ባልም ከሰራተኛዋ ጋር ስለተጋደም HIV ያዘው ። የዘራውን አጨደ በንዴት አበደ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@shegerinfo‬

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @gojotubee
    @gojotubee  6 หลายเดือนก่อน +384

    መሀን ለሆነችው ሚስት ጥሩ ህይወት ተመኙላት 🙏🥰

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 6 หลายเดือนก่อน +26

      መድሀኒያለም መንታ መንታውን ይስጣት ሁሉ ለበጎ ነው ፈጣሪ አወጣሽ ሳሮን❤

    • @GuU-n4b
      @GuU-n4b 6 หลายเดือนก่อน +12

      ፈጣሪ መልካምነገር ይግጠማት

    • @amaneamane-yd8eg
      @amaneamane-yd8eg 6 หลายเดือนก่อน +11

      ሰሮን ፈጣሪን አማስግኝ ዬኔ እናት እግዚአብሔር ይሪዳሽ

    • @hwuliat6579
      @hwuliat6579 6 หลายเดือนก่อน +14

      ሳሮን ወደ ሀይማኖትሽ ተመለሽ

    • @ብርሀንየአባትልጅ
      @ብርሀንየአባትልጅ 6 หลายเดือนก่อน +6

      አዎ እግዚአብሔር መልካም ነገር ይስጥሽ

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x 6 หลายเดือนก่อน +98

    ሳሮን ፈጣሪሽን አመስግኝ አንች ንጹህ ሴት ነሽ እንዳይቆጪሽ ሁሉም የዘራውን ያጪዳል

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 6 หลายเดือนก่อน

      አምልጣ ከሆነ ጥሩነዉ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 6 หลายเดือนก่อน +1

      ምኑ ታወቀ እሷሥ ከሁሉቱም ጋር ነበር

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 6 หลายเดือนก่อน +59

    ሳሮን ለአቺ መልካም ባል የተባረከ ❤ትዳር የተባረኩ ልጆች ይሰጥሻል ❤ፈጣሪ ቸርነው❤

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 6 หลายเดือนก่อน +138

    አተ ደነዝ ለሚስትህ ትንሽ ክብር ይኑርህ የሷ ጡር ጤነኛ ልጂ እምትወልድ አይመስለኝምኤድስ እኳንም ኖርብህ ከሀድ የጂህነው ያገኝህ

    • @زمزمم-م2ح
      @زمزمم-م2ح 6 หลายเดือนก่อน +2

      እውነትነውየጁን ነውያገኘው እማይረባ

    • @egizbehezfikirnew9179
      @egizbehezfikirnew9179 6 หลายเดือนก่อน +1

      Yes

    • @Pen2030Via
      @Pen2030Via 6 หลายเดือนก่อน +1

      እሷ ነች መጀመሪያ እራስዋን ለአይን ፎንቃ ብላ እራሷን ያረከሰች ቤተሰቦቿን የናቀች አምናበት ሳይሆን ወንድ ተከትላ ሀይማኖቷን የቀየረች.
      ለቤተሰቦቿ ትንሽ ክብር ቢኖራት
      ይህ ሁሉ ባልተፈጠረ ነበር
      እሱም ቢሆን የማይወዳትን ሴት ገናለገና
      በፍቅር ታዉራለች ብሎ ከቤተሰቦቿ ማቆራረጥ አልነበረበትም

  • @فوزيةاا-د1م
    @فوزيةاا-د1م 6 หลายเดือนก่อน +27

    አየሽ የኛ መሀሪ የሆነ ጌታ አንች ለወንድ ብለሽ ብትክጂውም እሱ ግን ከዘላለም በሽተ ጠበቀሽ አሁንም ተፀፀችና ወደ ሀይማኖትሽ ተመለሽ

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 6 หลายเดือนก่อน +224

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ሰው የዘራውን ያጭዳል 👍👍👍

    • @GvuThj
      @GvuThj 6 หลายเดือนก่อน +1

      የገባሐን

    • @GvuThj
      @GvuThj 6 หลายเดือนก่อน +1

      ,አፈር..ብሏ..ዝምበል

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 5 หลายเดือนก่อน

      በትትል

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 5 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር የጆህን ነው የሰጠህ
    ለሁሉም ጊዜ አለው አይዞሽ ሳሮንዬ ማዓረይ😢

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 6 หลายเดือนก่อน +58

    ወላሂ እንደት ደስስ እንዳለኝ አላህ ፍርዱ አይዘገይም እኮ እኛ ሰለምንችኩል እንጅ አንች ወደ ሀይማኖትሽ ተመለሽ በሀይማኖትሽ አግቢይ ይበልህ ገለቴ

    • @Pen2030Via
      @Pen2030Via 6 หลายเดือนก่อน +5

      መጀመሪያም ከእስልምና ባታፈነግጥ
      ይህ ሁሉ ውጥንቅጥ ዉስጥ ባልገቡ ነበር

    • @saadayimer8273
      @saadayimer8273 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@Pen2030Via በጣም ሁሉም በሀይሜኖቱ ቢፀና ጥሩ ከክርስትና ወደ እስልምና የመጡትም እንድህ ያጋጥማችዎል ብዙ አይቻለሁ አላህ ያስተካክላት

