ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከምወዳቸው ሙዚቀኞች አንዱ ነው 💔 ሁሌም ሙዚቃውን አዳምጣለሁ እና ነብሱን በዳጋጎች ጎን ያድርግ።
😊 7😊9
ጠይም አሳ መሳይ ዋው ደስ እሚል 💃💃💃
አክሊሉ ኡፍ😢😢😢😢በሱሙዚቃ ያስለቅሳል❤❤❤ነብስህ በሰላም ትረፍ
ሰልሰናበትሽ፣ደህና ዋይ ሳልለሽ.... አቤት በዚህ ዘፈን የሰቆጣ ትዝታ! ነፍስህ በገነት ትረፍ
aklilu was one of the 1970s best singer and artist.thank you Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ for your great work to remember him.
በጣም ጥሩ ነው እናመስግንለን
የአክሊሉ ሙዚቃ ለባሰው ሰው አይመችም ቶሎ ብሎ ነው ጭንቅላት ላይ የሚወጣው ጠንካራ ሰው ይፈልጋል ሙዚቃዎቹን ለማዳመጥ
አየጉድ ነፍስ ይማር ወድሜ
ዘመን የማይሽረው ባለ ሞያ ነው አክሊሉ ስዩም
ክቡራትና ክቡራን የዜማ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች እንዴት ናቸሁ? ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን፡፡ስለምትጽፉልን ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ የአክሉሉ ስዩምን ሕይወት በሚመለከት በሰራነው ዝግጅት በጣም ብዙ ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡ አክሊሉን በአካል የሚያዉቁትን ሰዎች አስተያየት ስመለከት የበለጠ ብዙ ታሪኮች መሰራት እንዳለባቸው ተገነዘብሁ፡፡ ኂሩት ጀምበሩን በስልክ አውርቻት ነበር ፡ለማውራት ፈቃደኛ አይደለችም፡፡ሳራ አክሊሉን እንድታገናኘንም ሞክሬ ነበር፡ፈቃደኛ አየደለችም አለችኝ፡፡አሁንም ወዳጆቹና የምታዉቁት ሰዎች አላችሁ፡፡በወቅቱ እኔ ይሕንን ዝግጅት ስሰራ ስለ አክሉሉ የሚያዉቁ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነበር፡፡ ለምን በብዛት ኤርትራና እስራኤል በመኖሩ ይመስለኛል ፡፡ ብዙ ወዳጆች ሀገር ውስጥ የሉትም፡፡አሁንም እናውቀዋለን የምትሉኝ ወዳጆቹ በዚሕ aturaga1@gmail.com. አድራሻ ብትጽፉልኝ ሌላ ዝግጅት መስራት እንችላለን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡በዚሕ ስልክ 0900099633 ይደውሉልን እናመሰግናለን፡፡
በጣም ደስ የሚል የትዝታ ወግ
ወይኔ አክሊሉ ስዬም እኔ ባላቀውም ልጁ የጠይም መለሎ ቴዎድሮስ ስዬም የአባቱን ዘፈን ይዘፍን ነበር ምሽት ቤት ልጅ ሆኜ አስታውሳለሁ ጎንደር።ሚስቱ ሒሩት ጀንበሩ ዘመዴ ናት።ሳራ አክሊሉ ቴዎድሮስ አክሊሉ ናቸው ልጆቹ ወርቅ በጣም ያምሩ ነበር ልጅ ብሆንም ያኔ ሳውቃቸው ግን ስማቸውን አልረሳም።እኔም ከአገር ስለወጣሁ የት እንዳሉ ግን አላውቅም።ሳርቲ ዞማ ፀጉር ቆንጆ እናቷን መሳይ ቴዶ አባቱን ቁጭ ይባል ነበር ናቸውም።
አክሊሉ ስትአመት ሆነው ተሞተ
እስራኤል ሀገር ይኖሩ ነበር ወድሜ ቴዲ ታሞ ሞተ ከዚያም በኋላ አክሊሉ ቴዲየ ምርጥ ጸባይ ያለው ልጅ ነበር ምን ዋጋ አለው ገና በልጅነቱ ተቀጨ ነብስ ይማር
በጣም አሪፍ ነው በርቱ
thank you ana media
ግጥሙን በቀጥይበት ጥሩ ነበረ❤❤❤👍🙏🙏
እኔ ወሎዬ ነኝ ግን አባቴም እኔም አክሊሉን በጣም ነው የምንወደው
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍
እና ወሎየ ኢትዮጵያዊ መስሎኝ ይሄ ማለት የወሎ ዘፈኖች ከወሎ ውጭ አይደመጡም እያልሽ ኘው
በጣምበጣም እናመሠግናለን
በትክክል ❤❤❤❤❤
አክሊሉ ፒያሣ ገብረማርያም ጎኔ ዳቦ ቤት ቀበሌ13 ይሠራ ነበር በዚህ መሃል ሙሉ የምትባል ጓደኛ ነበረው ከዚያ ፖሊሥ ኦርኬሥትራ ገባ አሦፋው ወልደማርያም ፍቃዱ ገለቱ ነበር
አክሊሉ ሰዩም ማለት የሰው ልጅ ሲብው ሲከፍው ሲጨንቀው የመድሐኒት የሚሆን ሙዚቃዎችን ነው የሰራው አክሊሉ ሰዩም ቢሞትም በሰራዎቹ ሲታወሰ ይኖራል አክሊሉ ሰዩም ለኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ ሰርቶል አርቲስት አክሊሉ ሰዩም ነፍሰህን በገነት ትረፍ ነው የምለው እኔ አድናቂው ነኝ የሀገሬ ልጅ
😭
የፖሊስ ሠራዊት ባልደረቦቼ እጅጉን በጣሙን የምወዳችሁ እና የማከብራችሁ ትጉህና ጠንካራ ናችሁ የ አስር አለቃ ተሾመ ፀሐይ የአስር አለቃ መኮንን ኃይለ ማርያም ሌሎቹም ለአክሊሉ ስዩም የሰጣችሁት አስተያየት እንዲያው ሁኔታው ሁሉ በጣም አሳዝኖኛል አጠቃላይ ስራውን እወድለታለሁ እናንተነመ አመሰግናችሁአለሁ // በምድር ላይ የተከፋውን ህይወት ፈጣሪ በሰማዩ የሰላምና የገነት ቦታ ይስጠው //
አክሊሉ በጣም አሳዘነኝ:ሰው አልነበረውም:ከሰወቹም የምንሠማው ያልሆነ ነገር ነው:ያው እድሌ ነው ብሏል:: አንዳንዱ ምቀኛ ይበዛበታል::
የተረሳን ማስታወስ መልካምና የሚበረታታ ነዉ
thank you
@@zemaethiopia12 የኔ ቆንጆ አግብተሻል እንዴ በእናትሽ ንገሪኝ አሁን መልስ ፃፊልኝ ከባህር ማዶ ነኝ አልቻልኩም።
በስራው ሁሌ ይታወሳል: ስራ የሌለው ነው የሚረሳው::
በጣም የወደው ሰው ወደ ት/ ቤት ሲሄድ በየ መገዱ ሲሄድ ይዘፍን ነበር
አስመራ በነበርበት ወቅት አስታውሰዋለሁ ላአባቴ የሰጠው ካሴት አስታውሳሎሁ።
{ዜማ ኢትዮጵያ} በጣም ነው የማመሰግናችሁ እኔም በደጉ ግዜ ዘራችንን በማናውቅበት ከዘፋኝ ታምራት ሞላና አክሊሉን ነበር የምወደው ይገርማል አሁን እኔም ከእስቴ ጎንደር እና ከየጁ መወለዴን ሳጣራ ይገርመኛል ምርጫዬ! አክሊሉ ኤርትራ ፓሊስ ነው የሰራነው አብረን ሚስቱን ምብራቅንም እንዲያገባ ያደረግነው ለጭንቀቱ መፍትሄ ነበር! ነገር እኔም በተመሳሳይ ችግር የሰው ልጅ ልጄ ነው ብዬ አውጥቼ ባደረሱብኝ 911 ደውሎ ውለታ ቢስ ሆኜ በመወንጀሌ ለወንድሜ አክሊሉ ስዩም ሳልደርስለት ቀረሁ ያቃጥለኛል ካቅሜ በላይ ሆነብኝ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ አሜን።
Feseha Alemayehu thank you very much.aturaga1@gmail.com lay enawura
ተሞተ ስትአመት ሆነው
አንተ ለአክሊሉ ምኑ ነህ
ጎንደሬ ነው እንዴ አክሊሉ ስዩም
thank you all followers of Zema Ethiopia
ነፍሡን፡ ፈጣሪ፡ ይቀበለው፡ ያለፈ፡ አለፈ፡ ስለሥዩም፡ ገበና፡ እንደዚህ፡ በአደባባይ፡ ማውራት፡ ጥሩ፡ አይደለም።
ልጅ ሆኜ አክሊሉን አቀው ነበር።ትሁት እና ሰው አክባሪ እንደነበር አስታውሳለሁ።ንጹሕም ነበር።
ነፍሱን ይማር .. ግን የምሰማው ሙዚቃ አይደለም .. ለክፍለ ሀገር ልጆች ይመች ይሆናል
ጭንቅላትህ እንደ ድማሚት ክፍልፍል ይበል !
አይይይይ
የአክሊሉ ዘፈን ሀይዎቴነው
አክሊየ ነፍስህን ይማረው
ሁለተኛዉ ሚስቱን ጓደኛዉ ቀማዉ ተብሎ አይፃፍም! እጅግ ነዉር ነዉ ጡፍን አጥፋዉ መጥፎ መልክት አለዉ !!
