ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዘውትር በጣም ነው የማደንቅህ EBS ዘውትርን ስላገኛችሁ ቤታችሁን ደመቅ አረገው በልዩ የእንግሊዝኛ አነጋገሩ እና ከእንግዶቹ ጋር ባለው ተግባቦቱ ቤተኛ ነው እኮ የሚመስለው ታድለሀል❤
እውነቴን፡ ነው፡ የምላችሁ፡ እንደ፡ ዘወትር፡ ሁሉን፡ ያደለው፡ ድንቅ፡ አይምሮ! አካባቢውን፡ አውቆ፡ አቀራረቡ፡ ምርጥ! የባርያ፡ ቆንጆ!
ባሪያ ማለት አገልጋይ ማለት ነዉ በዚሁ አጋጣሚ😅❤❤❤❤
ዘወትር እንግዳዎችን የምታነጋግርበት ለዛው ክብሩ አዋዝቶ የሚያቀርብበት ሊመሰገን ይገባዋል።እውነትም ዘወትር ደስይበል ስም ከተግባር ጋር 1ኛ
ዘወትር ምርጥ ሰው ሁሌም እግዶችህን በትህትና ነው የምትታናግራቸው❤
You're such a sweet soul dear i have lost my husband 8 month ago in abroad i really felt your pain dear may the Almighty God gives you strength 🙏 and we thank you brother Zewotr be blessed
ፈረንጁ ጎረቤቴ ዘወትር👍👍👍👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘወትር ዬ በጣምነው የማደንቅህ ዘወትር ደስ ይበልህ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
I love this woman she likes Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው፣ በርታ ደሳለኝ።
በጣም የምወደው ፕሮግራም ሁሌ አዲስ ፊት ምርጥ አቅራቢ
በሰመአም ዘወትር ሰወደክ እኮ
የገረመኝ የተወለዱባት ይንቋታል ቋንቋንም ከመናገር ይልቅ አሥር ፍሬ እንግሊዘኛ ሥለቻሉ ብቻ ይቀላቅላሉ አራዳነት ይመሥላቸዋል እሥኪ ተማሩ ከሌላ
thank you so much you are so cut you love our country thanks❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ደስ የምትል ሴትዮ
ዘወትር የbes ድምቀት እየሁነ መቷል በርታ
ይገርማ እኛ ኮሪያ ውስጥ መኖር እንፈልጋለን እነሱ ደግሞ ከእኛ መኖር ይፈልጋሉ ብቻ ኮሪያዊያንን በጣም እወዳለው የተረዳሁት ነገር ቢኖር አማረኛ ቋንቋ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ ነው ኮሪያኛ ቋንቋ ግን ደስ የሚል እና ቀለል ያለ ነው
አማርኛ ቋንቋ ከባድ ሆኖ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ በአማርኜ አያዋራትም እድሉን አላግኝችም በተሻፈፍ እንግልዘኛቸው የሚዉሯት ለዛ ነው ያላወቅችው😂😂
@@kalkal1691 nop እንደዛ አይደለም አማረኛ ከሌሎች ቋንቋ ከባድ ነው
@@taibaashkan9065 ለምን ይክበዳል @ አረበኛ @ ቻይና ይለምዳል ከተፈለግ እኛ ተሰድን የምኖርበት ሀገር ጀርመንኛ ልምድ ተግባብተን የምኖር ቀላል ሰለሆን አየደልም ያውቅነው
@@kalkal1691 ከፈለግሽ ሌላም ሰው ጠይቂ አማረኛ ቋንቋ እደሚከብድ ይነገራል
አማረኛ ቋንቋ ከባድነው እኛ አረብቤት ስንገባቶሎነውየሰማንውንየምንይዘውእነሱ በየቀኑእየሰሙን አይዙትም እናምይከብዳል
You know what I love her so much she is so sweet
Zewtir you r laughter is so contagious 🫶🏽
ሆዴቆሰለየዛሪውይለያልደጋግሜእያሁበሳቅልሞት❤❤❤❤❤
zewotir has the potential of becoming the new alebachew teka. great potential
ዘወትር ሙሉ የሚባል ሰው ነው ችሎታው እንጊሊዝኛን ለርሱ ብቻ መተው
ማሻ አሏህ ፍልቅልቅ ሴት ነች ❤
ዞውትር የምትገርም ሰው ቢግ ርስቤክት❤
በሳቅ ገደሉኝ
you are so brave
Nice
ደሱ ደስይበልህ መርጥ ጋዜጠኛ
የውጩ ኢትዮጵያን ይወዳል ኢትዮጵያዊ ደግሞ ሀገሩን ለቆ መሄድ ይፈልጋል አለም እንዲህ ናት
በጣም ይገርማል
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኒ ሁዲ ቆሰለ እኔም የማዳም ልጅች ፋራ ብይ ነው የምጠራቸው
momyachi l love you so much betam yemnwedat enatachin nuriln ❤❤❤❤
ዳኒ፤ አንተን፡ በNew York Bill Bord ላይ፡ ብለጥፍህ፡ ደስ፡ ይለኝ፡ ነበር! Fashion!
