''ትልቅ መባረክና ዕድል ነው'' ዐቢይ አሕመድ ፤ ''ይሄ የፈጣሪ ስጦታ ነው'' አደም መሐመድ|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 210

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +56

    አብይ አህመድ የኢትዮጵያ እርግማን ነው ፈጣሪ በጊዜ ይገላግለን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +70

    አህያ ሁን አለኝ ፤ አህያ ሆንኩለት
    አሰሡን ገሠሱን እንድሸከምለት ።
    መጓዣ ሁን ብሎ ፈረስ አደረገኝ ፤
    በዳገቱ ወስዶ እንዲጋልበኝ ።
    እንጃ ግን ሰሞኑን በግ ነህ ተብያለሁ
    ሊያርደኝ ነዉ መሰለኝ አሁን ፈርቻለሁ
    ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ህምምምም 👍🏼

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አብይ አህመድ ዘንዶ ትልቅ ዘንዶ እግዚአብሔር ከምድራችን ላይ ይጣልንልን !!!

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ያያ ትችላለህ ።❤ምርጥ ትንታኔ መቼም ከገባን!!

  • @tachteda
    @tachteda 23 นาทีที่ผ่านมา +1

    ለኔ የምስኪን የድሃ ልጅና የተማረ እንጅነር መግደሉ ለቃል ማኽላ ማረጋገጫ ነው ።

  • @Solomonm396
    @Solomonm396 23 นาทีที่ผ่านมา +3

    The Ethio Forum should have English Subtitles .

  • @yonasgetahunsorecha7420
    @yonasgetahunsorecha7420 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ምርጡ ተንታኝ ጋዜጠኛ ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amanmussie-d2u
    @Amanmussie-d2u ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thank you ethio forum you explain very well the diplomace Egypt and ethio

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 54 นาทีที่ผ่านมา +1

    Thank you Ethio Forum for the great news.

  • @TeshomeGidey
    @TeshomeGidey 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ህዝባዊ ሚድያችን ኢትዮፎሮም ❤

    • @kebedegidey
      @kebedegidey 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በእርግጥ ነው ።

  • @antenehwondimu1390
    @antenehwondimu1390 31 นาทีที่ผ่านมา

    የሚገርም ጥልቅ ትንታኔ ነው እናመሰግናለን !

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 17 นาทีที่ผ่านมา

    ዋውኢትዮፎረምትገርማላቹ እናመስግናለን

  • @albehidseidalbehid1143
    @albehidseidalbehid1143 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ❤አጭር ፣ምጥን እና ግልጽ ትንታኔ

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያዬሰው ፈጣሪ ይባርክህ አንተና ያንተው ሚድያ ኢትዮ ፎረም ባይኖር እንደዚሁ አይነት ምርጥ ትንታኔ ማን ፈትፍቶ ያጎርሰን ነበር ?
    ሰላም ለሀገራችን ይሁን❤❤❤❤❤

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግና፣ጀግና። መልካም ሁሉ ላነተ ይሁን።ተባረክ።

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    💚💛❤️#አማራ
    💚💛❤️#ትግራይ
    💚💛❤️#አዲስ አበባ

    • @GadisaAbdisa-x8q
      @GadisaAbdisa-x8q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤️💚♥️Oromia
      ♥️💚♥️Oromo
      ♥️💚♥️Finfine

  • @kedirmuhudin
    @kedirmuhudin ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

  • @barakb2432
    @barakb2432 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    የ መለስ ስም ስሰማ ደስ ይለኛል 😊

  • @ananyasamuel3757
    @ananyasamuel3757 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    “ተከርቸም” What a word!

