ፓፓፓ የሞሀርም ውጤት ነው የሰራችሁት ይሄ ምስኪን ልጅ የኔ ቢጤ እስክንድርን ባይዝ ኖሮ ጉድ ሆኖ ነበር በጣም ጎበዝ ስማርት ነው ቅንጅት ባኖር ኖሮ ዛሬ ይሄን ቤት ወስደውት ነበር ምስኪን የሆነች ልጅ በዘዴ ጎዳና ላይ ጥለዋት ነበር አሁንም በመት በምናምን እነዳይገሏት እነዚህ ወሮ በላዎች ናቸው ጥሩ ስራ ነው በርቱ እንዴት እንደተደሰትኩ ልነግራችሁ አልችልም የሚገርመኝ ግን ሰው ዘፅ ብሎ ማየት ብቻ ሰዎች ለምንድን ነው ሰብስክራይብ ላይክ የማታደርጉት እንዴ ጥሩ አይደለም አተሊስት 20k like ያስፈልገዋል ምቀኛ አትሁኑ The house was almost gone smoothly but hero’s are everywhere who stands beside the victims I really really wonder how your combination and solved the problem please guys be careful they are pieced off and they will not hesitate to attack either you guys or the little girl .according to the situation I am definitely sure they poisoned her please keep an eyes on her
ሌባና አጭበርባሪን የምናጋልጥበት ቻናላችን ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
th-cam.com/video/LdxLg9wjX6o/w-d-xo.htmlsi=eh8yV-rZkgVNbZay
እሰክድር ወድሜ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል በርታ ሀብትሸ ወድማችን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Enante kehedacho Endaygodewat be Egziabher be hege yekeleklo endaydersobat
❤❤❤❤❤❤❤
እግዛቤር ይባርካቹ❤❤❤❤
እልል እስክንድርን ስላየሁት ደስብሎኛል
እስክንድርን የናፈቀ ላይክ
እኔም
ere enes sinta tayaku gin andem saw almalasalignim enem batam❤❤❤❤❤❤
❤
Enem ❤❤❤
ልጅትዋ ምስኪን ናት በጣም ታሳዝናለች ጥቆማ የሰጠ ጎረቤት ፈጣሪ ይባርከዉ
ሀብቴን መቶ እናስገባዉ የምትሎ❤❤❤❤
እኔ❤❤❤❤❤
እኔም
Habatamu ata gobazii nahii baritta❤❤❤
የእውነት ጥሩ ነገር ነው ያደረጋችሁት ልጅቷ መዳን አለባት የምትችሉትን ነገር እንደምትረዷት እምነቴ ነው ልጆቹ በህግ መጠየቅ አለባቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
ጥቆማ የሰጠ ጎረቤት ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏🙏
ሁለታችሁም ድንቅ ጀግና ጋዜጠኛ ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባረካችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ የድሃ እንባ አባሽ ናችሁ ዘር ይውጣላችሁ በጣም ደስስ ብሎኛል
ሀብትሽ ጀግናችን
እስክንድር ሲጠፍ የተጨነቃችሁ
ዛሪ መጥታል እንካን ደስ አላችሁ
Amaaaaan
ከትላንትና ወዲያ አይቼዋለሁ ሌቦቹን ያጋለጡቀን ያልታመመ ህፃን በኩላሊት ህመም እየተሰቃየነው ብለው ህዝብን ሲበዘብዙ የነበሩት ሰዎች አሲዘዋል ለፖሊስአቅርበዋል
ወላሂ ጀግና እሥኪና ሀብትሺ የጠቁመዉም ወድማቺን ጀግና ነዉ እስንም አላመመስገን ንፋግነት ነዉ
በናታችሁ ለነዚህ 2 ጋዜጠኞች አክብሩልኝ ላይክ በደንብ አድርጉላቸው በናታችሁ ወይኔ ያገሬ ጀግና አንበሳ ዋው በርቱልኝ ተባረኩ ❤❤❤❤❤