ኧረ ስንት የተረገመ ህዝብ ነው ያለው:: ምቀኞቹ ናቸው የሚበጠብጡት::ሰውየውን አበሳጭተው እንደጎዱት ነዉ የሚገባኝ::
Ibakachihu yetewosenutin muzikawoch muluwn assemun
በጎንደር አብዮት አደባባይ መስከረም 2፣ ሜይ-ዴይ ወዘተ…. ሲከበሩ እና ባዛር ሲከፈት ሕጻናትና ልጆች ሆነን ወደ ቦታው የምንጎርፈውና ፖሊሶችን ሸወድን ወደ ቦታው የምንዘልቀው የአክሊሉን ስዩምንና የጓደኛውን የአስፋውን ዘፈን ለመስማት ነበረ………!! 1968፣ 1969፣ 1970 የማይረሱ ዓመታት!!😍
Ayyyyyy mot chekagnu efffffffff
አክሊሉ 😭😭😭 አንተን ሳስብ መኖር አስጠላኝ እፍፍ
גמ,מצי היי
God bless your soul 😢
አክሊሉ
አክሊሉ ስይም ነፍስህን ይማረው😢
አክሊሊሊ
ፃዲቁ ተምሯል አክሊሉ የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ አገርለምለሚቱ አገሬ እንደምነሽ ጎንደር እያለ ፃዲቁ ዮሀንስ ት/ቤት ሲዘፍን እንሰማ ነበር!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eski esaun mateykot be hiwet kaleche
Tesfaye.gedo
ግን ልጆቹ የት ነው የሚኖሩት?
አሜሪካ
Nebsun begenet yanur fetari
ይሄ ሰውዬ አሥመራ ሳለን በየቡና ቤቱ ሲገባ የራሱን ዘፈን አስዘፍኑልኝ ሲል ነበርና ከእኛ ጋር ተጣልቷል። እድሜ ለሻለቃ ባሻ ባንጃው ዘፈን ሰርቷል; ማረፉን አሁን ሰማሁ ፤ ነፍስ ይማር
ሴትየዋ ማናቸው? ግንባራቸው ላይ ንቅሳት ያላቸው?
ደብሪቱ ተሰማ ትባላለች ሙዚቀኛ ናት ጎንደር ፖሊስ አበረው ይሰሩ ነበር፡፡
@@zemaethiopia12 አመሰግናለሁ🙏
ስለ አክሊሉ ቤተ ሰብ ሁኔታ የምትሰጡት ሁኔታ ውስጡን አናውቅም (ማለታችሁ )ያስማማኛል ።፨አክሊሉ 8ኛ ክፍል በተደጋጋሚ ማለፍ አቅቶት አንድ የብሔራዊ ጦር አዛዥ ኮለኔል እንደ አባት ከልጆቻቸው ጋር ሲያስተምሩት ለልጆቻቸው የተገዛውን ጊታር ሐርሞሪካ ልዕልት ተናኝ ወርቅ ት/ቤት ብቻውን በክፍሎቹ ዕየገባ ይለማመድ ነበር ።የቀ ኅ ስ ት/ቤት የሙዚቃ ከብበ አባል ሆኖ መምሕር ተስፋየ ኖታ አስተምሮታል ።(ጎመኔ ጎመኔ የደሐ ቀለቤ )እናቱ ዕንደ ሞቱ እናት አለሚቱ መቃብር ያለሽው በሚል የዘፈነውን አስታውሳለሁ 💀ሒሩት ሰባተኛ ክፍል ዕያለች ነበረ አየቀረበችው በመድረክ አንገቱን ቀርባ ስተስመው ነበር ወደ ፓሊስ መዚቃ ያስቀጠሩት ኮሬኔሉ ነበሩ በዚሕ ሁኔታ የመጀሪያዋ ልጅ ስትረገዝደጃች ጀምበሩ በጣም ተቆጡ ተገዶ ነው ያገባት ።አንዲት ጠባብ ከፍል ሰጥተውት ከነሽፈረው ጀምበሩ ጋር አብሮ ይኖር ነበር ።ዘፋኝ ይሁን ዕንጅ መከፋቱን በውሰጡ የሚሸከም ሰው ነበርሒሩት 5ኛ E ክፍል አብረን በአንድ ሰፈር ተምረናል በመጨረሻም ፎገራ ሆቴል መግባት መውጣት ጀመረች ፨ተዋበች ሒሩት ኤልሳቤትፎገራ ሆቴል ቤተኛ ሆኑ የሰፈሩ ሰው ጀምበሩ ግቢ በማለት የሆቴሉን ስያሜ ቀይሮት ነበር ፨በኋላም ኮ/ል መሐመድን ሊበያዊውን ኤሌሳ ዕና የደጃች የልጅ ልጆች ፎገራ ላይ ከባሕል ውጭየሚያደሩጉት በፎቶ ግራፍ የተደገፈ ማስረጃ ለሻለቃ መላኩ ቀርቦ ታስረውበሕዝብ አደባባይ ተጋልጠው ምሕረት ጠይቀው ተፈተዋልሽማግሌው አባቴ የተባለው መክንያት ፈፅሞ ሐሰት ነው ፨ከአስመራ የመጣውአስረ አለቃነብሱን የረሳ ይመስለኛል አስመራ የሔደችውም ለምትሰራው ትዳር ክፍነቷ ላይራሷን ለመደበቅ ነበር፨ለሰፈሩ ልጆች ከትዳር በላይሹርሙጥና ያስተማረች ክፉ ክፉ ነበረች በውነት ነው መመስከር