    • @YusraandHiba
      @YusraandHiba 6 หลายเดือนก่อน +1

      መመገጡን እሺ ይመግጥ እንበል መመገጡ ሰየንስ ግን እንደዘ ሲየመነጨጭቀት ቀስምወን ሲሰብረት ወረቢ በጠም ነበር የነደደኝ

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 6 หลายเดือนก่อน

      ገለቴ ምድነው በሡ ደሰ ብሎኛል

    • @saadayimer8273
      @saadayimer8273 5 หลายเดือนก่อน

      @@YusraandHiba እኔ እራሱ እሜያሳዝናው እሶዎም ተጠቂ ናት 💔

  • @mekiyasuleiman868
    @mekiyasuleiman868 6 หลายเดือนก่อน +36

    ሱበህን አላህ የእጂህን ነው ያገኝህው ሰራተኛዋም ሲበዛ አይን አውጣ ነሽ ባለጌ እፍረት እኮን አይኖርሽም በመጨረሻም ሰዓት አልወጣም ትያለሽ ሳሮንም እውነትም መጨረሻላይ ባልሽ እደተናገረው ጥሩ ሰው ነሽ መሰለኝ የሆነ መልካም ነገር ቢኖርሽ ነው አላህ የጠበቀሽ ስለዚህ ሁሉን ተትሽ ወደጌታሽ ተመለሽ ለአላህ ብለሽ የተውሽው ነገር አላህ በተሻለ ነገር ነው የሚተካልሽ ወደቤተሰብሽ ተመለሺ ይቅርታ ጠይቃቸው ወደጌታሽ አልቅሺ እዴት እደሚክስሽ እና እዴት እደሚያስደስትሽ ታያለሽ አላህ ወደሱ የተመለሱትን ይወዳል

  • @גשאואסרס-ר1נ
    @גשאואסרס-ר1נ 6 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም የጅህን ነው ያገኘህው ለምስትህ ክብር የለለህ ደነዝ ነህ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 6 หลายเดือนก่อน +73

    ጋዘጠኛው ዘርህ ይባረክ ሣሮን እንኳን እግዚአብሔር ነፃ አወጣሽ ደግሞም የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ልጅ እሰጥሻል ተሰፋ አለኝ ግሩም ሁለቱንም ተቀበል እንግዲህ ❤❤❤❤❤

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ሳሮን ኮመንት አቢቢ ተስፋ እንዳቆርጭ ፀበል ተፀበይ ይሰጣታል እሱ ምን ይሳነዋል

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 6 หลายเดือนก่อน +3

      ሳሮን ናት ለባላ ጦስ ያመጣችው ሴቶች አትፈትኑ ከፈለገ ጥረግ ይበል

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 6 หลายเดือนก่อน +1

      ውነት ነው

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 6 หลายเดือนก่อน

      100%100❤​@@fatumara3244

  • @frehiwothaile4900
    @frehiwothaile4900 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሣሮን እግዛብሄር ስራው ድንቅ ነው ሣሮን ድሮም ይሄ ሰው ያንቺ አይደለም ፈጣሪ ሊምርሽ ስለፈለገ ነው ልጅ ደግሞ ይሰጥሻል በደንብ የእግዛብሄር ተአምር እንድትመሰክሪ ነው በርቺ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 6 หลายเดือนก่อน +41

    መሐኗን ጌታ ይቁምላት ለጤነዋ ለወደፊት ኑሮዋ ምኞተ ፀሎቴነው መሐነት ልበ ሠባሪ የማይጠገን ሠቀቀን ነው አይዞሽ ወጣትነሽ ❤❤❤

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 6 หลายเดือนก่อน +13

    ሣሮን በፈጣሪ እንዴት ንፁህ አፍቃሪ ነሽ የተሻለ የፀዳ ህይወት ይስጥሽ የራስሽን መርጦ ፈጣሪ ያድልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 6 หลายเดือนก่อน +51

    ሳሮን ተብየዋ አላህ በዚህ ሁሉ ሊያስተምርሽ ነው ቤተሰቦችሽን አፋ በሉኝ በይ ከዚህ ጉድ ነፃ ወተሻል ወደእምሮሽ ተመለሽ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 6 หลายเดือนก่อน

      Men aregechesh mebta new hayemanot mekeyer esu new tefatega kehadi

    • @madheenauae7636
      @madheenauae7636 6 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @firdwos
      @firdwos 6 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ጌታዋን ምህረት ትጠይቅ ቤተሰብ ምንም አይደል

  • @BozonitchInfinix
    @BozonitchInfinix 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሳሮን እንኳን HIV ኑሮበት አይደለም ባይኑርበት እሱ ላንች ሕይወት አይሁንሽም እራስሽን ጠብቂ ብትችይ ከቤተሰቡችሽ ታረቂ እግዚአብሔር ለበጎ ነው ብለሽ ተቀበይ አደራ ተጠንቀቂ እህቴ ሳሮን

  • @yeshitareke8004
    @yeshitareke8004 6 หลายเดือนก่อน +103

    የሚሰትህ ግፍ ነው ያዋረደህ ልጂ የሚሰጥ ፈጣሪ ነው ከልጂ ተሸወድክ ይገባሀል ጋዜጠኛውን እናመሰግናለን

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 6 หลายเดือนก่อน

      100%100

    • @gdud1217
      @gdud1217 27 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bushman3946
    @bushman3946 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሚኪ በርታ ባልዬው ሲያንስበት ነው ረህማ ወደ ቤተሰብሽ ኢሄ አላህ የሰጠሽ ሁለተኛ እድል ነው ተጠቀሚበት አላህ ሳለህ ትዳር ይሰጥሻል።

