Mehari Degefaw - Yakoragnal - (Official Music Video) - New Ethiopian Music 2016

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 846

  • @nbertgatasewgatasew5903
    @nbertgatasewgatasew5903 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ዋው በአባቴ ጎደሬ ነኝ በእናቴ ኦሮሞ ደስ ይለኛል ከሁለቱም መሆኔ በአጠቃላይ ኢትዮጵያዊነት ልዮ ስሜት ነው በራሱ የሆነ ሱስ አለው

  • @azanawmenesha8907
    @azanawmenesha8907 6 ปีที่แล้ว +22

    ጎንደር አጥንቴ እና ደሜ ናት አማራ ሲባል ደግሞ ማንነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያነቴን በደሜ እደቢልኮስ የመገበችኝ ናት (I love you ethiopia)

  • @arsemaarsema5784
    @arsemaarsema5784 6 ปีที่แล้ว +13

    ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ጎንደሬ በጣም ደስ የሚለኝ በሃሉን ሲያስተዋውቅ ኢትዮጵያ ጭምር ነው

  • @hailugetachew8466
    @hailugetachew8466 6 ปีที่แล้ว +14

    I am proud of being a Gondere, an Amhara. Thanks God. Gonder means love, love means Gonder. Long live Mehari, we need more songs about Amhara.

  • @amhara1576
    @amhara1576 6 ปีที่แล้ว +20

    አማራ በመሆኔ እኮራለሁ! እናመሰግናለን መሀሪ ደገፋው፡፡

  • @hanyhh2961
    @hanyhh2961 8 ปีที่แล้ว +29

    ወይኔ በጣም የሚያምር ዘፈን ኢትዬጲያዊ መሆኔ ሀበሻ ኮራሁ መሀተብ ሀይማኖታችን ባህላችን ደማችን ወርቅ የሆን የተስራን ነን እኮ አይደለም እንዴ ዋሽሁ እንዴ

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 5 ปีที่แล้ว +1

    ብሰማው አልሰለቸው ምርጥ ዘፈን ምነው ጎደር ተወልጀ ቢሆን እላለሁ ወሎየ ነኝ ጎደሬወችን ውድድድድ.

  • @yehabeshalij5969
    @yehabeshalij5969 5 ปีที่แล้ว +2

    Last year at My wedding when the DJ played this song everyone stood up as an Anthem. It was amazing and then I noticed the song was playing everywhere I went in Amhara region and Addis Abeba. Wondeful work bless to be Gondere.

  • @haymanotmequant8100
    @haymanotmequant8100 6 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ያኮራኛል በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ እውነትም ያኮራናል እናታለም ጎንደር ሁሌም ትኑርልን አንተንም እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን !!!!!

  • @አፄ
    @አፄ 7 ปีที่แล้ว +55

    ኧረ ኧረ ኧረ ……
    ለማተቡ ሟች ነው
    ጎንደር ካፈቀረ…
    ኧረ ኧረ ኧረ….
    ምን እንደሚሰማኝ ታውቃላችሁ፤ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል፤ ክብርን ፣ ፍቅርን፣ ጀግንነትን ባህሉ ላደረገው ኢትዮጵያዊ ጎንደሬ ደግሞ ዘፈኑ ስሜት ንክር፤ ወኔ ቀስቃሽ ነው፡፡
    ደሞ ባይኔ ባይኔ…
    ኧረ ደሞ ባይኔ
    ባይኔ በብረቱ
    ኧረ ደሞ ባይኔ
    ባይኔና በጎንደር
    ባይኔ በብሌኔ
    ተው እንዳትመጡብኝ
    ቀልድ አላውቅም እኔ…….
    ቀኑ እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁሁሁሁ….

    • @dastafatuma7663
      @dastafatuma7663 7 ปีที่แล้ว

      wewww

    • @ቅዱስሚካኤልየባቴንነገርአ
      @ቅዱስሚካኤልየባቴንነገርአ 7 ปีที่แล้ว

      ተው እናንተ ጎንደሬዎች በናንተ ፍቅር ልሞት ነው ስወዳችሁ 😘😘😘😘

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 ปีที่แล้ว

      ቅዱስ ሚካኤል የባቴን ነገር አደራ ሩጫዬ ላንተ ነው አባ እኛም ውድድድድ የኔ እህት

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 ปีที่แล้ว

      Atse Mulugeta 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ውድድ ከደብረታቦር

  • @linalina-vn3tn
    @linalina-vn3tn 5 ปีที่แล้ว +4

    ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝነበር እናታለም ጎንደር የጀግኖቹ አገር 💚💛♥💚💛♥♥♥😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @ykonjokonjo
    @ykonjokonjo 8 ปีที่แล้ว +19

