ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ ልጅ ነች ይጋቡ ላብርሽ ትሆነዋለች የምትሉ ላይክ አድርጉላቸዉ
ክክክ
በለዉ 😁😁😁
ምርጥልጅናትለአብርሽዳሪዉ
😂😂😂
❤❤@@hirutkebedetsegaye687
የእህቱ ባልደስሲል ለአማችቻ ያለው ክብር መታደል ነው😢❤❤❤
በጣም ምርጥ እርግት ያሉ
በፍቅርያኑራችሁ
በጣም
አቤት የባሏ መልካምነት ሺ አመት ኑሩ
❤❤❤❤❤❤❤❤@@zabibamuhammad7566
በእህትነት የታሰበ ወደ ትዳር ተቀየረ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እንኳን ደስ አለሽ ሩታዬ እንኳን እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሞላልሽ😘🙏
ሩታዬ አብርሽ በጣም ነዉ እምወደዉ በእህትነት ብለሽ ነበረ አሁን ግን ፍቅረኛሽ ሆነ
😂😂😂 ቂናታም 😂👌
ከዚች ልጅ ፍቅር ይጀምር ህወት ይቀጥላል የምትሉ ❤
ክክክክ
ዉይእነተ😂😂😂😂
ተይ 😂የልጅነትፍቅር እንደቀልድ አትዮት😂
አረ ተይ ኣየ የኛ ነገር😂😂😂😳
Abet 🤗🤗🤗kemchew hoo🤔
የተባረከ ቤሰብ ናችሁ ደግሞ ባለቤቷ ለቤተሰብ ያለው ክብር ባለፈውም ቪዶላይ አይቸዋለሁ ተባረኩ ትዳራችሁ ይባረክ ❤️
አብርሽ ይገባሃል የህቱ ባል መልካም ሰው ይመስላል እኛም ቤተሰብን ያሚያከብር ባል ይስጠን የመዳም ቅመሞች❤
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
አሚንንን
አሚን
❤❤❤የህትነት ጥግ የተመረቀ ቤተሰብ ለዚህ ቤተሰብ ላይክ👌👌👍👍
👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘
Qv😊v1b1qvv😊@@msrajiya306
ዉዴ ደምርኝ
ምርጥ ቤተሰብ ወይኔ የልጂቱ ባል ሰረአቱ ለቤተሰቦቿ ያለዉ ክብር ልዩ ነዉ ዉለድ ክበድ ዘራችሁ ይብዛ አብርሽም ላንተ መልካም የሆነችዉን ይስጥህ
ቤተሰቡ ምርጥ ሰለሆኑ ባልዮ ምርጥ የመይሆነበት ምክንያት የለም
ኧረ ቤተሰብ ጥሩ ሆኖ ስን ት ገምጭ ወንድ አለ ክክክ
አብርሽ ለእህቱዋ ዩቱብ ክፈቴው ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@@Amdo.m እረ እባክሽ ስንት ክፍ አለ ቤተሰብ ጥሩ ሆኖ ባልዮዉ ገገማ
እህት ማለት እኮ ሁለተኛ እናት ነት ምርጥ ቤተሠብ እድሜ ይሥጣቹ
ጌታን ባለቤትሽ እራሱ እውነት ደግ ሰው ነው ለቤተሰብ ያለው ክብር አብርሽ ሰርፕራይዝ አድርጋቸው ሁለቱንም🎉❤
ዋዉ ባለቤቷ ደስ ሲል ትህትናዉ ሺ አመት ኑሩ
የባሉዋ መልካምነት ይለያል ፈጣሪ ያክብረው❤
በጣም አበሯት ነው እማግዛት ❤
እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ እደዚህ በደስታ ይኑራል❤
ማሸ አላህ ሰታምሩ
ጥሩ መልካም እህት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ አብርሽ ወንድማችን ይገባዋል የጋሽየ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልን
ታላቅ እህት የእናት ምትክናት ❤❤❤❤ አብርሽዬ ያተንፈገግታ፡❤❤ሁሌምያድርግልን ❤እህትህን ከነባሌቤትዋ፡ክብረት❤ ይስጥልኝ ❤❤❤
ኧረ ባሏ የበቀለበት ምድር 😢😢😢😢😢😢 እንደው ማሻ አላህ ብያለሁ አቤት ስነመግባር😢😢😢አይለያያቺሁ ሺ አመት ኖሩ 🌷🌷🌷
በጣም. ❤❤❤
እንኳን ለዚህ በቃ አብርሾ ምሮጥ እህት አለችህ እህትነት ልዬ ነው
👌🫶🤷👍♥️
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ለሁላችንም ይስጠንን❤❤❤❤❤
ባለቤትሽ ከክፉ ይጠብቅልሽ እንዴት ጥሩ ሰው ነው እግዛቤር ያክብርህ
አብርሽየ እንኳን በሰላም ገባህ እህቱም ተባረኪ ወንድም መከታ ኩራት ነው እኔ ወንድሞቸን መቸ ነው እምወዳቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤ አብርሽዬ በቃ ከሸገር እንዳትወጣ በርታ ጠንካራ ሁን ❤
ለእትህ ዩቱብ ክፈትለቹዉ ደስ ስል የካፈት ያምትሉ ለይክ😂😂😂😂😂
ላያችሁችትሁሉሰዉ🎉😢ክፈቱለትእያላችዉ።አብሪሽምርጥልች🎉🎉😂ይችልጂጋርሂወትቀጥል😢😅😊
እኔ እራሱ አሠብኩኝ
ቆይግን የማዳም ቅመም ሲለምኖቹህ ሠብሥክራይብ አታረጎቸዉም ግን ከኢቶ ሲሆን ክፈቱ እኔኳን በኮሜት ምክናየት ሥቱ ተከፍቶለት አየሁ እየተመቀኘሁ አዴለም ግን አታዳሉ የመዳሞንም ባጃጅ አበረታቱ እኔም ልክፈት መሠል😂
ሁላችሁምሠላምጤናፍቅተመኘሁላችሁ
❤❤❤አሪፍ አሳብ
