የአልጋ ልብስ፤ የስፖርት ቤት ማሽን እና የምግብ ጠረጴዛ ዋጋ | Price of bed linen, sports furniture and dining table

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
    ስለ ኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጠቃሚ መረጃ,አጠቃላይ የገበያ ጥናት,የተለያዩ የስራ አማራጮች መረጃ እንደሁም ሌሎች አስተማሪና መካሪ የሆኑ ትምህርቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find useful information about electrical and electronic equipment, general market research, information on various job options as well as other instructors and mentors.
    Get all the media and advertising work as well as instructive and useful information from our channel.
    by subscribing now and become a family.
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

ความคิดเห็น • 21

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ አተምንም ተሳሰተህ የማይጠቅም ነገረ አቅረበህን አታውቅም እግዚአብሔር ይሰጥልን የኔ መልካም ወንድማችን ብዙ ግንዛቤንና ጥንካሬን ተምሬለሁ ወድሜ እደት እደማመሰግንህ አላውቅም በኢቶብ ብቻ ሳይሆን በኢሞ በዋሳብ በቴሌግራም ለምጠይቅህ ጥያቄ ግዜህን ሰተህ ጡሩ መልሰ ሰለምትመልሰልኝ ከልብ አድረጌ አመሰግናለሁ

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 2 ปีที่แล้ว +4

    ኧሯ አሁን እንድህ አጽነት ፕሮግራም ማንይፈልጋል. ቤተሰቦቻችን ተሰደው እየራባቸው እየጠማቸው እየተከራተቱ በማያውቁት ነገር የሞቀ እሚምር ቤታቸውን ቃያቸውን ለቀው በሂወት. ይኑሩ አይኑሩ እንኮን ኔቶርክ የለ አናውቅ በስደት ላይ ያለን ልጂች በሀሳብ አለቅን ወድም ለኔቶርክ ድምጽ በሆንከን ይልቅ. ሀይቅ ላይ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቶች ወንድሞች አብሽሩ አላህ ሁሉንም ያስተካክላል ወንጀላችን በዝቶ ይመስለኛል

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሱባሀን አላህ አሁን እንደዚህ አይነት የምናይበት ሰአት አይደለም አባቴ መጀመሪያ ሀገር ሰላም ስትሆን ነው እሽ

  • @salameselemetube6689
    @salameselemetube6689 2 ปีที่แล้ว +2

    የእራት ጠረጴዛው ሲያምር ዋው
    የሽንኩርት መክተፊያው ዋው
    ባጠቃላይ ሁሉም ዋው ናቸው

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ
    ሀገራችንን ወደ ቀድሞ ሰላሟ አላህ ይመልስልን

  • @uae5163
    @uae5163 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመረጃዉ እናመሰግናለን

  • @rehimaayalew6743
    @rehimaayalew6743 2 ปีที่แล้ว +2

    የስፖርቱን እቃሌላም ተጨማሪ አቅርቢልኝ እፈልጋለሁ🙏

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ሀገራችን ሁሉም ነገር ጣራ ነካ እኛድሀወቹ እንዴት እንኑር

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 2 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ መቀመጫየን አለች
    ዝንጀሮ

  • @yeshiasefa4003
    @yeshiasefa4003 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @Senayitgezaw1
    @Senayitgezaw1 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @yunus7860
    @yunus7860 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም ነገር ወቅቱን እየጠበቃችሁና እያያችሁ አቅርቡ ግደታ ቤተስቦቻችሁ መስደድ ልጆቻችሁ መደፍር እስኪደርስባችሁ አትጠብቁ የኢትዮጵያ ህዝብ እያለቀ ንብርት እየወደመ ህፃናት እየተደፍሩ ስለትርኪ ሚርኪ አታቅርቡ

  • @hanang7517
    @hanang7517 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ውድ ነው

  • @nutube8793
    @nutube8793 2 ปีที่แล้ว

    Where can we find it

  • @مكيهمحمد-ظ4ز
    @مكيهمحمد-ظ4ز 2 ปีที่แล้ว

    ሲጀመር አለባበሷ እራሱ ስታስጠላ ሴት ልጅ ባቱዋን ማሳየት ነውር ነው ሀራምም ነው አለባበሳችሁን አሳምሩ ኢትዮጵያዊ አላህን ፍሩ!!!!!!!!

  • @edumolla1530
    @edumolla1530 2 ปีที่แล้ว

    Ye satochi yewbet ekawechi please 🙏

  • @kwkw3212
    @kwkw3212 2 ปีที่แล้ว

    Yedimtse tirat yelewum silezi lemesimat kebidognal

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍😍😍😍😍

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