  • @KelemWorkench
    @KelemWorkench 6 หลายเดือนก่อน +18

    የዘራህውን አጨድክ ይበልህ እህቴ አንቺ ንጹሕ ሴት ነሽ ፈጣሪ የተሻለ ይሰጥሻል ሳሮኔ❤

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቤተሠቦችሽ እግር ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቂ አልቅሠሽ ፈጣሪሽን ለምኚ እመኚኝ ፈጣሪ አምላክ የልጅ እናት እንደሚያደርግሽ አምናለሁ

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x 6 หลายเดือนก่อน +72

    አትወልጅም ብለህ ቅስሞን ስትሰብረው ተበቃዩ አምላክ ቅስምህን ሰበረው

    • @HAIMANOTADEFRIS
      @HAIMANOTADEFRIS 6 หลายเดือนก่อน +3

      Betame endate Desi endalign

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 5 หลายเดือนก่อน

      በትትል

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሳሮን ፈጣሪሽን አመስግኝ እንች ንፁህ ሴት ነሽ እሱ ከላ ሰውም ማግጦ ሊይመጣብሽ ይችል ነበር ባለመውለድሽ አምርሽን ሲይደማው አይቻለሁ ልጂ ደግም ከእግዚአብሄር ሲሰጥ ነው በእጁ የሚሰራ አይደለም ወይም እኛ ስለፈለግን አይደለም እንች ግን በእምነትሽ ፅኝ እግዚእብሄር በተሻለ ነገር ይባርክሻል

  • @hawaseid2881
    @hawaseid2881 6 หลายเดือนก่อน +24

    እሠይ የማትረባ ሠው ነህ የሚስትህ ጡር ነው ቅሰሟን ሠበርከው አላህ አንተን ተበቀለህ ስራህ ነው ሣሩየ አይዞሺ መልካም ህይወት አላህ ይስጥሺ መንታ መንታውን ልጅ አላህ ይስጥሺ ያረብብ

  • @hiwethiwi1787
    @hiwethiwi1787 2 หลายเดือนก่อน

    የሚሰትህ ግፍ ነው ሳሮንየ በየንጵህ ሰላፈቀርሸ እግዚአብሄር ይጠብቅሸ የተሻለ አዘጋጂቶልሸ ነው 🙏🙏🙏

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 6 หลายเดือนก่อน +45

    ልጅ ልጅ ሁሉም በእግዚአብሔር ነው የሚሆነው ልጅም ሂወትም በእግዚአብሔር ነው እሱ ይማራችሁ

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው 6 หลายเดือนก่อน +28

    እግዝአብሔር ሥራ ድንቅነዉ አንተ ካሀድ እንኳ ተዋረድክ የሰዉ ዉድቅት አያስደሰትም ግን ለሰዉ ማይጨንቅ ካሀድ ስለ ሆነ ደስ ብሎይኛል ።የሳሮን ፀሎቶዋ ፈጣር ሰምቶዋልና አሁንም ከልብሽ ሆነሽ ፀልይ ልጅ ትወልጅያለሽ አይዞሽ እህተ❤❤❤ሚኪየ አሁንም አግዣት

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 6 หลายเดือนก่อน +14

    እሰይ የታባቷ የቷባቱ ይሄ ከሀዲ ቆሻሻ ሰራተኛዋማ አውቃ ነው መጀመርያም የቀረበችው እግዚአብሔር ግን ፈረደ ጀግናው በርታ ተባረክ ሚኪሻ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 6 หลายเดือนก่อน +43

    የሀጢያት ስር ሞት ነዉ ይላል ቃሉ ልጂ የእግዛብሔር ስጦታ ነዉ ሜስትህ ጠፍጥፋ አትስራዉም ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን😢😢😢

    • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
      @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏

    • @yeneneshchakol6288
      @yeneneshchakol6288 6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 6 หลายเดือนก่อน

      አዳዲ.ደንቆሮ.ወንዶች.ማሠቢያቸዉ.የላላነዉአያሥተወሉም😡😡👈

    • @hanahabraham1253
      @hanahabraham1253 6 หลายเดือนก่อน

      @@uhhuhh5398 ካለማስተዋል ይሔ ሁሉ ችግር ደርሶበታል ለእኛ መማሪያ ይሁነን ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሳሮኔ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ላንቺ ደግሞ እግዚአብሔር አያልቅበትም ልጆችን ይሰጥሻል ብቻ ጤና ሁኚ

  • @accacc5974
    @accacc5974 6 หลายเดือนก่อน +35

    ኤቻይቢ ኡደለም ካንስርም ይያዝን የልጅቶን ህይወት አበላሽተክ ወዴት ልትሽህሽ ነው

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 6 หลายเดือนก่อน

      💔🤲🤲

    • @ንፁህዋሌ
      @ንፁህዋሌ 6 หลายเดือนก่อน

      ክክ ሶፉት አቀብለኝ አላለም የልብህን አይቶ ነሳህ ላተ ብላ ሀይማኖት ቀይራአ

  • @misrakmarkos4962
    @misrakmarkos4962 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ ገዳም ሄደሽ ፀበል ተጠመቂ ትወልጃለሽ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አንተ ደሞ በመድሀኒት መኖር ትችላለህ ምንም ማለት አይደለም አይዞህ
    ወንድማችን ጀግና ነህ

