ሽልማቱን ማን ወሰደዉ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 531

  • @helutube
    @helutube  2 ปีที่แล้ว +13

    ክፍል ሁለት👇
    th-cam.com/video/hcODHkdFjjY/w-d-xo.html

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
    @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 ปีที่แล้ว +13

    _ናሆም ግን አታዳላ እኩል ናቸው ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ ሰላማችሁ ይብዛ ሄሉዬ በቃ እኔ እሸልምሻለሁ አሳዘንሽኝ ውብዬ እንኳን ደስ አለሽ😍_

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d 2 ปีที่แล้ว +10

    ሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ"
    አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት።
    ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው።
    አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው።
    ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ።
    ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ።
    በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ።
    ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ።
    ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው።
    ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ።
    በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ።
    ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ።
    ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ።
    ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ።
    ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል።
    ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው።
    ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው።
    ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው...
    ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል።
    ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ።
    ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው"
    ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው።
    አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ።
    1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው።
    2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል።
    ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው።
    ሱብሀን አላህ
    ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚን

  • @alambahrain4786
    @alambahrain4786 2 ปีที่แล้ว +23

    ውይ ደስ ስትሉ ግን ሄሉ ያለችበት ፕሮግራም ያምራል

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ ቅን❤👈

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 ปีที่แล้ว +15

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውዶች 💖💖 ስታምሩ😂😂😂😂😃አሳቃችሁኝ ሁሌም እንደዚህ ጫዋታ ብሆን አሪፍ ነው ናሂዬና ውብዬ በመሃላችሁ ምንም ብፈጠር ሚድያ ላይ አታውጡ እወዳቿለሁ 😍😍ሄሉዬ ደግሞ የኔ ብጤ ቀጮዬ ዶሳይስ 💖

  • @heyamali4493
    @heyamali4493 2 ปีที่แล้ว +5

    ሄሉዬ ስወድሺ

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 ปีที่แล้ว +4

    ሄሉዬ አይዞሽ በቀጣይ ታሽንፋለሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud

  • @betiroyal7245
    @betiroyal7245 2 ปีที่แล้ว +16

    ሄሉ ናት ያሸነፈችው😳😳🥰

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ❤👈

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 2 ปีที่แล้ว +6

    የእውነት ጨዋታው ደስ ይላል ግን ሲጨርሱ ፊር አደለም 🤔🤔🤔እኩል ነው የጨረሱት😒😒😒

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว +1

    ምሥኪን ነፈር ሄሉዬ 😃😃😃😃😃 እኔ በሣቅ ደከምኩ ኡፍ ውብዬ አሸነፍሽ😄😄

  • @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
    @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሆደ ቆሰለ ውይይይይይ ሔሉ እንደት እንዳሳቅሽኝ ግን ቶቶለ በመብላት አይደለም አይደለም ደስስስስ ትላላችሁ ይመቻችሁ

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 2 ปีที่แล้ว +5

    Wooww congratulations 🎊 👏 hubiyeee nyata ramadana hojachan sin dawadha jiraam

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +9

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን ተጫኑት

    • @መኪየሀርቡዋ
      @መኪየሀርቡዋ 2 ปีที่แล้ว

      እሽአረኩሱለላህአለይሂወሰለም

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 2 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @hltaemu1286
    @hltaemu1286 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውዶች እውነት ስታምሩ ሄሉየ እሳዘንሽኝ እይዞሽማ😘😘😘😘😘💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 ปีที่แล้ว

    ሙዙ ምነው ጠቆረውዶች እውነቴነው ጠቆር ያለ ሙዝ በውስጡ ብዙ ጀርሞች አለው ውዶች እያያችሁ ስለ ምወዳችሁ ነው ግን ፍቅራችሁንፈጣሪ ይጨምርላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በእውነት እያሳቅህ ትንልታስብላቸው ነው እንዴ እኔ በሳቅ ሞትሁ በእውነት 😂😂😂😂😂 ኧረ ውሀ ስጣቸው ክክክክ ውስጥሽሌላ ሄሉአለች እንዴ አለ ደብል ናቸው አልተሸናነፉም

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 2 ปีที่แล้ว +2

    ሄሉ እኮ ግርም ትለኛለች ደስ የምትል ጣፋጭ

    • @ekiramtube442
      @ekiramtube442 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እህት

  • @senitube999
    @senitube999 2 ปีที่แล้ว +10

    የምወዳቸው ምርጥ ቤተሰብ እንኳን ደና መጣቹ ❤❤❤ ሄሉዬ ቤተሰብ አርጌኝ እማ ❤

  • @zedkollotube4688
    @zedkollotube4688 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ በጣም ደስ ትላላችሁ ወብዬ ልተፍው መስሎኝ ነበር

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 2 ปีที่แล้ว

    እረ ናሂ አስቀህናል ተባርከሽ አላለም አይዞሽ የሉ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +6

    ዳቦ በሙዝ ተፈርዶበታል ህዝቤ ተመስገን አብያችን እድሜ ይስጠዉ 👍😀👍

  • @እኔነኝከዛሰፈር
    @እኔነኝከዛሰፈር 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር የሙዝ ልጣጭ ጥሩ ነው ለፊት ጥራት

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂 አይሔሉ አችነሽ ያሸነፍሽዉ😂 ደስትላላችሁ ዉዶችየ🥰🥰

  • @rehanaumer3634
    @rehanaumer3634 2 ปีที่แล้ว +2

    Heluye ❤ yena fiker sewdesh 🌹🌹🌹🌹❤❤❤

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 2 ปีที่แล้ว +4

    ሄሉ አረ ሁለት ሽልማት ነበር በደረጃ ነበር ማድረግ ያለብክ ማለት ሄሉም ጨርሣነበር ለሄሉም ሸልማት የጆሮ ጉትቻ ግዛላት ሼምነው

  • @abrhamwediakele
    @abrhamwediakele 2 ปีที่แล้ว +3

    ሄሉየ ስወድሽ ❤❤❤❤እንኳን ብሰላም መጣቹ

    • @ዉዴዩዩቱብ116
      @ዉዴዩዩቱብ116 2 ปีที่แล้ว

      አብረን እንደግ በቅንነት ዉዶቼ እንደማሙር❤

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ እመሳለሁ❤👈

  • @FNS-l9d
    @FNS-l9d 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ዋዉዉዉ🎉 ስታምሩ

  • @abrhamwediakele
    @abrhamwediakele 2 ปีที่แล้ว +29

    ሄሉ ነች ያሸነፈቸ ይምን ማዳላት ነው 🙄🙄😠😠

  • @SenaytAlemayehu-zm5ve
    @SenaytAlemayehu-zm5ve 2 หลายเดือนก่อน

    ሔሉ ከሌለች አያምርም ጨዋታዉ ደስ ትላላችሁ

  • @zikraebrahim6689
    @zikraebrahim6689 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ የምር ፍቅር አስያዛችሁኝ ሳላያችሁ አላልፍም

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሞትኩ በሳቅ አቤት አለሎ ውርወራውን ቀረቀረችው ውብየ 😂😂😂😂😂

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bp 2 ปีที่แล้ว

    ምሪጥ ጫወታነው እናመሰግናለን

  • @ሰኪናኡመር
    @ሰኪናኡመር 2 ปีที่แล้ว +21

    የኔማሮች ስታምሩ ዘናነዉ ያደረጋችሁኝ ቀጥሉበት

    • @ዉዴዩዩቱብ116
      @ዉዴዩዩቱብ116 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ዉዶቼ እንደማመር አብረን እንደግ❤

    • @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
      @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 ปีที่แล้ว

      ሁቢ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
      @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 ปีที่แล้ว

      @@ዉዴዩዩቱብ116 ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ እመልሳለሁ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 ปีที่แล้ว

