ሚስቱን የቤት ሰራተኛየ ናት ብሎ በገዛ ቤቷ ሌላ ሚስት አመጣ//ጀግና ጋዜጠኛ ጎትቶ አወጣው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ሚስቱን የቤት ሰራተኛየ ናት ብሎ በገዛ ቤቷ ሌላ ሚስት አመጣ//ጀግና ጋዜጠኛ ጎትቶ አወጣው
    #eyoha #habesha #ethioinfo #addiskimemeoch #duet #addischewata #endalktube #aradaplus #ethiopian

ความคิดเห็น • 1K

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 3 หลายเดือนก่อน +58

    ተባረክ ዘር ይወጣልህ ከክፉ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ የተወስን ጥበቃ ያስፈልጋታል

  • @RahelIjigu
    @RahelIjigu 3 หลายเดือนก่อน +22

    ጀግና ነህ ጋዜጠኛው አንጀቴ ነው ቅቤ የጠጣው ተባረኩ በጣም ነው የምታሳዝነው በገዛ ቤቷ እንዲህ መደረጓ ትግስተኛ ናት ልጅቷ እኔ ብሆን ሁለቱንም ነበር ማጋድማቸው

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 29 วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ፣ጀግና፣በርታ

  • @SemynesheYouhannes
    @SemynesheYouhannes 3 หลายเดือนก่อน +22

    በእውነት ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 3 หลายเดือนก่อน +77

    እዴት ደስ ይላል የኔ ጀግና ቅቤ ነው ያጠጣህኝ እመቤቴን ጥርሱን ነው ማራግፈው ነበር የኢትዮጵያ ጀግና

    • @SisaySamuel-g5d
      @SisaySamuel-g5d 3 หลายเดือนก่อน +2

      ቂቤ ይጠጣል እዴ ወተት በይ እጂ 😂😂😂😂😂

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 หลายเดือนก่อน +4

      ይጠጣል ቅቤም እኔእራሱ ጠጥቻለሁ እድሚህ ይርዘም እንለምን ትጠፍለህ

    • @SisaySamuel-g5d
      @SisaySamuel-g5d 3 หลายเดือนก่อน

      @@Sada-yc6pi በቡና እደሚጠጣ አቃለሁ እጂ እደዚሁ አላቅም ግን ከዛ በበለጠ አባባሉውን እንጠቀመዋለን እሰይ ቂቤ ጠጣሁ ይባላል

    • @AmenRoee
      @AmenRoee 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Sada-yc6pi ከኔ በላይ ልባቹ የቤ አልጠጣም ኢኤ ደነዝ ሰራተኛዬ አላለም ደሞ ቆሻሻ

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 3 หลายเดือนก่อน +46

    በአላህ ይችን ልጅ ተከታተሏት የሆነነገር እዳያረጋት አስከድር የትም እዳተዋት

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 3 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ እስክንድር የኔ ጀግና❤❤

  • @Hemu7236
    @Hemu7236 3 หลายเดือนก่อน +23

    ሆሆሆ በገዛ ቤቷ እባክህ ተከታተላት እስኬው ወንድም ቢኖራት እደዚ ኣየደርጋትም ነበር ኣንተ ግን ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 หลายเดือนก่อน +11

    የኛጀግና የአነፍናፊዉ ጋዜጠኛ ምትክ እንኳን መጣህልን አንተደመለሸ አንጀቴን ቅቤ አጠጣኸዉ ሰዉ የላትም በሎ ሊጫወትባት ነበር ጀግና ባለበት አገር አንደትህ ይጣጋ ባለጌ ሊበላ የሰዉ ላብ ደም ይሆናል ጀጌናችን በርታ እባዋን አበሰክላት ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NejuYimam
    @NejuYimam 3 หลายเดือนก่อน +10

    ይገርማል ጀግና ነህ እንዳያጠቃት ጥንቃቄ ታድርግ🎉

  • @birtukanabebe5148
    @birtukanabebe5148 หลายเดือนก่อน +3

    ብርቱካን
    በጣም ምርጥ ጎበዝ ጋዜጠኛነህ
    ለእውንት የቆምክ በርታ

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 3 หลายเดือนก่อน +16

    እጅህ ይባረክ አንጀቴን አራስከው።
    ማፈሪያዎች ። ምን አይነት ጉዶች ናቸው
    አይዞሽ ለሁለተኛው ትምህርት ይሁንልሽ አዲሰ የመጣ የወሮበላዋች ሲስተም ነው እህት እያሉ ሴት ይዞ መግባት

