በህይወቴ በከባዱ ሰአት ፈጣሪ የሰጠኝ ስጦታዬ ፡ || ጋቢ ሾው ክፍል ሁለት || Ep 25 b

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 250

  • @wina-663
    @wina-663 21 วันที่ผ่านมา +39

    አቦ የሰደት እህቶቼ ባላቹሁበት ፈጣሪ ይጠበቃቹሁ የማታ እጅራ ይሰጣቹሁ❤ ሰላም ለሀገራችን ሰላም በህዝባችን 😢

    • @Samerah-r7s
      @Samerah-r7s 12 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንአሚን

  • @hana.19..21
    @hana.19..21 21 วันที่ผ่านมา +15

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ትለያላችሁ መጨረሻችሁን እንድሁ እንዳማረባችሁ ያሳምርላችሁ ❤ማነው እንደኔ የፍቅር የሕይወት ታሪክ መስማት የሚያስደስተው😊❤😅😅

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 21 วันที่ผ่านมา +13

    ኧረ አላዛር ከሴዴሬላዋጋር ያለውን ነገር ለኛም አስቡልን ይደብራል😢😢
    ሙብየ ናኒ መልካም ህይወት ደስይላል ፍቅራችሁ ❤❤❤❤❤

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 21 วันที่ผ่านมา +28

    አራ በእግዚአብሔር አላዛሬ ሄሉን ከህዎተ ዉጪ አትስፍልግኝም አትበል ናጌ አብራችሁ በፍቅር ኑልኝ 😢😢😢🎉🎉❤

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 21 วันที่ผ่านมา +36

    ይችን የምታነቡ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatumaHassen-i9e
    @fatumaHassen-i9e 21 วันที่ผ่านมา +6

    ማነው እዴእኔ የፍቅር ታሪክ ተመስጦየሚሰማ ቢጠሩኝ እራሱ አልሰማማም❤❤❤❤❤❤

    • @Lemi__21yutb
      @Lemi__21yutb 21 วันที่ผ่านมา

      እኔም ምስጥ ብየ ነው እምሰማው

  • @اتتنال-ل3ت
    @اتتنال-ل3ت 21 วันที่ผ่านมา +8

    አላዛር ሄሉ በቡዙ ነገር የተጎዳች ልጅ ናት እባክህን አታስከፋት በማሪያም

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 21 วันที่ผ่านมา +95

    አላዛር በፈጠረህ ነገ ከሄለን ጋር ኑልን ነገሩን ፍቱት እና በፈጠረህ 😢😢😢

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 21 วันที่ผ่านมา +1

      ተያቸው ይስሩ ትንሽ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 21 วันที่ผ่านมา +2

      ኧረ አንፈልግም እዴ ሌላ አይዲያ ሞልቷል ሄሉ ዉሸትም ቢሆን ተከፋታ ማየት አልፈልግም ​@@ፍቅር-ሰ9ፀ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 21 วันที่ผ่านมา

      @@Hereya-zz7ji አዎ ውዴ እኔም ተቃጥያለው ግን ልትገባ ነው ትንሽ ነው የቀረው

    • @HatatAsefa
      @HatatAsefa 21 วันที่ผ่านมา

      አይ. የኔ እህት. ለቪዶ እኳነዉ. እጅ

    • @halimaksa-dc5hf
      @halimaksa-dc5hf 21 วันที่ผ่านมา

      ወይ የራሳችሁን ህይወት አትመሩም ውይ ጊዜ ውድ ነው

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 21 วันที่ผ่านมา +12

    መከታችን እያስከፋኸንነዉ በምትወዳት እናትህ ይዜሀለዉ ሄሉን ተከፍታ ማየት ወላሂ አንፈልግም ነገ አብራቹ ኑልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @zd2543
    @zd2543 21 วันที่ผ่านมา +10

    ደስ ይላል ፍቅራችሁ እስከመጨረሻዉ አይለያችሁ🥰🥰

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 21 วันที่ผ่านมา +4

    ማሽአላህ ደስይላል ፍቅር ያሽንፍል ❤❤❤ናስር አይን ጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ስላምህ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ ያርብ ጅግኖች ስላማችሁ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ ያርብ 😢😢😢😢