    ኦ መሀሬ ደገፍው ጎርቤታምች ነበርን ያን ጊዜ ህፃን ነበርኩ ብዙም ባላስታውስ ብቻ ለዚህ ደርጃ ላደርስህ አምላክ አብዝቶ ይስጥህ መሀሬ

  • @selamamsalu7771
    @selamamsalu7771 5 ปีที่แล้ว

    ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እናታለም ጎንደር ክፋሽን አልስማ 😍😍😍

  • @kenibera6853
    @kenibera6853 6 ปีที่แล้ว +13

    Its not a matter of singing but the truth behind every Ethiopian. We all are Ethiopians; Ethiopia is Ethiopia from east to west and from south to north.

    • @biruktadesse6852
      @biruktadesse6852 5 ปีที่แล้ว

      Very good explanation my frd. keep it up your excellency.

    • @unitedethiopia1517
      @unitedethiopia1517 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን

  • @moogbes429
    @moogbes429 7 ปีที่แล้ว +5

    Mehari you said it all about Gonder !
    I'm not from Gonder but i know alot of people from there ! your great singer keep it !!

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልል ያዝ እንግዲህ ጎንደር መሀሪ ደገፋው ትልቅ ስው ስወዲህ ባጠቃላይ እኛ አማሮች ምርጥ ነን ጎንደር. ወሎ .ጎጃም .ሽዋ ♥♥♥

  • @yenatelij4107
    @yenatelij4107 6 ปีที่แล้ว +63

    I am oromo love you Amara😙
    Gondere Gondere 😍

  • @namename3043
    @namename3043 6 ปีที่แล้ว +1

    ጎደር እነቴ ክራቴ ኢትዮጵያዊ እነቴ ውበቴ። በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ማህሪ ልዩ ችሎታ ነው ያለህ በርታ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጥላ መከታ ይሁንህ ያተው አድናቂ ፍቅሬ ሽተው ። ብሰማህ ባዳምጥህ የማልሰለችህ ስስቴ ነህ ውድድድድድድድ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓 ክፊህን አያሠማኝ እግዚ አብሄር አሜን።

  • @asalef6319
    @asalef6319 8 ปีที่แล้ว

    ውድማችን ምሀሬ ደገፋው በእውነት በጣም ደስስስስ የሚል ሙዚቃ ኢትዮብያ በመሆኔ እጅግ ያኮራኛል ልስራህ ቃላት የለኝም ለመግለኝ

  • @abebueteshale5548
    @abebueteshale5548 5 ปีที่แล้ว

    ወይያገሬ ልጂ ውሥጤ ነህ ውድድድድድድ።።።።በሠው አገር ሁኝ ያንተን ሙዚቃ ሣዳምጥ እኮራለው ትዝታየም ይመጣል እፍፍፍፍ ኧር ሥንቱ

  • @አመለጌትነት
    @አመለጌትነት 8 ปีที่แล้ว +51

    well come buck መሀሪየየየ
    ሁሌም እንኮራለን
    ጎንደሬነታችን ኩራታችን
    ኢትዮጲያዊነታችን ክብራችን
    #################
    እንዲህ ነን እኛ እኛ ጎንደሮች ለጠላን እሬት ለወደደን ሟች
    እንዲህ ነን እኛ እኛ ጎንደሮች
    #################
    ##################
    ንፁህ ባንዲራ ንፁህ ልብ ያለኝ
    የማትበጠሥ ፅኑ እምነት ያለኝ
    የጠርሁ ሀበሻ ኢትዮጲያዊ ነኝ
    እርር እርር እርር
    እርር እርር እርር
    ለማተቡ ሟች ነው ጎንደር ካፈቀር
    እየየ እየየ እየየ
    እየየ እየየ እየየ
    ምን ተቀብቷል ጎንደር ካገር የተለየ
    እሽሩሩ እሽሩሩ እሽሩሩ
    እሽሩሩ እሽሩሩ እሽሩሩ
    እያለ እሽሩሩ ማቀመጠል ያውቃል ጎንደሬ በፍቅሩ
    #################
    #################
    ማማሯ ማማሯ
    ያበቅየለሽ ዘሯ
    ማማሯ ማማሯ
    የደብርታቦሯ
    ማማሯ ማማሯ
    የምትዋብ ዘሯ
    ################
    uuuuffffffffffffffff
    አሁንሥ ሀገሬ ኩራቴ ማንነቴ ንፍቅቅቅቅቅቅ አልሽኝ

