🦋ብሩክ ሀይሚ የምጠላውን ነገር አደረገባት ሀይሚ አለቀሰች😭😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3.7K

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 หลายเดือนก่อน +1131

    ቡራ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ የሚል ብቻ 100k አስገቡኝ👌

  • @BirukTube-
    @BirukTube- หลายเดือนก่อน +2648

    አስታርቁኝ🥺🥺🙆‍♂️

    • @wiwsjshjddhdh3772
      @wiwsjshjddhdh3772 หลายเดือนก่อน +9

      ❤❤❤🎉😢😢

    • @HftihfjBchfchc
      @HftihfjBchfchc หลายเดือนก่อน +7

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

    • @mefordad
      @mefordad หลายเดือนก่อน +48

      ፈጣሪ ይርዳህ 😅

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 หลายเดือนก่อน +42

      ቡራዬ❤❤❤❤❤❤አመርርችእዴ😂😂❤❤❤

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r หลายเดือนก่อน +6

      😂😂😂😂

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 หลายเดือนก่อน +138

    ሀይሚ ታድለሽ ነው ማነው የዛሬ ወንድ ቅቤ ብጁ የሚ ነካ ብርኬ በጣም ለሴት ልጅ ያለው ክብር እንዲውም ጉፋን ይዞሻል ጥሩ ነው ቅቤ እኛ የት እናግኘው እንዲውም እድለኛ ነሽ ሀይሚ የኔ ወርቅ እና አትቀየሚ ብሩኬ ላንች ምርጥ ሰው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan หลายเดือนก่อน +386

    ሀይሚ ታድለሻል ባትወጂ እንኮን ላንቺ ብሎ ቅቤ መንካቱ እራሱ ማርያምን የሰው መልካም ቡሩኬ ልዩ ሰው ሀይሚ ተረጋጊ ❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +4

      ኦረበጣም🎉❤

    • @alhemduliah
      @alhemduliah หลายเดือนก่อน +3

      @@Firiyeethiopan በጣም ይለያል ቡርኬ ❤👌

    • @FggRy-x2n
      @FggRy-x2n หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @ዓሳድዕባይምኸን
      @ዓሳድዕባይምኸን หลายเดือนก่อน

      ደሙሩኝ ውዴ💚🥰

  • @Kibe-j4wgrace
    @Kibe-j4wgrace หลายเดือนก่อน +1030

    ቅቤ የምትዉድ ቢቻ👍❤️

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam หลายเดือนก่อน +3

      ደምርኝ ውዴ❤😊

    • @FEIZEYimer
      @FEIZEYimer หลายเดือนก่อน +3

      ሳህ❤❤❤

    • @Kimem12
      @Kimem12 หลายเดือนก่อน +2

      Benatish bagegnewna😂haym ashakabachuwa 😅

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 หลายเดือนก่อน +3

      እይ እኔ አልወድም

    • @keditube-e5d
      @keditube-e5d หลายเดือนก่อน +2

      አልወድም

  • @teyonetameri4649
    @teyonetameri4649 หลายเดือนก่อน +122

    ፕራክ ማድረግ ብቻ ሳይሆን መደረግም ልመጂ እንጂ አበድሸ እኮ😢😢😢

    • @tangotbrahan2198
      @tangotbrahan2198 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😂😂😂😂😂😂😂

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน

      😂😂ሳህ

    • @nigesttadesse4985
      @nigesttadesse4985 หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤

    • @Fsudhd-u8z
      @Fsudhd-u8z หลายเดือนก่อน

      በትክክል ሁልግዜ እኔ ብቻ አይቻልም

    • @ዓሳድዕባይምኸን
      @ዓሳድዕባይምኸን หลายเดือนก่อน +1

      ደሙሩኝ ውዴ💚🥰😂

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 หลายเดือนก่อน +380

    ጨረቃዎቼ ወይ ጉድ ቂቤ😂😮 ቂቤኮ ሀሪፍ ነው ሀይሚዬ አአይዞሽ😂😂😂

    • @ASTEREndale-hd2sh
      @ASTEREndale-hd2sh หลายเดือนก่อน +7

      ስፈልገው የነበረ ነገር ቡራዬ ይመችህ😅😅

    • @GshdhGdgdg-c7r
      @GshdhGdgdg-c7r หลายเดือนก่อน +3

      የተመታሽ😂😂😂😂😂

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂❤❤❤ተገታለች🎉🎉

    • @FkbbVmgb
      @FkbbVmgb หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hab_Tube
    @Hab_Tube หลายเดือนก่อน +951

    ጥሩ ነዉ ወዝሽ መጣ😂😂

    • @allall8995
      @allall8995 หลายเดือนก่อน +5

      እኮ

    • @محمدمحمد-س1ص7ه
      @محمدمحمد-س1ص7ه หลายเดือนก่อน +4

      ❤😂😂

    • @NatanimSamuel-h6z
      @NatanimSamuel-h6z หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤😂😂😂😂😍🥰🥰👍

    • @rrርች
      @rrርች หลายเดือนก่อน +5

      ኧረወየሁ ሀብ😅 ተጣላይውኮ

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y หลายเดือนก่อน +5

      ተጣሉኮአተማቀልድ😂😂😂

  • @MaxWax-jo2ub
    @MaxWax-jo2ub หลายเดือนก่อน +39

    ሀይሚ ሁለተኛ ታሥጠላለህ እዳትይ ለመልካም ነገር ብቻ አመሥጋኝ አትሁኚ ለደዚህም ግዜ ተቆጠቢ በተረፈ ይመችሽ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham หลายเดือนก่อน