ዋው!!!❤❤❤እስክድርና ሀብቴ ዘመናቹ ይባረክ ለዚች ልጅ ደረሳቹላት
ሃብትሽ ጅግና ጋዜጠኛ እዝጋብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ❤❤
በእውነት እስክንድር ትክክለኛ የጋዜጠኛ ተሰጦ ያለህ ድምፅህ አጠያየቅ ቴክኒኮችህ በቃ ትችላለህ ተባረኩ
እስክንድር እና ሀብታሙ ተባረኩ ደረሳችሁላት። ጀግና ናችሁ።እሷንም እግዚአብሔር ጤናዋን ይስጣት።
Wow, ውድ ወንድሞቻችን የምታኮሩ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ እደዚህ በህብረት ንፁሀን ወገኖቻችንን ታደጉልን መልካም እህቶችን ተቆርቋሪ ጓደኞችን እግዚአብሄር ደግሞ ያብዛልን
ጠቆሚው ትክክል ሚዲያ ነው የሄድከው እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት
ቀላት የለኝም ለተጎዳ ደራሽ ወድሞች ዘመናችሁ ይባረክ እዴት ደስ እዳለኝ
ጥቆማ. የሰጠ ጎረቤት. ፈጣሪ. ይባርከው. 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
እባካችሁ ይቺን ልጅ ጠብቅዋት ፀበልም ውሰድዋት ከነዚህ ከእርኩሳን ስለገላገላችዋት እናመሰግናለን ተባረኩ😊
ክፉ የአጎት ልጅ ናቸው ።ሀብትሽ ተባረክ መልካም ሀሳብ ነው ያመነጨሀው ተባረክ።
ለልጅትዋ እስከ መጨረሻ እንደእህትህ ተከናከናት በማርያም ብቻዋን እንዳትተዋት እነዚህ እርጉሞች እንዳይገድልዋት በመተት
እጅግ የሚገርም የሰዉ ልጅ የተንኮል ጥግ።
ያደረጋችሁት የተሳካ የኽይወት አድን ድንቅ ነዉ ደግሜ ደጋግሜ በማየት መቆም አልቻልኩም።
የማወጣጣታችሁ እጅግ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
እስክንድር ም ሀብትሽ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራችሁት በጣም እናመሰግናለን
ልጅቷ ታሳዝናለች አላህ ይገዛት እናንተም እርዷት ወንድሞቸ ብርቱልን እንደ እናንተ አይነቶችን ያብዛልን
እስክንድር ጥሩ ልጅ ነክ ብዙ አዲሶችን ታለምዳለክ ታግዛቸዎክ ።በርቱ ወንድምቻቻን
ሃብትሽ አንተ እና እስኬው አንድ ላይ መስራታችሁ ደስ ይላል ምርጥ ሰዎች በርቱልን እንወዳችሁዋለን።❤
እስክድር እንደኔ የናፈቀዉ ማን ነበር ግጩ
እኔ
Eskender eko bekedem elet be ane lije chanal metito nebere
እኔ
Ena yehone yerase gudayi getimogn new leza new yetefahut beloal
ሲኖ ይግጭሽ ምች ነገር
2 ጀግኖች ድንቅ ስራችው ተመችቶኛል ቃል የለኝም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልጅቷ ሰው ያስፈልጋታል እባካችሁ ብቻዋን እዳትተዋት ሲቀጥል ጸበል በደንብ ትጠመቅ የኔ እህት እግዚአብሔር ያግዝሽ ድጋሚ ባያገኗት ጥሩ ነው እነዚህ ስግብግቦች
😢😢😢😢😢
እስክንድርና ሐብታሙ አብራችሁ በመስራታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ደግሞ አስክንድር በጣም ነው የጠፋዃው እንከዋን ደህና መጣህ ሐብታሙ ደግሞ የተስተካከልከው ጸጉርህ በጣም ያምርብሀል
ሁለት ጀግና ጋዜጠኞች የት ተገናኞችሁ ደም ሰወዳችሁ ያገሬ አንደኞ ጀግና ወች
እናንተን የፈጠረች መሀፀን ትባረክ ተባረኩልን❤❤❤
ይህ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እረጅም እድም ና ጤና ይሰጥህ
ጎረቤቶቹሁ እንቅፋት አይንካቹሁ በተለይ ጥቆማ የሰጠዉ ዘርህ እንደ አበባይለምልም ተባረክ
ክህሎት እሥክንድራችን ጠፍክብን ሁለት ፀባይ ሠናይ❤❤❤❤
ሀብትሽ ጀግና ወንድማችን ነህ !!
