Vlog 13 ከትውስታ ማህደር ለኡሙ አሚራ ጀዋል ሰርፕራይዝ ሳደርጋት እሷም ደስ የሚል ምሳ ፍጡር ጋበዘችኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 120

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ቨ6ጐ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ቨ6ጐ 4 ปีที่แล้ว +46

    ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራል ብለውናል ዉዱ ነብያቾን

  • @SaraSara-uf2pn
    @SaraSara-uf2pn 4 ปีที่แล้ว +2

    የዘመኑ ምርጥ የትዳር አጋሮች ናችሁ ከምር አደናቅህ አለሁ የተባረክ የተቀደሰ ትዳር ይሁንላችሁ ወንድማችን

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
    @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ አወ ስጦታ ተሠጣጡ ትንሽ ስጦታም ቢሆን ብለዋል ነብያችን ሀቢቡና ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም አቡ አሚራ አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @Hayati-f8h
    @Hayati-f8h 2 ปีที่แล้ว

    ከዚህ የበለጠ ነገር ስለምንጠብቅ ከዚህ የበለጠ ነገር ይዘሽ ለመቅረብ ጥረት በማድረግ በርችልን እኛም እየመጣን ዘና ፈታ እንላለን ከች ከዚህ የበለጠ ነገር እጠብቃለን ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝቦቿን ሰላማችውን ይመልስልን ዘድ ወደ ፈጣሪያችን መልካም ነገር በመስራት ዱአ ፅሎት እናድርግ ያረብ አሚንንንንን👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹

  • @ummahmoudUm
    @ummahmoudUm 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔም ልገዛለት ነው በቃ አስቀናችሁኝ በሉ በዛውም ሰብስክራይብ አድርጉ ኢስላማዊ ቻናሎችን እናሳድግ

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ማሻ አላህ ባልና ሚስቶች ለኛም ወፍ ቀን አቦ😇

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 ปีที่แล้ว

    አቡ አሚራ እሙ አሚራየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እድሜ ይስጣችሁ

  • @ሀይከልቢንትሙሀመድየጃማዋ
    @ሀይከልቢንትሙሀመድየጃማዋ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ደስ ስትሉ አላህ የጨምርላችሁ ብሉ ብልአፈያ

  • @አዩአዩ-ሠ6ጘ
    @አዩአዩ-ሠ6ጘ 4 ปีที่แล้ว +3

    እቡመሃመድ ሲያሳትነው ጀዋል ጥሩሚስት ለባሏዘውድናት አላህ እድሜንጤን ይወፍቃችሁያረብ

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 4 ปีที่แล้ว

    ካሊዶ ስወዳችሁ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @wellotube9603
    @wellotube9603 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ብልአፍያ በጣም ደስ ትላላቹህ አላህ ይጨምርላቹህ ክክክክክክክክ ስጋ አልወድም ክትፎና ጥብስ ከስጋ መመደብ አቆሙ እንዴ ኡም አሚራ መብሩክ አለ ጀዋል

  • @meki3191
    @meki3191 4 ปีที่แล้ว

    ስጦታኮ ፍቅር ይጨምራል አቡ አሚራ አሏህ ይጨምርልህ

  • @Bd-vm8tp
    @Bd-vm8tp 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ አላህ ይጨምልህ
    😘😘🍂🍂🍓🍓

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጎበዝ ኻሊዶ

  • @hayathayat5148
    @hayathayat5148 3 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah rabbi umri keessani sihaadherasu

  • @tsalemyoutueb9824
    @tsalemyoutueb9824 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ብዝዝዝዝት ያድርግላችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @ያረብታጋሾችንአበስራቸው
    @ያረብታጋሾችንአበስራቸው 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ ደስ ስትሉ

