/ፈረንጅ ጎረቤቴ/ ከሜክሲኮ አምባሳደር ጋር "ምግብ ዝርዝር ውስጥ 'ዶሮ' የሚል ምግብ ስናይ...😱😱" //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • በዛሬው የ"ፈረንጅ ጎረቤቴ" ላይ በኢትዮጵያ የሜክሲኮ አምባሳደር አሌሃንድሮ ኤስቲቪል ካስትሮ በኢትዮጵያ ውስጥ ስላላቸው ልምድ በማካፈል በኢቢኤስ ቆይታ አድርገዋል።
    In today's segment of "Ferenj Gorebete", we had an interview with Alejandro Estivill Castro, the Ambassador of Mexico to Ethiopia, discussing his experience during his stay in Ethiopia on EBS.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

ความคิดเห็น • 95

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 27 วันที่ผ่านมา +9

    ዘውትር ቅልጥፍ ያለ ጋዜጠኛ በእውነቱ EBS ጎበዝ ልጅ ነው ያገኛችሁት ሁሉም ቦታ ቢሰራ የሚያምርበት

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 27 วันที่ผ่านมา +8

    የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው።
    ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 หลายเดือนก่อน +15

    በጣም ጎበዝ አምባሳደር! ምናለ የኛም አምባሳደሮች ሁሉም ነገር እንደዚህ አውቀው ሃገራቸውን በያሉበት ቢያስተዋውቁ!!!

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 20 วันที่ผ่านมา

      እንደዚህ አይነት አምባሳደር ለመሆን ለራስ ክብር ያለው ሰው መሆንን ይጠይቃል !
      ሰው ራሱን ሲያከብር ሌላውን ያከብራል ሰውም መልሶ ያከብረዋል !
      በክብር መሰረት ላይ የቆመ ሰው ስለሁገሩ ያውቃል ሀገሩን ይወዳል !
      ስለሀገሩ ያወቀና ሀገሩን የወደደ ሰው ደግሞ ስለ አለም እውቀት እንዲኖረው ይማራል ከተማረ ደግሞ አለምን ይወዳል ያከብራል የዛ ሰው መጨረሻው የሀገሩ አምባሳደር ሆኖ ሀገርሩን ለአለም ያስተዋውቃል ብቻ ሳይሆን አለምን ወደ ራሱ ሀገር እንዲያይ የሚያደርግ ለአለም ህቦች ከአለም ህቦች ጋር የሚቆም ሰው ይሆናል !
      የእኛ አምባሳደሮች እንኩዋን ለአለም ኢትዮጵያዊነትን ሽጠው አለምን ወደ ኢትዮጵያ ሊያመጡ የገዛ ሀገራቸውን ክልልና ባህል በቅጡ የማያውቁ በዘርና በእከክልኝ ልከክህ ተመራርጠው የሚሿሾሙ ጠባብና ደደብ ብሄርተኞች ናቸው !
      አንድ የኢትዮጵያ አንባሳደር ጠርታቹህ የአንባሳደርነት ስራና ለአንድ ሀገር የላው ጥቅምን ብትጠይቁት ለራሱና ለቤተሰቡ የሚያስገኝለትን ጥቅም ነው የሚነግራቹህ እንጂ አንድ ሀገር ሀገሪቱዋ ከምትከተለው መርህ በበለጠ የአምባሳደሮች ጠንካራ ስራ እንደሆነ የሚያስከብራት ፣የሚያስፈራት ፣የሚያስተዋውቃት ፣የሚያሳድጋት የሚለውን አያውቁም ሊያውቁም የተዘጋጁም አይደሉም !
      እግዚአብሔር አምላክ የመለስ ዜናዊን ዘር ማን ዘር እድሜ ልኩን ያሳፍርልን ! ከፍ ካልንበት ማማ አውርዶ ዘጭ አደረገን በአለም ደረጃ !
      የአፍሪካ ዩኒየን በኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያ እንድታቋቁመው አጥንተውና ንጉስ ሀይለስላሴን አማክረው እንዲቋቋም ያደረጉት አምባሳድርና የውጭ ጉዳይ አማካሪ የነበሩ ሰው መሆናቸውን አሁን ያሉ የኢትዮጵያ እንባሳደርች አያውቁም !