      እየተለቀለቀችአድጋ ወላሂ መበጥረቅነዉ ደሞመጥፎነገርአላረገባትም

    • @amartube7927
      @amartube7927 หลายเดือนก่อน +3

      እየቀለደቺ ነው ብትልስ መብቶ ነው

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน

      ❤🎉

    • @ዓሳድዕባይምኸን
      @ዓሳድዕባይምኸን หลายเดือนก่อน

      ደሙሩኝ ውዴ💚🥰

    • @NaolAyele-yg9yl
      @NaolAyele-yg9yl หลายเดือนก่อน

      Kezi belay new milew one bihon

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz หลายเดือนก่อน +228

    ከድራማ ሰሪ ውሸታም ቡድኖች ነፃ የሆናች ምርጥጥጥጥጥጥ ቅመሞች ስወዳችሁሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray หลายเดือนก่อน +4

      ደምርኝ

    • @Han-m3b
      @Han-m3b หลายเดือนก่อน +3

      ደምሪኝ❤

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz หลายเดือนก่อน +3

      🎉🎉🎉🎉

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz หลายเดือนก่อน +3

      በትክክክክክክል🎉🎉🎉

  • @SaraAshret
    @SaraAshret หลายเดือนก่อน +409

    ይሄ ነገር የኔ ኮሜንት ነው ብሩኬ ለካ ቁብ ነገር እኛ ነን ባለፈው ብዬ ነበረ ከሁለት መቶ በላይ like አግኝቼ ነበረ ለሴት ልጅ ቂቤ ጥሩ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ስንትየ ብያለዉ😂

    • @SaraAshret
      @SaraAshret หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Zufan_tube😂❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +1

      ❤🎉ጥሩነበርሀይሚየገነርተቆጣች😢

    • @S.ወሎየዋ
      @S.ወሎየዋ หลายเดือนก่อน

      እቤት ውስጥ ቢሆን ሀሪፍ ይሆናል❤❤

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo หลายเดือนก่อน

      እውነትነው

  • @Daretube7319
    @Daretube7319 หลายเดือนก่อน +50

    Haymi har'a baay'ee harte garuu biruk sif nama waanta gaarii yaadudha mufachiisuu hin qabdu dhadhaan immoo siif baay'ee barbaachisa ture
    Warri akka koo dhadhaa jaallatan like godhaa mee❤

    • @birkibirki3052
      @birkibirki3052 หลายเดือนก่อน +6

      Osoo amma fedhe jibbite akkas gochun irra hin jiruyyu

    • @Senaadugna-no6wo
      @Senaadugna-no6wo หลายเดือนก่อน

      Dhugaa jeete naa bukke hin gahiin lamata jettem safuudham burk nama gariidha❤❤❤❤❤❤​@@birkibirki3052

    • @ዓሳድዕባይምኸን
      @ዓሳድዕባይምኸን หลายเดือนก่อน

      ደሙሩኝ ውዴ🥰💚

  • @GenetSala-vq4vo
    @GenetSala-vq4vo หลายเดือนก่อน +80

    ❤❤❤ቅመሟ ታድለሻል እንዲህ የሚያሽብልሽ ሰው ስላለሽ ባትወጂም አይጎዳሽም ባህላችን ነው ❤❤❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 หลายเดือนก่อน +814

    ቡራ እና ሀይሚን በፍቅር የምትወዱ ብቻ እስኪ👍👏👏

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray หลายเดือนก่อน +2

      ደምርኝ

    • @rozaRoza-r2j
      @rozaRoza-r2j หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤🎉

    • @HHh-o6d
      @HHh-o6d หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤🎉

    • @FatyaBNT
      @FatyaBNT หลายเดือนก่อน +2

      ብር እና ሀይሚን ❤❤❤❤❤💋💋💋🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪💪💪

  • @betelihembayou4174
    @betelihembayou4174 หลายเดือนก่อน +11

    የብሩኬ አደነጋገጥ በጣም አዛነኝ።አይዞህ፣ከማይረባ ይየዘመኑ ቅባት የቡሩኬ ቅቤ ይመረጣል።ሐይሚዬ ቅቤ ጥሩ ነው ተቀቢ።እንደዚህም አትሁኚ፣ቅቤ እኮ ነው!።

  • @Alemtube23
    @Alemtube23 หลายเดือนก่อน +262

    እድለኛ ነሽ ሀይሚ ወንዶች እንኳንስ ሊቀቡን ይቅርና ከተቀባን በኋላ አጠገቤ እንዳትደርሺ ነው የሚሉት ብሩኬ ግን ትለያለህ❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x หลายเดือนก่อน +5

      ይለያል እኮ ቡራ❤❤❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +3

      ብሩኬየኔመልካም😢🎉❤

    • @GshdhGdgdg-c7r
      @GshdhGdgdg-c7r หลายเดือนก่อน +2

      በጣም😢😢

    • @fahedali632
      @fahedali632 หลายเดือนก่อน +3

      የኔውማ ችግርየለውም ነይአልጋውላይተኝ ይለኝነአውቆ እኮ ነው እንዳይደብርኝ ከዛእንዳየሸተውዞሮይተኛነበር ለዛውምእኮንፁህ ቅቤነው ሽቶአድርጌ በአመት አንድግዜለምቀባው የዛሬንአይበለውነ ተለያየን ትዝታውመጣብኝ

