ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቱኝth-cam.com/video/R5pE1xqax08/w-d-xo.htmlsi=olr9gqY4Ps8teMx2
ወንድሜ ያባቷን ስልክ ተቀብለህ ብታሳውቀው መልካም ነው 🙏❤🇪🇷
😭😭😭😭😭😭😭❤❤🇪🇹
ግን ድምጻቸዉን መሰማት እንፈልጋለን ካሁን ቡሀላ ከነድምጻቸዉ ይለቀቅልን
ወንድሜ ምን እንደሚስሩ ካየህ በሖላ ለምን ጥቃት እስኪፈፀምባት ትጠብቃለህ ገብታችሁ ማስጣልና እጅ ከፍንጅ ማስያዝ ትችሉ ነበር ጥቆማው ነበራችሁ እርግጠኛ ከሆናችሁ ድርጊቱ ሳይፈፀም ማስጣል ስትችሉ ቁጭ ብላቹ ትረካ ነው እንዴ የምተርከው በጣም ነው የምታሳዝኑት።ከሆነ በሖላ ምን ዋጋ አለው እስካሁን የተፈጠረው ይበቃት ነበር ግን እናንተም ስራችሁ ያሳፍራል ቶሎ መድረስ ስትችሉ 😢😢😢😢እናቱንም የገደለው እራሱ ይሆናል ለውርስ ብሎ ይሆናል እና ልምዱ ኖሮት ነው እህቱን እንደዚ የሚያደርገው ባለጌ ነው ህግ ይጠይቀው😢😢
@@birtukantesfaye678 ተቀርፆ የተቀመጠ ካሜራ ነው እንጂ እኛ እያየን የሆነ ነገር አይደለም ድብቁ ካሜራ ለሳምንት ቤት ውስጥ ተቀምጦ ነበር ከዛን ፋይሉ ተገልብጦ ነው ያየነው በጊዜው አይደለም እህቴ ለመልካም አስተያየትሽ ግን እናመሰግለን🙏
ለእህቱ እንደዚህ ካረገ እናቱም እሱ ነው የገደላቸው ሰራተኛዋ ትፈለግ ሀቁ እንዲወጣ🙏
ትክክል
ትክክል😢😢
እኔም ልክ እንደዛ ልል ነበር ይህንን በእህቱ ላይ ለመስራት የጨከነ እናቱንም የገደለ እራሱ ነው ይሄ ጨካኝ አረመኔ ነው ዋጋው ይከፈለው እህቱን ገረዱም የገንዘብ ማምጫ ባርያውም አድርጎ ሊገላት ነው የሚፈልገው ፋሽስት ነውውው😂😂😂
የጠቆም ልጅ ተባረክ። እነዚህ ሰዎስት መምህራኖች እንዳትለቃቸው ጋዜጠኛ ዎንድሜ። መምህራኑ ከታሰሩ ስንት ተማሪ ይድናል
የተጎዱትን፡ወገኖች፡ዕንባ፡የምታብስ፡ጀግና፣ኢትዮጵያዊ፡ወጣት፡ጋዜጠኛ፡በርታ፡፡
ስርአተ ነጥብ አጠቃቀማቹ ሀሪፍ ነው😊
እውነት አንተን የወለደች እናት ማህጸኗ ይባርክ🎉🎉🎉 ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድ ደግሞ ኮ ለእሪዳታ ነው የመጠው ብሎ የሚገባው ነገሪ😂😂😂እረ እግ/ሔሪ ይባርክ ክፉ አይንካክ ፈጣሪ ያግዝ በመንገድ ሁሉፈጣሪ ይከተል
ጀግና ነክ ግን ክፍል ሁለት የሚያስፈልጋቸው ታርኮችን አታቀርብም እና አስብበት
ኣዎ እንፈልጋለን ምን ላይ እንደደረስ
ወይ አገሬ ምን አይነት ፍጡር ተፈጠረብሽ???እርግማን ይሆን እነዚህ የዳቢሎስ ልጆች ናቸው!!!!የኔ ወንድም ጀግና ነህ ተባረክ እንዳንተ አይነት የወለደች ይህቺ ውብ አገራችን እንደነዚህ አይነት ጭራቆች ተፈጠሩባት???😢😢😢በርታልን የአገር ልጅ እነዚህን ተባዬች የትውልድ ማፈርያ ናቸውና መርጠህ የሚገባቸውን ወይኒ አጉርልን!!!!ምርጥ ነህ እድሜህ ይባረክ ይህችን ምስኪን ልጅ እርዳት!!!👌🏽🙏🏾👏🏽🤣👏🏽💚💛❤️
ወንድሜ የሚያጋልጡትን ሰወች እባክህ አትናገር ምክንያቱም ሰለሚበቀላቸው አትንገራቸው
😢ሳይደፍራት ደርሰህ በነበረ ምስኪን ወላሂ በጣም በጣም የሚሲዛን ነገር ነው ሰው በእህቱ እዛው ተቀምጦ ድፈር እደት ይላል ወላህ እደት እዳዘኩኝ😢
ትመርመር በሽታ እንዳይኖርባት ጎበዝ ወንድማችን እርዳት ተባረክ
በረታ ጀግና ጌታ ከአንተ ገረ ይሁን
ወንድሜ በእውነት እደዚህ የሚያደርጉ ሰዎች እኮ ከራሳቸው ጋር እኮ አይደለም እላያቸው ላይ የሚጫወትባቸ መንፈስ ነው እደዚህ ስታገኛቸው በእውነት መደራደር ያለብህ እደኔ ወይንም እለቀዋለሁ ወይም ቀጥታ ወደ ፀበል እዲሄዱ አድርጋቸው አዴ ልፍትህ ካልቀረ ፀበል አስገባቸው በእውነት ወደ እራሳቸው ሲመለሱ በጣም ይፀፀታሉ ወደ እግዚአብሔርም ይቀርባሉ ወደ ህግ ግን ሲሄዱ ምንም መለወጥ አይኖርም ይልቁን እላያቸው ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ለበቀል ያነሳሳቸዋል ልባቸው በትቢት ይወጥረዋል ሰው ወዶ አይደለም መጥፎ ስራ የሚሰራው እርኩስ መንፈስ እላዪ ላይ እያደረነው በእውነት እዲህ ስትዛቸው ቀጥታ እኔ ወደምወስድህ ባታ ትሄዳለህ ብለህ ወደ ፀበል ወስደህ ከአድ አባት አገናኝተህ ፀበል እዲጠመቁ ማድረግ በእውነት ይሄ ሰው ድኖ ነገ ለሌላ ሰው ትርፍል ካተ ባላቅም ወንድሜ
በርግጥ ትክክል😢
ድንቅ ስራ ነው ወንድማችን የጀግና ስራ ነው !!በርታ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሄን ጀግና ጋዜጠኛ የሚያድንቅ ብቻ ላይክ አድርገኝ ❤
gazetegnaw menu lay new jegenenetu be camera eyeteketatele wenjelegnan meyaz ena lijituan metadeg sichel le mot selabekat jegena telewaleh
What you mean hero journalist he need to stop that boy before she get hurt what you mean??????
