መደመጥ ያለበት የደም ነጋዴዎች ቁማር // መጪው ጊዜ ለቀፋዮች አደጋ ነው ሽቀላው ቀዝቅዞሃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 94

  • @addismeda7406
    @addismeda7406  2 วันที่ผ่านมา +17

    ወገኖች ይህንን አጭር ታሪክ ለህዝብ እንዲደርስ በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር ላይክ አድርጉት ህዝብ ማንነታቸውን አሁን ያሉበትን ቁመና ይወቀው ህዝቡን በዚህ የኑሮ ውድነት በቁሙ ቆዳውን ገፈፉት አምታቱት ጋጡት አሁን ግን ህዝብ ይወቃቸው

  • @elonmua8795
    @elonmua8795 2 วันที่ผ่านมา +10

    No matter what challenges come their way, they are determined and unstoppable, Ethiopia will be protected by the mighty God.

  • @girmahunde6342
    @girmahunde6342 2 วันที่ผ่านมา +11

    ሌላ ምን አላቸው ምድረ ሆዳም ባንዳ ሁሉ በጣም ቆንጆ ቅንብር ነው❤❤❤❤

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 วันที่ผ่านมา +8

    አዲስ ሜዳ በርታልን ይህንን የባንዳዎችን ጉድ ቢያንስ በቀን አንዴ በአደባባይ እያወጣህ ማስጣትህን ሳትሰለች ቀጥልበት ልካቸውን እስኪያውቁ ድረስ

  • @abicheallelositotaw1127
    @abicheallelositotaw1127 2 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ !! በርታ!!

  • @CookOut-zb1ck
    @CookOut-zb1ck 2 วันที่ผ่านมา +17

    No money now, diasporas are already tired off them!

  • @asterbelayneh5143
    @asterbelayneh5143 2 วันที่ผ่านมา +15

    ኤርሚያስ ክበርልን ሐቁን ንገራቸው እነኝ ከሐዲ ባንዳ አለሌው አዳርጋቸው ውርደታም የታባክ በአማራ ነግዱ በዚህ ሕዝብ ነግዱ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 วันที่ผ่านมา +13

    ቁዋንቁዋችሁ ይደበላለቅ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 2 วันที่ผ่านมา +10

    የአራዊተ ፡ ስብሰቦቸ

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 วันที่ผ่านมา +5

    ወይ ጉድ አረመኔ ወንድም ከወድም የሚያባሉ እግዛቤር ይይላቸው

  • @DawitDafa
    @DawitDafa วันที่ผ่านมา +6

    ፋኖ የአማራን ታሪክ እያበላሽ ነው

    • @rebka5068
      @rebka5068 วันที่ผ่านมา +1

      ለገባው ሰው ቀላል ቀለበት አርሰ በእርሰ እዲገዳደል አደረጉ አሁንም ጀግናው የአማራ ህዝብ አራሰህን መርምር

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 วันที่ผ่านมา

      ምንም የሚመረምረው ነገር የለም እርስ በእርሳቸው ይባላሉ ገና ምድረ ባንዳ

  • @biskut6932
    @biskut6932 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ የሁላችንም ነች በአጉል የፈረንጅ ቅጥረኛ ሀገራችንን አታፍርሱ ቀጣዮ የኢትዮጵያ ምርጫ በህዝብ ፈቃድ ብቻ በካርድ ዘረኝነት የጭንቅላት ድርቀት ነው ጎበዝ ወደኋላ እየሄድን ነው አለም በሰለጠነበት የሀገራችን ምሁራን ወደኋላ ጉልበት ቀረ

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 2 วันที่ผ่านมา +8

    አሹ እግዚአብሄር ይባርክህ ስንት አይነት ከለር ዘንዶ ነው ያሳየህን::ለታሪክ ይቀመጥ::ዶክመንተሪውን የልጅ ልጆቻቸው ያዳምጡታል::😂😂😂😂😂

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 วันที่ผ่านมา +5

    ከጀርባው ያለዉን ሙዚቃ ቀንሱት ወይም አቁሙት
    ብልፅግናን የሚጠሉ የአእምሮ ድሆች የአገር መዥገሮች የሚሉትን ስላቀረባችሁልን አመሰግናለሁ : : ይቀጥል❤