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 3 หลายเดือนก่อน +45

    ተባረክ ዘር ይወጣልህ ከክፉ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከእግዚሐብሔር ጋር ጥበቃ ያስፈልጋታል እሷም ትጠቀቅ ቢመቸው ከመግደል አይመለስም የሰማይ አምላክ ፍርዱን ይስጠው

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 3 หลายเดือนก่อน

      እስኬ በዚ መጣህ ጎበዝ በርታ

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 3 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ አለኝ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 หลายเดือนก่อน +11

    ።።። ጋዜጠኛ በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ተባረክ።። የእውነት ወንድም ነህ።።።። አሁን መግቢያ ሲያጣ አዲሷን ትቶ ቢመጣ እንዳትቀበለው ለምን አይወዳትም።።።።።።

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily 3 หลายเดือนก่อน +14

    ጅግና ነሕ ጋዜጠኛው❤❤❤❤❤ ለተ ጎዱ ደራሽ

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 3 หลายเดือนก่อน +11

    እጂህ ወርቅ ይሁን አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @KassecheKebede
    @KassecheKebede 3 หลายเดือนก่อน +13

    ዋዉዉ አንተ ጀግና የእትየዮጵያ አምለክ ይጠብቅህ❤❤❤❤👍👍👍

  • @T_SAID
    @T_SAID 3 หลายเดือนก่อน +15

    ጀግናዉ ጋዜጠኛ ዘርህ ይባረክ የተበዳዮችን እንባ አባሽ አላህ ይጠብቅህ

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 3 หลายเดือนก่อน +11

    ወድሜ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ተከታተላት እዳይጎዳት ወድሜ ❤❤

  • @GeniMar-l6b
    @GeniMar-l6b 3 หลายเดือนก่อน +32

    ፈጣሪ ጋዜጠኛችንን ይጠብቅልን አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉 11:55

  • @Rajbare-i7k
    @Rajbare-i7k 3 หลายเดือนก่อน +20

    ወንድሜ ተባረክ እራስህን ጠብቅ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LEWAMT
    @LEWAMT 3 หลายเดือนก่อน +13

    ጀግና ተባረክ ወንማችን መፍትሔ እሰኪ ገኝ ከጎኑ ሁን

  • @zemzemhegano8597
    @zemzemhegano8597 3 หลายเดือนก่อน +7

    እስክደር እንኳን በሰላም መጠ
    ጀግነ አሏህ ይጠብቅክ

  • @fatoufatouma8162
    @fatoufatouma8162 3 หลายเดือนก่อน +61

    እስክንድር እንኳን ደህና መጣህ ስለ ሀብታሙ የሆነ ነገር በለን

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 3 หลายเดือนก่อน

      Bmariyem atelayet

    • @AaarrAaarr-i7q
      @AaarrAaarr-i7q 3 หลายเดือนก่อน +1

      selam Wendmachin Habtamu Mn Hono New Yetefaw Denanaew

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 หลายเดือนก่อน +1

      ታሥሯል የውሸት ቪደወ ነው የሚሠራው

    • @HayatIndro
      @HayatIndro 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሂዳህን ይስጥህ

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘር ይዉጣልህ ተባረክ ዘዘዘዘዘዘዘዘዘር ይዉጣላችሁ ብቻሽን አይደለሽም እኛም አለንልሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 3 หลายเดือนก่อน +10

    ከግና ወድማችን እንካን ደናመጣህ አንጀቴ ነዉየራሰ ተባረክ ተሎተሎ ና ባክህ እንወድሀለን ሀቀኛ ወዲማችን

  • @WeRt-rq6jb
    @WeRt-rq6jb 3 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረክ አንተ ልጅ እንጀራ ይውጣልህ ተባረክ ዋውዋዋዉ. ጀግና

  • @የልፋል
    @የልፋል 3 หลายเดือนก่อน +12

    እስክዬ ስለመጣህ ደስ ብሎኝል ወንድሞ ስወድህ ሰከብርህ ከልቤ ነው❤❤❤❤

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወድም በኖራት እደዚህ አያረጋትም ነበረ ተባረክ ወድምቸን❤❤❤❤❤❤

    • @GdHs-v1w
      @GdHs-v1w 3 หลายเดือนก่อน

      የቤተሰብ፤አለመኖር፤እንዴዚህ፤አይነትነገር፤ሲመጣ፤ተስፋያስቆርጣል፤የኔምስኪን፤እግዛብሔር፤ይቅዳሽ፡

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 3 หลายเดือนก่อน +24

    ወይኔ እናትእና አባት የለለው ሰው ሁለየም ተጠቂነው ወላሂእኔም ማነምየለኝ😢😢😢😢

    • @رابياكايدا
      @رابياكايدا 3 หลายเดือนก่อน

      💔💔💔💔💔💔

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ፈጣሪ አለልሽ

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 3 หลายเดือนก่อน +1

      Be strong. Believe God🙏👑💚💛❤️

    • @SamrawitTsegaw
      @SamrawitTsegaw 2 หลายเดือนก่อน

      ayzosh enem yelgnim eshi

    • @Asfan-n5h
      @Asfan-n5h 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እኛ አለን ከአለሀ በታቹ

  • @adugnaweldemichael6616
    @adugnaweldemichael6616 3 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @AmarSufyan-wr8qk
    @AmarSufyan-wr8qk 3 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ጥሩ የጋዜጠኝነት ሙያ አለህ መጠየቅ የሚገባውን ብቻ ነው የምትጠይቀው

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 3 หลายเดือนก่อน +15

    ወይኔ የእኔ ጀግና እንክዋን መጣህ የእኔ ጎበዝ ጀግና ነህ እኮ ደምመላሽ እኮነህእልልልልል እንክዋን ተመለስክ
    እንደ አንተም አነፍናፌ ይመለስ ከእነ ንስር አይን ጋ ሆናችሁ ብዙልን

  • @ziadyonis7410
    @ziadyonis7410 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ ለወገን ደራቨ ወገን ነው ማለት ይህ ነው

  • @EdenEden-h9n
    @EdenEden-h9n 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ጀግናወንድ ተገኘ ወንድማችን ተባረክ ጀግናችን

  • @እሙሱስዋ
    @እሙሱስዋ 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔጀግና አላህይስጥህ እህቱስትጎዳእማያስችለውጁግና

  • @DaveGirma-f8n
    @DaveGirma-f8n 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣክ እስኬ በጣም ደስ ብሎኛል እህታችንን ከጎኖ እስከ መጨረሻ እርዳት የልጁ ድፍረት የሚገርም ነው ለህግ መቅረብ አለበት

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 3 หลายเดือนก่อน +5

    እስኬው ለዚህ እኮ ነው ምንወድህ ተባረክ አባቴ

  • @SanNaet
    @SanNaet หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ጀግና ነክ አላህ ይጨምረልክ ጥንክራቹ ስሩ አላህ ይጠብቃቹ

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 3 หลายเดือนก่อน +19

    ጀግና ነህ እሥክንድር በሠው ቤት ሤት ይዞ ሢገባ ትንሽ አያፍርም አሁንም በደካማ ጎኑዋ ገብቶ እንዳይመለሥባት እንዳይሸውዳት

  • @Marema-rw6mo
    @Marema-rw6mo 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ እድሜእናጤና. ይስጥህ. የእኛ ጀግና የምርአመሠግንሀለሁ❤

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ነህ ዘርህ ይብዛ ❤ሀሰትን አዋረዳት

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 13 วันที่ผ่านมา

    እስከው የእኛ ጀግና በጣም ነው የምንወድህ ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @BAY3-bl7yj
    @BAY3-bl7yj 3 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ደስ የሚል ጋዜጠኛ

  • @Ellilta52
    @Ellilta52 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ብሩክ ነህ እንዴት ደስ ይላል ሰው የለኝም ስትል በጣም አዝኘ ነበር

  • @FaezaTamam
    @FaezaTamam 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ጀግና በርታ ከላይ ያግዝኪ

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ወድማችን የንስር አይን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤ጀግኖች

  • @CheerfulDancing-px1pf
    @CheerfulDancing-px1pf 3 หลายเดือนก่อน +12

    እስክንድር ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጥበቃ ለቀናት ሳይሆን አደረ ብቸኛ ሆና ስላገኝዋት ነው ።እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ተባረክ ለእውነት የቆማችሁ ያብዛልን ። በእዚህ ሁኔታ ግፍ ፈጣሪ ይፋረዳቸው 😊ብሮ ቺርስ!

  • @ካሊድኢብራሂምሀሰን
    @ካሊድኢብራሂምሀሰን 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግናችን ተመልሶዋል

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 3 หลายเดือนก่อน +2

    አባትም እናት ለሌለው መከታ ናችሁ ከፈጣሪ በታች እግዚአብሄር እናተ ይጠብቃችሁ ወንድማችን❤❤❤

  • @aser5834
    @aser5834 3 หลายเดือนก่อน +3

    እስኬ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ይውጣ ልክ የኔ ጀግና

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wonderful , thank you. You did great job.

  • @tedemane37
    @tedemane37 3 หลายเดือนก่อน +12

    ጋርድ ነኝ ታቃለ አዳዴ በነፃ ባግዝህ እራሱ ደስ ይለኝ ነበር እዳተው ለሰወች ደስታ እደመፊጠር ያስደስተኛል

    • @MhrtZwdy
      @MhrtZwdy 3 หลายเดือนก่อน

      እስኪ እኔ አንድ ያስቸገረኝ ሠው አለ ልክ አስገባልኝ

    • @hilinaworkheh1069
      @hilinaworkheh1069 2 หลายเดือนก่อน

      የማን ወይ ጋርድ አለን በለና

    • @hilinaworkheh1069
      @hilinaworkheh1069 2 หลายเดือนก่อน

      በናትህ አግዘዉ ልቡ ያበጠዉን ሁላ ዋጋዉን ስጠዉ

  • @ephremkassaye9594
    @ephremkassaye9594 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጎበዝ ጀግና ነህ። የድሀ ልጅ መርዳት ጥሩ ነው 0:00

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ጉድ የማይሰማ የለ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዎ እስካንድር እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰ልጅቱ ፀብል ትግባ ባ እግዚአብሔር ማታት እንዳይ አሰራባት ባመርያም ፀባል ትታብል 🙏🥰🥰🥰ምክንያቱም ሳውዬ ክፉ ነው ማስተፋቃር እናይሰርባት

  • @SaraTefera-f6x
    @SaraTefera-f6x 3 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @bettybetty7824
    @bettybetty7824 หลายเดือนก่อน

    ጅግና ነሕ ጋዜጠኛው❤❤❤❤❤

  • @ZinetSeid-s9l
    @ZinetSeid-s9l 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቦክሰህ ስታስወጣው ደስ አለኝ ልቅምቃሚ ደግ አደረከው ጀግና ጋዜጠኛ ኑርልን

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa 3 หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድርዬ ጌታ ይጠብቅህ ተባረክ

  • @askalabasaznew5163
    @askalabasaznew5163 3 หลายเดือนก่อน +5

    እኳን ደሕና መጣክ እስኬው ናፍቀኸን ነበር በርታ አበሣው

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 3 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኘው ምን ልሽልምህ እግዜያብሄርን ምን ላርግልህ ይመችህ አቦ🙏❤

  • @azmera-wl1is
    @azmera-wl1is 3 หลายเดือนก่อน +4

    አንተን አለማድነቅ ንፍገት ነው ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @hawawakjira-kp1og
    @hawawakjira-kp1og 2 หลายเดือนก่อน

    እጅ ይባረክ ጀግናው።

  • @MarshelM-nd7lz
    @MarshelM-nd7lz 3 หลายเดือนก่อน +3

    Wowowo❤❤❤❤❤

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 3 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Tessema63Tube
    @Tessema63Tube 3 หลายเดือนก่อน +21

    አንጀቴ ቅቤ ጠጣ ጀግና ነህ ላይክ ሼር ኮመንት የሚገባው ወገኖቸ እናበረታታው።

  • @alaymengistu
    @alaymengistu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much Zelye brother goboz Good job

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግናውጋዜጠኛፈጣርይጠብቅህዘረህይብዛዛዛዛዛ

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳተ አይነቶች ብዙወች አሉና ጀግና አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃለሁ❤❤❤❤

  • @Hoigig
    @Hoigig 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንዲያው ሺ ቀርቶ ሚሊየን ብትሆን ብዝት በልልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitg2804
    @senaitg2804 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን፡ በሰላም፡ መጣህ፡ እሰኬው፡ ለነዚህ፡ ጋጠ ፡ ወጥ፡ ሰርአተ፡ ቢሰ፡ ወንጀለኞች፡ እንዳንተ፡ አይነት፡ ጀግና፡ ኢትዬጺያዊ፡ ይዘዝባቸው፡ ዘመንህ፡ ይባረክ

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 3 หลายเดือนก่อน +14

    ዉዶቼ ማነዉ እንደኔ አንጀቱ የራሰዉ እስቄ ሰላምህ ብዝት ይበልልን በርታ ዘመድ የላትም ብሎ ሊጫወትባት በቁስል ላይ ቁስል 😢😢😢ፈጣሪ ደረሰላት

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሱበሀንአላህየወንዶቺጉዲማለቂያየለዉም
    እስከንደረፈጣሪይጠብቅህያርብ

