Hi Dr. Danial. I am very happy in your lesson and I would like to thank you. Would you tell us about the concept of GAPS(gut and psychological syndrome please?
Always appreciate you Dr , very important knowledgeable teaching and sharing your life experience for our community. God bless you more and more in all way of your life.
👍👍በግሌ መፍትሔ ሆንልኛል እሶም ይህንን መፍትሔ ይጠቀሙ 100 % ውጤታማ ያደርጋል🔥🔥
TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
FOLLOW THE LINK
| th-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
እናመሰግናለን ዶክተር
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ
sewnete tegniche snesa yabtal yazoregnal alfo alfo ejen ena egren yemedenzez smet alew. hkmna hije Preterax yihen medhanit setugni metekem kejemerku wer honegni gin fite melalat jemere mn yishalegnal
hmemu ke 30 amet jemro limeta yichilal bleh neber kaltesasatku ene 26 amete new gin alebsh tebaleku lemn endezih hone
Always God bless Dr .
እኔም ለ 3 አመት መዳኒት እወስድ ነበር ምግቤን በማስተካከል እግዚያብሄርም እረድቶኝ አሁን መድሀኒቱን ትቻለው እና ይቻላል!! ለማለት ነው
እኔም እቁሜዋለው
እናመሰግናለን ደክተር እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን በጣም ነው እምከታተልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዶክተር በጣም አናመሰግለን
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በምግብ ግፊቱን ካስተካከልን መድሀኒቱን ማቆም እንችላለን ወይ
እኔ ፡ ኤርትራዊ ፡ እወድሃለሁ።
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
እኔ መድኃኒትም እየወሰድኩኝ ሊቀንስልኝ አልቻለም ሁሌም 140/99 ነኝ
አመሰግንሀለሁ ምን አይነት የተባረከች አናት በመሀጸንዋ አንተን የተባረክህ አዳኝ ፍጥረት እዚህ መዳን የሚያስፈልገው ዓለም ዉስጥ አምጣችህ? እግዚእ ብሔር ይባርካት አንተ ብሩክ ሰው እድሜህን ያርዝመው ተባረክ
እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር
በጣም አሰፈላጊ ቶፒክ ነው በጣም አመሰግነለሁ ባንተ ሰራ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ
አመሰግነለሁ።
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ በራሴ የተጠቀምኩበት እና ብዙ ለውጥ ያየሁት ጨው ቅቤ እና ቡና በመተው ነው እና Green tea with oregano እነዚህን ስወስድ ይወርድልኛል ይስተካከላል ችግሬ አንዳንዴ በጣም ይወርዳል ስለዚህ የራስ ምታት ሲሰማኝ እለካለሁ ደሜን ዶክተር እንዳለው exercise በጣም ፍቱን መድሐኒት ነው እኔ ሰነፍ ነኝ በሰዎች ላይ ግን ለውጥ እንዳገኙ አውቃለሁ።
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ እውቀትን ስለምታካፋለን በብዙ ካንተ ተጠቅመናል
እግዚአብሔር እድሜህን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ዶክተራችን።
እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው የምትሰጠው ከልብ ላደመጠህና ለተከታተለህ።
ተባረክ ወንድሜ
አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ
124/72 ላይ በደረስኩበት ይህን ምክር በመስማተ አመሰግንሕ አለሁ ሁሌ ምክርሕ ተቃምይ ነው በርታ አግዛብሄር ይባርክህ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምትሰጠው ተባረክ!
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል ዘርህ ይባረክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በእነውት ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምታደርሰን ጥሩ መረጃ ♥
ለሀገርህ ልጆች ለምትሰጠን ትምህርት በጣም ምስጋና ይገባሀል ዶከቸር🙏🙏🌹
በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረክ ወንድሜ 🥀🙏❤️ አመሰግንሀለሁ 🥰
ከነ ቤተሰብህ ተባረክ ስንቴ ከከፋ አደጋ ትመልሰናለህ ልብ ኖሮን ካስተዋልን
ስእላም ዶክተር ትውልድን ልትታደግ እግዚአብሔር ስላስነስህ ተባረክ
Great. Thanks. Dr.God bless you
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ያለህን እውቀት ስለምታካፍለን
ብሩክ ነህ።
ጌታ ሆይ እርዳኝ
Thanks for wonderful teaching
እናመሰግናለ Dr Daniel .