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 หลายเดือนก่อน +7

    ማጋድ የዛሬው አባሳደር ይለያል አቦ ፈታያለ ቀናችን ድምቅ ይበል ለሁላችንምምምም

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete หลายเดือนก่อน +6

    አፄው ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ ካስተዋወቁ መሪዎች አንዱና ዋነኛው ናቸው

  • @AnnaMaryam-eu2sz
    @AnnaMaryam-eu2sz หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የሚሉ ቀለል ያለ አስቂኝ አባሳደር ናቸው 🎉🎉🎉

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 หลายเดือนก่อน +14

    ካየኋቸዉ አምባሳደሮች ሁሉ ይለያል ተጫዋችና ቀለል ያለ ሠዉ ነዉ

  • @birtukanmesfin1708
    @birtukanmesfin1708 28 วันที่ผ่านมา +3

    የሜክሢኮ አምባሳደር በጣም ተጫዋች ነው

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr หลายเดือนก่อน +2

    Zeki- very polite, charismatic, handsome ,professional and knowlegeable. The ambassador is funny and friendly.

  • @AkeTamesgen-mh7yj
    @AkeTamesgen-mh7yj หลายเดือนก่อน +4

    Next South Africa Ambassador 🇿🇦

  • @tsegeabebe2926
    @tsegeabebe2926 หลายเดือนก่อน +3

    Ethiopians always have good friendship ,

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 หลายเดือนก่อน +8

    ፈረንጁ ጎረቤቴ ዘወትር 👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kukulu99
    @kukulu99 หลายเดือนก่อน +5

    አጴ ሃይለስላሴ ኢትዮጵያን በአለም ያስተዋወቁ እና ያስከበሩ ንጉስ ነበሩ ለዚህም ነው ሁሉም አምባሳደሮች ቤሮ ፎቶግራፊቸው አይጠፋም

  • @ah6121
    @ah6121 หลายเดือนก่อน +3

    El embajador más chevere del mundo. Gracias embajador mejicano por integrarse muy bien con la cultura, idioma y comida de mi país natal. Cuando salí de mi pais me costo mucho acostumbrarme a la comida en panamá y visitaba mucho a los restaurantes mejicanos porque la comida mexicana y etíope tiene algo en común que nos gusta el picante. Mí país esta agradecida mucho con méxico por ser méxico el primer país en levantar la voz en defender a etíopia ante la invasión italiana ante la Sociedad de Naciones Unidas. Por ende la visita de Emperador Haile Silassie a méxico y la fundación de plaza méxico en addis en agradecimiento a mexico. También la "Estación Etíopia" de la línea 3 de metro al sur de la Ciudad de México.
    Mis respetos y saludos desde la ciudad de Panamá.
    ¡Ándale, güey, que hable mucho!😂

  • @yusufdebalke8797
    @yusufdebalke8797 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ መክሲኮ አደባባይ መጠየቅ ነበረበት መክሲኮ ሲቲ ኢትዮጵያ ማስታወሻ አላት

  • @user-qk7oo1jk8g
    @user-qk7oo1jk8g หลายเดือนก่อน +3

    Ive been to Mexico and Mexicans are very hospitable just like us habeshas ❤

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 หลายเดือนก่อน +1

    አንባሳደር በጣም ድንቅ የሚወደዱ ጨዋታ አመንጪ ኖት ውሎዋቹሁን ከቢኤስ ጋር ከሩቅ ሆኜ ተዝናሁበት
    አመስግነናል

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw หลายเดือนก่อน +2

    እስካሁን ከቀረብ አማባሳደሮች ፈታ ያሉና ለቦታቸው በዙም አያካብድም አተም❤እናመሰገናለን

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ

  • @etagegenalamraw2193
    @etagegenalamraw2193 27 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ይህን ሰአት እንዴት እንደምውደው

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 หลายเดือนก่อน +1

    H.E. very humble, though!
    The interaction between you, too, was great. Wendmacheen temechaleh! Berta!