ena❤❤❤
እግዚያብሄር ምህረት ያድርግልን ወንድሜ በርታ ነፃ አውጪ ይልሃል ይሕ ነው፡፡ እህቴ ስታሳዝን እግዚያብሄር ይጠብቅሽ
የመዳም ቅመሞች የኔ ምስጊኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አሚንን
አሜን(3)😢😢❤❤❤
Ammen ammen ammen
Amen
🥺🙏
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እናመሰግናለን እንዳንተ ያለውን ሰው ያብዛልን 😢😢😢😢😢
ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በጠንካራ ክፉ መንፈስ ተሞልቷል። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
በጣም 😢😢::አሜን
ጀግናዉ ሀብትሽ በረታ እመብረሀን ትጠብቅህ
ልጁ መሸለም አለበት እምትሉ 👍 አድርጉ
እውነት ነው
👍👍👍👍👍
እናቱን የገደለዉ እሱ ነዉ እርግጠኛ ነኝ። ነፍሰገዳይ ነዉ በትክክል። መታሰር አለበት። ግዴታ ነዉ።
የቱ ልጅ?
በርታ ❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን😢😢በእዉነት ወንድማችን ትለያለህ በመንገድህ ሁሉ እመቤቴ ትቅደምልህ❤❤❤
ልጄ❤❤❤ መጥፎን ጠልተህ ጥሩን ወደህ በመገኘትህ፣ ልትመሰገን ይገባሀል። ጠንካራም ነህ❤❤❤ የሆነዉ ይሁን ብለህ፣ ህይወቷን ስለታደግካት፣ የአንተን ምንነት አለማድነቅ ንፉግነት ይሆናል❤️❤️❤️
😍🥰ውንድሜ ጅግና ነህ የሚጋልጡትን ስውች ማበረታታት የኖርብናል ጋየስ 🙋🏻🙋🏻
ይሄንን ጋዜጠኞ ወይም ዩቱበር ያለማድነቅ ሀፅያት ነው ጀግና ጎበዝ አንደኞ ነው እባካችሁ ሼር ለይክ አድርጉለት ጠቃሚውን እንዳይገለው ሲለቀቅ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ጠቃሚው
አባቱ ይሰማ ውድሜ
🎉🎉🎉 ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ ተባረክ ይሄ የጠቆመህም ይባረክ።።በፈጠረህ ወንድምየውን መጀመርያ እርግጥ አድርገህው ነው ወደህግ የምትወስደው።።በፈጠረህ እርግጥ አድርገው።።በልጅቱ ተጫወተባት።።ይሄ ወንድም አይደለም።።ጨካኝ ክፉ ነው።።ምግብ እንኳ ሳትበላ አደንዛዥ ያበላታል።።
ጋዘጣኛው ጅግናው፡በለ ህልና ነው!እግዚኣብሄር፡ይጠብቅህ!BRAVO 100%!!!
አይ ሕጉ በብር ተደራድሮ ያስወጣዋል እንዳይነሳ አድርገህ በትሰባብረው ግን እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁንልህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ዕድሜህ መንገድ ይሁን እንደ ዋርጣ ስፋ እንደ ችባሃ ለምልም የራበው ይቀላውጥህ ልጀ ኡህ
የኢቶጵያችን ወንጀለኞችን ፈልፍለክ የምታወጣ ጀግናው ጋዜጤኛችን ክበርልን እወድሀለሁ ዘርህ ይባረክ
እናት ወልዳለች መገስት በለለበት እዳተ አይነት ጀግና ማየት በዚህ ግዜ❤❤❤❤❤😢አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ❤❤❤
መንግስት በየቤቱ ስው ያቁም ነው ይሄ ሁሉ የስርአቶቹ የቤተ እምነቶቹ ውጤት ነው
ኤረ፣እናቴ፣ልጆች፣ተባረኩ፣እንደዚ፣አይነትቆሻሻውን፣እያጋለጣቹ፣አላህ፣ይጠብቃቹ
ሀብታሙ ጎበዝ ጀግና ነህ እንኩዋንም ለህግ አቀረብከው ልጅትዋን ግን በቅርብ ሆነህ ጠይቃት እባክህ ታሳዝናለች
ወንዲሜ በጣም ጉበዝ ጋዜጠኛ ነህ ጉበዝ በርታልን✅✅✅✅✅✅✅✅✅💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
በእውነት በአገራችን ውስጥ ውስጥ ውስጡን ከህዝብ እይታ ውጭ ምናልባትም ከመንግሥት ተሰውረው የሚሰሩ ከዚህም የከፋ አገርና ትውልድን ከመጉዳት አልፎአጥፊ ድርጊቶች እንደአሸን በፈሉበት አንተና መሰሎች ከዚህ በላይ አገርና ወገንን ልታድኑ የምታደርጉት ድርጊት ይህ በል የሚያሰኝ ድንቅ ስራ ነው። ሆኖም በተወሰነ ደረጃ እንዳንተ መሰል ሙያዊ ሥራን በበቂ ስልጠና ልምድ ሳይሆን በስሜት የሚሰሩትን ወጥ ስልጠና የሚያገኙበት ሁኔታ ቢመቻች መልካም ነው። የስራው ፀባይም ህይወትን ለአደጋ የሚያጋልጥም ጭምር ስለሆነ በጫጫታና አላስፈላጊ መጋፈጥ ሳይሆን ፈጣን ደራሽ አስገዳጅ የህግ አካል በእናንተ በግል ትውውቅ በሚመስል ፖሊሴ በሚመስል ግባ ውጣ የምትሉት ሳይሆን ፖሊስ በሚል ወጥና ተቋማዊ ዕዝ ሰንሰለት አግባባዊ ፈጣን አገልግሎት በመስጠት የሚተባበሩበትም ሁኔታ ቢመቻች ጥሩ ነው። ምክንያቱም በአንዳንዶች ግላዊ ግንኙነት የሚመስል አሰራር ከጊዜ በኋላ ለዚህ ስውር የወንጀል መከላከልና ህግ ማስከበር ቀናነት እንዳይበላሽ ስጋት ስላለኝ ነው። በዚህ ቪዲዮህ ላይ ስራህ በጣም ጥሩ ውጤት ቢሆንም የመጨረሻ አቋምህን ለተጠርጣሪ ከመንገርህ በፊት በነበረው አመቺ ሁኔታ ብዙ ከዚህም በላይ ልታውጣጣ ትችል ነበር።የመረጃው ፈሰስ በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ምናይነት ጭንቅላት አለህ? እህትህ ላይ እንዴት እንዲህና እንዲያ ከማለት ወደመጨረሻው ብትጠቀም እንዳመንከው መስሎት ብዙ ያልጠበቅከውን ሊነግርህ ይችላል።ለማንኛውም በርታ!!!
