“አሐቲ ድንግል” የተሰኘው የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የመጽሐፍ የምርቃት ሥነ ሥርዓት ቀጥታ ስርጭት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 67

  • @berhangudeta6023
    @berhangudeta6023 หลายเดือนก่อน +8

    ከምንም በላይ ተዋህዶ ሰለአደረገኝ በመቀጠልም ከማኀበረ ፅዮን ያስጠጋኝ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ ለዚች,ማኀበር የቆማችሁ የተራራዋ እመቤትትቁምላችሁ የሠይጣን ኀይሉ ይድከምላችሁ

  • @belachewzewde5407
    @belachewzewde5407 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባቶች እድሜ ጤና ይስጥልኝ ተመስገን በዚህ እምነት ውስጥ ራሴን ስላገኘውት

  • @Haregi849
    @Haregi849 หลายเดือนก่อน +6

    ውይይይ ምንም የምሰጠው አስተያየት የለም ስለ እውነት ምን አለ ሀገሬ ብሆን እና ከዚህ በረከት ብካፈል ብዬ ተመኘሁ ግን በስልክም ማየት መታደል ነው እና እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን አባታችን ላበረከቱልን መጸሀፍ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንደውነቱ እሳቸው እራሱ መጸሀፍ ናቸው ❤

  • @shhshshhs-yh8sp
    @shhshshhs-yh8sp หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት የተዋህዶ ፍሬ ያደረገኝ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእመቤታችን በረከት ከመላው ህዝበ ክርሲቲያን ጋር ለዘላለም ይሁን ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዕቁ አባቶቻችን ቃለ ህወት ያሰማልን እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን ረዲኤትና በረከታችሁ ይደርብን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እነዚህን የመሳሰሉ አባቶች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለአምላካችን 🙏🏽

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ หลายเดือนก่อน +1

    ለድንግል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 หลายเดือนก่อน +9

    መብረቅ መብረቅን ይወልዳል እንኳን ደስ ያለዎት በውነቱ ።የኔታ ሊቀሊቃውንት የኔ ትሁት አባት... የሕይወትን ቃል ያሰማልነ ። እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ ይጠብቅልነ ። አሜንንንን

  • @selamdayew
    @selamdayew หลายเดือนก่อน +5

    አባቶቻችን።በድሜ።በጤና።ይጠብቅልን።አምላኬ።የተዋህዶ።ልጅ።ስላደረከኝ።ክብር።ምስጋና።ላተ።ይሁን።አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AvetashKahsay
    @AvetashKahsay หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኣቢሔር ይመስገን

  • @IPhonetastic-bf6ro
    @IPhonetastic-bf6ro หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤አባቶቼ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቸር መድኃኔ ዓለም❤❤❤😊

  • @FRoz-b7k
    @FRoz-b7k หลายเดือนก่อน +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአባቱቻችን❤❤❤❤❤❤

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 หลายเดือนก่อน +4

    አሐቲ ድንግል ማርያም... ዝማሬ መላእክትን ያሰማልነ... ዲያቆን ፍሬዘር

  • @SimonNigusie
    @SimonNigusie หลายเดือนก่อน +1

    ፕ/ር አባ ኀ/ ገብርኤል ትህትናቸው፣ መ/ር ግርማ ባቱ የአነጋገር ዘይቤው ዕርጋታው ደስ ሲል።
    አባታችን እንኳን ለዚህ አበቃዎት ❤
    ከኋላ የተቀመጡትም ጥቁር ለባሾች አንብበው እንዲለወጡበት እንጸልያለን።

  • @ttewodrospoly
    @ttewodrospoly หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ለዘማሪያን

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
    @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልል❤ስለ❤ሁሉም❤ነገር❤እግዚኣብሔር❤ይመስገን❤

  • @HabtamuYedemie
    @HabtamuYedemie หลายเดือนก่อน +1

    አሐቲ ድንግል

  • @WubanteAlemu
    @WubanteAlemu หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእውነት ቃላት አይገልጹትም።

  • @endaletsegaye2594
    @endaletsegaye2594 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ክፉ ዘመን አባ ገብረኪዳን ግርማን ያስነሳልን ፤ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን! እርሳቸውንም በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!

  • @WittneyAm
    @WittneyAm หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ታምራላችሁ አባቶቻችን አደራ ኦርቶዶክስን ተዋሕዶን እንጠብቅ ቤተክርስቲያናችንን እንጠብቅ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ❤
    እንኳን ደስስ አለዎ እናነበዋለን እለወጥበታለን❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመጉን

  • @tirunehderese
    @tirunehderese หลายเดือนก่อน +1

    ጸጋውን ያብዛልን

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ዕዝራን በጣም በጣም ነው እምወዳቸው ደስ ሲሉ❤

  • @IffFyi
    @IffFyi หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐

  • @WittneyAm
    @WittneyAm หลายเดือนก่อน +3

    ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ หลายเดือนก่อน +1

    ኣልልልልልልልል

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabher ymesgen menem bego sera baynorenem yezeche betekrstiyan teketayoche sladeregen temesgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @girmaalana3526
    @girmaalana3526 หลายเดือนก่อน +1

    እየተቆራረጠ ነው የሚሰማ

  • @EpheratafikaduEpherata
    @EpheratafikaduEpherata หลายเดือนก่อน +1

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤ መፃፉ እንዴት መግኘት እንችላለን ከሃገር ዉጪ ያለነዉ

    • @merrydegu4447
      @merrydegu4447 หลายเดือนก่อน

      የት ነው ያላችሁት?