  • @sososeka3477
    @sososeka3477 4 ปีที่แล้ว

    የተባርከ ምሳ ይሁን ወገኖቸ

  • @ድግእልንያመነአሸናፊነውድ
    @ድግእልንያመነአሸናፊነውድ 4 ปีที่แล้ว

    የተባርከ ይሁን

  • @Tube-oy5uo
    @Tube-oy5uo 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ነው እምታምሩት

  • @noufmohammed6114
    @noufmohammed6114 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስይላል እኲንደስአለሽ የኔባል ስጦታይሰጥኛል እኔምሰጠዋለው የስጦታትንሽየለውም ዋናዉ ማሰቡ እና ማሰባችንብቻ በቂነው አላህ እስከምጨረሻው አይለያችሁ

  • @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ
    @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ፍቅርን መተዛዘንን ደስታን ኸይሩን ሁሉ ይስጣችሁ ካሊዶ አስራብከኝ ደሞ ገና አዛን አላለም

  • @kedijahussen1854
    @kedijahussen1854 4 ปีที่แล้ว

    መሺአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว

    ለቤትህ የለህ ፍቅር ደስ ሲል ጥሩ መሆን ጥቅሙ መልሶ ለራስ ነው ስትወጣ ስትገባ ሰለም ሰለሚሆን በርቱ

  • @ummahmoudUm
    @ummahmoudUm 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ መሰሎቻችሁን ያብዛልን አግብቶ ሰርፕራይዝ የሚያደርገውን ሳይሆን ክክክክክክክክክክክክክ

  • @hayatetu1096
    @hayatetu1096 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @hayat490
    @hayat490 4 ปีที่แล้ว

    በአላህ አይፎን ሥትነዉ ንገሩኝ

  • @ኢማንነኝሰሜናዊቷ
    @ኢማንነኝሰሜናዊቷ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ይጠብቃችሁ😍😍😍😘😘😘

  • @zdyaallahbariyaa6140
    @zdyaallahbariyaa6140 4 ปีที่แล้ว

    የተባረከ፣ይሑን

  • @myloveethiopia1179
    @myloveethiopia1179 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ስጋ አልበላም ክትፎ ነው ጥብስ ነው 😂😂ብልአፊያ

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ

  • @tesfaytesfay9461
    @tesfaytesfay9461 4 ปีที่แล้ว

    Wooow abu amera desi yelan tidarachu yetbarki yhun fkrachun yabzaw kahildo

  • @binthussein1936
    @binthussein1936 3 ปีที่แล้ว

    አቡ አሚራ ያህመድ ወሎ ይቶብ ፕራክ የት አደረስከው ምን ታረሳለህ ልቀው

  • @madinamadina2590
    @madinamadina2590 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ ኡላህ

  • @samiresamire9518
    @samiresamire9518 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል

  • @ኢስላማውይታሪኩች
    @ኢስላማውይታሪኩች 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህህ
    th-cam.com/video/vxwTs5uB-Dc/w-d-xo.html ኑ የማይጠገበውን ቁራአን እናክትም በተውጁድ ጥያቂና መልስም አለ

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም እንኳን በሰላም መጣህ 😍 mashallah mashallah ሰብራይዝ ሚያረግ bali ሰጣችሁ አሚን በሉ

    • @abdurahmantube2403
      @abdurahmantube2403 4 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @hayat490
      @hayat490 4 ปีที่แล้ว

      @@abdurahmantube2403 እንደማመር

  • @nuradintyube1485
    @nuradintyube1485 4 ปีที่แล้ว +4

    ካሊዶን የምትወድ ቤተስብ አድርጉኝ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 4 ปีที่แล้ว

    ትዳራችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ቨ6ጐ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ቨ6ጐ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @ሀዊነኝየባህርዳሯሰንደል
    @ሀዊነኝየባህርዳሯሰንደል 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ የሳውዲ ወንዶች ምን አለ እንዳተ ቢሆኑ😢

  • @የእማማጨቤእናትዙፋን
    @የእማማጨቤእናትዙፋን 4 ปีที่แล้ว

    Mashallh

  • @samiresamire9518
    @samiresamire9518 4 ปีที่แล้ว

    ወአለኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @hayatnurden4451
    @hayatnurden4451 4 ปีที่แล้ว