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢትዮ ፎረም❤❤❤❤❤❤

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    #አማራ ❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛
    #ትግራይ ❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛
    ባህላችን አንድ
    ባንዲራችን አንድ
    ለምን ታድያ አብረን መሆን አቃተን እንታረቅ Please

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኦሮማራ አብያችን ነብያችን አብይ ሺ አመት ንገስ አለ አማራ

    • @gixy2024
      @gixy2024 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​​@@Tesfaye-vx5zpበኛ ዘመን ኢትዮጵያ ፈረሳ እንደማየት የሚያስደስተን ነገር የለም አለ ትግሬ።

    • @michaela5222
      @michaela5222 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Wey mashkabet😂

    • @amanuelsolomonabebe6936
      @amanuelsolomonabebe6936 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@gixy2024እና እየፈረሰች እኮ ነው።
      የገዳዮችና የባንዳዎች አገር ብትፈርስ ከዚህ በላይ የሚያስደስት ነገር አለ?
      የለም!

    • @tesfayegebre7706
      @tesfayegebre7706 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጄኖሳይድ ከፈጸማችሁን በሁዋላ ኣንድ ነን! ሃፍረት የላችሁም እንዴ? ከኣሁ በሁዋላ ባንዲራችን ኣይደለም::

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    #አማራ የሚያመጣው ለሁሉም የሚሆን ፍትሀዊ ስርዓት እየቃረበ ነው።#አማራ እያሸነፈ ነው💪💪💪🇪🇹

    • @SaadaMahmmed
      @SaadaMahmmed 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወይ ጉድ አማራ ፋኖ ሽታዉ ከእሳያስ አፍወርቅ እየሰራ አይደለምዴ ከዋና የኢትዮጵያ ጠላት ኢትዮጵያ. እድትፈርስ የምፈልግ ኦሮ ማራ. ብላቹ መጥታቹ ይሀዉ. አገር. እያፈረሳቹ ነዉ ነዉራሞች. እፈሩ. ተደበቁ አማራ እና ኦሮሞ. አገር ያዋረደቹ. ናቹ

    • @abck23
      @abck23 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂

    • @ሰብለሰጠኝአደራው
      @ሰብለሰጠኝአደራው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያመንፋን 💪💪💪

    • @tibebferu
      @tibebferu 33 นาทีที่ผ่านมา

      @@SaadaMahmmed ባዶ ቀፎ

    • @BelayFiker
      @BelayFiker 2 นาทีที่ผ่านมา

      ​@@SaadaMahmmed ለእዬዬ ፓለቲካ አማራ ጊዜ የለውም...

  • @abebadesawit8537
    @abebadesawit8537 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ የምንግዜም ምርጫዬ ያየሰው ሽመልስ ተባረክልኝ::❤❤❤

  • @afrishalom
    @afrishalom 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Wow you are Amazing .

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እውነታቸውን ነው የግብፅ ወደ ሶማሊያ መምጣት ለኢትዮጵያውያን መብት ጣያቂዎ መግደያ ምክንያት ለሌላው ህዝብ ስለ ኑሮ ውድነት እንዳያስብ ግብፅ መጣችብህ ሃገርህን ልትወር ነው እያሉ ፕሮፖጋንዳው ሁሉ ይህ እንዲሆን ባደራጃቸው በቀቀን ሚዲያዎቹና አክትቪስቶቹ ያጮሃል እነሱ በዚህ መሃል የሚፈልጉትን ጀኖሳይድ እየፈፀሙ አዲስ አበባንም እያፈረሱ ኦሮሙማውን የምትመስል የትላንት ታሪክ የሌላት መነሻው 2010 የሆነች ከተማ እየሰሩ ነው እና ከዚህ በላይ የግብፅ መምጣት በረከት ከይየት ይገኛል።

  • @DesalegnGeldimo-oh9cp
    @DesalegnGeldimo-oh9cp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በጣም ጥሩ ዘገባ ነው።

  • @Deviabege2
    @Deviabege2 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Ethio forum❤❤❤

  • @abdurahman9170
    @abdurahman9170 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Come on Ethio Forum!! The Federation Speaker is Rashid Haji from Somali Region (Deputy).

  • @habtomdse4584
    @habtomdse4584 28 นาทีที่ผ่านมา

    ያየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Angesomv
    @Angesomv ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን እናድሮግ : አንዴት እናስወግድው ነበር ሊሆን ነው የሚገባዉ programeh yaye ....