  • @hayatah7696
    @hayatah7696 6 หลายเดือนก่อน +98

    እሷ HIV አለች ስለተባለ ነው ይቅርታ እየጠየቀሽ እንጂ አይወድሽም ይቅርታ አታደርጊው አንቺ ሀይማኖትሽ ቀይረሽ ብዙ ነገር ዋጋ ከፍለሽ ራሱ እንደዛ ሰው ፊት እያመናጨክሽ ነበረ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 6 หลายเดือนก่อน +3

      🤣🤣እኮ ከ እሳ ጋር አብሮ ለ መኖር

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 6 หลายเดือนก่อน +1

      ወንዶቺ.የሥራችሁን.ይሥጣችሑ😡👈

    • @Pen2030Via
      @Pen2030Via 6 หลายเดือนก่อน +3

      የትኛዉን ሀይማኖት ነዉ የቀየረችዉ,
      ሲጀመረ በእስልምና ታምና እራሷንና ቤተሰቦቿን ብታከብር ኖሮ ይህን ዝቅጠት ባላየን ነበር
      እናማ ሂጃብ ስለሚያሳምርና መግዛት ስለቻለች ለበሰች እነጂ ቅንጣት ታክል እስላማዊ አደብ አልነበራትም
      የሙስሊም ስነ ምግባር በሽራፊ እንኳን ቢኖራ ኖሮ ለራሷም በዚህ ልክ ለአይን ፍቅር አትልከሰከለስም እሱም ከማይወዳት ሰዉ ጋር እያስመሰለ አይኖርም

  • @SarabeleteSaron-md4kz
    @SarabeleteSaron-md4kz 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሮንዬ እግዚአብሔር አወጣሽ አንቸም መልካም ሰው ነሽ እንኳንም አተረፈሽ ለአንቺ የተሻለሁን ታማኙን ይሰጥሻል አይዞሽ ሣሮን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 6 หลายเดือนก่อน +24

    እግዚኦ በጣም ባለጌ ነሽ በኒ ይብቃ ሳትይ ሌላ ሰው በከልሽ ሰው የዘራውን ያጭዳል
    ምንም አልልም ፍርድ ለፍጣሪ

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሚስትየዋ አይዞሽ እግዛብሄር ላንቺ የተሻለ አዘጋጅቶልሽ ይሆናል እራስሽን ጠብቂ መልካም ትዳር ይግጠምሽ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 6 หลายเดือนก่อน +28

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢እባካችሁ ለትዳራቹ ታማኝ ሁኑ ልጅ የእግዚአብሔር ስታጣ ነው ልጅ ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር የምስጠው 😢😢😢

  • @loveethiopia4089
    @loveethiopia4089 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይ የድሮ ሰራተኛና የአሁን ጊዜ ሰራተኛ ሰማይና ምድር ሆነዋል የአላህ ከእንደዚህ አይነቱ አንተ ጠብቀን የአረብ አገር ልፋታችን አይቶ አላህ ጥሩን ይስጠን ያረብ

  • @እመቤት-ነ9ጰ
    @እመቤት-ነ9ጰ 6 หลายเดือนก่อน +54

    እሰይ እንኳን ተዋርድክ

  • @ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ
    @ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰዎች አያችሁ ለግዜው መስሎችሁ ሰው ላይ ጌም ምትጫወቱ ሰዎች የዘራችሁትን ማጨዳችሁ ስለማይቀር እያሰባችሁ ቅጣትህን ተቀበል እግዛብሄር የጅህን ሰጠህ ደስ አለኝ ሳሮን ውዴ አንች መልካም ሴት በመንታ ልጅ ሰርፕራይዝ ያድርግሽ ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 หลายเดือนก่อน +71

    እግዚአብሔር ይፈርዳል እኮ ፍርዱም አይዘገይም 😂😂😂ምን ልበል ማርያምን ሳርዬ በጣም ነበር ያሳዘነችኝ የኔ ውድ ባለጌ ነው

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ሣሮን አሰተሳሰብሽ ይገርማል ከራሰሽ ይልቅ ደግሞ ለጎዳሽ ሰው ለሱ ማሰብሽ የተለየ ነው ግን ከእግዚአብሄር ቀጥሎ እራሰሽን ውደጂ ለምን ያንቺን ሞራል ድቅቅ አርጎ በልቶታል

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 6 หลายเดือนก่อน +24

    ሠው የዘራውን ነው የሚያጭደው አንችኛዋ ወደ እምነትሽ ተመለሽ ረሒማ አላህ አዛኝ ነው የእውነት ተመላሾችን ይምራል ተመለሽ ወደ እምነትሽ ልጅንም አላህ ይረዝቅሻል

  • @zelalemteklemichael-ek1fn
    @zelalemteklemichael-ek1fn 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሮንዬ አይዞሽ ለልጅ ብሎ ነው እንጂ ይወድሻል አንቺም ጋር ስተት አለሽ ጓደኛሽን ማስገባት አልነበረብሽም እሱም ስተት አድርጓል ።አሁን ሳሮንዬ መልካም ይሆንልሻል እመብርሀን ትሰጥሻለች የፍቅር አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይሰጥሻል።❤

