ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንተን የወለደ ማህፀን ይባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌ ጌቴ ይጠብቅህ ይክበብ
አቤት እግዞዮ ሰው ምን እይሆነነው ውይ የሄንን መረጃ የሰጠ ሰው ተባርክ በእወንት ያስዝናሉ
ልጆቹምንያድርጉሽ
በርታአሰቅላት
ባለጌገሀነብግቢ
ባሁን ስዓት ስራተኛ አያስፈልግ ለህግ ትቅርብ በጣም ያሳዝናል አይነ ስውራ አድርጎ ማገት በጤም ከባድ ነው
መተት ነው ተሜ በርታና ፀበል ውሰዳቸው ከቤተሰባቸውም አገናኛቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ተመስጌን አላህ ይጠብቅህ ከነ ባልደርቦችህ ጀግና
YECHI AREMENEA GEDAY NRCHE BESR BEAT MABESBES NEWE YEDFASHE
አቤት አቤት አቤት የሰው ክፋት ምን አይነት ጉድ ነው ሚሰማ በየቀኑ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የወላድ ያለህ አቤት የልጅ አባት አቤት የልጅ እናት አቤት የፈጣሪ ያለህ አቤት!! አቤት!! አቤት!! ምን አይነት ጉድ ነው!!
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቤተሰብ አይፈልጓቸውም በሰማም😢😢😢😢
ቤተሰብ ጭንቅ ላይ ይሆናሉ መቼም አይወላድ ምን ይበሉ😢😢😢😢
ይችማ መሰቀል አላባት ጀግና ነህ ጋዜጠኛ ተባረክ አቤት ጉድ አይሰማ የለ ኢትዮጵያ
ይህችን አረመኔ ውድ ህግ ከመድረሷ በፊት ገልብጦ መግረፍ ነበር ተመስገን ለዚህች አረመኔ ምንም አይነት ርህራሄ አያስፈልግም ውድ ህግ ትልቅ አድርሳት ልጆቹንም ከቤተሰቦቿ ጋር ትልቅ አገናኛቸው ውድ ህክምና እንዲሄዱ አድርግ አደራ ተሙ ትእግስትህ ግን ድንበር ያለፈ ነው አንዳንዴ ለዚህች አይነት ባለጌ ሾጥ ስጥ ነው መድሀኒቱ።
በዚህ ልክ በልጆች ላይ ጭካኔ ካልተመቸሽ ከዛ ቤት ወጥተሽ ሌላ ቦታ መሥራት ለሕግ ማቅረብ ነበረብሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ይህ የክፋት ጥግ ተሜ ጀግናችን እባክህ እነዚህን ልጆች ይዘሀቸው ውጣ አወራሯ ሁሉ እውነት የማይመስል ደፋር ናት
እናቴ ድንግል ማርያም በምህረቱ ትጎብኛችሁ 😢😢😢❤❤ የሰው ልጅ ክፋት በስማም ፀበል ሰዷቸው
አሜንአሜን
ወይኔ ጌታ ሆይ አድነን አድነን አድነን !!!!ወይኔ እንዴት ያሳዝናሉ ተሙ እግዚአቢሄር ይስጥህ ጥቆማ የሰጡ ሰዎችም ዘመናቸው ይባረክ።
ምንአይነት አረመኔነት ነው የጭካኔ ጥግ ወደ እሰር ቤት ቀሪ ዘመኗን እረበ በሰማም ምን አይነት ህመም ነው❤❤❤
Tesekele
እንደው አንትን ልጅ ምን ላድርግክ አንተን የወለደች አናት ትባረክ ተሙየ እመቤቴ ማርያም ካንተ ጋር ትሁን በርታ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹
እረ እባክህ ጥለኻቸው አትውጣ እረ ምን አይነት ግዜ ደረስን
🇪🇹💔
😭😭😭💔🇪🇹
ጀግናዉ ወንድማችን ተባረክ፡ ለእነሱ እንደደረስክላቸዉ ለንስርአይንም ድረስለት እባክህ 😢😢😢
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤ እራስህን እየጠበክ ❤❤❤❤. ምን አይነታ ጨካኝ ናት 😢😢😢😢😢 የስራሽን ይስጥሽ አቦ 😢😢😢😢. ጨካኝ 😢😢😢
ኣይ የጭካኔ ጥግ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ።አረ ምን ኣይነትዋ ክፉ ሴት ናት በስምኣም ፈጣሪ ይማራቹህ።
አረ እኔ እምባየ መቋጣጠር አቃተኝ ፡ ተመስገን ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጅግናችን በርታልን እራስህን እየጠበክ እንደዚህ ች አውሬ ለፍርድ በቅርብ ስልጣን ቁራጭናት
ተሙ በማርያም ጥለካቸው አትሂድ ፀበል ውሰዳቸው የቃፅለዋ ማርያም ብረሃናቸውን ትመልስላቸው
አሜን አሜን አሜን
ኢየሱስ ብርሃን ነዉ።
በስቅላት መገደል አለባት
ሟርተኛነሽ ፈጣሪ አጋለጠሽ ሌሖችንም ሥትሠርቅ ኑራለች
አሁን ልታርዳቸዉ ነዉ እግዚአብሔር በሰዎች ላይ አድሮ ከአንተ ጋር አገናኛቸዉ አደራ ተሜ
ትሰቀል ምትሉ በላይክ
Tikikele
መታሰር ኣይሻልም
ጭካኔ፣በዛ።የብቀላ፣ትውልድ።ክፉ፣ትውልድ፣ስምንተኛው፣ሺ?
