እስክንድር ነጋ ከሚኒስትር ታዬና አምባሳደር ስለሺ ጋር?፣ ምርጫ ቀርቶ በምደባ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ค. 2024
  • እስክንድር ነጋ ከሚኒስትር ታዬና አምባሳደር ስለሺ ጋር?፣
    ምርጫ ቀርቶ በምደባ?
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/49485562...

ความคิดเห็น • 106

  • @nigatuteferi9347
    @nigatuteferi9347 20 วันที่ผ่านมา +5

    አቶ ሃይለየሱስ በረጋ መንፈስና እዉቀት ላይ በተመሰርተ ትንታኔ ስለምትሰጠው አስተያየትና መረጃ እጅግ አደንቅሀለሁ። ምክርም ለአገራችን አንድነት ይጠቅማል ብዬ አምናለሁ።ግልብ ፖሎቲከኞችና ዘረኞች አስተያየትህን እንድማይወዱ የታወቀ ነዉ።በኔ እምነት በአማራ ክልል መፍትሄ የሚኖረዉ አንተ በሰጠኸዉ አስተያየት ብቻ ነዉ። በጣም እናመሰግናለን

  • @gizawabebe141
    @gizawabebe141 20 วันที่ผ่านมา +17

    በጣም የምትገርሙ የመንግስት ተከፋዮች ብቻ ሳይሆን ፀረ አማራ ፀረ ፋኖ ናቸሁ

    • @sintayehukidane2605
      @sintayehukidane2605 20 วันที่ผ่านมา +2

      Stop listening to this channel if you are for the Amhara because it's obvious Ermias is doing this for his living

    • @redwankedir4642
      @redwankedir4642 17 วันที่ผ่านมา

      Kkkkk ስንት ተከፈላቸው? ዝም ብሎ በመዋሸት የሚሆን ትግል የለም።

  • @SEP2922
    @SEP2922 20 วันที่ผ่านมา +2

    ሀይለየሱስ አክባሪህ ነኝ! ህዝብህን የሚጠቅም ነገር ስለሆነ ነገሮችን በአደባባይ የምትናገረዉ! ከአሁኑ ሃይ ካልተባሉ ስልጣን የያዙ ቀን ህዝባችንን ዘግዝቀዉ ነዉ የሚያርዱት! የአማራ ህዝም አዚም ተደርጎብናል እንዳናስተዉል! ሰዉ እያመለክን ገደል ገባን! አብይን የሚያስንቁ የራሳችን ልጆች ተገልጠዋል አሳፍረዉናል! ተባረክ ! ! !

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 19 วันที่ผ่านมา +2

    ወየዉ ጉድ ድራማ !!! ሌላ የላችሁም እንዴዴዴዴ ::

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 20 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ውይይት

  • @markostefera6424
    @markostefera6424 20 วันที่ผ่านมา +6

    Ermias we are recording what you are doing on our struggle. Hands off from our ትግል።

    • @reflection9636
      @reflection9636 20 วันที่ผ่านมา +2

      What happened with freedom of expression? Do you have a view other trying to muzzle Ermias?

    • @joey1152
      @joey1152 19 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነው እያደረገ ያለው ዝም ብላቹ መንገዳቹ ስህተት የሆናቹ ሰዎች

  • @edeletube700
    @edeletube700 20 วันที่ผ่านมา +10

    ሚዛኑ እኛ ጋር ነው እናት ተበጥረቁ

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 20 วันที่ผ่านมา +3

    ኤርሚያስ የአማራን ትግል አለመደገፍ መብትህ ነው ግን እንዳይስማሙ እምትፈልግ ነው እሚመስለው ከሆነ አካባቢ ተመልካች ማጣትህ አናዶሀል በቀል ነው እሚመስለው

  • @ShiferawGaroma-sg7my
    @ShiferawGaroma-sg7my 20 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድም ሃይለየሱስ ትንተናህ ተመችቶኛል:: በሳል ፖለቲከኛ ነህ::