  • @EfHc-k4u
    @EfHc-k4u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Ethio Forum❤❤🎉🎉

  • @generalredwan
    @generalredwan 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይመቻቹ 👍

  • @Merry-vq2cm
    @Merry-vq2cm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yaye mirtu❤

  • @fikadugirma432
    @fikadugirma432 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የግብፅ ውሃ እኮ የለም ውሃው የኛ ነው ትክክል ነው ኢትዮጵያ ሌላ ሀገር እንደማትጎዳ ሁሌም የሚንለው ነው

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ህወሓት ግን ሰው ጠፍቶ ነው ስልጣኑን ለነዚህ የሰጡት መንግስት ባይኖረን ይሻል ነበርኮ

  • @ZelalemDesta-k1r
    @ZelalemDesta-k1r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Best media❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
    @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Our public media #Ethioforum. God bless you all !

  • @AhmedMseid-cr2tx
    @AhmedMseid-cr2tx ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀግና አንባቢ : እየ መለሰ ይቅር በለኝ: ምኑ እንኩቶ ጥላዕብንሄድክ: አየመለስ ድ ጥሎማት

  • @solomontadele9166
    @solomontadele9166 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማዘን ብቻ ነው ኢትዮጵያ ያገኘቹ ከነዚህ ብልፅግናዎች ሳይሆኑ ኣጋጮች መሪዎች።😢😢😢ኣገር እንደመሪዋ ነው እምትሆነው !

  • @helenemso32
    @helenemso32 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጡ ተንታኝ ጋዜጠኛ ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮ ፎረም ምርጥ ትንታኔ

  • @gebrewelday-v4k
    @gebrewelday-v4k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰው ልብ ያላለው ነገር የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ ተጨመረ የተባለው ጭማሪው የደረሰው ሰው አለ ወይንም የምታውቁት ሰው አለ እኔ ብዙ ሰው ጠይቂያለሁ ምንም የለም ይሄ ጎዳይ የ20 ደቂቃ ፕሮግራም ያስፈልገዋል እኔ ባህር ዳር ነው የጠየኩት አማራ ክልል ምን አልባት ሌሎች ክልሎች ተጨምሮ ሊሆን ይችላል

  • @mussiegebray746
    @mussiegebray746 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Good ኡፍሮም ❤❤

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Excellent news. Keep it up

  • @HabtomHagos-k7s
    @HabtomHagos-k7s 38 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ያየሰው

  • @solomontamire3775
    @solomontamire3775 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፍጣራ ስራችሁን ይባርክላችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @محمدالحبشي-ذ2ظ
    @محمدالحبشي-ذ2ظ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኩዋን ደህናመጣህ ❤❤

  • @amranhassan4077
    @amranhassan4077 48 นาทีที่ผ่านมา

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤👍👍👍

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የኢንጅነር ስመኘው በቀለ መገደል እና የማመንጨቱ ኃይል ክ6500 ሜጋ ዋት ወደ 5000 ሜጋ ዋት ዝቅ መደረጉ ሀቅ ነው😡😡😡

  • @EstifanosHagos-ic1wf
    @EstifanosHagos-ic1wf 59 นาทีที่ผ่านมา

    Hi yayai anbesawe

  • @workuaassefawoldegebreal856
    @workuaassefawoldegebreal856 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Ymejemerya temelkachi

  • @HabtomHagos-k7s
    @HabtomHagos-k7s 37 นาทีที่ผ่านมา

    Wow

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethio Forum ❤

  • @Imran-b8z2g
    @Imran-b8z2g 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Please do documentary about lema megrsaa

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏💛❤️

  • @AbduHusein-bj9cj
    @AbduHusein-bj9cj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Mark-j4
    @Mark-j4 57 นาทีที่ผ่านมา

    እኔ እኮ ህወሃትን መቅደስ አድርገህ ብልግናን ለመኮነን የምትሄድበት እርቀት ይገርመኛል

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኑእናንብብ
    @ኑእናንብብ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄ ከየት እንደበቀለ እማይታወቅ መርገምት የሆነ ሰውየ ነገሩን ሁሉ አወሳስቦት ቁጭ አለ እኮ ከጊዜ ወደ ጊዜ
    ኧረ እንንቃ ጎበዝ???