    • @Alemtube23
      @Alemtube23 หลายเดือนก่อน +1

      @@fahedali632የእኔው ደግሞ ታጥበሽ ነው የምተኚው ነው የሚለው

  • @makumaku1144
    @makumaku1144 หลายเดือนก่อน +84

    ወይኔ ብሩኬ ደነገጠ እኮ🙈 ጨረቃዬ🥰 ማርያምን መጀመርያ ነኝ አረ 👍

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน

      አይገልፀዉ😢😂🙆ብሩኬሙሰኪ

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 หลายเดือนก่อน +1

      ደሙሩኚ ለደሙረቹ🎉❤❤❤ውድቺ

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 หลายเดือนก่อน +15

    የኛ ታዳጊወቺ ግን ቢዶወ ራሱ አስተማሪ መልእክት አለው
    መጀመሪያም ፈርቶ ነበር በጣም ትቆጣለቺ እያለ ነው ሥትቆጣ በጣም ደነግጠ ቡራየ አይዞህ ሀይሚየም ባንተ አጨክንም የኔ የዋህ የኛ ጨርቃወቺ ፈጣሪ ከክፉ ነግር ይጠብቃቺሁ

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 หลายเดือนก่อน +125

    አሁን ባትጋቡም ፍቅራችሁን ተገላለፁና ልባችን ይረፍ ዉዉ❤❤

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube หลายเดือนก่อน +5

      አሁንም እዝሁ ናችሁ ቆዩኮ ለገባው😂

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl หลายเดือนก่อน +3

      እኛን ሳያጨልሉ አይተነፍሱም😂😂😂

    • @hanagetachew3523
      @hanagetachew3523 หลายเดือนก่อน

      ​ሆ እኔ ጆርዳን እያለሁ ጀምሮ ስለምናቸው አይሰሙም አገር ገብቼ ያው ዳታ አስቸግሮኝ አላየኋቸውም ነበረ ዱባይም መጥቼ አሁንማ ቀለበት አስሮላት ይሆናል ብዬ ከመዳም ስራ ቀድሜ ገብቼ ሳያቸው አሁንም እዛው ናቸው 😮😂ዉዉዉዉዉዉ ምን ተሻለኝ ​@@AlemMelaku-b9cyoutube

  • @MntamrMntamr
    @MntamrMntamr หลายเดือนก่อน +130

    ማርያምን ሳስበው ነበር እንኳን ቀበሀትአናቷ ደርቋል😂😂😂ጨረቃ ፋሚሊ ፍቅር ብቻ😊😊

  • @Mdenh-w9e
    @Mdenh-w9e หลายเดือนก่อน +32

    ወይኔ ቅመሟ አንቺን በረገኝ ቅቤ ጥሩነገር ነውኮ ዉዴ

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n หลายเดือนก่อน +947

    የትላንቱ የሀይሚ እብደት ያሳቀዉ ማነዉ😂😂👌

  • @fatemahery
    @fatemahery หลายเดือนก่อน +135

    ሀይሚዬ የኔ ማር❤😢

  • @gdhrhvfv
    @gdhrhvfv หลายเดือนก่อน +24

    ይህን እምታነቡ በሙሉ በያላቺሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤

  • @astubtube
    @astubtube หลายเดือนก่อน +94

    አንደኛ ነኝ የሀይሚ የቡራ አድናቂዎች በላይክ የኔ ምርጦች መጡልን የኔ ጨረቃዎች

    • @rozaRoza-r2j
      @rozaRoza-r2j หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወይኔ ዛሬ በሳቅነው የሞትኩት

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 หลายเดือนก่อน +177

    ሀይሚዪ ቅቤ ለሴት ልጅ ግድ ነው ያስፈልጋል ቡራ ላንች ብሎ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbejuYeMaryamLiji
      @AbejuYeMaryamLiji หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ቅቤ አልወድም የምትል ሴት ተነድደሌች 😢😢

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +3

      ቅቤጥሩነበር😢እሰዋግንተቆጣች😢🎉❤

    • @narikkunimullan2469
      @narikkunimullan2469 หลายเดือนก่อน

      ሥለማትወድነዉ ተረዷት እሱም ተናግሯል እንዴምትቆጣ ​@@hshjsjhshsjja7490

    • @ዓሳድዕባይምኸን
      @ዓሳድዕባይምኸን หลายเดือนก่อน

      ደሙሩኝ ውዴ🥰💚

  • @ezraezra5677
    @ezraezra5677 หลายเดือนก่อน +7

    ሐይማኖት ቡሩኬን እንዳታስቀይሚው ምክንያቱም ቅቤ እንጅ ጭቃ አይደለም
    ስለዚህ በመካከላችሁ ነፋስ አታስገቡ ሔደሽ ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ ።
    እግዚአብሔር ህይወታችሁን ይባርክላችሁ ጎደሎአችሁን ይሙላላችሁ ከክፉ ሰዉ አንደበት እና ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃችሁ ምቃኝችሁን ይሰርላችሁ ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ መልካም ሰው ናችሁ ውለዱ ክበዱ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ እመብርሐን ከክፉ ነገር ከመከራ ዘመን ትጠብቃችሁ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @messyimess5298
    @messyimess5298 หลายเดือนก่อน +66

    ኧረ ሀይሚ አንቼ ከምታሰቃይው አይበልጥ ሰረሀላት እሳይ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu หลายเดือนก่อน +54