እስክንድር በጣም ናፍቆናል ተመለስ ወደ TH-cam
ይህን ነገር የጠቆመው ጎረቤት ግን በእውነት በጣም ጥሩ ሰው ነው እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ነገር ይስጥህ ከዕድሜ እና ከጤና ጋር እስክንድር እና ሀብታሙ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ በመጨረሻዋ ሰዓት ነው የደረሳችሁላት እነዚያን የአጎት ልጅ ተብዬዎች አጭበርባሪ ሌቦች ግን ለፍርድ መቅረብ አለባቸው በማጭበርበር ወንጀል መከሰስ አለባቸው ዝም ብሎ መልቀቁ ሌላ ዋጋ ያስከፍላል ልጅቷን ይበቀሏታል ልጅቷ ደሞ ፀበሉን በደንብ እስከመጨረሻው መከታተል አለባት
ሀብተሙ እና እስክንድር ሁለተቹም ጀግናናቹ ❤❤❤❤ጎሮቤትን እነመሰግነለን❤❤
ዋዉ ጎረቤቶች በጥቆማ ጎብዘዋል
አደራ ልጆቹ ልጎዷት ይችላሉ ተከታተሏት እናም ጎረቤቶቿም እንድከታተሏት አድርጉ ከፈጣሪ በረከቱን ታገኛላችሁ። ዘራችሁ ይባረክ
በጣም የምትደነቁ ጀግኖች ናችሁ ሒሊናችሁን በገንዘብ ያልሸጣችሁ ጥቅም የማያታላችሁ ጀግና የጀግና ልጆች ናችሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
ጦቀማውነያስጠውልጅአለህ ያከርጀዛውንይክፍለው ሀብትሽእነእስከደርአለህይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኬሻ በጠረባ ይከራዩ እናንተ እድሜና ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ እቅፍ ደግፍ አድርጎ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
ኬሻ በጠረባ❤❤❤
ምናልባት አባትየውን የገደሉት እነሱ ይሆናሉ ይህንን ጉዳይ አጥብቃችሁ ያዙ እናትየዋን ጨምሮ
እፁብ ድንቅ ስራ ነው የስራችሁት ለዚች ምስኪን እህታችን እናት እና አባቷን አጥታ በባዶ ቤት ስትቆዝም ደረሳችሁላት ለእናንተም የኢትዮጵያ አምላክ ከፊት ይቅደምላችሁ
ወንድሜ ሀብታሙ እንዲሁም እስክንድር እነዚህ መስሪዎች ከአሁን በሁዋላ አጠገቧ እንዳይደርሱ በአካባቢው ባለው ፖሊስ ጣብያ ሂደው በህግ አካል ፊት እንዲፈርሙ ማድረግ ያለባችሁ ይመስለኛል
ሌላው ጎረቤት ሁሉ እንዲያውቅ እና አካላዊ ጥቃት እንዳያደርሱባት ክትትል እና ጥበቃ እንዲያደርጉላት ይሁን
አድራ በምድር በሰማይ እንዳተዋት
አክባሪያችሁ ነኝ ከጅዳ
ሀብቴና እሥክንዲር ወንዲሞቼ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የኛ ቅኖች በርቱልን የእኛ ጀግኖች።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እነዚህ አጭበርባሪዎች ደግ አርጋችኋቸው ጥቅም ፈላጊዎች ፈጣሪ የሥራቸውን ይሠጣቸዋል⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉
ሀብትሽዬ የኛ ጀግና❤❤❤ እስከንደር የናፈቃችሁ ላይክ እንኳን በሠላም መጣህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል❤❤❤
ጥሩ ጥበቃ ያስፈልጋታል እነዚህ አረመኔዎች እንዳይገሏት ወይም እንዳያስገድሏት። ጎረቤት ይርዳት እርሷም ስትወጣና ስትገባ ብቻዋን መሆን የለባትም። ፈጣሪ የመጨረሻዋን ያሳምርላት 🙏🙏
ልጂቷን እዳይገድሏት እባካችሁ ከጎኗ ሁኑላት የኔ ምስኪን ስታሳዝን ኡፍፍፍ አይ ሰው እደው ማን ይታመናል አታለው ተመልሰው እዳይመጡባት ስጋቴ ነው😢 እናንተ ግን ጀግኖች ናችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍
ጎበዞች እድሜ ከጠና ይስጣችሁ እደይ ገድልዋት ጠብቅዋትአደራ
እባካችሁ ሀብቴ ልጅቷን እንዳይጎዷት ስው አድርጉላት ለጎረቤት ሁሉ ንገሩ ልቤ ፈራ
Unet new
የኢትዮጵያ ዓምላክ ይታደጋቸሁ እነዚህ በጣም በጣም ጎበዝ ሌቦች ናቸው።❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ የዘድሮ ጎርቤቶች አላህ እድሜና ጤና ይስጣች የጠቆመው ልጅ አላህ ይጠብቅህ
ስራህ በሙሉ በጣም የሚደነቅ ነው ነገር ግን ሁሌም ርዕስ ስትሰጥ ትርጉም የሌላቸው ቃላት ነው የምትጠቀመው ይሄን ብታስተካክል ጥሩ ነው በተረፈ በርታ!