  • @drr8432
    @drr8432 21 วันที่ผ่านมา +5

    ዉብዬና ናሂ ደሰ ትላላችሁ ፍቅር እስከመቃብር ያርግላችሁ አይለያችሁ❤❤❤
    አላዛር ወንድሜ በፈረክ ፀሎት አድርግና ራስህን አረጋግተህ ሄሉዬ ጋር በሰላም ስቃችሁ ንሉን ተጨንቀህ ሄሉዬንም አታስጨንቃት ወንድሜ ተረጋግተህ በዉስጥም ብሆን የሆንከዉን ንገራት ፈጣሪ ሰላምን ይስጣችሁ🙏💚💚💚

  • @ComCell-eq8lc
    @ComCell-eq8lc 21 วันที่ผ่านมา +10

    አልዘር ካንተ ይህን አልትብቅ ጌት 😭😭😭ሄሉዬ አታስከፋ 🥺🥺🥺🥺

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 21 วันที่ผ่านมา +6

    ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ አብራችሁ ጃጅ ልጃችሁን ያሣድግላችሁ ሁለት ደርባቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @allshqaw1117
    @allshqaw1117 21 วันที่ผ่านมา +7

    ውብዬ በረከትሽ ይድረሰኝ😂
    ስደት አሰልችቶኛል እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጠኝ😔

  • @MeryeM-js1us
    @MeryeM-js1us 21 วันที่ผ่านมา +3

    ፍቅራቹ ደስ ይላል በፍቅር በጤና ያኑራቹ ፈጣሪ❤❤

  • @KsaKsa-f9e
    @KsaKsa-f9e 21 วันที่ผ่านมา +7

    ውይ የነዚህ ልጆች በሀይማኖታቸው እንደኔ የሚወዳቸው አለ በዚሁ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 19 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ወደፊትም አብራችሁ በፍቅር አርጁ

  • @lamlamየማርያምልጅ
    @lamlamየማርያምልጅ 21 วันที่ผ่านมา +1

    ወብዬ ፍለቅልቅ የምትየዉ ነገር በጣም ነዉ ደስ የመትየዉ ከተጀመር ጀምር በመሳቅ ጫረስሽዉ❤❤❤❤❤

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 3 วันที่ผ่านมา

    My favorite couples. Good to see you may god bless you many many more years with lots of happiness and joy together.🎉❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 21 วันที่ผ่านมา +3

    ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ለሁላችንም ያድለን

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 21 วันที่ผ่านมา +2

    እውናትም እድላኛ ኔሺ ዉብዬ ናህ አቤትህን ፍጣሪ ባምህራት አይኖቹ ይጎባኛቸው 🥰

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 21 วันที่ผ่านมา +3

    አላዛር እባክህ መፍትሄ የሌለው ችግር የለም አንተ ደግሞ በመነጋገር የምታምን ሠው ነህ ምን ሆነህ ነው ችግሩን በመነጋገር ፍቱት ከሂወቴ ውጪልኝ የሚለውንም ንግግርህን ተወው በጣም ይደብራል ደስ አይልም እኛ ይህንን አላዛር በጭራሽ አናቀውም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 21 วันที่ผ่านมา +22

    ቀጥይ እዮብናረዱ ይቅረቡልን ያምትሉ 👍😂😂😂🎉😊

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed 21 วันที่ผ่านมา

      አወ መቅረብ አለባቸው

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 21 วันที่ผ่านมา +9

    የ nahi&ዉብዬ ቤተሰቦች የት ናችሁ 👍👈❤️🥰🥰🥰

  • @HamelmalTestaye
    @HamelmalTestaye 21 วันที่ผ่านมา +15

    አላዛር ከሄሉጋ በፈጠሬ ተስማምታችው ኑ 😪😪😔

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 21 วันที่ผ่านมา +45

    ሄሉዬ ያሰዛናቹ ብቻ ለይክ 👍😌😒አላዛር 😏😒

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 21 วันที่ผ่านมา +10

    አላዛር ሄለንን አታሥጨንቃት ከካሜራ ጀርባ ፍቱት። በበኩሌ ፕራንክ መሥሎኝ ነበር ግደሞ አልመሠለኝም ምናልባት በዉሥጥ ሥለሄለን ከሌላጋር ተጣልተህ እዳይሆንጅ

