Betoch Comedy Drama “ቼክአፕ” Part 190

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Here is the Latest Betoch Comedy Drama “ቼክአፕ” - Part 190 | “ቼክአፕ” የቤቶች አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 190

ความคิดเห็น • 996

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
    @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 7 ปีที่แล้ว +457

    አትከፍሉበት በናታችሁ 20 like ግጩኝ

    • @sevenline8294
      @sevenline8294 7 ปีที่แล้ว +2

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ 40like

    • @asfawtibebu6402
      @asfawtibebu6402 7 ปีที่แล้ว

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ - ባንከፍልበትም 20 እንኩዋን ይበዛብሻል: ግን አንዱዋን እንኪ። ውሰጂ ፎዚ!

    • @ኢስላምነውህይወቴኢ
      @ኢስላምነውህይወቴኢ 7 ปีที่แล้ว +2

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ይመችሽ ገጨሁሽ ማር

    • @ሀናአድማሱ
      @ሀናአድማሱ 7 ปีที่แล้ว +1

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ 20 ጅብ ይብላሺ

    • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
      @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 7 ปีที่แล้ว +1

      Hh Hh
      የፈጣሪ ያለህ ምነው ሢሠጡ አይተሽ አታውቂም እንደ

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 ปีที่แล้ว +337

    በመጀመርያ በስደት ለይ የለችሁ እህት ውንድሞቼ እንዴት ስንበተችሁ ስላምችሁ ስላሜ ነው ስቀጥ ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ አሁን ስይሆን ነጋ አያለሁ የነጋ ስው ይበለን መልካም ምሽት ማሮች 👉🏽♥🌹♥💔👈🙏

    • @ራህማየደሴልጂ
      @ራህማየደሴልጂ 7 ปีที่แล้ว +2

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ ሰላም ነኝ።ማር ደከመሺ እዴ

    • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
      @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 ปีที่แล้ว +2

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ እግዚአብሄርይመስገን ሰላም ላንችይሁን እህትየ ድራማውን ካላየሽ ቅጥቃጤው አያስተኛሽም በይተረሽእይ

    • @hanatelake9553
      @hanatelake9553 7 ปีที่แล้ว +3

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ 😍😘😍😘😍😘😍😘😍💛💚❤💚❤💛

    • @hanatelake9553
      @hanatelake9553 7 ปีที่แล้ว +2

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ 💚💛❤💛❤💛😍😘😍😍😍

    • @kidestworku2840
      @kidestworku2840 7 ปีที่แล้ว +5

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ
      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትትትትትት ይበልልን ዉድ እህታችን
      እህት ወንድሞቼ እንዲህ ሰላምታ ስንለዋወጥ ነዉ የሚያምርብን እሽ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ መልካም ምሽት ቤቶች በጣም እናመሰግናለን!!!!

  • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
    @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ክክክክክክክክ ባሻ ዘሩ በሳቅገደላችሁይ አቶዘሩ እንኳንደስ አለህ ከህመምህ ነፃሆንህ

  • @zuzuh1766
    @zuzuh1766 7 ปีที่แล้ว +17

    እውነት እኮ ነው በማንኛውም ቦታ ላይ ስንያዝ ስንታመም ነው ሰው መበደላችን
    ማስቀየማችን የሚገባን እስኪ ሳንታመም መልካም ደግ ይቅርታ አድራጊ እንሁን እውነት ነው የሰራችሁት ነገር በርቱልኝ
    ቤቶች የ

  • @freedom6319
    @freedom6319 7 ปีที่แล้ว +72

    ሠው ሴለ ድራማው አስተያየት መስጠት ትቶ ስለ ግል ጉዳይ ሆነ እኮ

  • @hanabirusheba9322
    @hanabirusheba9322 7 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ በዉነት በብዙ ተባረኩ በጌታ ፍቅር እንወዳችዋለን

  • @neima_ahmed1
    @neima_ahmed1 7 ปีที่แล้ว +40

    አይ ቤቶችየ አሁን ውስጤን ነካችሁት ዘሩየ አሳዘነኝ እኔ የዚህ ገጠመኝ በ2002 አጋጥሞኛል ወላሂ ፋዘሬን የአይን ኦፕሬሲወን ላስደርግ ደሴ ላይ የመጨረሻ ምርመራ ሳስደርግ በደምህ ሱኳር አለብህ አሉት ሱበሀን አላህ በጣም ተደናግጠን ከፋዘሬ ጋር ምንም እደለሌበት ስለምናውቅ በጭቅጭቅ ዳግም ምርመራ ሲያደርግ ነፃሆ በጣም ከባድ ነው ከሀይስኩል ታጅበው ዶክተር ላይ ቁጭ ይላሉ። አንዱን ካንዱ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 7 ปีที่แล้ว +1