አቶ አስፋው አየለ የሚገርም ሐሳብና ትንታኔ ነው የሰጡት።ብዙ ጊዜ ስለ አክሊሉ ስዩም የተለያዩ ሳይድ ያላቸው መረጃዎችን ሰምተናል።ሙዚቃዎቹ የመከፋት ስሜት ላይ ያተኲሩት አንድም መጀመሪያ አስተዳደጉ ላይ በገጠሙት ችግሮች።ሁለትም ተከርቸም ሆኖ ደጃዝማች ጀንበሩ ግቢ መግባቱና በኋላም ሒሩት በትዳሩ ላይ በመማገጧ ነው። ለዜማ ኢትዮጵያ ሐሳብ የሰጡ ወዳጆቹ በተወሰነ መልኩ ገመናውን እሸፍናለሁ በማለት የሒሩትን አፈንጋጭነት :የአክሊሉን የልብ ስብራት እንዳናይ አድርጎናል።ምናልባት ዜማ ኢትዮጵያ በድጋሚ አንድ ክፍል ፕሮግራም እንዲሰራ ብትትባበሩት እላለሁ።ብዙ ስዎች አውቀዋለሁ በሚል ኮሜትን ላይ ጽፈዋል። የተሸፋፈነውን እውነት በግልጽ እናየው ይሆናል።አመሰግናለሁ።
ዋውውው በዚህ አይነት አንተ ነበርክ ስለ አክሊሉ ስዬም ማንነት እና ህይወት መጠየቅ እና መመለስ የሚገባህ እውነት።
የተከበሩ አቶ ይስሀቅ ባንጃው:: በፒያኖ የሚጫወቱት ሙዚቃ ከጭንቀትና ድብርት ያወጣኛል:: ከቴራፒ ነው የገላገሉኝ:: እረጅም ዕድሜ::🙏🙏🙏
ሒሩት ትልቅ ዕሕቷን የዕናቷን ልጅ ወባለችን የዕናቷን ድርሻ አላካፍልም በማለት በግቢው ውስጥ የነበረውን አራት ክፍል ቤት በሌሊት ያቃጠለች የምድራችን ክፉ ለባሏም ለሕቷም ክፉ ከዳተኛ የምድራችን ሰው ናት ።ዕሷን አስመልክቶ አክሊሉ አልዘፈናለትምደምቢያ ነው አገሯ ??የደጃች አገር ጃኖሞራ የሒሩት ዕናትም አርማ ጭሆ ነውሒሩት ከሽፈራው በኋላ ከሁለተኛዋ ሚስት የተዎለደች ልጅ ናት ፨ማድነቅም መጠንም ደረጃም አለው ።ዕዎደዳለሁ ብሎ ሐሰት መዝራትናማሳሳት ዕጅግ ክፉነት ነው ።ከአማች ግቢ በመጠጋቱ አክሊሉ በጥፊ የምትመታው ከፉ ነበረች ፨የቁንጅና መለኪየው ዕንዴት ዕንደ ሚገልፁት አይገባኝም ።ጉድ በል ጎንደር
በጣም በጣም ተገርሜ ያነበብኩት ኮመንት።እኔ በቤተሰቦቼ እናታቸው እማዬ በአባቴ እንደምትዘመደን ብቻ ነው የተነገረኝ የማቀውም።ነገር ግን እኔ 6 ወይንም 7 አመት ልጅ ሆኘ ከአክስቴ ጋር ቤት ተከራይተን ግቢያቸው ውስጥ ፎቁ ላይ እንኖር ነበር ያኔ አንደኛ ክፍል ተማሪይ ነበርኩኝ ህብረት ት/ቤት።በዚህ ምክንያት በማየት ማለት ይቻላል ከዛም ሳድግ ብዙም ባንቆይም ከዛ ግቢ በወሬ የአክሊሉ የታዋቂ ሙዚቀኛ ሚስት እንደነበረች እና ሳር እና ቴዲ የእሱ ልጆች እንደነበሩ ሲወራ አወቁኝ።በዚህ ውስጥ ግን ሒሩት ሀይለኛ ተሳዳቢም ነበረች ምላሷ የሚፈራ ሴት ናት።ሳራ እና ቴዲም አያተቸውን እማዬን እንጅ ሚወዱ ሒሩት ጋር ሁሌ ፀብ ነው።እኔ እንዴውም ከግቢያቸው እያለን የእማዬ ልጆች እህት ወንድሞቿ ነበር ሚመስሉኝ ሳራ እና ቴዲ።ምክንያቱም ሁለት ሴት እና ወንድ ህፃናት ልጆችም ነበሯት ያኔ እናቷ ቤት እየኖረች ሳውቅ።ግን ከሌላ የሚወለዱ ልጆቿ ናቸው አሉ።እህቷ ጎበዝ የስራ ሰው ተወዳጅ ምግብ ቤት ነበራት።ግን ሒሩት ጋር በተለይ የእህቷ ልጅ ከፍሬ ጋር ጦርነት ነበሩ ለካስ በዚህ ደረጃ ሴይጣን ስለሆነች ነው ይገርማል በእውነት።አራት ሰርቢሶች ነበሩ ግቢው ስጥ ትልቅ ሰፊ ግቢነው ቤቱ።ላለማካፈል ማቃጠል እውነት ሴይጣንነት ነው ትልቅ ሰው ተሁኖም የማይለቅ ያሳፍራል።ስለመረጃህ እናመሰግናለን ጋሽ አስፉው።
ጋሽ ይስሐቅቅቅቅቅቅቅ
❤️❤️❤️
ከምወዳቸው ሙዚቀኞች አንዱ ነው 💔 ሁሌም ሙዚቃውን አዳምጣለሁ እና ነብሱን በዳጋጎች ጎን ያድርግ።
😊 7
😊9
ጠይም አሳ መሳይ ዋው ደስ እሚል 💃💃💃
አክሊሉ ኡፍ😢😢😢😢በሱሙዚቃ ያስለቅሳል❤❤❤ነብስህ በሰላም ትረፍ
ሰልሰናበትሽ፣ደህና ዋይ ሳልለሽ.... አቤት በዚህ ዘፈን የሰቆጣ ትዝታ! ነፍስህ በገነት ትረፍ
aklilu was one of the 1970s best singer and artist.thank you Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ for your great work to remember him.
