#ጀግናው_ዋርካው_ምሬ_ወዳጆ_ጭፈራም_ይችላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2022
  • เกม

ความคิดเห็น • 473

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949  ปีที่แล้ว +34

    #ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_ላይክ_ሸር ስለምታደርጉልኝ አመሰግናለሁ!#telegram= t.me/KedirRaya #Facebook= facebook.com/tigabu.kedir

    • @user-nu2ch3yu8x
      @user-nu2ch3yu8x ปีที่แล้ว

      ከድር ፍቅርተ ካሣሁን የለችምደ😥ጠፍችብን

    • @yarab4997
      @yarab4997 ปีที่แล้ว

      ከድሬ 🙏

    • @mssjahara8332
      @mssjahara8332 ปีที่แล้ว

  • @user-pq9hu8mu7z
    @user-pq9hu8mu7z ปีที่แล้ว +67

    መሬ የኝ. ጀግና አላህ ይጠብቅህ. ባጠቃላይ. አላህ ይጠብቃቺሁ. ክፋ አይካቹሁ. ደሜቸ. ማነው እንደነ ደስ ያለው እድህ ስቀው ስታዩ ደስ ያላቹሁ ላይክ አርጉ

    • @saraithiob4249
      @saraithiob4249 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

    • @elahemoumer2976
      @elahemoumer2976 ปีที่แล้ว +2

      በጣም እንድህ ሊያልፍ ቀን ስንት ጀግኖች ተነጠቅን ኡፍፍፍፍፍ ያሉትንም አሏህ ይጠብቃቸው

    • @mohmadahmad8315
      @mohmadahmad8315 ปีที่แล้ว

      @@elahemoumer2976 🥰❤🥰❤

    • @meykaahmmedsied4367
      @meykaahmmedsied4367 ปีที่แล้ว +1

      እሚን

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 ปีที่แล้ว +1

      We amaharas are fanos

  • @hiwotasmamaw7663
    @hiwotasmamaw7663 ปีที่แล้ว +20

    ሁሉ በእጅው የሆነ ህዝብ የኔ ነፍጠኞች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l ปีที่แล้ว +9

    ምሬዋ የኔዉድ የኔጀግና ስስቅ ስላያሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ አለሞቼ ደሞቼ

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z ปีที่แล้ว +7

    አማራነት ያሸንፋል ውዶቼ ሁሌም ደስ ይበላችሁ አማራዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @madinahhosin262
      @madinahhosin262 ปีที่แล้ว

      ያረብክፍሕእንአልስማወገኔ

  • @user-cj5li1wv3h
    @user-cj5li1wv3h ปีที่แล้ว +6

    ነበልባሉ ፋኖ ዘላለም የአማራ ኩራት ናችሁ ምንግዜም ከፍ ከፍ በሉልኝ የኔ ወንድሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @mitikuworku7026
    @mitikuworku7026 ปีที่แล้ว +3

    ደስ አይበልሽ ምድረ ባንዳ ሁላ ጀግኖች ፋኖወች እንዲህ ነው ከጀገጀግነው መከላከያ ጋር አብረው የሚጨፍሩት።ፋኖን መጥላትና ያልሆነ ስም መሥጠት መከላከያን ማፍረስ ማለት ነው።ምክኒያቱም በጋራ ስለሚታገሉ።አዳነች በቶሎ ይቅርታ ጠይቂ።

  • @bezamengstu8114
    @bezamengstu8114 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ቃል የለኝም ብቻ አማራ መሆኔን እወደዋለሁ 💚💛❤💪💪💪🤘🤘🤘🤘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @yordiame3457
    @yordiame3457 ปีที่แล้ว +22