      ነኢም ነኝ ከወሎ ከቆንጆወች ሀገር ewntshn new bezmd yalewkt yektruna yesntu meskn hewit yablashal temsgen ke Ethiopia yawetag amlake

    • @اورارسايفكر
      @اورارسايفكر 7 ปีที่แล้ว

      ነኢም ነኝ ከወሎ ከቆንጆወች ሀገር ሀይ

    • @balayneshalebe3426
      @balayneshalebe3426 7 ปีที่แล้ว

      ነኢም ነኝ ከወሎ ከቆንጆወች ሀገር እውነት ነው እህቴ አረ ሥንቱ አሉ ምኑንም ሣያውቁ
      እንደው ዶክተር ነን ይላሉ

    • @consciouslife2105
      @consciouslife2105 7 ปีที่แล้ว

      ነኢም ነኝ ከወሎ ከቆንጆወች ሀገር እህት ጊን ነጋሩ እንዳዛ አይደለም ዘሩ ፓስታር ሆኖዋል ለሰዎች ከአርቱ አለም ልሪቅ ማሆኑን ለማግላፅ እያሞካራ ነዉ

    • @etineshEtiensh
      @etineshEtiensh 7 ปีที่แล้ว

      ነኢም ነኝ ከወሎ ከቆንጆወች ሀገር እከ አሣቀኝ

  • @tgtk7038
    @tgtk7038 7 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶች
    ምርጦች

  • @jag134
    @jag134 7 ปีที่แล้ว +13

    ለካ ቆንጆ ቆንጆ ሴትና ጥሩ ኮሜት እዚህ ይገኛል

  • @ማርየጎደርልጅ
    @ማርየጎደርልጅ 7 ปีที่แล้ว +15

    ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜት ስስጥ ነው ላክ ግጩኝ ከግድግዳው ጋ ትሉኝና እዳልናደድ ከፍልም ሆነ ከድራማ እምወደው ቤቶችን ብቻቻቻ ነው ግን ሳአት ሳይ መጡ ቀሩ እያልኩ ቀጠንኩ የሚያወፍር ነገር ከለ ንገሩኝ ክክክክ ሰምተቹሀል እሽ

  • @feveneyob447
    @feveneyob447 7 ปีที่แล้ว +69

    I am from Eritrea I like this film so funny keep it up ❤🇪🇹❤🇪🇷

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይ፡ባሻ አሞኛል ብሎ
    መቆወጥ😅😅😅😅😅
    😉😉😉😉😉😋😘

  • @አደራልጄንአደራ
    @አደራልጄንአደራ 7 ปีที่แล้ว +35

    ቤቶች አሪፍ ስራ ነው ኮማቾች ግን ምነው ስረሀት አጣችሁ እንዴ የምንም እምነት ተከታይ ይሁን እሱ ይዳንበትም ይከሰስበትም ስለስራው አስተያየ እንጂ ሀይማኖት እዚህ ውስጥ አትክተቱ

    • @etineshEtiensh
      @etineshEtiensh 7 ปีที่แล้ว

      Mar Mar Sable ያልተባሉትን ማውራት ይሄነው ቀዳዳወች ቤቶች አሣቁኝ

    • @sssseyd8625
      @sssseyd8625 4 ปีที่แล้ว

      ቀደም

  • @iloveyoumame5644
    @iloveyoumame5644 7 ปีที่แล้ว

    አይ ዶክተር ገና ብዙ እንሰማለን ለማንኛውም ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @emuyi4847
    @emuyi4847 7 ปีที่แล้ว +22

    ዉይ መጣችሁ ምርጦች ደስ ሥትሉ አይ ሻሽየ ገብቶኛል😂 ኦርቶዶክሥ እምነት ተከታዮች ለባለወልድ 28 እንኳን በሠላም አደረሣችሁ 💒 በቸር ያወለ ጌታ በሠላም ያሣድረን ደናደሩ 😍