የኔናት አይዞሽ
ዘመንህ በብዙ ይባረክ ተባረክልኝ በብዙ
ድሮ እኛ ስናቅ ወድም ለህት መከታ ነበር አውን ሚበላ አውሬ ዘመን ወይኔ ጌታዬ ልጄን መልሼ ልዋጣት እንዴ ምን አይነት ጉድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
በኢየሱስ ስም ምን አይነት ክፉ ዘመን ነው በጌታ ይሄ ልጅ በሚገባ መቀጣት አለባት 😢
ችግሩ ኮ የ ኢ,ያ ህግ ነው ለምን የህንን ነገር በየመን ኣወሮፓ ኣሜሪካ ሱዳን ሶማል ኢራን በተለይ ኤርትራ ለምን የማይደረግ ህጉ ኣሪፍ እና ለህዝብ የሚያኖር ስለ ሆነ ማለት ነው ኢ,ያ ግን ባለጌ ናት ወንጀለኛ ናት የምትወድ የቆሻሻ ኣገር ኢ,ያ ምክንያቱ ለምን በኣደባባይ በ ህዝብ ኣይን ቢገደል ደስ ይላል ነበር
አተን የወለደች እናት መሐፀናን ይለምልም።❤❤❤🎉🎉🎉
በርግጠኝነት እናታቸዉን የገደለዉ እራሱ ልጁ ነዉ ሰራተኛዋ ትፈለግ,
አዎ መፈለግ አለባት ሰራተኛዋ
ቤቱን ዉሰድ አላለም ወይ ጉድ
ፍጣር ሆይ ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግና ወንድማችን በርታ መቸም ሀገራችን የገባዉ ሾይጧን ከባድ ነወ😢😢
በጣም.ሴጣን.ሰፍሯል.በኢትዮጵያ
እስካሁን ድረስ ብዙ ተመሳሳይ ስራ የሚሰሩ የTH-cam ሰዎች አይቻለሁ፣ ይህ ሰው ግን ለየት ያለ Super ጀግና ነው።
ወንድም መከታ ነበር እሱ ቀረና አስደፍሪ ሆነ እግዚኦ
በጣም ይገርማል ወላሂ የእውነት አልመስለኝ እስከሚል ነው የገረመኝ
አሁን ኢትዮጵያ be ክፉ ነገር ተሞልታለቺ 😭😭😭
durro qerre😢
ዘርታ፡ወንድማችን።ተባረክ።
አንተ ትለያለክ በርታ እግዚአብሔር ለሐገራችን ሰላም ያምጣልን እንጂ እሚሰማውም እሚታየውም ያስፈራል😢😢😢
ባታስደፍሯት ብትደርሱላት ምንችግር አለዉግን ካሜራ ካስቀመጣችሁ ተከታተልችሁ ሳይፈጠር ድረሱላቸዉ
እንም እደዛ ጠብቅ ነበር ግን😢
ምን አልባት አባቶ አያውቅ ይሆናል አገናኘት በአላህ
በጣም ክፉ የማይረባ ወንድም ነው ሀብታሙ. እጅ ክፈንጅ ይዘህ ሁለቱንም. ወንዶች በጥፊ ብለህ. ነበር ወደ እስር ቤት
እናቱን እራሱ ነዉ የገደለ ኤኄ😢😢😢😢
በሚገባ😢
ጠንክርልን ወንድም
ጀግናችን ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጀግናችንጎበዝፈጣሪይጠብቅህ
ይቺ ሚስኪን ልጅ ያለ ኣባት ያለ እናት ታዛዝናለች ፈጣሪ ይርዳት እና በምን እንርዳት
ወንድም አላህ ይጨምርልክ
ክፉ ወንድም ጋሻ ነበር ብታቅ ልጁ ጀገና ነው ይባረክ ከነጋዜጠኛው ይሄ እንኳን ታሰረ እናትህንም ይሄኔ አንተ ነክ ያስገደልካት መሰለኝ
ምን አይነት ጊዜ ደረስን እግዞዩ አብሮአደጉቻችን እንኳን ያልተገባ ነገር እንኳን ሊያደርጉ በክፉ የሚያዩን ካሉ አፈር ከድሜ ነወ የሚያስግቧቸው የእናት ልጅ ወንድም ከእህት ላይ እግዞዩ እግዞዩ ዕድሜህ ይጠር
በርታ ወድማችን እራሰህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች
ሠራተኛዋን እባክህን ፈልገህ አግኛት እናቱን የገደላት እሱ መሆን አለበት
ጀግና ነክ ግን የልጀትዋ አባት ነገሩት ይደወልላት
በጣም ነው ያፈርኩብህ አታድናትም ነበር ትረካ ምን ይሠራልናል ጀግና አዳኙ ብቻ ነው
በጣም ያናድዳል ከተደፍረች በኅላ ቢደረስ ምን ዋጋ አለው 😢😢😬😬
@@asdpeh3842ልጅቷ እኮ ከመጀመሪያው ተደፍራለች እሱ ደሞ ማስረጃ መያዝ አለበት ከመጀመሪያ ለዛ ነው
ወይ በአላህ ስም ወድነው ማይው አተ ግን ጀግና ጋዘጠኛነህ አላህ የጠብቅህ
አተ ጀግና ተባረክ
የኔ ወንድም ጀግና ነሕ ቀጥልበት
አባታቸዉን ፈልገህ ፈላልገህ፣ ደዉልና በግልጽ ንገረዉ!