    ወይኔኔኔኔኔኔኔ ስነጠብቀዉ የነበረ ቀንንንንንንንንንን ነዉ ያራድዬ ልጆች ይመቻችሁ

  • @ሀይሚደሳለአወቀ
    @ሀይሚደሳለአወቀ หลายเดือนก่อน +9

    ሀይሚየ የበለጥ ጨረቃ ትሆኛለሽ በተለይ አብራችሁ ብትቀቡ በጣም ደስይላል❤❤❤

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ หลายเดือนก่อน +52

    የኔ ቆንጆዎች መጣቹልኝ ቡራነቴ የእናቱ ልኡል 😂❤ሀይሚነቴ ልእልቴ ኮኮቤ አለሜ ሆ የጋጥማል ኣይዞሽ ኣሳዘነችኝ የኔ አናት ለሴት ልጅ ቅቤ ጥሩ ነው😢😂❤

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove หลายเดือนก่อน +615

    ሁልጊዜ ኑልን የምትሉ❤❤

  • @Abe-l3p8r
    @Abe-l3p8r หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ውዶች መታደል እግዚያብሔር በናተ አድሮ እያስተማረን ነው ከዚም የበለጣ አድጋቹ ቤተሰቦቻቹም ለማሳደግ ያብቃቹ👏

  • @rawudasulman
    @rawudasulman หลายเดือนก่อน +70

    ጨረቃዬ ዘሬ ታገኝታሸል ቅቤ አስፈለግ ነው የኔውድ ብራኬ ደግ አደረክ🥰🥰🥰🤣🤣👍👍👍👍👍👍

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii หลายเดือนก่อน +74

    እረ ሀይሚየ ጥሩ ነው ትምህርት እዲገባሽ ያደርጋል 😂😂😂😂 ጌታን እኔ እራሱ አልወድም ቅቤ የተቀባ ሰው ጋር እራሱ ምግብ መብላት አልወድም😊

    • @meseret9004
      @meseret9004 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤😂😂😂😂

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s หลายเดือนก่อน +2

      ከመቃም መቀባት በሚለው😂😂😂😂😂

    • @alhemduliah
      @alhemduliah หลายเดือนก่อน

      ኧረ እኔም ነኝ 😂😂😂😂

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน

      ኦረያችሰየከፋነዉ😂🙆

  • @Pk-ex1nt
    @Pk-ex1nt หลายเดือนก่อน +7

    ውይ አለመታደል ጥቅሙን ብታቂው እደዝህ ባልተናደድሽ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 หลายเดือนก่อน +566

    ሀይምየ ቅመሟን የምትወዱ የምታደንቁ ብቻ ላይክ

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ

    • @ZeenatHussien
      @ZeenatHussien หลายเดือนก่อน +1

      መቶአለቃብሩኬ። ቃልህንአክብረሀል። ቅመ ሟልመጁወ😂😂😂😂😂

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 หลายเดือนก่อน +1

      ስውዳቹ ጌታን ዛሬ ሀይሚን ልታስከፋብን ነው ግን ያው የፍቅር ነው ቻይው ቅመምዬ❤❤❤❤B ❤❤❤❤❤❤H❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @KhalijaKhalija-dt4fc
      @KhalijaKhalija-dt4fc หลายเดือนก่อน +1

