኩል ትዝ ይለኛ ሚኒ ሚዲያ ሲከፈት ትዝታ ብቻ ለቀቅሽብኝ ምርጤ

  • @biniyamabate6038
    @biniyamabate6038 3 ปีที่แล้ว +9

    Seifu, Please ደጋግመህ ጋብዛት

  • @destag6562
    @destag6562 3 ปีที่แล้ว +7

    She is gr8 singer ...thank you seifisha for finding her...

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፉ መላጣው እንደዚህ ነው ምርጥ ደምፀ መረዋዎቹን ማቅረብ እንጂ እነ ዲንቢጥን ምን ላርግልህ ቅራቅንቦ ምናምን አታምጣብን

  • @alnasr9224
    @alnasr9224 3 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅሺ የሌለነዉ የኔማር አግቢ ዉዴ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን ለሀገራችን

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 3 ปีที่แล้ว +17

    ሰይፉ ዛሬ ገና ነብስ አወክ🙏🙏🙏

    • @F1234
      @F1234 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😀😀😀

    • @lililoveyoutube8049
      @lililoveyoutube8049 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን ላርግሽ እደው የልቤን ትነግሪልኝ uuuffff

  • @user-dy2ib7qb8c
    @user-dy2ib7qb8c 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን መጣሽልን የኔ ድምጸ መረዋ 💕💕💕💕💕

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N. 2 ปีที่แล้ว +2

    I am in love with this song OMG!!

  • @mesaygenna3047
    @mesaygenna3047 ปีที่แล้ว

    እባክህ ስልካን ሰይፋ ብዙ አድናቂዎቻ አለን እናግኛት

  • @yeshibelete8533
    @yeshibelete8533 3 ปีที่แล้ว +2

    I like the drum player..he is good always..May God Bless your hand

  • @desalegnsisay6237
    @desalegnsisay6237 3 ปีที่แล้ว

    90 ዎቹን ወደ መድረክ እነ ሳንቾን ወደ ጓዳ አሪፍ እይታ ነው ሰይፉ እናመሰግናለን።

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 3 ปีที่แล้ว +4

    *የኔ ማር እንኳን በደህና መጣሽ*

  • @user-rd3yt6kq4x
    @user-rd3yt6kq4x 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ እሄን የመሰለ ድምፅ😍

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ዘፈን ትንሽ ሳንቲም ኖሮኝ ብዙ ጥሩ ትዝታዎችን አሳልፌያለው ዛሬ ግን እነዛን ጥሩ ነገሮች ያለኝን ሁሉ ባወጣም ምንም ማግኘት አልችልም አይ ጊዜ ኤልሳ እንወድሻለን

  • @sisay7
    @sisay7 3 ปีที่แล้ว +5

    I am listening this like a daily med... everyday since posted

  • @King-xx6kf
    @King-xx6kf 3 ปีที่แล้ว +6

    I just listen up for more than 100 times but no satisfaction. I'm still listening ….my #1 music

  • @user-fe4zo8yo1p
    @user-fe4zo8yo1p 3 ปีที่แล้ว

    ደሰ ብሎኛል እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @saronsarina6655
    @saronsarina6655 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @feyoreelitrea2479
    @feyoreelitrea2479 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውውውውውው
    ሰይፍሻ ድምጿ እንዳለ እኮ ነው
    ቤቲ ፈጣሪ ይገዘሽ ሥራሽን በጉጉት እንጠብቃለን ከባድ ትዝታ አጫረብኝ 90ዎች ይመቻችሑ ይመቸን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +25

    ፍቅሬን ያያችሁ አሀ እሰኪ ንገሩኝ
    ቆየሁ ካየሁት ወይኔ ዓይኑ ናፈቀኝ
    እዚሁ ቅርብ ነው አሀ እርቆም አልሄደ
    አውቆታል መሰለኝ ወይኔ እንደተወደደ
    ልጁን ያያችሁ አሀ እሰኪ ጠቁሙኝ
    ቆየሁ ካየሁት ወይኔ ዓይኑ ናፈቀኝ

    • @user-pg6kc1bd2k
      @user-pg6kc1bd2k 3 ปีที่แล้ว

      ሚሚዬ ጠዋት ከኛ ሰፈር እያለፈ ነበረ አይጠቅሰኝም መሰለሽ ሀሀሀ

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว

      @@user-pg6kc1bd2k አያደርግም 🙄🙄

    • @user-pg6kc1bd2k
      @user-pg6kc1bd2k 3 ปีที่แล้ว

      @@user-lv4oc9ll8l ♥

  • @luel8814
    @luel8814 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ድምጽ. በጣም የሚያምር ድምጽ.

  • @Zakme722
    @Zakme722 3 ปีที่แล้ว +7

    She is still got it. Well came back sis 😍 .

  • @user-pg3zz6zh8t
    @user-pg3zz6zh8t 3 ปีที่แล้ว +2

    ዊአዊ ምርጥ በርቺ ሰይፍሺ ተባረክ ምርጥድምፅ

  • @shimekitmengesha9635
    @shimekitmengesha9635 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ለኔ 1ኛ ብርቅዬ ዘመን የማይሽራት አርቲስት ነች

  • @wome8375
    @wome8375 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ኤልስዬ ስላይሁሽ ደስ ብሎኛል ድንቅ ልጅ እንደሆንሽ በብዙ አውቃለሁ ከሐርር ምስራቅ በረኛ ፖሊስ ጀምሮ

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 ปีที่แล้ว +19

    የ90ወቹ የማይቀየር ድምፅ የያዛችሁት ምንድን ነው ምክነያቱ !!!

  • @mengistubisrat7157
    @mengistubisrat7157 5 หลายเดือนก่อน

    እነዚህን የመሳሰሉ ድንቅ ዘፋኞች አሁን ለምን ጠፉ?😢

  • @selad2938
    @selad2938 6 หลายเดือนก่อน +1

    Lovely song and great voice ❤❤❤❤

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb2036 3 ปีที่แล้ว +1

    የ 90ዎቹ አድማቂዎች

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z 3 ปีที่แล้ว +31

    እዲህ.ያለ.ድምፅ.ያላቸው.ተደብቀው..የኔ.ጤናዳም.የኔ.ዝንጂብል.እያሉ.ቅመም.ቅመም.ሸተተ.ጆሮችን

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 3 ปีที่แล้ว +2

    ደግሞ ቢሰማ ቢሰማ የሚያሰለች ሙዚቃ የኔ ቆንጆ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 2 ปีที่แล้ว +2

    Elsie TESHOME 💕you got Angelique Voice, you got it Sister
    Much Love

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ኤልስዬ የነቆንጆ ድንቅ ነው!!!!

  • @emu8244
    @emu8244 3 ปีที่แล้ว

    ኣቦ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል ስራሽን ብቻ ነበር የማውቀው በርቺልን

  • @euelyitbarek4785
    @euelyitbarek4785 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤ ቅኝት ባንድ 👌 በተለይ ቤዚስቱ እና ድራመሩ #Respect

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 3 ปีที่แล้ว +2

    This song was intake 5 cd with Gossaye, Alex, Bezawork. Elsi, you take me those golden days. you have an amazing voice.come back to the music industry. good luck

  • @user-vr6tf6el7c
    @user-vr6tf6el7c 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሰይፍሻ። ምርጥ ዘፋኝ ናት💕

  • @girumasfawkusiofficial6014
    @girumasfawkusiofficial6014 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ የድምፅሽን ለዛ ስወደው ❤❤❤❤❤