    • @NaghamAlhamar
      @NaghamAlhamar 21 วันที่ผ่านมา

      H♡N Desi sitlu❤❤❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 21 วันที่ผ่านมา +8

    ለአላዛር እና ለሄሉ ማን ቀድሞ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብ እና እንረፍ❤❤❤

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 21 วันที่ผ่านมา +4

    አላዛር በሰላምነው ሱሪ ባገት አውጡ አልክ እኮ ሄሌን ስትታገስክ አንተ እኮ አበድክ ወደ ድሮ ፀባይህ ተመለስ ከፈቀርካትም አንተ ጠይቃት ትልቅሰው አይደለህ እንዴ እስከዛሬ አብራችሁ ስተሰሩ ፀባይ ጥሩነበር ድንገት ተነስቶ ከህይወቴ ውጭ ማለት አይከብድም ወይስ ድራማ ነው 😢😢😢😢

    • @kadeejakadeeja2791
      @kadeejakadeeja2791 21 วันที่ผ่านมา

      አንተ ጠይቃት ትክክል

  • @sg563
    @sg563 20 วันที่ผ่านมา +2

    ናሂ በጣም ተበላቨ ጠቆረ ከሳ የጤና ነዉ ምሰኪን

    • @3mr3li-p9f
      @3mr3li-p9f 20 วันที่ผ่านมา +1

      አ,አ አልተስማማም 😢

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 21 วันที่ผ่านมา

    አላዛር በሰላም ነዉ ከሄሉ ጋር የተፈጠረዉ እባክህን አታስለቅሳት በቃህ ከጭንቀት አወጣሀት ስንል የባሰ ጭቀት ዉስጥ ገባች ሌላ ይቅር ስሜትን በግልጽ ንገራት በሽታውን ያልተናገረ መድሀኒት አይገኝለትም ሰአትህን አታባክን

  • @ሞሚናTUBE
    @ሞሚናTUBE 21 วันที่ผ่านมา +9

    ይችንየምታነቡ በሙሉአላህይጠብቃችሁ❤❤❤🎉

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 21 วันที่ผ่านมา

      @@ሞሚናTUBE አሚንንን

    • @MominaTube-l4t
      @MominaTube-l4t วันที่ผ่านมา

      አሚን ውዴ 🎉🎉🎉🎉

  • @MahyMahy-q1m
    @MahyMahy-q1m 19 วันที่ผ่านมา

    አላዛር በጣም አበዛህ ው ከሄለን ጋር ያለውን ነገር ፍትው ይባስ በጣም እየጎዳ ሀት ነው ነገ በፍቅረ ነ ልን

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 21 วันที่ผ่านมา +1

    ናሂዬ ዉዴ የኔ ወንድም የነ ዉድ እርብቃዬ ዉዴ ስወዳቹ ከልቤ ነዉ❤ ትዳራቹ የተባረከ የሰመረ ይሁንላቹ የኔ ዉዶች የነ ልቤ ቅኖች❤❤❤

  • @ሲፋን
    @ሲፋን 21 วันที่ผ่านมา +1

    ኣፍቅርሻልዉ ባላት ኣታስክፍት ሄሉን ዳግሞ ማቼም ኣል ታዉሽም ብልካታል 😢😢🎉🎉❤❤

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 21 วันที่ผ่านมา

    ውብየና ናሂ የፋቅር ህይወታቹ ደስ ይላል እግዛብሔርዘመናቹን ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @ሳሳይቱብ
    @ሳሳይቱብ 21 วันที่ผ่านมา +2

    አላዘር ተው ተው ሄሉዬን አታስከፋ ተው ተከበር ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም ይባላል አዳተ ያለውን ነው😢😢😢😢😢

  • @fahedali632
    @fahedali632 21 วันที่ผ่านมา +1

    እርአላዘርጥሩሰውአልነበርክ በዚህልክሴትንልጂማመነጨቅ በዛላይ ምንብለህነበር ከቡታጂራ ያመጣሀት ቃልህንአትጠፈወላሂ የድሮዋሂሉ አይደለችም በጣም ተስተካክላለች በዚህልክ ትግስት ወየካላትጎበዝነች

  • @Meseret2023-zf8fg
    @Meseret2023-zf8fg 21 วันที่ผ่านมา +1

    Enkane dena metacheu wedocha bedenebe tenekebakebacheu alazar 😢😢

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt 21 วันที่ผ่านมา +5

    ውብዬ ምን ነካሽ አንች በቻ እያወራሽ ደቂቃውን ጨረሽው እኮ 🙈🤣🤣ካሁን ካሁን እሱ ያወራል እያልኩ 🤣 ለማንኛውም በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰🥰

    • @drr8432
      @drr8432 21 วันที่ผ่านมา

      የኔ ዉድ ባለፈዉ ብዶ ብቻዉን አዉርታንኮ😂😂😂

    • @Hawi_habeshawitt
      @Hawi_habeshawitt 21 วันที่ผ่านมา

      @ እና ብድር መከፈሉ ነው በይኛ 🙈🤣🤣🤣

    • @drr8432
      @drr8432 21 วันที่ผ่านมา

      @@Hawi_habeshawitt አዎ እንዛ ነገርነዉ😂😂😂

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 21 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂ተራው የሷ ነው ዛሬ እሱ በቀደምጨርሷል😅😅😅

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 21 วันที่ผ่านมา

      የመጀመሪያ እዪው የዛሬው የሧ ነው

  • @ellineleges8976
    @ellineleges8976 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደሰ የሚሉ እነዉብዬ💕💕💕

  • @SAMIRASamira-jq8zn
    @SAMIRASamira-jq8zn 21 วันที่ผ่านมา +1

    ኣላዛር ተይ ሄሉ ኣታስከፋት እኛ በስዋ ቀልድ ኣናዉቅም ነገ በኣርፍ ቭድዮ እንጠብቃለን😢😢😢

  • @ሊን
    @ሊን 21 วันที่ผ่านมา +57

    ሙስሊም ሳቶኑ እደትሞቱ ❤

    • @wina-663
      @wina-663 21 วันที่ผ่านมา +3

      እሸ የኔ ዝትት😂😂😂

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 21 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @rahmah-nc4uw
      @rahmah-nc4uw 21 วันที่ผ่านมา

      😇😇😇😇😇😇😇❤❤❤❤እሽሽሽሽሽሽ

    • @የወግድዋነኝ-የ8ቐ
      @የወግድዋነኝ-የ8ቐ 21 วันที่ผ่านมา

      አልሀምዱሊላሂ🌹

    • @AzebDase
      @AzebDase 21 วันที่ผ่านมา +3

      ሙስሊም መሆን በራሱ መሞት ነው እንከፍ ሰውየማያስበው ታሳስቢያለሽ ደነዝ

  • @Yeabatualji
    @Yeabatualji 21 วันที่ผ่านมา +1

    አላዛር ወንድሜ 😢😢ከሄሉጋር አውሩበትና ኑ አታስጨንቃት ተቀየርክባት እኮ አሁንስ ጨነቀኝ በፈጣሪ 😥😥😥😥😥💔

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቶ ❤አላዛር ቆነጆ ቆይታ ነዉ

  • @nomore8101
    @nomore8101 21 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @inatnshkebede3361
    @inatnshkebede3361 21 วันที่ผ่านมา

    Pls alazar don’t let this happen again please sorted out your issues with Helue you’re a great person I beg you to take action on this issue benathe benathe

  • @samritube645
    @samritube645 21 วันที่ผ่านมา +7

    *አላዛር መከታው ይሄ ሂወት ያንተና የሄሉ አሁን ላይ ያለውን ነገር ነው አንተም ደፍረህ ንገራት አንተና ሲንደሬላዋን ስትለያዩ ማየት አልችልም ውብዬ እና ናሂ ምርጥ ጥንዶች*