  • @firawuadhana2213
    @firawuadhana2213 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ZelalemDesta-k1r
    @ZelalemDesta-k1r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @geezgeez-up9dk
    @geezgeez-up9dk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ ራሳችን ግብፅ ከሆንን አልቆየንምን?

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የትኛው ነው የሚያወራው ምን አለ ቶሎ ብትጀምረው ቶሎ ተባብረን አብይን ብናባርረው

  • @dragonkloop6731
    @dragonkloop6731 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abiy weshetam new gibtsochinim yiwashal yesu kale mehala lemin birk yihonal

  • @Marsimoy-t7q
    @Marsimoy-t7q ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንዳታ እንዲህ ነው ጋዜጠኝነት ይበል ብለናል ።

  • @getnetkebede2857
    @getnetkebede2857 57 นาทีที่ผ่านมา

    Anye ena ewnet ande nachu #1

  • @tizitaayele9813
    @tizitaayele9813 9 นาทีที่ผ่านมา

    Le melese ena le Weyane betam tadalalachu

  • @myChannel77950
    @myChannel77950 13 นาทีที่ผ่านมา

    Abadula achberbari

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነገር አጎናጎናችሁ ደስ ይላል🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አወቀን ተማርን የምንል ሁሉ የግብፅን ሕገ መንግስት አንቀፅ በአንቀፅ እየተነተንን ስናወራላቸው ይገርመኛል። በሥርዓተ ትምህርታችን የግብፅ አድናቂ ሆነን ይሆን ያደገነው?የተማርነው?የተመራመርነው?

  • @hopeb3837
    @hopeb3837 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You are voice of for voiceless

  • @بيتز
    @بيتز 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ,ፀፀ

  • @daewdjamwl6090
    @daewdjamwl6090 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትንታኔ እጅግ ብስለት የተሞላበት አቀራረብ እስኪ ያየ ሰውን ምትሉ

  • @hfdhdr7675
    @hfdhdr7675 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏❤🤧💔

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የብልፅግና መንግሥት ራሱን በራሱ የፈራሳ ሆኖ እያለ የሌላዉን ሀገር መንግሥት አፈርሳለሁ የሚለዉ በምን አቅሙ ነዉ?

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😮😮😮😮😮😮

  • @sulimanendris803
    @sulimanendris803 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethio form 50/percent?????

  • @tsehaiehaile6725
    @tsehaiehaile6725 20 นาทีที่ผ่านมา

    አል ሲሲ ወይስ ኤል ሲሲ?

  • @abelambaye
    @abelambaye 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ባልወደውም አባይን ለዚህ ያበቃው መለስ ምስጋና አለኝ!ዛሬ ላይ ያሉት ጉራ ብቻ

  • @DeboraHall-m5r
    @DeboraHall-m5r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mayert Causeway

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abiy ye areib telalake banda new ye ethiopia hezb neku be afe chole ateshewedu 😢😢😢😢

  • @SintayehuEshetu-z3u
    @SintayehuEshetu-z3u 58 นาทีที่ผ่านมา

    መሀመድ እረሺድ ነው ሚባለው የፌደረሽን ምክትል አፈ ጉባዬ ነው ያለው አይደለም

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንግስት ይወድቃል መንግስት ይመጣል። የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ ተምሮ ዘላቂነት ያለው ህገመንግስት አዋቅሮ የህግን የበላይነትና ተፈፃሚነትን ጠብቆ ለወደፊቱ አምባገነኖች እንዳይጨፍሩበት አድርጎ ስልጣን በዘር ሳይሆን በችሎታና በተመራጭነት የሚያዝባት ሁሉም ዜጎቿ በእኩልነትና በህብረት የሚኖሩባትና የሚጠብቋት አገር እንድትኖረን ከልብ እመኛለሁ።