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r วันที่ผ่านมา +3

    አሼ አሪፍ አስተማሪ ለንፅፅር የሚመች ነው ያስተላለፍክልን ቀጥልበት አሼ ለአዲሱ ዓመትና ለአንተና ለባለቤትህ 22ኛ ዓመት የትዳር ቁርኝት እንኳን አደረሰህ እንኳንም ደስ አለህ ቀሪ ዘመናችሁን የተባረከ በደስታና በሐሴት የተሞላ ትዳር ይሁንላችሁ ብዬ ፅፌልህ ዝም አልከኝ በሰላም ነው ? አሼ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 วันที่ผ่านมา +4

    ትግላችን ድህነትን : የተበላሽ የፍትህ አሰራርን : ወንጀልን መሆን ሲገባው ትግል ብለዉ ለዲያስፖራ ገንዘብ ብለው ሽፍታ አደራጅተው በአማራዬ ላይ ሥርዓት አልበኝነትን ሞትን የደገሱ እየደገሱም ያሉ የምድር የሰማይ ፍርድ በበራቸው ይሁን : የአማራ ወገኔን ልማቱን ብልፅግናውን እንዳያሰብ በድህነት በእውቀት አልባነት እንዲወድቅ በጥላቻ ከረጢት እንዲኖር እንዲከፋፈልና እንዲገዳደል የሰሩ እነዚህ ወንጀለኞች ፍርድ ሊያገኙ ይገባል፡

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 วันที่ผ่านมา +2

    በክፋትና በምቀኝነት የተነሳ ሁሉ እርስ በእርሱ እንደ አውሬ ከመበላላት ባሻገር አንዳችም ጠቃሚ ነገር ማምጣት ቀርቶ የአማራውን ህዝብ እያዋረዱት፣አግተው ሀብታና ገንዘቡን እየዘረፉት እየገደሉት ነው። በመጨረሻም የበደላቸው ብዛት ከእግዚአብሔር ዘንድ ደርሶ እርስ በእርሳቸው እንዲበላሉ ተፈርዶባቸዋል ።

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 วันที่ผ่านมา +2

    የፈለጋችሁትን በሉ ብዙም አውሩ ብዙም አወናብዱ ግን እግዚአብሔር ያለው ብቻ ይሆናል ጆሮአችሁ ይሰማል አይናችሁም ያያል!!!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 วันที่ผ่านมา +5

    አይ እነደረጀ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ነው ገንዘብ የምትለምኑት እግዚአብሔር የስራችህንይስጣችሁ ገና ቋንቋችሁ ይደበላለቃል የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባችሁ የሚያሳዝነው ደሀውን ህዝብ ማስጨፍጨፋችሁ ነው ተማሪው እንዳይማር ስው ብስላም ወጥቶ እንዳይገባ የፈረዳችሁበት ባንዳዎች ፍርዳችሁን ታገኛላችሁ

  • @biskut6932
    @biskut6932 วันที่ผ่านมา +1

    እምዬ ኢትዮጵ ያ እናታችን ኑሪልን

  • @user-fy6sb9ir3s
    @user-fy6sb9ir3s วันที่ผ่านมา +4

    አማራ ሆይ በአማራ እየተካሄደ ያለው ትግል መልሶ እናንተው ይበላል ብሎ የተናገረው የትንቢት ቃል የአቶ በረከት ስምኦን አስታውሱት !!!

    • @alem8640
      @alem8640 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Bereket simon ? Kikikikiki

  • @tigi886
    @tigi886 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለሀገሬ ህዝብ ለኦሮሞ እና ለአማራ ህዝብ 70% ሆናችሁ ኢትዮጵያን የያዛችሁ እናንተ እንደመሆናችሁ መጠን ሰላም እንድትሰብኩ እና ለምድሪቱ የሰላም አፍላቂዎች እንድትሆኑ ያርጋችሁ። 🙏

  • @rebka5068
    @rebka5068 วันที่ผ่านมา +4

    እናተ ሁለት ሰዎች መሰይ የምትባል ያኛው አማራ ነኘ ባዪ ደረጀ የሚባል ሊሎችም አሳፋሪ ዝጋዎች መቺ ነው የመንግሰትን ሰም ከአፋችሁ ላይ የምታላቅቁት አሳፋሪዎች አይሳካላችሁም አትድከሙ ይለቅ አራሳችሁን ጠይቁ ለሀገሪ ለህዝቧ ምን ሰራሁ ብላችሁ መሰታዎት ላይ ተቀምጣችሁ ህዝቡን ከምታወዛግብ ።

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 2 วันที่ผ่านมา +7

    FANO leaders are becoming richer & richer,the lower level FANOs are ignorant. They are mere followers.