Thanks🙏🏼 Egziabher berketun abzeto yebsrkh🙏🏼
Thank you so much, Dr. This is really amazing information. God bless you and your family.
ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር የሚወደውን ተግባር እየፈፀምክ ነው አብዝቶ አስፍቶ ይባርክህ📖💕🙏
Thank you very much .Dear Dr.
Thank you doctor!!
የእግዚአብሔር ን አደራ እየተወጣህ ነውና ጌታ ይባርክህ 📖. የኛ ሰው ዝንጉ ነውና አጥብቀህ በአገልግሎት ህ ቀጥል ………….💕❤️🎈🇪🇹🔔
እናመሰግናለን ዶክተር
ዶ /ር እኔ የደም ብዛትና የኮሎስትሮልን እየተጠምኩ ነው አሁን አንተ የውሃ ፆም ያልከው አልገባኝምነና ምግብ ሳልወስድ ቀኑን ሙሉ ዉሃ ብቻ ነው በጣም አድናቂህ ነኝ
እናመሰግናለንወደማችን🎉❤
ወንድሜ እድሜህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
Thank you Dr.Daniel
Thank you for everything Dr. Is any way u can teach us about knee pain, can knee replacement be avoided??? Even Bone to bone touch.
Thank you Doctor God bless you so much and your family!!!!
THANK YOU
እግዚአብሔር አባት ይባርክህ ወንድማችን
Dr well come back thank you for your time
እናመሰግናለን
Hi Dr. Danial. I am very happy in your lesson and I would like to thank you. Would you tell us about the concept of GAPS(gut and psychological syndrome please?
Galatomaa Dr. Daniel!!!
ተባረክ
Hi dear fine your teaching gives us alot info tax!
thank you so much dr bless you more !!!!
በጣም ነው የምናመሰግነው ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
Always appreciate you Dr , very important knowledgeable teaching and sharing your life experience for our community.
God bless you more and more in all way of your life.
Shalom,Dr. Daniel, welcome my brother
መሠግናለን ጀግ በጣም ነገር ተምሬበታለሁ
ዘመንህ ይባረክ
Thanks for sharing,...can u tell us about side effects of blood bressure medicine...amlodipine, hadroclorotiz or sorry if I'm wrong to write names
ዶክተር በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ።እነዚህ መፍቴዎችን በመተግበ መድሃኒት ለመተው ይቻላል ? አመሰግናለህ::
Thank you 🙏 Dr Daniel God bless you and your family
Thanks for your reply to my answer .l am getting my sleep and exercise. I will check my blood pressure and see what happens. Thanks.
thanks dr daniel
May God bless you and your family Dr.
Einameseginalen doketer
Thank you doctor God bless you
thank you dr💓💓💓💓💚
Thank you God bless you!
Enameseginalen yene xena 🙋♀️
እናመሰግናለን መዳኒት ተጀምሮ ማቁም አይቻለም
ይህ ነገር ለደረሰበት ሰው መዳኛው ምንድን ነው
Thank you.
God bless you and your family!!
Dr dani ygbis dabo yaga dabo Dm pt mtekmi ychalal
የደም ግፊት ለመቀነስ ከመድሐኒት ጋር እኔ የምጠቀምበት ኮሰረት ሞሪንጋ እና ድምብላል ከተፈጨ በኋላ እንደ ሻይ ተፈልቶ በቀን አንዴ ነው የምጠጣው በደንብ ይሰራል በተረፈ ጨው አልጠቀምም በምትኩ ከሮዝማራን በሶብላ ጦሲኝ እና ጨው የተዘጋጀ ነው የምጠቀመው ሪሺዮው 20 : 20 20 :10 ነው ሞክረው እና ለሕብረተሰቡ አድርስልኝ። አመሰግናለሁ
ኮስርት ሞሪንጋ ማለት ምን ማለት ነው እህት እባክሽ ንገርኝ እናቴን ይዞት ነው
Thank you doctor
Do you think taking black seed in different forms as you explained to us can help normalise blood pressure?
Thanks
እናቴ በጣም ቀጭን ነች ግን ግፊትሽ ጨምሯል መዳሀኒት ጀምሪ ካልሆነ ፓራላይዝ ያደረግሻል ተባለች እሷም አልጀምርም ምግብ አስተካክላሉ ብላ እንቢ አለች 😢😢😢😢 እኔ ግን ፈራሁ እናቴን 😢😢😢😢😢 እንቅልፍ አትተኛም ምን አልባት የእንቅልፍ ማጣትና የጭንቀት ይሆን ብቻ አላቅም እኔ ቀድሜ በጭቀት ልሞት ነው 😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ እባካችሁ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ
God bless you
Dokter dane egzeabher eberke
ደም ግፊት 90/50 ሲሆን ችግር አለው ? ዶክተር
ይሄ በጣም ደስ ይላል እኔ ሴት ነኝ ግን አንኮራፋለሁ መፍትሄ ካለህ
እባክህ ወንድም ቆሽት የሚባለው የሰውነት ክፍላችን የቱ ነው እባክህ
Doktor bexam inameseginalen. Fexo ledemanes kexeqeme ledem gifitisa yixeqmal weyi? Minalbat dem yemicemir kehone bilen ferten newu.
እባክህ ወንድሜ እህቴን በጣም አሜታል ቆሽት የሚባል ቦታ እብጠት ያሳያል አሌት አሁን ቀጠሮ ከሳምንት በህላ ብለውታል እባክህ እስከዛው ምን ታድርግ እባክህ ጠቁማኝ
ዶክተርእባክህእርዳኝሶኬደትነዉያለሁትደምግፊትኮልስትሮአለብኝመዳኒትእምወስድኩትነዉግንስራቦታሲጋሬሽሻይጠቀማሉግፊቱመቀነስከበደብኝኤምንትመክረኞለህ 17:40 17:40
Pottasium_ what about kidney disease ?
Do you have any suggestion on exipure please?
Selam lant yehun doctor ene be ergezna wekt new yagatemg 6amet mulu medahnit ewsdalew gin minm lewt yelm 169/99 or keza belay yehonal teyakiye medhanit eywsedkug endet aykensem ?
Selam lanchi yehun, baygermish enem endezaw bergezina wokt metobign 10 wor honegn medehanit eyewosedku,yetewosene kenesena keza betach gin alword ale 135-45/ 90-95 new hulem. Bezalay medhanitun betam new yetelahut, eyawoferegnim new. Ahun sport jemerku abelalenim eyastekakelku new, Esti lewetun lemayet guwaguchalew beteley kinin lemaswoged.
@@jesusislord6861 Amen 🙏 selam lehulachenm yehun fetari yerdan 🙏
እናመሰግናለን ዶክተር ልጄ በ 16 አመቱ ደሙ ከፍ ብሎአል ተብሎ የ ልብ እና ኩላሊት ሁሉ ነገር ተመርምሮ ጥሩ ውጤት ቢያመጣም በምግብ ስንከታተል ቆይቶ በ 18 አመቱ መዳኒት ሰጡት አልወርድ ብሎ ብዙ ጊዜ የነበረው 160/90 ነበር
ይህ ምን ማለት ነው እንዴት ከ18 አመት በታች ያሉ
እንዴት ደማቸው ከፍተኛ ይሆናል ግራ ያጋባል ሰምቼም አላቅም ያልተመለሰልኝ ጥያቄ ነው ንዴት ከመዳኒት መውጣት ይችላል? ለምን ልጆች ላይ ይሆናል? በልጆች ዙሪያ ብታስተምረን አመሰግናለሁ ስለምታስተምረን ሁሉ
ሸኢንቶግም contact me
@@yenetena እሺ አመሰግናለሁ
@@yenetena 4:20
እንኳን ደህና መጣህ
Tankw.tankw.dr
Dr betam tdenekaleh mn Ale enante bibezu
ዶክተር የታችኛው ሲወርድ ችግር አለው ማለት 60(65)
Minim adelem setich babzagna low nachew
ውሐ መጠጣት ጥሩ ነው ወይ
ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ እኔ በተደጋጋሚ ተለክቼ የለብህም ይሉኛል ።ነገር ግን የግፊት ምልክት በትክክል አለብኝ ምን ትመክረኛለህ ?