    ዋይ የቆየ አዶሎም እዴ ዋይ

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 4 ปีที่แล้ว

    Fekeracheu yebeza

  • @umuuabduliziztubemaa313
    @umuuabduliziztubemaa313 4 ปีที่แล้ว

    Masha allah

  • @deintube5061
    @deintube5061 4 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ ወደኔም ጎራበሊ

  • @ritagebrezihar6841
    @ritagebrezihar6841 4 ปีที่แล้ว

    ካሊዶም ፅሩይ እስኪ ትንሽ ትንሽ ትግርኛ ሞክር

  • @ኡሙነስረድንኡሙነስረድን
    @ኡሙነስረድንኡሙነስረድን 4 ปีที่แล้ว +4

    አቡ አሚራ ቤተሠብ ምግቤት የትአካባቢ ነው ንገረኝ ሄጀ ሄጀ እንደበላ ባሌጋ

  • @hayattube9775
    @hayattube9775 4 ปีที่แล้ว +1

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله خالتي على يزيد عليكم ما شاء الله تبارك الرحمن ما انت تحب اهلك وبناتك في زوجتك الله يكثر عليكم يحييكم

  • @hayathayat6908
    @hayathayat6908 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበጣምደስይላል

  • @alemtube5403
    @alemtube5403 3 ปีที่แล้ว

    ደመረኝ

  • @እሙሙራድእንሻአላህ
    @እሙሙራድእንሻአላህ 4 ปีที่แล้ว

    ክክክ

  • @lubabalubaba2544
    @lubabalubaba2544 4 ปีที่แล้ว +1

    አይኝ።ስጦታውቀርቶብኝ ።ማኩረፉበቀረልኝባሌ።እኔአረብአገርእሱ።ኢቲወነውአራትአመቱመጠበቅተያዘኝ።እሄዳለሁብየስነሳአፋራሽአለ

  • @ዋኢስላምዋኢስላም
    @ዋኢስላምዋኢስላም 4 ปีที่แล้ว

    ውይ እንዴት እንደሚጣለክ አኡዙቢላህ

    • @fgshsdhdhdbd1521
      @fgshsdhdhdbd1521 4 ปีที่แล้ว

    • @hayat490
      @hayat490 4 ปีที่แล้ว

      ሡብሀንአላህ ምነዉ ልጀ

  • @susutube6204
    @susutube6204 4 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @እሙረያን-ፐ3ኀ
    @እሙረያን-ፐ3ኀ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህህህ

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 4 ปีที่แล้ว

    ስጋ አልወድም ክትፎ ነው ምወደው ክክክክክክክክክክ

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስስትሉ

  • @hayattube9775
    @hayattube9775 4 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله 💌👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @እሙረያን-ፐ3ኀ
    @እሙረያን-ፐ3ኀ 4 ปีที่แล้ว

    አይይይይአረ ባሌም እስኪ ሰረፕራይዝአድረገኝ የቀረው ሚቀረ በሎሚ ቅጠልም ቢሆን

    • @bintaby1099
      @bintaby1099 4 ปีที่แล้ว

      የኔ እናት አሳቅሽኝ

  • @እሙሀሊድወይምእራቢአሙሀመ
    @እሙሀሊድወይምእራቢአሙሀመ 4 ปีที่แล้ว

    አረ ይሄንን ንግግር ደጋግመዉ

  • @almazkebede6068
    @almazkebede6068 4 ปีที่แล้ว +1

    Sega akomku yaskal 🤣🤣yimeschg wondeme

  • @እሙረያን-ፐ3ኀ
    @እሙረያን-ፐ3ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆይግን ሚስቲህ ሀበሻአይደለችምደ ማለቴ በአረበኛ ነው አብዛሀኛዎች ጌዜ የምታወረቱ