    • @عليراشدبنسعدان
      @عليراشدبنسعدان 8 ปีที่แล้ว

      😅👫💟👍

    • @eyarusyabeleji4157
      @eyarusyabeleji4157 8 ปีที่แล้ว

      Ayezon 😘 😘💜💙💖💛💔💓💞
      ☁💟💟☁💟💟☁
      💟💟💟💟💟💟💟
      💟💟💟💟💟💟💟
      ☁💟💟💟💟💟☁
      ☁☁💟💟💟☁☁
      ☁☁☁💟☁☁☁

    • @kebirneshagery8660
      @kebirneshagery8660 8 ปีที่แล้ว

      ዋው በጣም

    • @eteneshdesta7138
      @eteneshdesta7138 8 ปีที่แล้ว

      👌👍👍👍👍👍

    • @fikermehirete7275
      @fikermehirete7275 7 ปีที่แล้ว +1

      lik belehal love u gonder

  • @dhdd1571
    @dhdd1571 5 ปีที่แล้ว +1

    Anchi gondera esum gondary ena erasy gonder benatna behager yemalderared 😇😇😇💚💛❤

  • @adhanomhadish5652
    @adhanomhadish5652 8 ปีที่แล้ว +68

    ዋው ጎንደር ይገባታል የጀግና የታሪክ አገር ነች

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 6 ปีที่แล้ว +4

    ጎንደር የታሪክ የጀግና የሀይማኖት ሀገር ናት እኔ ሸገር ብወለድም በቢተሠቦቸ ጎንደራ ነኛ እናት አባት ወቻቺን ሥለ ጎንደር ታራክ ያወሩናል እናት አባቴም ጎንደር ነው የሚኖሩት ለረፍትም ሥንህድ እንደት ድሥ እንደሚለን የጎደር ህዝብ ጪዋ ሠው አክባሪ ነው እኔ አሁን ሥጠየት ትውልደ ጎንደር ነው የምለው ማግባትም የምፈልገው የጎንደር ልጂ ነው የጎንደር ልጂ ወቺ ውድድድድድድድ ነው የማረጋቹህ 💖💕💖💖💗💖💕💕💌💋💋💋💋💋💋💖💖💕💕💕💝💝💛💚💤💚💤💜💝💞💞💔💗💒💖💖💖💝💝💤💜💤💝✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈ጎዞ ወደ ጎደ

  • @omexhabeshawi6337
    @omexhabeshawi6337 6 ปีที่แล้ว +19

    I am not Amara and am not from Gonder but gonder ppl must be beauty in horn Africa am absolutely in love with this ppl.

    • @omexhabeshawi6337
      @omexhabeshawi6337 6 ปีที่แล้ว

      hafsawassim rahmouni wht did u say?
      what have you written? I do not understand.

    • @omexhabeshawi6337
      @omexhabeshawi6337 6 ปีที่แล้ว

      hafsawassim rahmouni Excuse me, try to speak English. I do not understand anything.

    • @shoutoutto-3874
      @shoutoutto-3874 6 ปีที่แล้ว +1

      hafsawassim rahmouni u are crazy u need doctor before Amharic teacher 👩‍🏫

    • @omexhabeshawi6337
      @omexhabeshawi6337 5 ปีที่แล้ว

      @@shoutoutto-3874 kkk what he said? I don't understand, what does he want to say🤔?

  • @meharidegefaw2617
    @meharidegefaw2617 8 ปีที่แล้ว +401

    የምትሰጡኝ አስተያየቶች ወደፊት ለምሰራቸው ስራዎች ብርታትና ጉልበት ይሆናልና ሁላችሁንም እግዚአብሄር ያክብርልኝ

    • @yemaramelijenegemomhiwetin8993
      @yemaramelijenegemomhiwetin8993 8 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @daspan8981
      @daspan8981 8 ปีที่แล้ว +1

      አምላክ ሀገሬን ጎንደር ይጠብቃት

    • @mvotstl4047
      @mvotstl4047 8 ปีที่แล้ว

      Ende ante nehi ende ere wilehi.giba.ewnet.dimitsihin.sisema mari.yemizenib.new.yemimesilew.lezami.meselegn.yemejemeriya tape casetihi.ezihi.dires.yizew.yemetahut.andande.kefiche.sadamutew.tiwis.yemilugn.bizu.tarikoch.alugn.beante.muzika berita ende mesi keliden.new wefi.gin.tefitehi.tefitehi.biki.atibeli.teketatay.sirahin.asedemimen.eshi.