      ሀይሚየ ቡራየ ደስስትሉ 😊😊

    • @MuhammedAli-i5k
      @MuhammedAli-i5k หลายเดือนก่อน

      እሷንየማይወድየለም

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z หลายเดือนก่อน +52

    እረ ቡራ ዛሬ አግተሀታል ወድሜ ጎበዝ በርታ ምነዉ አተ ብቻ የምትዝግ 😅😅😅

  • @MekdesMaki-v8o
    @MekdesMaki-v8o หลายเดือนก่อน +9

    ኧረ ሀይሚ ምነው እኛም አኖድም ግን በጣም እእእእ አናሳፋ እጅ ኢትዮጽያዊ አደለን አይ ሀበሻ😂😂😂😂

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ หลายเดือนก่อน +27

    ወይኔ ቅመሞ ዛሬ ተገንተሻል ቻይዉ😂😂ቡራ ጠብቅ ትሰራልህ አለች 🙄የኔ ጨረቃ አይዞሽ የኔ እናት ቅመሞ🤣🤣🤣

  • @SemuTube-mj2yo
    @SemuTube-mj2yo หลายเดือนก่อน +25

    ሢጀመርም ትቆጣለች እያለ ፈርቶ ነበር ቡራየ😢ሀይሚየ እንዚህ አትናገሪዉ የኔ ዉድ😢

  • @EmebetTesfamichael
    @EmebetTesfamichael หลายเดือนก่อน +4

    Yes yes yes ሁለት ለዜሮ እየተመራች ነው አበሳ 💪🏾💪🏾💪🏾

  • @Tekikile
    @Tekikile หลายเดือนก่อน +28

    ሀይሚ እንዴ አትሁኝ በጣም ስለሚወድሽ ነው በጣም አስተዋይ ነህ የኛ ምርጦች

  • @CharaMai
    @CharaMai หลายเดือนก่อน +84

    ሀይሚ ደሞ ይከ ለራስሽ ነው የሚጠቅመው ቡራየ የኔ ወድም ለሴት ያለው ክብር ❤❤❤❤👍👍👍😘😘😘

    • @Abdullah-c5h1b
      @Abdullah-c5h1b หลายเดือนก่อน +2

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน

      ነርበ😢🎉እሰዋተቆጣች😢🎉❤

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 หลายเดือนก่อน +47

    ደግአረካት ቅቤ ለደረቅ አናትጥሩነው አሰተዋይ😊😊

  • @Enat-p7g
    @Enat-p7g หลายเดือนก่อน +83

    ሀይሚዬ የኔ እናት በጣም ነዉ ምወድሽ በናትሽ አንዴ ላግኝሽ በዉስጥ አዉሪኝ

    • @TigistBirhanu-x9u
      @TigistBirhanu-x9u หลายเดือนก่อน

      Banatsh..enem..indanchew🥺indet..lagignat..betam..faligeat..neber

  • @A.abraha3712
    @A.abraha3712 หลายเดือนก่อน +1

    ሐይሚ ግን የምትናገሪው ቃላት ለፍቅረኛሸ ገደብ አድርጊለት ተቀባይነትሽ ችግር ይፈጥራ ቅቤ በግልሽ ደሰ ባይልሽ ለክብር ተመልካች ክብር ይኑርሸ የሰይጣን ጫት ይዘሸ ብሩክ ጠብቀሸው በትእግሰት መለሰልሽ

  • @EyerusTadesse-f2c
    @EyerusTadesse-f2c หลายเดือนก่อน +24

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ አታኩርፊ አንደዚህ ነው ደስ የሚለው እንደዚህ ሲቀባሽ ምን እንደምትዬ ሁኔታሽን ለማየት ነበር የጓጓሁት ደስ ሰለሁኔታሽ ደግሞ እንዳታኮርፊ ብሩኬን እንዳታስጨንቂ እሺ የነ ውድ ውድድ ነው የማረግሽ

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ หลายเดือนก่อน +70

    ወይኔ ሀያት ሰራልሽ ሀይሚ😂😂😂😂🙈🙈🙈
    ነይ ማነሽ እንካን ደስ አለሽ ካልቀባሀት ያልሺ ልጅ😂😂😂😂😜

    • @Samera-d7j
      @Samera-d7j หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @AsdAsd-sz1qg
      @AsdAsd-sz1qg หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube หลายเดือนก่อน

      ኣንደኛዋ እኔ ነኝ 😂

    • @zuzu-e4h
      @zuzu-e4h หลายเดือนก่อน

      @@ሀዩነኝ-ቨ4ተ አድኛዋ እኔነኝ በመቀቧቷ ደስብሎኛል ግን ቡራን አስደነገጠችብን🥺🥺🥺🥺

    • @AjmanAjman-h6i
      @AjmanAjman-h6i หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እኔም ቀባት ብየ ኮሜት ፅፌነበር 😂😂😂😂ይመችህ ቡራ

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ አተን ተጣልታ እምን ልገባ አብሺር ትታረቅሀለች ቅቤም ጥሩነው ❤❤❤

  • @ሽቅርቅሯ7582
    @ሽቅርቅሯ7582 หลายเดือนก่อน +21

    ማነው እንደኔ ከ ሀሰን ቤት ሲሮጥ የመጣ የኔ ጨረቃዎች እንኳን ደና መጣቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 หลายเดือนก่อน +117

    ሃይሚ ታድለሻል አናትሽ ደረቀ ብሎ ቅቤ ሚቀባ ወንድ በጣም እደለኝነትሽን ያመለክታል አንቺ ቅቤን መቀባት ብትጠይም የብሩኬ በዝህ መልኩ ማሰብ እንደት እንደሚወድሽ ያሳያል እና ቅቤ ስለቀባሽ አይሰማሽ ስትለምጅው ትወጅዋለሽ❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x หลายเดือนก่อน +2

      በጣም❤❤❤

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl หลายเดือนก่อน +1

      Wawa balbete tiz algn rasen amogn kibe kabtognal bgtami yane wud btam iwadhalaw Allah ytabklgn ❤❤❤❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤🎉በጣም😢

    • @LobTop
      @LobTop หลายเดือนก่อน +1

      ወይ መታደል ነው ክመታደልምበላይ ነዉ እህት ቅቤ በጣም ሀሪፉ ነበር አብሺሪ

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ หลายเดือนก่อน

      @@nigesttadesse4985 ትቅበጥበት ፈጣሪ አድሏታል የወንድ ልክ ጨዋ የእሙሽዬ ልዑል ቡራ ቀብራራው እድለኛ ነች ወንዱ ልጅ ቂቤ ጨብቶ አናቷ ላይ ማድረግ ምን ያህል ጥልቅ ፍቅር ለሷ ያለው ቦታ ነው የሚያሳየው እኔ ሴቶች አንዳንድ ጊዜ አብዝተው ሲከባከቡን እናበዛዋለን ለወደፊት እድትለማመድ ይፈልጋል የኔ ድጉጥ በጣም አሳዘነኝ ሲደነግጥ እፉፉፉ ቡራዬ የአንተ እናት ሽ በወለደች ሀይሚ አታከብጅ በዚህ ልክ ቡራን አኮረፈች ማለት ኦደዬንስ ጋ ነው ጠቧ ስረአት አስደንግጣዋለች ይቅርታ ትጠይቀው የምትሉ

  • @AlemGebeyehu-t5b
    @AlemGebeyehu-t5b หลายเดือนก่อน +6

    ሀይሚዬ ልጅ ስታረግዥ ስትወልጅ የምር ቅቤ አስፈላጊ ነው የኔ ቆንጆ ብሩኬ ላንቺ ብሎ ነው ስትቆጭው የምር ደንግጧል አሳዘነኝ አይዞን ብሩኬ ባንተ የሚጨክን ልብ አይኖራትም❤❤❤❤❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 หลายเดือนก่อน +304

