#ወንድ_ወንድ_የሚያጫውታችሁ_የህይወቴ_ትልቁ_ጠባሳ_pastor_kassahun_lemma_ministries

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 253

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 หลายเดือนก่อน +13

    Wow who is this men ? I don’t know him and why he was in jail but half way through this interview I like this brother Ethiopian people need to learn to forgive and apologize and love each other ❤especially those who are in Christ ✝️the first time I’m watching this channel interview I know the interviewer men his gospel singer ❤

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia หลายเดือนก่อน +1

      እኔም!!!I don't know what he did, but I agree with him😮

  • @tigistsimie6378
    @tigistsimie6378 29 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ ብሎኛል በድጋሚ ስላየው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽና 🙏🏾😍

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እንዲረዳህ ፀጋውንም እንዲያበዛልህ ፀሎቴ ነው

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 หลายเดือนก่อน +19

    ጌታ አብዝቶ የባርክህ የግዛቢሒር መንፍስ ያለበት እዲህ ነው ከፍያለው እውድሃለሁ ጌታ ያበርታክ

  • @berhanuwoldemariam209
    @berhanuwoldemariam209 หลายเดือนก่อน +11

    ይገርማል ላለመስማት ሞክሬ ነበር በቀድሞው ሕይወቱ አስቤ ስሰማው ግን ላለመስማት ባደረኩት ሁኔታ ተፀፀትኩ የሚገርም ለውጥ መመለስ ነው ደግሞ ሀሳቡን መግለፅ የሚችል አዋቂነት አይቸበታለሁ በሩታ የእንደገና አምላክ ኢየሱስ ጌታ ነው::

  • @hanaweba1541
    @hanaweba1541 หลายเดือนก่อน +14

    እንኳን ጌታ ረዳህ እንኳን ወደ ጌታ እቅፍ ተመልሰህ መጣህ እሱ ሁሌም የምህረት አምላክ ነዉ። እንወድሀለን።

  • @felekechmohamed9059
    @felekechmohamed9059 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ጌታ እየሱስ እረዳህ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 หลายเดือนก่อน +13

    ከፌ ግልፅነትህ ሰውን ይገዛል!!!!!!ሌላው በኛ ሀገር ይቅርታና አመሠግናለሁ እነደባህል ቢያዙ የት በደረስን ነበር ጌታ ይርዳን !!!!!!!ዋናው ነገር አንተ በእግዚአብሔር ም ሆነ በሰው ፊት ጉዳይህን ጨርሰሃል።ተባረክ!!!!!!!!!

  • @AshenafiBogale-k8s
    @AshenafiBogale-k8s หลายเดือนก่อน +12

    ከፍያለው ወንድሜ በጣም እወድሃለሁ ። ለሁላችንም እግዚአብሔር ይህን ማስተዋልና ጥበብ ይስጠን ❤❤❤

  • @rebekata7425
    @rebekata7425 หลายเดือนก่อน +24

    ሰምታችዋል ከፍያለው ይቅርታ ብሎ ተመልሷዋል🙏🙏🙏

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo หลายเดือนก่อน +12

    ከፍያ በእውነት እኖድሀለን ይህን የመሰለ ስንቱን የሚቀይር የተቀባ አንደበት ነው ያለህ ገና አባታችን አንተጋር ያስቀመጠልንን ቃል እንድታቀብለን እንጠብቃለን በ 2ቱም ክፍል የነበረው ጊዜ አስደናቂ ብዙ የተማርኩበት እየጣፈጠኝ ያለቀ የህይወት ትምርት ያገኘውበት ነበር ካስሽ አንተንም እናመሰግናለን 🙏❤❤❤❤❤

  • @FanayeZewdu
    @FanayeZewdu หลายเดือนก่อน +2

    በነገራችን ላይ አንደበተ ርቱዕ ነህ በጣም ተደማጭ አንደበት ነው ያለህ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 หลายเดือนก่อน +8

    አንተ ልጅ አንደበትህ ይባርካል በጌታ በኢየሱስ ስም በቀረው ዘመንህ እግዚአብሔር ይጠቀምብህ ብዙዎችን ወደ መንግስቱ ለመጥራት ይጠቀምብህ ካስዬም ተባረክ.

  • @abayabay690
    @abayabay690 หลายเดือนก่อน +5

    ዋዉዉ የሚያስደንቅ ለዉጥ ነው። እግዚአብሄር ሰዉን የሚያስተምርበት መንገድ ያስገርማል ❤ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይጠቀምበት ወንድሜ ከፍያለዉ!!

  • @mimigirma1186
    @mimigirma1186 หลายเดือนก่อน +11

    Wow ይረዳል ይደግፋል ሰዉ ያደርጋል ጌታ ።

  • @beletehailegiorgis128
    @beletehailegiorgis128 หลายเดือนก่อน +6

    ንኳንም ዠጌታ ምህረት የበዛልህና ወደ ቸሩ ጌታህ ተመለስክ:: እግዚኣብሔር ይባረክ!!

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድሜ ዉሰጥህ ጥሩ ነገር አለ እግዛብሔር ይመስገን ሰዉ ጠፍቶ ሲቀር ነው የሜያሳዝነዉ ግን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቸር ነው ቀሪ ዘመንክ ለብዞች መዳን ምክንያት ያርግሀ ❤❤መልክትህ ለአሰተዋይ ሰዉ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @GenetTesema-z1o
    @GenetTesema-z1o หลายเดือนก่อน +5

    ከፌ ምርጥ ሰው አንተ ለጌታም ለምድርም ታስፈልጋለህ ቀድሞም አሁንም ልብህ ቅን እና ግልፅ ነው አሁንም በጌታ በርታ እፀልይልሃለሁ።

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 หลายเดือนก่อน +10

    ለምርጦቹ ያቆየውን ምህረት ነው ያፈሰሰልህ!!

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 หลายเดือนก่อน +7

    የዋህ እደሆንክ አስተዉያለሁ እግዚአብሔር ስለመለሰህ ክብሩ ለሱ ይሁን።

  • @ashemanall
    @ashemanall หลายเดือนก่อน +9

    እጅግ በጣም ደስ ይላል። በነካ እጅህ ስተህ ያሳትካቸውን ሰዎች በቋንቋቸው አናግራቸው ።

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ ወደድኩህ ንፁህ ሰው ነህ ተባረክ ተባረክ ጌታ ይጠቀምብህ። ጌታ እንደዚህ አይነት ልብን ይወደዋል ይሰራበታል ተባረክ።

  • @zelalemdefar9408
    @zelalemdefar9408 หลายเดือนก่อน +7

    እየተገረምኩ፣እያለቀስኩ አደመጥኩ በቤቱ ያፅናህ !!!

  • @melakumathewos
    @melakumathewos หลายเดือนก่อน +2

    ሠይጣን እጅግ ጠንካራ ሰዎችን መርጦ ለማጥቃት እንደሚጥር ካንተ ሕይወት መረዳት ይቻላል። ትልቅ መረዳትና ጥበብ የመናገር ጸጋ ያለህ ልጅ እንደሆንክ አያለሁ። እግዚአብሔር ግን ደርሶ አድኖሃል። ጌታ የተቀበለህን ደግሞ እኛ እንኮንንህ ዘንድ ማን ነን? በአካሄድህ ከተከፉ ሰዎች ውስጥ አንዱ ነኝ፤ እኔ ይቅርታህን በደስታ ተቀብያለሁ። በብርቱ ክንድ ስታገለግል እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ። ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ፤ እወዳሃለሁ❤

  • @tiz59905
    @tiz59905 หลายเดือนก่อน +6

    ደስ የሚል ግዜ ነበር 46 ደቂቃ 14 ደቂቃ ሳይመስለኝ አለቀ ከፊ አንተ የዝማሬ ፀጋ እንዳለብክ ግልፅ ነው በራስ ዜማ በመንፈስ በሚገርም ነው የዘመርከው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏ዘመን በቤቱ ይለቅ ወንድሜ❤❤

  • @askalekebede435
    @askalekebede435 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ጌታ እርዳህ በጣም ደስ ይላል አዝኔ ነበር።አሁን ግን በጣም ደሳለኝ ዘመንህ ከጌታ ጋር ይለቅ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k หลายเดือนก่อน +7

    የማይጠገብ ኢንተርቪው ነው ጌታ ይባርካችሁ

  • @RahelMohammed-dv5qp
    @RahelMohammed-dv5qp หลายเดือนก่อน +9

    ክፍ ያለው አሁን ገና ስምህ ቦታውን አገኘ ማስተዋለህን አድንቄያለው ተባረኩ ካስሽ ኑርልን

  • @Lidiya-p8n
    @Lidiya-p8n หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ በቃ እያለቀስኩ ሰማሁክ እግዚአብሔርን ባረኩት በቃ በአሰራሩ አስደንቆኝ😢

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር የፈውስና የመመለስ ጊዜ ስላደረገልህ ይመስገን። መዝ 144 (145):14 እግዚአብሔር የተፍገመገሙትን ሁሉ ይደግፋቸዋል፣ የወደቁትን ያነሳቸዋል። መዝ143:3 ልባቸው የቆሰሉትን ይፈውሳል፣ ሕመማቸውንም ይጠግናል።
    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ለመልእክቱ።

  • @Tsegterefe
    @Tsegterefe หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ተመለስክ ተባረክ ጌታ ፍቅር እኮ ነው ካስሽ አንተም ተባረክ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 หลายเดือนก่อน +9

    ሁላችንም በምህረት ነው የቆምነው እግዚአብሔር ያበርታክ።

  • @helenw6105
    @helenw6105 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ተባረክ ወንድማችን ከፍያለዉ

  • @tadesetsegay5459
    @tadesetsegay5459 หลายเดือนก่อน +3

    ሰው ወደ ማንነቱ ሲመለስ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @kidubab
    @kidubab หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ይመስገን ስለ አንተ ከፌ በርታ ጸጋ ይብዛልህ ፓስተር ካሳሁን በሳል ሰው ነህ
    ያብዛልህ

  • @azebwoldearegay3223
    @azebwoldearegay3223 หลายเดือนก่อน +3

    ያብዛህ ወንድሜ ዘመንህን በእጥፍ ድርብ ይባርከው መልካም ቆይታ ከጌታ ጋር እንወድሀለን ከፍዬ ❤️❤️❤️❤️👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐💐💐💐💐🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v หลายเดือนก่อน +6

    በእዉነት ከፍ ያለው የረዳህ ጌታ ይባረክ ❤❤❤

  • @danielworku1232
    @danielworku1232 หลายเดือนก่อน +4

    ከፌ ወንድሜ እጅግ በጣም እወድሃለው ጌታ ይመስገን ስላንተ አንተ ብቻ በጌታ ፀጋ በርታ ወንድሜ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k หลายเดือนก่อน +7

    እንዲህ ድንቅ የሆነ ድንቅ ቴስቲሞኒ ገጥሞኝ የሚያውቅ አይመስለኝም

  • @MeseretAbebe-l8x
    @MeseretAbebe-l8x หลายเดือนก่อน +1

    የማይሰለች ቃለ መጠይቅ እኔ ይቅር ብያለሁ ወንድሜ ጌታ ፀጋን ይጨምርልህ ማንም ጥበብ ቢጎድለው ሳይነቅፍ በልግስና የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይጠይቅ ለእርሱም ይሰጠዋል እንደሚል ለሁላችንም እንደዚ ይሁንልን ፓስተረዬ ዘመንህ ይባረክ የሰውን ሃሳብ ለማዳመጥ ሰፊ ልብ አለክ!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 หลายเดือนก่อน +7

    1 ዮሐንስ 1:9 NASV
    [9] ኀጢአታችንን ብንናዘዝ ኀጢአታችንን ይቅር ሊለን፣ ከዐመፃ ሁሉ ሊያነጻን እርሱ ታማኝና ጻድቅ ነው።
    ከይቅርታ በላይ ሌላ ምንም ማለት አያስፈልግም አሁን በአዲስ መልክ ስለ መጣህ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ አገልግሎት እንደ ሚስጥህ እርግጠኛ ነኝ በርታ ወንድማችን
    ተባረኩ 🙏👏🙌

    • @samsonassefa8298
      @samsonassefa8298 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ብለሻል የኔ እህት ይቅር ባይ አባት ስላለን እ/ር ይመስገን ። ይህን ወንድማችንን ይቅር ልንለው ግድ ይላል

  • @ObsinanAbaBarii
    @ObsinanAbaBarii หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ ጌታ የካሳ ዘመን በፊትህ ያዘጋጅልህ ።ተባረክ እንዲህ ነዉ መመለስ እንዲህ ነዉ መብሰል።

  • @MeteJone
    @MeteJone หลายเดือนก่อน +5

    ተባረክ የኔ ወንድም እንኳን ጌታ ረዳህ ደስ ብሎናል ተባረክ።

  • @BemnetTilahum
    @BemnetTilahum หลายเดือนก่อน +4

    ወንድም ከፌ እግዝአብሔር ይወድሃል እኛም እኖድሃለን❤❤❤❤❤ በርታ

  • @Anumma572
    @Anumma572 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ አብዝቶ ብዙ ጳውሎሶችን ያብዛልን ፈጣሪ::

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd หลายเดือนก่อน +5

    ለምልም ተባረክ ወደሰፊ ቦታ ውጣ ዳርቻህ በምድር ስፋት ሁሉ ይሁን ልብህ ደስ ይላል

  • @mihiretteshome-zf2lx
    @mihiretteshome-zf2lx หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው ❤

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ ከፍ ያለው እንኳንም እግዚአብሔር ወደ እራሱ ወደ ተፈጠርክበት አላማ መለሰህ ክርስትና ይህ ነው የቀረው ዘመንህ የበረከት አመት ይሁንልህ እግዚአብሔር ሀሳቡን እና አላማውን ይፈፅምብህ ፓስተርም ተባረክ ደስ የሚል ፕሮግራም ይዘህ ስለመጣህልን አንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ የዳነ ሰው ዘሩ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚል ሰማያዊ ነው ለሀገራችን እንፀልይ ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 33 ቁጥር 3 ላይ ወደ እኔ ጩህ ይለናል እና አጥብቀን ለምድራችን እንፀልይ ተባረኩ

  • @ageredechbayu2330
    @ageredechbayu2330 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ከፋየለው የኔ ጀግና በጌታ ወንድሜ። ወንድነት በጌታ ወደ እራስ መመለስ ነው። ጌታ እንደተቀበለን ተቀበልንህ።ተባረክ

  • @HirutAdnew-tc6wo
    @HirutAdnew-tc6wo หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ተባረክ ከፊ ያለው ድንቅ ሰው ነህ ለተፈጠርከው አላማ በብዙ ኖረህ
    ትውልድ ባንተ አርፎ እናይሀለን ተባረክ

  • @alemushwolde-tsadik989
    @alemushwolde-tsadik989 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድም ከፍያለው በእጥፍ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ተባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁላችንም ይቅር እንባባል
    እግዚአብሔር ደስ ይለዋል ምድራችንም ሰላም ትሆናለች 🙏

  • @JoshuaAlemu-mv7oc
    @JoshuaAlemu-mv7oc หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ

  • @JoshuaTedhe
    @JoshuaTedhe หลายเดือนก่อน +4

    ሰዉ ያጠፋል መንፈስ ቅዱስ ሲወቅሰ የሚመለሰ ሰዉ ምንኛ የታደለ ነዉ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ የተጠራሀዉ ለዌንጌል ብቻ ነው ሲትሰብክ ከአፍህ የሚወጣዉ ቃል በጣም ይባርክ ነበር ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ተባረክ ትቀጥላለህ እንወድሃለን

  • @Bukashe
    @Bukashe หลายเดือนก่อน +15

    Very interesting interview! Although, I don’t know much about this guy, I loved how he learned a hard lesson. I thank God for you, brother!🙏🏽 The Bible verse that says..
    "God, who began the good work within you, will continue his work until it is finally finished on the day when Christ Jesus returns" Philippians 1:6
    Thank you pastor Kassyee for you amazing job as usual❤️🙏🏽❤️

    • @edenJesuschildofGod8132
      @edenJesuschildofGod8132 หลายเดือนก่อน +1

      Me to I don’t know nothing about his background but I like him

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ወደልቦናህ መመለስህ በፊት በአንዳንድ ንግግሮችህ ከፍቶኝ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ልጆቹን እንደገና እንደሚሰበስብ አየው

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze หลายเดือนก่อน +3

    Wowowowowowowowowowo🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️ክብር ለጌታ ይሁን
    አግዚአብሔር ይመስገን
    ወድሜ አግዚአብሔር ይጠብቀህ
    ❤️❤️❤️❤️

  • @azebwoldearegay3223
    @azebwoldearegay3223 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ካስሽ ወንድሜ በረከታችን ነህ አገልግሎታችሁን ጌታ ይባርክ❤❤❤

  • @netsanetzeray9368
    @netsanetzeray9368 หลายเดือนก่อน +6

    God bless you bro. This i a sign of growth.

  • @IbelongtoJesus338
    @IbelongtoJesus338 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ,,እንዴት የሚያስደንቅ ንግግር ነዉ። የሚገርመዉ እንደተለወጥክ እኮ በአነጋገርህ ይታወቃል ። ሀሌሉያ ። ክብር ለጌታ ይሁን ። አሁን እንዳልከዉ ጌታ ባንተ ባየዉ መስመር እስትገለጥ ፤ተገልጠህም ባንተ እስከምንባረክ ኑርልን ጌታ እየሱስ ካንተ ጋ ይሁን ።

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r หลายเดือนก่อน +7

    Waw Tebareku❤❤❤ Andegna Negn

  • @liyuneshshibeshi9998
    @liyuneshshibeshi9998 27 วันที่ผ่านมา

    ከፍያለው እንኳን ጌታ እረዳህ በጣም ደስ ብሎኛል በፊት የነበረህን አገልግሎት እከታተል ስለነበር በስህተትህ ግዜ በጣም አዘንኩ በስሜ ካስታወስከኝ እንደ እናት መከሬሃለሁ በዚህም በጣም ደስ ይለኛል አንተም ምክሬን እሺ በሚል ቃል ነበር የመለስክልኝ አሁን ግን ደስ ብሎኛል ተባረክ ቀሪ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ይጨምርልህ እንወድሃለን !!

  • @bethlehempetros7146
    @bethlehempetros7146 หลายเดือนก่อน +6

    በቤቱ ያፅናህ!🙏

  • @AshenafiBogale-k8s
    @AshenafiBogale-k8s หลายเดือนก่อน +4

    ካስዬ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤ ድንቅ መልዕክት ❤❤❤

  • @mestawet1340
    @mestawet1340 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @mulukengetachew3279
    @mulukengetachew3279 หลายเดือนก่อน +5

    May God Bless and Protect You!!! God is always merciful, God died for sinners!!!!

  • @AbebeChalchisa-jn7sd
    @AbebeChalchisa-jn7sd หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ ከፍዬ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ነብሴ ረክታለች በንተ ምህረት ለሮጠ አይደለም ስለሆነ ጌታ ይባረክ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 หลายเดือนก่อน +5

    ወው ከፌ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለትምህርት ሆነልህ

  • @tilahunbizu23
    @tilahunbizu23 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ጌታ ምሕረቱ ብዙ ነው 🙏🙏🙏እርሱ አያልቅበትም ❤❤❤

  • @wubiyifru4928
    @wubiyifru4928 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሃር ይባርክህ ወንድሜ:: እግዚአብህር ሲናገር መስማትህና መቀየርህ በጣም ትልቅ ነገር ነው::
    የተማርከውን ደግሞ ለሌላው ማስተማርህ ትልቅነትህ ነው::: አንተ የእግዚአብሄር ምህረት የበዛልህ በጣም እድለኛ ሰው ነህ::
    ጌታ ዘመንህን ይባርከው.
    ዮሀ 10:28" እኔም የዘላለም ህይወት እሰጣቸዋለሁ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም'

  • @Jeremylol13-jemy
    @Jeremylol13-jemy หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን የእንደገና አምላክ ዕድል ሰጠህ ይቅር ብለንሃል ❤

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k หลายเดือนก่อน +4

    በዚች ጌታ በሰጠህ ውብ ድምፅህ ሰማያዋዊዉን ዝማሬ እየዘመርክለት
    ከጌታህ ጋር ደስ ብሎህ ኑር ከፌ የጠላትህን ደጅ ውረስ አብረንህ ደስ ይለናል ገና ባንተ ጌታ ብዙ እንደሚባርከን አምናለሁ

  • @atsedeborena4235
    @atsedeborena4235 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ፀጋውን በዕጥፍ ይመልስልህ ውድ ወንድሜ 🙏🙏

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 หลายเดือนก่อน +2

    ለራስህ ንሰሀ ግባ ሁሉም ለራሱ ነዉ ሚጠየቀዉ

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow หลายเดือนก่อน +3

    ይኼ እስርቤት ይባረክ ለብዙዎች ጌልጌ ሆኗል።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለጌታ ይሁን ከፊያለው እንኳን በዳና ተፈተህ በንግግርህ የተነገረከቻው ድንቅ ነገሮች ነው ተባርከሃል ጸጋ ይብዛልህ ፓስተር ካሳሁን ቡሩክ ነህ መልካም ሥራ እየሥራህ ነህ ለምልም

  • @RahelAlmaz
    @RahelAlmaz หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ከፌ ደስ ብሎኛል ጸጋ ይብዛልህ

  • @meronsolomon5413
    @meronsolomon5413 หลายเดือนก่อน +5

    God blessed you and Ethiopia

  • @Liza-r5k
    @Liza-r5k หลายเดือนก่อน +1

    Paeter Kaseh Betam Ewedekalu Tebarekilig Lemelemelig Abata

  • @tsigesemere
    @tsigesemere หลายเดือนก่อน +5

    Wow amen! You're absolutely right! Glory be to God! Stay blessed ❤❤❤ God cares more about our future then our past!!

  • @teibetesfai4182
    @teibetesfai4182 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ወንድም እንኳን ደህና መጣህ ጌታ ተማኝ መዝሙርን በጣም ባርኮኛል ተባረክልኝ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k หลายเดือนก่อน +1

    ከፌ ውብ የሆነ የጌታ ሞገስ ሞልቶሃል እንዲህ ድንቅ የተረጋጋ መካሪ ያደረገህ መክሮ ለሌላው መካሪ ያረገህ ጌታ ይባረክ
    ወዳባትህ ጉያ ገብተሃል ደስታችን እጥፍ ነው ጌታ ካለፍክባቸው መንገዶችህ ለብዙዎች መድሃኒት እንድትሆን ጌታ መድሃኒት ያደርግሃል
    '' የትላንቱ ትላንት አልፏልና
    ዛሬ ባዲስ ህይወት እንደገና
    የሗላዬን ትቼ ወደፊት ልዘርጋ
    ክብርህን ሞገስህን ፅድቅህን ፍለጋ
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ በመልካም ፍሬ ምድርን እንድትሸፍን ይርዳህ

  • @ZnashWarekwo
    @ZnashWarekwo หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት በጣም ምርጥ ትምርት ነው እግዚአብሔር አምላክ እመቤቴ ሀገራችንን ሰላም ታምጣልን❤❤❤❤

  • @tigestwoldeyes8015
    @tigestwoldeyes8015 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው የሚገርም ለውጥ ነው ተባረክ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ።

  • @yeneneshgebretsadik7479
    @yeneneshgebretsadik7479 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ጌታ ያንተን ይቅርታ ተቀብሎታል ምክንያቱም ጥፋትህን አልደባበስከውም ኃጢያቱን የሚናዘዝና የሚተዋት እርሱ ይለማል አንተ ለምልመሃ እኛ ካንተ የምንማረው ብዙ ነገር ነው አንተ አሁን ተሻግረሃል ወንድማችን ተባረክ

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 29 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen amen Amen amen Amen Amen amen Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️Tebarechu Amlak ymesgen

  • @ruthruth297
    @ruthruth297 หลายเดือนก่อน +1

    የተባረክ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ 😊

  • @messicho8260
    @messicho8260 หลายเดือนก่อน +1

    በተለይ ዝማሬውን ብዙ ጊዜ እየደጋገምኩ አደመጥኩት ተባረኩ።።

  • @dr.tesfayegemechu8638
    @dr.tesfayegemechu8638 หลายเดือนก่อน +3

    Stay blessed Kefe
    Stay blessed pastor too

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 หลายเดือนก่อน +2

    ከፍ ያለው 🤔 እንደስምህ ከፍታ ስለሆነልህ በጣም ነው ደስ ያለኝ🙏🙏🙏 የምወድህ በምክንያት ነው🙏🙏 ቲክቶች ሜሴጅ አስቀምጫለው ታየዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለበረከት ሁን🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕

  • @h.shebeshe3065
    @h.shebeshe3065 หลายเดือนก่อน +2

    በሰመአብ ጸጋው የተመሰገነ ይሁን

  • @oreoqueen6025
    @oreoqueen6025 หลายเดือนก่อน +3

    We love you kefeyalew praise the lord

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ፤ ልናጣህ አንፈልግም ምን ነክቶት ነዉ ብለን በጣም አዝነን ነበር :እግዚአብሔር የምህረተ አባት የተባረከ ይሁን።

  • @abayneshdebebe9276
    @abayneshdebebe9276 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow wow my brother God bless u keep working good things for u,ur family & country too ,how u beutiful when u talk like zis 👏👏👏!

  • @Liza-r5k
    @Liza-r5k หลายเดือนก่อน +1

    Yamerebekal Sezemer Legata😢😢😢😢😢 Gata Eredetokal Bereta Begata Endegena Teserabet Bemereto Ameeeen

  • @solomonalemsyehu6744
    @solomonalemsyehu6744 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እንካን እረዳህ እ/ ር ይባርክህ

  • @birhanineshkanbato9936
    @birhanineshkanbato9936 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ መልካም ነዉ እንኳን ወደ እራሱ ሳበህ ስሙ ይባረክ!!

  • @HannaKebede-i7f
    @HannaKebede-i7f หลายเดือนก่อน +3

    Tebark kafeye❤❤am proud of you

  • @Lidiya-p8n
    @Lidiya-p8n หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሰውን ሲሰራ በራሱ መንገድ ሰዎችን ያስተካክላል እግዚአብሔር ደግ ሰው መንፈስ ገብቶበታል ጮሆ ብቻ አደለም ሚወጣው በቃ እግዚአብሔር እንዲህ ኘው ጨዋ ሚያደርግ ጌታ ክብር ለሱ❤

  • @Lifeis-tn8kz
    @Lifeis-tn8kz หลายเดือนก่อน +1

    ከንግግር ና ከአፍ ያለፈ በኑሮ የሚገለጥ ህይወት ጌታ ያብዛልክ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 หลายเดือนก่อน +3

    ዎሆ ጌታ ግን መልካምነው 🎉❤