  • @FsrRrg
    @FsrRrg 6 หลายเดือนก่อน +33

    አረመኔ ከሐዲ ናቹ ሁለታቹም ሣሮን መልካም ህይወት ይስጥሽ

    • @user-pw6wq9zc9l
      @user-pw6wq9zc9l 6 หลายเดือนก่อน +2

      ድራማነው

    • @saadayimer8273
      @saadayimer8273 6 หลายเดือนก่อน

      የምን ድራም ምን አል የሰው ቁስል ቢገባችሁ እውነት እንድሆን ባንች ሏይ ደርሶ ስታነቢይ ስታይ ነው አይ ሰው​@@user-pw6wq9zc9l

  • @fjhh6021
    @fjhh6021 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሱበሀን አለሀ ሴት ልጂ በዲለኪ አለሀ ዚም ይለል መሲሎኪ ነበሪ ገነ ቡዙ በለሀ ይወርዲቢሀል😢😢ወረደ ሰዊዬ ነኪ ሀይመኖቱወን ቀይረ ለቴ ቢለ አረ ስየንስክ ነዉ ኤቺ አይቪ

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 6 หลายเดือนก่อน +106

    ነውረኛ ወንድ ነህ ይገባሃል

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 หลายเดือนก่อน

      ቀላል ልጅን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ግን ልጅ አልሰጠሽኝም ሲላት በጣም ነበር ያናደደኝ ጭቃ አይደል አትሰራው ሳርዬ ተስፋ እንዳትቆርጭ ፀበል ተፀበይ ፀልይ ስገጂ ❤❤❤

  • @HHh-fu4iz
    @HHh-fu4iz 6 หลายเดือนก่อน

    ሳሮን አይዞሽ ለበጎ ነው መገፋት ጥሩ ነው ላንችም እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ ትልቅ ነገር ከፊትሽ አለ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 6 หลายเดือนก่อน +23

    እዉነት ነዉ ሰዉ የዘራዉን ነዉ ሚያጭደዉ ልጂ የግዚያብሔር ስጦታ ናቸዉ ሚስትህን በመካድህ የተቀበልከዉ ቅጣት ነዉ

  • @antana3982
    @antana3982 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሔር ይህችን ንው ይስጥህ ምስዋት ይክፍልችልህን ታማኛ ሚድትህን ብድልህ እህቲ ላች እግዛብሔር መልካሙን ይስጥሽውልድሽ ሳሚ

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 6 หลายเดือนก่อน +24

    የንፅህና አምላክሽ ከጉድ አወጣሽ አንተ ግን የስራህን ሰጠህ ስራተኛ የተባለችው ግን በጣም ባለጌ እራስ ወዳድ ናት ይሄ ጉድ ነው ሳሮን እራስሽን ጠብቂ ወደ ሀይማኖትሽ ተመለሺ ምንም ይሁን ምን ሀይማኖትሽን ጠብቂ እንዳትቀይሪ ከዚህ በሗላ ከቤተሰቦችሽም ጋር ሰላም ፍጠሪ ከዚህ ሰውዬ ጋር በቃሽ እሱ ስራው ያውጣው እሷም ብትሆን አምላክሽን አመስግኚ

  • @berekhetkfle9556
    @berekhetkfle9556 18 วันที่ผ่านมา

    ሳሮንየ ጡሩ ሰው ነሽ ፈጣሪ መልካም ነገር ኣዘጋጂቶልሻል ውድ እህታቺን

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 6 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር የጅህን ሰጠህ ለሚስትህ ክብር የሌለው

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 2 หลายเดือนก่อน

    Mestu gn egziabher lej yesteshal.lejetua maryam heje lej.tesetahalech❤❤❤❤

  • @אמבטאטנאו
    @אמבטאטנאו 6 หลายเดือนก่อน +20

    ወራዳ ይገባሃል ሚና ትህ መካን ብትሆንም ልጅን የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው አሁንም በፀሎት ጠይቂ ትወልጃለሽ እህት አይዞሽ አይ ጎደኛ የዘንድሮ ጎደኛ መጋኛ 😭

  • @eyrusalemteklay312
    @eyrusalemteklay312 6 หลายเดือนก่อน

    ሳሮን እግዚያብሄር አውጥቶሻል በስን ትጎጅ ነበር ጌታ ልብሽን አይቶ አውጦቶሻል አንተ የእጅህን ነው የሰጠህ አፍህን እንደፈለገህ ስትከፍት ምላሽ አገኘህ

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 6 หลายเดือนก่อน +7

    ያንተ ስራ ኪፉ ነበሬ ፈጣሪ ዴሞ ውስጥ ያቃል የኔ ካርታት እህቴ መልካም ሚኝት ላንች 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 6 หลายเดือนก่อน +1

    አተ ደነዝ ያዘረህዉን አጨዳ እጂ ገልቱየዘረህዉንአጨድካ አሰይ ድግሆንካ ዘለላምየ የኛጀግና ሠላምህይብዛ❤❤❤❤ዘሌ የኔ ዉድ ኑረልን

  • @astierabath5348
    @astierabath5348 6 หลายเดือนก่อน +19

    እግዚአብሔር ይወድሻል ሳሮን

  • @Netsis1817
    @Netsis1817 5 หลายเดือนก่อน

    እሰይ አይባልም 😢😢😢 ሳሮን ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ ፈጣሪ ይፈውስሽ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 6 หลายเดือนก่อน +18