    • @HundeBiqilaAsli
      @HundeBiqilaAsli 20 วันที่ผ่านมา

      የአማራ ጥያቄ የሥልጣን ጥያቄ ነው ።ያውም የአማራ የበላይነት ምኞት ።አማራ ተሰቃየ ፣ጥቃት ደርሶባቸዋል ወዘተረፈ የሚሉት ሰበብ ነው ።ዋና ምኞታቸው የበላይነት አጣን እንደዱሮው ፈለጭ ቆረጭ መሆን አልችልም ነው ።ሌለው ችግራቸው በዕውቀት ፣በኢኮኖሚ ፣በሥልጣን ተቀናቃኝ በመሆን እየመጡ የአሉትን የኦሮሞ ፣የትግራይ እና የደቡብ ሕዝቦች መምጣት ከብዳቸዋል ።እንደዚሁም ሌላው ፍረታቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሥልጣን ባለቤትነት እየተረጋገጠ ከሄደ ዱሮ የአለንን ተሰምነት እናጣለን ነው ስጋታቸው ።ሌላው ችግራቸው ቅነት ፣ምቀኝነት እና ጥላቻ ነው ።

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 20 วันที่ผ่านมา +4

    ሐከኤርሚያስ ለገሰ ከሐይለየሱስ ጋር መረጃ የሚለዋወጥ የፋኖ አመራር በቀጥታ
    ያለምህረት መገደል አለበት ።

    • @muleagidaw6426
      @muleagidaw6426 19 วันที่ผ่านมา

      አተ ቡሽቲይ እራስህን አሳይ የጋማ ከብት ልጅ አዉራ ልስማህ አተ ነህ የፍኖ አመራርን መግደል እምችል ቦቲያም ስልክህን አስቀምጥ ወንድ ከሆንክ

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 20 วันที่ผ่านมา +8

    ሀይለየሱስ ማለት ሆዳም አማራ ከሚባሉት አንዱ ነህ

  • @Crossyrfinger
    @Crossyrfinger 20 วันที่ผ่านมา +1

    I admire you guys, non stop working!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 19 วันที่ผ่านมา +1

    የሄ ሁላ መጋጋጥ ለምን !! ፋኖን ብትደግፉ መጋጋጡ ይቆም ነበር :: መጋጋጥ ይሰመርበት !!!!

  • @abegazbeshah6898
    @abegazbeshah6898 20 วันที่ผ่านมา +7

    የተቀነባበረ መርዛማ የመከፋፈል ጫዋታችሁ ያምራል ። ማወቅ እና መተግበር ይለያያሉ የአማራን ጥያቄ እኮ ለማወቅ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ። አንተና መሰሎችህ የአማራን ችግር የፈጠረው ጭንቅላት ችግሩን ይፍታለት እያላችሁን ነው። ኦሮሚያ ሶማሌ ጋምቤላ ቢሻንጉል ወይስ ሌላ አንድ ክልል ከአማራ ክልል ውጪ መጥራት ትችላለህ ፕሬዘዳንት እንደካልሲ የተቀያየረበት አንተተፅኖ የለበትም የምትለው

    • @yh4es
      @yh4es 20 วันที่ผ่านมา

      የአማራ ጥያቄ እኔ ብቻ የሀገር መሪ ልሁን ሌላው ብሄር የኔ ተገዢ ይሁን እና በተለይ የኦሮሞ ህዝብ ቀንደኛ ጠላቴ ስለሆነ በተቻለ ሁሉ እበቀለዋለሁ የሚሉት ዋነኛ አላማቸው ነው ሌላው ደሞ ወለጋን ጨምሮ ሸዋና ወሎ ውስጥ መስፋፋት ነው
      በባንዲራ ስር የተደበቁ መርዘኞች ናቸው