    የኛ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🙏👌👌💚💛❤💪💪💪💪💪

    • @sameera-ks4hl
      @sameera-ks4hl ปีที่แล้ว

      አሚንንንንአላህይጠቦቃቸውውውውውየአረብ

    • @ksaksa9220
      @ksaksa9220 ปีที่แล้ว

      እሚንእግራችንንስለምያውሩድን

  • @user-zw2ei5ev3e
    @user-zw2ei5ev3e ปีที่แล้ว +3

    ምሬየኛጀግና ፋኖችየ ፍገግታችሁን ስላየሁ ደስብሎኛል ለኛብለዉ የተሰዉትንም ነብስይማር💚💛❤️😍😍😥

  • @user-ef5kp2qj7l
    @user-ef5kp2qj7l 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ እኔ አማራ ባልሆን ኖሮ እራሴንነበር የማጠፋዉ መታደልነዉ አማረነት❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤

    • @bengecho73
      @bengecho73 6 หลายเดือนก่อน

    • @AB-rv1tl
      @AB-rv1tl 3 หลายเดือนก่อน

      ቲ ዶቆሮ አማራ መሆን ማሞት ነዉ ትርፉ

    • @user-kk8wq3py5c
      @user-kk8wq3py5c 3 หลายเดือนก่อน

      ደግሞ ወላሂ ትላለች አኡዙቢላህ ዘረኛ አላህ እፈቀደበት ቦታ ነው የሚወለደው

    • @user-xg7tw2gg8z
      @user-xg7tw2gg8z 2 หลายเดือนก่อน

      ደቆሮ ደግሞ ትምላለች

  • @itelmobail6745
    @itelmobail6745 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስይላ ጥሩ መነቃቃት ነዉ ተጠናቅሮ መቀጠል አለበት ወደሌሎች አካባቢዎችም መስፋፋት አለበት በተለይ ወጣቱን ማንቃት ያስፈልጋል የአማራ ትግል ገና እዬጀመረ እጅ አላበቃም በርቱ

  • @user-qg5yc4gl2o
    @user-qg5yc4gl2o ปีที่แล้ว +7

    ምሬዋ የኛጀግና ትለያለህ💖💖💖💖አማራየየኔኩሩ ህዝብ💚💛💖

  • @user-jj1lm1tq5n
    @user-jj1lm1tq5n ปีที่แล้ว +3

    ተመሰገን አምላኬ ጀግናዉ ምሬ ወዳጆ እንኳንም ፍፅሜዉን አሳመርልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💯💯💯💯💯

  • @user-bc6qu2fs9q
    @user-bc6qu2fs9q ปีที่แล้ว +9

    ፋኖ ነበልባሉ የኛ ጀግኖች ምን ጊዜም ደስተኛ እና አሸናፊ ሁኑልን

  • @tsehaykassa685
    @tsehaykassa685 ปีที่แล้ว +2

    ምሬ ወዳጆ ዋርካችን እንኳንም ስትስቅ ለማየት አበቃን የኛ ጀግናችን ነህ። ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ።

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe ปีที่แล้ว +3

    ምሬዋ የኔ ጀግና ሞቼ ነው የምወድህ ደሞቼ የኔፉኖዎች እህታችሁ ትወዳችሀለች ኑሩልኝ ነፍ አመት ኑሩኝ

  • @user-ml5rq4fd4z
    @user-ml5rq4fd4z ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ምሬ ወዳጆ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛን ሲጠፍ በጣም አስቤ ነበር ሁላችሁንም ውድድድድድድ አላህ ይጠብቃችሁ 😍

  • @hussenmohammed8865
    @hussenmohammed8865 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ፋኖ ሙሐመድ ሊበን ከጀግናው ከምሬ ወዳጆ ጋር ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም የእረፍት ጊዜ ይሁንልህ

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 ปีที่แล้ว +3

    እሰይ ምሬየ የኔ ጀግና ፊትህ ላይ ሳቅ ሳይ ደስ አለኝ መከራን ያርቅልን ሁሌም ሳቁልኝ

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i ปีที่แล้ว +4

    የኔ መከታዎች ሺ አመት ኑሩልን ፋኖነት ይለምልም ነጽናት ተምሳሌት የአሳምነዉ ምትክ አይበገሬዉ ዝምተኛዉ ዋርካዉ ምሬዋ ሁሌም ደሥተኛ ሁንልን ወንድም አለም እንደዚህ ድምቅ በአላችሁ ሁሌም ድምቅ በሉልን ጀግኖቻችን 💚💛❤💚💛❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 ปีที่แล้ว +4