  • @ShamilNure
    @ShamilNure 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንደንታ የሉትን አላህ ያብዘልን እንሸአላህ

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሡበሀን አላህ😢😢😢😢

  • @YyLl-b3h
    @YyLl-b3h 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ ሳየው እዴት እደደነገጥኩ ያረብ እኮን ሰላም መጣችሁ

  • @eshetetareke4862
    @eshetetareke4862 3 หลายเดือนก่อน

    በስማአም እግዜአብሔር ይመስገን እደው በመድሀኒት ሳይገሏት ድግሞ ልጀግና ጋዜጠኛ ነው ያናገርሽው እሱን አለማድነቅ ንፉግነት ነው 💪💪💪💪💪❤❤❤

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 3 หลายเดือนก่อน +31

    የኔ እናት የኔ ሚስኪን የኔ የቲም ብቼኛ መሆኗን አይቶ ነው ይሄ ዱቄት😢😢😢😢😢😢

  • @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
    @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስኮእይ አለህንዴ ጀግናዉ ጠፋህብንእኮ🎉🎉

  • @bezawoldu7027
    @bezawoldu7027 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢 ብቸኝነት ከባድ ነው 😢😢 አይዞሽ እግዚአብሔር አለሽ

  • @ሰላም-ኰ4ረ
    @ሰላም-ኰ4ረ 3 หลายเดือนก่อน +3

    እስክንድር አላህ ይጠብቅህ ጀግና

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና በርታ ይቀጥላል

  • @rehana9542
    @rehana9542 3 หลายเดือนก่อน +12

    እስክንድር እንኳን ዴህና መጣህ እንኳን አጋጨህው ይሄ ሰይጣን የድፍርት ጥግ በቤቷ እየኖር ሰራተኛየ አላለም ሰው የላትም ብሎ በዚህ ልክ ያሳዝናል በጓዴኞቹም በኩል እሱም እንዳያጠቃት ጥንቃቄ ጥብቃ ያስፈልጋታል.

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር❤ይባርክህ❤❤❤😢

  • @muluworkbelay9396
    @muluworkbelay9396 3 หลายเดือนก่อน +5

    መታሰር አለባቸው

  • @rahmar3257
    @rahmar3257 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናነህአላህይጨምርልህ❤❤

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 3 หลายเดือนก่อน +18

    እሰይ እስኬው ኑርልን አምበሳ ደስ ስትል

  • @sayedaahmada2673
    @sayedaahmada2673 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Chalo1202-c7g
    @Chalo1202-c7g 3 หลายเดือนก่อน +9

    እስክድር ❓ሐብትሽ የት ገባ በሰላም አለ ባለበት ክፉ አይንካው ጀግና ወጣት ነው

  • @Mebrat-l5n
    @Mebrat-l5n 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ . ደሞ ድፍረቱ.

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 3 หลายเดือนก่อน +6

    እስክንድር እንኳን ደህና መጣህ ሐብቷሙስ የት ገባ እባክህ እራስህን ጠብቅ ልጅቱም ጥበቃ ያስፈልጋታል ጥቃት እንዳያደርስባት

  • @mesafintgebireyesus1573
    @mesafintgebireyesus1573 2 หลายเดือนก่อน

    እስክሽ ፍቅር ምን ሁነህብን ነው የጠፋህብን ከጉዋደኛህ ጋር እስኪ በዚህ ጉዳይ ትንሽ የጠፋህበትን ለወዳጆችህ ንገረን በጣም ስለጠፋህ አዝኘ ነበር በጣም ነበር ምከታተላቹህ እንኳን በሰላም መጣህ በርታ

  • @tru1614
    @tru1614 3 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ጠፍተህ ነበር ያኛውም ጓደኛህም ሲንግል በሚለው የሚሰራውም በጣም ጎበዝ ነበር እሱንም መልሰው

  • @HahaHshs-u2h
    @HahaHshs-u2h 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ኢትዮጽያ ሆንኩኝ ተባሩኩ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 หลายเดือนก่อน +5

    እስክንድር Welcome 🎉🎉🎉🎉 ጀግና ጋዜጠኛ በጣም ጠፍተሄብናል።

  • @tamirutilahun4220
    @tamirutilahun4220 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ጋዜጠኛ ተባረከ

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 3 หลายเดือนก่อน +5

    አረ ድፍረት በገዛ ሚስቱ ሰራተኛ ኣለችን ኣላለም😢😢😢 አረ ተዉ እግዚአብሔር እንፍራ