u r family
She loves jungkook😭😂❤
ሽሽሽሽሽሽ😅😅
እኛን በውጭው አለም እንደ ቆሻሻ ነው የሚቆጥሩን እናተ እነሱ እየዞራችሁ ታደቃላችሁ 22 አመት ስትኖር አማሪኛ ወፍ የለም እኛ አንድ አመት ባልሞላው ውስጥ. የነሱን ቋንቋ በያለንበት እርግጥ አድርገን እናወራለን
እኮ
ትክክል
Wow🥰🥰🥰🙏
Way fera yaskle
She is BTS Jungkook army 💜🔮
በ ሺሺሺሺሺሺሺሺ ጨረሳችሁ 😂😂😂😂
አንደኛ ነኝ
🤣🤣🤣🤣
Gobeze
❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዛሬ ገና ግም ጠላው 😄😄😄😄😄😄አይ ዘወትር 😂😂😂😂😂
ለምን አረብ አታቀሪብልንም ለምሳሊዩ የሳውዲ አባሳደር የላም እንደዛው😅
😂😂😂😂በጣም ደስ ትላለች
❤❤❤
😅😅😅😅
👍👍👍👍
Body wise
😂😂😂😂ግም ኡኡ
ማነው ካሜራው የተየው ክክክኽ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂,😂😂😂😂😂.fara.hayi.habshako.mushikila.nachewu
💖💖💖💖💖💖😂😂
😂😂😂😂😂😂🎉🎉
yefaraw part ytergom
እኔ እንዳው ስገምት ሰዎችን ሳገኝቸው ፋራ እያልኩ ሰላም እላቸዋለሁ ቆንጆ ንግግር መሶልኝ ያለች ነው የመሰለኝ ህህህህህ
አይ ጦብያውያን ከአስር ዓመታት በላይ ሀገራችን እየኖሩ ቅዋንቃችን አለመናገር (አለመቻል) ማለት ምን ያህል ንቀት እንደሆነ ግን እየገባን ነው ❓
ምነው ኢትዮጵያውያን ሆነው አማረኛ ማያወሩ አሉ አይደል
@@dagmawebekabile8793ትክክል
ምንም ንቀት አይደለም ይልቅስ ከአማርኛ በቀር ለአሳር የሚሉ ተጨማሪ ቋንቋ የሚነገርባቸው አከባቢዎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውን ናቸው የንቀት ምሳሌ
መቅድዬ፡ እኔ፡ ምልሽ፡ ይህ፡ ሁሉ፡ ልብስ፡ እያለበሱሽ፡ ነው? የኢትዮጵያ፡ ውብ፡ ትሁት!
Why do you Translate we don't feel her emotions when she's talking
hahahahahahahahah ወይ ግም
Leja tekolegna new😂😂😂😂😂😂
ደሳለኝ ግን እውነት 17 ቴኮንዶ ሰርትህ ነው እንዲህ አይነት የሰውነት ቅርጽ የያዝከው😂😂 እልገባስኝም
He’s not attend all class lol 😂
❤❤❤❤
ዘውትር በጣም ነው የማደንቅህ EBS ዘውትርን ስላገኛችሁ ቤታችሁን ደመቅ አረገው በልዩ የእንግሊዝኛ አነጋገሩ እና ከእንግዶቹ ጋር ባለው ተግባቦቱ ቤተኛ ነው እኮ የሚመስለው ታድለሀል❤
እውነቴን፡ ነው፡ የምላችሁ፡ እንደ፡ ዘወትር፡ ሁሉን፡ ያደለው፡ ድንቅ፡ አይምሮ! አካባቢውን፡ አውቆ፡ አቀራረቡ፡ ምርጥ! የባርያ፡ ቆንጆ!