    ፈጣሪ ሆይ አደራህን ሳሮንን ከኤች አይቢ ነፃ አድርጋት ሰዉየዉ ግን ሲያንሰዉ ነዉ ይህ ከሀዲ

    • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
      @አላህወኪል-ፈ4ዐ 6 หลายเดือนก่อน

      አላህአላት አይዛትም መሥከረም ሣትመጣምበፊት አብርውአልነበሩም ሀልጋ መሥከረም ሥትመጣ መሄዱ የዘራዋን አጨደ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 6 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያ ምሥቱ ተርፋ ይሁን በጌታ እሡ ሥያሡዉ ነዉ መልከሙን እመኝልሻለዉ ሣሮን ክፉ አይካሽ ❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 หลายเดือนก่อน +80

    በሰው ውርደት ባልደሰትም እሰይ እንኳን ተዋረድክ ይታባክ ላንተ ብላ ሀይማኖቷን ቀይራ ስንት ነገር ሆናልህ ሳራን ስታቋሽሻት ነበር አሎለደችም ብለህ ሳርዬ እራስሽን ጠብቂ እንዳይበክልሽ 😢😢😢😢😢😢

    • @adanechemekonene7694
      @adanechemekonene7694 6 หลายเดือนก่อน +1

      I agree with you

    • @yidenktinsu629
      @yidenktinsu629 6 หลายเดือนก่อน

      Egzabher larsu malse alw malsun naw amlk yasxk wadme

    • @yidenktinsu629
      @yidenktinsu629 6 หลายเดือนก่อน

      Egzabher larsu malse alw malsun naw amlk yasxk wadme

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@yidenktinsu629በጣም ወንድሜ ጓደኛዋ በጣም ባለጌ ናት እንዳለባት እያወቀች ማሲያዟ ግን ሳራ ልጅ በጭቃ አድቦልቡላ ትሰጠው ይመስል ልጅ አልሰጠሽኝም እያለ ሞራሏን ሲነካት ነበር እግዚአብሔር መልስ አለው😢

    • @arbikantezo
      @arbikantezo 6 หลายเดือนก่อน

      ኢሳዬ ሲያስንዉ ደጌ አድርጌ ፈጣሪ 🥹🥹

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh 6 หลายเดือนก่อน +6

    Saafuu hojii waqayyo argitee dabareekee dhifama ittin jedhikaa amaa abban firdii kan faraduu jira nama gara qulqullu waqayyo hin hin gatuu ashuu❤❤

    • @Makiya-k4d
      @Makiya-k4d 6 หลายเดือนก่อน +1

      Dhugaa ketii

    • @QamaruuAbdii
      @QamaruuAbdii 4 หลายเดือนก่อน

      Garuu mucatii sani hin qabne mitii miskin os isi qabuu batee namichii hojii ufii argatee

    • @AlmazTakilu-ob1vh
      @AlmazTakilu-ob1vh 4 หลายเดือนก่อน

      @@QamaruuAbdii qaberra bar isaa mitimmo kan nama arsuu uufff

  • @ሮዚቡታጀራYouTube
    @ሮዚቡታጀራYouTube 6 หลายเดือนก่อน +9

    ሱብሀን አላህ አላህ እኮ ሁሉንም አዋቂ ነው ሳሮን እንካንም ከመጥፎው በሽታ እንካን ጠበቀሽ

  • @butuamenu
    @butuamenu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሳይ ደርቅ በርጥቡ ይልሃል ይሄ ነው። በፀጋ ተቀበል የዘራህውን ነው ባልየው ሳሮን አይዞሽ የዋህ ነሽ ፈጣሪ የሚሳነው የለም ትወልጃለሽ ፀልይ ቤተሰቦችሽን ይቅርታ ጠይቂ 🙏

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 6 หลายเดือนก่อน +10

    ፈጣሪ ከሌላ ፈሬ ይስጣት የዎደፍት ኑሮዋን ያሳምርላት አሱ በሰፈረው ቁና ተቀብሎአል የታባቱ

  • @senaitTamru
    @senaitTamru 6 หลายเดือนก่อน

    ሳሮን አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው ገና ከዚህም በላይ ይደርስቸዋል ይሔ የመጀመሪያ ነው የተፀነሰው ጤነኛ ላይሆን ይችላል የልክስክ ወንድ ከፍያው ይህ ነው ተቀበል

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሳሮን ጸልዪ እግዚአብሔር ያስመልጥሽ።

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሣሮን ተብየዋ አላህ ይወድሻል አልሀምዱሊላሂ በይሥለዚህ እሥልምናሽን ተቀበይ ቤተሠብሽን ይቅርታ ጠይቂ😢😢😢

  • @مكيهكيه
    @مكيهكيه 6 หลายเดือนก่อน +9

    አላህ ምናልባት ወደርሱ እድትመለሽ እድሉን እየሰጠሽ ስለሚሆን አስቢበት ረሂሙ

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 6 หลายเดือนก่อน

    ሳሮንዬ አይዞሽ ያመንሽው እግዛአብሔር መልካም ቀና ከሚያስብልሽ ትዳር ይስጥሽ።
    ይሄን ጨምላቃ ከዳተኛ ወንድ እንዲሁ አይደለም ይሄን ቪድዮ ማስረጃ ይዘሽ ከሰሽው አባሪው። ወደ እናቱጋ ይጠጋ።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 6 หลายเดือนก่อน +11

