የቤት ኪራይ በእጥፍ ጨመረ | የሰራተኛ አዋጅ ጥያቄ ተነሳበት | REAL Estate Loan Investment and Income Law

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • የቤት ኪራይ በእጥፍ ጨመረ | የሰራተኛ አዋጅ ጥያቄ ተነሳበት | REAL Estate Loan Investment and Income Law #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

ความคิดเห็น • 26

  • @User12073-d
    @User12073-d 3 หลายเดือนก่อน +10

    አከራይም ቢሆን ብዙ የመሬት ግብር መጨመሩሰ ለምን ታሳቢ አይደረግም ሰው በገዛ ቤቱ ጫና እየበዛበት ነው አታሶጡ አትጨምሩ ፌር አይደለምምምም

  • @AshenafiKasaye-kg6cd
    @AshenafiKasaye-kg6cd 3 หลายเดือนก่อน +1

    Krisii yechemr shint bet yemolal yelalu

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 3 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ኦኮ መንግስት የኪራይ ቤቶቾን እየመረ ለግለሰብ አትጨምር ማለት ምን መለት ነዉ አከራይ አይበላም አይጠጧም አይኖርም ለ2 አመት ማለት ኑሮ ሰማይ ላይ ታክስ ስማይ ለየ በዛ ላይ ሌላ አገር ልጆች ሰኖርሽ በልጆችሽ ልክ የቀነሳል ደሞ ስንቱን ህግ እንቋቋመዉ መንግስት በዚም በዛም ታክስ ታክስ የቱን ተቀበለን የቱን አረ ፈታ ስጡን💔

  • @AlemayehuTilahun-ez4zr
    @AlemayehuTilahun-ez4zr 3 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን መንግስት የታክስ አሰራሩን ግልጽ ቢያደርግ ሳይሰጋ በመተዛዘን ወደዉሉ ይመጣል

  • @SifanSifan-w7o
    @SifanSifan-w7o 3 หลายเดือนก่อน +3

    አከራዮች ገና ሳይዋዋሉ ኪራዩን አስወድደውት በሺዎች እየጨመሩ ነው ያሉት መንግስት ዉሳኔ መስጠት አለበት

  • @MesfinMekash
    @MesfinMekash 3 หลายเดือนก่อน +6

    መንግስት ለራሱ ጥቅም ሲል ነው እጂ ለህዝቡ ብሎ አይደለም

  • @dannylema3945
    @dannylema3945 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማንግስት ህዝቡ ላይ ቢጨመር ምን አገባው ግብሩን ይሰብስብ እንዲ

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሀሳብ ሰጠን አልሰጠን ምንም ትርጉም የለውም ወንድም 60% ደሞዝ እኮ ለአከራይ ነው ሚከፈለው ስለዚህ እግዚአብሔርን መጠበቅ ነው እሱ ይፍረድ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር ይህንን አየደለም ወይ የፈለገው , ምንአለበት የአዲስአበባ ነዋሪዎች እየቆጠቡ ያሉትን በሰነስርአት እና በአግባቡ ኮንደሚኒየም ቢያሰተላልፍ ለምነድ ነው አንቆ የያዘው ? ምን አለበት እግዘአብሐር የሚወደው ቢሰራ ? ህብረተሰቡ ተሰቃየ ኑሮ ከበደው ምን አለበት እፈይ ቢል ቆጣቢው እራሱ መንግስትም ቢያንስ መልካም ቢሰራ በዚህ 😢

  • @badhooguutaa-uk2vo
    @badhooguutaa-uk2vo 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kihilot yalew beher biheraseb wust yelem ende?maches eregna ayketerim

  • @enanutola6486
    @enanutola6486 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቀደም ሲል ቤቱ እንዲለቀቅለት በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ እየሰጠ እንዲለቀቅለት እየጠበቀ ላለ አከራይ ምን ህግ ተካቷል?

    • @seifeselassiealemu7252
      @seifeselassiealemu7252 3 หลายเดือนก่อน

      አከራይና ተከራይ የቀድሞ ዉል መሰረት ይዳኛል። ውሉ ካለቀ ይለቃል።

  • @beleteumer1025
    @beleteumer1025 3 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስት ለአከራይም ሆነ ለተከራይ ሰላምና ፍትህ አስቦ ቢሆን ኖሮ በካሪ ሜትር በተምን ነበር ግን?

  • @yitbarektezera6882
    @yitbarektezera6882 3 หลายเดือนก่อน +2

    አበዛችት ኑሮሳይስተካከል ቤት መቀነስ ጤፍና በቆሎ ይቀንሰ በዛ

  • @woubalemtaye6757
    @woubalemtaye6757 3 หลายเดือนก่อน +2

    በሙያ ችሎታና እውቀት(Merit) ከሚሠራ ተቋም ተገልጋይ ጥሩ አገልግሎት ያገኛል። ለተገልጋዩ ጥሩ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ደግሞ ለሀገር እድገት ጠቃሚና ዘላቂ ይሆናል። በሙያ ችሎታና እውቀት ማነስ ተገልጋዩን ማገልገል የተሳነው ተቋም ደግሞ ለሀገር እድገት ስለማይጠቅም መፍረሱ አይቀርም ።

  • @Semhar-w8w
    @Semhar-w8w 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ene tekerayche new minorou ahun lay gn wede bet megbat efelgalehu 2gbr mekfel alchlem sra yelegnm beza new mitedaderee

  • @AshenafiKasaye-kg6cd
    @AshenafiKasaye-kg6cd 3 หลายเดือนก่อน +1

    And sew tekrito shent bet yemholal yemulu akrioch sew betkrio bet 40 sewm yederbet

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 3 หลายเดือนก่อน +2

    መንግስት ሚደረገው ነገር ይጠፋዋል ብዬ አላስብም

  • @Semhar-w8w
    @Semhar-w8w 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ene tekeraych enoralohu beten akeraych ahun lay sasbewu wede bete megbat yshalegnal mknyatum yee bet gbr ye akaray tekara mndnew terfe mengst lebet akaray çhgrm alteredaletm akeraytew tekeraytew yeminor ybezal

  • @TechEthioEntertianment
    @TechEthioEntertianment 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ድንቁርና ነዉ ግን ያለዉን ሰራተኛ ችግር መፍታት ሲያቅታቹ ይሄ ብሄር አልተቀጠርም ምናምን አቤት ድንቁርና kkkkk ayeeeee kkkk

  • @HelenTesfay-h3n
    @HelenTesfay-h3n 3 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ነዉ በጣም ተቸግረናል አባካቹሁ መንግስት ያስብበት

  • @AshenafiKasaye-kg6cd
    @AshenafiKasaye-kg6cd 3 หลายเดือนก่อน +2

    Gergeda qelm yeblashal yembal khone mejmria qabde masiaz

  • @AshenafiKasaye-kg6cd
    @AshenafiKasaye-kg6cd 3 หลายเดือนก่อน +2

    Qelm yeblashal yemhal mestwat yesberal yembal khone

  • @EpheramDababe
    @EpheramDababe 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ephrem debebe

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Nation nationalities must included