በጣም ጥሩ ነው እናመስግንለን
የአክሊሉ ሙዚቃ ለባሰው ሰው አይመችም ቶሎ ብሎ ነው ጭንቅላት ላይ የሚወጣው ጠንካራ ሰው ይፈልጋል ሙዚቃዎቹን ለማዳመጥ
አየጉድ ነፍስ ይማር ወድሜ
ዘመን የማይሽረው ባለ ሞያ ነው አክሊሉ ስዩም
ክቡራትና ክቡራን የዜማ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች እንዴት ናቸሁ? ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን፡፡ስለምትጽፉልን ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ የአክሉሉ ስዩምን ሕይወት በሚመለከት በሰራነው ዝግጅት በጣም ብዙ ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡ አክሊሉን በአካል የሚያዉቁትን ሰዎች አስተያየት ስመለከት የበለጠ ብዙ ታሪኮች መሰራት እንዳለባቸው ተገነዘብሁ፡፡ ኂሩት ጀምበሩን በስልክ አውርቻት ነበር ፡ለማውራት ፈቃደኛ አይደለችም፡፡ሳራ አክሊሉን እንድታገናኘንም ሞክሬ ነበር፡ፈቃደኛ አየደለችም አለችኝ፡፡
አሁንም ወዳጆቹና የምታዉቁት ሰዎች አላችሁ፡፡በወቅቱ እኔ ይሕንን ዝግጅት ስሰራ ስለ አክሉሉ የሚያዉቁ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነበር፡፡ ለምን በብዛት ኤርትራና እስራኤል በመኖሩ ይመስለኛል ፡፡ ብዙ ወዳጆች ሀገር ውስጥ የሉትም፡፡
አሁንም እናውቀዋለን የምትሉኝ ወዳጆቹ በዚሕ aturaga1@gmail.com. አድራሻ ብትጽፉልኝ ሌላ ዝግጅት መስራት እንችላለን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡በዚሕ ስልክ 0900099633 ይደውሉልን እናመሰግናለን፡፡
በጣም ደስ የሚል የትዝታ ወግ
ወይኔ አክሊሉ ስዬም እኔ ባላቀውም ልጁ የጠይም መለሎ ቴዎድሮስ ስዬም የአባቱን ዘፈን ይዘፍን ነበር ምሽት ቤት ልጅ ሆኜ አስታውሳለሁ ጎንደር።ሚስቱ ሒሩት ጀንበሩ ዘመዴ ናት።ሳራ አክሊሉ ቴዎድሮስ አክሊሉ ናቸው ልጆቹ ወርቅ በጣም ያምሩ ነበር ልጅ ብሆንም ያኔ ሳውቃቸው ግን ስማቸውን አልረሳም።እኔም ከአገር ስለወጣሁ የት እንዳሉ ግን አላውቅም።
ሳርቲ ዞማ ፀጉር ቆንጆ እናቷን መሳይ ቴዶ አባቱን ቁጭ ይባል ነበር ናቸውም።
አክሊሉ ስትአመት ሆነው ተሞተ
እስራኤል ሀገር ይኖሩ ነበር ወድሜ ቴዲ ታሞ ሞተ ከዚያም በኋላ አክሊሉ ቴዲየ ምርጥ ጸባይ ያለው ልጅ ነበር ምን ዋጋ አለው ገና በልጅነቱ ተቀጨ ነብስ ይማር
በጣም አሪፍ ነው በርቱ
thank you ana media
ግጥሙን በቀጥይበት ጥሩ ነበረ❤❤❤👍🙏🙏
እኔ ወሎዬ ነኝ ግን አባቴም እኔም አክሊሉን በጣም ነው የምንወደው
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍
እና ወሎየ ኢትዮጵያዊ መስሎኝ ይሄ ማለት የወሎ ዘፈኖች ከወሎ ውጭ አይደመጡም እያልሽ ኘው
በጣምበጣም እናመሠግናለን
በትክክል ❤❤❤❤❤
አክሊሉ ፒያሣ ገብረማርያም ጎኔ ዳቦ ቤት ቀበሌ13 ይሠራ ነበር በዚህ መሃል ሙሉ የምትባል ጓደኛ ነበረው ከዚያ ፖሊሥ ኦርኬሥትራ ገባ አሦፋው ወልደማርያም ፍቃዱ ገለቱ ነበር
አክሊሉ ሰዩም ማለት የሰው ልጅ ሲብው ሲከፍው ሲጨንቀው የመድሐኒት የሚሆን ሙዚቃዎችን ነው የሰራው አክሊሉ ሰዩም ቢሞትም በሰራዎቹ ሲታወሰ ይኖራል አክሊሉ ሰዩም ለኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ ሰርቶል አርቲስት አክሊሉ ሰዩም ነፍሰህን በገነት ትረፍ ነው የምለው እኔ አድናቂው ነኝ የሀገሬ ልጅ
😭
የፖሊስ ሠራዊት ባልደረቦቼ እጅጉን በጣሙን የምወዳችሁ እና የማከብራችሁ ትጉህና ጠንካራ ናችሁ የ አስር አለቃ ተሾመ ፀሐይ የአስር አለቃ መኮንን ኃይለ ማርያም ሌሎቹም ለአክሊሉ ስዩም የሰጣችሁት አስተያየት እንዲያው ሁኔታው ሁሉ በጣም አሳዝኖኛል አጠቃላይ ስራውን እወድለታለሁ እናንተነመ አመሰግናችሁአለሁ // በምድር ላይ የተከፋውን ህይወት ፈጣሪ በሰማዩ የሰላምና የገነት ቦታ ይስጠው //