ባሪያ ማለት አገልጋይ ማለት ነዉ በዚሁ አጋጣሚ😅❤❤❤❤
ዘወትር እንግዳዎችን የምታነጋግርበት ለዛው ክብሩ አዋዝቶ የሚያቀርብበት ሊመሰገን ይገባዋል።
እውነትም ዘወትር ደስይበል ስም ከተግባር ጋር 1ኛ
ዘወትር ምርጥ ሰው ሁሌም እግዶችህን በትህትና ነው የምትታናግራቸው❤
You're such a sweet soul dear
i have lost my husband 8 month ago in abroad i really felt your pain dear may the Almighty God gives you strength 🙏 and we thank you brother Zewotr be blessed
ፈረንጁ ጎረቤቴ ዘወትር👍👍👍👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘወትር ዬ በጣምነው የማደንቅህ ዘወትር ደስ ይበልህ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
I love this woman she likes Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው፣ በርታ ደሳለኝ።
በጣም የምወደው ፕሮግራም ሁሌ አዲስ ፊት ምርጥ አቅራቢ
በሰመአም ዘወትር ሰወደክ እኮ
የገረመኝ የተወለዱባት ይንቋታል ቋንቋንም ከመናገር ይልቅ አሥር ፍሬ እንግሊዘኛ ሥለቻሉ ብቻ ይቀላቅላሉ አራዳነት ይመሥላቸዋል እሥኪ ተማሩ ከሌላ
thank you so much you are so cut you love our country thanks❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ደስ የምትል ሴትዮ
ዘወትር የbes ድምቀት እየሁነ መቷል በርታ
ይገርማ እኛ ኮሪያ ውስጥ መኖር እንፈልጋለን እነሱ ደግሞ ከእኛ መኖር ይፈልጋሉ ብቻ ኮሪያዊያንን በጣም እወዳለው የተረዳሁት ነገር ቢኖር አማረኛ ቋንቋ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ ነው ኮሪያኛ ቋንቋ ግን ደስ የሚል እና ቀለል ያለ ነው
አማርኛ ቋንቋ ከባድ ሆኖ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ በአማርኜ አያዋራትም እድሉን አላግኝችም በተሻፈፍ እንግልዘኛቸው የሚዉሯት ለዛ ነው ያላወቅችው😂😂
@@kalkal1691 nop እንደዛ አይደለም አማረኛ ከሌሎች ቋንቋ ከባድ ነው
@@taibaashkan9065 ለምን ይክበዳል @ አረበኛ @ ቻይና ይለምዳል ከተፈለግ እኛ ተሰድን የምኖርበት ሀገር ጀርመንኛ ልምድ ተግባብተን የምኖር ቀላል ሰለሆን አየደልም ያውቅነው
@@kalkal1691 ከፈለግሽ ሌላም ሰው ጠይቂ አማረኛ ቋንቋ እደሚከብድ ይነገራል
አማረኛ ቋንቋ ከባድነው እኛ አረብቤት ስንገባቶሎነውየሰማንውንየምንይዘውእነሱ በየቀኑእየሰሙን አይዙትም እናምይከብዳል
You know what I love her so much she is so sweet
Zewtir you r laughter is so contagious 🫶🏽
ሆዴቆሰለየዛሪውይለያልደጋግሜእያሁበሳቅልሞት❤❤❤❤❤
zewotir has the potential of becoming the new alebachew teka. great potential
ዘወትር ሙሉ የሚባል ሰው ነው ችሎታው እንጊሊዝኛን ለርሱ ብቻ መተው
ማሻ አሏህ ፍልቅልቅ ሴት ነች ❤
ዞውትር የምትገርም ሰው ቢግ ርስቤክት❤
በሳቅ ገደሉኝ
you are so brave
Nice
ደሱ ደስይበልህ መርጥ ጋዜጠኛ
የውጩ ኢትዮጵያን ይወዳል ኢትዮጵያዊ ደግሞ ሀገሩን ለቆ መሄድ ይፈልጋል አለም እንዲህ ናት
በጣም ይገርማል
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኒ ሁዲ ቆሰለ እኔም የማዳም ልጅች ፋራ ብይ ነው የምጠራቸው
momyachi l love you so much betam yemnwedat enatachin nuriln ❤❤❤❤
ዳኒ፤ አንተን፡ በNew York Bill Bord ላይ፡ ብለጥፍህ፡ ደስ፡ ይለኝ፡ ነበር! Fashion!
u r family
She loves jungkook😭😂❤
ሽሽሽሽሽሽ😅😅
እኛን በውጭው አለም እንደ ቆሻሻ ነው የሚቆጥሩን እናተ እነሱ እየዞራችሁ ታደቃላችሁ 22 አመት ስትኖር አማሪኛ ወፍ የለም እኛ አንድ አመት ባልሞላው ውስጥ. የነሱን ቋንቋ በያለንበት እርግጥ አድርገን እናወራለን
እኮ
ትክክል
Wow🥰🥰🥰🙏
Way fera yaskle
She is BTS Jungkook army 💜🔮
በ ሺሺሺሺሺሺሺሺ ጨረሳችሁ 😂😂😂😂
አንደኛ ነኝ
🤣🤣🤣🤣
Gobeze
❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዛሬ ገና ግም ጠላው 😄😄😄😄😄😄
አይ ዘወትር 😂😂😂😂😂