  • @HananMillion-ue8iu
    @HananMillion-ue8iu หลายเดือนก่อน +3

    Kbur ambassador endet dass endamilu feta nw yaregug aberyachew bwel miyaseblu sew nachew❤❤

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 หลายเดือนก่อน +2

    He very free persone ❤❤

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 หลายเดือนก่อน +2

    ደሱ ደስ ይበልህ በርጥ ጋዜጠኛ በርታ

  • @AbelAbera-l1f
    @AbelAbera-l1f 29 วันที่ผ่านมา +1

    Estimado embajador, mucho gracias.

  • @Lula2090
    @Lula2090 หลายเดือนก่อน +1

    We love you too, MR.AMBASADER 🎉🎉🎉

  • @Natnael_Zewdu
    @Natnael_Zewdu 29 วันที่ผ่านมา +1

    damn we love the ambassador of mexico in Ethiopia ❤

  • @dagikiya2832
    @dagikiya2832 4 วันที่ผ่านมา

    Paaaa what a wonderful ambassador. Mexico 🇲🇽 🇲🇽 ❤

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw หลายเดือนก่อน +1

    ሁለታቹም ምርጦች ናቹ አባሳዱሩም ፈታ ያሉ ናቸው❤

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዘወትር ደስ አለኝ ዘወትር ደስ ይበልህ!!❤❤❤

  • @KgGhii
    @KgGhii หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ❤

  • @AsterAster-ph3jt
    @AsterAster-ph3jt หลายเดือนก่อน +2

    Be zewetr yhen program wededkut z love you 😘

  • @abduumer7226
    @abduumer7226 หลายเดือนก่อน +3

    That is awesome,thanks to the host

  • @Zainab-zk8ni
    @Zainab-zk8ni หลายเดือนก่อน +2

    ፍታ ያለ አባሳደር❤❤❤

  • @BayaDemessie-kh2fu
    @BayaDemessie-kh2fu หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Ambassador

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 หลายเดือนก่อน +1

    He is very funny and happy Ambassador

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 25 วันที่ผ่านมา

    He is fun to watch ❤️

  • @user-oc5wb2qn4s
    @user-oc5wb2qn4s 25 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ደመወዝ ምርጥ ጋዜጠኛ ዋላሂ ዋዉ

  • @MadoteDote
    @MadoteDote หลายเดือนก่อน +1

    Zewter betam tegebabi nk sewdek ena bekatekb demo salgeltiw alalefem

  • @resurrection355
    @resurrection355 17 วันที่ผ่านมา

    Ambassador, you are a vibe!!!!!

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha หลายเดือนก่อน +1

    አስተማሪ ነዉ ለሁላችንም ።

  • @aisamahammod9547
    @aisamahammod9547 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ኅበዝ. አብሳድር ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia culture and mexio exchanging grwat made himlanguqe addition

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f หลายเดือนก่อน

    ተጋሩ❤❤❤❤

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin4096 หลายเดือนก่อน

    Mucha graziasi ambassador di Mexico

  • @sancho959
    @sancho959 หลายเดือนก่อน +1

    Keep up bro

  • @Liesure-r5l
    @Liesure-r5l หลายเดือนก่อน

    program አቅራቢዉ ልጄ ከየት ተገኘህ ጣዕም እና ወዝ ያለው ፕሮግራም !!