Atfredu yefaredubachuwaly yilal qeal😢😢😢
ይስቀልህ😮😮😮
በእውነት. በእውነት. ይቺ. አረመኔ. መገደል. አለባት. ልጆቹን. ምንም. በማያውቁቱ. ነገር. አበላሸቻቸው
የኔ ጀግና💪💪💪እኔ እናት ሀገሬ በወለደችው መካጇንና ዛሬ ላለችበት ሆኔታላይ መድረሷ ሁል ጊዜ እየተካሄደ ባለው ነገር ባዝንም ልቤ ቢሰበርም ነገር ግን አተና መሰሎችክን የመሰለ ጀግና ልጅ ስላላት በጣም ደስተኛነኝ አላህ ይጠብቅክ ይጠብቃቹ
አረ በእግዚያብሄር ትያለሽ መናጢ ክፉ ጨካኝ ከቻልሽ አዋቂዎችን አትገዳደሪም ህጻናቱ ምን አረጉ የምትበቀያቸው ለህግ መቅረብ አለባት ጋዜጠኛው ተባረክ በርታ በአንተ እርዳታ ጸበል መሄድ አለባቸው
ታሞ የኛጀግና እግዚአብሔር ይርዳችሁ አክባሪያችሁ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጆቼ ወይ መዳህኒአለም ጉድ እኮነው
እግዜያብሔር ይርዳህ እውነት ደርስህ እዳዳንካቸው አንተንም ከነሙሉ ጉሩፕህ ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቃቹሁ ።
Temesgen Gobez neh edmena teyena yabzaleh fetari 🙏🏾❤️🇪🇷🙏🏾❤️🇪🇷🙏🏾❤️🇪🇷
አገራችን ምን እየተካሄደነው እረ አላህን ፉሩ ምን አይነት ጭቃኔ ነው ስልክ ማየት አስጠላኝ ወላሂ አላህዬ ሙስሊም አርገህ ስለፈጠርከኝ አላሀምዱሉላ ያአላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እዉንት ትሙ አላህይድረሰልህ ድረሰከላቸዉ በጣም ያሳዝናል አቤትጨካኔ😭😭😭😭😭😭
❤❤❤ተሙጀግና የነዚህ ልጆች መጨረሻቸውን አሳየን 🎉🎉🎉ከናይሮቢ
ተሙ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ 😢💪
ጀግናዬ ጀግናዬ ጀግናዬተባረክ ❤❤❤ ልጆቹ ቶሎ ወደ ፀበል ይሂዱድግል ማርያም ትድረስላቸው
በስማአም እግዞ ማህረነ ክርስቶስ አምላኬ ድረስ ተሎ 😢😢😢😢
ወይኔ ምን አይነት ጉድ ነው በየቀኑ የሚከናወነው ቆይ ሰው በነፃነት መኖር የማይችልበት ምድር ሆና ትቅር ሀገራችን እነኚ ከአጋንት ጋር የተዳቀለ ትውልድ በምን መልኩ ይነቀሉልናል መቼም እግዚአብሔር ጋዜጠኞችን ልኮ የህዝቤን እንባ እያበሰ ነው ተሙዬ ተባረክ
ልጆች ምን አደረጉ ከተቀበልሽ የጎዳሽን አትበቀይም በእውነት ይችን ልጅ ሞት ሲያንሳትነው
ወይኔ ወይኔ ተሜ እንደዛሬ ልቤ ደምቶ አልቅሶ አያውቅም 😭😭💔እግዚአብሔር ምስክሬ በእውነት አገራችን ላይ ነው ይሄ ሁሉ ዘግናኝ የሆነ ወንጀል የሚሰራው ወይኔ አገሬ ይቺ ባለጌ ደፋር በነዚህ ምን የማያዩ የማያውቁ በእውነት ፈጣሪ ሳይውል ሳያድር የስራሽን ይሰጥሻል አይቀርም 😭😭 ተሙ ይቺ ጨካኝ አረመኔ ለፍርድ መቅረብ አለባት እኔ ቃላት ሁሉ አጠረኝ እምለውም ጠፋኝ ይቺ እኮ ሞት እንኳን ያንሳታል ሞት እኮ እረፍት ነው ይቺ አረመኔ
Tana ajjeesudhaa abboo😢😢😢😢😢😢ijolee oromo maati naafi ta.a wari Afan kanati ganadani anni komaati kiyyaa hunduu Afana oromo Afana saba guudati❤❤
❤❤❤
Tolee❤❤❤❤
🎉ምን አይነት ጨካኝ ነች ተመሥጌን ፈጣር ይባርክህ ደረሥክላቸዉ❤❤❤
ለኢላሀኢላላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ 😢😢😢😢ጅግና ውድም
በሁሉም ነገር ድሃ ነሽ ።።።።
ያርቢ የስው ልጂ ክፋት በቃ ይህን ያህል ማነው እንደኔ ሊናገር ብሎ የሚለው የጠፋበት 😢😢😢😢😢
እኔም
ጦቆማ የምሰጡ ሰዎት እግዛበሔር ይባርካቹ አይሰዉ😢😢😢😢😢😢
ያሳዝናል😢
ይሄ፣ነገር፣ደራማ፣በሆነ፣በዬ፣ተመኛሁምክኒያቱም ውላጅ፣ልጆቹን፣ጠፍተውበት፣በዚህ፣ዘመን፣ዝም፣ያሉት፣እግዚአብሔር ፣ምህርት፣ያደርግልን
እኔም ምንም አልተዋጠልኝም አነጋገርዋ
ቶሎ ፀበል ውሰዳቸው በናትህ ይድናሉ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ምን ጉድ ነው በየቀኑ እምንሰማው
ይህ ሴት ሁለት አይንዋን መስጠት አለበት እግዚአብሔር ይፍረድሽ ይህ ህፃናት አጨልማ ቁጭ አደረጋቸው 😢😢😢
💔💔። 😭😭
😢😢😢ምን አረገል የኝ የሙስልሙቸ ህግ ብህን ኑሯ እንደዙ ነበረ የሴዉም ሆሉት አይኑቾዉ ይጠፈ ነበረ ግን ምን አረገል ይህ ህለ ኡከ የነቱ የጠኡት ህግነወ የሰወ ልጀ በጥፈቶ ልክ ቅጠቶን ከገኝ ወንጀለኝቸ ገደይቸ አይበዘም ሰለም ይወሯደል ህዙብ በሰለም ይነረል በአገረቸን ወንጀለኝቸ የበዙት ኡከ የጠኡት ህግ ስለህነነወ