ሀብቴና እስክንድር የምትሠሩት ሥራ ደስ ይላል ። ድንቅ ችሎታና የወንጀል ምርመራ ዘዴ። ጎበዞች ።
ልጅቷን ሰው በሚያስፈልጋት ሳዓት ሰለደረሳችሁላት ፈጣሪ ሁሌ ከናንተጋ ይሁን ወንድሞቼ ። ጀግኖች ናቹሁ !!!!
ምርጥ ሥራ ጌታ የባርካችሁ በምርጥ ሰዓት ደረሳችሁላት
እነዚህ ልጆች እንዳይጠጓት ልጅቷን ይበልጥ ይጎዷታል ከጎኗ ሁኑ
ሀብትሽ.የአጭበርባሪዎች .መድሀኒት.በርታ.እግዚአብሔር .ከናንተ.ጋር.ይሁን
እባካችው ለልጅትዋ ደህንነት ጥበቃ ይደረግላት እነኝህ ወስላታዎች ልጅቷን እንዳይጎዷት አደራችሁን ሀብትሽም እስኬውም ይህን ጉዳይ የጠቆመ ጀግናው ወንድማችን ክብር ይሁን ከክፉ ሁሉ ተጠበቁ
የልጅትዋ ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነው አደጋ እንዳያደርሱባት ጥበቃ አድርጉላት ተባረኩ ውዶቼ ❤
ማርያምን እስክድርን ስላየን በጣም ደስ ብሎናል ደግሞ በራሱ ቻናል እዲመጣልን ክህሎቶች ተመለሱ❤
አደራ እዳይገሏት እናት ጀግና ናችሁ ኑሩልን አደራ የልጅቷን ነገር።
እስክንድር ኧረ በማርያም ጠፍተህብን እኮ አስጨነከን በጣም ናፍቀህናል ❤❤❤😢
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጀግኞች ናችሁ በታክቲክ ገብታችሁ የዚችን ምስኪን ህይወት ስለታደጋችሁ በእውነት የምትመሰገኑ ናችሁ❤❤❤
በእውነት እድሜን ከጤና እመኝላችኋለሁ።ሲቀጥል እንደዚህ አይነቱ አሰራር በተለይም ወገን ዘመድ የላትም ብለው በተንኮልና ክፋት እየሰሩ ለነበረው ግፍ ደራሽ በመሆናችሁ በእግዚአብሔርም ዘንድ የሚወደድ መልካም ተግባር ነው። በአገራችን ውስጥ ውስጡን እንዲህ አይነት ስውር ወንጀሎች ሊቋረጡ እንዲችሉ ካለፈው በበለጠ ወገባችሁን ታጥቃችሁ ሙያችሁን ይበልጥ እያዳበራችሁ የዜግነታችሁን ግዴታ ልትወጡ የዘወትር ምኞቴ ነው። እንደእናንተ በእርጋታ፣በብስለትና፣እንደየሁኔታው ታክቲክን በመለዋወጥ ውጤታማ እንዲሆኑለጥቂት በስሜት የሚነዱ ግልብልቦችም መልካም አርአያ ልትሆኑም ይገባል።
ፓፓፓ የሞሀርም ውጤት ነው የሰራችሁት ይሄ ምስኪን ልጅ የኔ ቢጤ እስክንድርን ባይዝ ኖሮ ጉድ ሆኖ ነበር በጣም ጎበዝ ስማርት ነው ቅንጅት ባኖር ኖሮ ዛሬ ይሄን ቤት ወስደውት ነበር ምስኪን የሆነች ልጅ በዘዴ ጎዳና ላይ ጥለዋት ነበር አሁንም በመት በምናምን እነዳይገሏት እነዚህ ወሮ በላዎች ናቸው
ጥሩ ስራ ነው በርቱ እንዴት እንደተደሰትኩ ልነግራችሁ አልችልም
የሚገርመኝ ግን ሰው ዘፅ ብሎ ማየት ብቻ ሰዎች ለምንድን ነው ሰብስክራይብ ላይክ የማታደርጉት እንዴ ጥሩ አይደለም አተሊስት 20k like ያስፈልገዋል ምቀኛ አትሁኑ
The house was almost gone smoothly but hero’s are everywhere who stands beside the victims
I really really wonder how your combination and solved the problem please guys be careful they are pieced off and they will not hesitate to attack either you guys or the little girl .according to the situation I am definitely sure they poisoned her please keep an eyes on her
ቀድሜ ከመጀመሪያው ሀብታሙን እና እስክንድርን አብራችሁ ሳይ ተአምር እንደምትሰሩ ገምቼ ነበር !! እጅጉን የኮራሁባችሁ የወንዶች ወንዶች አንበሶች ፕሮፌሽናሎች ጀግኖች ናችሁ !! ከልቤ እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ !! በርቱ !!
በጣም ይገርማሉ ሀብቴም እስኬም የጠቆመውም ልጅ ተባረኩ በርቱ
እህቴ የናትሽንና ያባትሽን ነፍስ ይማር😢 ሀብቴ & እስክንድር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሺ አመት ያኑርልን እህታችንን ተከታተሉልን ከነዚህ ሴጣኖች
እግዜአብሔር ይርዳችሁ ተባረኩ እባካችሁ የናቷን እና ያአባቷን ሀገር ጠይቋት ሰው ቤተሰብ አልቦ አይፈጠርም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እናት ጀግናዎች እድሜ ጤና ይስጣቹ ለትጎዳ ደራሾች ትባሩኩ እስኩዬም & ሀብትሽም ❤❤❤❤❤❤❤🙏
አስክንድር። በመመለሱ። አኔ። በጣም ደሰ። ብሎኛ። አል /100/🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ.ወድሞቸ.እድሜ.ከጤነ.ይሥጣችሁ.ጠቁሜዉም.ፈጣሪ.ይባርከዉ.ዘመኖ.ሁሎ.ይባረክ.
እልልል ከሀበትሸ በተጨማሪ እስኬን ስላየነዉ በጣም ደስ ብሎናል ፈጣሪ ይጠብቀችሁ ወንድሞቸ
ጥቆማ የሰጠ ጎረቤት እግዚአብሔር ይባርክህ♥️ጋዜጠኛ ወንድማችን ሴት ልጅ ናት ኣደራ😢
ብታምኑም ባታምኑም ሌላ ነገር ማየት ትቻለሁ ብል ማጋነን አይሆንም !!!በዚህ በክፉ ቀን የተነሳችሁ የዘመኑ ጀግኖች !!!!ሰዉ እርስ በርሱ እንደዚህ ሰጨካከን እናንተን ያስነሳ እ/ር ይባረክ ። ባጠቃላይ እንደናንተ የሚሰሩትን ዩተበሮች በአብዛኛው እከታተላለሁ። የሁላችሁንም ጥሩ ነው።የእናንተ ግን የሚለየው መተጋገዛችሁን !የምታውጣጡበት መንገድ !ትዕግስታችለሁ ! ሩህሩህነታችሁ !ወሬ አለማበዛታችሁ ! ብቻ ባጠቃላይ ደስ የሚል ስራ የምትሰሩት በዚሁ ቀጥሉ እያልኩ ጥቆማ የሰጠውን ልጅ እጅግ በጣም አመስግኑልኝ እ/ር አብዝቶ :ይባርከው ። የዘመናችን ጀግኖች ናችሁ ።
እሰኬውን ስታዩ የተደሰታችሁ እስኪ እንያችሁ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ በደህና ስላየሁት በጣም አስቤ ነበር ገና ፐሮግራሙ ምን እንደሆን አላየሁም እንኳን ደህና መጣህልን እኖድሀለን❤️👍
ሀብቴ እስክንድር እባካቹ ጥበቃ ያስፈልጋታል ፀበል ያስፈልጋታል ልጄን በጣም ታሳዝናለች
ወንድሜ ልጅቷ ሰው የላትም ከጠገባ መሆን አለባችሁ ደግመው በመተት ማስደረግ ይችላሉ እና መጀመሪያ ወደ