  • @debreselam232
    @debreselam232 20 วันที่ผ่านมา +1

    ምናላቸው ስማቸው እኮ ነው ኤርሚ kkk

  • @VictorSaid-lc7or
    @VictorSaid-lc7or 19 วันที่ผ่านมา

    Good

  • @user-uw6fn4rz9p
    @user-uw6fn4rz9p 20 วันที่ผ่านมา +4

    ሁለት ገለባዎች

  • @papyjetu
    @papyjetu 20 วันที่ผ่านมา +3

    ለምን ይሄን ውይይት መዋጥ አቃተን

    • @papyjetu
      @papyjetu 19 วันที่ผ่านมา

      @geze geta እኔ ቀጥታ ስርጭት ላይ ACM ቤተሰብ በተረጋጋ መንፈስ እንዲከታተል እንዳየኸው busy ስለምሆን ፕሮግራሙ ከተላለፈ በኋላ ደግሜ በደንብ አዳምጠዋለሁ። ለብዙ ነገር ስለሚጠቅመኝ። እና በቀጥታ ስርጭት ጊዜ ያቀረብካቸው ቅሬታዎች 1ኛ) እዛው እርግጠኛ ሆኜ ስነግርህ አላምን ብለኸኝ ኤርሚ ከየት እንዳገኘው ነገረን
      2) ኤርሚ እና ሀይሌ ላይ ስተት አላገኘሁም እንዴት ካልክ በvoice ስለተማመንን እነሱ ቀጥታ ሰዎቹ ያወሩትን ነው አቅርበው ያወያዩን ። ስለዚህ ለምን ቀረበ ላልከው ACM ሰላም የሚገኝባቸው መንገዶች መፈለግ ሰላም ሲተነፍሱ እሰየው የሚል እና እንደዚ አይነት የተሸረቡትን ማፍረጥረጥ ለሰላም መምጣት እጅግ ጠቃሚ ነው። ማፈር ካለባቸው እነሱ ይፈሩ። በመጨረሻ ሌላው ሲተች ጎሽ ሌላው ሲተች አትንካ ማለት ከሀሳብ ሞጋች አይጠበቅም እንዲህ ከሆነ በምን ተለየን ከሌሎች። ከማክበር ጋር

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 6 วันที่ผ่านมา

    Mercenary is the right word- fighters of fortune who are committed out of mercenary motives. እውነት ነው ለህዝቡ የሚቆረቆሩ ጫና ማደረግ ያለባቸው ሁሉም ወደ ድርድር እንዲመጣ ቢሆን ይገባል።

  • @desalegnkidanebasha_ደኪባ
    @desalegnkidanebasha_ደኪባ 20 วันที่ผ่านมา +3

    ድምጹ ከየት ተገኘ?

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 19 วันที่ผ่านมา

    It seems the sound of Minalachew??

  • @dondada3220
    @dondada3220 20 วันที่ผ่านมา +7

    ሰላም ጋሎች
    እንደዚህ የጋላ ብልጽግና ሆናችሁ ስትመጡ አሪፍ ነው።

  • @yonasghebre9363
    @yonasghebre9363 20 วันที่ผ่านมา +1

    i am Eritrean , i was too complicated about Amhara region. But this Guy's interview makes me to understand. But there is also many unclear things on this region . keep it up!!

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 19 วันที่ผ่านมา +1

      ኤርትራ ብዙ ብዙ ስራ አለ። ዳይ ወደ ስራ የሰው አታማስል።

  • @assocakazama9269
    @assocakazama9269 20 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ዝግጅት! ሁለታችሁንም አመሰኛለሁ! መንጋው የሚሰማውን ማመን ስላቃተው የስድብ ውርጅብኝና ቪድዮውን ፌክ ነው እያለ ለማጣጣል ይሞክራል! ምድረ አዙሮ የማያይ የማይጠይቅ ዘገምተኛ!

  • @meleseayele5482
    @meleseayele5482 20 วันที่ผ่านมา

    በፊት ህውሀት በብሔር አይደል ማዕረግ ያደለው በውጤት ከሆነ ችግር የለውም።

  • @saragashaw9200
    @saragashaw9200 20 วันที่ผ่านมา

    ችግሩ ቁጥሩ መብዛት ሳይሆን አቅም አላቸው ወይ ነው

  • @yitayewgelaye3179
    @yitayewgelaye3179 20 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ኤርሚያስ በጣም ወረድህ፣ ይህነን እብድና ሰካራም ጋር

  • @eliasmengistu3648
    @eliasmengistu3648 20 วันที่ผ่านมา +2

    Menalachewe nawe

  • @petrossolomon8760
    @petrossolomon8760 19 วันที่ผ่านมา

    Why fano fight with pp if Amhara have equal rights?

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 19 วันที่ผ่านมา

    በዉይይት አይፈታም በትግል እነደ አማራ ያሸንፋል

  • @abiybekele7462
    @abiybekele7462 20 วันที่ผ่านมา +1

    ደንበኛ ብአዴን ነው ይሄ ሰው!