    • @zerubabel123
      @zerubabel123 8 ปีที่แล้ว

      +Mehari Degefaw
      Thank you Mehari.
      I like your song.However, I am not sure I like the backdrop I see where you dance with your red cape on.
      I do not think it fits with the theme of your song.
      You sing about Gondar and you show us some FERENJI place as a background!! That is strange!
      Gondar, I am sure, has lots to show for itself.These can be in terms of the diverse culture and beauty of its people,its flora and fauna,the great variety of its landscape,its modern and ancient architecture,the color and sound of its traditional market places,the ingenuity of its folk material culture and handicrafts, the different places of worship, the gallantry of its proud, heroic people,the edifices and history of the royal city etc.
      I hope you will be able to correct the incongruity on your next video.Good luck!

    • @kebirneshagery8660
      @kebirneshagery8660 8 ปีที่แล้ว +2

      ማሀሪየ እግዚአብሄር ከናተ ጋ ይሁን በጣም ነው ምወዳችሁ አገሬ ጎንደር ኢትዮጵያ ለዘላለም ፀንታ ትኑረ እግዚአብሄር እንደካሣ ያለጀግና ይሥጠን አሜን አሜን አሜን

  • @michaelcarswell5995
    @michaelcarswell5995 8 ปีที่แล้ว +3

    I cannot understand a single word, but the music touches my soul.

    • @betelhemgirmachew8241
      @betelhemgirmachew8241 8 ปีที่แล้ว

      yeah this is amzing song he singing about our holy city ethiopia gondar I can't stop listening like over 2000 times really amzing music ever thanks for liking dear

    • @fikruashenafi5546
      @fikruashenafi5546 5 ปีที่แล้ว

      This is the traditional music of Amhara in ETHIOPIA!!!

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 6 ปีที่แล้ว

    ጎደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሁሌ ብሰማው እማልጠግበው ሙዚቃ መሀሬ ደገፋው ኑርልን ንገስልን ለዘላም

  • @allizwell3976
    @allizwell3976 6 ปีที่แล้ว

    ዘሬ የነገስታት ሁሉ ነገር በጀ
    ማንንም አልፈራም ጎንደር ተወልጀ
    ለታረዘ አልባሽ ለተራበ አጉራሽ
    ለእምነቱ አዳሪ ለከፋው ደራሽ...ጎንደር ጎንደር ጎንደር ሁልጊዜም ጎንደር
    ጎንደሬ መሆን መታደል ነው Am always proud of being ጎንደሬ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ገ5ቈ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ገ5ቈ 6 ปีที่แล้ว

    የጎንደር ልጆች ውስጤ ናችሁ ስላማችሁ ይብዛልኝ አማራነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
    @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 5 ปีที่แล้ว

    እቺ ጎደር ፈጣሪ አድሎኝ ባይ ዋት ኡፍፍፍ ኢትዮጵያዊ ነቲ እድኮራ የሚያረገኝ የአማራ ዘፈን ነው ምክንያቱም የግል ፍቅር ያይውን የሚዘፍኑት ያአገር ፍቅር ነው 💚💛❤🇪🇹👈👈👈😢😢😘😘😘

  • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
    @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 ปีที่แล้ว

    አማራነት ውበት ነው ስወድህ እኔ ላስታ ላሊበላ ነኝ ግን ጎንደሬዋችን በጣም ነው የምወዳችሁ።

  • @wubetu
    @wubetu 7 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ የዘመናችን ጀግና
    ሽ ጊዜ ብሰማዉ ያልሰለቸኝ ሙዚቃ ይሄ ነዉ ::

    • @monasalem9225
      @monasalem9225 7 ปีที่แล้ว

      tesifa love 🍊🍏🍐🍑🍎🍈🍉

  • @kebirneshagery8660
    @kebirneshagery8660 8 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋዋዋዋው እንደካሣ ያለ ውለጅ እናታለም አሜን ይሥጠን እግዚአብሄር ያኮራኛል በልሆን ነበር ሚቆጨኝ !!!!!!!!!!

  • @mihretumollaenyew6271
    @mihretumollaenyew6271 6 ปีที่แล้ว +2

    lots of memories with this amazing traditional song!!! u r our cultural ambassador!!!

  • @አዊነኝጎንደሬዋ
    @አዊነኝጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว

    አቤት ጀግናየ ስወድህ ጎንደር ያኮራናል እዳንተ አይነት ጀግና እየተወለደበት ገና ትገናለለች ጎንደር ጎንደር ብጠራሽ የማልጠግብሽ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ ፡፡ውውውውውውድድድድድ

  • @አቢሀበሻዊት
    @አቢሀበሻዊት 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይ ስዎዳችሁ ጎንደሮች ♥♥♥ ደግሞ ሀሪፍ ሙዚቃ ነው በርታ

  • @habitamuaytenew9856
    @habitamuaytenew9856 5 ปีที่แล้ว

    I was the follower of your Lovely brother "Dereje Degefaw " But you are also amazing singer!!!

  • @henahena1792
    @henahena1792 6 ปีที่แล้ว

    አቤት እኮ ስወድክ ወንድሜ ሙዚቃወችህ ሁሉም ዉሥጤ ናቸዉ እግዚቢህር በአለክ ላይ ይጨምርክ እኔም ጎንደሬ ነኝ ባልሆን ኖሮ ይቆጨኝ የአገበግበኝ ነበር ማርያምን

  • @andumela4932
    @andumela4932 5 ปีที่แล้ว

    Ambesawu Gondera Yemyesawu zere ... I love you Mahari ... you are a great man like Meyesaw. Proud Gondera and Ethiopian ... I watch this video everyday. It is a Masterpiece clip.

  • @solomonsanfrancisco8963
    @solomonsanfrancisco8963 8 ปีที่แล้ว +10

    comment for her l'm l the only one who see that she looks natural and more beautiful 👌ቆንጆ

  • @ህይወትየድንግልማርያምልጅ
    @ህይወትየድንግልማርያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    *በጣም አሪፍ ነው አገታቸው ላይ ያለው ማህተብ መስቀሉ ሲያምር እመብርሀን የሁላችሁንም ሠላማችሁን ታብዛላችሁ*

  • @ፍቅርበሸዋልጅ
    @ፍቅርበሸዋልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ጀግናው የኛ ማህሬ ደገፎ ሁልግዜ ከጎንህ ነን የህዝ ልጅ ማህሬ ይሁኔ ሻበል ቴዲ ምርጥ የህዝብ ድምፅ ናችሁ

  • @tagestmuleta9512
    @tagestmuleta9512 8 ปีที่แล้ว +114

    ጎንደር መወለድ መታደል ነው እግዚአብሔር ሆይ ስላም አውረድልን ለአገራችን

    • @mitayebb2910
      @mitayebb2910 7 ปีที่แล้ว +1

      ere benatachu gondere bal felgulgn ena gonder lgba kezerachu lkelakel mn albat egzeru biyadlegn wddddd nw madergachu mita ke wolo .....

    • @yemaramelijenegemomhiwetin8993
      @yemaramelijenegemomhiwetin8993 7 ปีที่แล้ว

      +mita yebb
      marr wedemen lagabash

    • @mitayebb2910
      @mitayebb2910 7 ปีที่แล้ว

      ye mamiye lij ... ebaksh .wletashin keflalehu akst adrgesh llz

    • @yemaramelijenegemomhiwetin8993
      @yemaramelijenegemomhiwetin8993 7 ปีที่แล้ว

      +mita yebb
      kkk er tata yelim agabashalihu gen
      eko be gonder mekwerat techyalish marrr wolo gonder gojam shwa ande nwe marr

    • @mitayebb2910
      @mitayebb2910 7 ปีที่แล้ว

      ena mech yhun sergu malye

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 6 ปีที่แล้ว +2

    ጎደር የኔ ልዩ ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅሽ ጎደሬዎች ጀግና የጀግና ዘር ናቸው በአፄ ቴዎድሮስ ወተው

  • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ
    @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ 6 ปีที่แล้ว

    መታደሌ ጎንደር መወለዴ መሀሪየ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሠላምሽ ይብዛ እናት ሀገሬ

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 5 ปีที่แล้ว

    ነሸጠኝ ስልህ ምሀሪየ ዋውውው ወሎየ ነኝ አማራነቴ ኩራቴ አንድ ቀን ጎደርን እደ ማየት ተስፋ አለኝ ስወዳችሁ ጎደሬወች

  • @alainphil963
    @alainphil963 5 ปีที่แล้ว

    ዉይ ስታምር በአካል ባያት ደስ ይለኛል።አማራ ባልሆን እንደት ልሆን ነበር።በጣም ቆንጆ ናት ደሞ የፀጉራ ስሬት

  • @yehabeshalij5969
    @yehabeshalij5969 8 ปีที่แล้ว +2

    Gonder beautiful city with the most steadfast people with their religion and tradition.

  • @halimamehamed1129
    @halimamehamed1129 5 ปีที่แล้ว

    ማህርዬ በም እወድሀለሁ አማራ እነቴ ኩራነቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tigestmalystigest7924
    @tigestmalystigest7924 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውው ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እናታለም ጎንደር ሰላምሽ ይብዛልኝ ወንድማችን እንወድሀለን በርታልን የኛ ጀግና

  • @ykka7330
    @ykka7330 5 ปีที่แล้ว +3

    I love this guy wonderful and uniquely talented Ethiopian

  • @kassahunassefa5781
    @kassahunassefa5781 6 ปีที่แล้ว

    ማህሪ ከልቤ የምውድህ ሙዚቀኛ ነህ በቃምህ የማትደራደር ምርጥ ኢትዩጵያዊ የጎንደር ፈርጥ በርታ

  • @fhfryth5555
    @fhfryth5555 8 ปีที่แล้ว +1

    woooooow kalat yateragal modalewa tikekil gondarn galxlche yan marrrr mehar weyyyy sewadk I gondare ewinat gondara enam gondara 😍😍😍😍😍😍

  • @sintayehudejen9547
    @sintayehudejen9547 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጎንደር ይገባታል የጀግና የታሪክ አገር ነች!!!!!

  • @merryelias5102
    @merryelias5102 8 ปีที่แล้ว

    የትም ብሄድ የትም ፍቅርሽ እንደ ጥላ
    ይከተለኛል
    ጎንደር ያንች ዝና ያኮራኛል ገና።
    ቢሞላ ባይሞላ እኔን ምን ጨነቀኝ
    አቀማጥሎ ሚያኖር ወገን ነው
    እኔ ያለኝ።
    ማማሯ ማማሯ ማማሯ
    የምንትዋብ ዘሯ!!!!!
    ኩሯቷ ኩራቷ ኩራቷ
    የጎንደሬ ነቷ!!!!!
    ውበቷ ውበቷ ውበቷ
    ማተቡ ካንገቷ!!!!
    ለጠላን እሬት ለወደደን ሟች
    እንዲህ ነን እና እኛ ጎንደሮች
    እንዲህ ነን እና እኛ ጎንደሮች።።።።።
    በጣም ቆንጆ ሙዚቃ መሀሪ ደገፍው በጣም እናመሰግናለን!!!💃💃💃💃💚💛❤👏👏👏👏 I miss my home town GONDERYEEE😘😘😘

  • @only7389
    @only7389 6 ปีที่แล้ว

    ቢሰሙት ቢሰሙት እማይሰለች ምርጥ ስራ እዚህ ዘፈን እኔ እራሴን አግኝቸዋልሁ #ማሂ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዚቶ ይስጥህ ገና ካንተ ብዙ ስራውች እንጠብቃለን

  • @bekalutebabal5433
    @bekalutebabal5433 8 ปีที่แล้ว +3

    nice choreography with original quality

  • @አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል
    @አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል 5 ปีที่แล้ว

    እኔ አማራ ልጀ አማራ የልጅ ልጀ አማራበቃ ኢትዮጵያ ዊነት ጌጥ ነው ክብር ነው ጎንደሬ

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 6 ปีที่แล้ว

    የምወደው ሀገር ጎደር ከምር ምርጥ ሀገር ነው ። ሀገሬ ወሎ ቢሆን ጎደርን ግን በጣም የምወደው ሀገር ነው

  • @አምላኬሰውአድርገኝናሰውሁ
    @አምላኬሰውአድርገኝናሰውሁ 6 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ በሰልፉ ላይ አኮራችሁኝ በሀገራችን እንድንኮራ አረጋችሁን ንፁህ ባንዲራዋ ከፍ ብሎ ተውለበለበ ጎንደርና ደሴ ላይ ውውውውውውውውውውውውውው

  • @HelloWorld1947
    @HelloWorld1947 8 ปีที่แล้ว +40

    የፀጉሯ፣ አሰራር፣ ሲያምር። ኢትዮጵያወያን፣ መሆን፣ ኩራት፣ አለን።

    • @zebenatareke2936
      @zebenatareke2936 8 ปีที่แล้ว +2

      love you goder ethiopia

    • @arsemaarsema5784
      @arsemaarsema5784 6 ปีที่แล้ว

      Aksum አክሱም ፣ ንግሥት ተባረኪ ኢትዮጵያዊ ምግዜም ከብሄር በላይ መሆን አለበት

  • @Yordanoshailu
    @Yordanoshailu 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያምራል ፅድት ያለ ስራ አስነካሁት ይነሽጣል 🎼💚💛❤️👏🏻👌🏻

    • @GONDARTUBE
      @GONDARTUBE 5 ปีที่แล้ว

      ባህላዊ ሙዚቃዎችን ማየትና ማድመጥ ከፈለጉ th-cam.com/channels/QLR9PVw6S-fQOmnZHXITcg.html?view_as=subscriber

  • @hadatcell2644
    @hadatcell2644 5 ปีที่แล้ว

    እግዜአሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ እንደምትስራ ተስፋ አለን ደሞም ትሰራለህ 100% ። ጎንደር ውስጤ ናት

  • @mulugetamanaye1872
    @mulugetamanaye1872 7 ปีที่แล้ว

    ጎንደር መወለድ መታደል ነው
    ሁሌም እንኮራለን
    ጎንደሬነታችን ኩራታችን
    ውበታችን ኢትዮፒያዊነታችን

  • @ነፍጠኛውሚድያ106
    @ነፍጠኛውሚድያ106 8 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ይመችህ ውዱ የሀገሬ ልጅ ያውም አብሮ አደጌ

  • @destades710
    @destades710 5 ปีที่แล้ว

    አማራነቴ ኡራቴ ሁሌም ሰላም ሁኑልኝ የሀገሬ ልጆች

  • @fekadudemelash5447
    @fekadudemelash5447 7 ปีที่แล้ว +1

    ያኮራኛል ሁሌም ያኮራኛል ጎንደሬነቴ በጣም ያኮራኛልልልል!!! ምርጥና ወካይ ሙዚቃ!!!

  • @bxxbnnxn781
    @bxxbnnxn781 8 ปีที่แล้ว

    ጎንደር ያንች ዝና ያኮራኛል ገና!!wooooooowበጣም ልዩ ሙዚቃ ነው በርታ።

  • @setegnaddisu1277
    @setegnaddisu1277 7 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም እንኮራለን
    ጎንደሬነታችን ኩራታችን
    ኢትዮጲያዊነታችን ክብራችን

  • @zenebbihonegn277
    @zenebbihonegn277 5 ปีที่แล้ว

    ኑርልን እንዲህ እያልክ አወሳሳልን ኮራሁ በጐንደሬነቴ ሰላሙን ያብዛልን ፈጣሪ

  • @gyb9402
    @gyb9402 8 ปีที่แล้ว

    ያኮራኛል፡ገና፡ጎደር፡ያችዝና፡ያኮራል፡ገና፡እውነት፡ነው፡ጎደሬ፡ባልሆን፡እደትይቆጨኝ፡ነበር፡ጎደሬ፡መሆን፡መታደል፡ነው፡አሪፍነው፡ማርየ፡ቀጥልበት

  • @hasnahasna5523
    @hasnahasna5523 6 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ጎንደሬ ሆንኩ😘😘❤❤🌷🌷

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 5 ปีที่แล้ว

    Awo yakoragnal. Great music. Thank you

  • @ሮሚናፍቂዋ
    @ሮሚናፍቂዋ 8 ปีที่แล้ว

    የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ማሀሪያችን በርታልን እኖዳሀለን!!

  • @tihitenateshome6154
    @tihitenateshome6154 7 ปีที่แล้ว +1

    tewru newo gene hulem zefenochek gonder lay becha kemtatkwure sele ethopiea betezfen betam terwu
    keza wuchi yagerya lije egziabeher edema ena tena yestek 👍👍👍👍

  • @tiffwineld2551
    @tiffwineld2551 6 ปีที่แล้ว +1

    A big Kiss from french 😍😍

  • @gashawmuluneh1067
    @gashawmuluneh1067 8 ปีที่แล้ว

    Nitsuh Bandira Nitsuh Lib YalegnYematitegeb Tsinu Emnet YalegnYeterahu Habesha Ethiopiyawi negn.Over all, very good arrangement and production. Thank you all who are participated in this song.