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 21 วันที่ผ่านมา

      አራ የነሱ ለድረማ ነው ሌለ ህወት አለው

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 20 วันที่ผ่านมา

      ​የትአየሸ አብረሸነበረሸ በሰወ ህይወት አቀለሁ አለቸሁ

  • @AbiSaiid
    @AbiSaiid 19 วันที่ผ่านมา

    ታምራላቹ ዕድሜና ጤና ይሰጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 21 วันที่ผ่านมา +1

    አላዛር በእግዚአብሔርልባችን ሰበርከው በናትህ ሰላም ፈጥራችሁ እንድትመጡ እንፈልጋለን እባክህ❤❤❤❤

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 3 วันที่ผ่านมา +1

    ናሂ በምሀል ምን እያሰብክነው የለህምኮ 😂😂

  • @የሴዴሬላዊ
    @የሴዴሬላዊ 21 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 21 วันที่ผ่านมา +2

    አልአዛር ግን ወደራስህ ተመለስ ሄለንን አታስከፋት ልባን አትስበረዉ ሁሉንም በ እርጋታ አስረዳት ጥሩ ልጅ ናት ሁለተኛ ልባን አትስበረዉ ሴት ልጅ ናት

  • @LakechTihun
    @LakechTihun 21 วันที่ผ่านมา +1

    La hulu yefeqer xayqee yaqrb Alezera yametlu❤❤❤❤❤ A❤H wadfiti 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 21 วันที่ผ่านมา +5

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አንድ ሺ አስገቡኝ🎉🎉🎉

  • @amamaamm4635
    @amamaamm4635 21 วันที่ผ่านมา +7

    ዉብዬ ሁለተኘ ኡርጉዝነት የምትሉ ለይክ

    • @نتنت-ث7ص
      @نتنت-ث7ص 21 วันที่ผ่านมา

      ናት መሠለኝ ❤❤

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 21 วันที่ผ่านมา +5

    ግን ውብየን የምወዳት እኔ ብቻ ነኝ ?❤❤🎉🎉🎉

  • @Peaceforever707
    @Peaceforever707 21 วันที่ผ่านมา

    I love the habasha girls/women’s respect towards her husband period .i grow up city of Harar learn harari (gay sinan)1st until 3rd grade than Amharic 3rd grade to 5th grade, left Ethiopia and forget Amharic .I listen Amharic but hard time to write and speak. long story short ,I still remember habasha women’s respect toward her husband and as i grow older I realized how important in a life is when you have respectful wife .believe me since long time I didn’t come to Ethiopia but miss the respect of your bala-betish (your husband)Allah bless this beautiful family and show right path.

  • @MimiTilwaleh
    @MimiTilwaleh 21 วันที่ผ่านมา +1

    አላዛር ጥሩ ሰው ተመለሰ ነበር. ግን ሰውን አትመኑ 😢😢😢

  • @kadeejakadeeja2791
    @kadeejakadeeja2791 21 วันที่ผ่านมา

    አልአዛር ግን ወደራስህ ተመለስ ሄለንን አታስከፋት ልባን አትስበረዉ ሁሉንም በእርጋታ አስረዳት ጥሩ ልጅ ናት ሁለተኛ ልባን አትስበረዉ ሴት ልጅናት😢😢😢😢

  • @SemiraMohammed-s9d
    @SemiraMohammed-s9d 21 วันที่ผ่านมา +2

    ቀጣይ ህያብ እና ኤፍሬም አቅርብልን አላዛር 😊😊❤

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw 21 วันที่ผ่านมา +2

    አላዛር ከሄሉ ጋር ያለሁን ችግር በምትወዳት እናትህ ብየሃለው ግዜው ሳይረዝም ፍቱት ቃላትህንም አስተካክል መቸ ገባችና ነው ከእይወቴ የምትወጣው መከታው ተስማሙ?