      @@tubemelat demiry pls pls 😢🙏

  • @samerysamery7255
    @samerysamery7255 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤሉ ናት ያሸነፈች ግን ናሂ ታስቃታለህ ኤሉን ለምን

  • @sarasayalewu4249
    @sarasayalewu4249 2 ปีที่แล้ว +7

    ታወራላችሁ የኔ ማሮች ❤❤❤❤

  • @ageriketmawe9293
    @ageriketmawe9293 2 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላችሁ አይለያችሁ ሔሉዬ በርች

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እሙ

  • @ራህማየወበየናየናሂአድናቂ
    @ራህማየወበየናየናሂአድናቂ 2 ปีที่แล้ว

    አቤትሰታምሩ ሂሉየበረቺ ሰብሰክራይብ አረጊሻለሁማር

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige wedeye

  • @s123samsung5
    @s123samsung5 2 ปีที่แล้ว

    ሄሉ ነቼ ዬጫረሰቺ

  • @hayatyoutube7172
    @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጨዋነህ ባህልህን እምታከብር ለህትህ ያለህ ክብር ደስ ይላል ቀጥልበት

    • @ዉዴዩዩቱብ116
      @ዉዴዩዩቱብ116 2 ปีที่แล้ว

      ዉዶቼ አብረን እንደግ በቅንነት እንደማሙር

    • @አኢሻእናቴንናፋቂ
      @አኢሻእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስይሚል ወንድሞነው ልብሷን ዝቅሲያረግላት ሳይው ምንያህል ለእህቱ እደሚጠነቀቅላትነው የገባኝ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      @@ዉዴዩዩቱብ116 እሽ ነይ

    • @ዉዴዩዩቱብ116
      @ዉዴዩዩቱብ116 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatyoutube7172 እሺ እማ

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 ปีที่แล้ว

    ናህዬ & ዉበዬ + ሕሉዬ እንኩዋን በደና በድህና መታቹው ዋው አዝዝዝናይን ጨዋታ ነው ዜናአድርጋቹናል እናመስግናለን ዉብዬ እንኩዋን ድስስ አለሺ ❤❤😍😍 ሕሉዬ አይዞሽ ገለቴ 😅😅😍

  • @wintayoutube
    @wintayoutube 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳኛው ግን እንዴት ነው😂#😂😂😂#😂

  • @محمدمحمد-ش9ن8و
    @محمدمحمد-ش9ن8و 2 ปีที่แล้ว

    ሄሉየ ነበረቺታሸንፊለቺያልኩት

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያስቃል ጨዋታው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว +9

    የምር እኩል ነው የጨረሱት

  • @beliyu465
    @beliyu465 ปีที่แล้ว

    ዉቦዬ ኦኖኽኖ. የሽመት. ያረስሜ. እዮችሎሾሞ

  • @lubabaseaed9965
    @lubabaseaed9965 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ደሰትላላችሁ ግንኮ ባንድ ነበረ የጨረሱት

  • @buyegetu2142
    @buyegetu2142 2 ปีที่แล้ว

    ሙዝዝዝዝዝ በዳቦ አሪፍ ነው ሙዝ በዳቦ

  • @sosilove7870
    @sosilove7870 2 ปีที่แล้ว +1

    Yenee marochi est hulem kee helu gar video siruu ❤❤❤❤❤

  • @kelmkelm1911
    @kelmkelm1911 2 ปีที่แล้ว +6

    ሄሉ ናት ያሸነፍችው

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 ปีที่แล้ว

    ወየው ባሳቅ መትኩት ሄሉ

  • @masotube5939
    @masotube5939 2 ปีที่แล้ว

    Wow des yemil weder now wudech heliy barci arif now be qety tesnfleshii

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 2 ปีที่แล้ว +1

    Yn ehite heluye kimame ewodeshlwu Naheye gene gene barchlegn ehite teru sera new haluye

  • @shumbeemidhaksaa6895
    @shumbeemidhaksaa6895 2 ปีที่แล้ว

    Lemenee tadalalekee heluu natee yasheefechii

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 ปีที่แล้ว +3

    ለሄሉ ስጦታ ግዙላት በሉ ሆ

  • @merafakedusane5346
    @merafakedusane5346 2 ปีที่แล้ว

    Halu ere egziabeharene feru lejetane yeleta deresatenew weferame nate endegena letaweferate new bekate

  • @ቅንልቦችYouTube
    @ቅንልቦችYouTube 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ታዳላለክ ለካ ወድ ልጅ ሲያገባ ወደ ሚስቱ ያዳላል ሲባል ውሸት ይመስለኝ ነበር በግልፅ በተግባር አሳየከን ናቲ 😒😒😒😒😒😒😒

    • @semaligwondemu4744
      @semaligwondemu4744 ปีที่แล้ว

      አንቺ ዉሻ😒😒😒😒😒😒😒😒😒

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ደስየምትሉው አላህ ይጠብቃችሁ ክክክክክእደትእዳሳቃችሁኝ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige wedeye

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 ปีที่แล้ว +1

    ሄሉዬ የኔአሣዛኝ እሧም እኮ አሸንፍለች መሸለም አለባት ሀራማሌክ

    • @ekiramtube442
      @ekiramtube442 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁን በቅንነት Mariyam

  • @ሰደተኛዋነኝየናቴናፋቂ
    @ሰደተኛዋነኝየናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ወይ በሳቅ አዲስ ነኝ ለቤታችህ

  • @GgdsdGhgsdd
    @GgdsdGhgsdd ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምታዳላው ከመጀመሪያውም ይለይብሀል

  • @AlametoBalata
    @AlametoBalata ปีที่แล้ว

    😂😂😂www hubiyee ❤❤

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነዉ ያዝናናቹሁኝ ታምሩላቹሁ

    • @ዉዴዩዩቱብ116
      @ዉዴዩዩቱብ116 2 ปีที่แล้ว

      ዉዶቼ አብረን እንደግ እንደማመር በቅንነት❤

  • @almasgutama5535
    @almasgutama5535 2 ปีที่แล้ว

    Wow baxam dess sitiluu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว

    ሰታምሩው ምርጦችዬ ውድዱሩው ልዩ ነበር ወይኔ ውብዬ😂

  • @ሀየትነኝ
    @ሀየትነኝ ปีที่แล้ว +1

    ሄሉ ነበረች የሸነፈቹ😌🤭🤭🤭🤣🥺🥺

  • @rahmahussain7957
    @rahmahussain7957 2 ปีที่แล้ว +1

    እኩልነው የጨረሱት ውላሂ የምን ማዳላት

  • @kwt651
    @kwt651 2 ปีที่แล้ว

    አሚንን

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 ปีที่แล้ว +1

    Wudederu aguagi neber wubeye ashenefeche ye Riyadua konjo koretenebeshal

  • @Neju-w7k
    @Neju-w7k 2 ปีที่แล้ว

    Ante gin yemtegerm neh ende wend koften bel ke eheteh misteh tabeltaleh des aylem mist ena bal yemetalu yehedalo beteseb gin hule kante gara keri nachewo heluye enwedchalen❤

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 ปีที่แล้ว +1

    ወየው ውስጥሺ ሌላ ሄሉ አለችደየ አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @ቃልኪዳንYouTube-e2o
    @ቃልኪዳንYouTube-e2o 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይ ሙስና ሰራህ ወንድምየዉ ሄሉ ነች አሸናፊ ግን ይሁን💋💔

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว +15

    የእህቱን ልብሰ ወደታች ሲደረገ ደሰ ይላል

    • @አሚነኝየማሜእህት
      @አሚነኝየማሜእህት 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔራሱ አይቺው ደስ አለኝ የኔ ወድም ለህቱ ያለው ውደታ ያሳያል

  • @tubemelat
    @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም የኔ ውዶቹ በጣም ታምራላቹሁ እግዚአብሔር ይጠቃቹሁ ስላም ላገራቹን

  • @hageratube8338
    @hageratube8338 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የኔማሮች ፈታነውያረጋቹኝ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige wedeye

  • @fatumamahamed9502
    @fatumamahamed9502 2 ปีที่แล้ว

    yemer helu demsa des yilagnal sitawera

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሮች

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ሀኒ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว

    ሄሉዬዬ ቀምሚ እግዲ 😃😃😃

  • @mekilovexff7334
    @mekilovexff7334 2 ปีที่แล้ว

    እኩል ናቸው

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 2 ปีที่แล้ว +1

    እኩል ናቸው አዳልተሀል ለውብየ😁

  • @ethio4711
    @ethio4711 2 ปีที่แล้ว +1

    Erge bexam wedanawal nahi danyinatun baxam takinahibatal

  • @ነግስትእየሱስወገየከፈለየ
    @ነግስትእየሱስወገየከፈለየ 2 ปีที่แล้ว

    ዎይኔ በሰቅ ገደለቹኝ ሁሌቱም እኩል ነዉ የጨረሱት ክክክክክ

  • @selamtube7565
    @selamtube7565 2 ปีที่แล้ว

    Kkkk ewnt fata nw yargachugi nahi gn ketathe😂😂😂 haluya ayzon langru natur mask nw yamuze letachi😂

  • @kaley8200
    @kaley8200 2 ปีที่แล้ว

    Abo betam deselal tezenanichebetalew gin wetetu like ayidelem ena helu berechi !!!!!

  • @Alem-d1w
    @Alem-d1w 2 ปีที่แล้ว

    Wow betam arif wededer nw enanem demerugn

  • @wollo1630
    @wollo1630 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊዴውን በደብረ ተመልከተው በድጋሜ ሔሉን ሸልም እንዴ🙄😐👈

  • @hdhd2829
    @hdhd2829 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ,,ያአላህ😂😂😂

  • @siiforomiyaatube5316
    @siiforomiyaatube5316 2 ปีที่แล้ว

    heluu bagaa nagaan dhufte jabadhu 😍😍😍😍😍😍

  • @halabaethiopia603
    @halabaethiopia603 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም😘😘😘

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 2 ปีที่แล้ว +2

    ወደ ጀርመን ስትመጪ ሙዝ እና ዳቦ ከኢትዮጵያ ይዘሽልን ነይ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ መልካም❤👈

  • @musxafahusen1322
    @musxafahusen1322 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ የኔ ማሮች

  • @sifen5
    @sifen5 2 ปีที่แล้ว +3

    ሳታስቁ በጣም ዴስትላላችሁ ሁለታቼውም ባንድ ነው የጨረሱት

  • @sususeltetube
    @sususeltetube 2 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁😁😃😃😃😆😄መአሸአለህ

  • @Samirwyi
    @Samirwyi 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkk 😂 my God min guide naw gobezi heluuu 🍞🍞🍞🍌🍌🍌🍌🍌🍌🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sewaregtariku7467
    @sewaregtariku7467 2 ปีที่แล้ว

    tadalaleh helu nat yashenefech

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ አረጋቹን👍❤❤❤

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ ቅን❤👈

  • @nas7117
    @nas7117 2 ปีที่แล้ว

    ግን እኩል ናቸው

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE ปีที่แล้ว

    ሄሉናት ያሽንፍች

  • @warktojutee6183
    @warktojutee6183 2 ปีที่แล้ว

    Dhugaa Wal Qixaa xumuraani beeri🥰🥰

  • @admacom75
    @admacom75 2 ปีที่แล้ว

    ግን እኮ እኩል ናቸው

  • @AbcAbc-qh1qs
    @AbcAbc-qh1qs 2 ปีที่แล้ว

    ሃሉያሽነፋቸ የኔ ማርች