አክሊሉ በጣም አሳዘነኝ:ሰው አልነበረውም:ከሰወቹም የምንሠማው ያልሆነ ነገር ነው:ያው እድሌ ነው ብሏል:: አንዳንዱ ምቀኛ ይበዛበታል::
የተረሳን ማስታወስ መልካምና የሚበረታታ ነዉ
thank you
@@zemaethiopia12 የኔ ቆንጆ አግብተሻል እንዴ በእናትሽ ንገሪኝ አሁን መልስ ፃፊልኝ ከባህር ማዶ ነኝ አልቻልኩም።
በስራው ሁሌ ይታወሳል: ስራ የሌለው ነው የሚረሳው::
በጣም የወደው ሰው ወደ ት/ ቤት ሲሄድ በየ መገዱ ሲሄድ ይዘፍን ነበር
አስመራ በነበርበት ወቅት አስታውሰዋለሁ ላአባቴ የሰጠው ካሴት አስታውሳሎሁ።
{ዜማ ኢትዮጵያ} በጣም ነው የማመሰግናችሁ እኔም በደጉ ግዜ ዘራችንን በማናውቅበት ከዘፋኝ ታምራት ሞላና አክሊሉን ነበር የምወደው ይገርማል አሁን እኔም ከእስቴ ጎንደር እና ከየጁ መወለዴን ሳጣራ ይገርመኛል ምርጫዬ! አክሊሉ ኤርትራ ፓሊስ ነው የሰራነው አብረን ሚስቱን ምብራቅንም እንዲያገባ ያደረግነው ለጭንቀቱ መፍትሄ ነበር! ነገር እኔም በተመሳሳይ ችግር የሰው ልጅ ልጄ ነው ብዬ አውጥቼ ባደረሱብኝ 911 ደውሎ ውለታ ቢስ ሆኜ በመወንጀሌ ለወንድሜ አክሊሉ ስዩም ሳልደርስለት ቀረሁ ያቃጥለኛል ካቅሜ በላይ ሆነብኝ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ አሜን።
Feseha Alemayehu thank you very much.aturaga1@gmail.com lay enawura
ተሞተ ስትአመት ሆነው
አንተ ለአክሊሉ ምኑ ነህ
ጎንደሬ ነው እንዴ አክሊሉ ስዩም
thank you all followers of Zema Ethiopia
ነፍሡን፡ ፈጣሪ፡ ይቀበለው፡ ያለፈ፡ አለፈ፡ ስለሥዩም፡ ገበና፡ እንደዚህ፡ በአደባባይ፡ ማውራት፡ ጥሩ፡ አይደለም።
ልጅ ሆኜ አክሊሉን አቀው ነበር።ትሁት እና ሰው አክባሪ እንደነበር አስታውሳለሁ።ንጹሕም ነበር።
እኔ ወሎዬ ነኝ ግን አባቴም እኔም አክሊሉን በጣም ነው የምንወደው
ነፍሱን ይማር .. ግን የምሰማው ሙዚቃ አይደለም .. ለክፍለ ሀገር ልጆች ይመች ይሆናል
ጭንቅላትህ እንደ ድማሚት ክፍልፍል ይበል !
አይይይይ
የአክሊሉ ዘፈን ሀይዎቴነው
አክሊየ ነፍስህን ይማረው
ሁለተኛዉ ሚስቱን ጓደኛዉ ቀማዉ ተብሎ አይፃፍም! እጅግ ነዉር ነዉ ጡፍን አጥፋዉ መጥፎ መልክት አለዉ !!
ኧረ ስንት የተረገመ ህዝብ ነው ያለው:: ምቀኞቹ ናቸው የሚበጠብጡት::ሰውየውን አበሳጭተው እንደጎዱት ነዉ የሚገባኝ::
Ibakachihu yetewosenutin muzikawoch muluwn assemun
በጎንደር አብዮት አደባባይ መስከረም 2፣ ሜይ-ዴይ ወዘተ…. ሲከበሩ እና ባዛር ሲከፈት ሕጻናትና ልጆች ሆነን ወደ ቦታው የምንጎርፈውና ፖሊሶችን ሸወድን ወደ ቦታው የምንዘልቀው የአክሊሉን ስዩምንና የጓደኛውን የአስፋውን ዘፈን ለመስማት ነበረ………!! 1968፣ 1969፣ 1970 የማይረሱ ዓመታት!!😍
Ayyyyyy mot chekagnu efffffffff
አክሊሉ 😭😭😭 አንተን ሳስብ መኖር አስጠላኝ እፍፍ
גמ,מצי היי
God bless your soul 😢
አክሊሉ
አክሊሉ ስይም ነፍስህን ይማረው😢
አክሊሊሊ
ፃዲቁ ተምሯል አክሊሉ
የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ አገር
ለምለሚቱ አገሬ እንደምነሽ ጎንደር እያለ ፃዲቁ ዮሀንስ ት/ቤት ሲዘፍን እንሰማ ነበር!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eski esaun mateykot be hiwet kaleche
Tesfaye.gedo
ግን ልጆቹ የት ነው የሚኖሩት?
