አብዝኞቹ የጥቁር ሀገራት ያልቡለፀጉት .....ye lela hagerat (nacoch hagerat ) ij beteleyaye melku silalebet naw . Kenasum hust andu ye sew hayil ena economy naw ....and Hager lemadeg edamitawekew habte (genzeb ) ena ye sew hayil yasfeligatal .enasu dagmo raw materials yemibalutin kewasedu ena ye sew hayilun be timirt cariculum kebezabezubat endet litadig tichilalech ? Lelaw kagn gizat enda mikniyat linesa yichilal..... kehulum gin ye egna naw chigru እነሱም ሰው እኛም....😊 Zarem eko egna wuci Hager lemehed እየተፋጀን ነው ።😮❤
many predominantly Black countries face challenges in achieving economic prosperity is complex and rooted in a combination of historical, geopolitical, economic, and social factors. Here are some of the major reasons often cited:
Thanks bruk for sharing a great information for us. I expected a lot from you keep it up my brother 🙏 🙏 🙏
Thank you for your comment 🙏
አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት በወታደራዊ አምባገነን መንግስታት በሙስና በህዝባዊ አመጽ እና በጦርነት እና በድህነት ስለሚያጋጥም ለዛ ነው የጥቁር ሀገራት የማይበለፁገት ።❤
ቀኝ በመገዛታቸው እንበለጽጋለን ብለው ስለማያስቡ እና ሀገራቸው ውስጥ በሚኖር እርስ በእርስ አለመስማማት አመጽን ያስነሳና ሚበለጽጉበት መንገድ እየቀጨጨ ይመጣል ደግሞም የዘረኝነት ማለት የእኔ ከሌላው ይበልጣል ይለያል የሚል እሳቤ ያላቸውን አንድ ሚያደርጋቸውን የሀገር ሀብት እንዳይመለከቱ እና እንዳይጠቀሙ አርጓል ይህም ብልጽግናን እየተመኙ እንደማያገኙ ሆነዋል።
አብዛኛው ጥቁር ሀገራት ያልበለፀጉበት ምክንያት አንደኛው የምዕራባውያን ተፅዕኖ ሲሆን በኢኮኖሚ ከፍተኛ የሆነ ግብር በመጣል እእ በፖለቲካ ላይ ደሞ ጣልቃ እየገቡ እርስ በእርስ በማጋጨት እንዳይሰሩ እንዳይለወጡ የሚያረግ ሲሆን ሌላኛው ደሞ የራሳችን የጥቁሮች ችግር ነው አዲስ ነገር የመማር እና የመስራት ችግር ነው ማህበረሰቡ የኖረበት ባህል አኗኗር ወደኋላ እንዲቀር አድርጎታል ።
በአጭሩ የመስራት ተነሳሽነታችን ደከሞ ያለ ነው።
እናመሰግናለን ብሩኬ አሪፍ መረጃ ነው
አኛ ጥቁሮች በፊት ነጮች ባሳደሩብን ተፅእኖ ነገሮችን አንደፍርም አንችልም ብለን እናምናለም ሁሉም ነገር ሚሳካው ለነጮች ብቻ ይመስለናል.. አንድ ጊዜ ሞክረን ከወደቅን ድጋሜ አንሞክርም አንችልም ብለን እራሳችንን አሳምነን ተስፋ እንቆርጣለን አና በአለም ላይ እራሳችንን ልክ አንደ ሁለተኛ ዜጋ እናያለን አንደኛ ነጮችን አድርገን😔
የሀገሬ ልጅ በጣም ጥሩ ትምርት ነው አመሰግናለሁ 👍👍👍
Thank you for your comment 🙏
አብዛኛው ጥቁር ሀገራት ያልበለፀጉበት ምክንያት አንደኛው የምዕራባውያን ተፅዕኖ ሲሆን በኢኮኖሚ ከፍተኛ የሆነ ግብር በመጣል እእ በፖለቲካ ላይ ደሞ ጣልቃ እየገቡ እርስ በእርስ በማጋጨት እንዳይሰሩ እንዳይለወጡ የሚያረግ ሲሆን ሌላኛው ደሞ የራሳችን የጥቁሮች ችግር ነው አዲስ ነገር የመማር እና የመስራት ችግር ነው ማህበረሰቡ የኖረበት ባህል አኗኗር ወደኋላ እንዲቀር አድርጎታል ።
በአጭሩ የመስራት ተነሳሽነታችን ደከሞ ያለ ነው።
እናመሰግናለን ብሩኬ አሪፍ መረጃ ነው 🙏
አብዛኛው የጥቁር አፍረካ ያልበለፀጉበት ምክንያት
1,ስራ መስራት ስለማይዱ
2,ታይም ማኔጅመንት ስለማይጠቀሙ
3,ስራ ስለሚመርጡ
4,ስራ አሰራር ዘዴ ስለማይጠቀሙ
የለማ መሬት ይዘን ነገር ግን ጭንቅላታችን ባለመልማቱ ነው ይህንን ፈጣሪ አለማት በቸርነቱ ይጎብኘን !!!