    • @friotseyoum4196
      @friotseyoum4196 7 ปีที่แล้ว +1

      Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @High-mm7ud
      @High-mm7ud 6 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @meseretfentaw9695
      @meseretfentaw9695 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እወዳቸዋለሁ የቤቶች ድራማ አባላቶች
    በግማሽ ሰአት ውስጥ ትልቅ መልዕክት አስተላላፈችው።

  • @ሰኒየማርያምነኝ
    @ሰኒየማርያምነኝ 7 ปีที่แล้ว +3

    የይቤ ሳቅ ውስጤ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @sadayoutube9017
    @sadayoutube9017 7 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ሁላችሁንም በጣም ነው እማደቀው በተለይ ዬባሻ ትወና በጣም ነው ደሥ ዬሚለኝ በርቱ

  • @kibromzerea980
    @kibromzerea980 7 ปีที่แล้ว +15

    I love Ethiopian people and amharic drama from eritrea wendmachu enwedachu alen betam!!!

    • @mahletyohannes9079
      @mahletyohannes9079 7 ปีที่แล้ว +3

      Kibrom Zerea yeken yeleyi hawey egnam eniwedachihualen

    • @kokohappy4056
      @kokohappy4056 7 ปีที่แล้ว

      Kibrom Zerea gize endeleyen gize 1 yaregenal.

  • @eman8597
    @eman8597 7 ปีที่แล้ว +2

    ከከከከከከከከከከከከከከከከየምር ዘሩን አሞት ሊሞት መስሎኝ ነበር ከዛ ቤቶች የመጨረሻው ነው ብየ ደግጨ ነበር እናመሰግናለንጰ

  • @azmiethiopiawetngnazmietih1374
    @azmiethiopiawetngnazmietih1374 7 ปีที่แล้ว +6

    በመጀመርያ እንካን በሰላም መጣቹሁ ቤቶች በስደት ያላቹሁ ዶሞ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ውስጤ ናቸው ቤቶች እናመስግናለን

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn 7 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሻሽዬ ወፈርሽ ቀንሺ
    እናመሰግናለን ቤቶችዬ

  • @fikiryebrexlij5624
    @fikiryebrexlij5624 7 ปีที่แล้ว +6

    ይሄ ልኪ አስገባቸው የሚባለውን ስውየው ስወድው እኮ

  • @alisuydan4519
    @alisuydan4519 7 ปีที่แล้ว +2

    betam dasi yilaal zaru qalxe😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @mayasalama8569
    @mayasalama8569 7 ปีที่แล้ว +22

    አባቴ ትዝ አለኝ ሳይሞት በፍት እኛን ሲመክረን አባቴ በገነት ያኑርል ያለ አባት ምንም አያምርም

    • @salamydshur621
      @salamydshur621 7 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ያለአባት ሁሉም አያምርም በሂወቴ አባቴ ከሞተ ጀምሮ ሁሉነገረ ጨለማ ሆነብኛል ኡነት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @rajaramajesuserajaramaamen707
      @rajaramajesuserajaramaamen707 7 ปีที่แล้ว

      +Salam YDSHUr :_AYZOSHI SIS HULACHINM. BEYETRA. ENHIDALNE GETA. NEBSACHEWN. BEGNET. YANUREW. 😍😍😍💕💕

    • @mayasalama8569
      @mayasalama8569 7 ปีที่แล้ว

      +Salam YDSHUr እዉነትሽን ነዉ እህቴ እኔም ሁሉ ነገር ጨለማ ሁኖብኛ ምንም ይሁን ምንም አባትና እናት ይኑሩ ለዘላለም

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 ปีที่แล้ว

      maya Salama
      አሜን አሜን አሜን

    • @banchabnew6109
      @banchabnew6109 7 ปีที่แล้ว

      maya Salama አሜን አሜን አሜን ነብስ ይማር

  • @ToBe1
    @ToBe1 7 ปีที่แล้ว

    ያስታወሰኝ ከዛሬ ሃያ ዓመት በፊት አገርቤት እያለዉ እናቴ እራሷን ባበማት ቁጥር ለሞት ነዉ እና እንዳልሞት ከፈለክ ቡና አፍላልኝ እያለች የማፈላዉ ቡና ነዉ ;; ቡናዉን አፍልቼ ከተጠጣ በኃላ ሦስተኛዉን ልክ ስቀዳ ዳንኩኝ ብላ ከተኛችበት መደብ ላይ ብድግ ትል ነበር ;; ዛሬ ያቀልድ ይናፍቀኛል ;; ወርቃማ ግዜ ነበር ;; የቤቶች ድራማ ሳይ ሁሌም የማስታዉሰዉ የልጅነት ሕይወቴን ነዉ ምርጥ ድራማ ነዉ ቤቶች ;;