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 21 วันที่ผ่านมา

      ግራ አጋቡን እኮ የምር ቃላቶቹ ምንም ከሡ እማይጠበቁ ነዉ እሚለዉ

  • @EdneEdne-c8o
    @EdneEdne-c8o 21 วันที่ผ่านมา +2

    YENE WUDOCH ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 19 วันที่ผ่านมา

    በስደት ያላችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ

  • @umomar4384
    @umomar4384 21 วันที่ผ่านมา

    ደስ ትላላችሁ መጨረሻቹህ ይመር 🙏💜

  • @chaltu513
    @chaltu513 21 วันที่ผ่านมา

    Wubiyeen garati batii❤

  • @Zezeze-r9g
    @Zezeze-r9g 21 วันที่ผ่านมา +1

    ስታምሩ ወሎየነውየምትመስሉትኮ

  • @KalkidanAlemu-wm5gy
    @KalkidanAlemu-wm5gy 18 วันที่ผ่านมา

    Betam nw dese yemlote getan fikrachew setameru

  • @HayatHusan-z1k
    @HayatHusan-z1k 21 วันที่ผ่านมา

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AilfiaRadi
    @AilfiaRadi 20 วันที่ผ่านมา +1

    አረ አለዘር ሄሉን አተስከፈት ለኘ ክብር ይኑረቹ እደበፊቱ ኑልን በፍቅር ግልፁን ንገረት

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 21 วันที่ผ่านมา +1

    እመኑኝ እኛም ይውጣውረድ ያልፍና የምንደሰትበት ቀን ሩቅ አይደለም ማንም ሰው ዝቅ ሳይል ከፍ ያለ የለም ዋናው ለሰው ልጅ ትግስትና ጽናት ይኖራል እንጂ ያልፋል በሰው አገር አገታችን ደፍተንም አንቀረም ናሂና ውብዬ በጣም ነው ምወዳችሁ ፈገግ ስትሉ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ውዶቸ❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 21 วันที่ผ่านมา +16

    መከታው በቀጣይ ሄለንን እና እንዳልክን አቅርባቸው ስለ ፍቅር ታሪካቸው እንስማ 😂😂😂

    • @Bety2026
      @Bety2026 21 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂አንች የተመታሽ የትኝዉን ፍቅራቸዉን

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 21 วันที่ผ่านมา

      የውሸት ፍቅራቸውን 😂😂😂​@@Bety2026

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 21 วันที่ผ่านมา

      የውሸት ፍቅራቸውን 😂😂

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 21 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ፍቅር-ሰ9ፀ የዉሸት ፍቅር ተመቸኝ ኢቶበሮች ጨርሰዉ ዉሸትነዉ ብዙወቹ 😅😅

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 21 วันที่ผ่านมา

      @@محمدمحد-ف2م ልክ ነሽ የነዚህ ደግሞ ይብሳል 😂😂😂

  • @GagaGa-t9b
    @GagaGa-t9b 21 วันที่ผ่านมา +2

    አላዘርተውሄሉአታሥቀይማትተረጋጋ😢

  • @Radet21
    @Radet21 21 วันที่ผ่านมา

    Are,bamriyam,heluga,nuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 21 วันที่ผ่านมา +6

    እህት እና ዉንድም ነዉ የሚመስሉት

  • @Tewahdo244
    @Tewahdo244 21 วันที่ผ่านมา +4

    ኣላዛር እባክህን ሄሌን ሁለተኛ እንዳትጎዳ ለፈጣር ብለህ እርዳት

  • @bertukaneasfaw2505
    @bertukaneasfaw2505 21 วันที่ผ่านมา +1

    አላዛረ በማርያም ነገ ከሄለን ጋ ነገሩን በግልፅ ትናግርሀት ኑ በናት

  • @seidali8438
    @seidali8438 8 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @KsannksaksaKsannksaksa
    @KsannksaksaKsannksaksa 4 วันที่ผ่านมา

    አዛረ እንደ አላለም😂😂😂

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 21 วันที่ผ่านมา

    ናሆም እና ውቤ እንዲሁም አላዛር ሥወዳችሁ❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 21 วันที่ผ่านมา +8