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 6 ปีที่แล้ว

    ጎንደር ውብ አገሬ ለዘላለም ኑሪ የፍቅር አገር አላህ ሆይ በሰላም አገሬ መልሰኝ በሰላም እንደ ወጣው በሰላም አስገባኝ ያረብ

  • @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
    @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 6 ปีที่แล้ว

    መሀሪየ ስወድህ
    ጎንደሬ በመሆኔ እኮራለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    እምየ እትዮጵያ የደም ስሬ ነሽ

  • @wubalemwubalem2421
    @wubalemwubalem2421 6 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችንና አባታችን ጥሎብኝ ሰድህ

  • @karinayanti8577
    @karinayanti8577 6 ปีที่แล้ว

    woooooooooow yene marrrrrrr ke nesmik mehari nek wuyiiii zefenochik be mulu sitafitugn be tam new yeminiwedik egziabher edime & tena yistiln abo yimechek wudu yagere lij gondere balihon yikochegn Neber

  • @jowharkebede6315
    @jowharkebede6315 8 ปีที่แล้ว +3

    Wow God bless gondr Ethiopia

  • @dessieendayehu4983
    @dessieendayehu4983 6 ปีที่แล้ว

    መሃሪዬ በጣም አድናቂህ ነኝ።እንዴት ብዬ ልግለፅልህ በጥቅሉ ውስጤ ነህ።

  • @nazrethailemariam1164
    @nazrethailemariam1164 8 ปีที่แล้ว +1

    besmute yemayeslche merte zefen Mehariyaa yena gobez I love it

  • @BertkunTegegn
    @BertkunTegegn 8 ปีที่แล้ว +1

    mehari ye yena konjo abeta bahulk stamri adnakek negn yaEthiopia mart bayahulk e/r adme kena tenak yestak betam new amwedek love you more more

  • @አንድሀገር
    @አንድሀገር 8 ปีที่แล้ว

    wow wow wow wow wow yamral betam yamral wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow own wowowoow wowowowowoowooo 2015_2016 Number one Ethiopian music from Gondar. thanks for your gift.

  • @ቅምጥሏወሎየየደሴልጅ
    @ቅምጥሏወሎየየደሴልጅ 5 ปีที่แล้ว

    የወሎ ልጅ ነኝ እስኪ ጎንዴሬ ባል ፈልጉልኝ የአማራየየየየየ ኩራቶች የፀረ አማራ ጠላቶች ጎንዴር መመኪያየ ሰሞኑን ከፍቶሻል ሰላምሽ ይመለስልኝ 😭

  • @antenehcoster9464
    @antenehcoster9464 6 ปีที่แล้ว

    ሀየየየየየየየ እሹሩሩሩሩ ልቤ የአዘዞን ሎዛ ማርያም ሄጄ ገራሚ ሙዚቃ ማሀሪ ጀግና

  • @ስደተኛዋነኝየድንግልልጅስ
    @ስደተኛዋነኝየድንግልልጅስ 7 ปีที่แล้ว

    እንኮንም ጎንደሬ ነኝ ዋውውው ማማሮ ያበቅየለሽ ዘሮ የምንትዋብ ዘሮ

  • @samrawettemesgen754
    @samrawettemesgen754 7 ปีที่แล้ว +20

    ወለየ ነኝ ግን ጎደር ውስጤ ናት

  • @ba6137
    @ba6137 7 ปีที่แล้ว +24

    በጣም የምወደው ሙዚቃ ጎንደር ባልወለድም

  • @አሜንአሜን-ከ2በ
    @አሜንአሜን-ከ2በ 8 ปีที่แล้ว

    ምንም የሚወጣለት የለም ምርጥ ሙዚቃ

  • @totothatstruetotogoodjob5819
    @totothatstruetotogoodjob5819 7 ปีที่แล้ว +5

    መሀሬ የሙዚቃው ንጉስ ኑርልን

  • @fekadudemelash5447
    @fekadudemelash5447 7 ปีที่แล้ว +2

    ማማሯ ማማሯ !!!!!!!!!! ውበቷ፣ ውበቷ ኢትዮጵያዊነቷ!!!

  • @luly5175
    @luly5175 6 ปีที่แล้ว +1

    Full of GEGNA Gonder, I love this music love love it.

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ
    @እሴተማርያምየድንግልልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ውድድድርየነው የማደርግህ እግዚአብሔርይጠብቅህዘፈን አልሰማምብዙምአልወድምይህንግንስንተየሰማሁት

  • @masetebigass2861
    @masetebigass2861 6 ปีที่แล้ว

    ሀገራችን ሰላም ያርግልን መሀሪ ደገፋው በርታ ምርጥ የሀገሬ ልጅ

  • @zeynudegu308
    @zeynudegu308 6 ปีที่แล้ว +1

    የሙዚቃው power ያህል አልታየም! እስከዛሬ ድረስ ከወጡት ሙዚቃ በላይ ነው

  • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-አ5ኈ
    @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-አ5ኈ 7 ปีที่แล้ว

    እንኳንም ጎንደር ተወለድኩ ጎንደር ባልወለድ ኑሮ ጎንደሬ ነበር ማገባ