ዶክተር ክብደቴን እንዴት ልቀንስ የወገቤም ስፋት ከፍ ያለ ነው እስፖርት እሰራለው ምን ላርግ
ዶክተር እካክህ መልስልኝ እኔ የስካርና የደም ግፊት መድሀኒት እወስዳለሁ ግንስኳሬ በጣም ነው የሚጨምረው ጠዋት ጠዋት ስነሳ 200 ይሆናል ምግብ በልቸ ትንሺ ከረፈደ በኋላ ስለካው 170/160 ይሆናል እስፖርት ልሰራ ስል ደረቴ ላይ ህመም አለብኝ እናምን ትመክረኛለክ የምወስደው መዲሀኒት የስኳሩ 850ግራምነው የደሙ160./25ነው እባክእባክህ እርዳኝ መልስልኝ አመሰግናለሁ
እባክ እረዳኝ ለ20 አመት በወሊድ ጊዜ 140/90ነበር ጨው ሙሉ ለሙሉ አቆምኩን ሁሌ አለካለው ከዛ በላይ ሆኖ አያውቅም የዛሬ አስራ አምሰት ቀን በጠም ደንግጬ 170/110 ሆነ በአንዴ ሆስፒታል ሄድኩኝ መርፌ ነው የተሰጠኝ ከዛ በኀላ 10ሚሊ ግራም ማታ ማታ እየወሰድኩኝ ነው አሁን ደግም100/73 ሆነ በዥ ይልብኛል ምን ላርግ ምከረኝ እባክሀነ እርዳኝ
Eny ymlih demu normal kemeta Tablett makart enchlalen melis etebkalehu
Ayechalem.
ሰላም ዶክተር እኔ ደም ግፊት አለኝ እና መድለኒት እወስዳለሁ ውሃ በጣም እጠጣለሁ እና ግፊቱ ምንም አይቀንስም ውሃ በብዛት መጠጣት ግፊቱ እንዲጨምር ያደርጋል ማለት ነው
ሊሆን ይችላል አንዳንዴ ግን የቪዲዮውን ምክር ተግባራዊ ያድርጉና ለውጡን ይመልከቱ
Geta yebrekik enamasaginalan ena 24 amata naw awen madanit jamreyalw 2 ware honogal makom endamichal tasfan selsatakag gin egzabhre yebrekik 🙏
ዶር . ያልከው ሁሉ እውነት ነው ። ነገር ግን ከተባለው ሁሉ ነፃ የሆነ ኑሮ እየተኖረም ግፊት አለ ።
if you take potassium, what effect will come for kidney patients? think over it.
E/R yistilegn..ameseginalehe
እንዴት ነህ ዶክተር እኔ ስኳርና ደም ግፊት አለብኝ ደም ግፊቴን ስለካው የሚሰጠኝ ቁጥር በለካሁበት አት ደጋግሚ ስለካው የተለያየ ቁጥር ነው የሚሰጠኝ ስለዚህ ማንኛው ነው ትክክለኛው
Betam arfi temrti new amsagnlu
ዶ/ር ምንም እስፖርት ብሰራ ሰውነቴ አይቀንስም የደም አይነቴ ኦ ነው የታይሮይድ እጢ አስወጥቻለሁ ሊቮታሮክሲን እወስዳለሁ የውሃ ፆም እንዳልፆም ጨጓራ ተማሚ ነኝ ጣፋጭ ነገሮችን የስንዴ ዘር ካቆምኩ ቆይቻለሁ ግን አልቀንስም በቀን በእግር ከአንድ ሰአት በላይ እጓዛለሁ መቀነስ አልቻልኩም እንደው ዶክተር ለመቀነስ ምን ባደርግ ይሻለኛል????
140 be 94 new medanit liwsed wey be migib lastekakl doc. Tebarekilgn
ቀጭን ፡ሰው፡የደም፡ብዛት፡ያለው፡ምን፡ማድረግ፡አለበት፡፡ዶክተር