  • @feleketesema712
    @feleketesema712 วันที่ผ่านมา +1

    አሹ ምርጥ ዜጋ ተባረክ
    ግን ከሚዲያ አትራቅ

  • @atadesse
    @atadesse 2 วันที่ผ่านมา +2

    Exactly mixed Oromo and Amhara is the majority in Ethiopia!!

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa วันที่ผ่านมา +1

    የማይተማመን ጓደኛ በየወንዙ .... ይባላል። እነዚህ ተማምለውም አብረዉ መጓዝ አልቻሉም

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yehe Tengarra Ale end !!

  • @abelmmmm3602
    @abelmmmm3602 วันที่ผ่านมา +1

    Men dehna ale hodam Helena yelelacew banda

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @tech-f4c
    @tech-f4c 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሹ በርታ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ባንዳ ይዋረዳል እንደ ሱሙኒ ጌሾ ይቀላል ይሞታሉ

  • @kedMam-k4o
    @kedMam-k4o วันที่ผ่านมา +2

    እኔ የዚህ ሰው የሚዲያ ላይ ሥራ፣ ዳኛም ነበርኩ፣ ፖቲካም አውቃለሁ፣ ለትንተናም ብቃት አለኝ፣ ሀገርና ቀበሌ ልዩነት የለውም ልዩነቱ ቀበሌን ወይም ሀገርን ለመምራት የሚገባው ሰው አሁን መሪ የሆነ ሰው በሚመመራት ልክ የሚመዘን ነው ማለቴም ይህ አብይ ነው ማለቴ አይደለም ወዘተ በማለት ዕድሜውን የስደት መንስዔው እና ያለምንም ሥራ ሀገሩን ሳያግዝ ለወሬ ብቻ አለሁሽ የሚል መሆኑ ያሳዝናል።

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 2 วันที่ผ่านมา +11

    እናንተ ሁለት ከሀዲዎች ደረጀና መሳይ መኮንን

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ግሩም ቅንበር ይገርማል ሰንት ጉድ አየን ሰመን ብቻ እግዘር ይፍረድ ።

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 2 วันที่ผ่านมา +14

    ውሻ ደረጀ አብተወልድ ጡት ነካሰሽ

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abebe' Gellaw tebtaba gemmed Affe !!

  • @brity2501
    @brity2501 วันที่ผ่านมา +2

    ገና መች ተጀመረና አምላክ ገና ያባላቾሆዋል

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዳተ፣የለውን፣አገር፣ወዳድ፣ተናጋሬ፣ያበዛልን፣ወድሜ፣

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜሪካን፣ቁጭ፣ብሎ፣ማወራት፣ቀላል፣ነው፣

  • @tsehayneshweressa411
    @tsehayneshweressa411 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕🎉🎉🎉🎉💐💐💐

  • @NegasurafelHaile
    @NegasurafelHaile วันที่ผ่านมา +1

    አክራሬ፡ብሔረተኝነትና፡ፅንፈኝነት፡በመጨረሻ፡ራሱን፡በልቶ፡አኝኮ፡ይጨርሳል፣እርስ፡በርሱ፡በጎሳ፣በጎጥ፡ተከፋፍሎ፡ይበላላል፡አሁን፡የምናየው፡ይኸንን፡ነው፣ምንግዜም፡ኢትዮጵያና፡ኢትዮጵያዊነት፡ያሸንፋሉ።

    • @alem8640
      @alem8640 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ewunet new Oneg ,woiane ,shabia yametut new Amhara atireduchi linurebet bilo wota l’aime les ferachihu aidel

  • @እየሱስጌታነው-ጨ3በ
    @እየሱስጌታነው-ጨ3በ วันที่ผ่านมา +2

    ሀገርን ለመበጥበጥ ላተብር ቆሻሻ የአማራን ህዝብ አትወክሉም ምናአይነት ነገእነው

  • @user-yq9nu3on4f
    @user-yq9nu3on4f วันที่ผ่านมา +1

    ከድያስፓራው ምያሳዝኑኝ የአረብ ሀገር ምስክን ዱኩማኖች ናቸው በነዝህ ጅቦች ምበዘበዙት

  • @TesfaBilal
    @TesfaBilal วันที่ผ่านมา

    አሹአገሬንሰላምነሱብኝ፣ምንይሻላአል

  • @tibeyenyirdaw4940
    @tibeyenyirdaw4940 วันที่ผ่านมา +3

    እውን ለአማራ ህዝብ ብላችሁ ነዉ?የምትቀባጥሩት !ህዝቡን ከሥራ ልጆችን ከትምህርት ለይታችሁ ክልሉን ከልማት ለይታችሁ እናንተ በልመና ና በባንዳነት መበልጸግ ?እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ።

    • @alem8640
      @alem8640 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Egizaibher eko tilik new simun atakilut yiferdal eko Amharan ardachihu afenakilachihu ere sintu

  • @ethioarsema6175
    @ethioarsema6175 วันที่ผ่านมา +3

    Egzio, ኦሮሞን ለማጥፋት አንድዝህ 🤔what did we do to them? I just don't get it. Egzabher የስራችሁን የስጣችሁ

    • @alem8640
      @alem8640 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Oromon lmatifat ?kikikikikikiki techenekachihu aidel yenisuhan dem yichohal

  • @روزامحمد-ح7م
    @روزامحمد-ح7م วันที่ผ่านมา

    Etyopyan.lamataramas.yematasaru.uilu.egazyabhara.yeferadabatu

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አደዚህ፣ያለ፣ጭንፈኛ፣ተናጋረመ፣አለ፣አማራና፣ኦሮሞን፣የመጣላ፣

  • @yonasaddis503
    @yonasaddis503 วันที่ผ่านมา +1

    I am glad that you all are exposed. You were never ethiopians. Mechawecha....zirikrik hula.....shekay

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 2 วันที่ผ่านมา

    Mndnw yhe Ahya

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ለታሪክ ይቅቀመጥ እነዚህ አተላዎች የልጅ ልጆቻቸው ይህን አሳፋሪ ቪድዬ ያዩት ይሆናል ! ሰው ለልጁ እና ለሀገሩ ጥሩ ታሪክ አስቀምጦ ያልፋል ሆዳም የባንዳ ስብስብ ሆዱን ለመሙላት ሀገርንና ህዝብን ጥላሸት ቀብቶ ለማፍረስ መከራ ያያሉ

    • @alem8640
      @alem8640 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Hodamu manew? Sitasazinu eko lhodachihu bilachihu

    • @alem8640
      @alem8640 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Sint ltarik yemikemet ale meselachihu Amgaraw sitared Amhara neh tebilo tekemitwal eko letarik alsemachihum lijochachihu yaiutal k wouane eskahun yeteseraw guf b wouane oromowum sikai aitwal zare ya teresito gin ......

  • @alem8640
    @alem8640 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ferachihu aidel aizoachihu geta eko yiferdal bsira li new Amharan aredachihut afenakelachihut ere sintu ahun gin yabeka yimesilal sileferachihu bzih metachihu lhodachihu yaderachihu. Yehizib dimisochin arashenifum gin tasazibalachihu lhodachihu

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን አትመጣም ወንድ ከሆንክ💪

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 วันที่ผ่านมา

    FANO PREVAIL ❤❤❤❤❤❤

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ እኮ አንዳንዴ ትናገረዋለህ እኮ

    • @alem8640
      @alem8640 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ermias eko gira yegebaw gil new akwamim yelew

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 2 วันที่ผ่านมา +4

    የመሬት መንሸራት መጥቶ ያነሳችሀል

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 2 วันที่ผ่านมา

      ለሰው ስትመኝ አንተን ወይም አንችን ይውሰድሽ

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kkkkkkkk ere besak 😂😂😂😂😂

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 วันที่ผ่านมา

    የዶሮ እራሰ ሰብሰብ ዘገባ!!!

  • @debreworktefera9462
    @debreworktefera9462 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንዱም አናንተ ናችሁሆዳሞች

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 2 วันที่ผ่านมา

    ስም ማነህ

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከብት ነሀ ወሬ ብቻ

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ የአማራ ሞትን እንደ እንጀራ የምትበሉ ቆሻሻዎች የአማራን ድምፅ ለመዝጋት የምትጋጋጡ አርፋችሁ ተቀመጡ አትንኩብን 360. እና አዲስ ድምፅ 4 አመት ሙሉ የአራጁን ገመና ያጋለጡ ወንዶች ናቸው እናተ ወርዶች እንዴት ከባንዳ ጋር ትቀላቅላቸዋለህ ወራዳ ናችሁ ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለብልፅግና ደም ጠጭ

    • @balemetiblet7673
      @balemetiblet7673 2 วันที่ผ่านมา

      ሲጀመር አንተ አማራ አይለህም አማራን እርስ በርስ እያጫረስክ የወያኔን ሒሳብ የማወራረድ ፕሮጀክት እያቀናበርክ ያለህ ተኩላ ነህ ደግሞ አለማፈርህ ባንዳነትህ አፍጥጦ አግጥጦ እየታየ ለሀገሩ የሚታገለውን ጀግና ላንተ በተሰጠ ስም ትጠራዋለህ ምድረ አሳማ ሁላ

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@balemetiblet7673 አሳማ ይብላህና ምናባህ አገባህ ስለ አማራ ሲጀመር እኔማ ፋኖ ነኝ አንተ ወራዳ የአማራን ድምፅ እያፈንክ እና እንዲታፈን እያደረግህ የትኛው አማራ ነህ አንተ ደደብ ደንቆሮ ኩክኒያማ ጠብቅ ፋኖዎች አለቃህ እንደሚሆን እያሰብክበት አንተ እበት ነህ

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 2 วันที่ผ่านมา

      @@balemetiblet7673 እስቲ እውነት አማራ ከሆንክ ኤርሚያስ ለገሰን ተናገር እንዲሁም መሳይ መኮነን ተናገር አንተ ኩክኒያም ደረመናም ፀረ አማራ ፀረ ሰላም ነህ የአንበጣ ባላባት እመነኝ አማራ ዳግም ላይተኛ ተነስቶአል ድል ለተገፋው አማራ ሞት ለአራጆች

    • @balemetiblet7673
      @balemetiblet7673 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@throwbackvibezz6757 ልክ ልኩን ሲነግሩት ያስታውከዋል ማለት እንዲህ ነው ሲነቃብህ ተንተከተክ እንደ ሽሮ አየህ የባንዳዎችን ማንነት ለማወቅ ትንሽ ኮርከር ማድረግ ነው ከዚያ ጲርርርርርርርር ስትሉ መታዘብ ነው

    • @balemetiblet7673
      @balemetiblet7673 2 วันที่ผ่านมา

      @@throwbackvibezz6757 መሳይም ሆነ ኤርሚያስ ያንተው ቢጤ ከርሳሞች ናቸው ከርሳም አሳሞች አይነ ምድራችሁን እንኳ የማትምሩ እርያዎች

  • @addismeda7406
    @addismeda7406  2 วันที่ผ่านมา +8

    ወገኖች ይህንን አጭር ታሪክ ለህዝብ እንዲደርስ በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር ላይክ አድርጉት ህዝብ ማንነታቸውን አሁን ያሉበትን ቁመና ይወቀው ህዝቡን በዚህ የኑሮ ውድነት በቁሙ ቆዳውን ገፈፉት አምታቱት ጋጡት አሁን ግን ህዝብ ይወቃቸው

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ የአማራ ሞትን እንደ እንጀራ የምትበሉ ቆሻሻዎች የአማራን ድምፅ ለመዝጋት የምትጋጋጡ አርፋችሁ ተቀመጡ አትንኩብን 360. እና አዲስ ድምፅ 4 አመት ሙሉ የአራጁን ገመና ያጋለጡ ወንዶች ናቸው እናተ ወርዶች እንዴት ከባንዳ ጋር ትቀላቅላቸዋለህ ወራዳ ናችሁ ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለብልፅግና ደም ጠጭ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 วันที่ผ่านมา

      መች በእርግማን ሆነና ከአንተ የበለጠ ባንዳ የባንዳ ባንዳ አንተ እንጂ መኃይም ደነዝ

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@genetyilma7717 ደደብ ድትሞት ይገባሀል እነሱን ተዋቸውእና ልራስህ ታገል ወሬ ይዘክ ሰውን የሚሰራውን ከመንቅፍ እስቲ ስራና እንየህ ወሬ ቀላል ነው ስራ ግን ከባድ ነው 360 ሚድያን የምትጠላበት ምክንያት ያው የአራጁን የአብይን ተንኮል እና ሴራ ስለአጋለጡ ነው

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@genetyilma7717 እና ደደቤ እስኪ ደነዝ የሚለውን በእንግሊዝኛው ፃፍልኝ ደንቆሮ