መጨረሻ ለይ ኬክ እየቀመሰች በፍቅር አይን አየች ልጅቷ የያብ ብቻ ለይክ👍 ስታምሩ ደግሞ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
አይይይ የኔ ነገር ኮሜንቱን አይቼ ደጌም አያሁት እውነት የሆነ ነገር ፈልገላችሁ😂😂😂😂
@@ማርያምእናቴ-ፈ1ጸ 🤣🤣🤣🤣🤭🤣🤣🤣
በጣም ደስየሚልቤተሰይብ ናችሁ አብርሽየጠፋህ ጊዜ ከፍቷት💑😢ነበር አሁን ደስስላለት ደስነው ያለኝ😘😘 እንደኔ የሰውልጅ ደስታ የሚያስደስተው አለ👌👌💝💝
የኔ ማር ትለያለሽ አብርሽ ፈጣሪህን አመስገን ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች አሉህ🎉❤
💙💙💙 እሩታ የምትባለውን ልጅ ለአብርሽ ዳሪው እህት ይሄን ኮሜት ካየሽው
ትክክል
ህሲኪ ለመዳር ለማፋታት ሐንቸኩል ካለሴት መኖር ይቻላል ሰርቶ ይለወጥ ቤተሰቡን ያስደስት❤
@@ተዉኝበቃእኮ የኛ ነገር😂😂😂😂😂
አላህ ፍቅራችን ያብዛላችሁ ትልቅ እህት እኮ ሁለተኛ እናት ናት❤❤❤❤❤
አብርሽየ በሄድክበት ይቅናህ ተደሰት ግን ባለፈዉ በጣም ነበር ያዘኩት ኤፍሬም ወድምህ ችግር ተፈጥሯል ሲል 😭😭😭😭 አብርሽየ የኔ ማኛ የሠዉ ዘር አደራህን ሙቤንም እዳትረሳዉ
ይመስለኛል እህትዮው ከቀያ ለባሽው ልጅ ምታጣብሰው መሰለኛ ማለት ጥድ ያሆናሉ ብዬ አሰብኩ😂❤ በተረፍ እወዳቹለው❤❤
ኸረ በናትሽ ፍቅር እኮ ምትረሳ አደለችም ጊዜ ይፈጅበታል
ፍቅርአመረረችእንደወይስአዉቀዉነዉእኔይቱበርንአላምንም ድራማቸዉ አያልቅ
ሆኑ🎉🎉🎉🎉😂
ትቢትሽ ደርሶአል
ክክክክክ የልብ አዋቂ እህትኮ የናት ምትክናት
ደስ ስትሎ የህትህ ባል ትሁት እንደሆነ ያሰታወቃል ከሚስቱ ጋር ጉድ ጉድ አለ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤
አይ ሰው ምንአስቀባጠረሽ ትሁት እንደሆነ ያስታውቃል ገና በቪድዬ ስላየሽው ነው አብራው የኖረችው ናት ምታውቀው ይሁን አይሁን ለምን እንቀባጥራለን በማያገባን ሆ
@@aynalemgadeshaእኮ ባልየው ባልየው ይላሉ እሱን ምን አሳያቸው እደው ሰው ግን ዘሎ የሰውን ነገር መመልከት ይቀናዋል 😌
@@wab7691 አቦ ይመችሽ እኔም እሱ ነው የገረመኝ ኑሪልኝ ያራድዬ ልጅ
@@wab7691😂😂😂
ምን🙄
እኔ የዚች ልጅ ባል ነው የሚገርመኝ ወላሂ ባለፈውም እናቷ ጋር አብሮ ነው የሚያስተናግደው እቃ የሚያቀራርብላት። አቤት መታደል ምርጥ ባልል ቀለል ያለ ማነው ከመቀመጫው የሚነሳው የዛሬ ወድ
የኔም ባል ነው አላህምዱሊላህ ሃላሌ እወድሃለሁ ❤
ደስ ስትሉ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ አምላክ ይጠብቃቹ ባልዮን ያለ ማድነቅ አይቻልም
ደምሪኝ ሀይሚ❤
የዚች ልጂ ባል ሊሸለም ይገባል ምርጥ ባል ነው ወላሂ አብሮት ነው የሚሰራው ❤❤❤❤
ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
ባለቤትሽም መልካም ሰው ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን❤
ባለቤቷ ደሰ ሲል ከሷ ጋ አብሮ ሸርጉድ አለ ማሻአላ ላጤያሰ መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ
አሚን ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ
አሚን❤❤❤❤❤❤
በቃ ሩታን ጥበስ አብረሽ😂 የኛ ቅመሞች ያየነዉን ማጋባት አመላችን ነዉ አብረሽ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይቅናህ
አወ እውነትነው እደግፋለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በትክክል 😂
ዋው ደስ ስትሉ ባለቤትሽ የለው ክብር ያለው ነው ፈጣጣሪ ይባርካችሁ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ማነው እደኔ ይሄን ቤተስብ የሚወድ እውነት በጣም ደስ ይሉኛል እህትነት ❤❤ ታላቅ እህት የእናት ምትክ ነች አላህ የሀገራችንን ስላም ይመልስልን
አብርሽ እንኳን ደስ አለክ እህቱም ጎረቤትሽም👏❤️❤️❤️አፅናኑት ባለቤትሽ እራሱ ደስ ሲል ።
ደስ የሚል ቤተሰብ በራሳቸዉ ይቱብ ይምጡ የምትሉ በላይክ❤❤❤❤
ደስ የሚሉ ቤተሠቦች አይለያችሁ ስወዳችሁ🥰❤❤ደሞ ቤቱ ሲያምር😮😂
እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ። አብርሽ ለእህት ይቱብ ክፈትላት❤❤🎉ትጠቀምበት።ምርጥ ባልነው❤❤🎉ያላትህት
ክክ ሁሉም ባታ ይቱብ የመችሽ