  • @ahadahad6156
    @ahadahad6156 7 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች እንኳን በደህና መጣችሁ የስደት ጓደኞች እንዴት ከረማችሁ እህት ውንድሞች

  • @selamawutatala9497
    @selamawutatala9497 7 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ስላማችሁ ብዝት ይበል ጥሩ ነገር ነው ያቀረባችሁንል ያስተምራል

  • @امدانات
    @امدانات 7 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ህዝቦች ሼም ነው እስቲ ገባ ገባ በሉና የለመደውን ጥርሳችንን እናግጥ ኑ ብቻዬን ካገጠጥኩኝ ጥርሴ ይረግፋል

    • @mariamn6379
      @mariamn6379 6 ปีที่แล้ว

      እኔ ማነኝ እኔ ማነኝ።

  • @abarashabarash6004
    @abarashabarash6004 6 ปีที่แล้ว

    iam from oromia ilike this film every time iwatch thanks to much betochi😍😍😍😍😍😍😍

  • @ያለድንግልማርያምአማ-ሠ3ዠ
    @ያለድንግልማርያምአማ-ሠ3ዠ 7 ปีที่แล้ว +155

    የ80 ባሌን አሞብኛል እግዚአብሔር ይማርልሽ በሉኝ plz

    • @asse2705
      @asse2705 7 ปีที่แล้ว +3

      ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ፈጠር ይመረው

    • @hayatabdeulah6978
      @hayatabdeulah6978 7 ปีที่แล้ว +1

      ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ፈጣሪ ያሽርልሽ

    • @እማወድሻለሁእማወድሻለሁ
      @እማወድሻለሁእማወድሻለሁ 7 ปีที่แล้ว +1

      እግዚያብሄር ይማርሽ

    • @wallaggaaoromonenislamgold1823
      @wallaggaaoromonenislamgold1823 7 ปีที่แล้ว +1

      ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ayizosh

    • @yemaryamlijinegni814
      @yemaryamlijinegni814 7 ปีที่แล้ว

      ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም egzi abhern ymarlishi mare

  • @hananhabtamu2360
    @hananhabtamu2360 7 ปีที่แล้ว +1

    WOW WOW desyilaal Thank you

  • @waqaerr3989
    @waqaerr3989 7 ปีที่แล้ว +7

    ምናለበት የእከየን እቅልፍ ለኔ ቢሠጠኝ😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 7 ปีที่แล้ว

    እንዴት ናቹ ቤቶች
    እስቲ በስተ መጨረሻ ፈታ ልበል
    አቶ ዘሩ ሞላ እንኳን ነፃ ሆኑ ክክክክ

  • @ዉደብለክጥራኝ
    @ዉደብለክጥራኝ 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ፖሠተር ዘሩ😃

  • @birtukanbekele3066
    @birtukanbekele3066 7 ปีที่แล้ว

    Wow Gegngochi des sitluu😍😍😍😍😘😘

  • @emuyagoshu4211
    @emuyagoshu4211 7 ปีที่แล้ว +3

    የአለም የመተቃየፊቀን ነው አይ ይቤ ቀሽት

  • @ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
    @ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች😘እናመሠግናለን

  • @የወርዲየድንግልልጅ
    @የወርዲየድንግልልጅ 7 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክክክክ ወይ ዘሩ ሳትታመም እጅ መስጠት

  • @aminatmamid3776
    @aminatmamid3776 7 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ። ይመቻቸይው ቤቶች ስወዳችሁ

  • @tig4420
    @tig4420 7 ปีที่แล้ว +14

    ብደክም ብለፍ መቼ ይሰለቸኛል መለኛው ቤቶች እንቅልፊን ነስቶኛል 😂😂😂Nyt all

    • @ኢስላምነውህይወቴኢ
      @ኢስላምነውህይወቴኢ 7 ปีที่แล้ว +1

      ሀይሚ ነኝ የቲዲ አፍሮ አድናቂ ይመችሽ

    • @tig4420
      @tig4420 7 ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘😘😘😘

    • @aynalemfaris7827
      @aynalemfaris7827 7 ปีที่แล้ว

      ሀይሚ ነኝ የቲዲ አፍሮ አድናቂ ክክክክክክ

  • @AaaBbb-zl4vw
    @AaaBbb-zl4vw 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ቤቶች እንኳን ስላም መጣችሁ

  • @ውዳሴኢሳያስ
    @ውዳሴኢሳያስ 7 ปีที่แล้ว +4

    እውነት እልሀለሁ ጥላሁን እናቴ ትሙት አተ እና እከደከ ከዚህ ድራማላይ ከጠፋችሁ በጣም ነው የሚያስጠላው .....ሰብላ ፈጣሪ ጠርቷት ሄዳለች እናተግን በራሳችሁ ግዜ ሞትን እየጠራችሁ ስለሆነ አያምርባችሁም እሺ

  • @ዙዙዙዙካ
    @ዙዙዙዙካ 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት ከምንም በላይ ደስ ያለኝ አባባል እኛ መች ነው ለሰወች በጎ የምንሆነው !!ሰው በቁሙ ካልተጠቃቀመ በጎ ካልሆነ ከወደቀ በኃላ በጎ ቢሆን ምን ትርጉም አለው

  • @sunasuna465
    @sunasuna465 7 ปีที่แล้ว +14

    የእከን እንቅልፍ በስጠኝ እንደው

    • @Ali-jy9xy
      @Ali-jy9xy 7 ปีที่แล้ว

      Suna Suna አረ ነኔም በሰጠኝ እኔ ሌቱን በሙሉ ተቀም ጨነው የማድረው

    • @Ali-jy9xy
      @Ali-jy9xy 7 ปีที่แล้ว

      Suna Suna አብሽሪ ማር

  • @yeshawalijneng9324
    @yeshawalijneng9324 7 ปีที่แล้ว

    Kkk way betoch I love you

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 7 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ቤቶችእየ

  • @hikmahikma234
    @hikmahikma234 7 ปีที่แล้ว

    አረ ወይኔ ባሻ እና እከ በጣም ነው ያሳቁኝ

  • @ረሂማስደተኛዋ-ሐ7ዠ
    @ረሂማስደተኛዋ-ሐ7ዠ 7 ปีที่แล้ว +8

    ውድና ተናፋቂ ዘመዶቼ እንኳን ወዴ ዩቱብ ቤታችን መጣቹ
    ዋው #ዛሬ 3ኛ ደረጃ ወጥቻለው like ብቻ ግጩኝ comment አልፈልግም

  • @rozinahelwa598
    @rozinahelwa598 7 ปีที่แล้ว +1

    😁😂ወይ አቶ ዘሩ እንዴት እንደምወዶት

  • @mayasalama8569
    @mayasalama8569 7 ปีที่แล้ว +4

    በስደት ያላቹሁ እህት ወንድሞቸ በያላቹሁበት ሰላማቹሂ ይብዛ መልካም ሰንበት ተመኘዉላቹሁ ቤቶች እናመሰግናለን

  • @ሰሎሜሸዋረገድ
    @ሰሎሜሸዋረገድ 7 ปีที่แล้ว

    ቤቶች አሪፍ አሥተማሪ ነው የምታቀርቡት እናመሠግናለን ነገር ግን ሁሉም በአንገታቸው ማህተም የላቸውም እከ እና ዳኜ ብቻ ናቸው ሌሎቹ ክርስትያን አደሉም ወይም የቤቶች ድራማ ማህተብ ያደረገ አይቀበልም እሥኪ አሥተያየት ስጡኝ መቼም ማህተብ በፈለግነው ጊዜ የምናሥረው ባልፈለግን ሰአት የምናወልቀው ጌጥ አደለም ፡፡

  • @wallaggaaoromonenislamgold1823
    @wallaggaaoromonenislamgold1823 7 ปีที่แล้ว +7

    Way yibiyye swedeh😄😄😄😄😄😄😄😄😆😆😆

  • @jemilayasin9640
    @jemilayasin9640 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ በጣም አዘናኝ ነው እናመሰግናለን