ስልክህን ፃፍልኝ
ልጁ ጠግብዋል ይህንን በጥፊ ነበረ ማለት ነው
ጎበዝ ብዙ ወጣቶች ብዙ ጎሮቤቶች ዘንድሮ ትልቅ ስራ እየሰሩ ነዉ መጥፎ ነገሮችን. ሊያጋለፁ ነዉ😢😢😢
አይዞህ ወድም በርታ❤❤ ፈጣሪ ያግዝህ
You are great, 🩵my hero.You fight for innocent people.May God bless you and protect you🙏
ወይ ስቆቃ የሞላባት ሀገር ከትንሽ እስከ ትልቅ አረመኔ የሆነበት 😭😭😭
ስራወችህን ሁሉ አድናቂህ ነኝ ሀብትሸ በርታልነ ህግ በሌለበት ሀገር እናንተ የድሆችንእባ አባሽ ስለሆናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እጅግ ያሳዝናል ወንደም በእህቱ ላይ😢😢
በጣም የስዝናል አይይይ ምን ጉድ ነው 😢😢😢ወንድማችን በርታ 👍👍
ልጅቱ ሳይደፍራት በፊት ብትደርሱላት አሪፍ ነበር
የ ልጅ አዋቂ አግዚአብሔር ይጠብቂክ ወንድሜ 🙏🏽
በጣም ጎበዝ ነክ እንደው ከጀመርከው አይቀር የቤቱንም ነገር በስሟ ብታደርገው ለአባት ተነግሮ ከእሰር ሲፈታ እንዳይሸጥባት እባክኽ እርዳት
🎉🎉🎉 ጋዜጠኛ እመቤቴ ማርያም ዘመንህን የደስታ የስኬት ያድርግልህ።።ለልጅቱ ፈጣሪ በእውነት ከጎኗ የሚሆን የምትሆን ዘመድ ይስጣት። ይሄ ከመግደል ወደኋላ የማይል አውሬ ነው።።።።
በዚህ ልክ ጨቃኝነት እረ ኡኡኡ ወንድሞቼ ሞቼ ነው ምወዳችው ክፉ አይካብኝ እደዚህም ጉድ አለ🥺😭😭 እናታ የገደላት እሱ ይመስላል ፈራጅ አያርገኝና አይእንደዛ ልጅ በወርድ እጭ😢😢 ያለማርገዛ ደሞ ጥፊጥፊ ብታደርገው
ሱብሃን ኣላህ ኣካር ዘማን ወደ ኣላህ እንመለስ ዱኣ እና ፀሎት እናርግ ግዜ ከፍቷል ሃፍትሽም ኣላህ ይጠብቅህ ❤😢
እግዚአብሔር ልጁን የባርክዉ የጦቀማዉን ስንት አይነት ስው አለ በእግዚአብሔር አረ ዉድ ነው ምሕረትህን አብዛቀን ልቦና ስጠን አምላኬ ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ጋዘጠኛው ውንድማችን እራስህንም እየጠበቅ በርታ
.አተ.ጀግነ.እግዚያቢሄር.ይባርክህ..ዘርህ.ይባረክ
እጂ ከፍንጂ ለምንድነዉ የማትደርሱት አነፍናፊዉን ሚዲያ ንስር ሚድያ ወዲያዉ ነዉ የሚደርሱት ከነሱ ተማሩ ነገሩን ቢሮ ሁናችሁ ከማየት ለምን ፈጥናችሁ አትመጡም በጣም ያሳዝናል
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ሽልማት አለበት
ሳላደቅህ አላልፍም በርታ ወድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
የኔ ወንድም በጣም አመሰግንህ አለሁ በጣም ጎበዝ ነክ እባክህን ልጂቱበጣም ተጎድታለች በጣምእስለቀስችኝ እባክህን የኔ ወንድም ልጂቱን እንዳይገላት እባክህን ከኔ ቤተሰቦች ሁና ትማር እኔ አስተምራት አለሁ እባክህ ልጂቱን አናግራትና ለእኔ ፃፍልኝ ቤተሰቦቸ ጎንደር ናቸዉ እባክህ እንዳይገላት
ሀብትሽ በርታልን ጎበዝ ነህ ❤❤❤።
ጀግናጀግናወዲሜ
አቤተ ወደት ወደት ነው እየሀዲን ያልነው እግዚአብሔር ይቅር ይብልን ወንዲማችን እግዚአብሔር ዕድሜ ጠና ጀግና ጋዘጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እድሜ ይስጥክ የኔጌታ እራስህን ጠብቅ ጎበዝ
ጎበዝ ወንድሜ በርታ
Thank you brother for helping this beautiful young girl. God bless you🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በሽታና እርግዝና ቢያጋጥማትስ ስለዚህአስመርምሯት ለፖሊሶቹምበዝርዝር አቅርቡላቸውበተጨማሪም በክፉ ድርጊትየሰበሰበው ገንዘብ ይወረስበት
ጀግና ገዜጠኛ በርታ ❤❤❤❤❤
ለምን ቶሎ አትደርሱም ልብሱን ከማውለቁ በፊት ወደአልጋ ሲወስዳት አትገገብም እዴ ለምን ከአነፍናፊት አትማሩም ስታናድድ ወደአልጋ ወሰዳት ከምት አትደርስላትም😢😢😢እዴ ወድያ መቃጠል
Iko... betam yastelal iyayu zim
ሀፍትሽ ፈጣሪ ይባርክ ለተቸገረ ደራሽ ለተ ትልቅ ክብር አለኝ
ልጁ ግን ደስ ሲል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
Berta our great brother keep up going ur job save the people's 😢😢😢😢
እግዚአብሄርይስጥህ ወንድም እሱም እንዳይደፍራት ይህ ጨምላቃ
I appreciate you doing good job❤❤
ጋዘጠኞች ጠክሩ በጣም ጎበዝናችሁ ዲግል ማሪያም ትጠብቃችሁ❤😢😢😢
ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቱኝ
th-cam.com/video/R5pE1xqax08/w-d-xo.htmlsi=olr9gqY4Ps8teMx2
ወንድሜ ያባቷን ስልክ ተቀብለህ ብታሳውቀው መልካም ነው 🙏❤🇪🇷
😭😭😭😭😭😭😭❤❤🇪🇹
ግን ድምጻቸዉን መሰማት እንፈልጋለን ካሁን ቡሀላ ከነድምጻቸዉ ይለቀቅልን
ወንድሜ ምን እንደሚስሩ ካየህ በሖላ ለምን ጥቃት እስኪፈፀምባት ትጠብቃለህ ገብታችሁ ማስጣልና እጅ ከፍንጅ ማስያዝ ትችሉ ነበር ጥቆማው ነበራችሁ እርግጠኛ ከሆናችሁ ድርጊቱ ሳይፈፀም ማስጣል ስትችሉ ቁጭ ብላቹ ትረካ ነው እንዴ የምተርከው በጣም ነው የምታሳዝኑት።ከሆነ በሖላ ምን ዋጋ አለው እስካሁን የተፈጠረው ይበቃት ነበር ግን እናንተም ስራችሁ ያሳፍራል ቶሎ መድረስ ስትችሉ 😢😢😢😢እናቱንም የገደለው እራሱ ይሆናል ለውርስ ብሎ ይሆናል እና ልምዱ ኖሮት ነው እህቱን እንደዚ የሚያደርገው ባለጌ ነው ህግ ይጠይቀው😢😢
@@birtukantesfaye678 ተቀርፆ የተቀመጠ ካሜራ ነው እንጂ እኛ እያየን የሆነ ነገር አይደለም ድብቁ ካሜራ ለሳምንት ቤት ውስጥ ተቀምጦ ነበር ከዛን ፋይሉ ተገልብጦ ነው ያየነው በጊዜው አይደለም እህቴ ለመልካም አስተያየትሽ ግን እናመሰግለን🙏
ለእህቱ እንደዚህ ካረገ እናቱም እሱ ነው የገደላቸው ሰራተኛዋ ትፈለግ ሀቁ እንዲወጣ🙏
ትክክል
ትክክል😢😢
ትክክል
ትክክል😢😢
እኔም ልክ እንደዛ ልል ነበር ይህንን በእህቱ ላይ ለመስራት የጨከነ እናቱንም የገደለ እራሱ ነው ይሄ ጨካኝ አረመኔ ነው ዋጋው ይከፈለው እህቱን ገረዱም የገንዘብ ማምጫ ባርያውም አድርጎ ሊገላት ነው የሚፈልገው ፋሽስት ነውውው😂😂😂
የጠቆም ልጅ ተባረክ። እነዚህ ሰዎስት መምህራኖች እንዳትለቃቸው ጋዜጠኛ ዎንድሜ። መምህራኑ ከታሰሩ ስንት ተማሪ ይድናል
የተጎዱትን፡ወገኖች፡ዕንባ፡የምታብስ፡ጀግና፣ኢትዮጵያዊ፡ወጣት፡ጋዜጠኛ፡በርታ፡፡
ስርአተ ነጥብ አጠቃቀማቹ ሀሪፍ ነው😊
እውነት አንተን የወለደች እናት ማህጸኗ ይባርክ🎉🎉🎉 ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድ ደግሞ ኮ ለእሪዳታ ነው የመጠው ብሎ የሚገባው ነገሪ😂😂😂እረ እግ/ሔሪ ይባርክ ክፉ አይንካክ ፈጣሪ ያግዝ በመንገድ ሁሉፈጣሪ ይከተል
ጀግና ነክ ግን ክፍል ሁለት የሚያስፈልጋቸው ታርኮችን አታቀርብም እና አስብበት
ኣዎ እንፈልጋለን ምን ላይ እንደደረስ
ወይ አገሬ ምን አይነት ፍጡር ተፈጠረብሽ???
እርግማን ይሆን እነዚህ የዳቢሎስ ልጆች ናቸው!!!!
የኔ ወንድም ጀግና ነህ ተባረክ እንዳንተ አይነት የወለደች ይህቺ ውብ አገራችን እንደነዚህ አይነት ጭራቆች ተፈጠሩባት???😢😢😢
በርታልን የአገር ልጅ እነዚህን ተባዬች የትውልድ ማፈርያ ናቸውና መርጠህ የሚገባቸውን ወይኒ አጉርልን!!!!
ምርጥ ነህ እድሜህ ይባረክ ይህችን ምስኪን ልጅ እርዳት!!!👌🏽🙏🏾👏🏽🤣👏🏽💚💛❤️
ወንድሜ የሚያጋልጡትን ሰወች እባክህ አትናገር ምክንያቱም ሰለሚበቀላቸው አትንገራቸው
😢ሳይደፍራት ደርሰህ በነበረ ምስኪን ወላሂ በጣም በጣም የሚሲዛን ነገር ነው ሰው በእህቱ እዛው ተቀምጦ ድፈር እደት ይላል ወላህ እደት እዳዘኩኝ😢
ትመርመር በሽታ እንዳይኖርባት ጎበዝ ወንድማችን እርዳት ተባረክ
በረታ ጀግና ጌታ ከአንተ ገረ ይሁን
ወንድሜ በእውነት እደዚህ የሚያደርጉ ሰዎች እኮ ከራሳቸው ጋር እኮ አይደለም እላያቸው ላይ የሚጫወትባቸ መንፈስ ነው እደዚህ ስታገኛቸው በእውነት መደራደር ያለብህ እደኔ ወይንም እለቀዋለሁ ወይም ቀጥታ ወደ ፀበል እዲሄዱ አድርጋቸው አዴ ልፍትህ ካልቀረ ፀበል አስገባቸው በእውነት ወደ እራሳቸው ሲመለሱ በጣም ይፀፀታሉ ወደ እግዚአብሔርም ይቀርባሉ ወደ ህግ ግን ሲሄዱ ምንም መለወጥ አይኖርም ይልቁን እላያቸው ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ለበቀል ያነሳሳቸዋል ልባቸው በትቢት ይወጥረዋል ሰው ወዶ አይደለም መጥፎ ስራ የሚሰራው እርኩስ መንፈስ እላዪ ላይ እያደረነው በእውነት እዲህ ስትዛቸው ቀጥታ እኔ ወደምወስድህ ባታ ትሄዳለህ ብለህ ወደ ፀበል ወስደህ ከአድ አባት አገናኝተህ ፀበል እዲጠመቁ ማድረግ በእውነት ይሄ ሰው ድኖ ነገ ለሌላ ሰው ትርፍል ካተ ባላቅም ወንድሜ
በርግጥ ትክክል😢
ድንቅ ስራ ነው ወንድማችን የጀግና ስራ ነው !!በርታ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሄን ጀግና ጋዜጠኛ የሚያድንቅ ብቻ ላይክ አድርገኝ ❤
gazetegnaw menu lay new jegenenetu be camera eyeteketatele wenjelegnan meyaz ena lijituan metadeg sichel le mot selabekat jegena telewaleh
What you mean hero journalist he need to stop that boy before she get hurt what you mean??????
ena❤❤❤
እግዚያብሄር ምህረት ያድርግልን ወንድሜ በርታ ነፃ አውጪ ይልሃል ይሕ ነው፡፡ እህቴ ስታሳዝን እግዚያብሄር ይጠብቅሽ
የመዳም ቅመሞች የኔ ምስጊኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አሚንን
አሜን(3)😢😢❤❤❤
Ammen ammen ammen
Amen
🥺🙏
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እናመሰግናለን እንዳንተ ያለውን ሰው ያብዛልን 😢😢😢😢😢
ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በጠንካራ ክፉ መንፈስ ተሞልቷል። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
በጣም 😢😢::አሜን
ጀግናዉ ሀብትሽ በረታ እመብረሀን ትጠብቅህ
ልጁ መሸለም አለበት እምትሉ 👍 አድርጉ
እውነት ነው
👍👍👍👍👍
እናቱን የገደለዉ እሱ ነዉ እርግጠኛ ነኝ። ነፍሰገዳይ ነዉ በትክክል። መታሰር አለበት። ግዴታ ነዉ።
የቱ ልጅ?
በርታ ❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን😢😢በእዉነት ወንድማችን ትለያለህ በመንገድህ ሁሉ እመቤቴ ትቅደምልህ❤❤❤
ልጄ❤❤❤ መጥፎን ጠልተህ ጥሩን ወደህ በመገኘትህ፣ ልትመሰገን ይገባሀል። ጠንካራም ነህ❤❤❤ የሆነዉ ይሁን ብለህ፣ ህይወቷን ስለታደግካት፣ የአንተን ምንነት አለማድነቅ ንፉግነት ይሆናል❤️❤️❤️
😍🥰ውንድሜ ጅግና ነህ የሚጋልጡትን ስውች ማበረታታት የኖርብናል ጋየስ 🙋🏻🙋🏻
ይሄንን ጋዜጠኞ ወይም ዩቱበር ያለማድነቅ ሀፅያት ነው ጀግና ጎበዝ አንደኞ ነው እባካችሁ ሼር ለይክ አድርጉለት
ጠቃሚውን እንዳይገለው ሲለቀቅ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ጠቃሚው
አባቱ ይሰማ ውድሜ
🎉🎉🎉 ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ ተባረክ ይሄ የጠቆመህም ይባረክ።።በፈጠረህ ወንድምየውን መጀመርያ እርግጥ አድርገህው ነው ወደህግ የምትወስደው።።በፈጠረህ እርግጥ አድርገው።።በልጅቱ ተጫወተባት።።ይሄ ወንድም አይደለም።።ጨካኝ ክፉ ነው።።ምግብ እንኳ ሳትበላ አደንዛዥ ያበላታል።።
ጋዘጣኛው ጅግናው፡በለ ህልና ነው!እግዚኣብሄር፡ይጠብቅህ!BRAVO 100%!!!
አይ ሕጉ በብር ተደራድሮ ያስወጣዋል እንዳይነሳ አድርገህ በትሰባብረው ግን እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁንልህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ዕድሜህ መንገድ ይሁን እንደ ዋርጣ ስፋ እንደ ችባሃ ለምልም የራበው ይቀላውጥህ ልጀ ኡህ
የኢቶጵያችን ወንጀለኞችን ፈልፍለክ የምታወጣ ጀግናው ጋዜጤኛችን ክበርልን እወድሀለሁ ዘርህ ይባረክ
እናት ወልዳለች መገስት በለለበት እዳተ አይነት ጀግና ማየት በዚህ ግዜ❤❤❤❤❤😢አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ❤❤❤
መንግስት በየቤቱ ስው ያቁም ነው ይሄ ሁሉ የስርአቶቹ የቤተ እምነቶቹ ውጤት ነው
ኤረ፣እናቴ፣ልጆች፣ተባረኩ፣እንደዚ፣አይነት
ቆሻሻውን፣እያጋለጣቹ፣አላህ፣ይጠብቃቹ
ሀብታሙ ጎበዝ ጀግና ነህ እንኩዋንም ለህግ አቀረብከው ልጅትዋን ግን በቅርብ ሆነህ ጠይቃት እባክህ ታሳዝናለች
ወንዲሜ በጣም ጉበዝ ጋዜጠኛ ነህ ጉበዝ በርታልን✅✅✅✅✅✅✅✅✅💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
በእውነት በአገራችን ውስጥ ውስጥ ውስጡን ከህዝብ እይታ ውጭ ምናልባትም ከመንግሥት ተሰውረው የሚሰሩ ከዚህም የከፋ አገርና ትውልድን ከመጉዳት አልፎአጥፊ ድርጊቶች እንደአሸን በፈሉበት አንተና መሰሎች ከዚህ በላይ አገርና ወገንን ልታድኑ የምታደርጉት ድርጊት ይህ በል የሚያሰኝ ድንቅ ስራ ነው። ሆኖም በተወሰነ ደረጃ እንዳንተ መሰል ሙያዊ ሥራን በበቂ ስልጠና ልምድ ሳይሆን በስሜት የሚሰሩትን ወጥ ስልጠና የሚያገኙበት ሁኔታ ቢመቻች መልካም ነው። የስራው ፀባይም ህይወትን ለአደጋ የሚያጋልጥም ጭምር ስለሆነ በጫጫታና አላስፈላጊ መጋፈጥ ሳይሆን ፈጣን ደራሽ አስገዳጅ የህግ አካል በእናንተ በግል ትውውቅ በሚመስል ፖሊሴ በሚመስል ግባ ውጣ የምትሉት ሳይሆን ፖሊስ በሚል ወጥና ተቋማዊ ዕዝ ሰንሰለት አግባባዊ ፈጣን አገልግሎት በመስጠት የሚተባበሩበትም ሁኔታ ቢመቻች ጥሩ ነው። ምክንያቱም በአንዳንዶች ግላዊ ግንኙነት የሚመስል አሰራር ከጊዜ በኋላ ለዚህ ስውር የወንጀል መከላከልና ህግ ማስከበር ቀናነት እንዳይበላሽ ስጋት ስላለኝ ነው። በዚህ ቪዲዮህ ላይ ስራህ በጣም ጥሩ ውጤት ቢሆንም የመጨረሻ አቋምህን ለተጠርጣሪ ከመንገርህ በፊት በነበረው አመቺ ሁኔታ ብዙ ከዚህም በላይ ልታውጣጣ ትችል ነበር።የመረጃው ፈሰስ በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ምናይነት ጭንቅላት አለህ? እህትህ ላይ እንዴት እንዲህና እንዲያ ከማለት ወደመጨረሻው ብትጠቀም እንዳመንከው መስሎት ብዙ ያልጠበቅከውን ሊነግርህ ይችላል።ለማንኛውም በርታ!!!
የኔናት አይዞሽ
ዘመንህ በብዙ ይባረክ ተባረክልኝ በብዙ
ድሮ እኛ ስናቅ ወድም ለህት መከታ ነበር አውን ሚበላ አውሬ ዘመን ወይኔ ጌታዬ ልጄን መልሼ ልዋጣት እንዴ ምን አይነት ጉድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
በኢየሱስ ስም ምን አይነት ክፉ ዘመን ነው በጌታ ይሄ ልጅ በሚገባ መቀጣት አለባት 😢
ችግሩ ኮ የ ኢ,ያ ህግ ነው ለምን የህንን ነገር በየመን ኣወሮፓ ኣሜሪካ ሱዳን ሶማል ኢራን በተለይ ኤርትራ ለምን የማይደረግ ህጉ ኣሪፍ እና ለህዝብ የሚያኖር ስለ ሆነ ማለት ነው ኢ,ያ ግን ባለጌ ናት ወንጀለኛ ናት የምትወድ የቆሻሻ ኣገር ኢ,ያ ምክንያቱ ለምን በኣደባባይ በ ህዝብ ኣይን ቢገደል ደስ ይላል ነበር
አተን የወለደች እናት መሐፀናን ይለምልም።❤❤❤🎉🎉🎉
በርግጠኝነት እናታቸዉን የገደለዉ እራሱ ልጁ ነዉ ሰራተኛዋ ትፈለግ,
አዎ መፈለግ አለባት ሰራተኛዋ
ቤቱን ዉሰድ አላለም ወይ ጉድ
ፍጣር ሆይ ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግና ወንድማችን በርታ መቸም ሀገራችን የገባዉ ሾይጧን ከባድ ነወ😢😢
በጣም.ሴጣን.ሰፍሯል.በኢትዮጵያ
እስካሁን ድረስ ብዙ ተመሳሳይ ስራ የሚሰሩ የTH-cam ሰዎች አይቻለሁ፣ ይህ ሰው ግን ለየት ያለ Super ጀግና ነው።
ወንድም መከታ ነበር እሱ ቀረና አስደፍሪ ሆነ እግዚኦ
በጣም ይገርማል ወላሂ የእውነት አልመስለኝ እስከሚል ነው የገረመኝ
አሁን ኢትዮጵያ be ክፉ ነገር ተሞልታለቺ 😭😭😭
durro qerre😢
ዘርታ፡ወንድማችን።ተባረክ።
አንተ ትለያለክ በርታ እግዚአብሔር ለሐገራችን ሰላም ያምጣልን እንጂ እሚሰማውም እሚታየውም ያስፈራል😢😢😢
ባታስደፍሯት ብትደርሱላት ምንችግር አለዉግን ካሜራ ካስቀመጣችሁ ተከታተልችሁ ሳይፈጠር ድረሱላቸዉ
እንም እደዛ ጠብቅ ነበር ግን😢
ምን አልባት አባቶ አያውቅ ይሆናል አገናኘት በአላህ
በጣም ክፉ የማይረባ ወንድም ነው ሀብታሙ. እጅ ክፈንጅ ይዘህ ሁለቱንም. ወንዶች በጥፊ ብለህ. ነበር ወደ እስር ቤት
እናቱን እራሱ ነዉ የገደለ ኤኄ😢😢😢😢
በሚገባ😢
ጠንክርልን ወንድም
ጀግናችን ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጀግናችንጎበዝፈጣሪይጠብቅህ
ይቺ ሚስኪን ልጅ ያለ ኣባት ያለ እናት ታዛዝናለች ፈጣሪ ይርዳት እና በምን እንርዳት
ወንድም አላህ ይጨምርልክ
ክፉ ወንድም ጋሻ ነበር ብታቅ ልጁ ጀገና ነው ይባረክ ከነጋዜጠኛው ይሄ እንኳን ታሰረ እናትህንም ይሄኔ አንተ ነክ ያስገደልካት መሰለኝ
ምን አይነት ጊዜ ደረስን እግዞዩ አብሮአደጉቻችን እንኳን ያልተገባ ነገር እንኳን ሊያደርጉ በክፉ የሚያዩን ካሉ አፈር ከድሜ ነወ የሚያስግቧቸው የእናት ልጅ ወንድም ከእህት ላይ እግዞዩ እግዞዩ ዕድሜህ ይጠር
በርታ ወድማችን እራሰህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች
ሠራተኛዋን እባክህን ፈልገህ አግኛት እናቱን የገደላት እሱ መሆን አለበት
ጀግና ነክ ግን የልጀትዋ አባት ነገሩት ይደወልላት
በጣም ነው ያፈርኩብህ አታድናትም ነበር ትረካ ምን ይሠራልናል ጀግና አዳኙ ብቻ ነው
በጣም ያናድዳል ከተደፍረች በኅላ ቢደረስ ምን ዋጋ አለው 😢😢😬😬
@@asdpeh3842ልጅቷ እኮ ከመጀመሪያው ተደፍራለች እሱ ደሞ ማስረጃ መያዝ አለበት ከመጀመሪያ ለዛ ነው
ወይ በአላህ ስም ወድነው ማይው አተ ግን ጀግና ጋዘጠኛነህ አላህ የጠብቅህ
አተ ጀግና ተባረክ
የኔ ወንድም ጀግና ነሕ ቀጥልበት
አባታቸዉን ፈልገህ ፈላልገህ፣ ደዉልና በግልጽ ንገረዉ!
ስልክህን ፃፍልኝ
ልጁ ጠግብዋል ይህንን በጥፊ ነበረ ማለት ነው
ጎበዝ ብዙ ወጣቶች ብዙ ጎሮቤቶች ዘንድሮ ትልቅ ስራ እየሰሩ ነዉ መጥፎ ነገሮችን. ሊያጋለፁ ነዉ😢😢😢
አይዞህ ወድም በርታ❤❤ ፈጣሪ ያግዝህ
You are great, 🩵my hero.You fight for innocent people.May God bless you and protect you🙏
ወይ ስቆቃ የሞላባት ሀገር ከትንሽ እስከ ትልቅ አረመኔ የሆነበት 😭😭😭
ስራወችህን ሁሉ አድናቂህ ነኝ ሀብትሸ በርታልነ ህግ በሌለበት ሀገር እናንተ የድሆችንእባ አባሽ ስለሆናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እጅግ ያሳዝናል ወንደም በእህቱ ላይ😢😢
በጣም የስዝናል አይይይ ምን ጉድ ነው 😢😢😢ወንድማችን በርታ 👍👍
ልጅቱ ሳይደፍራት በፊት ብትደርሱላት አሪፍ ነበር
የ ልጅ አዋቂ አግዚአብሔር ይጠብቂክ ወንድሜ 🙏🏽
በጣም ጎበዝ ነክ እንደው ከጀመርከው አይቀር የቤቱንም ነገር በስሟ ብታደርገው ለአባት ተነግሮ ከእሰር ሲፈታ እንዳይሸጥባት እባክኽ እርዳት
🎉🎉🎉 ጋዜጠኛ እመቤቴ ማርያም ዘመንህን የደስታ የስኬት ያድርግልህ።።ለልጅቱ ፈጣሪ በእውነት ከጎኗ የሚሆን የምትሆን ዘመድ ይስጣት። ይሄ ከመግደል ወደኋላ የማይል አውሬ ነው።።።።
በዚህ ልክ ጨቃኝነት እረ ኡኡኡ ወንድሞቼ ሞቼ ነው ምወዳችው ክፉ አይካብኝ እደዚህም ጉድ አለ🥺😭😭 እናታ የገደላት እሱ ይመስላል ፈራጅ አያርገኝና አይእንደዛ ልጅ በወርድ እጭ😢😢 ያለማርገዛ ደሞ ጥፊጥፊ ብታደርገው
ሱብሃን ኣላህ ኣካር ዘማን ወደ ኣላህ እንመለስ ዱኣ እና ፀሎት እናርግ ግዜ ከፍቷል ሃፍትሽም ኣላህ ይጠብቅህ ❤😢
እግዚአብሔር ልጁን የባርክዉ የጦቀማዉን ስንት አይነት ስው አለ በእግዚአብሔር አረ ዉድ ነው ምሕረትህን አብዛቀን ልቦና ስጠን አምላኬ ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ጋዘጠኛው ውንድማችን እራስህንም እየጠበቅ በርታ
.አተ.ጀግነ.እግዚያቢሄር.ይባርክህ..ዘርህ.ይባረክ
እጂ ከፍንጂ ለምንድነዉ የማትደርሱት አነፍናፊዉን ሚዲያ ንስር ሚድያ ወዲያዉ ነዉ የሚደርሱት ከነሱ ተማሩ ነገሩን ቢሮ ሁናችሁ ከማየት ለምን ፈጥናችሁ አትመጡም በጣም ያሳዝናል
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ሽልማት አለበት
ሳላደቅህ አላልፍም በርታ ወድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
የኔ ወንድም በጣም አመሰግንህ አለሁ በጣም ጎበዝ ነክ እባክህን ልጂቱበጣም ተጎድታለች በጣምእስለቀስችኝ እባክህን የኔ ወንድም ልጂቱን እንዳይገላት እባክህን ከኔ ቤተሰቦች ሁና ትማር እኔ አስተምራት አለሁ እባክህ ልጂቱን አናግራትና ለእኔ ፃፍልኝ ቤተሰቦቸ ጎንደር ናቸዉ እባክህ እንዳይገላት
ሀብትሽ በርታልን ጎበዝ ነህ ❤❤❤።
ጀግናጀግናወዲሜ
አቤተ ወደት ወደት ነው እየሀዲን ያልነው እግዚአብሔር ይቅር ይብልን ወንዲማችን እግዚአብሔር ዕድሜ ጠና ጀግና ጋዘጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እድሜ ይስጥክ የኔጌታ እራስህን ጠብቅ ጎበዝ
ጎበዝ ወንድሜ በርታ
Thank you brother for helping this beautiful young girl. God bless you🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በሽታና እርግዝና ቢያጋጥማትስ ስለዚህ
አስመርምሯት ለፖሊሶቹም
በዝርዝር አቅርቡላቸው
በተጨማሪም በክፉ ድርጊት
የሰበሰበው ገንዘብ ይወረስበት