    ክፍ ወንድ ነህ 😢 አይዞሽ አንቺ አምላክሽን ብቻ ተደገፍ❤ እርሱ መልስ አለዉ ❤

    • @Pen2030Via
      @Pen2030Via 6 หลายเดือนก่อน

      አምላኳን የት ታዉቅና

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኦአምላኬ በጣም ያሳዝናል ሳሮን እህቴ ትእግስቱን ይስጥሽ
    ትዳር ክብር ነው መኝታው ንፅ ነው ሳሮን 😢😢😢😢

  • @hawaseid2881
    @hawaseid2881 6 หลายเดือนก่อน +5

    ይገባሀል እሠይ ሣሩየ አይዞሺ ወደ እምነትሺ ተመለሺ አላህ መታ መታውን ልጅ ይስጥሺ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 6 หลายเดือนก่อน +2

    እደኔ
    መጨረሻው ደስ ያላችሁ የኤጂ አይቢ ኤድስ አለባችሁ ተባላችሁ እዴየት ደስ ይላል እደዛ። ስፈነድቅ መጨረሻህ እደዚህ ሆነ
    ይገርማል

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሳሮንዬ እውነት እግዚአብሔር በልጆች ይባርክሻል አንቺ ንፁ ነሽ

    • @hanajad1416
      @hanajad1416 5 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 6 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔር ጥበብና እንዴት እደሚመጣና እንዴት እንደሚያነሳህና እንደሚጥልህ አታውቁም እና መልካምነት ለራስ ነው መሀነሽ ብሎ ለማገጠብሽ እህታችን መልካም ሂወት ተመኘውልሽ ሀቅ ትመነምናለችና የትም አትሂድ ደስ ብሎኛል ተበቃይ እግዚአብሔር ነው እዩ ይህን ጉድ😅😅

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 6 หลายเดือนก่อน +8

    አቦእደኔ ደስያለው ማነው የጁን በማገኘቱ እሰይ የዘራውን ነው የሚያጭደው

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 5 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት እንዴት ደሰ አለኝ የባልየዉ ሚሰቱን መካድ የ እጁን ነዉ ያገኘዉ

  • @GenetShewngizaw
    @GenetShewngizaw 6 หลายเดือนก่อน +5

    ጕበዝ ሁሌም እፊታችን የቀረበልን ምግብ ስለአማረ ዝምብሏ አይበላም

  • @RahelIjigu
    @RahelIjigu 6 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ሳሮን ፈጣሪ የበለጠውን ና የተባረከ ትዳርም ይሠጥሻል ልጅም ከፈጣሪ ነው አበዝተሽ ፀልይ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም በፍፁም ግን አብረሽው እንዳትቀጥይ ለፍቅር ብለሽ መስዋእት እንዳትከፍይ ከዚህ በላይ እንዳትሸወጅ

  • @KbKukusha-x1z
    @KbKukusha-x1z 6 หลายเดือนก่อน +27

    በፍቅር ላይ ሃጥያት የሰራ የሚያጭደዉ የዘራዉን ነዉና የስራህን ሰጠህ።

  • @BirtukanAli-z4q
    @BirtukanAli-z4q 6 หลายเดือนก่อน

    ሳሮን በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እና ባልሽንም አላህ የስራውን ከፍሎታል ግን አሁንም ቢሆን ራስሽን ጠብቂ ምን አልባት እራሱ ተመርምሮ ነፃ የመሆን እድል ቢኖረው እንኳ ወደሱ መመለስ የለብሽም እና ሌላዉ ነገር አላህ በዚህ ልክ የፈተነሽ መንገድሽን እንድታስተካክይ ስለሆነ ወደ ራስሽ ወደ ቤተሰቦችሽ ተመለሸ ተመለሽ ምን አልባት እኔ ሙስሊም እህትሸ ነኝ ተገናኝተን አውርተን ከቤተሰቦችሸ ጋ ባስታርቅሸ ደስ ይለኛል እና ባለቤቴም የህግ ባለሙያ ስለሆነ ያግዝሻል እርዳታየን ከፈለግሸ ጻፊልኝ

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሳሮን አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ እሺ በርቺ አንቺ ደግሞ ፀበል ተፀበይ እሺ ሳሮንዬ እግዚአብሔር የስራቸውን ሰጣቸው አንቺ ግን ነገም ሌላ ቀን ነው ጠንክሪ

    • @SusuSusu-uo4pt
      @SusuSusu-uo4pt 6 หลายเดือนก่อน

      እሱዋስ ምን ጤነኛ ትሆናለች ያዉ ተጠቂ ናት

  • @Eman-n5e
    @Eman-n5e 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ስለሚወድሽ ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት ሊመልስሽ ፈልጎ ነው ቅጣት ታክል አትጸጸች አላህን አመስግነሽ እስልምናሽን ተቀበይ ሶላትሽን ስገጅ ቁረአንሽን ቅሪ እኔ ሰለምቴ ነኝ እስልምና ግን ለሁሉ ነገር መልስ ያለው እምነት ነው አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረገኝ አላህ

  • @RomanEbro-k7t
    @RomanEbro-k7t 6 หลายเดือนก่อน +9

    አንቺ ያላወቅሽዉ አላህ ይወድሻል አሁን ተዉባ ገብተሽ ቤተሰቦችሽን አዉፍ በሎኝ ብለሽ ወደ ተፈጥረሮ እምነትሽ ተመለሺ አላህ ይወድሻል