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin4096 หลายเดือนก่อน

    Bravo😊😊😊

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 หลายเดือนก่อน +2

    ፈታ ያለ አምባሳደር የኢትዮጵያ ባለስልጣን ቢሆኑ ፊታቸውን ጨፍግገው ነበር የሚጨርሱት😮😮😮

  • @Alem844
    @Alem844 หลายเดือนก่อน +1

    WOW 🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @Somayube
    @Somayube หลายเดือนก่อน +1

    ዋው😂ፈታ ያለ አባሳደር 😂😂

  • @eyobfisseha8312
    @eyobfisseha8312 หลายเดือนก่อน

    tamarindo that fruit we call it ROKA in dire dawa

  • @MikiyasYosef-yo4ym
    @MikiyasYosef-yo4ym 29 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 haha I love it, great time

  • @zaharamohmmed
    @zaharamohmmed 20 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ አፄ ሀይል ስላሴ በውጭው አለም በቃ ትልቅ ቦታ አላቸው ታሪካቸውን ማወቅ አለብኝ ። ምን አድርገው ነው

  • @aydaabera1391
    @aydaabera1391 21 วันที่ผ่านมา

    ኤንባሲው የት አካበ

  • @elenizekariyas6286
    @elenizekariyas6286 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d หลายเดือนก่อน

    Wwwwwww yezarew faranjii simach❤❤❤😃😃😃😃

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 หลายเดือนก่อน +1

    MEESHA MA GALAAYO JACAYLKAYGA HAKU DAALINTA KAN 🕊🐦

  • @yigremachewtadeleadera3676
    @yigremachewtadeleadera3676 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉

  • @mesgana-wh2hg
    @mesgana-wh2hg หลายเดือนก่อน

    Das silu❤❤❤

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes หลายเดือนก่อน +1

    ሜክሲኮ እኔ አወራለሁ ምክንያቱም USA 2nd language ነው ቺኮቹ ያምራሉ። ህልም አቃለሁ ሜክሲኮ!!!

  • @user-ih8ju7vs6m
    @user-ih8ju7vs6m หลายเดือนก่อน +10

    ተጋሩ ፍቅር ናችው ስንል በምክንያት ነው !!የተከበሩ አባሳደረ የተጋሩን ውበት እና ጭፍራ የገለጸበት መንገድ የሚገርም ነው እናመስግናለን🎉🎉🎉

    • @user-rt1mj1zv3u
      @user-rt1mj1zv3u หลายเดือนก่อน +6

      አይ አሰራረቃቹውንስ

    • @Zainab-zk8ni
      @Zainab-zk8ni หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂​@@user-rt1mj1zv3u

    • @senushikore7663
      @senushikore7663 หลายเดือนก่อน

      TPLFs ye 👉🇧🇯🇪🇷 telatoche esekemi tefeuu no trust none of them! Bensu newe Huletum hageroche le 50 amete mekera weste yegebute! Fekere yehone hezeb bee Ethiopiaiwintu koreto le gotebatu teru siyadereg newe,

    • @senushikore7663
      @senushikore7663 หลายเดือนก่อน

      Did you say fikir? Really?
      If TPLFs are tegaru don’t trust none of you! These two nations 👉🇧🇯🇪🇷 because of TPLFs they are going through all hardships until now. If you know about love TPLFs should love their country and neighbors like themselves! They brought the division among every humans for their own temporary needs. So no trust until our deep enemy is gone. Zefagnocheme Ayenachew TPLFs 4k eyalu Ethiopia belew sizefenulate ayene seletane sileku Ethiopia siregemewatee bezere mereta sisedebu sigedelu ayene!😡

    • @hannadestagete9666
      @hannadestagete9666 27 วันที่ผ่านมา +2

      ከዚህ ሁሉ ካሉት ይሄ ብቻ ነው የገባህ?