አሜሪካ
Nebsun begenet yanur fetari
ይሄ ሰውዬ አሥመራ ሳለን በየቡና ቤቱ ሲገባ የራሱን ዘፈን አስዘፍኑልኝ ሲል ነበርና ከእኛ ጋር ተጣልቷል። እድሜ ለሻለቃ ባሻ ባንጃው ዘፈን ሰርቷል; ማረፉን አሁን ሰማሁ ፤ ነፍስ ይማር
ሴትየዋ ማናቸው? ግንባራቸው ላይ ንቅሳት ያላቸው?
ደብሪቱ ተሰማ ትባላለች ሙዚቀኛ ናት ጎንደር ፖሊስ አበረው ይሰሩ ነበር፡፡
@@zemaethiopia12 አመሰግናለሁ🙏
ስለ አክሊሉ ቤተ ሰብ ሁኔታ የምትሰጡት ሁኔታ ውስጡን
አናውቅም (ማለታችሁ )
ያስማማኛል ።
፨አክሊሉ 8ኛ ክፍል በተደጋጋሚ
ማለፍ አቅቶት
አንድ የብሔራዊ ጦር አዛዥ ኮለኔል እንደ አባት ከልጆቻቸው
ጋር ሲያስተምሩት ለልጆቻቸው
የተገዛውን ጊታር ሐርሞሪካ
ልዕልት ተናኝ ወርቅ ት/ቤት
ብቻውን በክፍሎቹ ዕየገባ
ይለማመድ ነበር ።
የቀ ኅ ስ ት/ቤት የሙዚቃ ከብበ
አባል ሆኖ መምሕር ተስፋየ
ኖታ አስተምሮታል ።
(ጎመኔ ጎመኔ የደሐ ቀለቤ )
እናቱ ዕንደ ሞቱ
እናት አለሚቱ መቃብር ያለሽው
በሚል የዘፈነውን አስታውሳለሁ
💀ሒሩት ሰባተኛ ክፍል ዕያለች
ነበረ አየቀረበችው በመድረክ
አንገቱን ቀርባ ስተስመው ነበር
ወደ ፓሊስ መዚቃ ያስቀጠሩት
ኮሬኔሉ ነበሩ በዚሕ ሁኔታ
የመጀሪያዋ ልጅ ስትረገዝ
ደጃች ጀምበሩ በጣም ተቆጡ
ተገዶ ነው ያገባት ።
አንዲት ጠባብ ከፍል ሰጥተውት
ከነሽፈረው ጀምበሩ ጋር አብሮ
ይኖር ነበር ።
ዘፋኝ ይሁን ዕንጅ መከፋቱን
በውሰጡ የሚሸከም ሰው ነበር
ሒሩት 5ኛ E ክፍል አብረን በአንድ ሰፈር ተምረናል
በመጨረሻም ፎገራ ሆቴል
መግባት መውጣት ጀመረች
፨ተዋበች ሒሩት ኤልሳቤት
ፎገራ ሆቴል ቤተኛ ሆኑ
የሰፈሩ ሰው ጀምበሩ ግቢ
በማለት የሆቴሉን ስያሜ
ቀይሮት ነበር
፨በኋላም ኮ/ል መሐመድን
ሊበያዊውን ኤሌሳ ዕና
የደጃች የልጅ ልጆች
ፎገራ ላይ ከባሕል ውጭ
የሚያደሩጉት በፎቶ ግራፍ
የተደገፈ ማስረጃ
ለሻለቃ መላኩ ቀርቦ ታስረው
በሕዝብ አደባባይ ተጋልጠው
ምሕረት ጠይቀው ተፈተዋል
ሽማግሌው አባቴ
የተባለው መክንያት ፈፅሞ
ሐሰት ነው
፨ከአስመራ የመጣውአስረ አለቃ
ነብሱን የረሳ ይመስለኛል
አስመራ የሔደችውም
ለምትሰራው ትዳር ክፍነቷ ላይ
ራሷን ለመደበቅ ነበር
፨ለሰፈሩ ልጆች ከትዳር በላይ
ሹርሙጥና ያስተማረች ክፉ
ክፉ ነበረች
በውነት ነው መመስከር
አቶ አስፋው አየለ የሚገርም ሐሳብና ትንታኔ ነው የሰጡት።ብዙ ጊዜ ስለ አክሊሉ ስዩም የተለያዩ ሳይድ ያላቸው መረጃዎችን ሰምተናል።ሙዚቃዎቹ የመከፋት ስሜት ላይ ያተኲሩት አንድም መጀመሪያ አስተዳደጉ ላይ በገጠሙት ችግሮች።ሁለትም ተከርቸም ሆኖ ደጃዝማች ጀንበሩ ግቢ መግባቱና በኋላም ሒሩት በትዳሩ ላይ በመማገጧ ነው። ለዜማ ኢትዮጵያ ሐሳብ የሰጡ ወዳጆቹ በተወሰነ መልኩ ገመናውን እሸፍናለሁ በማለት የሒሩትን አፈንጋጭነት :የአክሊሉን የልብ ስብራት እንዳናይ አድርጎናል።
ምናልባት ዜማ ኢትዮጵያ በድጋሚ አንድ ክፍል ፕሮግራም እንዲሰራ ብትትባበሩት እላለሁ።
ብዙ ስዎች አውቀዋለሁ በሚል ኮሜትን ላይ ጽፈዋል። የተሸፋፈነውን እውነት በግልጽ እናየው ይሆናል።
አመሰግናለሁ።
ዋውውው በዚህ አይነት አንተ ነበርክ ስለ አክሊሉ ስዬም ማንነት እና ህይወት መጠየቅ እና መመለስ የሚገባህ እውነት።
የተከበሩ አቶ ይስሀቅ ባንጃው:: በፒያኖ የሚጫወቱት ሙዚቃ ከጭንቀትና ድብርት ያወጣኛል:: ከቴራፒ ነው የገላገሉኝ:: እረጅም ዕድሜ::🙏🙏🙏
ሒሩት ትልቅ ዕሕቷን የዕናቷን ልጅ
ወባለችን የዕናቷን ድርሻ አላካፍልም በማለት
በግቢው ውስጥ የነበረውን
አራት ክፍል ቤት በሌሊት
ያቃጠለች የምድራችን
ክፉ ለባሏም ለሕቷም
ክፉ ከዳተኛ የምድራችን
ሰው ናት ።
ዕሷን አስመልክቶ
አክሊሉ አልዘፈናለትም
ደምቢያ ነው አገሯ ??
የደጃች አገር ጃኖሞራ
የሒሩት ዕናትም አርማ ጭሆ ነው
ሒሩት ከሽፈራው በኋላ ከሁለተኛዋ ሚስት የተዎለደች
ልጅ ናት ፨
ማድነቅም መጠንም ደረጃም
አለው ።
ዕዎደዳለሁ ብሎ ሐሰት መዝራትና
ማሳሳት ዕጅግ ክፉነት ነው ።
ከአማች ግቢ በመጠጋቱ
አክሊሉ በጥፊ የምትመታው
ከፉ ነበረች ፨
የቁንጅና መለኪየው ዕንዴት ዕንደ ሚገልፁት አይገባኝም ።
ጉድ በል ጎንደር
በጣም በጣም ተገርሜ ያነበብኩት ኮመንት።እኔ በቤተሰቦቼ እናታቸው እማዬ በአባቴ እንደምትዘመደን ብቻ ነው የተነገረኝ የማቀውም።ነገር ግን እኔ 6 ወይንም 7 አመት ልጅ ሆኘ ከአክስቴ ጋር ቤት ተከራይተን ግቢያቸው ውስጥ ፎቁ ላይ እንኖር ነበር ያኔ አንደኛ ክፍል ተማሪይ ነበርኩኝ ህብረት ት/ቤት።በዚህ ምክንያት በማየት ማለት ይቻላል ከዛም ሳድግ ብዙም ባንቆይም ከዛ ግቢ በወሬ የአክሊሉ የታዋቂ ሙዚቀኛ ሚስት እንደነበረች እና ሳር እና ቴዲ የእሱ ልጆች እንደነበሩ ሲወራ አወቁኝ።በዚህ ውስጥ ግን ሒሩት ሀይለኛ ተሳዳቢም ነበረች ምላሷ የሚፈራ ሴት ናት።ሳራ እና ቴዲም አያተቸውን እማዬን እንጅ ሚወዱ ሒሩት ጋር ሁሌ ፀብ ነው።እኔ እንዴውም ከግቢያቸው እያለን የእማዬ ልጆች እህት ወንድሞቿ ነበር ሚመስሉኝ ሳራ እና ቴዲ።ምክንያቱም ሁለት ሴት እና ወንድ ህፃናት ልጆችም ነበሯት ያኔ እናቷ ቤት እየኖረች ሳውቅ።ግን ከሌላ የሚወለዱ ልጆቿ ናቸው አሉ።እህቷ ጎበዝ የስራ ሰው ተወዳጅ ምግብ ቤት ነበራት።ግን ሒሩት ጋር በተለይ የእህቷ ልጅ ከፍሬ ጋር ጦርነት ነበሩ ለካስ በዚህ ደረጃ ሴይጣን ስለሆነች ነው ይገርማል በእውነት።አራት ሰርቢሶች ነበሩ ግቢው ስጥ ትልቅ ሰፊ ግቢነው ቤቱ።ላለማካፈል ማቃጠል እውነት ሴይጣንነት ነው ትልቅ ሰው ተሁኖም የማይለቅ ያሳፍራል።
ስለመረጃህ እናመሰግናለን ጋሽ አስፉው።
ጋሽ ይስሐቅቅቅቅቅቅቅ
❤️❤️❤️