ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቅን የሆንክና በራሰህ የምትተማመን ወንድማችን እናመሰግናለን:: እንዳንተ ያሉ ወጣቶችን ፈጣሪ ያብዛልን
Thanks
እንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን እድሜ ጤና ይስጥክ።
Amen
በጣም ቀና ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም ከፍ ያድርግህ ስልክህን ባገኘው በአካል አግኝቸህ ላወራህ እጅግ በጣም እመኛለሁ መልካም ፈቃድህ ቢሆን ያልተሳካልኝ አንገቴን እንድደፋ የሆንኩ ሰው ነኝ አመሠግንሀለሁ።
በጣም ቅን ሰው ነህ በዚህ ዘመን እንዲህ ግልፅ መሆን መታደል ነው እናመሰግናለን🙏 ሐብትሽ
God blessing you my brother
ቅን ልብ ያለሕ እግዚአብሔር ይስጥክ።😊
አንተ ቅን ሰዉ ነህ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ፣እዉቀቱ ደግሞ ይጨምርልህ
አሜን
የማቴሪያሎች ስም ዝርዝርና የት በቅናሽ እንደሚገኝ ንገረን
እናመሰግናለን ሀብትሺዬ የኔ አባት
ሁሉም በሱ ምክንያት የተለወጠ ሰዉ ስጦታ ሊሰጠው ይገባል 🎉
እኔ እራሱ እናሠብኩ ነበር ምነው በሱ መሠረት በተሳካልኝ እኔ አውቅ ነበር
እዳተ አይነት ቅን ሰው ቢኖር ምን ነበር ❤❤ኑርልኝ❤
ሽኩረን አሜን
እንዳንተ አይነት ቅን ሰው ብሩክ ሰው ይብዛልን
ወንድሜ እንዳአንተ አይነቱ ጠፋቶ እኮ ነው ወጣቱ ስራ ፈት የሆነው መልካም ማድረግ መልሱ ከፈጣሪ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ይህን ልቦናክን አይቀይርብክ ወንድሜ🎉🎉🎉
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን
Thanks. This is very important Vedio i learn more from the vedio
tebarek kininet leras new
ተባረክ!!!!
በጣም እናመሰግናለን ወንድማለም
❤❤❤❤❤tabaraki
Thanks ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ነው አመሰግናቸሎ
ይመችህ አባቴ ቅን ሰው
ሰላም ይብዛልህ ወድሜ
ልነግርህ ከምችለው በላይ በጣም ኣመሰግናለሁ ቤተሰቤ ውስጥ ስንት ስራ ፈት ሰው እንዳለ ልነግርህ ኣልችልምለራሴም ለነሱም ትልቅ የምስራች ነው ይዘህልኝ የመጣሀው። ብዙ ዩትዩበሮች ጋ ዳስሼ ነበር እንዳንተ ግልፅ ሁኖ የሚያስረዳ ኣላገኘሁም። ኣሁን መጀመርያ እኔው መሰልጠን እፈልጋለሁ።ከክፍለሃገር ስለሆንኩ ፕሮግራሞችን ብታሳውቀኝ ....
❤❤
ibakih slkihin lakilign
ማቴሪያሉን አንተጋ ነው እያልኸን ነዉ?
ብራዘር ትንሽ ግር የሚለኝ ነገር ስላለ ብታግዘኝ ደስ ይለኛል ኮሜንት ላይ ያረኩት ስልክህ ስለሌ
እውነት ነው ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ወንድሜዋ
ፈጣሪ ይባርክህ
የምር መልካም ሠው ነሀህ እግዜር ይክፈልህ
ቅዱስ እግዚአብሔር ነው የሚባለው እግዜር እግዚአብሄር አይባልም እስተካክሉ እሺ ተባረኩ
ጀግና ነህ
አመሰግናለሁ
አድናቂህ ነኝ!!
ሀብትሽ ሞልድ ስራው ጋብቶኛል ግን ከሞልድ ዉስጥ አንዴት ነው የሚዎጠ ዉ
ምርጥ
ሀይ
Enamesegnalen
የኔ ወንድም ደዉየ ስጠይቅ ማስልጠና ጨርሰናል አለኝ ማቴርያሎችም እኛ አንሸጥም ነዉ ያለኝ በናትህ የት እንደሚሸጥ ትክክለኛ ቦታ ጠቁመኝ
የ=የተቀደሰስ=ስራ ፈጣሬራ=ራብ ገዳይሰ=ሰርቶ አዳሪው=ውስብስቡንአቅላይ
Thanks more
አድሌትር ሰንት ይሸጣል እሪዝን
ስለ ኢፖክሲ ማቴርያል ዋጋ እና የት እንደሚገኝ ቪድዬ ስራልን🎉
Bless you
እኔ በስደት ደክሞኛል በጣም ካጠናሁት ቢዝነሶች አንደኛው ፋይበር ግላስ ነው ግን በስው ነው ማስራት የምፈልገው የራሴ ግቢ ውሀ መብራት ያለኝ ለመስራት አመቺ ቦታ አለኝ ግን የማስራውን ስው እንዲስለጥን አድራሻ ብታስቀምጥልን
ሰልክ አስቀምጥልን
In box me your contact
ስንት ብር ሊበቃኝ ይችላል ቢዝነሱን ለመጀመር የምታቁት
10
81000
ምን ያክል ቡር ይበቃል ስልጣነ ይሰጣል እንደ ? Bro
E/r yiglatsilh wandime tnx
Sbishir
Ibakh skuhn eyt laggn
ኣሪፍ ነው ግን የማተርያል ስሞችን እና ስንት ግራም የስፈልጋል ሚክስ ኣዳራረግ ኣሳየናልሌላም የተኛው ቀድሞው ይቀባል ከሱ ባሃላ ያለው ቀጥልው ልታሳየና በትህትና ንጠይቃለን እናመስግናለ ውንድሜ
የሚገኘው
Call
ሴፍቲ ታንከር መስራት ይችላል?
Yes
ጥሬ እቃው ምንድነው
አድራሻህን ማወቅ እፈልጋለሁ።
ቅን ሰው ነህ አመሠግናለሁ
ለክፍለ ኣገር የለን ስልጠና እንዴት ማግኘት እንችላለን
Thank you bro
No problem
በምን ያህል ካፒታል ይሰራ ይሆን
.ጥሬ እቃውን ነት ይገኛል ማሽኑስ የት አለ?
ሰላም ላንተ ወንድሜ ግን ስልጠና ኣንተ በሰራሀዉ video ጠንቅቀ ኣይቻለዉ ልጀምረዉ ዝግጁ ነኝ እና ግብኣቱ ብቻ ነዉ የምፈልገዉ እና የሰጠሀን ስልክ ስናናግራቸዉ ስልጠና ሳንሰጥ ግብኣት ኣንሰጥም ኣሉ ለምን?????
አልተባልክም ደውል
Silikihinaa asii qamixii isitii
ይሄንን መስራት እፈልጋለሁ
እኔ ዛሬ በ13/9 አሁን ስልጠናው አለ ወይ?
የታል
Yemachih
አተ ቅን ሰዉ ወድም አለም
ስልክህን እባክህ
Ke addis abeba wutchi yale sew seltenaw endetmawsed yichilsl wendume ene afar kilil new yakehut ena yehn sera betam mesrat efelgalehu
Endew Lela workshop meche nw mesatef efeligalew ene Ena enate
አሳውቃለሁ
ወንድሜ መሰልጠን እፈልጋለሁ
,እዴትነህ አተምርጥሠው ፕሮግራምህን በጣም እከታተላለሁ በጣም ተመችተህኛል እኔየምኖረው ክፍለሀገር ስለሆነ ፋይበርግላስ የትማገኘት ይቻላለ
ወይ ሰው መላክ ወይ መምጣት አ አ
ስልክህ እንዴት ማገኝው ስ
0943078091
Anagrany biroo
Silkiin asqemit
የእኔ ወንድም ሥልክህን ፃፍልኝ ፍቃዴኛ ከሆንክ ሥመጣ ኢትዪ ላገኘህ እፈልጋለሁ
አብሸር
እኔም ስመጣ ላገኝህ እፈልጋለሁ ስልክህን ወስጃለሁ እደውልልሀለሁ@@የስራሰውbusinessman
አረ ስልክህን
መሠልጠን እፈልጋለሁ
ኘ
ወንድሜ እኔ መሰልጠን እፈልጋለው
Yichalal
ቅን የሆንክና በራሰህ የምትተማመን ወንድማችን እናመሰግናለን:: እንዳንተ ያሉ ወጣቶችን ፈጣሪ ያብዛልን የማቴሪያሎች ስም ዝርዝርና የት በቅናሽ እንደሚገኝ ንገረን ?
Eshi
ተበረክልኝ
𝚢𝚎𝚝𝚊𝚕𝚎𝚎 𝚜𝚒𝚕𝚔𝚒 𝚚𝚞𝚡𝚞𝚛𝚒
ግልፀኝነትህ ተመቸኝ!!
Ebakih. Anite. Yetebarek. Kin. Yehonik. Seew. Silikihin. Sitegn. Ebakihin
10q
ስንደውል ስልጠና የለም ማቴርያልም የለም አሉ አንተ ለምን አትሸጥም?
እረ አለ ስልጠናው ነው ያለቀው ማቴሪያል አለ
ወንድ ሜ ስ ል ክ ህ ቢ ዚ ቢ ሆን አ ድ ራ ሻ ህ ብ ታ ሳ ው ቀ ን
Where is phone number?
ቅን የሆንክና በራሰህ የምትተማመን ወንድማችን እናመሰግናለን:: እንዳንተ ያሉ ወጣቶችን ፈጣሪ ያብዛልን
Thanks
እንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን እድሜ ጤና ይስጥክ።
Amen
በጣም ቀና ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም ከፍ ያድርግህ ስልክህን ባገኘው በአካል አግኝቸህ ላወራህ እጅግ በጣም እመኛለሁ መልካም ፈቃድህ ቢሆን ያልተሳካልኝ አንገቴን እንድደፋ የሆንኩ ሰው ነኝ አመሠግንሀለሁ።
Thanks
በጣም ቅን ሰው ነህ በዚህ ዘመን እንዲህ ግልፅ መሆን መታደል ነው እናመሰግናለን🙏 ሐብትሽ
Thanks
God blessing you my brother
ቅን ልብ ያለሕ እግዚአብሔር ይስጥክ።😊
አንተ ቅን ሰዉ ነህ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ፣እዉቀቱ ደግሞ ይጨምርልህ
አሜን
የማቴሪያሎች ስም ዝርዝርና የት በቅናሽ እንደሚገኝ ንገረን
እናመሰግናለን ሀብትሺዬ የኔ አባት
ሁሉም በሱ ምክንያት የተለወጠ ሰዉ ስጦታ ሊሰጠው ይገባል 🎉
Thanks
እኔ እራሱ እናሠብኩ ነበር ምነው በሱ መሠረት በተሳካልኝ እኔ አውቅ ነበር
እዳተ አይነት ቅን ሰው ቢኖር ምን ነበር ❤❤ኑርልኝ❤
ሽኩረን አሜን
እንዳንተ አይነት ቅን ሰው ብሩክ ሰው ይብዛልን
ወንድሜ እንዳአንተ አይነቱ ጠፋቶ እኮ ነው ወጣቱ ስራ ፈት የሆነው መልካም ማድረግ መልሱ ከፈጣሪ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ይህን ልቦናክን አይቀይርብክ ወንድሜ🎉🎉🎉
አሜን
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን
Thanks. This is very important Vedio
i learn more from the vedio
tebarek kininet leras new
ተባረክ!!!!