አብርሽ አንድ ነገር ልገርህ በጆሮህ ማንም እዳይሰማ ይች ቀይ ቲሸርት የለበሰችው ልጅ ፍቅረኛ ከሌላት ፍጠን እዳትበላ ጠጋ ጠጋ በል ስልኳን እጅህ እጅህ አስገባ
ይችን ልጅ ለታጣብሱት መስልኝ ሳስብው❤😂❤❤❤ ከጎኑ ትሁነና ታርጋጋው እባክሽ ❤
😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ክክክክክ
Woww በጌታ ዳስ ስል የኔ ወድ የአናት ሁሉም ኑሪልኝ አልይች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥀🎉🥀🎉🎉🥀🎉🥀🎉🥀🎉🥀🎉🥀🎉🎉🥀🎉🌺🎉🎉🌺🎉❣️ሁሉም በዳስታ ኑሪልኝ
አብርሽ ታድለህ ፍቅር የሁነ ቤተሰብ የባልዋ ትህትና የእስዋ ፍቅር ደስ ስትሉ ዘላለም በፍቅርኑሩ❤❤❤❤❤❤
አብርሽ ማኛ ሰው ይገባሀል በዚህ ሁኔታ ስላየንህ ደስ ብሎናል እህቱም እንኳን ደስ አለሽ
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
አብርሽ እንኳን ደስ አለህ የእውነት እደኔ ያብርሽደስየሚስደስተው እህት ማለት ሁለ ተኛ እናት ማለት ነው የምር እህቶቻችን ከተለይሃቸው 7 አመቴ❤😢😢😢
በጣም ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤
እማምላክን አብርሽ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ አሉክ መታደል ነዉ ፍቅራቹን ያብዛው 🎉🎉
ባሏ ሢምረ እሦም ቆጆናት እረጋ ያለሠው በጣም ነው እምወዴው እረግት ያሉናችው❤❤❤አላህ እድሜናጤና ይሥጣችሁ ቤታችሁ ዴሥታ ይብዛ ክፉንነገረ ምቀኛን ሸረኛን አላህ ከሂወታችሁ ያረቅላችሁ ቤታችሁ እረዝቅ ይብዛ አሚን በሉ የሎለዬዋ ዱአነው😂❤❤❤ወላሂ የአብረሺ ቤተሠብ የትቢ ቤተሠብ የናፍቆት ቤተሠብ በጣምነው የምወዳቼው❤
አብርሺዬ የባሉ ዋ መልካም ነት ይለያል ፈጣሪ ያክብ ረዉ አዪ ለያችሁ ❤❤❤❤
አብርሽን ሰለአስተሰታችሁልን ደስብሎናል እንወዳችሆለን ከነባለቤትሽ እመብረሐን ትጠብቃችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ለማየትይብቃን❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ቤተስብ ነው አግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣቹ
አብርሽ ይገባሀል መልካም ልጅ አይ ዞን በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ እኔም ውንድሞቸን በጣም ነው ምውዳቸው ተባረኩልኝ ከቻልህ ዩትዬብ ከፍትላቸው አብረሽዬ ባሎም ምርጥ ሰው❤❤❤❤
አብርሽ ይችልጅጋ ይጣበስ የሚል በላይክ
ሀይማኖት ግን ማተብ ነዉ ያየሁት ቶሎ ብዬ
ሁሌም ሚደቀኝ ቧዋ ነው ከሷ ጋር ጉድ ጉድ ሲል ።ማሻአላህ ፍቅር ከቤቱ ነው
አብርሽ የምር በጣም ምርጥ ቤተብ አሉህ በጣም እድለና ነህ የምር እውነትን ነው ቤተሰብህን በሙሉ እድ ምን ጤና ይስጥልን እወዳችሃለሁ ❤❤❤
ታላቅ እህት ማለት ሁለተኛ እናት ነች ባልዮሽ በፈግግታ እደዚህ ስያው በጣም ደስያለኝ አላህ ያክበርው ምርጥ ቤተስብ
አብሪሽ አብሽር ካለፈው ታሪክ ይልቅ የወደፊት ታሪክህን ያምራል ብቻ ታገስ የቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
ይችልጂ እንዴት ነው እጩለት አቦ የጎረቤት ልጂ ወዲጄ በአይኔ ይበልበት ያችን ይርሳት ሆሆ
መላው ቤተስቦች የተባርኩ ናቸው ዋዉዉ❤❤
ወይኔ የባሏ መልካምነት ❤❤❤ አብርሽ ወድሜ አይዞሕ ደስታሕን እጅ ክፉሕን አልስማ የኔመልካም ወድም❤❤❤
ደሥ ትላለች ልጂቱ ተጣመሩ ፍቅርኛ ተለላት በፍቅር የተሠበርን ልብ በፍቅር ነው የሚጠገን እኔ የተሠማኝን ነው ምን ትላላቹህ ውዶቸ 🙏
እረ ይሁን ብለናል 🤣🤣🤣🤣
ክክክክ አግብታ እነደሆነ ምን ልትሉ እኔ አይደለሁም ያልኩት😂
@@EkramKader-gs5nn ኮመቱን እይው ፍቅርኛ ተለላት ብያለሁኮ 🤣
@@makdesyoutube7287የቸኮለች አፍሳ ለቀመች ነው ነገሩ ክክክ ግን አንብቤዋለሁ እኮ እናም አብሽሩ ብዙ ጊዜ የማዳም ቅመሞች እንኳን የጀመሩት ያሰቡት በአንዳንድ አጋጣሚ ተሳክቶ እያየን ነው ሀሀሀሀ ይሳካልን 😅😅😅
የባሏ እርጋታ ደስ ሲል ባጠቃላይ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላችሁ የህትህ ባለቤት ትህትናው ታድላ ውለዱ ክበዱ
በእውነት የደስታ ለቅሶነው እግዚሓብሔር ታሪክን ይቀይራል አይዞህ አብርሽ በርታ ትልቅ በረከት ቀፊትህ አለ ፈጣሪን ተማምኖ የወደቀ የለም ሁሉም ለእገዚሓብሔር ይቻለዋል!!!
የባሏ መልካምነት ስርአቱ በጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር ይባርከው
የአብርሽ እህት ጋደኛውን ልትትድረው ይመስለኛል ።ልጂቱም በፍቅር አይን ነው የምታየው ትክክል ታያዋለች የምትሉ በላይክ
ይገባዋል ይህልጂ ጀግናነው😢😢😢❤❤❤
አብርሽ እና ሩታአ ከተዋወቁ አመት ሙላቸው🙏🙏🙏🙏🙏🌹😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹
ባለቤቷ ደስ ይላል❤ እህትነት እንደዚህ ነው
ባለቤቷ ሥነ ሥረአት ለሠዉ ያለዉ ክብረ ይወለዳል እንዴዚሕ አይነቱ መልካም
ኢየሱስ ይባርካቹ ደስ ሰትሉ ፍቅራቹ እሰከ መጨረሻ ያድርግላቹአብርሽ በጣም ነው ምወድህ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሸአላህ አንችም ወንድምሽን እንዳስደሳሽው አሏህ ያስደሳሽ ግን ባልሽን አለማድነቅ ከባድ ነው አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
የአብርሸ እህት በጌታ ልለምንሸ ለአብርሸ ጥሩ የቤት ልጅ አይተሸ ዳርለት የአብርሸ እህት በፈጣር ልለምንሸ 💖💘💘💘💖💖💔💓💓💔💖💘💘💘💖💖💔💔💓💓💔
Lijitua isu sayakat satafekrewu ayikerim xerxiru fingawu 🎈 tishertua key key iko yfikir megleca newu fexari lante yalatin yistik destakin mayet chekuayalewu Abri
እህት እኮ ትንሿ እናት ማለት ናት ዋው ባለቤትሽ እራሱ ለቤተሰቦችሽ ያለው ክብር እሚገርም ነው ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ባልሽ ታድለሽ ትትናው እመቤት ትጠብቃቹ ወለዱ ክበዱ በጣም ደስ የምትሉት ባል የሴት ቤተሰብ ሲያከብር በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤
አብርሽ ምርጥ ሰው ይገባሀል በቃ አሁን አአ ላይ በርትተህ ስራ እኛም ከጎንህ ነን ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ተከታዮች አሉህ 🎉🎉🎉
የአብርሽ እህት ተባረከኪልን አብርሽም በርታ በል እሽ ሁሉም የሚሆነው በእግዚአብሔር ፍቅቃድ ነው
ባልተቤትሽ ማሻ አላህ ኧረ ትለያላችሁ❤❤❤
ወላ እኔም ወንድሜ በጣም ነው የም ወዳቸው አላህ እድሜ እና ጤና እምኝልሻለው የእኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጅቱን ወድጃታለሁ😂😂😂😂አጣብሽው አብርሽዬ እኳደሳለህ
ተመኝቸ አልቀረሁም😂😂@@MariyamMaari
😂😂😂😂ፀሎታችንሠፈረ@@Ekramየቦረናዋ
@@Ekramየቦረናዋ እኔ እራሱ ተመልሸ እያየሁኝ😂😂😂😂😂😁😁😁😁
ምኞታችን ተሳክቷል የምር😘😘❤️❤️😘😘😁
አራ ልጅታ የተማቻቺዉ ዋው በለይክ አሰዩኝ🥰🥰🥰
አቤት ባልዬው ስነ ስረአቱ ትኸትናው ዋው ስረአቱ ፈጣሪ ሰቶሻል
ደስ ስትሉ እፍፍ ፍቅር ብቻ አብርሽየ አንተም መልካም ሠው ነህ መልካሙን ሁሉ ላንተ
ማሻ አላህ ስታምሩ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ዳሪዉ ጎደኛሺን ማለትም ጉረቤትሺን በጣም ደሥሥሥ ትላለች ከዛም ፍቅርን ቅጥል አድርጎት
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
😢😢😢 ተውኝ አይ የኔስ ወድሞቺ ጥቅም ብቻ ፍፍፍ😢
ባሏን ሳላደቀዉ አላልፍም አብራት የሚቀርበዉ ነገርስ❤❤❤❤❤ የኔማር ስወዳላት እርጌታዋን❤❤❤😢
ዋውውው በጣም ሀሪፍ አቀባበል ነው በቃ ጓደኛሽ ለአብርሽ ትገባዋለች የምትሉ በላይክ👍
ዋው ደስ የምትሎ ቤተሠቦች ናችሁ❤እኛ ኮሜቶችኮ ማፍቀር ማፍታት ስራችን ነው ስለዚህ አብርሽ ከአድናቂው ጋር ይጣበሱ የምትሎ👍😂
😂😂😂😂 ያሳቀኝ ኮሜንትሽ ነዉ ሲቀጥል አሏህ ለጥሩ ነገር ሲያስብሽ እማትወጪዉ ሚመስል ችግር ዉስጥ ትገቢያለሽ ስለዚህ ለደስታዉ መመለስ ምክንያት እንድትሆን ተመኘሁ ልጅቱን እንዳየሁ
አወ እኛ። የማዳምቅመም። እናጋባለን። እኔፋታለ?ን
ያቺም ፀሎት አለበት ዛሬ ላይ ❤❤❤❤
😢የምር በለቅሶ እራስ ምታት ያዘኝ ሰው ሁሉ ታድሎ መልካም እህቶች አሉት የኔወቹ ግን እኔን ከማሳደግ ይልቅ በሲህር መግደል ነው ስራቼው በይፍ መግደል ቢያቅታቼው ውስጥ ለውስጥ 😢😢እየተመሳጠሩ ከሀገር አስወጥተውኝ ቀሩ ገዘቤንም በሉ ልብሴንም ለበሱ ዝም ስላቼው በህይወቴ መጡ ግን ምን በድያቼው ይሆን😢😢😢
በጣም ደስ ይላል አብርሽ እንኳን ደስ አለህ❤❤🎉🎉
ዋው ደስ የሚሉ ቤተሰብ አይለያችውአብርሽ ምችት ይበልክ ደግም ደስ የሚለው ደርባባው የእህት ባል አማችክ አቦ ደስ ይላሉ በል ባል እና ሚስት💞💕💓💞💕💓💞ቱበር ይሁን የኔ ሃሳብ ያች ቀሽት well Come አቀባበል ብናደርግለትምንይመስሎልሽ ብላ ሃሳብ ሰጭዋዋው የኔ የልእልት እስኪ አስብበት😃 ?