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅር እዳትዩ ይበላቸዉ በልጅ ተለክፎአል አላህ ከደዚአይነት ዉርደት ይጠብቀን ይህ ኮሜት የምታነቡ እህቶቼ ለወንድ ብላቹ ሀይማኖታቹ አትቀይሩ ይህትምርት ይሁናቹ

  • @ሊዲያአለሙ
    @ሊዲያአለሙ 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሳሮን እንኳን ከዚህ መአት እና ክፉ በሸታ ጠበቀሸ። ሁሉም ለበጎ ነው የሚባለውን ነገር አሁን ባቺ ላይ አየሁት። አይዞሸ የኔ ቆንጆ

    • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
      @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 6 หลายเดือนก่อน +1

      ይሷየለባትም ማለቴሳሩን ከበሽታውነፆነች ወይአልገባኝምንገሩኝ

  • @كالكيدانكالكيدان
    @كالكيدانكالكيدان 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም የዘራውን ነው የማጪደው እሰይ አተ ቁሻሻ ይመልክ ሚስትየው ግን ፈጣሪ ጸሎትሺን ሰምቷል የተሻለ ነገር ይስጥሺ ወልደሺ ያሳየን አይዙሺ የተሻለ ወድ አግብተሺ ተወልጃለሺ ፈጣሪ ይሰጥሻል እነሱ ገና ብዙ ነገር ፈጣሪ ይቀጣቸዋል

  • @ወዝቢኣይኮነንሌላና
    @ወዝቢኣይኮነንሌላና 6 หลายเดือนก่อน +12

    ሰውየው የዘራሀወ ኣጭደሃል ላንተብላ ያሁሉ
    መስዋት ከፍላ በድለካታል ሳሮንየ የተሻለ ስለሚሰጥሸ ፈልጎ ነው ፈጣሪ😢

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወድሽ ታውቂያለሽ አሁንም ልጅ ከፈጣሪ ነው ጸበል ተጠመቂ እመብርሀን ልጅ ትወልጃለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ለበጎ ነው ይህን ያደረገ ይቅርታ ይላል አያፍርም ልጅ ልጅ ይላል ይህ ካሀዲ

  • @gullala4624
    @gullala4624 6 หลายเดือนก่อน +7

    ብዙ መስዋእት ተከፍሎ ባቹ የዚህ አይነት አስተሳሰብ ያላቹ ሰወች እንደዚህ መጨረሻቹ እምር ድምቅ ይበል😂😂😂😂

    • @zeyas9716
      @zeyas9716 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ 😅

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሮን አይዞሽ እመቤቴ ላንቺም ዘር ትሰጥሻለች የኛ እናት እመብርሃን ደግ ናት እሱን ግን ፈጣሪ እጁን ሰጥቶታል አንተ ልክስክስ ካሃዲ እንዲህ ነው ፈጣሪ ሲፈርድ ትዳርህን ብታከብር ኖሮ እንዲህ አይሆንም ነበር ፈጣሪ መልካም ነው

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 6 หลายเดือนก่อน +20

    ደባ ራሱን ስለት ጉርሱን አሉ ፣ ሳሮን እህቴ ♥️ የምስክኒነትሽ አምላክ ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን 🙏 ሳሮንዬ የኔ ቆንጆ አምላክ ሁሉን ያረገው ላንቺ በማሰቡ ነው🙏 አየህ ሚስትህን ለሁለት በጩቤ ወጋችኋት ግን የሷን ልብ 💔 የሰራትሁትን ውድ ፍቅርህን ጎዳሃት ሃይማነቷን ላንተብላ ቀይራ ። አንቺ ጓደኛ የተባልሽው በጣም ክፉ ሴት ነሽ ። ሳሮንዬ መሰዋት እንደከፈልሽ አምላክ የሚወድሽንና ከዛም ፍሬ ይስጥሽ 🙏

  • @senait2014
    @senait2014 6 หลายเดือนก่อน

    ሳሮንዬ እግዚአብሄር ለሚያረገዉ ሁሉ ምክንያት አለዉ እና ተፅናኝ

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሳሮንየ በየንጽህ ልብሽ ስላፈቀርሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የተሻለ አዘጋጂቶልሽ ነው

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 6 หลายเดือนก่อน +1

    አትታበዪ በኩራትም አትናገሩ እግዚያብሔር አዋቂ ነውና አለች ሀና በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ
    ወገኖቼ የጥበብ መጀመሪያ እግዚያብሔርን መፍራት ነው ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው 🙏🏾 ወደ እግዚያብሔር እንመለስ ቃሉን እናንብብ ትእዛዙንም እንጠብቅ እርሱ በስውር የምንሰራውን በአደባባይ ይከፍለና እና 🙏🏾
    እየሱስ ያድናል ይታደግማል አሜን 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 6 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር የእጅህ ነው የስጠህ አውሬ ባልተብየው እናት እናት ይላል ለራሱ ሳይሆን የምገረም ነው 😢😢😢😢

  • @HyatHyat-c5x
    @HyatHyat-c5x 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሮንዬ በቃ መጀመሪያ ሸሀዳ ያዥ ከዛ ከቤተሰብ ይቅርታ ጠይቂ ወላሂ እልሻለው ያንቺ ያለው ይመጣል ❤❤❤

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 6 หลายเดือนก่อน +7

    ደግሆክ እሰይ ማንተጋደም አለህ