🛑 ጉድ ያስባለን ክስተት ! አባ ገብረ ኪዳን ጳጳስ ሊሆኑ ነዉ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc #fikereskemekaber

ความคิดเห็น • 137

  • @ተዋህዶ-ፐ2ዐ
    @ተዋህዶ-ፐ2ዐ วันที่ผ่านมา +4

    First comment🎉🎉🎉

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew วันที่ผ่านมา +12

    ብፁእ አባታችን ትልቁን እና ዎናውን ስጦታ ነው የሰጧቸው አባታችን አባ ናትናኤል መልካም አባት

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አባታችንአባገብረኪዳንበእድሜበጸጋይጠብቅልን

  • @okom6307
    @okom6307 วันที่ผ่านมา +5

    ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አባን የሰጠን የእኔ አባት እኔ ሌላምንም አልል ኑሩልን አባታችን 💚💛❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ วันที่ผ่านมา +7

    እልልልልልልልል ደጣም ደስ ብሎኛል አባታችን አባ ገብረኪዳን ስጦታ ስሰጥ አይቸ ለነ እንደተሰጠ ነው የቆጠርኩት አባታችን እረጅም እድሜ ከጠና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን እልልልልልልልል

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ วันที่ผ่านมา +4

    5/5 እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ጥያቄዎቹ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አባታችን ረጅም እድሜ❤❤❤

  • @themane9894
    @themane9894 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ያክብርልን አባ ትልቅ ስጦታ ነው የሰጧቸው እውነት ነው ወደ ጳጳስ እንደሚሄዱ እደተመኙላቸውም ከሽልማቱ ያስታውቃል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amennn kalehiwet yesmaalna Abatachn aba Gebrekidan. Ezgabher edmen tienan ystachu. Hulum Abatochach Betena ytebkln.❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ስንት ሰው እንደሚመጣ እርግጠኛ ቢሆኑ እርግጠኛ ነኝ ትልቅ አዳራሽ ያዘጋጁ ነበር፣ ለወደፊቱ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @ruhamakassaye6442
    @ruhamakassaye6442 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብፁእ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በዚህ በጣፋጭ አስተምሮው ለዘለአለም ነሩልን እንወዶታለን ተባረኩልን

  • @mahiethio
    @mahiethio 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    3/5 አቤቱ ፈጣሪሆይ አስበነ

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሕይወት ያሰማህ ቦታዉ ላይ ባንገኝም
    የኛ ጸሎት ለናተ ሽቅብ ወደላይ እመብርሐን በጉባያችን ሁሉ ትገኝ አሜን።

  • @BurtakanDesalegn
    @BurtakanDesalegn วันที่ผ่านมา +4

    ወንድማችን ተመስገን። እረ ያባን መፅሐፍ። እንደት። እናግኝ ዉጭ ላለነዉ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምህረቱ የማያልቅ ቸሩ መድሀኒያለም አገራችንን ኢትዮጵያን አባቶቻችንን ሁሉ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እማምላክ የተወለደችበት ተራራ ,ሐ, ደብረ ሊባኖስ ይባላል❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተመስገን አራቱን ትክክል ነበርኩኝ❤

  • @TenayeFkadu
    @TenayeFkadu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጣቸው አባታችንን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m วันที่ผ่านมา +2

    የአባገብረኪዳን መዐአፍምረቃላይ በኖርኩና መዓፉንባገኘው ብዬተመኘሁ

  • @tadia7796
    @tadia7796 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል በጣም ደስ የሚል ቀን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏽ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን 🙏🏽እልልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
    Kale hiwet yasemaln ❤️❤️❤️