  • @temamaliy9186
    @temamaliy9186 4 นาทีที่ผ่านมา

    እስቲ በ1993 መለስ ዜናዊ የአባይ ውሃን በተመለከተ ከግብፅ ጋር No apreciated harm ብሎ የፈረሙትን ተንትነ አቅርብልን።

  • @አብዱሙሄ
    @አብዱሙሄ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አብይመቸምየጅህንአላህይሰጥሀልመስሎትነው እንጅ

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    AND RADIO YEHONE ZEFEN KAZEFENKACHEW BEWHALA INDEGENA BIZEWREW YANINU WEIM YE WEDEDIKEWN ZEFEN YIZEFINAL. FIELD MARSHAL BIRHANU JULA DEGIMO DR.ABIY AHMED ALI BEL YALWACHEWIN YIZEFINAL. HONOM ANDIM BEADEBABAY YAWEJUT QALACHEW BETEGIBARI IWNET HONO AYAWIQIM!! QEBETO INASWELIQALEN BILEW ALNEBEREM.....INAS!?

  • @yonisolomon2696
    @yonisolomon2696 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    GENA CHRKIHIN TILEH TABDALEH ABUHU YIGENAL

  • @redwankemal7689
    @redwankemal7689 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቼ ነው ጊዜው ? ወይ ፖለቲካ

  • @AshagreWT
    @AshagreWT ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መማልና ሰነድ መፈራረም ግን አንድ ናቸው😅😅😅?

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይመስለኛል ኣል ሲሲ ከወታደራዊ መሪነቱ ነው ወደ ፕሬዝዳንትነት የመጣው እሱም ባገኘው ኣጋጣሚ ነው ግብፅን ለመምራት የታደለው እናማ ይመስለኛ ፖለቲካዊና ኢኮነሚያዊ እውቀትና ስለሌለው ኣገሩ መምራት የሚፈልገው በምያወቀው ወታደራዊ ኣጀንዳ ነው እንጅማ እንዳልከው ያየ ለግብፅ የተመቸ የኢትዮጵያ መሪ የለም ኣልኖረምም😂😂

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስባአይ ኢኻ ንኩሎም ኢኻ ትጭፍጭፍም አዚ 2ህዝቢ ማዓስ አዩ ካብ ክናት ክንቃቀ አዲዒ

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ETHIOPIA WEDE EMIRATES TEMELKECHI!! BIZU DOLLAR ALEGN BILA YEMITADERGEWIN TIFAT MEZGIBI LEHULUM GIZE ALEWINA!!!

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    DR.ABIY AHMED ALI LE EGYPT SITOTA NACHEW!! WALAHI, WALAHI,WALAHI BILEW YEMALUT TIZ YILACHIHUAL!? ENGINEER SIMEGNIN MANGEDELACHEW!?

  • @sojoh9j904
    @sojoh9j904 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፩❤❤፩❤❤

  • @AhmedMseid-cr2tx
    @AhmedMseid-cr2tx ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የትግራ ህዝብ ዕንባ: ገና በኢትዮ: እናያለን : እሰይ ሶማሊያ ግብፅ ኤርት: ይወርቷል:: ፍጣር ያሣናን፣ የትግራይ: ህዝብ አይመለከት ዉሞ፡ ትግራይ ሠላም!!!!

  • @sghhgs2014
    @sghhgs2014 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያለው አባተ አይደለም የሶማሌ ክልሉ በወቅቱ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ም/አፈ-ጉባኤ የነበሩ አቶ ረሺድ ይባላሉ

  • @zekisherif3675
    @zekisherif3675 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The war in Middle Easti s alarmingly dangerous with a potential of widening. red sea is crucial part of it, sisi is under alot of pressure for obvious reason, my point is better to focus on geopolitics & it's effects on our unstable situation & sensitive demography.