ሚኪየ ፈጣሪ ይባረክህ በጣም ወንጀለኛ ነች ሚስት ሆና አልገባች ካልተመቻት መዉጣት ትችል ነበር ማገት ልጆቹን ማወር መብቷ አይደለም ጨካኝ ጨካኝ መገደል ነዉ ያለባት
ተሜ ወንድሜ ስውራ ማርያም ፀበል ውሰዳቸው የቅቤ እምነት ይቀቡ እርግጠኛ ነኝ ይድናሉ 😢😢
የስውሯ ማርያምን አድራሻ ካወቅሽው ንገሪኝ በናትሽ
Aganinti nat siwuruwa
ምንድነው የክብይ አምነት 🙏
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ልክ ነሽ
በምናያቸው መሠል ታሪኮች ሀገራችን ውስጥ ጤነኛ መሠል የአእምሮ ህመምተኞች እጅግ እየበዙ የመጡ ይመስለኛል፡ ፡ በችግሩ ዙሪያ ሰፊ ጥናት ቢደርግና በየአካባቢው የካውንስለንግ እና የማሕበራዊ መፍትሔ ቢፈልግ ጥሩ ነው።
ተሜ❤ድንግልማሪያም❤ትጠብቅህ❤ወድማችን❤ጀግና❤ነህ፡ፀበል❤ፀበል❤ፀበል❤ይግብ❤ይዳናሉ፡❤❤❤❤❤❤
የ ን ስ ር፣ አ ይ ን ❤አንተ፣ ደክመህ፣ ለፍተህ፣ ጥረህ፣ ግረህ፣ በህይወትህ፣ ቆርጠህ፣ ስው፣ ያደረካችውን የአቶ፣፣ ኤርምያስ ልጆችን ፣ አስታወስኝ።ጤና፣ እድሜ. ፣የአምላክ፣ ጥበቃ፣ ለሁሉም፣ ጋዜጠኞቻችን፣ ይሁን፣❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤
ጅግና ወንድማችን በርታ❤❤❤❤❤❤❤
ደሞ በእግዚአብሔር ትላለች የዚችን አረመኔ መጨረሻዋን አሳውቀን የነዚህን ምስጊን ህጆች ከወላጆቻቸው ጋር ሲገናኙ አሳየን ቼክ አለች አግታ ከልጆቹ ቤተሰቦች አምጡ ብር አለዚያ እገላቸዋለው እያለች እያስፈራራች ነው ይሄን ብር የምታገኘው
ይች ሴት በአደባባይ ተሰቅላ ተገድላ ማየት አለብን
አንተ የወለደች ጸን ትባረክ እባክህ ትታቸዉ እንዳ ትህድ ልጆጅ ናቸዉ ወደ ቤተሰባቸዉ ዉሰዳቸዉ
ኡፍኡፍ አመመኝ ተሙ እንዴት ቻልከው የፈጣሪ ያለህ የጉድ ጉድ❤❤❤
ተመስገን አላህ ይጠብቅህ ከነባልደረቦችህ ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን ያአላህ ስንቱን ጉድ አሳየን ዘድሮ እናተግን አላህ የሰዎችን እባ አፋሽ አድርጓችኋል አላህ እረጅም እዴሜና ጤና ይስጥህ
ቃላት አጣሁ😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FatimaAl-l9d አያስቀም😥😥😥😥😥
በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ሴቶች ከራሱ ከሰይጣን የባሱ ናቸው። ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ጋር ይሁን።
ወይ ጉድ የሚገርም ነው ደካማ አሰተሳሰብ ሸር የሞላ ጭንቅላት ጥሩ አያሰብም የፈለገ ቢሆን መርዝ ነው የሚረጨው ከዚች ልጅ ኃላ ሌላ ሰው ይኖራል ይች አንድ ገልቱ ይሄ ሴራ አይሰራምዛሬ ዛሬ ሰራተኛመቅጠር ቢቀር ይሻላል ሰራ መሰራቱም እርዳታቸውም ይቅር
የልቤን ነው የተናገርሽው እኔ ግን እውነት ስላልመሰለኝ አላመንኩም
ጅግናችን እንካን ደና መጣህ ሙርጡ ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉 የኢተዩጰያ ህዝብ አላህ ፊሩ 😢
ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ያሳዝናል የሰዉ ልጅ በዚህ ልክ ጭካኒ ይቺንማ ባደባባይ መስቀል ነበር ይቺ አዉሬ
እግዛብሔር ይርዳቸዉ ተመስገን ጠንካራ ጀገና በርታ ጌታ ይርደህ
ወይኔ ምን አድርጎ ነው የጋደሉት ምን አይነት ጨከኝ ነት ክፉ የስርሽን ፍጠሪ ይስጥሽ እስይ ልቤ ርስ አሌ ተሜ በእውነት እግዚአብሔር የስርክን ወጋ ይክፈልልክ
በጣም ደፋርና ጨኻኝ ናት ይህቺ የመሰለች አይቼ እልውቅም እግዚአብሔርሆይ ምንአይነት ዘመን ነው የደረስነው ለማንኛውም በህግ እንድትያዝ አደራ
ያአላህ ያረቢ እንዴዉ ምን ጉድ ነወ የመጣብን አቤት ጭካኔ ለዚች ስቅላት ሲያንሳት ነወ 😢😢😢😢😢😢😢
እግዞ መሐረነክርስቶስ አቤቱ ጌታዬ እባክህ ለልጆቹ ድረስላቸወ ወይኔ በስመአም ይህን የህል የሰዉ ልጅ ጭካኔ በልጅ ላይ ፀበል ዉሰዳቸዉ በእናትህ
ተሙእምላክ ነው የላከህ በጠቅላላ የሰበዌ መብት ተሟጋቹች እጅግ አመሰግናቸዋለን እናከብራችዋለን
ያአላህ እር ምን ጉድ ነው ያርቢ ያን አይነት ነገር ነው አተጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ የኔ እናት አላህ ከቤተሠቦቻቸሁ ያገናኛቸሁ 😢😢😢😢
እረ ወደ ፀበል ወሰዳቸው ዓይነቸው ይበራል
Awo bawent😢😢😢
ይበራል ውሰዳቸው
Yebarale
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
My brother tamue tanks God bless you mother merry give you long life 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
አይ ወይኔ ወላጆችን ገላቸው ባይሆን ፈጣሪ ይርዳችሁ
ጌታ ሆይ ማረን ማረን ይሄን ያህል ጭከኔ አቤት አምለኬ ሆይ ሀገረችን ለይ ምንም የህል ቁጠህ ብወርድም እውነትህን ነው ምን አይነት ነገርን ችለህ ነው የለሄው ማረን ማረን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
ጀግናአው አለሀ ይጠብቅህ ይቺን መሰቀል ነበር ተሙህ እንደዚህ አይነተ ሴቶች ሲለፈልህ ለምን ዝም ብለህ ታዳምጣላችው አትጠፈጥፍትም
ጥሩ ስራ ትሰራለህ፣፣ድክመትህ ለተጨነቁ፣ለታወሩ ፣ግፍ ለደረሰባቸው፣እኔ ምን እንደ ማደርግ፣ግራ ገባኝ እያልክ የበለጠ አጨናነካቸው፣፣እራስህን ማስተማር ይኖርብሀል፣ስለትእግስትህ አደንቅሀለሁ፣፣
አጃኢብ፡ነው፡አላህ፡ያድናችሁ፡፡የሠው፡ክፋት፡ጉድነው፡ተሙ፡በድግምት፡ይሆናን፡አይናቼውን፡ያጠፋቻቼው፡አይናቼውን፡እሳን፡በደብ፡ጠይቃት፡፡አላህ፡ምረቱን፡ይላክላቼው፡
አቤት የጭካኔ ጥግ ፈጣሪ የሰራሺን ይሰጥሺ የዘራሺውን አጭጂ ምን አደረጉሺ በቁማቸው የገደልሻቸው በሰማም😢😢😢😢😢
ምን አይነት የጉድ ሀገር ሆነ😡 አይደለም ወደ ሀገር ተመልሷ መምጣት ለመኖር ለእረፍት እንኳን አይታሰብም ። በጣም ነው የማዝነው ያቺን የመሰለች ኢትዬጲያችንን በ እንደነዚህ አይነት ጨካኝ አረመኔዋች ስትሞላ 😡 ምን ይባላል Get well ,Soon ጋዜጠኛው እናመሰግናለን !
በጣም እህቴ እንደ ሀገር አንገት ያስደፋል በጨካኝ የተሞላች ሀገር ሆናለች
እግዞ በምረትህ ምን አይነት ጭካኔ እኛ ኢትዮጵያውያን ምን አይነት ጭካኔ ነው ያለን
ኡ ተሙዬ እንደዛሬም አስደስተኸኝ አታቃም ሁሌም ትሰራለህ ውይ አይ ናቸውን ይድናል እግዚአብሔር ይርዳቸው
𝑒𝑤𝑢𝑛𝑒𝑡𝑢𝑎𝑛 𝑛𝑤 𝑎𝑑𝑎𝑚𝑡𝑎𝑡 𝑓𝑖𝑡𝑒ℎ 𝑙𝑒𝑑𝑖ℎ𝑎 𝑔𝑜𝑑𝑒𝑙𝑜 𝑛𝑎𝑡
ወይኔ ሰው ግን በዚህ ልክ ክፉ ለምን ሆነ በዚ አይነት እኮ ሰይጣንንም ምንም አልሳራብንም ያ አላህ😢😢😢😢 እዘንልን ተሙ በርታ
ይችን ጨካኚ ስቅላት ነበር የሚገባት እሽ ስይጣነ ከአገራችን ምን አይነት ጉድ ነው ያለ በስማም ወልድ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ድርስልነ የጭካኒ ጥግ
መሰቀል። መጠልጠል ።መገደል። አለባት። አነዝን ህፃኖች ምንአረጉዋት በቂ ምክኒያት ።የለላት። ሰጣን። መጠልጠል አለባት 100 %
እረቺስ የባሰባት ሰይጣን😢😢😢
ተሜ እግዚአብሔር ቀረ ዘመናቹ ይባረክው ከና ባልደረቦቹ ጀግና እግዚአብሔር አይን ብርሀን ይክፈተላቹ እና ተሜ ከና ወላጆቻቸው እገናኛቻቸው ❤😢
ፈጣሪ ያሠብከውን ሁሉ ያሣካልህ
በየሱስ ክርስቶስ ስም ፡ ምን አይነት ግዜ ነው ፡ ጌታ የሱስ ይድረስላቹ ቴሜ ሐወይ ዘመንህ ይባረክ ከክፉ ይጠብቅህ ፈጣሪ❤
ወይኔ በአላህ ምን ጉድ ነው ምን አይነት አረመኔነት ነው ኡፍፍፍ😢😢😢
እኔ እኮ አንዳንዴ ንግግርህ ያስቀኛል ተሜ አጠልጥዬ አመጣታለሁ ስትል ሳኩኝ 😂😂 ይቺ ጨካኝ አረመኔ 😢😢😢 አንቺ እንደው ባአደባባይ መስቀል ነበር 😢😢😢
ወይኔ አጠገቧ በሆንኩኝ እዚች ላይ ነበር አሲድ መድፋት ተቃጠልኩኝ
አሳብ ያድጋል አታስበው ወንድሜ
😢😢አዬ አገረቸን መቸነወ ትክክልኝ ፉተህዊ የሸርአ ህግ ተቀቆሙ ሰለም የምነገኝ የሰወ ልጀ በ ሰዉነቶ ተከብሯ የምኑሯ በቀ ሰወ ጥፈት አጥፉቶ ምን ተመጠሉ ይለል የጠኡት ህግ ወንጀለኝቸን አይቀጠም ወንጀለኝቸን የበረተተል እንጀ ትንሸ ተስሯ ብር ከፉሉ ይወጠል ለዘ ኡከነወ ወንጀለኝቸ የበዙት
ትርታሚድያትችላለሕበርታ
እህ እኔቃላት የለኝም ብቻ ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ይጠብቅክ
ላይክ ሼር አድርጋችሁ ለቤተሰቦቻቸው አድርሱላቸው እናትና አባታቸው በቃ ሞተዋል ብለው ደምድመው ይሆናል
እባክህ ተሜ ፀበል ይግቡ ይድናሉ የሷንም አይን እንደዚ ነበር ማጥፋት አፈር ትብላ ቤተሰቦቻቸው አፋልግላቸው አደራ ሰተንሃል
ጀግና አላህ እድሜና ጤናይሰጥህ
ፀበል መሄድ አለባቸው በፀበል ይድናሉ
😢😢😢😢😢😢Malo Maloo maloo😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Garaa gabuma nama ebifim obolesa koo 😢😢 maloo obolesa kaan jajabesa ❤️
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ይጠብቅሀህ ጀግናችን❤❤❤❤
አንተን የወለደ ማህፀን ይባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌ ጌቴ ይጠብቅህ ይክበብ
አቤት እግዞዮ ሰው ምን እይሆነነው ውይ የሄንን መረጃ የሰጠ ሰው ተባርክ በእወንት ያስዝናሉ
ልጆቹምንያድርጉሽ
በርታአሰቅላት
ባለጌገሀነብግቢ
ባሁን ስዓት ስራተኛ አያስፈልግ ለህግ ትቅርብ በጣም ያሳዝናል አይነ ስውራ አድርጎ ማገት በጤም ከባድ ነው
መተት ነው ተሜ በርታና ፀበል ውሰዳቸው ከቤተሰባቸውም አገናኛቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ተመስጌን አላህ ይጠብቅህ ከነ ባልደርቦችህ ጀግና
YECHI AREMENEA GEDAY NRCHE BESR BEAT MABESBES NEWE YEDFASHE
አቤት አቤት አቤት የሰው ክፋት ምን አይነት ጉድ ነው ሚሰማ በየቀኑ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የወላድ ያለህ አቤት የልጅ አባት አቤት የልጅ እናት አቤት የፈጣሪ ያለህ አቤት!! አቤት!! አቤት!! ምን አይነት ጉድ ነው!!
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቤተሰብ አይፈልጓቸውም በሰማም😢😢😢😢
ቤተሰብ ጭንቅ ላይ ይሆናሉ መቼም አይወላድ ምን ይበሉ😢😢😢😢
ይችማ መሰቀል አላባት ጀግና ነህ ጋዜጠኛ ተባረክ አቤት ጉድ አይሰማ የለ ኢትዮጵያ
ይህችን አረመኔ ውድ ህግ ከመድረሷ በፊት ገልብጦ መግረፍ ነበር ተመስገን ለዚህች አረመኔ ምንም አይነት ርህራሄ አያስፈልግም ውድ ህግ ትልቅ አድርሳት ልጆቹንም ከቤተሰቦቿ ጋር ትልቅ አገናኛቸው ውድ ህክምና እንዲሄዱ አድርግ አደራ ተሙ ትእግስትህ ግን ድንበር ያለፈ ነው አንዳንዴ ለዚህች አይነት ባለጌ ሾጥ ስጥ ነው መድሀኒቱ።
በዚህ ልክ በልጆች ላይ ጭካኔ ካልተመቸሽ ከዛ ቤት ወጥተሽ ሌላ ቦታ መሥራት ለሕግ ማቅረብ ነበረብሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ይህ የክፋት ጥግ ተሜ ጀግናችን እባክህ እነዚህን ልጆች ይዘሀቸው ውጣ አወራሯ ሁሉ እውነት የማይመስል ደፋር ናት
እናቴ ድንግል ማርያም በምህረቱ ትጎብኛችሁ 😢😢😢❤❤ የሰው ልጅ ክፋት በስማም ፀበል ሰዷቸው
አሜንአሜን
ወይኔ ጌታ ሆይ አድነን አድነን አድነን !!!!ወይኔ እንዴት ያሳዝናሉ ተሙ እግዚአቢሄር ይስጥህ ጥቆማ የሰጡ ሰዎችም ዘመናቸው ይባረክ።
ምንአይነት አረመኔነት ነው የጭካኔ ጥግ ወደ እሰር ቤት ቀሪ ዘመኗን እረበ በሰማም ምን አይነት ህመም ነው❤❤❤
Tesekele
እንደው አንትን ልጅ ምን ላድርግክ አንተን የወለደች አናት ትባረክ ተሙየ እመቤቴ ማርያም ካንተ ጋር ትሁን በርታ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹
እረ እባክህ ጥለኻቸው አትውጣ እረ ምን አይነት ግዜ ደረስን
🇪🇹💔
😭😭😭💔🇪🇹
ጀግናዉ ወንድማችን ተባረክ፡
ለእነሱ እንደደረስክላቸዉ ለንስርአይንም ድረስለት እባክህ 😢😢😢
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤ እራስህን እየጠበክ ❤❤❤❤. ምን አይነታ ጨካኝ ናት 😢😢😢😢😢 የስራሽን ይስጥሽ አቦ 😢😢😢😢. ጨካኝ 😢😢😢
ኣይ የጭካኔ ጥግ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ።አረ ምን ኣይነትዋ ክፉ ሴት ናት በስምኣም ፈጣሪ ይማራቹህ።
አረ እኔ እምባየ መቋጣጠር አቃተኝ ፡ ተመስገን ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጅግናችን በርታልን እራስህን እየጠበክ እንደዚህ ች አውሬ ለፍርድ በቅርብ ስልጣን ቁራጭናት
ተሙ በማርያም ጥለካቸው አትሂድ ፀበል ውሰዳቸው የቃፅለዋ ማርያም ብረሃናቸውን ትመልስላቸው
አሜን አሜን አሜን
ኢየሱስ ብርሃን ነዉ።
በስቅላት መገደል አለባት
ሟርተኛነሽ ፈጣሪ አጋለጠሽ ሌሖችንም ሥትሠርቅ ኑራለች
አሁን ልታርዳቸዉ ነዉ እግዚአብሔር በሰዎች ላይ አድሮ ከአንተ ጋር አገናኛቸዉ አደራ ተሜ
ትሰቀል ምትሉ በላይክ
Tikikele
መታሰር ኣይሻልም
ጭካኔ፣በዛ።የብቀላ፣ትውልድ።ክፉ፣ትውልድ፣ስምንተኛው፣ሺ?
Atfredu yefaredubachuwaly yilal qeal😢😢😢
ይስቀልህ😮😮😮
በእውነት. በእውነት. ይቺ. አረመኔ. መገደል. አለባት. ልጆቹን. ምንም. በማያውቁቱ. ነገር. አበላሸቻቸው
የኔ ጀግና💪💪💪እኔ እናት ሀገሬ በወለደችው መካጇንና ዛሬ ላለችበት ሆኔታላይ መድረሷ ሁል ጊዜ እየተካሄደ ባለው ነገር ባዝንም ልቤ ቢሰበርም ነገር ግን አተና መሰሎችክን የመሰለ ጀግና ልጅ ስላላት በጣም ደስተኛነኝ አላህ ይጠብቅክ ይጠብቃቹ
አረ በእግዚያብሄር ትያለሽ መናጢ ክፉ ጨካኝ ከቻልሽ አዋቂዎችን አትገዳደሪም ህጻናቱ ምን አረጉ የምትበቀያቸው ለህግ መቅረብ አለባት ጋዜጠኛው ተባረክ በርታ በአንተ እርዳታ ጸበል መሄድ አለባቸው
ታሞ የኛጀግና እግዚአብሔር ይርዳችሁ አክባሪያችሁ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጆቼ ወይ መዳህኒአለም ጉድ እኮነው
እግዜያብሔር ይርዳህ እውነት ደርስህ እዳዳንካቸው አንተንም ከነሙሉ ጉሩፕህ ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቃቹሁ ።
Temesgen Gobez neh edmena teyena yabzaleh fetari 🙏🏾❤️🇪🇷🙏🏾❤️🇪🇷🙏🏾❤️🇪🇷
አገራችን ምን እየተካሄደነው እረ አላህን ፉሩ ምን አይነት ጭቃኔ ነው ስልክ ማየት አስጠላኝ ወላሂ አላህዬ ሙስሊም አርገህ ስለፈጠርከኝ አላሀምዱሉላ ያአላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እዉንት ትሙ አላህይድረሰልህ ድረሰከላቸዉ በጣም ያሳዝናል አቤትጨካኔ😭😭😭😭😭😭
❤❤❤ተሙጀግና የነዚህ ልጆች መጨረሻቸውን አሳየን 🎉🎉🎉
ከናይሮቢ
ተሙ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ 😢💪
ጀግናዬ ጀግናዬ ጀግናዬ
ተባረክ ❤❤❤
ልጆቹ ቶሎ ወደ ፀበል ይሂዱ
ድግል ማርያም ትድረስላቸው
በስማአም እግዞ ማህረነ ክርስቶስ አምላኬ ድረስ ተሎ 😢😢😢😢
ወይኔ ምን አይነት ጉድ ነው በየቀኑ የሚከናወነው ቆይ ሰው በነፃነት መኖር የማይችልበት ምድር ሆና ትቅር ሀገራችን እነኚ ከአጋንት ጋር የተዳቀለ ትውልድ በምን መልኩ ይነቀሉልናል መቼም እግዚአብሔር ጋዜጠኞችን ልኮ የህዝቤን እንባ እያበሰ ነው ተሙዬ ተባረክ
ልጆች ምን አደረጉ ከተቀበልሽ የጎዳሽን አትበቀይም በእውነት ይችን ልጅ ሞት ሲያንሳትነው
ወይኔ ወይኔ ተሜ እንደዛሬ ልቤ ደምቶ አልቅሶ አያውቅም 😭😭💔እግዚአብሔር ምስክሬ በእውነት አገራችን ላይ ነው ይሄ ሁሉ ዘግናኝ የሆነ ወንጀል የሚሰራው ወይኔ አገሬ ይቺ ባለጌ ደፋር በነዚህ ምን የማያዩ የማያውቁ በእውነት ፈጣሪ ሳይውል ሳያድር የስራሽን ይሰጥሻል አይቀርም 😭😭 ተሙ ይቺ ጨካኝ አረመኔ ለፍርድ መቅረብ አለባት እኔ ቃላት ሁሉ አጠረኝ እምለውም ጠፋኝ ይቺ እኮ ሞት እንኳን ያንሳታል ሞት እኮ እረፍት ነው ይቺ አረመኔ
Tana ajjeesudhaa abboo😢😢😢😢😢😢ijolee oromo maati naafi ta.a wari Afan kanati ganadani anni komaati kiyyaa hunduu Afana oromo Afana saba guudati❤❤
❤❤❤
Tolee❤❤❤❤
🎉ምን አይነት ጨካኝ ነች ተመሥጌን ፈጣር ይባርክህ ደረሥክላቸዉ❤❤❤
ለኢላሀኢላላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ 😢😢😢😢ጅግና ውድም
በሁሉም ነገር ድሃ ነሽ ።።።።
ያርቢ የስው ልጂ ክፋት በቃ ይህን ያህል ማነው እንደኔ ሊናገር ብሎ የሚለው የጠፋበት 😢😢😢😢😢
እኔም
ጦቆማ የምሰጡ ሰዎት እግዛበሔር ይባርካቹ አይሰዉ😢😢😢😢😢😢
ያሳዝናል😢
ይሄ፣ነገር፣ደራማ፣በሆነ፣በዬ፣ተመኛሁ
ምክኒያቱም ውላጅ፣ልጆቹን፣ጠፍተውበት፣በዚህ፣ዘመን፣ዝም፣ያሉት፣
እግዚአብሔር ፣ምህርት፣ያደርግልን
እኔም ምንም አልተዋጠልኝም አነጋገርዋ
ቶሎ ፀበል ውሰዳቸው በናትህ ይድናሉ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ምን ጉድ ነው በየቀኑ እምንሰማው
ይህ ሴት ሁለት አይንዋን መስጠት አለበት እግዚአብሔር ይፍረድሽ ይህ ህፃናት አጨልማ ቁጭ አደረጋቸው 😢😢😢
💔💔። 😭😭
😢😢😢ምን አረገል የኝ የሙስልሙቸ ህግ ብህን ኑሯ እንደዙ ነበረ የሴዉም ሆሉት አይኑቾዉ ይጠፈ ነበረ ግን ምን አረገል ይህ ህለ ኡከ የነቱ የጠኡት ህግነወ የሰወ ልጀ በጥፈቶ ልክ ቅጠቶን ከገኝ ወንጀለኝቸ ገደይቸ አይበዘም ሰለም ይወሯደል ህዙብ በሰለም ይነረል በአገረቸን ወንጀለኝቸ የበዙት ኡከ የጠኡት ህግ ስለህነነወ
ሚኪየ ፈጣሪ ይባረክህ በጣም ወንጀለኛ ነች ሚስት ሆና አልገባች ካልተመቻት መዉጣት ትችል ነበር ማገት ልጆቹን ማወር መብቷ አይደለም ጨካኝ ጨካኝ መገደል ነዉ ያለባት
ተሜ ወንድሜ ስውራ ማርያም ፀበል ውሰዳቸው የቅቤ እምነት ይቀቡ እርግጠኛ ነኝ ይድናሉ 😢😢
የስውሯ ማርያምን አድራሻ ካወቅሽው ንገሪኝ በናትሽ
Aganinti nat siwuruwa
ምንድነው የክብይ አምነት 🙏
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ልክ ነሽ
በምናያቸው መሠል ታሪኮች ሀገራችን ውስጥ ጤነኛ መሠል የአእምሮ ህመምተኞች እጅግ እየበዙ የመጡ ይመስለኛል፡ ፡ በችግሩ ዙሪያ ሰፊ ጥናት ቢደርግና በየአካባቢው የካውንስለንግ እና የማሕበራዊ መፍትሔ ቢፈልግ ጥሩ ነው።
ተሜ❤ድንግልማሪያም❤ትጠብቅህ❤ወድማችን❤ጀግና❤ነህ፡ፀበል❤ፀበል❤ፀበል❤ይግብ❤ይዳናሉ፡❤❤❤❤❤❤
የ ን ስ ር፣ አ ይ ን ❤
አንተ፣ ደክመህ፣ ለፍተህ፣ ጥረህ፣ ግረህ፣
በህይወትህ፣ ቆርጠህ፣ ስው፣ ያደረካችውን
የአቶ፣፣ ኤርምያስ ልጆችን ፣ አስታወስኝ።
ጤና፣ እድሜ. ፣የአምላክ፣ ጥበቃ፣
ለሁሉም፣ ጋዜጠኞቻችን፣ ይሁን፣❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤
ጅግና ወንድማችን በርታ❤❤❤❤❤❤❤
ደሞ በእግዚአብሔር ትላለች የዚችን አረመኔ መጨረሻዋን አሳውቀን የነዚህን ምስጊን ህጆች ከወላጆቻቸው ጋር ሲገናኙ አሳየን ቼክ አለች አግታ ከልጆቹ ቤተሰቦች አምጡ ብር አለዚያ እገላቸዋለው እያለች እያስፈራራች ነው ይሄን ብር የምታገኘው
ይች ሴት በአደባባይ ተሰቅላ ተገድላ ማየት አለብን
አንተ የወለደች ጸን ትባረክ እባክህ ትታቸዉ እንዳ ትህድ ልጆጅ ናቸዉ ወደ ቤተሰባቸዉ ዉሰዳቸዉ
ኡፍኡፍ አመመኝ ተሙ እንዴት ቻልከው የፈጣሪ ያለህ የጉድ ጉድ❤❤❤
ተመስገን አላህ ይጠብቅህ ከነባልደረቦችህ ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን ያአላህ ስንቱን ጉድ አሳየን ዘድሮ እናተግን አላህ የሰዎችን እባ አፋሽ አድርጓችኋል አላህ እረጅም እዴሜና ጤና ይስጥህ
ቃላት አጣሁ😢😢😢😢😢😢
እኔም
❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FatimaAl-l9d አያስቀም😥😥😥😥😥
በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ሴቶች ከራሱ ከሰይጣን የባሱ ናቸው። ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ጋር ይሁን።
ወይ ጉድ የሚገርም ነው ደካማ አሰተሳሰብ ሸር የሞላ ጭንቅላት ጥሩ አያሰብም የፈለገ ቢሆን መርዝ ነው የሚረጨው ከዚች ልጅ ኃላ ሌላ ሰው ይኖራል ይች አንድ ገልቱ ይሄ ሴራ አይሰራምዛሬ ዛሬ ሰራተኛመቅጠር ቢቀር ይሻላል ሰራ መሰራቱም እርዳታቸውም ይቅር
የልቤን ነው የተናገርሽው እኔ ግን እውነት ስላልመሰለኝ አላመንኩም
ጅግናችን እንካን ደና መጣህ ሙርጡ ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉 የኢተዩጰያ ህዝብ አላህ ፊሩ 😢
ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ያሳዝናል የሰዉ ልጅ በዚህ ልክ ጭካኒ ይቺንማ ባደባባይ መስቀል ነበር ይቺ አዉሬ
እግዛብሔር ይርዳቸዉ ተመስገን ጠንካራ ጀገና በርታ ጌታ ይርደህ
ወይኔ ምን አድርጎ ነው የጋደሉት ምን አይነት ጨከኝ ነት ክፉ የስርሽን ፍጠሪ ይስጥሽ እስይ ልቤ ርስ አሌ ተሜ በእውነት እግዚአብሔር የስርክን ወጋ ይክፈልልክ
በጣም ደፋርና ጨኻኝ ናት ይህቺ የመሰለች አይቼ እልውቅም እግዚአብሔርሆይ ምንአይነት ዘመን ነው የደረስነው ለማንኛውም በህግ እንድትያዝ አደራ
ያአላህ ያረቢ እንዴዉ ምን ጉድ ነወ የመጣብን አቤት ጭካኔ ለዚች ስቅላት ሲያንሳት ነወ 😢😢😢😢😢😢😢
እግዞ መሐረነክርስቶስ አቤቱ ጌታዬ እባክህ ለልጆቹ ድረስላቸወ ወይኔ በስመአም ይህን የህል የሰዉ ልጅ ጭካኔ በልጅ ላይ ፀበል ዉሰዳቸዉ በእናትህ
ተሙእምላክ ነው የላከህ በጠቅላላ የሰበዌ መብት ተሟጋቹች እጅግ አመሰግናቸዋለን እናከብራችዋለን
ያአላህ እር ምን ጉድ ነው ያርቢ ያን አይነት ነገር ነው አተጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ የኔ እናት አላህ ከቤተሠቦቻቸሁ ያገናኛቸሁ 😢😢😢😢
እረ ወደ ፀበል ወሰዳቸው ዓይነቸው ይበራል
Awo bawent😢😢😢
ይበራል ውሰዳቸው
Yebarale
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
My brother tamue tanks God bless you mother merry give you long life 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
አይ ወይኔ ወላጆችን ገላቸው ባይሆን ፈጣሪ ይርዳችሁ
ጌታ ሆይ ማረን ማረን ይሄን ያህል ጭከኔ አቤት አምለኬ ሆይ ሀገረችን ለይ ምንም የህል ቁጠህ ብወርድም እውነትህን ነው ምን አይነት ነገርን ችለህ ነው የለሄው ማረን ማረን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
ጀግናአው አለሀ ይጠብቅህ ይቺን መሰቀል ነበር ተሙህ እንደዚህ አይነተ ሴቶች ሲለፈልህ ለምን ዝም ብለህ ታዳምጣላችው አትጠፈጥፍትም
ጥሩ ስራ ትሰራለህ፣፣ድክመትህ ለተጨነቁ፣ለታወሩ ፣ግፍ ለደረሰባቸው፣እኔ ምን እንደ ማደርግ፣ግራ ገባኝ እያልክ የበለጠ አጨናነካቸው፣፣እራስህን ማስተማር ይኖርብሀል፣ስለትእግስትህ አደንቅሀለሁ፣፣
አጃኢብ፡ነው፡አላህ፡ያድናችሁ፡፡የሠው፡ክፋት፡ጉድነው፡ተሙ፡በድግምት፡ይሆናን፡አይናቼውን፡ያጠፋቻቼው፡አይናቼውን፡እሳን፡በደብ፡ጠይቃት፡፡አላህ፡ምረቱን፡ይላክላቼው፡
አቤት የጭካኔ ጥግ ፈጣሪ የሰራሺን ይሰጥሺ የዘራሺውን አጭጂ ምን አደረጉሺ በቁማቸው የገደልሻቸው በሰማም😢😢😢😢😢
ምን አይነት የጉድ ሀገር ሆነ😡 አይደለም ወደ ሀገር ተመልሷ መምጣት ለመኖር ለእረፍት እንኳን አይታሰብም ። በጣም ነው የማዝነው ያቺን የመሰለች ኢትዬጲያችንን በ እንደነዚህ አይነት ጨካኝ አረመኔዋች ስትሞላ 😡
ምን ይባላል Get well ,Soon
ጋዜጠኛው እናመሰግናለን !
በጣም እህቴ እንደ ሀገር አንገት ያስደፋል በጨካኝ የተሞላች ሀገር ሆናለች
እግዞ በምረትህ ምን አይነት ጭካኔ እኛ ኢትዮጵያውያን ምን አይነት ጭካኔ ነው ያለን
ኡ ተሙዬ እንደዛሬም አስደስተኸኝ አታቃም ሁሌም ትሰራለህ ውይ አይ ናቸውን ይድናል እግዚአብሔር ይርዳቸው
𝑒𝑤𝑢𝑛𝑒𝑡𝑢𝑎𝑛 𝑛𝑤 𝑎𝑑𝑎𝑚𝑡𝑎𝑡 𝑓𝑖𝑡𝑒ℎ 𝑙𝑒𝑑𝑖ℎ𝑎 𝑔𝑜𝑑𝑒𝑙𝑜 𝑛𝑎𝑡
ወይኔ ሰው ግን በዚህ ልክ ክፉ ለምን ሆነ በዚ አይነት እኮ ሰይጣንንም ምንም አልሳራብንም ያ አላህ😢😢😢😢 እዘንልን ተሙ በርታ
ይችን ጨካኚ ስቅላት ነበር የሚገባት እሽ ስይጣነ ከአገራችን ምን አይነት ጉድ ነው ያለ በስማም ወልድ መንፈስ ቅዱስ
እግዚአብሔር ሆይ ድርስልነ የጭካኒ ጥግ
መሰቀል። መጠልጠል ።መገደል። አለባት። አነዝን ህፃኖች ምንአረጉዋት በቂ ምክኒያት ።የለላት። ሰጣን። መጠልጠል አለባት 100 %
እረቺስ የባሰባት ሰይጣን😢😢😢
ተሜ እግዚአብሔር ቀረ ዘመናቹ ይባረክው ከና ባልደረቦቹ ጀግና እግዚአብሔር አይን ብርሀን ይክፈተላቹ እና ተሜ ከና ወላጆቻቸው እገናኛቻቸው ❤😢
ፈጣሪ ያሠብከውን ሁሉ ያሣካልህ
በየሱስ ክርስቶስ ስም ፡ ምን አይነት ግዜ ነው ፡ ጌታ የሱስ ይድረስላቹ
ቴሜ ሐወይ ዘመንህ ይባረክ ከክፉ ይጠብቅህ ፈጣሪ❤