ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተመልካቾች የመዳም ቅመሞች እዳትሸወዱ እየተመካከሩ ነው ማርያምን ሁለየ ፕራንክ አለዴ አረ ወዳ ጂላችሁን ፈልጉ😜ሸቀላችሁብን እኮ አረ በዛ😏😒
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤😘
ተይ ባክሽ ይሸቅሉ ደግሞ ለፈረንጅ ብር ምናቢቱ
ውይይ ደስ ስትሉ ዝናቡ ደግሞ ሀገሬ ገብቸ አይቸው ብየ ከምናፈቃቸው ነገሮቹ አንዱ ዝናብ ነው ከምር 💕👍
አታጃጅለኝ ለቤታችሁ ንፅህናኳን አታስቡምደ ??ሲጀመር በድንጋጨ የሆነ ነገር ቢሆንስ?? በመቀጠል እሞቀ ሰውነት ላይ ቀዝቃዛ ውሀ ሲደፋበት ለበሽታ አያጋልጥም?? ፕራንክ የሚባል ነገር ሰው ሁሉን አጃጃለው ሁልጊዜ መጨማለቅ
✅✅
ፕራንክ አይደለም ፍራሽ አንጥፈህ ለምን ሶፋ ላይ አልተኛህም እንዳይበሰብስ ተነቃባችው 😜😜😜😜😜😜
Hhhhh
እኮ😂😂😂
ተነጋግሮ የማይሰራ ፕራንክ አይቼ አላቅም ኢትዮጵያ ውስጥ ግንደሞ መነጋገራቹን እንዳንነቃ አድርጉ ናሂ አልተኛም ሲጀመር ቢሆንም ደስ ይላል ግን በርቱ😂❤❤
Ere fitu yastawkal endetega.
እነሱ ይተዋወቃል ምን አስጨቃቺሁ ትገርማላቺሁ ለምን ደፋሺብኚ አለ በቃ የናተ መጫጫት ይገርመኛል ወይ ሰው ሰው ሲባል ካለመሳደብ ሊላ ሰራ የላቺሁ
በቃ ከውን ቡዋላ ምርጥ ምርጥ ኮመንት እፅፋሎ ሺልማት🤪🤪♥️♥️
ሀሀ😜
ሲጀመር ሰዉ እንዴት እሶፋ መካከል ይተኛል እማይመስል ነገር. ተስተካክሎ ነዉ የተኛዉ ለማፅዳት እንዲመቻችሁ አድርጋችሁ ነዉ ያነጠፋችሁት ሲቀጥል አልተኛም አትዋሺ ወሬ ምንም የማያሳምን ፕራክ🤔🤔🤔
ኤጭ የዛሬ ያስጣላል በእዉነት በተኛበት አይዳብርሽምዴ በድንጋጤ ሞትም አሌ ቃልዱን ለይተቹ እዎቁ
_ናሂ ጥሩ ሰው ነው ለሰወች አስተማሪ ስራዎች ይዛችሁ ኑ_
በጣም ነው የምወዳችው ተባረኩ ውቤ ግን እኮ ጥሩ አይደለም ብርድ ይመታል ለማንኛውም ሠላማችሁ ይብዛልኝ ውላዱ ክበዱ እወዳችኋለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ተገባረኩ💚💛❤️ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ 👏👏👏👏👏👏
atejajalu ahuns ye prank tergum algebachum tengagro prank yelm tewenite nw mibalwe😮
ሲጀመር ናሂ አልተኛም የተኛሰው እንደዚህ ነው ቢሆንም ግያ ያምራል
እኔ እምለው ምን አይነት ፕራንክ ነው ፍራሺ ምንጣፍ ሶፋው በውሀ አጨመላለቅሽው ክረምት ነው በምን ፀሀይ ይደርቃል ኧራ አስታውሉ የምትሰሩት ስራ ቤቱን ማፅዳቱ እራሱ መከራ
Bay'ee namatii tolaa 🙏 jajabadhaa
#ህይወት ይቀጥላልአፍቅሮ መኖር ያፈቀሩትን ማግኘት በጣም ደስ ይላልእንዲያ ባይሆንም ግን ህይወት ይቀጥላልበፍቅር ተጣምረው በደስታ አብረው ሲከንፋተምሳሌት ሆነው ለሌላም ሲተርፋአብረው መኖር የፈለጉትን አግኝቶበደስታ በፍቅር በሰላም ተሞልቶእንዲ ያለ ህይወት እንዲህ ያለ ሰላምመኖርን የሚያጣፍጥ የፍቅር አለምድንገት ቢፈራርስ ቢጠፋም የገቡትኑሮ ቢንሸራተት ከፍቅር አቀበትቢሰበር ቢቃጠል የወጣንበት መሰላልያም ሆኖ ግን አይቀርም ህይወት ይቀጥላል
በጣም ምርጥ ግጥም ደምሪኝ ውደ
ዉቤ በዝህ በርድ አረ ተይ ጠሩ አይደለም ዋው ሁለታችሁንም በጠፈጠፈልኝ ተልቅ ጥፍት ነው no nice
የኔ ውቦች ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️🌹😂😆
Kkkkkkkkkk miskiinaa
እውነት ትለያላችሁ የእውነት ብቻ አደናተ አይነት መልካም ሳቂታ አዝናኝ እህት ወዲምቼ ከልብ እወዳችሆለሁ
Wow Betam Desi Tilalachu gini Webiye Yemalisi Mituni Tezegajibetechayew
ሰላም ውድ የናሂና የውብዬ ቤተሰቦች !🥰🥰🥰🌹🌹🌹 በስላሴ ስም ብዬ እኔ ለሱ አማተብሁ በዚህ ብርድ አንድ ባሌ ውሃ 🚣♂️ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለሞቱት ነፍስ ይማር ያሉትን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🤲🤲
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚
@@selamtube1319 እሺ
I'm 9 and I 40 180
@@selamtube1319 anechem melish?
ቤተሰብ እህሁን ኤህቶቼ
ውውውውው ውብየ እየ ነህ በጣም ውድሽውሌ እግዚአብሔር ፍቅርሽ የብዝችውሎ ❤❤
ወይኔ ውብዬ ግፍሽ አያሳዝንሽም ደሞ ሣልነግራቹ በጣም ነው የምወዳቹ😘😘😍😍😍😍😍😍
ምክክር ሳይሆን አይቀርም እንደት እዚህ ይተኛል
እኮ😄😄😄😃😃😃
😄😄
Eko
ውቤ ስትስቂ ታምሪለሽ ስትቆጭ ግን ውይይይይይ አችም አመስሊ በርቱ
እኛን ያሳሰበን የሀገራችን ጉዳይ ነው አላህ ለአማራ ህዝብ ሰላሙን ያውርድለት ተመርጦ ለሚገደለው ያለምንም ወንጀል በቅናት ብቻ 😓😓💚💛❤️
ኧረ በፈጠራቸው ይህ አይነት ፖራንከ ይቅረ እዴ። ውቡዩ ደግሙ ሰሪ አያምረቡሸም የኔ ቆጀ ግን ይቅረታ እና ማለት ነው🙏💞💞💞💜
ተመካክራችሁ ነው ትራስ እኳን አርገክ አልተኛክም ግን ድራማ ለምን አሰሩም ተከታታይ ድራማ😂😂😂😂 በጣም ትችሉበቶችሁ ማስመሰል
Echi marim sibeza yimeral betam yidebral
Kkkkk wayna nabschu aymarm ay webya atbshew eko ena beho wey kkkk ewnt adlm weha tadftobgi tagicha ersu sekaskesugi alwedm 😂l fill you nahiya sematu kabd nw 😂 wow natint congra byalw
Mozarza Askeyma benhe baet perak medergesh new derke
ውብየ እና ናሂ በጣም ነው ምወዳችሁ እና እህቴ ታይፎይድ እና ታይፈስ እያሉ በጣም ያማታል እና መፍትሄው ምንድነው እስከመጨረሻ የምትድንበትን እምታቁ ከሆነ መላ በሉኝ
ተመካክራችሁ አንጥፋችሁ አንሸወድም ለምን ሌላ ጊዜ ፍራሽ አልኖረም 🤔😂💃
የኔም ጥያቂ ነው እሸጎዱነው
የምክክር ፕራክ አይመቸኝም ድራማ ነው ቢሉ ይሻላል
Gobez berchilgn yene konjo 😂😂😂😂🥰🥰🥰gin sofadh tebelshe 🥰😂😂
በጣም አዳንቅ ናኝ እግዚአብሔር ያኑርቹ የኔ ሺንዶቼ ዎዳችሁ እቃፉ ላ ማልካም ቦታ እንዴት ዳርሱ በጣም ፃሎት አዳርጋሎ ናህ ውዴ እዎድችሁ እናቴ ዎልዳችሁ ማቃፍ ትልቅ ነገር ናዎ እዎድቹሎ ትዕግስት ከ ዱባይ Nangi❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🥰
Nahi meskygn eko des selwu ayelachwu setochi endez aynet bali yestachwu fetare💔💔💔😍😍😍😍
አይ መጃጃል ቱ የምክክር ነው ድሞ ለያት ያለ ነገር ስሩ ሁልየ ውሃ መዳፋት የትልቅ ትንሽ ጀሎች
ኤጭ ምን ኣይነት ፕራንክ ነው ? በአንቅልፍ ልቡ ውሃ ምትደፊበት ደንግጦ ቢታመምስ ደግሞስ ለምን ቤት ውስጥ ትተፊያለሽህ በጣም ይቀፋል
and ande endet ende mitidebrut ehe ahun sira new sitasitelu sofa mintaf hulu abesibisesh echi
በእውነት ወረድሽብኝ ሁለት ጥፋት አንደኛ በክረምት ፍራሽ ማራስ ሌላው በድንጋጤ ቢለከፍ ችግሩ ለራስሽ ፀፀት አው የምሰሩትን እወቁ
Areeeee wubeyeee wuha joro wusta begebasa nahiyee setasazeni atefeteshala.
ፊቱ እራሱ እንዳልተኛ ያስታዉቃል የተኛ ፊት እንደዚህ ነዉ አሁን ላይ በጣም እየተበላሻችሁ ነዉ እንደ መጀመሪያችሁ ቀጥሉ
ተነስቶ ሲያበቃ እኮ ነዉ የተኛዉ ለዛ ነዉ
ቆይ ግን ካወቀ እዴት አድ ባሊ ውሀ እዲደፉበት ይፈቅዳል እ
@@useruserTUbe የዮቱቡ ብር ነዋ 😁😁😁
በስመአብ ወይኔ በዛ ላይ ፕራንኩስ ተውት ግን ፉራሹስ? ካልተጣለ በቀር ቢደርቅም ሽታ ይኖረዋል ሆ ግን አሳቀኝም አሳዘነኝም ውይይይይ ኸረ ተዉ እንደዚህ ይቅርባችሁ
እንጨት እጨት የሚል ቀልድ 😂እኔ ናሂን ብሆን ማዳመጫሽን ማላመጫ አረገው ነበር 😂
😂😂😂😂
ጎበዝ
🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክ
😂😂😂
Btam yedeberale emesrut atachehu adele
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦች አይ እጣ እንኩዋን እድል የለኝም በይ ነጺ እጣሽን ለኔ አዛውሪልኝ እምወድሽ በተነፈ በሮቱልኝ ውዶች ግን ውሀው ፍራሹው በዚህ ዝናም እንዴት ሊደርቅ ነው ሲቀጥል ያኛው ቻናላችሁን ምነው በአንድ ቪድዮዎ አስቀራችሁት ስለምግብ ቪድዮዎ ስሪበት ውዴ
ኢትዮጵያ እራሱዋ ባፈራቻችው ልጆች እየተዎጋች ነው ለአለሙ ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር ስላሙን እና አንድነቱን ያዉርድልን 🙏 ፍህትይ በዎለጋ ለታረዱት ዎገኖቻችን ፍህትይ ለኢትዮጵያዊያን 😭😭💔💔 አትግድሉን በቃ 💚💛❤
ያረቢ ሰላሙን ያምጣልን
አሜን ሰላሙን ያምጣልን በውነት
ሲያሳዝን ግን 💔💔😥😥😂😂😂😂🙈🙈🙈 ናሂ ግን ዋጥ ኣርገህ መጨረሻ ላይ ወደ ሳቅ ትቀይርውኣለክ ጎበዝ ብርጥ ሰው
Abezeshu !ehe you tub birr uwenet asebdechowel!be enkelf west eyele endet endi teregelesh ?be dinekete wedko besebres be denekete?astewulu enji ...wedesh neber zare gen azenkubesh
Bedingatiye ezawu mekiretim edale asibu edezihis yikrbachibu bekilf lib dese ayilm
አትሰግጡ ወደዛ ሰገጤ ሁላ 😡😡ልብ ካላችሁ በግፍ ለምገደሉ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ😞😞
ጥሩ ምክር ነዉ ግን ስድቡ ምን ይሉታል
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉት ንፁሀኖች ፍትህ ብጠይቁ ምን አለ በጅምላ ለሚገደሉት ወገኖቻችን
Beutiful family.... I love the way you respect each other....God bless you .. Long life 🙏🙏💕
ሙቅ ውሀ ደፍታቹበት ተመካክራቹ ፕራክ ነው ትላላቹ ኤጭ
😂😂😂😂አይዛክነሂ
Egzaberh yemasgen ekwan dana maxachu wudoche beunate baxama das yelale emadachu beunate 🤣
የኔ ጣፋጮች ሥወዳችሁ እኮ አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ናሂ 😂😂
Ka mahi and kid wuci Lelochu tamakakirachu new prank mitsarut.. gin tamiralachu
gerami prank new yasdenegital. Yemelis mitun entebikalen
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Yihe prank ayibalm tifat enji
እቤት ውስጥ?
ተመካክራችሁነዉጂ ባይሆንማ የበርደዉሰዉ ሀልጋዉላይ ነዉጥቅልልብሎሚተኛዉ
ብር ያሰክረው ብዙ እናያለን አላህካለ
ባጣም ጨካኛ ኔሺ😢😥😍😂
አይዛክ😥🙆😁😁😁😁💞💞💞💕💕💕💋💋💋💋💋
ምንም አይጥምም የምታደርጊ ሁሉ እግር እግር ይላል
እንዴ ካልተመቸሽ አለማየት
እጅሽን ቢይዋ🤔😁😁😁
ተመክክርዉ ያርኩት ፈስ አይሽተም ነዉ እሚባለዉ 😂😂😂😂ምክክርነዉ ዉብየ
የኔ አስተዋይ ናሂዬ
Ere yedbrale tenshe enkuwan kenklfu endnka atasmslem yezaraw tengagrachu endhone yastawkale
ምስኪን ላምን እንደዚ አይንት ቃልድ ጥቃልዳልቹ ባ እንቅልፍ ልብ ለይ 🤭😰😰😰
ሰላምሰላምሰላምውዱቸእንደምን አላችሁ አረተይውብዬ ናሆምንገደልሽው በብርድ
Yenahi tegest yesetacew wendoce
❤❤❤❤ ደሥ ትላላችሁ
ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
ውይ በናትሽ
እኔ ምለው ለቤትሽ ኣታስቢም እንዴ ሆሆ ቤትሽ ተበላሸ ምንጣፍሽም 🙄🙄🙄
እኔ እራሱ ቤቷነው የታየኝ
እንኳን ሠላም መጣችሁ ውዶች አይ ናሂ ቻለሁ እንግዲህ በዚህ ብርድ ውሃ በተኛህበት ሲደፋብህ😂
Demerige mariye
ናሂ አሳዘነኝ ቻለው እግዲ ማንም ማረግ አይቻልም ሲቀጥል ደሞ ቅር ያለኝ ነገር እቤት ውስጥ አርተፊሻል ጥፍር ትጠቀሚለሽ ??
Demerige mariye ❤
የሞኝ ነገር ሆኖ ነዉ እኮ አላወለቀችዉም የሰርግ ፎቶ ለመነሣት የለበሰችዉን ዛሬም ድረስ አላወለቀቺዉም በጣም ይደብራል አሣዘናት መሰለኝ ማዉለቁ ደሞኮ የሁለቱ ጣቶችዋ ወልቀዋል በቀደም የወድሟን መስተ ፕራክ ያደረጉ ቀን ፅፌላት ነበር 😁😁🙊ተበርቼ ሰላም አለ ጉራጌ😁😁
mitefiwe sofa sir min ale
ክክክ ዉብየ አሳቅሽኝ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን
Are Edazi Ayedargim Ba Hunat Menonash Now
ሰላም ምርጦቼ ውብ አለም ጥሩ ስራ አልሰራሽም ክረምት ስለሆነ ማለቴ ነው
Amen Amen 🙏Salamahu yabaza Batasab
Izi bet degmo Wuha bichanw prank🙄🤣
አሜን ውዶች ፈጣረ ሀገራችን ሰላሙን ይላክልን እናንተም በፀሎት በርቱ ፈጣሪ የማቱሳላ ረጅም እድሜ ይስጥልን !!!
ፕራክ ቢሆን ወይ እሶፍው ላይ ወይ አልጋው ላይ ትሆን ነበር
ናሂ ጎበዝ ደግ አደረክ
የጅል አላቃዎች እንደት ሣሎን ውሐ ይደፋሉ አሁን ሦፋው ጀርባው ነክቶታል ፍራሹ በሰብሷል ምን ሊደረግ ነው እጭ
ዋውው ውብዬ ሽንቅጥ ብለሻል ያምራል
Bayyee si❤
Enidih.ayiseregim.gena.lebir.tebilo
suresh derko nw sofa lay yetkemteshwe yemaymsel mejmeria yetekertse nw
እኔ ለቤታችሁ አድስ ነኝ በጣም ነው የውደድኮችሁ በጣም ትመቹኛላችሁ በርቱ
Setastelu dirama enanten bilo pirank kemiserut temaru eye tenet age each I sewen moge atargu
Uuuuuuuufffeee se wadachu💖💖💖😘😘😘
ዋዉ ስታምሩ ወይ ዉብየ አከናነፍሽዉ
ወብየ ግን ብደሩን ፈራሁልሽ😊🥰🥰
ክክክ
እዝህ ቤት ልጅነታችሁን አልጨረሱም በውሀ መቦጫረቁስ🤔😁 በርቱ 🥰
ተመልካቾች የመዳም ቅመሞች እዳትሸወዱ እየተመካከሩ ነው ማርያምን ሁለየ ፕራንክ አለዴ አረ ወዳ ጂላችሁን ፈልጉ😜ሸቀላችሁብን እኮ አረ በዛ😏😒
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤😘
ተይ ባክሽ ይሸቅሉ ደግሞ ለፈረንጅ ብር ምናቢቱ
ውይይ ደስ ስትሉ ዝናቡ ደግሞ ሀገሬ ገብቸ አይቸው ብየ ከምናፈቃቸው ነገሮቹ አንዱ ዝናብ ነው ከምር 💕👍
አታጃጅለኝ ለቤታችሁ ንፅህናኳን አታስቡምደ ??ሲጀመር በድንጋጨ የሆነ ነገር ቢሆንስ?? በመቀጠል እሞቀ ሰውነት ላይ ቀዝቃዛ ውሀ ሲደፋበት ለበሽታ አያጋልጥም?? ፕራንክ የሚባል ነገር ሰው ሁሉን አጃጃለው ሁልጊዜ መጨማለቅ
✅✅
ፕራንክ አይደለም ፍራሽ አንጥፈህ ለምን ሶፋ ላይ አልተኛህም እንዳይበሰብስ ተነቃባችው 😜😜😜😜😜😜
Hhhhh
እኮ😂😂😂
ተነጋግሮ የማይሰራ ፕራንክ አይቼ አላቅም ኢትዮጵያ ውስጥ ግንደሞ መነጋገራቹን እንዳንነቃ አድርጉ ናሂ አልተኛም ሲጀመር ቢሆንም ደስ ይላል ግን በርቱ😂❤❤
Ere fitu yastawkal endetega.
እነሱ ይተዋወቃል ምን አስጨቃቺሁ ትገርማላቺሁ ለምን ደፋሺብኚ አለ በቃ የናተ መጫጫት ይገርመኛል ወይ ሰው ሰው ሲባል ካለመሳደብ ሊላ ሰራ የላቺሁ
በቃ ከውን ቡዋላ ምርጥ ምርጥ ኮመንት እፅፋሎ ሺልማት🤪🤪♥️♥️
ሀሀ😜
ሲጀመር ሰዉ እንዴት እሶፋ መካከል ይተኛል እማይመስል ነገር. ተስተካክሎ ነዉ የተኛዉ ለማፅዳት እንዲመቻችሁ አድርጋችሁ ነዉ ያነጠፋችሁት ሲቀጥል አልተኛም አትዋሺ ወሬ ምንም የማያሳምን ፕራክ🤔🤔🤔
ኤጭ የዛሬ ያስጣላል በእዉነት በተኛበት አይዳብርሽምዴ በድንጋጤ ሞትም አሌ ቃልዱን ለይተቹ እዎቁ
_ናሂ ጥሩ ሰው ነው ለሰወች አስተማሪ ስራዎች ይዛችሁ ኑ_
በጣም ነው የምወዳችው ተባረኩ ውቤ ግን እኮ ጥሩ አይደለም ብርድ ይመታል ለማንኛውም ሠላማችሁ ይብዛልኝ ውላዱ ክበዱ እወዳችኋለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ተገባረኩ💚💛❤️ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ 👏👏👏👏👏👏
atejajalu ahuns ye prank tergum algebachum tengagro prank yelm tewenite nw mibalwe😮
ሲጀመር ናሂ አልተኛም የተኛሰው እንደዚህ ነው ቢሆንም ግያ ያምራል
እኔ እምለው ምን አይነት ፕራንክ ነው ፍራሺ ምንጣፍ ሶፋው በውሀ አጨመላለቅሽው ክረምት ነው በምን ፀሀይ ይደርቃል ኧራ አስታውሉ የምትሰሩት ስራ ቤቱን ማፅዳቱ እራሱ መከራ
Bay'ee namatii tolaa 🙏 jajabadhaa
#ህይወት ይቀጥላል
አፍቅሮ መኖር ያፈቀሩትን ማግኘት በጣም ደስ ይላል
እንዲያ ባይሆንም ግን ህይወት ይቀጥላል
በፍቅር ተጣምረው በደስታ አብረው ሲከንፋ
ተምሳሌት ሆነው ለሌላም ሲተርፋ
አብረው መኖር የፈለጉትን አግኝቶ
በደስታ በፍቅር በሰላም ተሞልቶ
እንዲ ያለ ህይወት እንዲህ ያለ ሰላም
መኖርን የሚያጣፍጥ የፍቅር አለም
ድንገት ቢፈራርስ ቢጠፋም የገቡት
ኑሮ ቢንሸራተት ከፍቅር አቀበት
ቢሰበር ቢቃጠል የወጣንበት መሰላል
ያም ሆኖ ግን አይቀርም ህይወት ይቀጥላል
በጣም ምርጥ ግጥም ደምሪኝ ውደ
ዉቤ በዝህ በርድ አረ ተይ ጠሩ አይደለም ዋው ሁለታችሁንም በጠፈጠፈልኝ ተልቅ ጥፍት ነው no nice
የኔ ውቦች ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️🌹😂😆
Kkkkkkkkkk miskiinaa
እውነት ትለያላችሁ የእውነት ብቻ አደናተ አይነት መልካም ሳቂታ አዝናኝ እህት ወዲምቼ ከልብ እወዳችሆለሁ
Wow Betam Desi Tilalachu gini Webiye Yemalisi Mituni Tezegajibetechayew
ሰላም ውድ የናሂና የውብዬ ቤተሰቦች !🥰🥰🥰🌹🌹🌹 በስላሴ ስም ብዬ እኔ ለሱ አማተብሁ በዚህ ብርድ አንድ ባሌ ውሃ 🚣♂️ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለሞቱት ነፍስ ይማር ያሉትን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🤲🤲
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚
@@selamtube1319 እሺ
I'm 9 and I 40 180
@@selamtube1319 anechem melish?
ቤተሰብ እህሁን ኤህቶቼ
ውውውውው ውብየ እየ ነህ በጣም ውድሽውሌ እግዚአብሔር ፍቅርሽ የብዝችውሎ ❤❤
ወይኔ ውብዬ ግፍሽ አያሳዝንሽም ደሞ ሣልነግራቹ በጣም ነው የምወዳቹ😘😘😍😍😍😍😍😍
ምክክር ሳይሆን አይቀርም እንደት እዚህ ይተኛል
እኮ😄😄😄😃😃😃
😄😄
Eko
ውቤ ስትስቂ ታምሪለሽ ስትቆጭ ግን ውይይይይይ አችም አመስሊ በርቱ
እኛን ያሳሰበን የሀገራችን ጉዳይ ነው አላህ ለአማራ ህዝብ ሰላሙን ያውርድለት ተመርጦ ለሚገደለው ያለምንም ወንጀል በቅናት ብቻ 😓😓💚💛❤️
ኧረ በፈጠራቸው ይህ አይነት ፖራንከ ይቅረ እዴ። ውቡዩ ደግሙ ሰሪ አያምረቡሸም የኔ ቆጀ ግን ይቅረታ እና ማለት ነው🙏💞💞💞💜
ተመካክራችሁ ነው ትራስ እኳን አርገክ አልተኛክም ግን ድራማ ለምን አሰሩም ተከታታይ ድራማ😂😂😂😂 በጣም ትችሉበቶችሁ ማስመሰል
Echi marim sibeza yimeral betam yidebral
Kkkkk wayna nabschu aymarm ay webya atbshew eko ena beho wey kkkk ewnt adlm weha tadftobgi tagicha ersu sekaskesugi alwedm 😂l fill you nahiya sematu kabd nw 😂 wow natint congra byalw
Mozarza Askeyma benhe baet perak medergesh new derke
ውብየ እና ናሂ በጣም ነው ምወዳችሁ እና እህቴ ታይፎይድ እና ታይፈስ እያሉ በጣም ያማታል እና መፍትሄው ምንድነው እስከመጨረሻ የምትድንበትን እምታቁ ከሆነ መላ በሉኝ
ተመካክራችሁ አንጥፋችሁ አንሸወድም ለምን ሌላ ጊዜ ፍራሽ አልኖረም 🤔😂💃
የኔም ጥያቂ ነው እሸጎዱነው
የምክክር ፕራክ አይመቸኝም ድራማ ነው ቢሉ ይሻላል
Gobez berchilgn yene konjo 😂😂😂😂🥰🥰🥰gin sofadh tebelshe 🥰😂😂
በጣም አዳንቅ ናኝ እግዚአብሔር ያኑርቹ የኔ ሺንዶቼ ዎዳችሁ እቃፉ ላ ማልካም ቦታ እንዴት ዳርሱ በጣም ፃሎት አዳርጋሎ ናህ ውዴ እዎድችሁ እናቴ ዎልዳችሁ ማቃፍ ትልቅ ነገር ናዎ እዎድቹሎ ትዕግስት ከ ዱባይ Nangi❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🥰
Nahi meskygn eko des selwu ayelachwu setochi endez aynet bali yestachwu fetare💔💔💔😍😍😍😍
አይ መጃጃል ቱ የምክክር ነው ድሞ ለያት ያለ ነገር ስሩ ሁልየ ውሃ መዳፋት የትልቅ ትንሽ ጀሎች
ኤጭ ምን ኣይነት ፕራንክ ነው ? በአንቅልፍ ልቡ ውሃ ምትደፊበት ደንግጦ ቢታመምስ ደግሞስ ለምን ቤት ውስጥ ትተፊያለሽህ በጣም ይቀፋል
and ande endet ende mitidebrut ehe ahun sira new sitasitelu sofa mintaf hulu abesibisesh echi
በእውነት ወረድሽብኝ ሁለት ጥፋት አንደኛ በክረምት ፍራሽ ማራስ ሌላው በድንጋጤ ቢለከፍ ችግሩ ለራስሽ ፀፀት አው የምሰሩትን እወቁ
Areeeee wubeyeee wuha joro wusta begebasa nahiyee setasazeni atefeteshala.
ፊቱ እራሱ እንዳልተኛ ያስታዉቃል የተኛ ፊት እንደዚህ ነዉ አሁን ላይ በጣም እየተበላሻችሁ ነዉ እንደ መጀመሪያችሁ ቀጥሉ
ተነስቶ ሲያበቃ እኮ ነዉ የተኛዉ ለዛ ነዉ
ቆይ ግን ካወቀ እዴት አድ ባሊ ውሀ እዲደፉበት ይፈቅዳል እ
@@useruserTUbe የዮቱቡ ብር ነዋ 😁😁😁
በስመአብ ወይኔ በዛ ላይ ፕራንኩስ ተውት ግን ፉራሹስ? ካልተጣለ በቀር ቢደርቅም ሽታ ይኖረዋል ሆ ግን አሳቀኝም አሳዘነኝም ውይይይይ ኸረ ተዉ እንደዚህ ይቅርባችሁ
እንጨት እጨት የሚል ቀልድ 😂እኔ ናሂን ብሆን ማዳመጫሽን ማላመጫ አረገው ነበር 😂
😂😂😂😂
ጎበዝ
🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክ
😂😂😂
Btam yedeberale emesrut atachehu adele
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦች አይ እጣ እንኩዋን እድል የለኝም በይ ነጺ እጣሽን ለኔ አዛውሪልኝ እምወድሽ በተነፈ በሮቱልኝ ውዶች ግን ውሀው ፍራሹው በዚህ ዝናም እንዴት ሊደርቅ ነው ሲቀጥል ያኛው ቻናላችሁን ምነው በአንድ ቪድዮዎ አስቀራችሁት ስለምግብ ቪድዮዎ ስሪበት ውዴ
ኢትዮጵያ እራሱዋ ባፈራቻችው ልጆች እየተዎጋች ነው ለአለሙ ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር ስላሙን እና አንድነቱን ያዉርድልን 🙏 ፍህትይ በዎለጋ ለታረዱት ዎገኖቻችን ፍህትይ ለኢትዮጵያዊያን 😭😭💔💔 አትግድሉን በቃ 💚💛❤
ያረቢ ሰላሙን ያምጣልን
አሜን ሰላሙን ያምጣልን በውነት
ሲያሳዝን ግን 💔💔😥😥😂😂😂😂🙈🙈🙈 ናሂ ግን ዋጥ ኣርገህ መጨረሻ ላይ ወደ ሳቅ ትቀይርውኣለክ ጎበዝ ብርጥ ሰው
Abezeshu !ehe you tub birr uwenet asebdechowel!be enkelf west eyele endet endi teregelesh ?be dinekete wedko besebres be denekete?astewulu enji ...wedesh neber zare gen azenkubesh
Bedingatiye ezawu mekiretim edale asibu edezihis yikrbachibu bekilf lib dese ayilm
አትሰግጡ ወደዛ ሰገጤ ሁላ 😡😡
ልብ ካላችሁ በግፍ ለምገደሉ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ😞😞
ጥሩ ምክር ነዉ ግን ስድቡ ምን ይሉታል
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉት ንፁሀኖች ፍትህ ብጠይቁ ምን አለ በጅምላ ለሚገደሉት ወገኖቻችን
Beutiful family.... I love the way you respect each other....God bless you .. Long life 🙏🙏💕
ሙቅ ውሀ ደፍታቹበት ተመካክራቹ ፕራክ ነው ትላላቹ ኤጭ
😂😂😂😂አይዛክነሂ
Egzaberh yemasgen ekwan dana maxachu wudoche beunate baxama das yelale emadachu beunate 🤣
የኔ ጣፋጮች ሥወዳችሁ እኮ አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ናሂ 😂😂
Ka mahi and kid wuci Lelochu tamakakirachu new prank mitsarut.. gin tamiralachu
gerami prank new yasdenegital.
Yemelis mitun entebikalen