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ ተመስገን ‼‼‼ በጣም የምከታተለው ሚዲያ ነው ተባረክ 🙏🙏🙏ምንም ስተ ት የለም ትህትናህ እራሱ ደስ ይላል 🙏🙏 3/5 መልሻለሁ በጣም እየተማርኩበት ነው 👏👏 ጥሩ ተመልክተሀል 5ኛ ጥያቄ መልስ ኢሳያስ 👏👏 ነው ተስተካክሎል ሁለተኛ እንዳታሳስተን አቅራቢው 👏👏 በተረፈፈ አመሰግናለሁ ። እየተማርንበት ስለሆነ በርታ 👏👏👏💯💯💯
    አባ ገብረኪዳን የኦርቶዶክስ እንቁ አስተማሪያችን 🙏🙏🙏 እርጋታቸው 🙏🙏ትህትናቸው 🙏🙏 በሰከነ ሁኔታ ሲያስተምሩ 🙏🙏 ትምሕርታቸው ጭንቅላት ውስጥ ይገባል 🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አቡነ ናትናኤል በጣም ግርማ ሞገስ 👏👏 አላቸው በጣም አከብራችሆለሁ አባቶች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏። ህዝቤ ንቃ ማንም ለጥቅም አያስክድሕ ሐይማኖትህን 🙏🙏🙏 ፆም 🙏🙏ስግደት 🙏🙏 የየሱስን ቁስል እያሰቡ ማስቀደስ 🙏🙏🙏 መቁረብ 🙏🙏 የዚህ ሁሉ ሽሽት ነው እንጂ የምትሉት ሁሉ ውሸት ነው ከነ ፓስተሮቻችሁ 🙏🙏🙏 አሳምራችሁ ታውቃላችሁ ልክ እንዳልሆናችሁ 🙏🙏🙏ገቢ ማሰባሰቢያ ነው 🙏🙏 የምትሰበሰቡ ሰወች ትገርሙኛላችሁ 🙏🙏 ታውቃላችሁ እየበሉ መጮህ ጥሩ አይደለም 🙏🙏ለማንኛውም እግዚአብሔር እውነቱ አንተ ጋር ብቻ አለ 🙏🙏🙏 ሁላችንንም እርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏
    ምክንያቱም ይቅር ባይ አምላክ ስለሆንክ ነው እደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን አሜን 🙏🙏🙏🙏
    4/2/17. 14/10/24

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብክህ በርታ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሮቻቺን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @TgasTagas
    @TgasTagas 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልአባቶቻችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ስለሁሉም ነገር እግዚሀቢሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetdessie-hz4ec
    @emebetdessie-hz4ec 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እንኳን ደስ አለዎት እኔ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AwetHaileyesus
    @AwetHaileyesus 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ ብለኛል ፣ ለብዙ ዘመናት አለማዊ መፅሓፍ ላሳትም ነበረ ፣ እሁን ትልቅ መልስ አግንቻለሁ ከመንፈሳዊ መፅሓፋ ዉጭ ምንም ኣይጠቅመኝም እንኳን አልፃፍኩ ፣ እንኳን ለካስ ለዚ ለማየት ነው፣፣
    በተረፈ አንተም በርታ ወደ ክፍለሃገር እንዲደርስኝ መፅሓፍ ፈውስ ነዉ ለኒ ፣ ከህሉ ይጠብቀኛል ፣፣

  • @almazb5306
    @almazb5306 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን ሊቀ ሊቃውንት አባ ግርማ ፈጣሪ አምላክ ያግዝዎ ወላዲት ያምላክናት ባለዎትላያ ክብር ትስጥዎ እድሜ ያድልዎ በረከትዎ ይደርብን ይባርኩን ወለተ ወልድ

  • @Hiigg-h3h
    @Hiigg-h3h 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 วันที่ผ่านมา +1

    Kale hiwot yasemalen Egziabher yistelen ❤❤❤❤ temesgn enamesegnalen wendmi Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን መጽሐፉ ስለ ጻፉት ደስ ብሎናል ግን እኛ ከኢትዮጵያ ውጪ ያለነው እንዴት እናግኘው? በጉጉት ነው የምንጠብቀው ::

  • @PassiveWorldtube
    @PassiveWorldtube วันที่ผ่านมา +1

    ቅን አባቶቻችንን ያብዛልን አምላካችን!

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y วันที่ผ่านมา +2

    የጊቢ ገብርኤል ተሰናባቾችን ቪዲኦ ሳይ አንተ ሶስተኛዬ ነዉ በሶስቱም ስቅስቅ ብየነዉ ያለቀስኩት እኔንም ስለሚነካኝ የመለያየትን ስሜት አዉቀዋለሁ😢😢😢😢

  • @AsefaTigab
    @AsefaTigab 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታች አባገብረኪዳን በረከታቸው ይድረሰን ምርቃቱብሳተፍ ደሥይለኝ ነበርአምላከ አልፈቀደም ፈጣሪ ይመስገን።ዐባቶቻችን#ሥላሉን ደስብሎኛል✝✝✝🙏🙏🙏