ምርጥ ልጅ ነች ይጋቡ ላብርሽ ትሆነዋለች የምትሉ ላይክ አድርጉላቸዉ
ክክክ
በለዉ 😁😁😁
ምርጥልጅናትለአብርሽዳሪዉ
😂😂😂
❤❤@@hirutkebedetsegaye687
የእህቱ ባልደስሲል ለአማችቻ ያለው ክብር መታደል ነው😢❤❤❤
በጣም ምርጥ እርግት ያሉ
በፍቅርያኑራችሁ
በጣም
አቤት የባሏ መልካምነት ሺ አመት ኑሩ
በጣም
❤❤❤❤❤❤❤❤@@zabibamuhammad7566
በእህትነት የታሰበ ወደ ትዳር ተቀየረ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እንኳን ደስ አለሽ ሩታዬ እንኳን እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሞላልሽ😘🙏
ሩታዬ አብርሽ በጣም ነዉ እምወደዉ በእህትነት ብለሽ ነበረ አሁን ግን ፍቅረኛሽ ሆነ
😂😂😂 ቂናታም 😂👌
ከዚች ልጅ ፍቅር ይጀምር ህወት ይቀጥላል የምትሉ ❤
ክክክክ
ዉይእነተ😂😂😂😂
ተይ 😂የልጅነትፍቅር እንደቀልድ አትዮት😂
አረ ተይ ኣየ የኛ ነገር😂😂😂😳
Abet 🤗🤗🤗kemchew hoo🤔
የተባረከ ቤሰብ ናችሁ ደግሞ ባለቤቷ ለቤተሰብ ያለው ክብር ባለፈውም ቪዶላይ አይቸዋለሁ ተባረኩ ትዳራችሁ ይባረክ ❤️
በጣም
አብርሽ ይገባሃል የህቱ ባል መልካም ሰው ይመስላል እኛም ቤተሰብን ያሚያከብር ባል ይስጠን የመዳም ቅመሞች❤
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
አሚንንን
አሚን
❤❤❤የህትነት ጥግ የተመረቀ ቤተሰብ ለዚህ ቤተሰብ ላይክ👌👌👍👍
👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘
Qv😊v1b1qvv😊@@msrajiya306
ዉዴ ደምርኝ
ምርጥ ቤተሰብ ወይኔ የልጂቱ ባል ሰረአቱ ለቤተሰቦቿ ያለዉ ክብር ልዩ ነዉ ዉለድ ክበድ ዘራችሁ ይብዛ አብርሽም ላንተ መልካም የሆነችዉን ይስጥህ
ቤተሰቡ ምርጥ ሰለሆኑ ባልዮ ምርጥ የመይሆነበት ምክንያት የለም
ኧረ ቤተሰብ ጥሩ ሆኖ ስን ት ገምጭ ወንድ አለ
ክክክ
አብርሽ ለእህቱዋ ዩቱብ ክፈቴው ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@@Amdo.m እረ እባክሽ ስንት ክፍ አለ ቤተሰብ ጥሩ ሆኖ ባልዮዉ ገገማ
እህት ማለት እኮ ሁለተኛ እናት ነት ምርጥ ቤተሠብ እድሜ ይሥጣቹ
ጌታን ባለቤትሽ እራሱ እውነት ደግ ሰው ነው ለቤተሰብ ያለው ክብር አብርሽ ሰርፕራይዝ አድርጋቸው ሁለቱንም🎉❤
ዋዉ ባለቤቷ ደስ ሲል ትህትናዉ ሺ አመት ኑሩ
በጣም
የባሉዋ መልካምነት ይለያል ፈጣሪ ያክብረው❤
በጣም አበሯት ነው እማግዛት ❤
እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ እደዚህ በደስታ ይኑራል❤
ማሸ አላህ ሰታምሩ
ጥሩ መልካም እህት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ አብርሽ ወንድማችን ይገባዋል የጋሽየ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልን
ታላቅ እህት የእናት ምትክናት ❤❤❤❤ አብርሽዬ ያተንፈገግታ፡❤❤ሁሌምያድርግልን ❤እህትህን ከነባሌቤትዋ፡ክብረት❤ ይስጥልኝ ❤❤❤
ኧረ ባሏ የበቀለበት ምድር 😢😢😢😢😢😢 እንደው ማሻ አላህ ብያለሁ አቤት ስነመግባር😢😢😢አይለያያቺሁ ሺ አመት ኖሩ 🌷🌷🌷
በጣም. ❤❤❤
እንኳን ለዚህ በቃ አብርሾ ምሮጥ እህት አለችህ እህትነት ልዬ ነው
👌🫶🤷👍♥️
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ለሁላችንም ይስጠንን❤❤❤❤❤
ባለቤትሽ ከክፉ ይጠብቅልሽ እንዴት ጥሩ ሰው ነው እግዛቤር ያክብርህ
አብርሽየ እንኳን በሰላም ገባህ እህቱም ተባረኪ ወንድም መከታ ኩራት ነው እኔ ወንድሞቸን መቸ ነው እምወዳቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤ አብርሽዬ በቃ ከሸገር እንዳትወጣ በርታ ጠንካራ ሁን ❤
ለእትህ ዩቱብ ክፈትለቹዉ ደስ ስል የካፈት ያምትሉ ለይክ😂😂😂😂😂
ላያችሁችትሁሉሰዉ🎉😢ክፈቱለትእያላችዉ።አብሪሽምርጥልች🎉🎉😂ይችልጂጋርሂወትቀጥል😢😅😊
እኔ እራሱ አሠብኩኝ
ቆይግን የማዳም ቅመም ሲለምኖቹህ ሠብሥክራይብ አታረጎቸዉም ግን ከኢቶ ሲሆን ክፈቱ እኔኳን በኮሜት ምክናየት ሥቱ ተከፍቶለት አየሁ እየተመቀኘሁ አዴለም ግን አታዳሉ የመዳሞንም ባጃጅ አበረታቱ እኔም ልክፈት መሠል😂
ሁላችሁምሠላምጤናፍቅተመኘሁላችሁ
❤❤❤አሪፍ አሳብ
መጨረሻ ለይ ኬክ እየቀመሰች በፍቅር አይን አየች ልጅቷ የያብ ብቻ ለይክ👍 ስታምሩ ደግሞ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