  • @etsegenetmekuria6017
    @etsegenetmekuria6017 19 วันที่ผ่านมา

    Nege Tarik Yikeyeral. Please don't draw back Fano struggle.

  • @brianwagner6714
    @brianwagner6714 19 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ የለም የሚል መሀይም ከየት ፈልገህ አመጣህ? ህገመንግስት ለማሻሻል የማንም አጋርነት አያስፈልግም። ድሮም የተጠየቀ ህዝብ አልነበረም። ፋኖ ራሱ ሊወስን ይችላል።

  • @brianwagner6714
    @brianwagner6714 19 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርምያስ በቃ ባንዳ ሆንክ? ምነው በስተርጅና?

  • @AyalewYimam
    @AyalewYimam 20 วันที่ผ่านมา

    Really spider man

  • @hadushmelese7472
    @hadushmelese7472 20 วันที่ผ่านมา +8

    የዋቅጅራ ጅላንፎ ፡ አንተ ማለትኮ የክሰረ የመርካቶ የአረብ ነጋዴ ማለት ነህ፡፡ በፖለቲካ እንደ አንተ የከሰረ የለም፡፡ ቀውስሀል!!! ጨንግፈሀል!!! መትፊያ ሆነሀል፡፡

    • @assocakazama9269
      @assocakazama9269 20 วันที่ผ่านมา +1

      እሱ ከከሰረ አንተን እዚህ ምን አመጣህ? ጅል!

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 20 วันที่ผ่านมา +1

      የከሰረ እንዳንተ ሁሉ ሰው በእኔ ጭንቅላት ያስብ የሚል የነጠላ ሀሳብ አንድ አይና ፈረስ ነው

  • @ermiasesgg2142
    @ermiasesgg2142 20 วันที่ผ่านมา +5

    ዘገምተኞች ናችሁ በቅናት ያበዳችሁ አህዮች ሰገራዎች

  • @user-le7xf1mt6m
    @user-le7xf1mt6m 19 วันที่ผ่านมา

    ሀይለየሱስ ሠው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ አሉ!!!

  • @meleseayele5482
    @meleseayele5482 20 วันที่ผ่านมา

    ምናላቸውና ባለጌ ማርሸት ነው

  • @nigussiegeberaselassie9639
    @nigussiegeberaselassie9639 19 วันที่ผ่านมา

    አማራ አንተን ይቃወሞሃል ራሳቸው ያደረጉት ሲሁን ትክክል ነው። ሰብአዊ መብት ተጣሰ ይሉሃል እነሱ ሲያደርጉት መብት ሲጥሱ ችግር የለውም ይሉሃል ። ከአማራ ውጪ የሁነ ብሔር አማራን አያምኑትም የአማራ ማንነት ስለተገለፀ በማንም አይታመኑም

  • @teferedetaddesse3561
    @teferedetaddesse3561 20 วันที่ผ่านมา +3

    Dividers Bandas number 1

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 19 วันที่ผ่านมา

    በጨቅላ አህዕሮ የሚቀነባበር ተንኮል መጨረሻ ይህ ነው...የማርሸት አላስገረመኝም

  • @zemedbayresaw4130
    @zemedbayresaw4130 20 วันที่ผ่านมา +10

    ኤርምያስ፦ አንተኮ ታላቁ እስክንድር ነጋን ጥምድ አድርገህ የያዝከው ያኔ የባልድራስ ፓርቲ የዲያስፖራው ተወካይ ልሁን ብለህ እስኬው ስለነቃብህ ኢጆሌ ስለሆንክ ነው፡፤

  • @SamTesfaye-jr9uz
    @SamTesfaye-jr9uz 19 วันที่ผ่านมา +1

    Don’t use my people to generate your revenue.

  • @helenandemskel3616
    @helenandemskel3616 16 วันที่ผ่านมา

    ኤርሜያስ ሀሳብ አስጨርስ በማሀል አትግባ

  • @meleseayele5482
    @meleseayele5482 20 วันที่ผ่านมา

    ህወሀት ያልሆነ ሀሳብ ይዞ እንኳን በመሣሪያ ሀሳቡን በሀይል አስፈፅሞ የለ ወይ?

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 20 วันที่ผ่านมา

    Eskediren sim lematfat new enji ken seleshi gar ayegnagnm

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy 20 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ሰዎች ወደ ኢትዮጵያ አዲስአበባ እንዳይመጡልን ።
    እዚያው ይሁኑ ።ሰው ከወደዳቸው እዚያው ይሁኑ ።
    አዲስ አበባ ድርሽ እንዳይሉ ።
    ፋራን የማሰልጠን ባጀት የለንም።

  • @abiybekele7462
    @abiybekele7462 19 วันที่ผ่านมา +1

    ብልፅግናን አግዝፈህ ፣ ዲሞክራትና ለሕዝብ አሳቢ ከማድረግ በላይ አረጋን ንፁህ የሕዝብ ልጅ ፣ አብይን ቅንና ጣልቃ የማይገባ አድርገህ ካወራህ በኋላ ለፋኖ አንድነት እታገላለሁ ማለት በራሱ ማንነትህን ያሳያል።

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 20 วันที่ผ่านมา

    Gihon midea akerabiw ena mareshte nachew

  • @nigussiegeberaselassie9639
    @nigussiegeberaselassie9639 19 วันที่ผ่านมา

    በእስክንድር ይህ ወሬ ከተወራ እስክንድርን ይገሉታል

  • @user-sx9ev5yn4b
    @user-sx9ev5yn4b 20 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ሰውየ ጤነኛ ነው ወይ ተጣሞ ቀረ እኮ ንገሩኝ???

  • @abduahmad4167
    @abduahmad4167 20 วันที่ผ่านมา +3

    Your guest looked a sensible person at first glance but as time went,he’s here to paint rosy pictures for PP.This is categorically false.PP is an undemocratic ,unprincipled and is a party that takes position on issues based on religious/superstitious beliefs.EPRDF might’ve been undemocratic for non members but had a taste of a party,was running the country based on policies and principles

  • @derejetassew4363
    @derejetassew4363 20 วันที่ผ่านมา +2

    የስልክ ልውውጡን ያወጡት ራሳቸው ተናጋሬዎቹ ናቸው ሞኝ አትሁን

  • @berhanlema7831
    @berhanlema7831 19 วันที่ผ่านมา

    መጥራቱ :አይቀርም:ፋኖ:አዲስ::ነው::እናንተ:ቁጭ:ብላችሁ:አማራ:ይለቅ:የታረደው:አማራ:ደሙ;ደመከልብ:ይሁን:ገዳዩ:ብልፅግና:ይግዛህ:ነው:እምትሉን:ድርድር:እምትሉን:የገዳዩ:መንግስት:ምን:እያረገ:ነው:ተማሪን;የሚያግደው::ጦሩን:በእእማራ:ላይ:ዛሬምበድሮን:በታንክ:ንፁሃንን:እየፈጀ:ተደራደሩ:ትላላችሁ:የምትገርሙ:ፖለቲከኞች:ናችሁ:ያስተዛዝባል

  • @teferedetaddesse3561
    @teferedetaddesse3561 20 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚያስ ዋቅጅራለምን ትፈተፍታለህ ? This stage is not for you

  • @user-od9cx8jb9d
    @user-od9cx8jb9d 20 วันที่ผ่านมา

    Midiawoch gin ere min gud nachu, Ke 80 belay beminorebat Hager hule sele hulet Behereseb were. Aklesheleshegn. sele Addis Abeba awra eski, eski sele Lelaw Behereseb awra, hule Amhara Amhara, Oromo Oromo. Echhh

    • @fuadyesuf4365
      @fuadyesuf4365 20 วันที่ผ่านมา

      ሀሪፍ እይታ ነው፡ ግን ሁሉም ጋር ብትሄድ፡ የስራው ፅባይ እንዲ ነውጭ

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 20 วันที่ผ่านมา

    ሀይለእየሱስ የተባልክ ቀፎ ቲኒሽ ያለማፈርህ ትገርማለህ! ድሮም አውቀንሃል የቂቤው ተንኮለኛ መለክተኛ መሆንህን! እንድህ ስለይልህ አሪፍ ነው! እንዴት አይነት እባብ ነህ።

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 19 วันที่ผ่านมา

    እውነት እስክንድር ከብልፅግና ጋር በድብቅ ይነጋገራል ማለት በጣም ያሳፍራል ገና ጫካ ትግል ላይ ሆናችሁ ኮንስፓይረሲ / Conspiracy / ከተጀመረ ሀገር መረከብ አትችሉም ይገርማል ምናላቸው የተባለ ስልባቦት ወሬ ያቃልጣል ሲያስጠላ

  • @tadessedegu1660
    @tadessedegu1660 20 วันที่ผ่านมา +1

    Amhara region should be divided into 4 provinces.