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @YedinglLijKidanmhret
    @YedinglLijKidanmhret 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሮልን

  • @AntentadessAntentadess
    @AntentadessAntentadess 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ደስዪላል እደሳቸዉ አዪነት አባት ልገኝ የሚችለዉ ከብዙዎቹ መካከል አንድ ነዉ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    EMBEREHANE YE TAFOBETE EGOCHOTE YEBAREKOO .AMÈNE AMÈNE AMÈNE

  • @MulurayaMuluraya1988
    @MulurayaMuluraya1988 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    3 እኔ❤❤❤❤❤

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዘመናችን ዮሐንስ አፈወርቅ ይገባቸዋል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ምርቃቱ እንዴት ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MekdesTigab
    @MekdesTigab วันที่ผ่านมา +1

    ወድማችን በርታልን እናመሰግናለን

  • @MesiDemsw
    @MesiDemsw วันที่ผ่านมา

    5/3 ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziabher kelju belay setota yelewm !!!!joro yalew yesma!!!

  • @GhjjFghy-u4k
    @GhjjFghy-u4k 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    3/5 መልካም ትምህርት ነው ወንድም አለም

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሳቸውን የሚመጥን ለሳቸው የሚገባ እጹብ ድንቅ ስጦታ ስጦታ ቀናሁ እኔም እዛ በሆንኩ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m วันที่ผ่านมา

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AmoiBb-fi1mg
    @AmoiBb-fi1mg วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher yemsegan keber yehun lezicha.sehat yadersan ameljachen

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @MechaledestaDesta
    @MechaledestaDesta 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Des ylal amen

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለሒወትያሰማልን

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle วันที่ผ่านมา

    በውነት የሚያሳዝነው ምእመኑ በሄደበት ቤተክርስቲያን አያጣም ነገር ግን ነባሩ ቤተክርስቲያኖች በሰንበት አስቀዳሽ መሄጃ ያለመኖሩ ነው❤❤❤

  • @Marey-gm3hi
    @Marey-gm3hi วันที่ผ่านมา +1

    Egzihabare yemesegen ❤❤❤

  • @AbebayouTube-x8b
    @AbebayouTube-x8b 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባ ገብረኪዳን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!! ለምንድነው ጠባብ አዳራሽ ውስጥ ያደረጉት!!! ይሄኔ ኮንሰርት ቢሆን ሚሊንየም አዳራሽ ያደርጉት ነበር!!! አዘጋጆቹ ናቸው ያጠፉት!! ስንቱን ወጣት የመለሱ ናቸው!! እንደሌሎቹ ተጭዋጩኸው እሚገቡ አይደሉም ልብ ልብ ልብልብልብነው እሚያረሰርሱት!!!

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yetem bihedu Egziabher ale

  • @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
    @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1. መልሻለሑ❤ በርታልን ወድምአለምየ

  • @BurtakanDesalegn
    @BurtakanDesalegn วันที่ผ่านมา

    አሚን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestkefyalew
    @tigestkefyalew 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ኦርቶአክሶች ህይወታችንን የምንለውጥበት ለነፋሳችሁ መድሐኒት መሆን አለበት፡፡ ከመመላለስ ባለፈ እውነተኛ ክርስቲያን እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን፡፡ ሌሎችን የምንመልስበት የጠፋትን ከእናት ቤተክርስቲያን ያፈነገጡትን አስተምረን የምንለውጥ ያድርገን፡፡

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    le abatochain $le memehranochin egzbiher tsegawun yabazalchu be ewunet erjima edamena tena yesatalan 🤲🤲🤲abatochain gebri kedan enkuwun desa alota
    Wendamachin egzbiher yesateln berta teru temarta ❤❤❤5/5👏👏👍👍🙏🙏🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ፡ እኔና፡ ስለ፡ ወንጌል፡ ነፍሱን፡ የሚያጠፋ፡ ሁሉ፡ ግን፡ ያድናታል! ሰው፡ ዓለምን፡ ሁሉ፡ ቢያተርፍ፡ ነፍሱንም፡ ቢያጎድል፡ ምን፡ ይጠቅማል፡ አለ፡ ኢየሱስ!!!

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልእልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልሰ

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen3288 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ene hulunem new yemelskut Egziabher yemesgen

  • @bihalMuhammed
    @bihalMuhammed 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስጌን 4ተኛው መሁሉም መልሸዋለሁ🥰🥰🥰

  • @belayneshdegefa6504
    @belayneshdegefa6504 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሦስት መለስኩ

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥይቅ4🥰☝️

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ደሰ ይላል

  • @warkitesarra
    @warkitesarra 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እድሜናጤናይስጥልን።ለአባታችን

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    YEGEBACHEWALE KEBERE LE SELASEWOCHE YEHONE...ABA G/KIDANE YEMAMELKEWE AMLAKE YE DENGEL MAREYAME LEGE YETEBEKOTE AMÈNE

  • @GeniGeni-h6h
    @GeniGeni-h6h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fbmobike3296
    @fbmobike3296 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዘንድሮ ጥምቀት እንዴት ሊሆን ይሆን ህዝቡን በታትነው የቃልኪዳኑን ታቦት ማን አጅቦ ያከብር ይሆን ????

    • @zenebe614
      @zenebe614 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አታስብ!!

  • @habtamuademasu6329
    @habtamuademasu6329 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድም ምታቀርበው ጥሩ ቢሆንም////አባ ገብረ ኪዳን ጳጳስ ቢሆን ደስ የሚለኝ አንዱ እኔ ነኝ////ነገር ግን ብፁህነታቸው ምኞታቸውን ተናገሩ እንጅ ጳጳስ ሊሆኒ ነው አላሉም//// ስለዚህ ያልተባለ በማለት በረከታቸውን አታቃሉ/ሁሉን ሚያደርግ እግዚአብሄር ነው፡፡ታረም

    • @nsiebho
      @nsiebho  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሊሆኑ ነዉ አላልኩም ርዕሱን ካየህዉ ጥያቄ ነዉ '' ጳጳስ ሊሆኑ ነዉ? '' ነዉ ያልኩት እንጂ ሊሾሙ ነዉ አላልኩም 🙏

  • @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
    @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 วันที่ผ่านมา +4

    የዚህ መንግስት እቅድ ኦርቶዶክስ ማጥፈት ነው ለጊዜው ተሳክቶለታል ግን የቤቱ ባለቤት ይመጣል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የቤተክርስቲያን እራስ

  • @Kenerie
    @Kenerie 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባት አባት የሚሸትቱ አባቶቻችን ተሰባስበው ማየት እጅግ ሐሴት ነው። አስቲ አቡነ ናትናዔልን ስታዩአቸው ምንድን ነው የሚሰማችሁ?

  • @abugida794
    @abugida794 วันที่ผ่านมา +1

    ፭ ኛው ጥያቄ" ለ" ኢሳያስ ይስተካከል
    በተረፈ በርታ ጎበዝ ነህ

    • @nsiebho
      @nsiebho  วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ ተሳስተን ነዉ ይቅርታ አድርጉልን🙏

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መልሱ ለ. ኢሳያስ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    TEBAREKELEGE WEDOO YE E/ortodox tewahedo lege NESHEBOOO PROGRAMME AZEGAGE ..BERTALENE...FETARE YETEBEKEHE

  • @tarikuayalew1497
    @tarikuayalew1497 วันที่ผ่านมา +1

    የመጨረሻው ጥያቄና መልሱ ግን ልክ አይደለም መልሱ ከእንደገና ይነገረን እስቲ ወይንም ማስተካከያ ይደረግበት ከይቅርታ ጋር?

    • @nsiebho
      @nsiebho  วันที่ผ่านมา

      አዉነት ነዉ ስህተት አለበት ነብዩ ኢሳያስ ነዉ መልሱ 🙏

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      "ለ " ነው መልሱ ኢሳያስ

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰበካው ሕዝብ እንዳያምፅ እየሞትን ተመስገን እንድንል እያረገን ነው :: ኧረ አባቶች አምፁ በሉን :: ታልሆነ ይህ ሥርዓት እንዴት ይገርሰስ ?

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተሻለ ህይወት እንዲኖሩ ከተደረገ ባሉበት ቤተክርስቲያን ያመልካሉ 😅😅😅😅

  • @junefirst500
    @junefirst500 วันที่ผ่านมา

    አባ፡ ገ/ኪዳን፡ ትምህርታቸው፡ ገጊዜ፡ ወደ፡ ጊዜ፡ እየበሰለ፤ ወደ፡ ክርስቶስ፡ ት,/ት፡ እየቀረቡ፡ ነውና፡ በርቱ፡ እላለሁ!

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 วันที่ผ่านมา

      Manew anten gemgami yaderegeh gebez

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን ለማለት ነው ዶሮ ኦርቶዶክስ አይደሉም ያለው ማነው ???? መናፍቆች ተረጋጉ የሚሰማችሁ የለም ይልቅ ወደ ውነቱ ኑ እስከመቼ ሲሳቅባችሁ ይኖራል ልብ ይስጣችሁ

  • @Zufan-v9y
    @Zufan-v9y ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It's good 😊

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    EWENETE YEZEMENACHENE YOHANESE AFEWORKE NACHEWE !!!KEBERE LE SELASEWOCHE YEHONE AMÈNE

  • @YiwedsMahreg
    @YiwedsMahreg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    4

  • @MekuanintBirru
    @MekuanintBirru 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የት ነው ሚለቁት ሰፈር ልቀቁ ተባለ ወይስ ምንድነው

  • @AmoiBb-fi1mg
    @AmoiBb-fi1mg วันที่ผ่านมา

    Abatchen. Kal.hiwot yasemalng abet metadal.naw nesesegan yemiyategan.naw yeselam.erfet naw.abatchenana.❤aba gebera.kidan.fetari.tsegawna.yabezalota

  • @kassamengistu3119
    @kassamengistu3119 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባለሁት ቢለዋው የኦርቶዶክሳውያን አባት በካቴድራላቸው መጽሀፈቸውን አስመረቁ!!!

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal วันที่ผ่านมา +1

    ዋጋዉን ግን አልነገርከንም 'የመጽሐፉን'

    • @nsiebho
      @nsiebho  วันที่ผ่านมา +1

      1100 ብር

  • @HopeRight-x7n
    @HopeRight-x7n วันที่ผ่านมา

    5/5❤❤❤

  • @Fth1919
    @Fth1919 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንእያሉነጥዑመልሳንእኮየመፃሕፍትነጋዴነው

  • @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
    @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ วันที่ผ่านมา +2

    የመጨረሻው ጥያቄ ነብዩ ኢሳኢያስ አይደል እንዴ መልሱ😮

    • @nsiebho
      @nsiebho  วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ ተሳስተን ነዉ ይቅርታ 🙏

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ምለው ወዳጄ
    የዚ ቻነል አላማው ምንድነው?
    እንደዛ ስልህ
    ምታመጣቸው ቪድዎች ሁሉም ሰው አብዛኛው አንተ ከማየትህ በፊት ሁሉም ያየዋል፡ቆየ ከተባለ ከንተ ጋር ያየዋል።ማለቴ የሰማናቸው ያየናቸው ነክ ምጣመጣልን ና እኛን ማስተማር ከፈለክ ውስጥህ የሚዋቀው አዲስ ነገር ብትምህረን ደስ ይለናል።
    ያው በሌላ አቅጣጫ አታየው።

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal วันที่ผ่านมา

    1-ሐ

  • @betelhemmahari-em1
    @betelhemmahari-em1 วันที่ผ่านมา

    3

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal วันที่ผ่านมา

    3-መ

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 วันที่ผ่านมา +1

    የኣባ ገብረኪዳን ፓፓስ መሆን ን ምን ጉድ ያስብላል ? ?

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tsitsi አሁን ይሄን ለመጠየቅ ይመለከትሻል የርጎ ዝምብ ምክንያቱም ሕግ ስለሆነ ማንንም አይመለከትም ዝም ብሎ መለቅለቅ ባዶነትን ያሳያል እባካችሁ ተረጋጉ ማንም አይሰማውም ምንም ብትሉ

  • @tadesseberhane6104
    @tadesseberhane6104 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @AmoiBb-fi1mg
    @AmoiBb-fi1mg วันที่ผ่านมา

    Libansa.naw enema.hejalhu

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betam dess yemelegn mucheresha lay leweket metakerbew teyake teru new hulum ye orthodox chanaloch lemed bewesedu mulkam new .

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    AXO YASADEKEGE MELEZKE K/GEBRELLE ANTE BALENEBETE TEBEKEN AWOO YE TEWAHEDO LEGOCHE BETACHENE MENGESTE SEMAYATE NEWE ...

  • @BurtakanDesalegn
    @BurtakanDesalegn วันที่ผ่านมา +1