    ሰዴሬላዋን ይቅርታ ጠይቅ 🙄🙄 0:58

  • @TamenechsigaSiga
    @TamenechsigaSiga 21 วันที่ผ่านมา

    ስዎዳችሁ ❤❤❤

  • @saudisaudi930
    @saudisaudi930 21 วันที่ผ่านมา +1

    አተአላዘር ምንልሁን ነውእምትለው እምታስከፋት ሚስኪኒቱን ምን ታርገኝነው እምትለው እምፈልገውን ነገር መናገር እየቻልክበግልፅ ንገራትናይለይልህ ወድአይድለክ ምንልበልክ በቃነገሩን ፍቱት እኛንም አታስጨንቁን

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 21 วันที่ผ่านมา +1

    ህልን በዝ ተማሪ ፊቅር አሰጠጥ ፊቅሪ መመረ የችን የለዘረ ነገረ አለበት ይገበሽ

  • @Abeer-y2r
    @Abeer-y2r 21 วันที่ผ่านมา

    fatare yebarekachu

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 21 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክለኛትዳር ከፈጣሪ ሚባል እነዚህናቸው

  • @GfgTfc
    @GfgTfc 21 วันที่ผ่านมา +4

    አላዛር መናገር የፈለከውን ተናገርና ከሴንደሬላዋጋር፣ያለውንነገር ፍቱት

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 21 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Zinashe-u9j
    @Zinashe-u9j 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላካው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁኑኑ ተፈርዶበታል ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በየለችሁበት ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም ፀጋ ይህብዘለችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘርም ለዘላለም ጌታ ነው እርሱ ሰላመችን ነው የምመቾሁን እራደት የምያዘገጃ እግዚአብሔር ነው ስላዝ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት ከሌ ደስተኛ ህይዎት ይኖራል❤❤ዉደ የሀጋር ልጅች ከእግዚአብሔር ጋር የላችሁን ህብረት አጠብቀችሁ የዙ የለ እግዚአብሔር ሰላም የሌም ❤❤ለሁም ነገር እግዚአብሔር አስቀድሙ ተበረኩ ጌታ በየለችሁበት ቦታ ሁሉ ይህጠብቀችሁ ተበረኩ

  • @AsnqechiBeqele
    @AsnqechiBeqele 21 วันที่ผ่านมา

    Welcome ❤❤❤❤

  • @MartaHabebe
    @MartaHabebe 21 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 21 วันที่ผ่านมา +4

    አላዛር እረ ሄሉጋተስማሙ😢😢😢😢😢😢 ዉብየ ናኒ❤❤❤❤❤

  • @SmilingChihuahua-br5lp
    @SmilingChihuahua-br5lp 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 21 วันที่ผ่านมา +3

    ከሄሌን ጋ ኑ አለበለዚያ አናይም😂😂😂😂

    • @rhamtistore3951
      @rhamtistore3951 21 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂አዎ አናይም

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 21 วันที่ผ่านมา

      እናያለን 😂😂​@@rhamtistore3951

  • @AleyekaMuktar-n7x
    @AleyekaMuktar-n7x 21 วันที่ผ่านมา

    አለዘር ከሄለን ጋ ነገ ይምጡልን የምትሉ ❤❤

  • @emanhafiz4418
    @emanhafiz4418 21 วันที่ผ่านมา +2

    አላዛር መጄመርያ የራስህን ሂወት አስተካክል ሄለንን አናግራት እቤቶም ሂዲ ዴስ ይበላት አታስቀይመን በቃ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 5 วันที่ผ่านมา

      አረ እያሠብሽ ኮምች እህቴ ድራማ ሊሆንም ይችላልእኮ🙏

  • @genettewelde-up8nm
    @genettewelde-up8nm 21 วันที่ผ่านมา

    Des tilalachihu egzabiher esikemecheresha nurulin

  • @طيفالعنزي-ط7ب
    @طيفالعنزي-ط7ب 21 วันที่ผ่านมา

    ዉብዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AlamAlamm-t8b
    @AlamAlamm-t8b 21 วันที่ผ่านมา

    H 💔💔💔💔💔 H 😭😭😭😭😭