ፀበል መሄድ ከዘ
ደግሞ እቤቱ መሸጥ ወይም ማከራይት
ሁለት አምበሶች ስወዳቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ወይኔ ጭራሽ ፈርማለች እስኬዉ ሀብትሽ ጥሩ ሰአት ደረሳችሁላት እንደምትረድዋት አልጠራጠርም ታረጉታላችሁ❤❤❤❤❤❤
ማሻላህ በጣም ነው ደስ ምትሉ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የሰው እንባ አሳሶሽ
ሀብቴ እና እስክንድር ቃል የለኝም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
እስኬው ጀግና እኮ ነህ❤ ሀብትሻ ምርጥ ሠው❤
ሀብቴ እህቱን አገኝ ወንድም እባክህ ተንከባከባት እነዚህ የተረገሙ ናቸው እግዜር ብሄር የእጃቸውን ይስጣቸው
ሱበሀንአላህ
በጣምደሰሰየሚልሀቅነው
ፈጣሪይጠብቃቺሁያርብየአላህ
ደረሳቺሁላትወላሂ😭😭😭😭
እስካንድር ለምን ጠፍ ጌታ ምስክር ነው እያስብኩ ነበር ናፈቀ ጀግና ወንድማችን ና አትጥፍ😢 ሀፍትሽ ጀግና በርታ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችው ❤❤
😢😢የራስ ሠዉ እንዲህ ያደርጋል ተብሎ ስለማይጠረጠር ነገሩ ሲጠረክር ነዉ የሚታወቀዉ እኔም ዘመዶቸ የሚያልቁበት ምክኒያት ስላላወኩ እያመመኝ እኖራለሁ😢😭😭😭
አስክንድር የት ነዉ የጠፋኸዉ እኛ ስላንተ ስናሰብ አንተ ለእኛ ግድ የለህም ለማንኛዉም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር የባርካችሁ ጥበቃ የስፈልጋታል ፈጣሪ ፈዉሱንየስጥሽ❤❤
ውይ እስከንደር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሁለታችሁም ምርጥና ጀግና ጋዜጠኞች ናችሁ በርቱ
ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ስለደረሳችሁላት ጀግና የጃቸውን ያግኚ
ፈጣሪ ፀሀይ ያውጣባቺሁ ጋዜጠኛው ጀግና ነህ በርታ ለተቸገረ ሰው ፈጣሪ ሰው ስለላከ እግዜአብሔር ይመስገን
ጎበዞች በጣም ነዉ የማደንቃቹህ ያሰባችሁን ሁሌ ታስፈፅማላቹ። ምስኪኗ ጥበቃ ያስፈልጋታል አደራ አደራ። 🙏
እሷን ፀበል ፀበል ዉሰዷአት እዳይገሏትእ ቤቱን እናተ ዋስ ሁናአቹህ አከራዉት ይገሏታአል በናታአቹህ ወደህግ ዉሰዷአት
ሀብታሙና እስክንድር አምላክ ጥበቃዉንና ቸርነቱን ያብዛላችሁ !!!!!!!!
በናታቹህ ሀብቴ እዳይገሏአት አወኒህ መተታአምች በናትህ ጠብቋአት እኒህ ሌቦችእ❤❤❤❤❤❤❤
Please find some one to stay with her they might hurt her God bless you both
ዕግዚዐቤርይስጣችሁፈጣሪዘራችሁይባረክጤናችሁይባረክ
ሁለት ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
እዲ አይነትም ጥሩ ሰው አለ በዚህ ጊዜ መታደል ነው።
በናታችሁ ፀበል ውስዷት ሲሻላት ክፍል 2አቅርቡልን❤❤❤