Mola Setarge - emenitm yelachwu - ሞላ ሰጥአርጌ |እምነትም የላቸው- New Ethiopian Music 2023 (Official Video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @ethiopiatikdem1970
    @ethiopiatikdem1970 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም በሙያው ይህን አውሬ ስርዓት ሊታገል ይገባል። ሶሻል ሚድያውን ለትግል እናውለው።

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 11 หลายเดือนก่อน +5

    አቦ ይመችህ ተመቸከኝ
    ጀግናው የአማራ ልጅ 🥰
    አማራነት ዘላለም ይኑር 💚💛❤️

  • @yeshiworkabeje1248
    @yeshiworkabeje1248 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግኖች ፋኖ የፋኖ ዘር ድል ለፉኖ አማራ

  • @Ambassel
    @Ambassel 11 หลายเดือนก่อน +4

    የአማራን ደም ያፈሰሱ ደማቸው ይፈሳል የአማራን ንብረት ያወደሙ የሰረቁ ለዘላለም ዋጋ ይከፍላሉ አማራ ከአልማዝ በላይ ጠንካራ ነው ያሸንፋል::

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ልዩ ስራ ነው ምላ ሀቁን እውነትን ቁልጭ አድረጎ የሜያሳይ ነው መላው የአማራ ህዝብ በንድነት ለአዴና ለመጨረሻ ግዜ ወራሬውን አብይና ሰራዊቱን ማስወገድ አለበት የመኖርና ያለመኖር ትግል ነውና

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 11 หลายเดือนก่อน +23

    ህዝብ ለነፃነቱ በሚያደርገው ትግል የኪነት ሚና በጠመንጃ ከሚዋደቀው ጀግና እኩል ነው!

    • @ĢĤŒSÞ
      @ĢĤŒSÞ 11 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ ትክክል ነው

    • @habtamu1221
      @habtamu1221 11 หลายเดือนก่อน

      ትክክል💪💪💪💪

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 11 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልን የኛ ጀግና ጥሩ ስራ ነው ቀጥልበት
    ድል ለአገር ወዳዱ ለጀግናው የአማራ ፋኖ

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 11 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ፋኖ ነኝ ።❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ ይውደሙ ። እማምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጠብቂልን አሜንንንንንንንንንንን🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 หลายเดือนก่อน

    አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ውርደት ባርነት ነው!!!

  • @EmebetEmebet-b7h
    @EmebetEmebet-b7h 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ይኸን ጀግና እንደት እደም ወደ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ እና የጀግኖቻችንን የፋኖወች ፍሬ በአይንህ እድታይ ድል ለጀግናዉ ለአማራ ፋኖ

  • @اااا-و4م
    @اااا-و4م 11 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነትነው መቺምአንረሳዉ

  • @ሰላማዊት-ፈ7ረ
    @ሰላማዊት-ፈ7ረ 11 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ጀግናችን ለጀግኖቻችን ወኔ ነው

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 11 หลายเดือนก่อน +2

    አማራነት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤

  • @martadesta2972
    @martadesta2972 11 หลายเดือนก่อน +4

    በርታ ጀግናው ፍኖ❤

  • @mesfindaksa
    @mesfindaksa 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወደ ሃላ የለም!

  • @mulu5
    @mulu5 11 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልኝ አባታችንን ጀግናችንን ነህ አንተ ማለት በአማራነትህ

  • @azemerawchanie8324
    @azemerawchanie8324 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትክክለኛ አመለካከት እና አስተሳሰብ ነው ግን ከጎጃም ወደ ጎንደር ውድ ሸዋ ወደ ወሎ ዞን ህዝቦች ሞት መፈናቀል እና ግድያ እና የኢትዮጵያ ህዝቦችን የውከሉ ቢሆን በጣም ተመራጭ ነው ስለዚህ በርታ

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 11 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞን ❤❤ ይነጋል እንደመሸ አይቀርም😭😭

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 11 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞን በርቱ ወገኖቸ ❤❤