  • @reemreem-wg7nz
    @reemreem-wg7nz 7 ปีที่แล้ว +11

    Enkuan dena metachu betochya
    👌👏👏👏😍😍😍💮💮🌹🌹
    gys good night to all💚🖐🖐💚💚💋💋💋💋

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ
    @አርሴማየማርያምልጅወለተስ 7 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣችሁ ናፍቃችሁን ነበር አይቼው እመለሳለሁ

  • @musicismalife2610
    @musicismalife2610 7 ปีที่แล้ว +7

    Well family 😍😍😍😍😍

  • @fdsaasdf5mashala761
    @fdsaasdf5mashala761 7 ปีที่แล้ว +2

    betoch tebaraku♥♥♥

  • @girmiso1230
    @girmiso1230 7 ปีที่แล้ว +11

    እኔ የገረመኝ ቀላጣው ሰውየ ከመቸ ነው ? ለማንኛውም ድራማው ለመከታተል ብልቶዛቹ ዝጉ የኦርቶደክስ ፍሬዎች ።

    • @searekidane4215
      @searekidane4215 7 ปีที่แล้ว

      Girmiso ወዲ ትግራይ tefa kezih elu agame

    • @zainebz2263
      @zainebz2263 7 ปีที่แล้ว

      በጣም ያምራል ቀጥሉበት አዝናናችሁኝ ማሮች

  • @ለምኚልንእመብዙሃን
    @ለምኚልንእመብዙሃን 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናቸዋለን

  • @ረሂማእናቷንናልጇንናፈቂስ
    @ረሂማእናቷንናልጇንናፈቂስ 7 ปีที่แล้ว +17

    ራስ ምታት የሆነብኝ ነገር ቢኖር #like ግጩኝ የሚሉ ሰዎች ክክክክክክ ሰምታችኃል ።

    • @aselefoshalo2243
      @aselefoshalo2243 6 ปีที่แล้ว

      Beetsaba kiyaa Akam jirtaani bayyee isin jaaladhaa

  • @እናትእናት-ዸ6ቈ
    @እናትእናት-ዸ6ቈ 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ እናመሠግናለን ቤቶች

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 ปีที่แล้ว +3

    ጅል ይመስል ብቻዬን በሳቅ አንፈራፈራችሁኝ😃
    ሻሽዬ ምርጥ ጉንፋን ይዞሻል ልበል😔

  • @እሙቲፋሲላዊት
    @እሙቲፋሲላዊት 7 ปีที่แล้ว

    ርስትየ በጣም ነው ምወድሽ ኣቤት ስወድሽሽሽሽ

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +5

    ድብር ብሎኝ ነበር እኳን ደና መጣቹ ቤቶችየ እናመሰግናለን!!💓💓💓
    ዘሩ ቀለጠ ፖስተር ሊሆኑ ነዉ አሉ መቼስ ወሬ አይደበቅ😜 ሆዴ መላጣ ስለሆነ ነዉ የነገርኳቹ ሚስጥር ነዉ ለማንም እዳትናገሩ😜😜 ሀሌ ሉያ😉😉😉😉😉

    • @fikiryebrexlij5624
      @fikiryebrexlij5624 7 ปีที่แล้ว

      Kal Ye Habesha Lij ክክክክክ እኔ ብቻ ነኝ የስማሁት ለማንም አልናገርም

    • @ትግስትእናትዋንናፋቂ
      @ትግስትእናትዋንናፋቂ 7 ปีที่แล้ว

      Kal Ye Habesha Lij ኪኪኪኪኪ አልሰማንም አሉ

    • @sadagirma8833
      @sadagirma8833 7 ปีที่แล้ว

      hhhhhhjhhh samanawe eko hale luza zareye 666

    • @sadagirma8833
      @sadagirma8833 7 ปีที่แล้ว

      +ሀኒ የናዝሬት ልጂ langaru yebetochi deram hulume agatachawe laye keri yelachawemi

    • @ወይኒየማርያምልጅእጠበኝቆ
      @ወይኒየማርያምልጅእጠበኝቆ 7 ปีที่แล้ว

      Kal Ye Habesha Lij
      እረ በሳቅቅቅቅ ቀለጡ በይኝ ሜጤ ከሆኑ

  • @zinashsolaimon9282
    @zinashsolaimon9282 7 ปีที่แล้ว

    Betam desi yilali inameseginalen

  • @tizitatizitatizita3009
    @tizitatizitatizita3009 7 ปีที่แล้ว +12

    ሲጀመር አይማኖት የግል ነው
    ሲቀጥል ጥላሁን ጉግሳ ልጆቹን ከመውለዱ በፊት ነው ጴንጤ የሆነው ዛሬ እንዳዲስ ለምን በማያገባቹ ገብታቹ ትፈተፍታላቹ

