"እናቴ ባትኖሪ ኖሮ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን | Zemarit Kalkidan Mekonen | Ethiopian Orthodox Mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
  • "እናቴ ባትኖሪ ኖሮ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን | Zemarit Kalkidan Mekonen | Ethiopian Orthodox Mezmur
    🔴 2015 አዲስ መዝሙር | Zemarit Kalkidan Mekonen New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur (2023 Official Video)#እናቴባትኖሪኖሮ #EnateBatenoriNoro #zemaritKalkidanMekonen #ዘማሪትቃልኪዳንመኮንን #OrthodoxTewahedoMezmur #ኦርቶዶክስተዋህዶመዝሙር #ethiopian

ความคิดเห็น • 435

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን እመአምላክ የስደት ስንቄ በምልጃሽ አበርቺኝ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እህታአለም በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @menbere1865
    @menbere1865 ปีที่แล้ว +114

    ይኸ መዝሙር ለኔ ነው የተዘመረው ሙ ሉ በሙሉ በጦርነት ውሥጥ ሣልፍ እጎኔ ያሉት ሢሞቱ እኔ እስከ ልጆቼ ምንም ሣልሆን ቀረሁ በዛን ሥአት የነገርኋትን ሠማችኝ ምንም ሳይቀር ለኔ ልዩ ናት

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 ปีที่แล้ว +9

      አሁንም እርሷ ትሸፍንሽ

    • @lifeasmommyhabesha
      @lifeasmommyhabesha 4 หลายเดือนก่อน +2

      እልልልልል እንኩዋን የእመቤቴ በ ምልጃዋ ደረሰችልሽ እሕቴ እመቤቴ ለኛ ልዩ ናት❤❤❤

    • @ሀይሚ-ሀ
      @ሀይሚ-ሀ 12 วันที่ผ่านมา

      እኳን ተረፋችሁ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ትባርከን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @smegniyaze
    @smegniyaze 11 หลายเดือนก่อน +21

    በሰው አገር ሁኜ ሲከፋኝ እምጽናናበት መዝሙር ነው የሁላችንም እናት ኪዳነምህረት የልባችን መሻት ትፈጽምልን እህታች ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ትባርክልን ወላዲት አምላክ ትጠብቅሽ በቤቷ ታጽናሽ

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 11 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤🙏🙏❤

  • @Alemz123
    @Alemz123 11 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልል 😢😢😢😢 አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ በቤቱ ያብዛልሽ።

  • @Aselefmamo-l8y
    @Aselefmamo-l8y ปีที่แล้ว +4

    ለኔስ ልዩ ናት ኪዳነ ምህረት ቃልዬ ከደጇ አታርቅሽ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ

  • @beli905
    @beli905 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😥😥😥

  • @robielcom
    @robielcom ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ እመስገን ኣምላከይ 🙏🙏🙏 ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @TsigeTsige-xp1tg
    @TsigeTsige-xp1tg 11 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልዝማሬን❤ያሠማን

  • @HxhdyeyeUsue
    @HxhdyeyeUsue 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማር መላክ ያሰማልን አህታችን

  • @ነፂይቱብ
    @ነፂይቱብ ปีที่แล้ว +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤እማ❤❤❤❤

  • @RomanDemisse
    @RomanDemisse 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውይይይይ የማስታውስሽ በእናቴ እቅፍ ነው ለካ ለዚህ አበቃችሽሽሽሽሽ❤❤❤❤

  • @comceil7126
    @comceil7126 ปีที่แล้ว +3

    እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ሰለእመቤታችን መዝሙር ሳዳምጥ እናባየ ይቀድማል እናቴ የነገርኩሽ አደራ😢😢😢 ለደሽ አብቂኝ

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 ปีที่แล้ว +64

    ቃልዬ የእኔ ድምፀ መረዋ ፀጋውን እመቤቴ ታብዛልሽ በእንባ ነው የሰማሁት እየደጋገምኩ አትጥፊ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትልቅ ደረጃ ታድርስሽ የእኔ ጣፋጭ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

    • @wer4393
      @wer4393 ปีที่แล้ว

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊op oops 😅 people 😊 opposite 😢😞 on the 😢😢 on opposite old polo and hi opposite 😞 of

    • @asegedgeta7765
      @asegedgeta7765 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @tarikuhabtamu1434
    @tarikuhabtamu1434 ปีที่แล้ว +52

    ለኔስ ልዩ ናት ኪዳነ ምህረት....🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን...❤🙏🙏🙏❤

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 5 หลายเดือนก่อน +1

    Zemare melaiket yasemalen ehitachen❤❤❤😢😢😢

  • @Tsigegmariyam
    @Tsigegmariyam ปีที่แล้ว +3

    ውይ አስታወስኩሽ የልጅነትሽን መዝሙር"ፀጋን የተመላሽ ሆይ"የሚለውን በጣም ነው የምወድልሽ ተባረኪ።

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ ปีที่แล้ว +6

    ሲከፋኝ የማትለየኝ እናት አለኝ የምህረት እናት ለኔስ ልዩ ኪዳነ ምህረት እምዬ ማርያም😢❤❤❤😢

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን😢

  • @MimiMilki-ck4bs
    @MimiMilki-ck4bs 10 หลายเดือนก่อน +3

    አውነት ነው የምህረት አናት ድንግል ማርያም የኔም ህይወት ናት ♥️♥️♥️♥️ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @እኔማንነኝ-ደ2ቘ
    @እኔማንነኝ-ደ2ቘ ปีที่แล้ว +17

    የኔ እህት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድድድድድ እንቁ ዘማርያችን ሁሉ ኣሟልቶ የሰጠሽ ልኡል እግዚኣብሔር ይመስገን
    ❤❤❤❤❤እንወድሻለን በርቺ
    የተዋህዶ ልጆች ደካማዋ እህታቹ ለመልካም ነገር ምዝገየው ለመጥፎ ነገር ምቸኩለው ሂወቴ እንቆቅልሽ ሁኖብኛል በፀሎት ኣስቡኝ በኣዛኝቷ ወለተስላሴ😢 ብላቹ

  • @phonezouk5082
    @phonezouk5082 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BalemShitahun
    @BalemShitahun 8 หลายเดือนก่อน +1

    amen kalehiwot yasemalenn 3:44

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ ปีที่แล้ว +2

    ዘማሪ መላክትን ያሰማልን በውነቱ በሚያስፈልገኝ ሰዓት ነው የሰማሁት 🥹🥹🥹እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አንች የውስጤን ችግር ታውቂያለሽና አትለይኝ 🙏🙏🙏🙏🥹🥹🥹

  • @ReggaeMan-hl3ey
    @ReggaeMan-hl3ey 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ነው እንደዝህ የወደድኩሽ ግን።ቃል?

  • @TheMekdelawit
    @TheMekdelawit ปีที่แล้ว +2

    ለኔም ልዩ ናት ኪደነምህረት። እመ ብዙሀን 🙏

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p ปีที่แล้ว +3

    ዘማሪ ቃለህወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @MulugietaAbraham
    @MulugietaAbraham 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kedane mhret enate 🙏🙏🙏

  • @mekdi805
    @mekdi805 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo adegeshi yagelglot zemenshin yibark

  • @bezayearsemalij7588
    @bezayearsemalij7588 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን ከእቅፉ አያውጣብን የድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመና አይለይብን

  • @FatimaFatima-i1p7s
    @FatimaFatima-i1p7s ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክ ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @jesusjesus2326
    @jesusjesus2326 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🙏🙏🙏🙏

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @HubalemiHu
    @HubalemiHu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen3 🙏🙏🤲🤲🙏🙏♥️♥️♥️♥️💌♥️♥️♥️

  • @ry8319
    @ry8319 ปีที่แล้ว +4

    _እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድ እህታችን❤❤❤_

  • @HelenA-jv6yn
    @HelenA-jv6yn ปีที่แล้ว +1

    Zmare Melakt yasemalin. Lenem liyu nat Kidane Mhret Enate.

  • @bayisenagase4636
    @bayisenagase4636 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen

  • @asegedgeta7765
    @asegedgeta7765 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏😥😥😥😥ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @DagemDagem-ts6xx
    @DagemDagem-ts6xx 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen zimare meleaktin. Yasemalin

  • @mikiyasalemayehu6885
    @mikiyasalemayehu6885 ปีที่แล้ว +27

    አሜን የእናታችን ኪዳነ ምህረት ፍቅር እና ምልጃዋ አይለየን 🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @HaniHan-q4d
    @HaniHan-q4d 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emebetshibeshi8024
    @emebetshibeshi8024 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ እመቤቴታበርታሽ ቆንጆ ነው በርቺ

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
    @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እመብርሀንትጠብቅልን

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 ปีที่แล้ว +57

    ቃል ያጣሁለት መዝሙር 😢 በእንባ የታጠብኩበት መዝሙር ቀኑን ሙሉ ሰማሁት አዛኝቷ የኔ እናት በዘመንሺ ሁሉ ትጠብቅሺ ቃልየ❤🙏

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 ปีที่แล้ว +3

    ዚማራ መላክትን ያሰማልኚ እግዚአብሔር በቤት ያኑርሺ ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @betezema21
    @betezema21 ปีที่แล้ว +16

    የትላንት ትንሽ ልጅ ዛሬ አድጋም በዛው በቤተ መቅደሱ በዝማሬ ማየት በጣም ትልቅ ተአምር ነው በርቺ ነገም ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እናያለን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @serklma4551
    @serklma4551 ปีที่แล้ว +4

    መዝሙሩን መጀመሪያ የሰማሁት ቀን አንድ ሌሊት ሳለቅስ አደርኩኝ ቃልዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ ልብን ደስ የሚያስብል

  • @smegniyaze
    @smegniyaze 11 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mowdedblayeblaye5739
    @mowdedblayeblaye5739 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እናታችን ኪደነ ምህረት ፍቅሯ እና ምልጃዋ አይለየን🙏 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ቃልኪዳን ዘጋውን ያብዛልሽ🙏👑🥀😘

  • @MaramMaram-g2b
    @MaramMaram-g2b หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ የጭንቀቴ ደረሽ ኪዳነምህርት❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyinadisMelese
    @AyinadisMelese ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን።ደግሜ...... እያለቀስሁ ነው የሰማሁት። በቤቱ ያፅናሽ ። ሲከፋኝ የማትለይ ...

  • @balanyeeshtadasa3171
    @balanyeeshtadasa3171 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤amen ameen amen 🙏🏻 amen 🙏🏻 amen 🙏🏻 amen 🙏🏻

  • @yeshworkadsu8860
    @yeshworkadsu8860 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ልዬ ከልጅነቴ ጅምሮ ስወድሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fyoriTesfay-od9js
    @fyoriTesfay-od9js ปีที่แล้ว +3

    ስከፋኝ የማትለየኝ እናት ኣለኝ የምህረት እናት ለኔስ ልዩ ናት ኪዳነምህረት
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ

  • @AsdrhGh
    @AsdrhGh 11 หลายเดือนก่อน +1

    Zmare melaekti yasmaln

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 ปีที่แล้ว +3

    ለኔም ልዩ ናት በምን ልግለፃት እማዋይሽ ነው የምላት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @smra9636
    @smra9636 ปีที่แล้ว +3

    ዝማርየ መላክት ያሰማልን እህት አለም ፀጋዉ ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hielenTube
    @hielenTube ปีที่แล้ว +8

    ለኔስ ልዩ ናት ኪዳነምሕረት 😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 ปีที่แล้ว +13

    ለኔስ ልዬ ናት ኪዳነ ምርት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🎉🎉🎉❤

  • @سونيا-ذ7و
    @سونيا-ذ7و 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ይቀድስልን እማምላክ ወላዲት አምላክ ትጠብቅልን በረከትሽ ይደርብን እህት አለምየ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Crgsy
    @Crgsy หลายเดือนก่อน +1

    ለኔም ልዩ ናት የስደት ስንቄ መሸሸጊያዬ መፅናኛዬ ሁሉ ነገሬናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enchalewbiazen490
    @enchalewbiazen490 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MihretMechal-s6n
    @MihretMechal-s6n 11 หลายเดือนก่อน +4

    ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅሽ እህታችን ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd 6 หลายเดือนก่อน +1

    Zemre melektn yasemalen 💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌👏

  • @asterasfa-dm4ep
    @asterasfa-dm4ep ปีที่แล้ว +1

    kalya sewdsh zemara mlahketn yasemaln gobez

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
    @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ ปีที่แล้ว +4

    ለኔም ልዩናት ኪዳነምህረት 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 18 วันที่ผ่านมา

    ሲከፋኝ የማትለይ እናት አለኝ የምህረት እናት ❤❤ለኔስ ልዩ ናት ኪዳነ ምሕረት ❤❤❤ስደተኛ ልጆችሽን ሰላም መልሽን 😢😢😢😢😢

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 4 หลายเดือนก่อน +1

    በአሁኑ ሰዓት በብዙ ፈተና ውስጥ እያለፍኩ ነኝ ለእናቴ የተሳልኩት ስለት አለ ስለቴ ደርሶልኝ ለመመስከር ያብቃኝ።እናቴ ብዙ ነገር አድርጋልኛለች ብየ አምናለሁ ለምስጋና ያብቃኝ እላለሁ።

  • @nahommekuria251
    @nahommekuria251 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melakitin yasemalin betam konjo mezimur new.

  • @HadishTsegay-bg6ii
    @HadishTsegay-bg6ii ปีที่แล้ว +8

    ሲከፋኝ የማትለየኝ እናት ኣለኝ ኣሜን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @MekdesBahiru-fy6ix
    @MekdesBahiru-fy6ix 8 หลายเดือนก่อน

    "እናቴ ባትኖሪ ኖሮ 🥺🥺🥺 enate anchi be egochsh debkign 🙏🙏🙏🙏

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ቃልዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሐመረኖኋ ኪዳነምህረት የልብሽን አሁንም የልብሽን ሃሳብ ትፈፅምልሽ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በቤቷ ታሳድግሽ፣ ታፅናሽ። የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ሥሉስ ቅዱስ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagiamani2593
    @dagiamani2593 11 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ያምራል እህቴ በርቺልን ደስ ይላል ነብስን እሚቀድስ ዝማሬ ነው🙏🙏🙏3🙏

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @asterieweldamichael5455
    @asterieweldamichael5455 ปีที่แล้ว +1

    zemare meleaket yasemalen hethean kalkidan yedrowochu mezmurochesh befeker neber mewedachew❤❤❤❤

  • @ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት
    @ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት ปีที่แล้ว +2

    እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ዝማሪ መላአክትን ታሰማልን እናቴ እመብርሃን

  • @ባንችልምጣሰው
    @ባንችልምጣሰው ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልእክት ይሰማልና እህታችን 😢😢😢😢😢😢የላሰ ማን አለን ❤❤❤❤😢😢😢😢😢እናቴ እመቤት ድንግል ማርያም ኪዳነ ምህረት 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😥😥😥😥እናቴ በሰደት 🙏🙏🙏

  • @HaniBoy-xs8mp
    @HaniBoy-xs8mp 2 หลายเดือนก่อน +2

    የልጅነትሽ መዝሙሮች እራሱ እያለቀስኩ ነዉ ምሰማው ኪዳነምህረት ታበርታሽ

  • @Messy-zm9ym
    @Messy-zm9ym 25 วันที่ผ่านมา

    የኔሰ ልዩ ናት ኪዳነ ሞህረት ቃልዩ ዝማሬ መላይእክት ያሰማለን😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ
    @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @rosemegersa5778
    @rosemegersa5778 ปีที่แล้ว +2

    ኪዳነምሕረት እናቴ የችግሬ ደራሽ😭ለኔስ ልዩ ናት🙏🙏🙏

  • @yohanneszewdu628
    @yohanneszewdu628 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 ปีที่แล้ว +1

    Kaleye yene wude berich

  • @ማርያ
    @ማርያ ปีที่แล้ว +11

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላህክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቤቱ ያቆይሽ

  • @SalamSalam-il1jb
    @SalamSalam-il1jb ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃልዬ የኔ ውብ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ ከቤቱ አትውጭ እናቴ እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በናቴ እቅፍ ልጅ ሁኘ ብልሽ እንደጀመርሽ ከቅፏ ስትወጭ ኑሪ ዘመንሽን ❤❤❤❤❤❤

  • @selamlethiyopha9271
    @selamlethiyopha9271 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ኪዳነ ምህረት 😭 ስክፈኝ ማትለየኝ የ ምህራርት እናት ለኔስ ልዩ ነት ኪዳነ ምህረት በ አውነት ቃል ህዎትን ያሰማልን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህታቺን በቤቱ የ ጽናሺ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤🌹❤

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል የኔ እናት የስደት ስንቄ ኪዴነምህረት ምልጃሽ አይለየን የአስራት ሀገርሽን ሰላሙን አምጪልን 😢😢❤️❤️❤️

  • @AberashAsafa-wy7mg
    @AberashAsafa-wy7mg ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN ZIMARE MALIKT YASAMALIN🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏TSAGA BAREKET YIBZALISHI IHITACHINI❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 ปีที่แล้ว +3

    ሰብስክራይብ ምናለ ብዙ ጊዜ ቢደረግ ባንደ ነበር የማሸልምሽ የእኔ እናት መዝሙርሸን እስከ ሌሊት 9 ,ሰአት እየሰማሁት ነበር❤❤❤❤❤

  • @Meron9880
    @Meron9880 ปีที่แล้ว +2

    ለኔስ ልዩ ናት ኪካነምህረት ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @mamIOfficialflavour6
    @mamIOfficialflavour6 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ ለነም ልዩ ናት❤❤

  • @GirmaTazeb
    @GirmaTazeb ปีที่แล้ว +1

    ammen kaliye betam tiru dimte alsh ketybet

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ ปีที่แล้ว +6

    ለእኔስ ልዩ ናት ኪዳነ ምህረት 😢😢😢
    የምህረት እናት ለእኔስ ልዩ ናት ኪዳነ ምህረት😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን እህታችን አሜን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว +3

    አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @Amarchi-qq1tf
    @Amarchi-qq1tf ปีที่แล้ว +5

    ኪዳን ምህረት ትጠብቅሽ እናት ዝማሬ መልክት ያሰማልን ❤

  • @mekitdegife9099
    @mekitdegife9099 ปีที่แล้ว +7

    ለእኔስ ልዩ ናት ኪዳነ ምህረት..👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺ እህታችን🥰