የዋሸችኝ ውሸት ከአእምሮዬ ሊወጣ ስላልቻለ ከዚ በጛላ አብሬያት አልኖርም! - 8 ወር ሙሉ እንደ ህፃን ልጅ አጃጅላኛለች!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
  • የዋሸችኝ ውሸት ከአእምሮዬ ሊወጣ ስላልቻለ ከዚ በጛላ አብሬያት አልኖርም! - 8 ወር ሙሉ እንደ ህፃን ልጅ አጃጅላኛለች!! - 8 ወር ሙሉ ሚስቱን እንደ እህቱ አቅፎ የሚተኛው ባል መጨረሻ
    ------------------------
    በዛሬው ፕሮግራማችን ላይ አንድ ባለታሪካችን በህይወቱ ላይ ስላጋጠመው የህይወት ታሪክ የሚያካፍለን ይሆናል። በዛሬው ፕሮግራም ላይ ባለታሪካችን በስፋት ይዞልን የመጣው ታሪክ በትዳር ህይወቱ ስለገጠመው አንድ ጉዳይ እና የትዳር ህይወቱን ፣ በገንዘብ አያያዝ እና አጠቃቀም ዙርያም ጭምር ያወራን ድንቅ ድንቅ ሀሳቦች የተካተቱበት ፕሮግራም ይዘንላችሁ ቀርበናል። ባለታሪካችን በትዳር ህይወቱ ላይ ያጋጠመውን ታሪክም አጫውቶናል በተለይም ደግሞ ከትዳር በጛላ ሚስቱ እንደምትሰጠው ቃል የገባችለትን ድንግልና እንዳልሰጠችውና በምን ምክንያት መሆኑንም ማወቅ እንዳልቻለና በዚህም በማማከር እንድናግዘው ጠይቆን እኛም የገጠመውን ችግር ለመፍታት የሄድንበትን ርቀት ይዘንላችሁ ቀርበናል። አብራችሁን ቆዩ!!
    In today's program, we are honored to share an insightful and thought-provoking life story from one of our storytellers. This narrative offers a deeply personal account of challenges faced in married life, shedding light on significant themes, including financial planning, money management, and the impact of financial decisions on relationships.
    Our storyteller delves into the intricacies of managing finances within a marriage, sharing valuable lessons and practical ideas about budgeting, financial transparency, and fostering mutual financial goals with a partner. These insights are both relatable and enriching, providing listeners with guidance and inspiration for their own financial journeys.
    In addition to financial matters, the story also touches on deeply personal experiences, including the complexities of marital expectations and communication. Our storyteller candidly addresses an emotional aspect of his married life: the unfulfilled promise of virginity made by his wife before marriage, leaving him in a state of confusion and reflection.
    This story is a blend of heartfelt honesty and practical wisdom, offering a unique perspective on navigating the highs and lows of marriage. Stay tuned for an engaging and enlightening program that promises to resonate with many!
    ---------------
    ይህ ፕሮግራም በማለዳ ቲዩብ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሲሆን የተለያዩ ባለታሪኮች የህይወት ታሪካቸውን የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። በተለይም በቢዝነስ ፣ በስራ ፣ በፍቅርና በተለያዩ የማህበራዊ ህይወታቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን የህይወት ታሪክ የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። ሙሉውን ፕሮግራም ተከታተሉት እናመሰግናለን።
    ------------------
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!! ይከታተሉን😊 ‪
    @negusmediaOfficial‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@ynserayne‬ #life #finance #love #husband #wife #money #maledatube #ማለዳ_ቲዩብ

ความคิดเห็น • 374

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 หลายเดือนก่อน +71

    ማነው ግን እደኔ የዚህ ጋዜጠኛ የሚያወራው ሁሉ የሚያስቀው የደበራችሁ ካላችሁ ጎራ በሉ 😊😊❤

    • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
      @እኔምአምናለሁአድነኝብየ หลายเดือนก่อน

      ወይኔ በቃ አደባባይ ቆጆ ነው ምድነው

    • @birtukantesfaye678
      @birtukantesfaye678 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የሚያስጠላው ሴታሴት ነው😂😂😂

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም ነው የሚያስጠላኝ ቃላት አጠቃቀም እራሱ የዱርየ ; የመንገደኛ አይነት ነው የአጠያየቅ ችሎታ እንኳን የለውም ኮሜንት አያነብም ምንም አያስተካክልም

    • @Tamreseid
      @Tamreseid หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ያስቃል😂😂😂😂

    • @messyberu2028
      @messyberu2028 หลายเดือนก่อน

      Alalem

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 หลายเดือนก่อน +29

    በእርግጥ መጀመሪያ ብትዋሽ እየተግባባችሁ ስትሄዱ መንገር ነበረባት፣አሁን መታረቃችሁ በጣም ደስ ይላል❤

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt หลายเดือนก่อน +1

      ዴምረኝ ወንድሜ

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @ZahraZahra-u2x6w
    @ZahraZahra-u2x6w หลายเดือนก่อน +40

    😂😂በጣም ነው የምወደው ጋዜጠኛው❤❤❤

    • @YitbarekMamo-vf3mp
      @YitbarekMamo-vf3mp หลายเดือนก่อน

      Wuchi! Wuchi iyetelafech sayihon ayikerim. Fetari yiwek bicha!

  • @NigatuKifle-z3n
    @NigatuKifle-z3n หลายเดือนก่อน +10

    ይቅርታ ማድረግህ ላንተ ትልቅ ክብር ነው ።በጣም ፍቅር ካላችሁ ካሁን በኋላ ሌላ ቦታ የማትህድብህ ከሆነ ተስማምታችሁ ኑሩ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq หลายเดือนก่อน +16

    ❤😂😂😂ኮሜዲው ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ግርም የምትለኝ እኮ አጠያየቅህ አልተሰጠህም እንዴ ወይኔ 😂😂😂

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ኮሜድ የኔ ዶ/ር የኔ ጋዜጠኛ ሁሉንም ትችልበታለህ በርታልን የነስር አይን ጠፍቷል ፈልጉልን ጨንቆኛል አንተም ይቅር በላት ስለምትወድህ ነው የደበቀችህ

  • @Sambal-j6q
    @Sambal-j6q หลายเดือนก่อน +5

    አይለያቹሁ የኔ ቆንጆች ይሄ ነው እውነተኛ ፊቅሪ❤❤❤

  • @ketemabelay3668
    @ketemabelay3668 หลายเดือนก่อน +1

    ምስጋና ክብር የሚገባዉ ለፈጣሪ ብቻ መሆኑን መረዳት አለብህ ደ/ር

  • @AassddAassdf-w8l
    @AassddAassdf-w8l หลายเดือนก่อน +3

    አይ ጋዜጠኛ ያብስራ ደና ነህ አለኛ ኮሜዲ ነህ እኔ ብሮግራምህ ያዝናናኛል ወላሂ
    እኮን ታረቁ ደስ ይላል

  • @FaxumaWase
    @FaxumaWase 28 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ወላሂ የጋዜጥኛው ሃርካት በሳቅ ልፍነዳ ነው ያራዳልጅ ነሩልን ሁለየም እወድሃለሁ ዋውውው 🌹

    • @buze9
      @buze9 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @mesfinhaile6179
    @mesfinhaile6179 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተርዪ❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንም ፕራንክ ሆነ 😂😂😂😂😂😂ጎበዝ እንኳን ታረቃችሁ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ባል እውነት ያለፈ ታሪክ አሁን ላሉበት አይጠቅምም መልካም ፍቅር

  • @አምላክሆይወዳንተአመጣጤን
    @አምላክሆይወዳንተአመጣጤን หลายเดือนก่อน +3

    ፀበል ይግቡ

  • @HalimaEshetu-u9n
    @HalimaEshetu-u9n หลายเดือนก่อน +29

    መቼም ካንተ ቤት ቆሎ አይጠፋም 😂😂😂😂 እንኳንም ታረቃችሁ

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 หลายเดือนก่อน +1

    የኛምርጥ ጋዜጤኛ ሰዉድህ ማር እኮ ነህ❤ወላሂ ❤የሳቅምንጭ ነህ❤ ወድሜ❤አይዞህ በርታልኝ ❤ እንኳንም ታረቃችሁ

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l หลายเดือนก่อน +1

    እኔ፡ግርም፡የሚለኝ፡እደት፡እደምታሳምናችው፡ነው፡ተሰጦ፡ነው፡በጣም፡ነው፡እግድሕ፡የምር፡አነጋገርሕ፡በጣም፡ነው፡የምታስቀኝ፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +7

    ዱክተር እምሙክክክ መጅመርያ ሥስማ አይ ዱክተር ልብሱ ን ልባሥ ❤❤

  • @Tilahun-c5r
    @Tilahun-c5r หลายเดือนก่อน +2

    ይመችህ ተመቸኸኝ

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ หลายเดือนก่อน +8

    ዶክተረየ🎉 ስወድህ 🎉ታስቀኛለህ🎉ቆሎዉ🎉ትንሽ ናት🎉ልጁ 🎉ትግስተኛ 🎉ነዉ

  • @askalumebrhatu4652
    @askalumebrhatu4652 หลายเดือนก่อน +1

    I’m so happy for you guys!!!!
    God bless you

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ หลายเดือนก่อน +4

    እሙሙ ሆኖ ቀረ በቃ ፡ ወይ ጉድ
    ለማንኛውም እንኩዋን ደሥ ያላችሁ

  • @edendak5588
    @edendak5588 หลายเดือนก่อน +1

    Sew set yediral.
    Ante gin betam tigistena new.
    Gin wich kalitechwetk.
    Be ewnet mitgirmi nehi ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marituawoke7204
    @marituawoke7204 หลายเดือนก่อน +14

    እሙሙሙሙ ዘንድሮ ጉድ አፈላች እኮ

  • @ZZZ-xz9tp
    @ZZZ-xz9tp หลายเดือนก่อน +5

    ስለታረቃቸሁ❤🎉🎉 በጣም ደስብሎኛል🥰💪💪💪🤣🤣🤣🤣🤣

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru 7 วันที่ผ่านมา

      ግን ድብቅነት ከባድነው ስትሮጥ ኑራ ስሸውደው

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p หลายเดือนก่อน +1

    ያብስራ ሁሌ ፈታእዳረከኝ እግዛብሔር የባርክህ

  • @SeifeSelomon
    @SeifeSelomon 11 วันที่ผ่านมา

    ሰውለወደደው ነገር ከዚበላይማረግይገባል ይቅር ተባብሎመኖር የመለነገርየለምግን አሁንምቢሆንሁለታቹአንች ትብስ አንተትብስበመኖርነውእና ወልዳቹከ ክበሩ ኑሩ ዶክተርንአመስግኑ ሁለታቹም እኛምእናመሰግናለን ደስይላል

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 หลายเดือนก่อน +5

    ባልየው ያሳዝናል

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 หลายเดือนก่อน

    You’re peaceful brother good jobs💎💕💕🥰🌺🌺

  • @Astertadesse-u8v
    @Astertadesse-u8v หลายเดือนก่อน +6

    እረ ጋዜጠኛው በሳቅ ገደልከኝ እሙሙ እያለ ደግሞ አጠያየቁ😅😅😅😅

  • @FirewDesse-v9h
    @FirewDesse-v9h หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሰዉ ነህ አልፏን በቃ

  • @Zabedh-w3p
    @Zabedh-w3p หลายเดือนก่อน +8

    እረ ከሆድ የሞላዉ ነዉ በአፍ የሚወጣዉ አባቴ አች አትዘናጊ

  • @NegtKedir
    @NegtKedir หลายเดือนก่อน +15

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ ግጩኝ💪💪💪

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg หลายเดือนก่อน +3

    😅😅😅ደግልናወን ገፍፍከው ደክቶሮ በርታ በተረፍ እንኮን ታረቃችሁ ደስ ብሎኝል

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz หลายเดือนก่อน +3

    እሡንማ ቀምሠናል አለለምዶክተር ሠለም ነህ ይቅርታቢለህ መቆጨት የለብህም ፈጣርም ይቅር ተባባሉ ብሏል

  • @SamrawitAsres-tg1mf
    @SamrawitAsres-tg1mf หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ይህን ጋዜጠኛ እንዴት እንደምወደው ቆሎ ነው መሰለኝ አሁን ተለወጥክ አለውኮ😅😅😅🙏

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi หลายเดือนก่อน +15

    ይቅርታ ታላቅ እነት ነው 😢😢😢😢አሁን ውለዱ ክበዱ እድሜ እየገፋ ሲሄድ ይቆጭሀል🎉🎉🎉🎉ፀበል ሂዱ ተጠመቁ ንስሀ ግቡ ፁሙ ስገዱ ይሄነው መፍትሄው 😢😢😢😢😢😢

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq หลายเดือนก่อน +3

    😮😮ምድነወ አነቷም ኡከ ከ ብዙ ሴቶቸ ገ ተኝተዋል ኡሱዉ ሴት ስለሀነቸነወ ገደል ግበ 😢

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f หลายเดือนก่อน +1

    የሳቄ ምንጭእንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @ergoyeshanko8051
    @ergoyeshanko8051 หลายเดือนก่อน

    Emwedh🎉

  • @WarkituuAlamuu-z5q
    @WarkituuAlamuu-z5q หลายเดือนก่อน

    Wayne.doctoriyee.baxamnoo.yemitmachanyii❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BeleteAyna
    @BeleteAyna หลายเดือนก่อน +8

    እረዶክተረ ቆሎብላ ለንዴቱ❤❤❤❤

  • @ሜቫ
    @ሜቫ หลายเดือนก่อน

    እሙሙ ቴሌግራም ብቻ መስሎኝ በዚሕም መጣ. ጋዜጠኛችን ግን ትመቸኛለሕ የምር ዶክተርዬ😂❤

  • @HaniLove-p7n
    @HaniLove-p7n หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ይቅር ባይ ሰው ይብዛልን🎉🎉🎉❤❤

  • @aaa-q8k
    @aaa-q8k 24 วันที่ผ่านมา

    የምወድህ ነገሪስ ጋዘጠኛው ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ksaksa9220
    @ksaksa9220 หลายเดือนก่อน +1

    ዉዱ፣ፀብል፣ግባ፣ይሹላህል❤❤❤❤

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉ ታማም 😂😂😂😂😂 ዶክተር

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እንኩአን ደና መጣህ 😂❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ይከ ጋዜጠኛ ስወደው በጣም እኮ ነው የሚመቸኝ 😂😂😂❤❤❤በቃ መዋሸቷ ጥፋት ቢሆንም እየተግባባችሁ ስትሄዱእውነቱን መናገር ነበረባት ግን ደግሞ በይቅርታ አልፋችሁት መታረቃችሁ በጣም ደስ ይላል ወደ ሇላ አትመለስ ጋዜጠኛው ጎበዝ ፍታት ፍታት የሚልህ ሴጣን ነው ፀበል ሂዱ 😢😢

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r หลายเดือนก่อน +38

    እችን coment የምታነቡ አኮዋን ካልታሰበ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏❤️

    • @Saada-z3z
      @Saada-z3z หลายเดือนก่อน +1

      እሽወድምአለም ሁላችንንም አላህይጠብቅህ❤❤❤❤

    • @Tges872
      @Tges872 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አንተም.ወንድሜ ፈጣሪ ይጠበቀህ ❤

    • @AynalemTlahun
      @AynalemTlahun หลายเดือนก่อน +1

      @@ያህያYahyawe-s1r አሜን አሜን አሜን

    • @Jait-il3lr
      @Jait-il3lr หลายเดือนก่อน

      Ameen Ameen Ameen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @Lillyetube-nu5hr
      @Lillyetube-nu5hr หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AppS-jy9zs
    @AppS-jy9zs หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ወሳህለን ዶክተርዬ በጣም
    ታስቀኛለህ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ደህና ነህ
    ዌልካም😁😁😁😁😁😁😁😁❤❤🎉🎉

  • @شمسيهالشموسي
    @شمسيهالشموسي หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 หลายเดือนก่อน +2

    መችም የማንሰማው የለም

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل หลายเดือนก่อน

    አይ ያብስራዬ አሺኮረመምከው እኮ😂 አልሰጠችህም ወይ አላለም😂😂 ወይኔ በሳቅ ክክክክክ ያብስራ ግን በጣም ቆንጅዬ ነህ በስራህም ሁሉ ነገርህ❤🎉❤