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 18 วันที่ผ่านมา

    Thanks Ermias and Haileyesus, don't feel and fear the bombardment of insults from igonart and arrogant Ethiopians. The Ethiopian people don't want to hear facts and only want to hear hateful speeches especially if it is with Tigray and Tegaru related issues. Ethiopians(ENDF), Eritrean and Amhara brutal forces and their collaborators had killed one million Tigreans living in Tigray. Moreover, two out of every three Tegaru living in Ethiopia were either arrested, imprisoned and killed. Tegaru members of the ENDF were also arrested and killed. Luckily, Ethiopia has already ceased to function.

  • @abegazbeshah6898
    @abegazbeshah6898 20 วันที่ผ่านมา +2

    የስልክ ድምፅ መረጃውን ግን የበለጠ ዘቅጣችሁ የሰው መሳቂያ ከመሆናችሁ በፊት አጥፉት ። ኤርሚያስ የአይምሮ ልሽቀቱና የፖለቲካ ድህነቱ የት አድርሰውት ይሆን ብሎ ለማየት የሚገባወንም ጭራሽ አታርቀው

    • @wedajoqejela4433
      @wedajoqejela4433 20 วันที่ผ่านมา

      አባባልህ ፍፁም አልገባኝም። ለምንድነው ደምፁ እሚጠፋው?

    • @abegazbeshah6898
      @abegazbeshah6898 19 วันที่ผ่านมา

      1ኛ የድምፅ ቅጂው ከተጠለፈ ስልክ የተወሰደ ቴክኒካሊ ሊሆን አይችልም ሁለት ሰዎች ቁጭ ብለው ሲወያዩ የተቀዳ ነው እንዳው ይሁን ብንል እንኳን በመጀመሪያ ደረጃ መጥለፍ ከተቻለ የአንዱን ወገን እንጂ የሁለቱንም የሚሆንበት አጋጣሚ በጣም ጠባብ ነው በጥንቆላ ይህን እንደሚወያዩ ቀድሞ ካልታወቀ 2ኛ) በስልክ የተነጋገሩት ሰዎች እራሳቸው ሰጡን አትሉንም መቼም ፍላጎታቸውን በሚስጥር ለማሳካት ስለሆነ የምክክሩ አላማ። 3ኛ) እንዳው ሴራ አለ ቢባል እንኳን ምርጫውን ለማጭበርበር ይጥራሉ እንጂ ምርጫን በውክልና መቀየር በጭንቅላቱ የሚመጣለት ይችን ድራማ እነዲሰሩላችሁ የቀጠራችኋቸው ሆድአደር አክተሮች ወይም በስክሪፕቱ ፀሀፊዎች ደነዝ ጭንቅላት ነው። ነፍጥ ያነሱት ዲሞክራሲ ጠምቶአቸው መሆኑን የረሳችሁት ይመስላል

  • @berhanebairu4439
    @berhanebairu4439 20 วันที่ผ่านมา

    You guy, why then Betrayed the system, why you go abroad, you don't like your country, why??

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 20 วันที่ผ่านมา +2

    ሀይለየሱስ ማለት እንከፍ ነው። የአማራ ህዝብ በድሮን ሲደበደብ አረጋ ከበደ አንድ ነገር ትንፍሽ ያላለ የአማራን ችግር ያቃል ሲል ሃይለየሱስስ ውዳቂነቱን ያሳያል። አይነጋ መስሏት በቋፍ አራች አሉ። ጊዜው ቀርቧል። ዋጋውን ያገኛል።

  • @BabaOnly-ve7mm
    @BabaOnly-ve7mm 20 วันที่ผ่านมา

    አትበጥረቅ በናትህ አረጋ ከእስኬው የተሻለ መሪ ነው? ኤርሚ እንዴት ዝም ትላለህ? እስኬውን ታውቀው የለ እንዴ?