    ፋኖ የኛጀግኖች ፈጣሪይጠብቃቹ 💚💛❤️

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መከታ ኩራቶቻችን 💪💪💪መረየ አባሳየ

  • @moneer2369
    @moneer2369 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለምና ያሁሉ መከራ አልፎ ለዚች ቀን እንኳን አደረሳችሁ

  • @uwabauwaba5971
    @uwabauwaba5971 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ውት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገረችን ሠለም ያረግልንእየየየ ሀገችን ስነከ ያማነል በለው👌❤✅👌

  • @seada5485
    @seada5485 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቃቹህ የኛመከቶቺ ስስቅስላየሁሁ ምሬዋ ደስብሎኛል

  • @asead5209
    @asead5209 ปีที่แล้ว +3

    ምሬየ የኔ ጀግና ፈገግታህ ስላየሁ ደስስስ አለኝ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ተደሰቱ ውዶቸ እናተን ያብዛልን ጀግኖቻችን ፋኖ

  • @user-qp4sq5ti7g
    @user-qp4sq5ti7g ปีที่แล้ว +6

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን💚💛💖💪💪💪

  • @toybabint5530
    @toybabint5530 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ውዶቼ ምርጫው ስለአየሁህ ደስ ብሎኛል ጀግናዬ

  • @user-ij4lh8dl2m
    @user-ij4lh8dl2m ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቼ 💚💛❤😍😍😍😍😍😍ምሬ ወዳጆ እንደዚህ ስቀህ ደስስ ብሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛን ጀግናዬ😔

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 ปีที่แล้ว +5

    አማራነት በአንድነት #ፋኖ መዳኛችን

  • @zainasied615
    @zainasied615 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪☝️

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d ปีที่แล้ว +6

    ወለጋ ጭፍጨፋ ዝም አልልም ❗ቤተ አምሀራ ሳቅልኝ 😍ደሞቸ 😍💚💛❤💝💝💝

  • @abzabity177
    @abzabity177 ปีที่แล้ว +1

    ምሬ ወዳጆ እንዲህ ሲደሰት ማዬት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 ปีที่แล้ว +3

    አማራዬ የአሳምነው ፅጌ ልጆች 💚💛❤️

  • @bf7767
    @bf7767 ปีที่แล้ว +7

    መከላከያ+ልዩሀይል+ፍኖ= 💪🙏🙏አማራየ💚💛❤

    • @elahemoumer2976
      @elahemoumer2976 ปีที่แล้ว

      ልዩ ሀይል እዚህ ውስጥ አሉደ ውዶቾ በአሏህ

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n ปีที่แล้ว

      @@elahemoumer2976 ፋኖ ናቸው

  • @sarasa1576
    @sarasa1576 ปีที่แล้ว +2

    በርሬ እንደወፍ አልሄዲ ምሬ ወዳጁ ሀገር እንደነው እራያ ❤️❤️❤️💕💕❤️❤️❤️💕💕❤️❤️

  • @mosthalimaakter7045
    @mosthalimaakter7045 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ አማሀራ ፋኖ በመሆኔ ባልልሆን ይቆጨኝ ነበር አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ 💚💛❤💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹

  • @aminatyoutube1976
    @aminatyoutube1976 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን አማራው እራሱን ለመጠበቅ በግፍ ወጣቱ መሰልጠን አለበት እርስት ድበሬን ላስከብር ካለ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe ปีที่แล้ว +3

    የኔ ልዩ ዎች ወድሞቼ የኒ ፍኖዎች እዴት እደምወዳችሁ እዴት እደምሳሳላችሁ እኮ እፍፍፍ ኑሩኝ ክፍአችሁን እዳልሠማ የኔ ወሎዬዎች የሸዋዋ እህታችሁ ትወዳችሀለች ጎደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አድ አማራ ውድድድ

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 ปีที่แล้ว +1

    ምሬ ዋርካው ጀግንነቱንም ጭፈራውንም ውበቱንም ይዞታል የነ አባ ኮስትሬው ልጅ ጀግናዬ ወገኖቻችን ኑሩልን ክፉ አይንካችሁ፣፣፣

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 ปีที่แล้ว +1

    አማራፍኖ😍😍😍😍😍😍😍ጎንደር ሸዋወሎቤተአምሀራ ጎጃም💚💛❤💪

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 ปีที่แล้ว +1

    የራያው ወርቆች እዲህ በደስታ ስላየዋችሁ ድስ ብሎኛል ጀግናው ምሬዋ ስትስቅ ስላየሁ ደስ አለኝ ደስታችሁ ይብዛልን ከቁጥር አትጉደሉብን

  • @ShndhxDhhdhhd
    @ShndhxDhhdhhd 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሪያምን አማራ ባልሆን ራሤንነበር ማጠፋው አማራየ ለዘለአለም ትኑር❤❤❤❤❤❤👌👌💪💪💪💪

    • @user-xg7tw2gg8z
      @user-xg7tw2gg8z 2 หลายเดือนก่อน

      ከዛስ ሌላ የለሽም ደግሞ ትምላለች😂😂

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 ปีที่แล้ว

    ምሬዋ ወዳጆ የኔ ገምሻራ ከብዙ መከራና ስቃይ በኃላ ሳቅህን ስላየሁ በጣም ደስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ💪💪😍😍

  • @gatgatyutube3670
    @gatgatyutube3670 ปีที่แล้ว

    ውብት ፍቅር ወድነት ደሞቸ ሁሉን አሟልቶ የሠጠን እንኳን ከናተዘር ተወለድሁ

  • @samiramohammad7223
    @samiramohammad7223 ปีที่แล้ว +3

    ክፉ አይካችሁ ውድ ጀግኖቻችን 💪💪♥️🌹

  • @MulualemTesfawu
    @MulualemTesfawu 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በጣምደስይላል አንድ አማራወደፊት ድልለፋኖ እንወዳችሁአለን አማራዊያን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zamzamzamzam3398
    @zamzamzamzam3398 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ጀግናዉ አይበገሬ ምሬ ወዳጆ ስቆ ስላየሁት ደስ ብሎኛን ጀግኖቻችን ኑሩልን በደስታ

    • @hananhanan-fj6fl
      @hananhanan-fj6fl ปีที่แล้ว +1

      እኔራሡደሰነውያለኝ

    • @zamzamzamzam3398
      @zamzamzamzam3398 ปีที่แล้ว

      @@hananhanan-fj6fl ደስ ይላን አላህ ይጠብቀዉ

  • @sosnaadmasu8444
    @sosnaadmasu8444 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ ጀግናው ምሬ ስትደሰት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አንተ ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብ ምልክት ነህ ለኔ

  • @maekel6789
    @maekel6789 ปีที่แล้ว +2

    አይዞአችሁ ደሞቸ ተደራጁ በሚሊየን ተፈቃቀዱ ብዙ ጠላት ነው ያለን አማራ ኦሮሞወች ወለጋላይ የሚሰሩት ግፍ በአማራ ህዝብ ላይ መቸም የማይረሳ ጠባሳነው ኡፍፍፍ😭😭☝️

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ፍግግ እያልኩኝ ነው የየሁት የጨርስኩት ምክንያቱም የምሬ ፍገግታ ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ በጣም ነው የምሳሳላችሁ ወላሂ ሂወቱን ሰውቶ ለእኔ ብለው ኮራ ብለን እንድንሄድ እያደርጉ ነው ኢንሻ አላህ ኦነግን ለማጥፋት መዘጋጀት አለብን ከጎናችሁ ነን 😍😍😍💪💪💚💛❤😘😘😘

  • @memartilahun9268
    @memartilahun9268 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ደሥይላል በርቱልን የኛንስሮች
    ግንዋርካዉን ወይም እንደሡያሉትን በመድርክ ለብዙ ሥሀት እንዲቆዩ /እንዲጨፍሩ ማድረግ ተገቢ አይደለም አብሮ የሳጥናየል አብይ ተላላኪሊኖር ስለሚችል እንዳይነጥቁን

  • @user-kh7eq1tz4k
    @user-kh7eq1tz4k ปีที่แล้ว +1

    መሪ ጀግናችን ፋኖየጀግኖቸ አማራየውድድድድድድዶድ

  • @emuyyemariyamleje3500
    @emuyyemariyamleje3500 ปีที่แล้ว +1

    ራያየ እንደዚህ ሳቅሽን ሁሌም ያሳየኝ

  • @meeryx2792
    @meeryx2792 ปีที่แล้ว +2

    አነንድ አማራ ፍትህ ልጃችን ዘመነ ካሴ

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k ปีที่แล้ว +2

    ምሬያችን የምሳላልህ ነገርስ የኛ ኩራት

  • @samerayousif555
    @samerayousif555 ปีที่แล้ว +3

    የኛ አበሶች አላህ ይጠብቃችሁ 💪💪💪

  • @user-um3hk6pz7u
    @user-um3hk6pz7u ปีที่แล้ว +2

    የኔዋ ኣማራ ፋኖየ የሀገር ኩራት አማራው አለኝታ ሙቸ ነው እምወዳችሁ ዘራችሁ ይብዛልኝ ክፏችሁን አያሰማኝ ያረብብብብ

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 ปีที่แล้ว +3

    ምስራቅ አማራ ፋኖ የኛ ኩራቶች በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

    • @mohmadahmad8315
      @mohmadahmad8315 ปีที่แล้ว

      💚💛❤💔😭😭😭😭😭😭💔😭😭

  • @user-og1me1hb7u
    @user-og1me1hb7u ปีที่แล้ว

    ዋውው ከናንተ በመፈጠራ እክራለሑ አላሕ ይጠብቃችሑ💚💛❤👍👍💪💪💪

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀገኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እባካችሁ ፋኖች ይህ ሺዋ ሢገረ የሚባል የባሪያ ቡችላ ከመሀላችሁ ገብቷል ደጋግሜ ከሠሜን ወሎ ፋኖ ተቀላቀልኩ ሢል ፈረቸዉ ሢናገረ ተጠቀቁት ሥለም የቅናት ነዉ ሢሉ ከረሙ አሁን ደሞ ወሎ የ እደወሎ እንደራጂል ሢል ሠማዉት ተዉ አማራየ የዋህነት በቃን አማራ ጎደረ ሸዋ ጎጂም ወሎ አዲ አማራ ነን ግን እሡ ጎደረ ጎጂም ወደዛ ሒይዱ እኛ ወሎየነን እያለ ነዉ ጀግኖቻችንን እዳይበላብን

  • @mdka8455
    @mdka8455 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት

  • @user-db7zn2bf2k
    @user-db7zn2bf2k ปีที่แล้ว

    ከድርየ እናመሠግናለን ስለምታሳዩን ወገኖቻችንን ወድሞቸ ክፉ አይካችሁ ስታምሩ አብሬ በኖርኩ ብየ ተመኘሁ ከስት ስቃይ በሗላ የኛዋ ወሎ እኳን ደስ ያለሽ በልጆችሽ

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዉትለያላችሁጀግኖችየ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 ปีที่แล้ว +1

    Amhara malet konjo jegena fikre mine kale yebekawal💞🙏💐💞🙏

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደልኮነው አማራ መሆን ማሪያምን ምሬ የራያው መብረቅ ሁሌም ስስቅ ያሳየኝ ሙሉ አማራ ክፉ አይንካችሁ ሳቁልኝ ሁሌም

  • @meeryx2792
    @meeryx2792 ปีที่แล้ว +2

    በዉነት በፈጣሪ ብላቹህ በተለየ ናቸው ዘመነ ካሴ አማራ ሆይ

  • @jamila5537
    @jamila5537 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሠላማችሁ ብዝዝት ይበል💛💚❤💛💚❤

  • @ovb2779
    @ovb2779 ปีที่แล้ว +1

    ውሎየፍቅርሀገሪ፣እኳንምውሎየሁኩ፣እኮራባችሁለን

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 ปีที่แล้ว +1

    አይጉድ እናተንም የድግል ማርያምልጅ ይጠብቃቹህ
    ምነው አሸናፊ አለሙ እነሞላ ደስየ አብረው በቆየዩ አስቱ ጀግና አጣን

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ምሬዋ ❤👌👌

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እህት በርችልኝ

  • @cabdicasebooss4290
    @cabdicasebooss4290 ปีที่แล้ว +1

    የጀግናዉ መሬ ወዳጁ ደስታዉን ማየት በራሱ አድ ደስታ ነዉ

  • @taebamola1131
    @taebamola1131 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞቸ

  • @loading-pu1fu
    @loading-pu1fu ปีที่แล้ว +1

    Hero amhara people 💪💪💪💪

  • @emebat5406
    @emebat5406 ปีที่แล้ว

    ደስተየ ወደር የለውም ሙቸ ነው እምወዳቹሁ እሙ ነኝ ከጎንደር

  • @user-rh5li1xg1s
    @user-rh5li1xg1s ปีที่แล้ว

    ደሞቸ እግዚአብሔር አምላክ ክፏቹህን አያሰማኝ ምሬ የኔ የዘመኔ ጀግና ሽ አመት ኑርልን አባቴ ትለያለህ

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m ปีที่แล้ว +1

    ፋኖዬች አላህ ይጠብቃችሁ ምሬዋ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘🤩 ሰላማቺሁ ይብዛልን ሁሉም አማረ ተረጋግቶ ዳር አሰከ ዳር እደዚህ ተደሰቶ ማየት ነዉ ምኞቴ 🇲🇱👍

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g ปีที่แล้ว

    እሽ ውድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ወድምችን በርታ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ውድማችን እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 ለምለሚቱ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 ปีที่แล้ว +1

    አምሀራ አርገህ ስለፈጠርከኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-bu2oo7lc6p
    @user-bu2oo7lc6p 6 หลายเดือนก่อน

    ቤተ አማራ የዋርካዉ ሀገር ጀግኖች ኑልን ናፍቀናል!!

  • @adbe5876
    @adbe5876 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው ምሬ አምላክ ሁሉንም ያሰብከው ሆኖ ለማየት ያብቃን የዘመኔ ጀግና የአጼ ቴዎድሮስ ልጅ

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s ปีที่แล้ว

    ዋው ደሞቸ

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይጠብቃቸው ወገኖቸ 😭💪💪💪💪💪

  • @user-iz9qi4vg7g
    @user-iz9qi4vg7g ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠበቃችሁ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 4 หลายเดือนก่อน

    መሬዋ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የፋኖ ፍቅር ሊደፋኝ ነው ❤❤❤❤😢😢

  • @MuluwerkBelay-cg1iw
    @MuluwerkBelay-cg1iw 26 วันที่ผ่านมา

    አማራነቴ.ኩራቴ.ፈጣሪ.ይጠብቃቺ.ጀግኖቻቺን.ፉኖ

  • @walyimer2478
    @walyimer2478 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ወዳጆ ግብዝ ግን ሁሉም መገናኘት አለበት ጎደር ጎጃም ሾአ መባል የለበትም

  • @saleamelaktesfay106
    @saleamelaktesfay106 ปีที่แล้ว +2

    ወገኖቼ ክፍ አይንካችሁ!!!!💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌹🌹🌹💞💞💞💞💝

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 ปีที่แล้ว

    በስማምዬ ውበት አማራዬ ብዙ ተከፍቶ ችግሮችን በፈገግታው ሸፍኖ ማለፍ ደስ ይለዋል እናማ ሁልዬም ሳቁልኝ❤

  • @tshayamare8760
    @tshayamare8760 ปีที่แล้ว +1

    ምሬ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደሞቼ 😘😘😘😘

    • @madinahhosin262
      @madinahhosin262 ปีที่แล้ว +1

      ሑለየምተደሠትአማራየወገኔደስታደስታየነዉእና

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 ปีที่แล้ว +1

    አማራይ የባስ ይደምቃልኮ ማይ ወሎ. ወሎ

  • @tajstudio7725
    @tajstudio7725 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግኖች አግዚአብሔር ይጠብቃቻሀሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sassahulish
    @sassahulish ปีที่แล้ว +2

    """"ከባንዲራዉ ግርጌ""
    ከ አያት ቅደመ አያቱ ከላይ ከዘር ግንዱ
    ብሔር ብሔረሰብ ሁሉም በነገዱ
    ለባንዲራዉ ክብር ወድቋል ከመንገዱ
    ወዶም ባይሆን በግድ ለሀገሩ ዘምቶ
    ሁሉም ብሔረሰብ ባ'ንድነት ወጥቶ
    ጥላት አፍሮ ሂዷል አዝኖ ተቆጭቶ
    ቀስተ ደመና ላይ በሚታየዉ ቀለም
    ኢትዮጵያን ሲወክል አርማዉ ለዘላአለም
    ለክብሯ ሟች እንጅ የሚያፍር ሰዉ የለም
    አንዳንድ ነገዶች ኢትዮጵያን የጠሉ
    ከንቱ ብሔርተኞች እናፍርሳት ቢሉ
    ለክብሯ ላርማዋ እሚሞቱም አሉ
    አንዳዶች ለፍርሃት ወይንም ተገደዉ
    ካልዘመቱ በቀር ስለብሔር ሰግተዉ
    ለሃገር አይዘምቱም ስለ ክብሯ ወደዉ
    አለምም የሚያዉቀዉ ወደድንም ጠላንም
    የግሉ ይመስል የተፈጠረበት የሰዉነት ደምም
    አንድ ብሔር አለ ጥላት የሚያስደምም
    ነጮች እንዳይገዙ የራስ ምታት ሁኖ
    ጥቁሮችን የሚንቅ እሱ ጥቁር ሁኖ
    ባህላችን ጠፋ የሱን ተቀብለን የኛ ተጨቁኖ
    ብለዉ የሚጠሉት አንድ ብሔር አለ
    በዉጭም በዉስጥም እየተቃጠለ
    ሰዉነቱን ቀደዉ ደሙንም ቢያፈሱት
    አረንጓዴ ብጫ ቀዩን ቀለም ቢያዩት
    አርማዉን ቢጠሉት ሟቹን አቃጠሉት
    የጠበሱት ስጋ ያቃጠሉት አጥንት
    ኢትዮጵያን ይስላል አመዱ ከመሬት
    በጁ የያዘዉን ባንዲራ ቢቀሙት
    በልቡ ያለዉን መቼም አያስጥሉት
    "ፋኖ" እሚሉት ጀግና ብርሃኔና ሰርጌ
    ደም አጥንቱ ፈሷል ከባንዲራዉ ግርጌ
    """ አሳረኛዉ አማራ """መለሰ ቢሆነኝ"''''
    ለመላዉ የአማራ ህዝባዊ ሃይል (ፈኖ) ለተሰዉት ለቆሰሉትና በመታገል ላይ ላሉት ጀግኖቻችን በሙሉ ክብር ይገባችኋል::
    .......እወዳችኋለሁ"""'"""

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ከናተ በመፈጠሬ እኮራለሁ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @meseretgetaweday6074
    @meseretgetaweday6074 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-fo4lc9uk7o
    @user-fo4lc9uk7o ปีที่แล้ว

    እኔ ከሸዋ አማራነት እራያላይ የበለጠ ደማቅ ነው ሁሉ የተሟላለት ጀግና ሰው አክባሪ ጨዋታ አዋቂ በቃ ሁለነገራቺሁ ያኮራኛል

  • @selamselam1233
    @selamselam1233 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖዬ💚💛♥️✊