  • @SikoSolo-zm4ci
    @SikoSolo-zm4ci 11 หลายเดือนก่อน +2

    ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 8 หลายเดือนก่อน

    ሞላስጣርጌ የኔ አባት ስወደው❤❤❤❤❤❤❤

  • @mukeee
    @mukeee 10 หลายเดือนก่อน

    Aboo weraregn 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ke jegnoch bemehone betam destagna ngn

  • @Mulatbazezeu
    @Mulatbazezeu หลายเดือนก่อน

    በሞራል የታጀበ የሀገር ፍቅር ያለው ቅርርቶ ተባረኩ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 11 หลายเดือนก่อน

    በርታልንወንድማችን:: ድምፅህ በጣም ወኔ ይሰጣል:: ውድ የአማራ ልጅ ::

  • @engineeringacademy6550
    @engineeringacademy6550 11 หลายเดือนก่อน +3

    Fano shall prevail!!!!

  • @efremketsela4478
    @efremketsela4478 10 หลายเดือนก่อน +1

    ☑️☑️☑️💪💪💪💚💛❤️

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 11 หลายเดือนก่อน +3

    መገደል.... የመረራችሁ ላይክ .....

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 11 หลายเดือนก่อน +2

    የአማራ ህዝብ ለነፃነቱ የሚያደርገው ትግል በዚህ ይገለፃል ድል ለወገኔ ለአማራ ድል ለፋኖ እናሸንፋለን💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @zamzzamzam6002
    @zamzzamzam6002 11 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልንጀግናችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @VOAAmharic-b2v
    @VOAAmharic-b2v 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ማተብም የላቸው


    ❤❤❤


  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 11 หลายเดือนก่อน

    ድልፋተህለጀገናወአይበገሪወ የአማራፋኖህዝብ ጀገኖቺበረቱልን❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @MekashF
    @MekashF 11 หลายเดือนก่อน

    በርታልን አባታችን

  • @SmyrhAtyopy
    @SmyrhAtyopy 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Azochuu abatch😢😢😢

  • @habtamuanteneh
    @habtamuanteneh 11 หลายเดือนก่อน

    wwwwaaaaaawww very nice music wish along live molla setargie and kokob production may god protect you

  • @LovelyCardinal-yl8nd
    @LovelyCardinal-yl8nd หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደልለፍኖ ደል ለአማራ

  • @natinailtilahun-ui4wv
    @natinailtilahun-ui4wv 11 หลายเดือนก่อน

    Wow yeshenetal

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 11 หลายเดือนก่อน

    የአማራ አርቲስቶች እንደዚህ ትግሉን የሚያነቃቃ ሙዚቃ አዉጡ በርቱ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 11 หลายเดือนก่อน +6

    Woowጀግናዉ ሞላ ሰጥአርጌ እናመሠግናለን ሼር ላይክ አድርጉ የአማራልጆች

  • @nitart4949
    @nitart4949 11 หลายเดือนก่อน

    Yankakale metuben enji alehedenebachewo❤

  • @abeba2241
    @abeba2241 11 หลายเดือนก่อน +1

    የት ጠፋ ብዬ ነበር ወንድም እንኳን ኖርክልን ❤🙏🏿

  • @mekuaninttsehay3509
    @mekuaninttsehay3509 10 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ ፉኖ

  • @JhhJhv-ek7ts
    @JhhJhv-ek7ts 11 หลายเดือนก่อน

    አማራዬ😢❤❤❤

  • @SikoSilo-uy2hp
    @SikoSilo-uy2hp 10 หลายเดือนก่อน

    ወለጋ😢😢😢😢

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 11 หลายเดือนก่อน +2

    #AHZABOCH NACHEW HAYMANOT YELELACHEW SAYTAN AMLAKI NACHEW ❗

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 11 หลายเดือนก่อน

    Nice ❤

  • @mesfindaksa
    @mesfindaksa 7 หลายเดือนก่อน

    ኮራሁ!❤❤❤

  • @masa5699
    @masa5699 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፊ ስራ ነው ግን ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ማተብም የላቸው ልላውን እንዳያስቀይም

    • @ሁለገቡሚዲያ
      @ሁለገቡሚዲያ 11 หลายเดือนก่อน +3

      ሀይማኖትን ለመግለፅ ሳይሆን አይታመኑም ለማለት ይመስለኛል፡፡

    • @kebedekassie3535
      @kebedekassie3535 11 หลายเดือนก่อน +1

      እምነትም የላቸው{ምንም አይነት ሀይማኖት የላቸውም 3:51 } እምነት አይጣልባኀውም ለማለት ነው

    • @masa5699
      @masa5699 11 หลายเดือนก่อน

      @@ሁለገቡሚዲያ naw gin enasu lalela bolatika yixaqamubatal yasun hasab taradichewalahu

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 11 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም አያስቀይምም ምክነያቱም ከሀዲወቹን እንጂ እምነትን አልነካም ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@masa5699እውነቱን ነው!! ክርስቲያንም ይባላል ክፉ ከሆኑ😭

  • @Bummm-n4u
    @Bummm-n4u 11 หลายเดือนก่อน +1

    እዲህ ነው ወኔ ቀስቃሽ

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ሰዉ ስወደዉ ስራዎቹ ሁሉ ከልብ ነዉ ስሜቱ ቁጭቱ አልበገር ባይነቱ

  • @MHAYYOUTUbe-n8z
    @MHAYYOUTUbe-n8z 11 หลายเดือนก่อน

    🎉❤

  • @yeshiworkabeje1248
    @yeshiworkabeje1248 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natinailtilahun-ui4wv
    @natinailtilahun-ui4wv 11 หลายเดือนก่อน

    Er ageri Quarit bel ant

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 11 หลายเดือนก่อน

    💔💔💔💔😪
    💪💪💪💪

  • @bettygetnet4209
    @bettygetnet4209 11 หลายเดือนก่อน

    የአማራይቱ ልጅ እንዳዳ በልማ

  • @Omer396
    @Omer396 7 หลายเดือนก่อน

    አማራ እኮ ታድሎ ነበር ግን ባዕደን ሸጠው በቁሙ አሁንም ጌዜ ነው ወቅቱ አልመሸም አንድ ሁነህ መክት አማራ

  • @yewbmirtSharew
    @yewbmirtSharew 11 หลายเดือนก่อน

    ሰው በገንዛ ኣገሩ ተፈናቃይ ሲሆን

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 11 หลายเดือนก่อน

    አማራ

  • @heyatheyat9873
    @heyatheyat9873 9 หลายเดือนก่อน

    ታሪክ ይቅር የማይለው ዘግናኝ የትውልድእዳ በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመ ግፍ ዋጋ ይከፍላሉ

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አየፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 11 หลายเดือนก่อน

    አማራ ኦነግ ሸኔ ቀጥቶ ፍትህ ካልሰጠ ሞቷል። ዊግ ፀጉሩን ላጭቶ ካልመጣ ሞተኻል አማራ።

  • @damsdams5883
    @damsdams5883 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልቤ ዘለሽ ግቤ ግቤ ይለኛል ወገኔ ሣያልቅ ገብተሽ ቅደሜ ቅደሜ ይለኛል

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 11 หลายเดือนก่อน

    According to The Book Leviticus 25:8-13, I believe that this ethiopian year 2016 will be a year of Jubilee. if you count 50 years from 1966 where all evil began, you will come to 2016, which is the year of Jubilee. Ethiopia will be restored. God uses the Amhara People to bring that to pass! This I believe according to the scripture: Amen
    Antworten

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 11 หลายเดือนก่อน

    እዲያበልአንተ ፋኖ ያሸንፋል

  • @prosperity4427
    @prosperity4427 11 หลายเดือนก่อน

    የጎጃምን ግማሽ ግዛት መተከልን ተንጥቀህ ተራራ ላይ ቁጭ በለ ህዝቤ ... ወይኔ

  • @YibeltalDesta-z4x
    @YibeltalDesta-z4x 11 หลายเดือนก่อน

    don't repeat this music because it is not new music for us . cheater

  • @Aynadisgetachew-e4j
    @Aynadisgetachew-e4j 11 หลายเดือนก่อน

    ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