  • @galaaneetuffa8665
    @galaaneetuffa8665 20 วันที่ผ่านมา +1

    How much Abiy Ahmed is paying you for your service 😅!

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 20 วันที่ผ่านมา +5

    Don't talk about FANO, because you don't know about FANO.

  • @berhanebairu4439
    @berhanebairu4439 20 วันที่ผ่านมา

    Alpha and Omega solutions for all problems is meant under Arega/Abiy leadership, surprising guy!!

  • @ngusulove2605
    @ngusulove2605 20 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ከብት

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 20 วันที่ผ่านมา +1

    Lemayakeh tekefay sew new hailysus

  • @biruktasew8035
    @biruktasew8035 19 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂after all we know who you are የአብይ ዳይፐሮች ገደል ግቡ‼ኃ/ኢየሱስ እርግጠኛ ነኝ ትክክለኛ ስምህ ቢርቢሳ ሶሬሳ ነው

  • @zemedbayresaw4130
    @zemedbayresaw4130 20 วันที่ผ่านมา +6

    የዋቅጅራ የልጅ ልጅ ኤርምያስ፦ አንተኮ ታላቁ እስክንድር ነጋን ጥምድ አድርገህ የያዝከው ያኔ የባልድራስ ፓርቲ የዲያስፖራው ተወካይ ልሁን ብለህ እስኬው ስለነቃብህ ነው፡፤

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @aschenakilema6314
    @aschenakilema6314 20 วันที่ผ่านมา

    የችግሩን መፍቻ ያውቃል ካልክ እስካሁን ምን አመጣ ? ንገረና በተግባር ያሳየው ነገር ምን አለ ? ችግሩን ያውቃል ትላለህ ችግሩን የማያውቅ አለ እንዴ ? እኛ የምንፈልገው ችግር የሚፈታ መሪ ነው ! የምርጫ ቅስቀሳ ይመስላል !!

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro 17 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ዉሻዉ

  • @berliefetene7089
    @berliefetene7089 16 วันที่ผ่านมา

    አይ ኤርሚያስ አዘንሁብህ! አየህ በብልጽግና አካሄድ የሀገሪቱ ችግር ሲፈታ፤ ኃይሌሱስ ምን ያህል ደነዝ ብትሆነው? Who is the owner of all Ethiopian problems? You are enough stopped guy.

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 20 วันที่ผ่านมา

    ጸረ አማራው ኦቦ ኤርማያስ ገልቻ አንተ የፋሸሸቱ አብይ ጭንቅላት የተገጠመልህ 7ኛ ጨ ተማሪነህ አብይዝም ጭንቅላት

  • @hailubeyene4892
    @hailubeyene4892 20 วันที่ผ่านมา +1

    You both are weyane paid activist. Dont joke!!!

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 20 วันที่ผ่านมา

    የፋሸሸቱ አብይ አክቲቪስት ኦቦ ኤርሚያስ ውሸትህ እነደ አብይ ነህ አብይዝም ጭንቅላት

  • @alula961
    @alula961 20 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ትግስት

  • @agereaddis6867
    @agereaddis6867 19 วันที่ผ่านมา

    ይህንን ጉድ ስሰማ የአገራችን በተለይም የአማራው ማህበረሰብ እጣ ፈንታ በነዚህ ቡድኖች እጅ ከወደቀ ውጤቱ ከአለው የባሰ ይሆናል ብዬ እሰጋለሁ::ይህችም ስልጣን ሆና በአሁኑ ደረጃ መፏከቱ ለትልቁ አገራዊ ስልጣን ሲሆን ምን እንደሚቀጥል ሲያስቡት ይዘገንናል::
    ትግሉ ከህልውናም በላይ የአገር አንድነት የፍትህ ና ሰላም መስፈን ስለሆነ እነዚህን አንኳር ዓላማዎች ያናጋው በጎሳ ፖለቲካ የተደራጁ ፀረ አንድነት የሆኑ ኢትዮዽያን በቋንቋ ተዋረድ በክልል የሸነሸኑ ቡድኖች ስለሆኑ ከዚህ አያፈገፍጉም::ለዘላቂ ስር ነቀል ውጤትተወደደም ተጠላም የጎሳ ፖለቲካን በጎሳ ፖለቲካ መተካት ሳይሆን በዘመናዊ የፖለቲካ ፍልስፍና የታጠቀና የተደራጀ የፖለቲካ ሃይል የሚመራው ትግል ሲሆን ነው::ከብልፅግና ተብዬው የኦነግ መራሹ አገዛዝ ጋር ድርድር ማድረግ አይቻልም ::ከኢትዮዽያዊነት ጋር የሚግባቡበት የጋራ ነጥብ የላቸውም::ህግ ደንግጎ በስልጣን ላይ የተቀመጠ በምንም አይነት የሚመራበትን ህግ ጥሶ ለተፈፀሙ ወንጀሎች ሁሉ ተጠያቂነትን ተቀብሎ ለሰላምና ለአገርአንድነት ሲሉ እራሳቸውን ለህገመንግስታዊ ስርአት ተገዢ ይሆናሉ ማለት ዘበት ነው::በገዢው በኩል ንግግርና ድርድር ማለት ስልጣኑን ተቀብሎ መገዛት ማለት ነው:: ግፋ ቢል እንደአብን በስልጣን የሚገዙትን ቁራሽ ስልጣን ሰጥቶ ድመትን በሳምባ እንደሚሉት ወይም አብይ አህመድ በመፅሃፉ የሚፈልጉትን እያሳዬህ ወደ ገደሉ ምራቸው ከዛም በሬ ሆይ ሳሩን አይተህ ገደሉን ብለህ ተርትባቸው የሚለው ይሆናል::ፋኖ ሲነሳ በአማራው ላይ የደረሰበትን የመጥፋት አደጋ እታደጋለሁ በማለት እንጂ ስልጣን ይዞ ብቻውን አገር ለማስተዳደር አይደለም::መሆንም የለበትም:: ኢትዮዽያዊ በጋራ እራሱንና አገሩን ከዚህ አጥፊ የጎሰኞች ስርአት ለማላቀቅ ሃይላቸውን አስተባብረው በአንድ ህብረ ብሄራዊ የጋራ አመራር የጋራ ፍኖተ ካርታ ቀርፀው ትግላቸውን ማካሄድ ብቻ ነው::በሂደት አገዛዙ ሲፍረከረክ የስልጣን ክፍተት እንዳይፈጠር (አንርኪዝም) ስርአተ አልበኝነትም እንዳይከሰት በቅድሚያ የተደራጀ የሽግግር ወቅት አስተዳደር አዋቅሮ መጠበቅ ከህዝቡም ጋር ማስተዋወቅና አካል እንዲሆን ማድረግ ተገቢ ነው:: ከድል በኽላ ብለው የሚያስቀምጡት የነገ ስራ አይደለም::ፋኖዎች በአንድ ላይ እንዲቆሙ ማድረግ የጋራ አመራር እንዲፈጥሩም መግፋት ተገቢ ነው:: ያላቸው ሚናና ድርሻም ቁልጭ ብሎ መቀመጥ አለበት::የታጠቀ የስልጣን ባለቤት ከሆነ የው በገሌ ይሆናል::የህዝቡም ጥያቄ ተባበሩ የሚል ነው::አንቀበልም የሚል ካለ ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው ነውና ስራህ ያውጣህ ብሎ መተው ብቻም ሳይሆን ማጋለጥና መቃወም የአገር ወዳዱ ግዴታ ነው:: የጎሳ ፖለቲካን እዬተቃወሙ የግለሰቦችን የስልጣንና የጎጠኝነት ሽኩቻ በዝምታ ማለፍ አይቻልም::ቡድናዊነትንም ሆነ ግልኝነትን ከአገዛዙ እኩል መቃወም ያስፈልጋል::
    ትግሉ የሰከነና የበሰለ ድርጅታዊ (መዋቅራዊ) አመራርና እራእይ ያለው እንጂ
    የቡድን ሆያ ሆዬ መሆን የለበትም::
    አገዛዙ መነቀል የሚችለው በመነጋገር ሳይሆን ተባብሮና አምርሮ በመታገል ብቻ ነው::ያም ጊዜ ብቻ ነው ስርነቀል ለውጥ መጣ የሚባለው::