1 ፖለቲካቸው በምእራባዊያን ስለሚዘወር
2. እርስ በእርስ ስለማይከባበሩ እና ስለማይስማሙ
3. የራሳቸውን ጎሳ ከሌሎቹ አስበልጠው ስለሚያዩና ስለማይስማሙ
4. በቅኝ ግዛት ጊዜ በነበረው ሂደት መበልፀግ እንደማይችሉ ራሳቸውን ስላሳመኑ
1----እንደ እንሰሳ ሲሾጦ ሰለ ነበሩ
2----በቀኝ ግዛት ሰለ ተገዙ
3----በራሳቸው እኛ አንችልም አናድግም እንደ ነጮች አንሆንም ሰለ ሚሉ
ጥሩ ነው በርታ
because there is no one who shares his knowledge like you
Thank you
excellent yante video eketatelalehu ena arif new
Thank you
1. በራሳቸው ህዝብ ስለማይተማመኑ
2. እርስ በእርስ ስለማይከባበሩ እና ስለማይስማሙ
3. የራሳቸውን ጎሳ ከሌሎቹ አስበልጠው ስለሚያዩና ስለማይስማሙ
4. በቅኝ ግዛት ጊዜ በነበረው ሂደት መበልፀግ እንደማይችሉ ራሳቸውን ስላሳመኑ
...........
በመጀመሪያ ከአስተሳሰብ የሚመነጭ ሲሆን አንደኛው ይዘውት የመጡት የአስተሳሰብና የቴክኖሎጂ ክፍተት ሲሆን በሌላ መልኩ ግን ለፈጠረህ ማህበረሰብ በቅንነት ለማገልገል ቁርጠኛ ከመሆን ይልቅ እኔ በልቼ ልሙት የሚል ብዙ መግለፅ ይቻላል
Be achru ye ewket , economy alemadeg wesagn problem nachew🙏
1 ፖለቲካቸው በምእራባዊያን ስለሚዘወር
2 እርስ በእርስ ጦርነት ስለሚበዛ
3 የሀብት አጠቃም ስለማይችሉ
4 መንግስት እና ህዝብ ስለ ማይስማማ
Biruke የምር በጣም የሚዳያ አገልግሎት እውቀቴን ቀይረሃል 🙏
አንድ ነገር ብቻ ብታደርግልኝ ፣ አሁን ባገኘሁት እውቀት መረት መሥራት እንዳልጀምር ፣ ስልኬ ትንሽ ያስቸግራል🙏 ከቻልክ ስልክ ብቻ ብትሸልመኝ🙏
Mndenew metseraw
@birukinfo
ምንም አሁን በግሌ ለመሥራት እየተዘጋጀው ነው🙏 ስልኩ ቢኖሬኝ እየሠራሁ ጌታ ብፈቅድ ደግሞ ሌላ ቋሚ እጀምራለሁ 🙏
ከተማረው ይልቅ ያልተማረው መህበረሰብ ስለሚበዛ.
Be Selam ixot miknat
Empuaaa yene jegina
🙏
betam bezu menager yechalal gn andegnaw bekegn gzat megezatachew new nechochum meri honew tikurochun yebetach slaregun new
እንደኔ መጀመሪያ 1, Educational curriculum ስርዓታችን ላይ ውስብስብ ያለበት ነገር ስላለይመስለኛል ለዛ ነው በፓለቲካ በቴክኖሎጂ በምርምር እና በሳይንስ ብሎም በፈጠራ ደካሞች የሆንነው ምክንያቱም የሁሉም መሰረት ትምህርት እና ስልጠና ስለሆነ ብየ አስባለው።
ጥቁሮች አንድ ማሳ ላይ 3 አመት ይጣላሉ ነጭዎች ግን ማሳውን ለሁለት ተካፍለውት 3 አመት ይበሉበታል አረ ወገን እናስብ🙏
አብዛኛው ጥቁር ሀገራት ያልበለፀጉበት ምክንያት አንደኛው የምዕራባውያን ተፅዕኖ ሲሆን በኢኮኖሚ ከፍተኛ የሆነ ግብር በመጣል እእ በፖለቲካ ላይ ደሞ ጣልቃ እየገቡ እርስ በእርስ በማጋጨት እንዳይሰሩ እንዳይለወጡ የሚያረግ ሲሆን ሌላኛው ደሞ የራሳችን የጥቁሮች ችግር ነው አዲስ ነገር የመማር እና የመስራት ችግር ነው ማህበረሰቡ የኖረበት ባህል አኗኗር ወደኋላ እንዲቀር አድርጎታል 🥳🥳🥳🥳🥳
aa
Lack of Good Administration
Gobez 👍🙏🙏🙏
በቅኝግዛት ሥር ስለነበሩ፣በድርቅ ምክንያቶ፣በእርስበርስጦርነትና በሙስና ምክንያትናቸዉ
Geography and climate are the key reasons why Africa is underdeveloped
Biruke ይሄ ጥያቄ ልክ አይደለም ምክንያቱም hulum yeyerasachew ምክንያት አላቸው ስለዝህ ትክክለኛ መልስ ይሄ ነው yembale የለዎም
በመጀመሪያ ደረጃ ያላደግንበት ምክንያት እንደ ሀገራቱ ይለያያል ነገር ግን የእጅአዙር ቅኝ ግዛት ስለሚካሄድባቸው ነው ይህ በሚሆንበት ጊዜ የሀገሪቷን አንጡር ሀብት ይመዘበራል ስለዚህ ያቺ ሀገር መበልፀግ አትችልም. በተጨማሪም በእጅአዙር ቅኝ ግዛት መያዝ ያልቻሉትን ሀገር እርስበርስ እዲዋጉና ጦርነት እዲካሄድ ያደርጋሉ በነዚና በሌሎች ምክንያት እዳይበለፅጉና እንዳያድጉ ያደርጋል
አድነት ሰለለላቸው እና የተፈጥሮ ሀብቷን ባለመጠቀማቸው
አለማቀፍ መገበያያ የሆነውን Crypto ስለማይጠቀሙና የእውቀት ማጣት ችግር ነው
1,Be timihirt ena mirimir huala meqret,
2. Melkam astedader,bilishu aserar,musina yekefa chigir mehonu
3.Torinet ena ye irsbers gichit
4.Yadegu ageroch talka gebinet ena
5.batekalay lemadeg ke mariwoch jemiro eske hizbu dires yeteshale astesaseb ena amelekaket yalemenor
Account ተከፍቷል ማለት የupwork ስራን ጀምረናል ማለት ነው? ከቻልክ አሰራሩንም ጭምር ንገር otherwise calm. ለማታለል ነው?😞😔😔
Watch full video
Lack of advanced technology
Lack of skilled Manpower
Political instability
አብዛኞቹ የጥቁር የሀገራት አለመበልፀጋቸው ችግሩ ለረጅም ጊዜ የቆየው የቅኝ ግዛት የባርነት ዘመን ነው በጣም ጎድቶናል።
ሙሉ አፍሪካ ከቀኝ ግዛት ከወጡ በኃላ የቀጠለው የስልጣን ጥማት እርስ በራስ ከመደጋገፍ ይልቅ እርስ በራስ በመዋጋት በዙ ጉልበታቸውን ሀብታቸውን ጊዜቸውን አባክነዋል
ለምሳሌ ከ1855 እሰከ 69 ሀገራችን የመራው ንጉሥ አፄ ቴድሮስ ትልቅ ህልም ነበረው ሀገሪቷን የማሳደግ በዘመናዊ መልኩ ነገር ግን በሌሎች ሀይል ሲደገፍ አልነበረም በተለይ በውስጥ ሀይል በደገፍ አንድ ላይ ቢተባበሩ አሁን ላለንበት ትልቅ መሠረት ይሆን ነበር ።
ትልቁ የአብዛኞቹ ጥቁር ሀገራት ያመበልፀግ ችግር NEO COLONIALISM !!!
1, የስራ ፈጠራ አለ መኖር ከሌላ ሀገር እቃ ማስገባት
2, ኢኮኖሚ አለመዘመን ችግር ህገ ወጥ አሰራር
2, ፖለቲካ ና ጦርነት
አብዛኛው ጥቁር ሀገራት ያልበለፀጉበት ምክንያት አንደኛው የምዕራባውያን ተፅዕኖ ሲሆን በኢኮኖሚ ከፍተኛ የሆነ ግብር በመጣል እእ በፖለቲካ ላይ ደሞ ጣልቃ እየገቡ እርስ በእርስ በማጋጨት እንዳይሰሩ እንዳይለወጡ የሚያረግ ሲሆን ሌላኛው ደሞ የራሳችን የጥቁሮች ችግር ነው አዲስ ነገር የመማር እና የመስራት ችግር ነው ማህበረሰቡ የኖረበት ባህል አኗኗር ወደኋላ እንዲቀር አድርጎታል ።
በአጭሩ የመስራት ተነሳሽነታችን ደከሞ ያለ ነው
Part 2 argeh teregagiteh btiketilin des yilegn neber❤
Mn godele
@birukinfo mecheresha akebabi endat filu melak endalebin payment endat ende mnteyik
Please Biruk ena be video editing up work kefechalew yemjemray sera efelgalew 5 ⭐
Active Hun portfolio betekekel sertehal
Awo please
በግዜ ሰማይጠቀሙ
I think civil war is the most reason እና እያዳዱ ሰው ማይድ ሴት አስተሳሰብ አለመደግ ያለውን ሀብት በአግባቡ አለመጠቀም የዲሞክራሲ እጦት በከፍተኛ ሁኔታ ማነቆ ውስጥ መግባት የተሻለ ህገ መነግስት አለመኖር ፍታሀዊ ክፍፍል አለመኖር ....
አፍሪካ ደሃየሆኑበት ምክኒያቶችብዙናቸው
1አምባገነን አመራሮች መኖር እና ራስወዳድ ለህዝባቸው ምንም ደንታ የሌላቸው
2,የአውሮፖእና የነአሜሪካ መጥፎ ተጽኖ መኖር
3,የጥሬ እቃእና የሚቀናቀን በአደጉሀገሮች ተጽኖመኖር?
4,ወዘተ???!!!
አንደኛው ቀኝ ግዛት ሲሆን ሌላኛው ባርነት ነው።
የተሰጣቸውን ማየት ስላልቻሉ እና ስራን ስለሚንቁ ነው
Sirawun apply lemareg sifaleg promo code yiteyikegnale ...min madreg alebign?
Next video eseralew
የስራ ባህርአችንና የትብብር ሁኔታችን የሞተ ነው
አብዝኞቹ የጥቁር ሀገራት ያልቡለፀጉት .....ye lela hagerat (nacoch hagerat ) ij beteleyaye melku silalebet naw .
Kenasum hust andu ye sew hayil ena economy naw ....and Hager lemadeg edamitawekew habte (genzeb ) ena ye sew hayil yasfeligatal .enasu dagmo raw materials yemibalutin kewasedu ena ye sew hayilun be timirt cariculum kebezabezubat endet litadig tichilalech ? Lelaw kagn gizat enda mikniyat linesa yichilal..... kehulum gin ye egna naw chigru እነሱም ሰው እኛም....😊 Zarem eko egna wuci Hager lemehed እየተፋጀን ነው ።😮❤
First Thanks for all you are doing thanks more (ዋናዉ ጦርናት ቢሆን እነኮን ሆኖም ግን ግዜህን በኣግባቡ ኣለመጠቀም በተጨማሪም በቆዩና የሆላ ግብርና ኣጠቃቀም ከዛ ቀጥሎ ደሞ ያለህን ሃብት በኣግባቡና ጥቅም በሚሰይጥ መልኩ ኣለመጠቀም )
Thank you for your comment
bruk endet neh?...Paypal account bkeftm credit card endasgeba yiteykegnal...ke upwork gar lemagenagnet bmokrm card yiteykegnal...endet new mastekakel mchlew?
Visa card yelehem
many predominantly Black countries face challenges in achieving economic prosperity is complex and rooted in a combination of historical, geopolitical, economic, and social factors. Here are some of the major reasons often cited:
Promo codes endet magegnew
የስራ ባህላችን ደካማ ስለሆነ፣ መንግስታት ሀገራቸውን ሳይሆን ራሳቸውን ለመጥቀም ብቻ ለረጅም ዓመታት ስልጣን ላይ የሚቆዩ በመሆኑ (ሀገራቸውን ስለሚዘርፉ)፣ ለራሱ እንጂ ሀገርን ለማሳደግ የሚጥር ህዝብ ባለመኖሩ
Ara bro please sla cash vib withdraw video srhaln bnata wendm
Kezi befit yelekekuten video eyew
100$ mesrat alebih withdraw lemareg
Ene mefelgew bro “Promo Code” ket new yemagegnew pls tell me??????
Next video eseralew
Ye kegn gezat tetseeno ena technology, temeheret tena li atekuro alemesrat endihum ers bers torenet
Eskezare yeserahewn bemulu step by step mokrialew ayserum 😔
Bedemb eyachew
1 የእርስ በርስ ጦርነት ( ፖለቲካ) ለምሳሌ የእኔ ሀሳብ ብቻ ነው ትክክል ብሉ መደምደም ሙስና ወዘተ...
2 የአስተሳሰብ ለውጥ( ብዙ እንዳሉ ሁሉ ለምሳሌ ከመስራት ይልቅ ወረኞች ስለሆና ስራ ማማረጥ technology እን አለመጠቀም በሰው ሀይል ብቻ መስራት ወዘተ ...
3 የተፈጥሮ ሀብትን አጠቃቀም ችግር
4 የጊዜ አጠቃቀማችን ወዘተ---
Sile connect lemn satawera ? Ye upwork chigir eko connect new
Part 2 yiketlal
ሰአታችንን በአግባብ ስለ ማንጠቀም
ለራስ ያለን አመለካከት እና የማሀበረሰብ ተፀኖ ( ጫና ) ከነሱ እንደማንሻል በማመናችን
State/province የመል አለ እሱን እንዴት እናረጎው
እርስ በእርስ ስለ ሚባሉ።
እና ምቀኛ ስለ ሆኑ ።
የበለጸጉ ሀገራት እንድንበለጽግ ስለማይፈልጉ ነው ምክንያቱም የበለጸጉት በአፍሪካ ሀብት ነው
Luck of technology
Benegeroch Tesfa slemikortu eNA ewketu sllelene new yalbetsegnew
Ye melkam astedader chigr. Yesera fetera kihlot anestegna mehonu. Yemawurat enji yesera bahil anestegna/ dekama mehonu. Hizbu neke almehonu
ቴሌግራምህን እንዴት ላግኝው ብሩክ
Biruk INFO
አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት በቀኝ ግዛት ውስጥ ስለነበሩ አሁንም ቢሆን ያቅኝ አገዛዝበተዘዋዋሪ ተፅዕኖው ሥላለባቸው ይመስለኛል
ወንድሜ ምንድነው መቶ ሺ ካለፍክ በኋላ የምሰራው vido አጥጋቢ አይደለም ምንሆን እንደበፊት ስራልን😢አንተም ልክ እንደ ኢትዮጵያ youtubaroch la viwe አትስራ
Enegni more tekami
paydwork wirhdro ሳያሳየን ዋሸን im sorry
connect ያስፈልጋል apply ለማረግ ይላል ምን ላርግ
Sele connect next video eseralew
@@birukinfo thanks
አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ😢😢😢
አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ወይም የጥቁር ህዝቦች ህዝብ ያልበለፀገው ወይም የማይበለፅገው የነጭ አምላኪ መሆንና ለራሳችን የምንሰጠው ደካማ ዋጋ ዋናውን ድርሻ ሲይዝ በተጨማሪም ስራን ከልብ በመነጨ ተነሳሽነት አለመስራት ሳይሰሩ በምኞት ጊዜን ማሳለፍ ዋናው ነው እናም ለጊዜ የምንሰጠው ደካማ አስተሳሰብ ።
enesu habtam meri new yemiyadergut begha gn habtachew anes yale new seatachew ykotateralu
tornet bizu gizie bemenoru
የጥቁር ሀገራት ያልበጸጉት አብዛኛው በቅኝ ግዛት ስለነበሩና የነጮች የበላይነት ስለነበረ በፈጠራና በቴክኖሎጂ ስራዎች ነጮች ብቻ ይችላሉ በሚል ኋላቀር አመለካከት የራስን የሆነ ነገር ማዘመን አለመቻልና በገበያው ተወዳዳሪ አለመሆን ሲሆን ሌላው ደግሞ በነጮች አጉል ሴራ በእርዳታ ሰበብ ገብተው በአፍሪካ ሀገራት ላይ የሴራ ጦርነት ማካሄድና የረጅም ጊዜ የእርስበርስ ጦርነት ነው ፡፡
Temehert ena technology li slemayseru
ትምርት ከሌለን መስራት አንችልም ማለት ነዉ እንዴትስ ነዉ ትምርቱን ማግኘት የምንችለዉ
Gedeta aydelem mulu videowen eyew
@@birukinfo mulu videowen kayen mesirat kelal newu malet newu? Hule mulu videowen eyew,eyi,tilaleh.Porposeህ leview newu leka
Biruk accounta ena emil belal sew sem new ytmzgbww endat mekyr ecelalwe ascgreg
Kezi befit yeserahut video ale eyew
@birukinfo men lay new yalwe
ትልቁ ችግር እኔ ብቻ ልደግ ማለት ነው
ሌላኘው ደግሞ ጦርነት እና ሙስና
1.የእርስበርስ ጦርነት
2. የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀም ችግር
Aadis nager lamalmed zigiju silaal honu
ሙስና ትምህርት
Ate upwork eko free connect ayisetim
Paypal kefich neber gin master card endet new yemagwgnew?
Next video eseralew
በምዕራባውያን ጨና እና አዋጊነት ምክንያት ነው
አብዛኞቹ የጥቁር ሀገራት ለልጅ ልበለፀጉት በስምንድነው እንጂ ከአብዛኞቹ የጥቁር ሀገራት በተቃረበው መንደር አይደለም።
ቅኝ ግዛት ተገዝተው ስለነበር እና
የምዕራባዊያንን የበላይነት በመቀበላቸው እና እንደማይችሉ
ራሳቸውን ስላሳመኑ
ቴሌግራም ላይ active አይደለህም
Semonun tenesh busy hogne new
Apply lemadereg promo code yiteyikal?
Part 2 yiketlal
Link endat lelak yenen profile endatayew yikirta gen betam amsegenalw
Yemn link
Yenenen up work profile
Connect lemegzat Dollar yasfelgal benetsa aydelem yemijemerew
hi bro
Promo code endet nw yeminagegnawu Bura?
Next video eseralew
1. በራሳቸው ህዝብ ስለማይተማመኑ
2. እርስ በእርስ ስለማይከባበሩ እና ስለማይስማሙ
3. የራሳቸውን ጎሳ ከሌሎቹ አስበልጠው ስለሚያዩና ስለማይስማሙ
4. በቅኝ ግዛት ጊዜ በነበረው ሂደት መበልፀግ እንደማይችሉ ራሳቸውን ስላሳመኑ
...........
Minim sinfina ስንፍና
ከዚህ በኋላ እንዴት እንስራ
Mulu videowen eyew
@birukinfo ok
የቴክኖሎጂ ሃሳቦችን እና እውቀት ስለሌላቸው
PayPal account creation I'm clearly