  • @SolamaS
    @SolamaS หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayalewbirku9857
    @ayalewbirku9857 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን የት ነው ማግኘት የምችለው አድራሻ ጠቁሙኝ በጣም ያስፈልገኛል

  • @meseretaynalem4581
    @meseretaynalem4581 หลายเดือนก่อน +11

    እውነትም አፈ እንቁ

  • @solomongetie5525
    @solomongetie5525 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 หลายเดือนก่อน +1

    The sound is terreble.

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

    • @FikkyFikkyy
      @FikkyFikkyy หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mengeshamoges8256
    @mengeshamoges8256 หลายเดือนก่อน +1

    many protocols but no sound and no body can hear them message

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 หลายเดือนก่อน +2

    Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll 🎉

  • @St.John-04
    @St.John-04 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን የመሰለ ጉባኤ ድምፅ ቀረፃው አበላሸው። ለሌላ ጊዜ በእናታችሁ አስተካክሉ የመጨረሻ ነው የተናደድኩት።

  • @ከዳነምህረትእናቴ
    @ከዳነምህረትእናቴ หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 𝗘𝗟𝗹𝗲𝗹𝗲𝗹𝗲𝗹𝗲𝗹𝗲𝗹𝗹𝗲𝗹𝗲❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለት እንቁ እንዴት ላወዳድራችሁ አፈ ወርቅ ኤፍሬም ሊቁ ቄርሎስ ወይስ ነበቤ መለኮት ጎርጎሪዪስ እረ ወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዪሐንስ እነ አትናቲዩስስ አለ ጀግናው ጳውሎስ ወይስ አረጋዊው ጰጥሮስ ከወጣቶቹስ ናትናኤልን ያዕቆብን ወይስ መጥምቁን ነበልባላዊው ኤሊያስን ማንን ልበል ብቻ የአብቶች በረከት አብዝቶ ይስጣችሁ ሁሌም ከቤቱ ከደብሩ አንጣችሁ

  • @GedefayeAntenehTube
    @GedefayeAntenehTube หลายเดือนก่อน +1

    Metshafun mitagegnit sewoch bakachihu adrsugn !

  • @kirubeljb514
    @kirubeljb514 หลายเดือนก่อน

    ድምጹ ይቆራረጣል ክቡራን

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ድምፅ ይጠፋል ይቆራረጣል ይህን የመሰለ ፕሮግራም በተሟላ የቴክኒክ መሣሪያ መሰተላለፍ ነበረባችሁ እጅግ ያሳዝናል ያናድዳል። መቼ ይሆን እምንስተካከለወ?

  • @GedefayeAntenehTube
    @GedefayeAntenehTube หลายเดือนก่อน +1

    Yezih channel owner bakachu metshafun felgie neber!!!

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux หลายเดือนก่อน

    በጣም ብዙ ይቆራረጣል ለምንድነው ????

  • @FikkyFikkyy
    @FikkyFikkyy หลายเดือนก่อน

    🫲🏻🫲🏻🫲🏻🫲🏻🫲🏻🫲🏻🫲🏻🫲🏻👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @netsanettesfaye4836
    @netsanettesfaye4836 หลายเดือนก่อน

    አረ መፅሐፍን የት ማግኘት እንችላለን

    • @merrydegu4447
      @merrydegu4447 หลายเดือนก่อน

      ማህበረ ፅዮን ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ፀበል ቤት ማግሰኝ ማታ 12 ሰዓት ይገኛል

  • @minawaco5200
    @minawaco5200 หลายเดือนก่อน

    ሠለም ናችሁ ድምጹ ምንም አይሰማም በደንብአይሠማም ታሥተካክሉታላችሁ

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ หลายเดือนก่อน

    ለድንግል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnegagreSisay-f7y
    @AnegagreSisay-f7y 18 วันที่ผ่านมา

    ቃለ፣ህይወት፣ያሰማልን

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eys9496
    @eys9496 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bzualemmamo2976
    @bzualemmamo2976 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @djdjhdufidiyy1387
    @djdjhdufidiyy1387 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወሰንወሰን-አ9ዐ
    @ወሰንወሰን-አ9ዐ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Marzenebማርዘነብ
    @Marzenebማርዘነብ หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AshuMan-q7m
    @AshuMan-q7m หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