ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አህያ ለሥጋ ተገዛ? የልደት እጣነሞገር በየረር ቅዱስ ገብርኤል ወደአገልግሎት ተመልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2024
  • እስመ አድግ ወላሕም ክልዔቱ ከመ ለሥጋ ተቀንዩ
    ውስተ ጎል በተቤተሥጋሆሙ በዋህድ ተርእዩ
    ወደተስፋ ቲዩብ ተመልሻለሁ ሼርና አሰበ ስክራይብ አድርጉ።

ความคิดเห็น • 12

  • @Aamawefanta
    @Aamawefanta 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ሰናይ ነው።
    እንኳን ወደ አገልግሎዎት ተመለሱ
    ቆቡን ትተው በቀጸላ ይምጡልን ።
    ለሊቃውንት ውበቱ ጥምጥም ነው ።

  • @addisuginbu5535
    @addisuginbu5535 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እንኳን በምህረቱ ከስጋ ደዌ ፈውሶ ወደ አገልግሎት መለሶት። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-qq1pz1qg8t
    @user-qq1pz1qg8t 7 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @43058
    @43058 7 หลายเดือนก่อน

    ይበል ነው የኔታ ሕዝቅያስና የኔታ ኤፍሬም ነገር ግን የኔታ ኤፍሬም መጠምጠምያ ብታደርጉ ነው ደስ ምትሉ እመኣምላክን

  • @bigbag6346
    @bigbag6346 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ቅኔ ፡ቃለሂወት ያሰማልን።

  • @HamelmalAgezew-qr2cl
    @HamelmalAgezew-qr2cl 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር

  • @mahletferezer535
    @mahletferezer535 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር ኤፍሬም የቅኔው ማዕበል ወሞግድ
    እናንተን የአፈራ አምላክ ይክበር ይመስገን ኑሩልን ።

  • @user-tm5nm9ki7m
    @user-tm5nm9ki7m 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @robielgebrehiwet8712
    @robielgebrehiwet8712 6 หลายเดือนก่อน

    እመ ኣምላክን ቅኔ ይህ ነው እስመ ላህም ወኣድግ ክልኤቱ ከመለስጋ ተቀንዩ ፡ውስተ ጎል ቤተምስያጠሙ በዋህድ ተሃርዩ

  • @Menkirerkyihun-ky9he
    @Menkirerkyihun-ky9he 7 หลายเดือนก่อน

    ይበል ነው ድንቅ ቅኔ!!!!!

  • @bigbag6346
    @bigbag6346 7 หลายเดือนก่อน

    መጋቤሐዲስ ሰላም ኖት?መልካም የልደት በዓል ይሁንሎት እያልኩኝ፡ፈቃደኛ ከሆኑ ስልኩን ብትሰጡኝ/e-mail ጥሩ ነበር።

    • @EphremTesfa
      @EphremTesfa  7 หลายเดือนก่อน

      0911125635