    • @seadinew2424
      @seadinew2424 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ ያአላህ የማይመስል አታውሩ ብላችሁ ብላችሁ ደሞ ኢትዬጲያዊ አመስልም እንያት ተገልጣ እንዳትሉ ባለፈው ስታስተምር አልነበር ስራወቿን ምናም ሁሉንም

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 3 ปีที่แล้ว

    በሞቴ አትበል

  • @እሙፈራህነኝየወሎዋስደተኛ
    @እሙፈራህነኝየወሎዋስደተኛ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሳ አልክ እሳ ፃም የለም ከናንተ ና

  • @ቁረአንየልብድርቀትመድሀኒ
    @ቁረአንየልብድርቀትመድሀኒ 4 ปีที่แล้ว

    ስልኩ ስንት ብር ነው መግዛት እፈልጋለሁ

  • @hawa9190
    @hawa9190 4 ปีที่แล้ว

    የምረ ኮሜድ ነህ

  • @tybaemam8602
    @tybaemam8602 4 ปีที่แล้ว

    وترى الاستهانه ما في اي شيء لبس فلقينا بركاني في الشوط الثاني

  • @lubabamohammed2522
    @lubabamohammed2522 4 ปีที่แล้ว

    ጥሬ ስጋ አትብሉ ተብሏልኮ ሸሁ

  • @mnmb1969
    @mnmb1969 3 ปีที่แล้ว

    እሙአሚራአ፡እኪሻቦንገሪኝ

  • @ክቅጽልየ
    @ክቅጽልየ 4 ปีที่แล้ว

    ehe keamet befit nw ahun ye romodan stat

  • @hayutube8926
    @hayutube8926 4 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀ ስጋ አትበላም 🤣😂

  • @hayutube8926
    @hayutube8926 4 ปีที่แล้ว +1

    አንደኝ

  • @ሰላምጎንደሬዋYoutube
    @ሰላምጎንደሬዋYoutube 4 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️ደስ ስትሉ ጋይስ በቅንነት እንደማመር

    • @hayat490
      @hayat490 4 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝልደምርሽ

  • @صوفيمحمد-س4ذ
    @صوفيمحمد-س4ذ 3 ปีที่แล้ว

    😂😃😂👍👍👍👍👍👍👍

  • @tybaemam8602
    @tybaemam8602 4 ปีที่แล้ว +1

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته يا كادي تيوب خميس مشيط استاذ رساله خميس مشيط

  • @genetadugnahurisa9103
    @genetadugnahurisa9103 4 ปีที่แล้ว

    Sigaa siila maliwadi kitfo belalawi kkkkkkkkkkkkkk abo tamachaghi

  • @raya4308
    @raya4308 4 ปีที่แล้ว

    ረመዳን አስር ቀን በኡስታዝ ሳዳት ካማል {ጂብሪል ዐ.ሳ} ሁለት ዱአዎች th-cam.com/video/ffJdXF0hjqY/w-d-xo.html

  • @susu-wf9sn
    @susu-wf9sn 4 ปีที่แล้ว

    Tadla

  • @የመዳምአድርቅ
    @የመዳምአድርቅ 4 ปีที่แล้ว

    ሎ ደሬ ያለ ብጣም

  • @weliewelie8175
    @weliewelie8175 3 ปีที่แล้ว

    wwwwww💚💛❤👍

  • @tube4825
    @tube4825 4 ปีที่แล้ว

    ብላ አፊያ

  • @tybaemam8602
    @tybaemam8602 4 ปีที่แล้ว

    💔🌹🌹🌹

  • @susu-wf9sn
    @susu-wf9sn 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @asihailo8667
    @asihailo8667 4 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilajamila6175
    @jamilajamila6175 4 ปีที่แล้ว

    siga alodim kitifo inj kkkkkkkkk lol

  • @sndew3596
    @sndew3596 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @hawa7276
    @hawa7276 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @اللهمقربنياليك
    @اللهمقربنياليك 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