አይይይ የኔ ነገር ኮሜንቱን አይቼ ደጌም አያሁት እውነት የሆነ ነገር ፈልገላችሁ😂😂😂😂
@@ማርያምእናቴ-ፈ1ጸ 🤣🤣🤣🤣🤭🤣🤣🤣
በጣም ደስየሚልቤተሰይብ ናችሁ አብርሽየጠፋህ ጊዜ ከፍቷት💑😢ነበር አሁን ደስስላለት ደስነው ያለኝ😘😘 እንደኔ የሰውልጅ ደስታ የሚያስደስተው አለ👌👌💝💝
የኔ ማር ትለያለሽ አብርሽ ፈጣሪህን አመስገን ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች አሉህ🎉❤
💙💙💙 እሩታ የምትባለውን ልጅ ለአብርሽ ዳሪው እህት ይሄን ኮሜት ካየሽው
ትክክል
ህሲኪ ለመዳር ለማፋታት ሐንቸኩል ካለሴት መኖር ይቻላል ሰርቶ ይለወጥ ቤተሰቡን ያስደስት❤
@@ተዉኝበቃእኮ የኛ ነገር😂😂😂😂😂
አላህ ፍቅራችን ያብዛላችሁ ትልቅ እህት እኮ ሁለተኛ እናት ናት❤❤❤❤❤
አብርሽየ በሄድክበት ይቅናህ ተደሰት ግን ባለፈዉ በጣም ነበር ያዘኩት ኤፍሬም ወድምህ ችግር ተፈጥሯል ሲል 😭😭😭😭 አብርሽየ የኔ ማኛ የሠዉ ዘር አደራህን ሙቤንም እዳትረሳዉ
ይመስለኛል እህትዮው ከቀያ ለባሽው ልጅ ምታጣብሰው መሰለኛ ማለት ጥድ ያሆናሉ ብዬ አሰብኩ😂❤ በተረፍ እወዳቹለው❤❤
ኸረ በናትሽ ፍቅር እኮ ምትረሳ አደለችም ጊዜ ይፈጅበታል
ፍቅርአመረረችእንደወይስአዉቀዉነዉእኔይቱበርንአላምንም ድራማቸዉ አያልቅ
ሆኑ🎉🎉🎉🎉😂
ትቢትሽ ደርሶአል
ክክክክክ የልብ አዋቂ እህትኮ የናት ምትክናት
ደስ ስትሎ የህትህ ባል ትሁት እንደሆነ ያሰታወቃል ከሚስቱ ጋር ጉድ ጉድ አለ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤
አይ ሰው ምንአስቀባጠረሽ ትሁት እንደሆነ ያስታውቃል ገና በቪድዬ ስላየሽው ነው አብራው የኖረችው ናት ምታውቀው ይሁን አይሁን ለምን እንቀባጥራለን በማያገባን ሆ
@@aynalemgadeshaእኮ ባልየው ባልየው ይላሉ እሱን ምን አሳያቸው እደው ሰው ግን ዘሎ የሰውን ነገር መመልከት ይቀናዋል 😌
@@wab7691 አቦ ይመችሽ እኔም እሱ ነው የገረመኝ ኑሪልኝ ያራድዬ ልጅ
@@wab7691😂😂😂
ምን🙄
እኔ የዚች ልጅ ባል ነው የሚገርመኝ ወላሂ ባለፈውም እናቷ ጋር አብሮ ነው የሚያስተናግደው እቃ የሚያቀራርብላት። አቤት መታደል ምርጥ ባልል ቀለል ያለ ማነው ከመቀመጫው የሚነሳው የዛሬ ወድ
የኔም ባል ነው አላህምዱሊላህ ሃላሌ እወድሃለሁ ❤
ደስ ስትሉ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ አምላክ ይጠብቃቹ ባልዮን ያለ ማድነቅ አይቻልም
ደምሪኝ ሀይሚ❤
የዚች ልጂ ባል ሊሸለም ይገባል ምርጥ ባል ነው ወላሂ አብሮት ነው የሚሰራው ❤❤❤❤
ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
ባለቤትሽም መልካም ሰው ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን❤
ባለቤቷ ደሰ ሲል ከሷ ጋ አብሮ ሸርጉድ አለ ማሻአላ ላጤያሰ መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ
አሚን ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ
አሚን❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ
በቃ ሩታን ጥበስ አብረሽ😂 የኛ ቅመሞች ያየነዉን ማጋባት አመላችን ነዉ አብረሽ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይቅናህ
አወ እውነትነው እደግፋለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በትክክል 😂
ዋው ደስ ስትሉ ባለቤትሽ የለው ክብር ያለው ነው ፈጣጣሪ ይባርካችሁ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ማነው እደኔ ይሄን ቤተስብ የሚወድ እውነት በጣም ደስ ይሉኛል እህትነት ❤❤ ታላቅ እህት የእናት ምትክ ነች
አላህ የሀገራችንን ስላም ይመልስልን
አብርሽ እንኳን ደስ አለክ
እህቱም ጎረቤትሽም👏❤️❤️❤️
አፅናኑት ባለቤትሽ እራሱ ደስ ሲል ።
ደስ የሚል ቤተሰብ በራሳቸዉ ይቱብ ይምጡ የምትሉ በላይክ❤❤❤❤
ደስ የሚሉ ቤተሠቦች አይለያችሁ ስወዳችሁ🥰❤❤ደሞ ቤቱ ሲያምር😮😂
እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ። አብርሽ ለእህት ይቱብ ክፈትላት❤❤🎉ትጠቀምበት።ምርጥ ባልነው❤❤🎉ያላትህት
ክክ ሁሉም ባታ ይቱብ የመችሽ
አብርሽ አንድ ነገር ልገርህ በጆሮህ ማንም እዳይሰማ ይች ቀይ ቲሸርት የለበሰችው ልጅ ፍቅረኛ ከሌላት ፍጠን እዳትበላ ጠጋ ጠጋ በል ስልኳን እጅህ እጅህ አስገባ
ይችን ልጅ ለታጣብሱት መስልኝ ሳስብው❤😂❤❤❤ ከጎኑ ትሁነና ታርጋጋው እባክሽ ❤
😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂
ክክክክክ
Woww በጌታ ዳስ ስል የኔ ወድ የአናት ሁሉም ኑሪልኝ አልይች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥀🎉🥀🎉🎉🥀🎉🥀🎉🥀🎉🥀🎉🥀🎉🎉🥀🎉🌺🎉🎉🌺🎉❣️ሁሉም በዳስታ ኑሪልኝ
አብርሽ ታድለህ ፍቅር የሁነ ቤተሰብ የባልዋ ትህትና የእስዋ ፍቅር ደስ ስትሉ ዘላለም በፍቅርኑሩ❤❤❤❤❤❤
አብርሽ ማኛ ሰው ይገባሀል በዚህ ሁኔታ ስላየንህ ደስ ብሎናል እህቱም እንኳን ደስ አለሽ
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
አብርሽ እንኳን ደስ አለህ የእውነት እደኔ ያብርሽደስየሚስደስተው እህት ማለት ሁለ ተኛ እናት ማለት ነው የምር እህቶቻችን ከተለይሃቸው 7 አመቴ❤😢😢😢
በጣም ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤
እማምላክን አብርሽ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ አሉክ መታደል ነዉ ፍቅራቹን ያብዛው 🎉🎉
ባሏ ሢምረ እሦም ቆጆናት እረጋ ያለሠው በጣም ነው እምወዴው እረግት ያሉናችው❤❤❤አላህ እድሜናጤና ይሥጣችሁ ቤታችሁ ዴሥታ ይብዛ ክፉንነገረ ምቀኛን ሸረኛን አላህ ከሂወታችሁ ያረቅላችሁ ቤታችሁ እረዝቅ ይብዛ አሚን በሉ የሎለዬዋ ዱአነው😂❤❤❤ወላሂ የአብረሺ ቤተሠብ የትቢ ቤተሠብ የናፍቆት ቤተሠብ በጣምነው የምወዳቼው❤
አብርሺዬ የባሉ ዋ መልካም ነት ይለያል ፈጣሪ ያክብ ረዉ አዪ ለያችሁ ❤❤❤❤
አብርሽን ሰለአስተሰታችሁልን ደስብሎናል እንወዳችሆለን ከነባለቤትሽ እመብረሐን ትጠብቃችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ለማየትይብቃን❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ቤተስብ ነው አግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣቹ
አብርሽ ይገባሀል መልካም ልጅ አይ ዞን በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ እኔም ውንድሞቸን በጣም ነው ምውዳቸው ተባረኩልኝ ከቻልህ ዩትዬብ ከፍትላቸው አብረሽዬ ባሎም ምርጥ ሰው❤❤❤❤
አብርሽ ይችልጅጋ ይጣበስ የሚል በላይክ
ሀይማኖት ግን ማተብ ነዉ ያየሁት ቶሎ ብዬ
ሁሌም ሚደቀኝ ቧዋ ነው ከሷ ጋር ጉድ ጉድ ሲል ።ማሻአላህ ፍቅር ከቤቱ ነው
አብርሽ የምር በጣም ምርጥ ቤተብ አሉህ በጣም እድለና ነህ የምር እውነትን ነው ቤተሰብህን በሙሉ እድ ምን ጤና ይስጥልን እወዳችሃለሁ ❤❤❤
ታላቅ እህት ማለት ሁለተኛ እናት ነች ባልዮሽ በፈግግታ እደዚህ ስያው በጣም ደስያለኝ አላህ ያክበርው ምርጥ ቤተስብ
አብሪሽ አብሽር ካለፈው ታሪክ ይልቅ የወደፊት ታሪክህን ያምራል ብቻ ታገስ የቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
ይችልጂ እንዴት ነው እጩለት አቦ የጎረቤት ልጂ ወዲጄ በአይኔ ይበልበት ያችን ይርሳት ሆሆ
መላው ቤተስቦች የተባርኩ ናቸው ዋዉዉ❤❤
ወይኔ የባሏ መልካምነት ❤❤❤ አብርሽ ወድሜ አይዞሕ ደስታሕን እጅ ክፉሕን አልስማ የኔመልካም ወድም❤❤❤
ደሥ ትላለች ልጂቱ ተጣመሩ ፍቅርኛ ተለላት በፍቅር የተሠበርን ልብ በፍቅር ነው የሚጠገን እኔ የተሠማኝን ነው ምን ትላላቹህ ውዶቸ 🙏
እረ ይሁን ብለናል 🤣🤣🤣🤣
ክክክክ አግብታ እነደሆነ ምን ልትሉ እኔ አይደለሁም ያልኩት😂
@@EkramKader-gs5nn ኮመቱን እይው ፍቅርኛ ተለላት ብያለሁኮ 🤣
@@makdesyoutube7287የቸኮለች አፍሳ ለቀመች ነው ነገሩ ክክክ ግን አንብቤዋለሁ እኮ እናም አብሽሩ ብዙ ጊዜ የማዳም ቅመሞች እንኳን የጀመሩት ያሰቡት በአንዳንድ አጋጣሚ ተሳክቶ እያየን ነው ሀሀሀሀ ይሳካልን 😅😅😅
የባሏ እርጋታ ደስ ሲል ባጠቃላይ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላችሁ የህትህ ባለቤት ትህትናው ታድላ ውለዱ ክበዱ
በእውነት የደስታ ለቅሶነው እግዚሓብሔር ታሪክን ይቀይራል አይዞህ አብርሽ በርታ ትልቅ በረከት ቀፊትህ አለ ፈጣሪን ተማምኖ የወደቀ የለም ሁሉም ለእገዚሓብሔር ይቻለዋል!!!
የባሏ መልካምነት ስርአቱ በጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር ይባርከው
የአብርሽ እህት ጋደኛውን ልትትድረው ይመስለኛል ።
ልጂቱም በፍቅር አይን ነው የምታየው
ትክክል ታያዋለች የምትሉ በላይክ
ይገባዋል ይህልጂ ጀግናነው😢😢😢❤❤❤
አብርሽ እና ሩታአ ከተዋወቁ አመት ሙላቸው🙏🙏🙏🙏🙏🌹😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹
ባለቤቷ ደስ ይላል❤ እህትነት እንደዚህ ነው
ባለቤቷ ሥነ ሥረአት ለሠዉ ያለዉ ክብረ ይወለዳል እንዴዚሕ አይነቱ መልካም
ኢየሱስ ይባርካቹ ደስ ሰትሉ ፍቅራቹ እሰከ መጨረሻ ያድርግላቹ
አብርሽ በጣም ነው ምወድህ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሸአላህ አንችም ወንድምሽን እንዳስደሳሽው አሏህ ያስደሳሽ ግን ባልሽን አለማድነቅ ከባድ ነው አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
የአብርሸ እህት በጌታ ልለምንሸ ለአብርሸ ጥሩ የቤት ልጅ አይተሸ ዳርለት የአብርሸ እህት በፈጣር ልለምንሸ 💖💘💘💘💖💖💔💓💓💔💖💘💘💘💖💖💔💔💓💓💔
Lijitua isu sayakat satafekrewu ayikerim xerxiru fingawu 🎈 tishertua key key iko yfikir megleca newu fexari lante yalatin yistik destakin mayet chekuayalewu Abri
እህት እኮ ትንሿ እናት ማለት ናት ዋው ባለቤትሽ እራሱ ለቤተሰቦችሽ ያለው ክብር እሚገርም ነው ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ባልሽ ታድለሽ ትትናው እመቤት ትጠብቃቹ ወለዱ ክበዱ በጣም ደስ የምትሉት ባል የሴት ቤተሰብ ሲያከብር በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤
አብርሽ ምርጥ ሰው ይገባሀል በቃ አሁን አአ ላይ በርትተህ ስራ እኛም ከጎንህ ነን ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ተከታዮች አሉህ 🎉🎉🎉
የአብርሽ እህት ተባረከኪልን
አብርሽም በርታ በል እሽ ሁሉም
የሚሆነው በእግዚአብሔር ፍቅቃድ ነው
ባልተቤትሽ ማሻ አላህ ኧረ ትለያላችሁ❤❤❤
ወላ እኔም ወንድሜ በጣም ነው የም ወዳቸው አላህ እድሜ እና ጤና እምኝልሻለው የእኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጅቱን ወድጃታለሁ😂😂😂😂አጣብሽው አብርሽዬ እኳደሳለህ
😂😂
ተመኝቸ አልቀረሁም😂😂@@MariyamMaari
😂😂😂😂ፀሎታችንሠፈረ@@Ekramየቦረናዋ
@@Ekramየቦረናዋ እኔ እራሱ ተመልሸ እያየሁኝ😂😂😂😂😂😁😁😁😁
ምኞታችን ተሳክቷል የምር😘😘❤️❤️😘😘😁
አራ ልጅታ የተማቻቺዉ ዋው በለይክ አሰዩኝ🥰🥰🥰
አቤት ባልዬው ስነ ስረአቱ ትኸትናው ዋው ስረአቱ ፈጣሪ ሰቶሻል
ደስ ስትሉ እፍፍ ፍቅር ብቻ አብርሽየ አንተም መልካም ሠው ነህ መልካሙን ሁሉ ላንተ
ማሻ አላህ ስታምሩ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ዳሪዉ ጎደኛሺን ማለትም ጉረቤትሺን በጣም ደሥሥሥ ትላለች ከዛም ፍቅርን ቅጥል አድርጎት
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
😢😢😢 ተውኝ አይ የኔስ ወድሞቺ ጥቅም ብቻ ፍፍፍ😢
ባሏን ሳላደቀዉ አላልፍም አብራት የሚቀርበዉ ነገርስ❤❤❤❤❤ የኔማር ስወዳላት እርጌታዋን❤❤❤😢
ዋውውው በጣም ሀሪፍ አቀባበል ነው በቃ ጓደኛሽ ለአብርሽ ትገባዋለች የምትሉ በላይክ👍
ዋው ደስ የምትሎ ቤተሠቦች ናችሁ❤
እኛ ኮሜቶችኮ ማፍቀር ማፍታት ስራችን ነው ስለዚህ አብርሽ ከአድናቂው ጋር ይጣበሱ የምትሎ👍😂
ክክክክክ
😂😂😂😂 ያሳቀኝ ኮሜንትሽ ነዉ ሲቀጥል አሏህ ለጥሩ ነገር ሲያስብሽ እማትወጪዉ ሚመስል ችግር ዉስጥ ትገቢያለሽ ስለዚህ ለደስታዉ መመለስ ምክንያት እንድትሆን ተመኘሁ ልጅቱን እንዳየሁ
😂😂😂😂😂
አወ እኛ። የማዳምቅመም። እናጋባለን። እኔፋታለ?ን
ያቺም ፀሎት አለበት ዛሬ ላይ ❤❤❤❤
😢የምር በለቅሶ እራስ ምታት ያዘኝ ሰው ሁሉ ታድሎ መልካም እህቶች አሉት የኔወቹ ግን እኔን ከማሳደግ ይልቅ በሲህር መግደል ነው ስራቼው በይፍ መግደል ቢያቅታቼው ውስጥ ለውስጥ 😢😢እየተመሳጠሩ ከሀገር አስወጥተውኝ ቀሩ ገዘቤንም በሉ ልብሴንም ለበሱ ዝም ስላቼው በህይወቴ መጡ ግን ምን በድያቼው ይሆን😢😢😢
በጣም ደስ ይላል አብርሽ እንኳን ደስ አለህ❤❤🎉🎉
ዋው ደስ የሚሉ ቤተሰብ አይለያችው
አብርሽ ምችት ይበልክ ደግም ደስ የሚለው ደርባባው የእህት ባል አማችክ አቦ ደስ ይላሉ በል ባል እና ሚስት💞💕💓💞💕💓💞
ቱበር ይሁን የኔ ሃሳብ ያች ቀሽት
well Come አቀባበል ብናደርግለት
ምንይመስሎልሽ ብላ ሃሳብ ሰጭዋ
ዋው የኔ የልእልት እስኪ አስብበት😃 ?