  • @abamela123
    @abamela123 24 วันที่ผ่านมา

    The cocaine empire meheko for sure they got there product in addis

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 หลายเดือนก่อน

    Special ambasader l

  • @amachew
    @amachew 8 วันที่ผ่านมา

    እባክችሁ ይሄን ፕሮጎራም በርከት ያለ እይታ እንዲኖረው ይሄንን ዝግጂት አስተዋውቁት። ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው። ከዚህ በፊት የተሞከረ እንዲህ ያለ ዝግጅትና አቀራረብ የለም። የግድ እነዛ በሰው ፀጉር ያጌጡ ሽንጣም ሴቶች መኖር የለባቸውም በየዝግጅቱ 😂

  • @KgGhii
    @KgGhii หลายเดือนก่อน

    ‏‪10:30‬‏

  • @sosinaasrat3147
    @sosinaasrat3147 หลายเดือนก่อน

    ሮቃ ማለት አቀቶህ ነው በአማርኛ

  • @KebronEfrem
    @KebronEfrem 23 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅

  • @Hello_Ethiopia
    @Hello_Ethiopia 21 วันที่ผ่านมา

    የአዲስአበባው ሜክሲኮ አደባባይ ለምን ሜክሲኳ ተባለ ? | Why is Mexico Square in Addis Ababa called Mexico?
    th-cam.com/video/sEO1c2b1mkM/w-d-xo.html

  • @hirutbizuneh850
    @hirutbizuneh850 23 วันที่ผ่านมา

    ኸኹኺኻኼኾ

  • @demedado1141
    @demedado1141 หลายเดือนก่อน

    Cefarchw yebada nw 👌😂

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 หลายเดือนก่อน

    የመስኮ አምባሰደር ፈረንጄ ይባላል እንዴ አስረዱኝ ?

    • @nefisasemane
      @nefisasemane หลายเดือนก่อน

      መስኮ ኢትዮጵያ ያለው አደለም ውጪ አገር ነው እኮ አብሳድር የሆንው ያገሩ ወክሎ ኢትዮጵያ ላይ መስኮ የሚባል ስፈር ደሞ ያግሩ ይሰራል እንደ ቆስላ ለምሳሌ እንጂ ኢትዮጵያዊ አደም ስውየው

    • @Lula2090
      @Lula2090 หลายเดือนก่อน

      @@abebakebede6314 anchi ferenjen emethayebethe menged medeneu?

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 หลายเดือนก่อน

    የፈረጅ ፍጃታ ይመችህ😂😂

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d หลายเดือนก่อน

    Kulkal alalem faranjuu😂😂😂😂😂

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg หลายเดือนก่อน +1

    ኢቢስ ገና ዛሬ ፕሮግራም ሰራ። ፖለቲካ ሰፈር ውስጥ ባናገኛችሁ መልካም ነው። ልማት ማስጎብኘት ስትፈልጉም በዚህ መንገድ ቢሆን-

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 หลายเดือนก่อน

    YOU I,T FOOD ATER 1/2 🕝 YOU GO, 🚽🌪

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 หลายเดือนก่อน

    He is mucho Loco tell him his people crossing the border illegally 😂

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 หลายเดือนก่อน

    ነጭ እየፈለጋቹ አታሽቃብጡ እነሱ ባገራቸው ጠቅላይ ሚኒስተራችን እንኳን ቢሆን ጡሩ ሰላምታ እንኳን አይሰጡትም ነበር ነጭ አምላኪ ያፍሪካ አምባሳደሮች መኖራቸው እንኳን ትዝ አይሏቹም ነጮች አሽቃብጣቹ ስትወጡ ቤታቸውን በልኮል ያፀዱታል ከመጠየፋቸው የተነሳ ተመለሱ የሚያከብራቹን አክብሩ

  • @DonaldJPutin5
    @DonaldJPutin5 หลายเดือนก่อน

    Stop forcing them to speak Amharic

    • @CHERKE_JEMA5575
      @CHERKE_JEMA5575 7 วันที่ผ่านมา

      ብሎ ነገር የለም።

    • @DonaldJPutin5
      @DonaldJPutin5 7 วันที่ผ่านมา

      @@CHERKE_JEMA5575 malet?

  • @MadoteDote
    @MadoteDote หลายเดือนก่อน

    Zewter betam tegebabi nk sewdek ena bekatekb demo salgeltiw alalefem