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው አለልከም አለለም ክክክ

  • @SeifeSelomon
    @SeifeSelomon 11 วันที่ผ่านมา

    ባለፈክረምትቤት አይሰራም ዶክተር በውነት እንዲ አነት ሰውነው እንዴ አንተ እራስህድንግልነህወይ በህይወትአይቀለድም ነውር ነው አዲስ ህይወት ከሆነ አዲስ ህይወት ነው ዶክተር ሁለቱም ለዚነገራቸው ንስሀ ግብ በላቸው

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc หลายเดือนก่อน +2

    Hojii kee nyaadhu dhugaa hayi gazeexanya kana si kenine ammas jedhin atii qoloo kana ofumaaf maalee kesumaaf mitti jabaadhu hundaafu doctora keenya 😁🥰🥰🥰 mucaan sirri mitti baqaali wayiif ykn fayyara mitti tsabaala geessa

    • @hawwioromiya7513
      @hawwioromiya7513 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 tokolanyadha gazzexxessan dhugaa

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የህጋዜጠኛ እያሳሳቀ ይነግራቸዋል ይመችህ ዶክተር ጋዜጠኛ ❤❤❤😂

  • @ifrahmohammedabdella2213
    @ifrahmohammedabdella2213 หลายเดือนก่อน

    Ene anten lemayet naw mimetaw yeashuwafi Dr ❤

  • @AhlamAgh
    @AhlamAgh หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera หลายเดือนก่อน +3

    ምነድነው የቆሎው ሚስጥር የቆሎ ማስታወቂያ እየሰራህ ነውዴ።ቆሎና እሙሙ? ?❤

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ወንድሜ

  • @ወለተ-ሠንበት
    @ወለተ-ሠንበት หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር ደና ነህ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MmMm-wc2lr
    @MmMm-wc2lr หลายเดือนก่อน

    እደ ይቅር ካልህ ይቅር ነዉ ነዉር ነዉ ከልብህ ይቅር በል

  • @Aminat725
    @Aminat725 หลายเดือนก่อน

    የኔሚሥኪን ዴሞ ብለውብለው ሠሀን ሠታሪ አዴረጉህ

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket วันที่ผ่านมา

    ይህ አዲሰ ነገር አደለም ማትናገሪ የጎዳዉ አልተኛም ማለትሽ ነዉ በግልፅ መናገር ነዉ

  • @fatumaali3301
    @fatumaali3301 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ልጁ ከልቡ ይቅር ማለት አለበት ውሥጡ የቆሠለ ይመሥላል በጣም ከባድነው እሧ ለምን በዝህልክ ዋሸቺ ተጅምሩም እውነቱን ብነግረው ሀሪፍነበር ልጁ ይቅር አላላትም ሥሜቱ የበቀል ይመሥልበታል

  • @netsanetalem2975
    @netsanetalem2975 หลายเดือนก่อน

    ኩሉ ተማመ ነው ዶክተረ😂ጋዜጠኛውን ሰወድህ❤

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዜጠኛ ማነው እንደ እኔ የምያስቀው😂😂😂😂❤

  • @AskalAraya
    @AskalAraya หลายเดือนก่อน +1

    ግን ከምር ዶክተርነህ ተዋናኝ እና ኮሜዲ ነው የምትመስለኝ

  • @Thwaiba009
    @Thwaiba009 หลายเดือนก่อน +2

    አልተሰጠህም እንዴ አላለም ቀምሰናል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Susu143j
    @Susu143j หลายเดือนก่อน +9

    ዶክተርዬ እንዴት ነህ ዘንድሮ እሙሙ ፈረደበት😂😂😂😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 หลายเดือนก่อน

      Ene emumu endamaregn alehu😂😂😂

    • @Susu143j
      @Susu143j หลายเดือนก่อน

      @sweetman5249 ayzoh Dejene 😂😂😂😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 หลายเดือนก่อน

      @@Susu143j Ewunet Dejene ayasazinim? 😂

    • @Susu143j
      @Susu143j หลายเดือนก่อน

      @@sweetman5249 chalew🤭

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ጥያቄ ነው ክክክክ

  • @WazirCell-o9m
    @WazirCell-o9m หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ከአተ ፍቅር ያዘኝ😊😊😢

  • @mesfinhaile6179
    @mesfinhaile6179 หลายเดือนก่อน +4

    የአብሥራ፡ጎበዝ❤❤❤እሙሙ ምንድን፡ነው😂😅

    • @SameeraEth
      @SameeraEth หลายเดือนก่อน

      😂

  • @Masrat-y2w
    @Masrat-y2w หลายเดือนก่อน +5

    ጋዜጠኛውን ስወደው በጌታ❤❤❤❤

  • @Adufkr-c9y
    @Adufkr-c9y หลายเดือนก่อน +1

    ኽረ አስደነገጣት ደሞ። አነጋገሩ ኮስተር ብሎ ስትታረቁ ነው የሚያምርባቹ

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 หลายเดือนก่อน +2

    ቆሎ 😅😅😅

  • @HaytHayt-e3n
    @HaytHayt-e3n หลายเดือนก่อน

    መጨረሻላይ ቆሎዉን ይዞዘወር አላለም😂😂😂❤❤❤❤ሁሉን ያደለህ ጋዜጠኛ

  • @HayatAhmed-iv3ru
    @HayatAhmed-iv3ru 7 วันที่ผ่านมา

    እሱ ጥሩነው አለ ወይኔ ዶክተር ክክክክ
    ሂጂ የሞተች ደሞ ታወራለች የወረደች ይበቀልሻል ጠብቂ ከምር

  • @edendak5588
    @edendak5588 หลายเดือนก่อน

    Ersuwam techinkalech.
    Gin 2 amet tigist betam midenek new eyewededkat😮
    Simethim mekitater yemidemik new.

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ หลายเดือนก่อน +8

    ደኩዩቶርየ እንዴት ነው😅😂🥰🥰🥰ደም መጣት ድንግልናዋ የማየገፈፍ ሴትዮ😅😂😂😂😂

  • @Animesforever64
    @Animesforever64 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet nw techawtabetalech

  • @lemijufar9282
    @lemijufar9282 หลายเดือนก่อน +4

    Dr yemchi😂😂❤

  • @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
    @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ หลายเดือนก่อน +1

    ለመጣዉ ሁሉ ቆሎ ታቀርባለህ ጎበዝ🤣🤣🤣🤣🤣😂😂

  • @SoliyanEliyas-j8w
    @SoliyanEliyas-j8w หลายเดือนก่อน

    ቆሎ መብላት ደስ ይላል ልክ ይህን ጋዜጠኛው ሳይ ሳቅ ይመጣል

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 หลายเดือนก่อน

    Kesu befit kehone lemin yihin yahel gize debekechiw tegodtoal leba nech athonewim abro menore metemamen yiteykal ayhonim

  • @Mekdelawit-p8o
    @Mekdelawit-p8o หลายเดือนก่อน

    Ahya neh setchawetbh kerma agegnhu telalh wend asedabi erehet neh yemanenm terafi asafari neh

  • @Madena-o1u
    @Madena-o1u หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክክክ ሀዳ ከተሠጠህ ምን ይሁን ነው 😅😅😅😅

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 หลายเดือนก่อน

    ይህ ጋዜጠኛ ግን በጣም ያስቃል፣😂😂😂😂😂

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket วันที่ผ่านมา

    አርገት እነዉ

  • @konjitendale927
    @konjitendale927 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ሰላም ነው 😂😂😂😂

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ หลายเดือนก่อน +3

    በአያት ያደገ ጋዜጠኛ😮

  • @abbasali-zq8vz
    @abbasali-zq8vz หลายเดือนก่อน

    ልጁ ደብድባት ይለኛል ሲል አቅራቢው እሱ ጥሩ ነው ይላል አስቂኝ ነው

  • @Saada-z3z
    @Saada-z3z หลายเดือนก่อน

    ማሻላደስይላል 8ወርስቃይ1ቀን ደስታ ተመለሰዋው❤❤❤❤❤❤

  • @VgGgg-z1j
    @VgGgg-z1j หลายเดือนก่อน

    ጉድ

  • @jjhhh7005
    @jjhhh7005 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ቆሎ ስራ ሰራች😂😂😂😂😂😂😂

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf หลายเดือนก่อน +3

    አህለን ዶክተር 😂😂😂 ይች ጉደኛ ሴት መጣች 😂😂😢😢 ታረቁ እንዴ ጥሩ ነው 😂😂😂

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj หลายเดือนก่อน

    በቀላሉ ሊረሳ አይችልም የተጎዳ ያውቀዋል