    ሀይሚ ቅብጠት ያምርባታል የምትሉ 100k አስገቡኝ❤

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @MmmBn-xo7hw
      @MmmBn-xo7hw หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @حوا-ق8ش
      @حوا-ق8ش หลายเดือนก่อน

      ❤❤😊

    • @kibnsh
      @kibnsh หลายเดือนก่อน

      ሄሉዬ የኔአበበ ይመችሽ የኔጀግነ ጠፈጭ እኮነሽ❤❤❤❤

    • @zuzubintbaba-h8t
      @zuzubintbaba-h8t หลายเดือนก่อน +1

      ​@@kibnshሄሉአይደለችም

  • @Trujdsusu
    @Trujdsusu หลายเดือนก่อน +107

    በሉ ኮሜንታተሮች እናንተው እዳጣላቹህ አስታርቁ የናንተው ምክርነው😅😅😅

    • @YeyyiNana
      @YeyyiNana หลายเดือนก่อน

      😂😂sa👍👍🙆‍♀️

    • @HadiyaHadiya-v5d
      @HadiyaHadiya-v5d หลายเดือนก่อน

      ሳህ❤😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr หลายเดือนก่อน

      😅😅❤❤❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg หลายเดือนก่อน +1

      ኡኮ😂😂😂

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +1

      አወ😂😢እንተሸነዉ😢ቀባተቀበትበለን😢ሀይሚየተቆጣች😂😂

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x หลายเดือนก่อน

    ወይ ቡራዬ ለሴት ልጂ ያለዉ ክብር ሀይሚ ቂቤ አግኝተሽዉ ነዉ ለዛዉም ወንዲ ልጂ በጁ ነክቶ ቀብቶሽ ወይጉዲ እኔስ ባገኛሁት እና ካጠገብሽ ሆኛ እዴት እዴምቀባዉ ባሳየሁሽ ቂቤ ለሴት ልጂ ግዴታ ነዉ እሽ❤❤❤❤❤

  • @zedoTubi
    @zedoTubi หลายเดือนก่อน +105

    ሀይሚ የኔ ናት ❤ቡራዬ 🥹❤️😁😁😁😁

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 หลายเดือนก่อน +492

    ሀይሚ ግጥሟ ናፍቆናል የምትሉ 👍👍

    • @Aassdd-o5i
      @Aassdd-o5i หลายเดือนก่อน +2

      አወናፍቆናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HaiwGeorge
      @HaiwGeorge หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Birtukanii
      @Birtukanii หลายเดือนก่อน +2

      Yesee

    • @KemilaGirma
      @KemilaGirma หลายเดือนก่อน +2

      አወ ናፍቆናል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AlikaM-e9x
      @AlikaM-e9x หลายเดือนก่อน +4

      ኧረ ለኛ ለማዳም ቅመሞች ትግጠምልን

  • @Alika-l2g
    @Alika-l2g หลายเดือนก่อน +1

    ውዶችዬ የሀገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤ አረ ቡራዬ ቂቤ ጥሩ ነው ጎበዝ የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤😂😂😂😂 ሀይሚዬ ❤❤❤😂😅😅

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 หลายเดือนก่อน +26

    በደምብቀባት 😅😅😅😅😅 ቡሪ የሴትልጅ ደቡነው ጎበዝ እመቤቴን አገሬ ገብቸ እሥከምቀባነው የቸኮልኩት ቡራየ በርታ

  • @GjGi-w5r
    @GjGi-w5r หลายเดือนก่อน +36

    እናተ ብስኩት የሆናችሁ ልጆች ስትጋቡ አገሬ እገባለሁ

  • @SmilingFencing-pd7qc
    @SmilingFencing-pd7qc หลายเดือนก่อน +1

    Hahimiye taragagi qibe damo la set lij xiru new yemitilut ❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 หลายเดือนก่อน +44

    ሀይሚ ከተቀባሽ በኋላ በጣም አማረብሽ ዋው ወዝሽ ተመለሰ ❤❤❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @amartube7927
      @amartube7927 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅 በትልቁ ውሸት

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ኦረያቸዉሰከፋ🙄🙆🙈ነገአይተሸበተይጥሩነዉ😂ክክ

    • @Hafaizah
      @Hafaizah หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @seada-d4i
      @seada-d4i หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @LidetYacob
    @LidetYacob หลายเดือนก่อน +56

    ግን እንደ ሀሳብ እንደዚ ቃለ ምልልስ በአስተማሪ ርዕስ በሳምንት አንዴ ብታቀርቡ አሪፍ ነው ብዬ አስባለሁ

  • @Lubaba-e7e
    @Lubaba-e7e หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እደኔ ቅቤውን ሥጥለው አይ ጥጋብ ቅቤነው በዛላይ ምግብ ማለትነው እደት እደዚህ ትረጭዋለሽ ረተው የማያጠኝው በየት ኤናግጭው ይላል እችደሞ ጭራሽ እምገድላይ መርጨት ምን ይሉታል ብሩክ ምረጥ ሰው ፈጣሪ ያክብርህ❤❤❤❤

  • @yasewchu
    @yasewchu หลายเดือนก่อน +40

    ዛሬ ወንዶቹ እግዚአብሔር ይሁናችሁ ማሂም ሀሰንን አኩርፋ ሂዳለች ሀይሚየ ቅቤ እኮ ጥሩ ነው ደግሞ እንዳታኮርፊ ቤብ ተብለሻል😂😂😂😂❤❤❤

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክ አረ አሳቅሽኝ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +1

      ነበር😂😢🎉❤

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 หลายเดือนก่อน +110

    እሪ ሀይሚና ቅቤ ተገናኙ በፈጣሪ😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 หลายเดือนก่อน +1

      ሀይሚ ቁጠ አየምርብሽም ሴት አደለሽ ኢዴ መይቀበ ዬለም ቂቤ ከአድ ሰት ቦሀለ ተጠቢዉ ቡረን ኢደዚ አትቆጪዉ ኢኔም በሲደት ቀገኜሁት

  • @ማሬ
    @ማሬ หลายเดือนก่อน

    የምር ሀይሜ እድለኛ ነሺ❤❤❤❤❤ምርጥ ጒደኛ ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigzawMulugeta-u5f
    @TigzawMulugeta-u5f หลายเดือนก่อน +29

    ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰርታችሁ ለሃገራችሁ ያብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw หลายเดือนก่อน +24

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ

  • @Derartu12
    @Derartu12 หลายเดือนก่อน +11

    ሃይሚ የኔ ቆንጆ አንቺም አንድ ቀን ቀብተሽ ብድርሽን መልሺ❤

  • @ፋፊ-ዘ6ነ
    @ፋፊ-ዘ6ነ หลายเดือนก่อน +196

    ካሜራ ማኑ አስተካክል በሉት አሪፍ ነዉ ከወገብ በላይ እኮ ነዉ የቀረፀዉ እኛ ምፈልገዉ ሙሉነ ነዉ ምን ትላላቹ ቤተሰብ😂😂ሀይሚ ደሞ ቂቤ አሪፍ ነዉ ተቀቢ😢😢😢

    • @CgSg-xy4tm
      @CgSg-xy4tm หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ነው😂😂

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@CgSg-xy4tm

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam หลายเดือนก่อน

      ​@CgSg-xy4ደምርኝ ውዴ❤😊tm

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ውዴ❤😊

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 หลายเดือนก่อน +1

      Wolhi yenm xiyqe new hule iko new biyans mulu bayichilu ke gulbeti belayi yihunilin😂

  • @ToyibaSeid-m1o
    @ToyibaSeid-m1o หลายเดือนก่อน +15

    ብራዬእናመሰግናለን የኛ ታዛጂ ባለፉብዙኮሜትነበር ቅቤቀባል የሚል ሰምተህ የኛንአሳብተቀብለህ ስለቀባህልን ደስብሎኛል❤❤❤❤ጨረቃዋቻይዉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @AlmazAtaklti
    @AlmazAtaklti หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅቤ ቆንጆ ነው🎉🎉🎉🎉😢

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu หลายเดือนก่อน +14

    እኔም ይሔን አይዲያ ስጠብቀው ነበር ተገኝተሻል ሀይሚዬ አይዞሽ😂😂😂

  • @ሂዊ
    @ሂዊ หลายเดือนก่อน +9

    እውነት ለመናገር ቅቤ በጣም ብዙ ጥቅም አለው ሀይሚዬ አልፎ አልፎ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው እራሥሽን እንዳያምሽ ቡራን እንዳትቀየሚው እንድትለምጂ በማሠብ ነው በክፋት እንዳትረጂው በርግጥ እኔም የወተት ዝርያ አልወድም አሁን ግን ቅቤ ባገኝ አለቀውም እቀባ ነበር🥰🥰🥰

  • @kahmedkahmed-hk1bv
    @kahmedkahmed-hk1bv หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ላንቺ ብሎ ነዉ❤❤❤ባቃ ይቂርታ አድርግ የናቴ ማጣለት መየኤት አለፈልግመ

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ หลายเดือนก่อน +14

    ወዮው የኔ ትንሽዬ 😢እንድህ ያረጉሽ ኮሜቶች ናቸው 😂አይዞሽ ጥሩ ነው ማአረይ🎉🎉❤❤ሀይሚነቴ &ቡራዬ እወዳችኋለሑ❤❤

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube หลายเดือนก่อน +50

    አይሚ እና ብሩክ ይጋብ ምትሉ እስኪ በላይክ የነሱ ስነስራዓት ድስ ሚላችሁ ሰብ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ሀሚጠግበሻልምንምባትወጂ ወንዶችአይነኩምነበርእሱግንለሴትልየሚጠቅማትንያቃል

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 หลายเดือนก่อน +38

    ቅቤ እኔ በጣምነው እምወደው😢የምር እኔባገኘሁት😂😂😂

    • @dawttigrawy6582
      @dawttigrawy6582 หลายเดือนก่อน +1

      ኤኔም😮😮😮

  • @SikoSili
    @SikoSili หลายเดือนก่อน +29

    ዛሬ ተመቻችሁኝ ያሠላም ትምህርት አዘልነው ሥለጫት ሥለአሥተማራችሁ ቲኪው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    👍👍👍 አሏሁ አክበር የኔቅመም አይለያችሁ ጫት ክስረት እንጅ አንድም ጥቅም የለውም

    • @AmirMobile-p9w
      @AmirMobile-p9w หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር የቅቤ ልብስ ለብሰነዉ የመጣችዉ አዉቀነዉ እንዴ

    • @AmirMobile-p9w
      @AmirMobile-p9w หลายเดือนก่อน

      ቢጣልም ልብሱ አይከፈም

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🎉🎉😢

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh หลายเดือนก่อน

      ​@AmirMobilእe-p9w እና ምን ይጠበስ ወይ ጉድ ይስሩ በቃ ተዋቸው

  • @Kharyha2020
    @Kharyha2020 หลายเดือนก่อน +1

    ወላይ ብሩኬ ዘሬ ሰዛነኝ ገና😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ ሀይሚ አትቁጪው ❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanAvinod
    @KalkidanAvinod หลายเดือนก่อน +8

    ውይ ሀይሚ እረዳሻለ ስለማልወድ 😂but ብራ ላንች ብሎ ነው ብራ የኔ ማር የኔ ቆንጆ ምናምን ብለህ አባብላት 😂❤️😍እንወድሻለን በጣም 😍😍😍😍🫶🫶🫶🫶😘

  • @mekde-t3w
    @mekde-t3w หลายเดือนก่อน +49

    የኔ ውቦች❤❤ እነ ቡራ ሲመጡ ማነው እደኔ ጥርስ በጥርስ እሚሆን😅😅

  • @SamiraSamira-g3r
    @SamiraSamira-g3r หลายเดือนก่อน +2

    ቅመማየ አይዞሽ ያጥብሻን የልብሽ ካውያ😂😂💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💌💌💌

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 หลายเดือนก่อน +42

    የነዚህ ጨረቃ አድናቂዎች ነኝ የምትሉ

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk หลายเดือนก่อน +6

    እኔ እኮ ሀይምዪ የኔ ቆንጆ ልዩ ነሽ ❤❤ቡራዩ አንተም እንደዛው ❤❤በእዉነት ልክ ነሽ እግዚአብሔር ከሱስ ይተበቀን እሱስ ዉስጥ ያላችሁም እግዚአብሔር ከሱ ይገላግላችሁ ❤ደሞ ቅቤዉ ተመችቶኛል ቡራ ተባረክ❤❤ሀይሚ ቅቤ ግድ ነዉ ለሴት ልጅ ❤❤ወደጂ❤

  • @ىءةباا
    @ىءةباا หลายเดือนก่อน

    😅😅😅ሀይሚየ ምንም ማረግ አይቻል ቻሊው

  • @Misge930
    @Misge930 หลายเดือนก่อน +21

    ቡራው የኛ ቃል አክበር 😂እናመሰግናለን 😜😂

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x หลายเดือนก่อน

      ባላጣላናቸው ፈርቻለሁ😢😢😢😢

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ หลายเดือนก่อน +19

    ሀይሚየ ሰራልሽ ቅቤኮ ጡሩ ነዉ ትምህርት ይገባሻል😂😂😂😂ቡራ ተመቸኸኝ😂😂😂

    • @Nigatuasfaw-u9b
      @Nigatuasfaw-u9b หลายเดือนก่อน

      እ😂😂😂😂

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน

      የሰ😂ቅጭላታይከፋታልይባላል😂ክክ

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 หลายเดือนก่อน

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ቡራ ብድር ነው 👌😁😁😁😁ሃይምዬ እኔም አሎድም 😂🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo หลายเดือนก่อน +31

    ኣይዞህ ብራየ ኣነተ ብቻ ኣርግ እንጂ መታረቅ የኛ ስራነዉ ከወደደን መታረቅ መጣመር ካልወደደን መራረቅ መፈታት ማልቀስ ስራችን ነዉ የኛ ዉለታ ኮ ተከፍሎ ኣያልቅም😂😂😂

  • @DanasewHB2112
    @DanasewHB2112 หลายเดือนก่อน +22

    ወይኔ ዛሬ 🤣🔥 የኔ ጨረቃ ወች የኔ ምርጥ ወች ይመቺችሁBH 😂🎉H ♥️ B H ❤🎉 B 😂😂😂😂

  • @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ
    @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ หลายเดือนก่อน

    አይይይ ሀይሚ ላንቺ አስቦልሽ ነዉ ወላሂ እኔም አልወድም ነበር እና አሁን ባገኘዉ አለቀዉ ቡራ የተረፈዉን አትጣለዉ ራስህ ተቀባዉ ጥሩ ነዉ

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g หลายเดือนก่อน +8

    አረ ሀይሚ ማርያምን ጥሩ እኮ ነው ቅቤ ውዴ ደሞ ብሩኬ እንዴት እንዳሳዘነኝ ትለሽው ስኬጂ ሀይሜዬ የኔ ውድ ለጥላት በር እንዳከፍቺ እሽ ❤❤❤ ቡራኮ ይወድሻል ማርያምን እንዴት እደሚሳሳልሽ ❤❤❤

  • @hewi21-n4o
    @hewi21-n4o หลายเดือนก่อน +27

    ወይኔ ገና ቪድዮ ሳልጨርስ ደስስ ብሎኛል ሰለ ቀብሀት ብሩኬ❤😂

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ❤😊

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g หลายเดือนก่อน

    ሀይሚየ የኔ መር 😢ጉድሽፈላ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @Hwjvf
    @Hwjvf หลายเดือนก่อน +8

    ወይኔ ቡራዬ ተገተሻል የኔዉድ አይ ቡራ እኔ እራሱ እሪያክቶን አየሁ እኮ ወይኔ ሀይሚዬ እደዚህ ትጠያለሽ ማለት ነዉ ወይኔ ኡኡኡ😂😂😂😂

  • @alisoma7855
    @alisoma7855 หลายเดือนก่อน +17

    እስይ. ቡራዬ ዛሬ ልክህ ለኩን አሳየህል 😜😂😂😂