በጣም እናመሰግናለን ወንድማለም
❤❤❤❤❤tabaraki
Thanks ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ነው አመሰግናቸሎ
Thanks
ይመችህ አባቴ ቅን ሰው
ሰላም ይብዛልህ ወድሜ
ልነግርህ ከምችለው በላይ በጣም ኣመሰግናለሁ
ቤተሰቤ ውስጥ ስንት ስራ ፈት ሰው እንዳለ ልነግርህ ኣልችልም
ለራሴም ለነሱም ትልቅ የምስራች ነው ይዘህልኝ የመጣሀው።
ብዙ ዩትዩበሮች ጋ ዳስሼ ነበር እንዳንተ ግልፅ ሁኖ የሚያስረዳ ኣላገኘሁም።
ኣሁን መጀመርያ እኔው መሰልጠን እፈልጋለሁ።
ከክፍለሃገር ስለሆንኩ ፕሮግራሞችን ብታሳውቀኝ ....
❤❤
ibakih slkihin lakilign
ማቴሪያሉን አንተጋ ነው እያልኸን ነዉ?
ብራዘር ትንሽ ግር የሚለኝ ነገር ስላለ ብታግዘኝ ደስ ይለኛል ኮሜንት ላይ ያረኩት ስልክህ ስለሌ
እውነት ነው ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ወንድሜዋ
ፈጣሪ ይባርክህ
የምር መልካም ሠው ነሀህ
እግዜር ይክፈልህ
ቅዱስ እግዚአብሔር ነው የሚባለው እግዜር እግዚአብሄር አይባልም እስተካክሉ እሺ ተባረኩ
ጀግና ነህ
አመሰግናለሁ
አድናቂህ ነኝ!!
አመሰግናለሁ
ሀብትሽ ሞልድ ስራው ጋብቶኛል ግን ከሞልድ ዉስጥ አንዴት ነው የሚዎጠ ዉ
ምርጥ
ሀይ
Enamesegnalen
የኔ ወንድም ደዉየ ስጠይቅ ማስልጠና ጨርሰናል አለኝ ማቴርያሎችም እኛ አንሸጥም ነዉ ያለኝ በናትህ የት እንደሚሸጥ ትክክለኛ ቦታ ጠቁመኝ
የ=የተቀደሰ
ስ=ስራ ፈጣሬ
ራ=ራብ ገዳይ
ሰ=ሰርቶ አዳሪ
ው=ውስብስቡንአቅላይ
Thanks more
አድሌትር ሰንት ይሸጣል እሪዝን
ስለ ኢፖክሲ ማቴርያል ዋጋ እና የት እንደሚገኝ ቪድዬ ስራልን🎉
Bless you
እኔ በስደት ደክሞኛል በጣም ካጠናሁት ቢዝነሶች አንደኛው ፋይበር ግላስ ነው ግን በስው ነው ማስራት የምፈልገው የራሴ ግቢ ውሀ መብራት ያለኝ ለመስራት አመቺ ቦታ አለኝ ግን የማስራውን ስው እንዲስለጥን አድራሻ ብታስቀምጥልን
ሰልክ አስቀምጥልን
In box me your contact
ስንት ብር ሊበቃኝ ይችላል ቢዝነሱን ለመጀመር የምታቁት
10
81000
ምን ያክል ቡር ይበቃል ስልጣነ ይሰጣል እንደ ? Bro
E/r yiglatsilh wandime tnx
Sbishir
Ibakh skuhn eyt laggn
ኣሪፍ ነው ግን የማተርያል ስሞችን እና ስንት ግራም የስፈልጋል ሚክስ ኣዳራረግ ኣሳየናል
ሌላም የተኛው ቀድሞው ይቀባል ከሱ ባሃላ ያለው ቀጥልው ልታሳየና በትህትና ንጠይቃለን እናመስግናለ ውንድሜ