  • @ስአድናትዋንናፋቂ
    @ስአድናትዋንናፋቂ 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ወይ ዘሩ አቤት መጨረሻላይ እደት ዘና አረከኝ ይመችህ

  • @ነፃነትየማርያምልጅ
    @ነፃነትየማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว +12

    tnx እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍

    • @እናቴእወድሻለውሰደተኛልጅ
      @እናቴእወድሻለውሰደተኛልጅ 7 ปีที่แล้ว +1

      ነፃነት የማሪያም ልጅ ዘሩ ቀለጠ እኔ ምን ነው ፌስቡክ ጭር አለ እያልኩ እናንተ ለካ
      እዚ ናቹ ቆይ ምድረ ኮመንታም ሁለ እንገናኛለን

    • @ነፃነትየማርያምልጅ
      @ነፃነትየማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ እወድሻለው ሰደተኛ ልጅሽ ነኝ ከጅዳ hahaha 😘😘

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 7 ปีที่แล้ว

    እና መሰግናለን ቤቶቾ ቂቂቂቂቂ

  • @ዜድነኝሳቂታዋ
    @ዜድነኝሳቂታዋ 7 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክ ውይ ሻሸ ምን ሁኖብሽ ነው ፊትሽ ተበላሾቶሽሻል

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkk BASHA wuste new zareye egzabiher yimarik kkkkk😂😂😂😂😃😃😃😃😃

  • @fikiryebrexlij5624
    @fikiryebrexlij5624 7 ปีที่แล้ว +5

    well Come ቤቶች

  • @aliyaaliya6826
    @aliyaaliya6826 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ኧረ በሳቅ ፍርስ አልኩኝ

  • @wudaseassayehegn2738
    @wudaseassayehegn2738 7 ปีที่แล้ว +119

    ህዝብ ሆይ ስማ ላልሰማ አሰማ ትልቅ ጉዳይ በጣም አንገብጋቢ የሆነ ነገር እሄውላችሁ ምን መሰላችሁ ... በናታችሁ Like ግጩኝ

    • @صوفيا-ي3خ
      @صوفيا-ي3خ 7 ปีที่แล้ว

      Wudase Assayehegn መደም ከጊድጊደ ተገጪሽ በነፀመ ለይክ ዬለም የሆነ ነገር ጠል አርጊ

    • @zimmermanmohammed5975
      @zimmermanmohammed5975 7 ปีที่แล้ว

      azg

    • @barhmtetjtj2733
      @barhmtetjtj2733 7 ปีที่แล้ว

      Wudase Assayehegn አብቤ እስክጨርሰው ጨንቆኝ ነበር

    • @hananhamed7805
      @hananhamed7805 7 ปีที่แล้ว

      እእእእእ ስንቱን ለገጭ አቦ kkkkkkkk

    • @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
      @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 7 ปีที่แล้ว +1

      Wudase Assayehegn ኡፍፍፍ እስካነበው መጨረሻው ጨንቆኝ ነበር ደስ ኣይልም ሰው ማስደንገጥ 😄😄😄

  • @isalemisalem2960
    @isalemisalem2960 7 ปีที่แล้ว

    ወይ ኧረ በሳቅ ክክክክ የኔ ማሮች ውድድድድ

  • @hananhamed7805
    @hananhamed7805 7 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክክክ ቤቶች ምችት ድልት ይበለቹ አቤት ፈታ ስተረጉ Thank You So Mach እማማ አዘሉ ዬት ሄዳ ነው

    • @marthamartha6187
      @marthamartha6187 7 ปีที่แล้ว

      Serge hedaw new waketo tekemet Adele yeserege wakete new kkkkk enmama azalu Serge bet nachaw kkkk

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 7 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkk weyyyiii ato zeruu 😅😅😅😅😅😘😍😍😍😍😍😍

  • @kalaytaemokghiwot264
    @kalaytaemokghiwot264 7 ปีที่แล้ว +5

    Hi Enckan Dehna metachu mirtochot

  • @luciyehit2212
    @luciyehit2212 7 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣቹልን

  • @tesfugirmay2261
    @tesfugirmay2261 7 ปีที่แล้ว +4

    ጽቡቅ ትምርቲ ዘለዎ ኮሜዲ እዩ ኣጆኹም ኣይትሕመቁ ።

  • @ዘህራየናቴብቻ
    @ዘህራየናቴብቻ 7 ปีที่แล้ว

    እቤቶች አስለቀሳቹኝ በርቱ እናመሰግናለን

  • @ከአንድአላህበስተቀርሌላአ
    @ከአንድአላህበስተቀርሌላአ 7 ปีที่แล้ว +7

    kkkkkkkk ማፊ ስወድሽ አባትሽ ተሞ ትየትር ተስበያለሽ

    • @rahmaadme6254
      @rahmaadme6254 7 ปีที่แล้ว

      ውይ አቶ ዘሩ በሳቅ ገደሉኘ ደሞ እከ መታሙ ይግረም ጉድ ነው ይብየ ማር ተመቸህኘ

    • @getatufa7052
      @getatufa7052 7 ปีที่แล้ว

      ከአንድ አላህ በስተቀር ሌላ አምለክ ዬላም kkkkkkkk

  • @birhanudesta292
    @birhanudesta292 7 ปีที่แล้ว +1

    መልክም ቀን ይሁንላችሁ ቤሰድት ሀገረ

    • @mmll3302
      @mmll3302 7 ปีที่แล้ว

      BIRHANU DESTA

  • @ያአላሀ.በርያ.ነኝዘይበ.ጀ
    @ያአላሀ.በርያ.ነኝዘይበ.ጀ 7 ปีที่แล้ว +3

    ምችት ይበላቹ ቤቶች። ግን አዘላች ዬት ሄደነው ዘሬ ነፈቀችኝ?

  • @እኔነኝ-ዀ8ከ
    @እኔነኝ-ዀ8ከ 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ወይ ዛሬ ዳስተር ዘሩ

  • @mm-jl1hy
    @mm-jl1hy 7 ปีที่แล้ว +4

    ሀርቤት ልሄድነው ደናግቢ በሉኝ ኮመንቶች

    • @enewaalebachew7226
      @enewaalebachew7226 7 ปีที่แล้ว

      mm እናመሰግናቸዋለን ፍቲ ሚስኪን በሰላም ግቢ ቤተሰቦችን በሰላም ያገናኝሽ

  • @wissamjamal717
    @wissamjamal717 7 ปีที่แล้ว +1

    አሥተማሪ ነው ፖስተር

  • @ራህማየደሴልጂ
    @ራህማየደሴልጂ 7 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶችየ ነወር ብያለሁ

  • @freedom6319
    @freedom6319 7 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደና መጣችሁ

  • @አስቴርነኝየፂኦንማርያምል
    @አስቴርነኝየፂኦንማርያምል 7 ปีที่แล้ว +3

    Wow Sewodachu
    i zeru Mafie konjo sewodeshi
    Yeba
    Eke
    & Shashe Batenoru lemanginawm bertu betam asetemare new

    • @misekermamuye141
      @misekermamuye141 7 ปีที่แล้ว

      አስቴር ነኝ የፂኦን ማርያም ልጅ አምላኬ ተመስገን

  • @bertukangeleta3932
    @bertukangeleta3932 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkkkk betam aref enamesegenalen selam hunuleng

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ 7 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክቤቶች ታስቃላችሁ ይመቻችሁ

  • @hanatelake9553
    @hanatelake9553 7 ปีที่แล้ว +1

    እክውስጤነውህህህህህህህ

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg 7 ปีที่แล้ว +3

    hooo

  • @ameti1246
    @ameti1246 7 ปีที่แล้ว +1

    አይ ባሻ በሣቅ ገደለኝ

  • @aynase5747
    @aynase5747 7 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይ ክክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ዘሩ

  • @ayshsalky7567
    @ayshsalky7567 6 ปีที่แล้ว

    ከግርግዳ ጋር ያጋጫችሁ ክክክክክ

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 7 ปีที่แล้ว +3

    ታመህም ዝም አትልም አሉ ክክክክክክ

  • @እናቴናትተስፋየ
    @እናቴናትተስፋየ 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች