ትግራይ ላይ ምን እየተፈጠረ ነው?! ቆይታ ከ ዳኒኤል ብርሃነ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • Well Come To Berakhe Show TH-cam Channel Like Share Subscribe For More VIdeos
    © Copyright:Berakhe Show
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    #Berakhe_Media #ሾው_ብራኸ #ብራኸ
    Well Come To Berakhe Show TH-cam Channel Like Share Subscribe For More VIdeos
    © Copyright:Berakhe Show
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    #Brakhe_Show
    #ሾው_ብራኸ #ብራኸ_ሸው
    #brake_show
    #Berake_Show
    #Brake_Show
    #Medhin_Gebreslassie
    #ቃለ_መሕትት-ትግራይ_ፖለቲካ
    #Amhara_criss
    #Ethiopian_criss
    #eritrean_community
    #Eritrean_Poletics
    #Tigiray_poletics
    #Yoseph_Gebrehiwot
    #ቃለ_መሕትት_ምስ_ዮሴፍ_ገብረህይዎት
    #Eritrean_Poletics
    #ጀነራል_ታደሰ_ወረደ
    #General_Tadese_Werede
    #ጀነራል_ታደሰ_ወረደ
    #ዳኒኤል_ብርሃነ
    #Daniel_Birhane

ความคิดเห็น • 266

  • @user-jp3kx7ye1t
    @user-jp3kx7ye1t 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ዳኒ ልቅ እኻ።በእውነት ፍትሓዊ ልኾነ ፍልጠት ብልትሞልኦ ሓሳብ እኻ ትህብለኻ ጎበዝ።

  • @AbebaGebretsadik
    @AbebaGebretsadik 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ትንታኔ ባንተ ያምራል ዳኒ ወዲ ጀጋኑ ኣገንዕ❤💛❤️

  • @ወዲተኪኤ
    @ወዲተኪኤ วันที่ผ่านมา +14

    Danny the master mind...Long wave long live

  • @ahmedseid4193
    @ahmedseid4193 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    I appreciate his rationality, knowledge and eloquence. I recommend individuals like him to come to power.

  • @the_enun1981
    @the_enun1981 วันที่ผ่านมา +17

    ዳንኤልን ማድነቅ እፈልጋለሁ፣ He is thoughtful man. ትግራይ የዳኒ አይነት ወጣቶች ትፈልጋለች፣ ትግራይ ከችግር የምትወጣውም በእንደዚህ አይነት ሰዎች ነው

    • @ነውራምጻድቃን
      @ነውራምጻድቃን 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      someone who does not have an ox will appreciate a donkey. if Dani is to be considered a good man of Tigray, may be it is because there is none in Tigray. Dani is a criminal who is supporting criminal and traitor Getachew for money.

    • @aarontsegaye2261
      @aarontsegaye2261 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወጣት አታውቅም

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ምርጥ ትንታኔ በሰከርንበት ዘመን ከትዕቢት ከጉራ የፀዳ እንደዚህ የተረጋጋ የፖለቲካ ትንታኔ መስማት ያስደስታል Thank you Dani&አቅራቢዋ

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዳኒ ትንተኔህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ከጦርነት በፊት ከዛ በኋላ አይቸህ አላውቅም ነበር አሁን ስለአየሁክ ደስ ብሎኛል አምሮብሀል

  • @HiwotHiwina
    @HiwotHiwina 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እናመስግናለን ደኒ ለሰጠሀን ሐሳብ ❤

  • @emkulukumlachew9022
    @emkulukumlachew9022 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    very revealing, all factual without any bias. This is my first experience to hear analysis from Daniel Berhane.

  • @henokGoyitom
    @henokGoyitom 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thank You Dani and Medi !! Debrestion and his team are tying to dismantle Tigrai !! We Wont Let That Happen !!

  • @awtachewraya2890
    @awtachewraya2890 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    This guy really has intellect and understanding of the political arena though I had a little disagreement on his social media posts before the destructive war over our people, BRAVO Dani!

  • @melakteklay8643
    @melakteklay8643 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋው ዳኒ በሰል ያለ ትንታኔ ከበሰለ መፍትሄ ጋር

  • @HailuMehari-s4x
    @HailuMehari-s4x วันที่ผ่านมา +3

    መዲ ጅግና ጌታቸውን ደብረፅዮንን ኣቕሪብኪ ወጢርኪ ኣቅርብና

  • @yonathangezahegn1076
    @yonathangezahegn1076 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thanks dani u r a modern person for this generation.

  • @beth9473
    @beth9473 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዳኒ አሁን በቀልቡ ላይ ስለሆነ ሐሪፍ ትንታኔ፣በእዉነት ላይ የተመሰረተና ገልልተኛ ሆኖ የሰጠበት ይመስለኛል፡፡

  • @negasiberhe9513
    @negasiberhe9513 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዳኒ በጣም ጎበዝ ጠያቅዋ እና መላሹ ዳንየም የኡነት ውይይት ያየሁበት ነው በጣም አመሰግናለሁ መዲሂንም ዳንየም ብልቤ ውስጥ የነበረ ነው ፍርጥርጥ ያደረጋቸሁት እንደናንተ አስር ሰዎች እኳ ቢኖሩን እርግጠኛ ነኝ ትግራይ በእድሜችን ለውጥ አናይ ነበር እጅግ አድርጌ አመሰግናቾኋለሁ

  • @lemlem1974
    @lemlem1974 วันที่ผ่านมา +6

    ዳኔ ጎበዝ በርታ አንተና እንዳኦንተ አይነቶች ምሁራን ወጣቶች ደፄ እንደ ኢሱ የሚያደርገው መልክ ያመጣል እና ወጣቶች ካሁን በትኩሱ አስወግዳቸው እነዝህ የ40 አመት ፖሎቲካ ዘማሪዎች

  • @weldebrhanhalefom3061
    @weldebrhanhalefom3061 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thank you Dani and medi!!

  • @esaiasberhane6756
    @esaiasberhane6756 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you our sister.

  • @SelesheLegesse
    @SelesheLegesse 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Bright and honest Tigrians

  • @goiteomgezaei9066
    @goiteomgezaei9066 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Just brilliant, 👌👌👌

  • @hiwisole
    @hiwisole 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thank you Dani.

  • @danielgebray1540
    @danielgebray1540 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    The most useful and thoughtful analysis

  • @kal1675
    @kal1675 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thanks Daniel.

  • @FreedomSeeker1234
    @FreedomSeeker1234 วันที่ผ่านมา +3

    Wonderful Analysis

  • @kibromgoitaom6001
    @kibromgoitaom6001 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Very rational and intelligent person, Danny!

  • @MichaelTsegaye-yk1by
    @MichaelTsegaye-yk1by วันที่ผ่านมา +4

    Dany keep it up

  • @user-wg4br3ls9n
    @user-wg4br3ls9n 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዳንየ እናመሠግናለን

  • @BerhanuMekonen-c2d
    @BerhanuMekonen-c2d 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Very balanced!!

  • @FreedomSeeker1234
    @FreedomSeeker1234 วันที่ผ่านมา +3

    Good Analysis

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ንስኪ ባዕልኪ ሀዊ ትውልዒ ሰብ እኪ በአምሀርኛ እንተገርክዬ በራራራራዕዕዕዕዕ ከብል ደስ ይብለኩም ንግዚአዊ አብዘይ ንወፅኦ ሀዊ ንአቱ አለና አብይ ሰተት እሉ ንክአቱ ተመቻችዊ

  • @Berhun-zw9uw
    @Berhun-zw9uw วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤ሰላም መድህን

  • @GMM2324
    @GMM2324 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Very fair comment

  • @gebrekrstosgebrelibanos7997
    @gebrekrstosgebrelibanos7997 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዳኒ ኣበየናይ ጉጅለ ከምዘለካ ዘግሃደት ቃለ መሕትት

    • @rational4153
      @rational4153 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      He is expressing what he observed, the reality. He never sided. You are not satisfied because he clarification didn't fit your aspiration.

  • @ZelalemTadese-y6z
    @ZelalemTadese-y6z วันที่ผ่านมา +4

    dani enamesegenalen.......

  • @user-jp3kx7ye1t
    @user-jp3kx7ye1t 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    10q 100%perfect Dani.

  • @mussiewoldeselassie49
    @mussiewoldeselassie49 วันที่ผ่านมา +2

    Danny boy keep covering the shames of TPLF!

  • @abbaybe5550
    @abbaybe5550 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Very thoughtful analysis

  • @ትህነግውስጤነውደብሪፀይወ
    @ትህነግውስጤነውደብሪፀይወ วันที่ผ่านมา +5

    መዱ ንመሓሪ የውሃንስ ኣቅርብልና💜

  • @AmanuelWeinareg-h8d
    @AmanuelWeinareg-h8d 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Excellent

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    OMG ዳንኤል የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት መጋበዝ ብዙ የሚያመላክተው ነገር አለ፣ ለመሆኑ አሜሪካ የገባችበት መልካም የሆነ አገር መጥቀስ ይችል ይሆን ሊቢያ፣ ኢራቅ፣ ሲርያ፣ አፍጋንስታን ...., ይሄ ነው እንግዲህ የምሁሮቻችን አካሄድ፣ ነገሩን ሁሉ ከጅምሩ ያጣመሙት..., GSTS take a huge responsibility on making a mess of the pretoria agreement...

  • @AntenehTsegaye-k5m
    @AntenehTsegaye-k5m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም አክባሪክ ነኝ በጣም ሚዛናዊ ነህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @HailuMehari-s4x
    @HailuMehari-s4x วันที่ผ่านมา +2

    የትግራይ ችግር መፈታት ካለበት በራሳቸው ቢሆን ዘለቂ መፍትሄ ይኖረዋል ስልጣን ሁሉም የፖለቲካ ፓርትዎች እኩል ስልጣን ያላቸው የሽግግር መንግስት ቢመሰረትና ወደ ምርጫ ቢያሻግሩን ይሻላል

  • @Likeislike27
    @Likeislike27 วันที่ผ่านมา +1

    አነ ዝብሎ ንጹር ሓደጋ የንጸላሉ አሎ ሓደ ጠንካራ ሓይሊ ብይን ዝህብ ግዴታ የዱልየና አብ ሕማቅ ኩነታት ከይንአቱ

  • @nxjdnNckfn-rp8wb
    @nxjdnNckfn-rp8wb 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Brave man

  • @FreedomSeeker1234
    @FreedomSeeker1234 วันที่ผ่านมา +2

    Amazing

  • @kokebtarekegn1232
    @kokebtarekegn1232 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Excellent point. Intrim Gov of Tigray should have made its priority of implementing the Pretoria agreement. When it started to campaign, it became different ballgame.

  • @mogmu7198
    @mogmu7198 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Neutral ሆኖ ለሚሰማው ይህ እውቀት ላይ የተመሰረት አሳማኝ አገላለፅ ነው::

  • @berhaneyebeyen5
    @berhaneyebeyen5 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ዴንኤል ብርሃነ ገለልተኛ ኣይደለም አንዱን ደግፎ ሃሳብ መስጠት ሳይሆን ወግነ የሚከራከር በፍፁም ሚዛናዊ መረጃ መስጠት የማይፈልግ ነው ።

  • @rational4153
    @rational4153 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thank you Daniel for your un biased interview and perfect reply to our sister Medhin. Medhin I was appreciating your channel and admiring the selection of issues required to be elaborated by your guests. In your very recent interviews with General Tadesse and in this you tube your questions (which you mention to be rumors' in the society) were focused in a way that make Getachews interim government to be accountable or wrong doing. Be fair to all. What has been observed in Shire was anarchy the old zonal administration will be accountable for that and should be brought to justice. Our birth place should not pull us to end in our division. Let us focus on Tigrai, and any capable and competent Tigraway from any place in Tigrai shall serve as president or any post. We should always expect changes, and the people shall be consulted and endorse every time. I share Danie's impartial view and he has witnessed what he observed. You are there and I hope you know very well what is happening not less than Daniel. It is shame to compare Getachew to Bacha. He told you Getachew was balamed Banda, telam, kehadi, PP. Medhin (you never mention about this and others) was it a reward to you? which one represents to a populism work Ayokha nyna or discussing with the public which you compare it as an election campaign? What about the marathon running to gather the cadres to make the TPLF congress? To appear as a neutral you mention what Dr. Debrestion failed but later you throw the blame to the interim government. Serve honestly!! Truth will be revealed sooner. Thank you.

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 วันที่ผ่านมา +4

    አይተ ጌታቸዉ በምን ምክንያት ነዉ ወደ ስልጣን የመጣዉ?ህዝቡ reform አይፈልግም we need election ♥️ ❤️ 💖

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat วันที่ผ่านมา +3

      ህዝቡ reform ይፈልጋል እኔ ሪፎርም ኣልፈልግም ማለት ይቻላል ኣንተህዝብ ልትወክል ስለማትችል

    • @AbebaGebretsadik
      @AbebaGebretsadik 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      እኔም ሪፎርም እፈልጌሎህ ኣፄ ሃይለስላሴ እንኳን 40 ኣመት ነው የገዙት ህወሓት ግን 50 ኣመት ለዛውም በጆኖሳይድ ተጠናቀቀ ስለዚህ እኔ ሁሉን ትግራዋይ ያሳተፈ መንግስት እንዲኖረኝ እፈልጋሎሁ።

    • @SimonSmith-zv9tw
      @SimonSmith-zv9tw 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የሮያል ፋሚሊ የስብሐት ነጋ ቤተሰብ የትግራይ ሕዝብ አይፈልጋቸውም። ወደ ወረዳቸው ወደ ዓድዋ ተጠራርገው ይሂዱልን።

    • @SimonSmith-zv9tw
      @SimonSmith-zv9tw 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሮያል ፋሚሊ የስብሐት ነጋ ቤተሰብ የትግራይ ሕዝብ አይፈልጋቸውም። ወደ ወረዳቸው ወደ ዓድዋ ተጠራርገው ይሂዱልን።

    • @AbebaGebretsadik
      @AbebaGebretsadik 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@SimonSmith-zv9twመዳናገሪ ነህ!!! ዓድዋ ብቻ ነው የስብሓት ኔትወርክ ከኛ ከራያም ስብሓታውያን ኣሉ እኛ ስርኣታቸው ስልጣን ያካፍል እንጂ የዓድዋልጅ ሆነ የራያ የሌላው ትግራይ ክፍል ሙሉዋ ትግራይ ኣገሩ ናት ማን ወጪ ማን ኣስወጪ ሆኖ ነው ግን ኣንተ ትግራዋይ ኣይደለህም እኛ ጠላታችን እናውቃለን።

  • @user-dt6we2ze5m
    @user-dt6we2ze5m วันที่ผ่านมา +3

    ዳንኤል ንምንታይ እዩ ሕቶኡ ብትግርኛ ዘይግበረሉ ናይ ትግርኛ ሕፅረት እንተልዩዎዉን ግልፅ ይኹነልና

    • @AhlamOmer-q5e
      @AhlamOmer-q5e วันที่ผ่านมา +1

      እንታይ እዩ ዘሸገረካ ዘሎ?

    • @awtachewraya2890
      @awtachewraya2890 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Why, for what purpose? all people should know what really happened to our people you filthy Cadre!

  • @semeregebridan
    @semeregebridan วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጥሩ ትንተና

  • @EsayasTesfaye-h2i
    @EsayasTesfaye-h2i 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጌታቸዉ አሁን በህዝብ 90% ተቀባይነት አለዉ እነዚያ ደግሞ 10% ናቸዉ እያልክ ነዉ???ይልቅ የእነ ጌታቸዉ አካሄድ ግልጽነት የጎደለዉ እና የማምታታት አካሄድ ነዉ???ከህወሓት ጋር ሲሰራ የቆየና የህወሓት ተሾሚ አይመስልም???ይቅርታ እያለ ግን አዲስና ንጹህ መስሎ ነዉ የሚታየዉ!!

  • @addisalemmesfin4849
    @addisalemmesfin4849 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለውጥ ፈላጊና ለውጥ የማይፈልግ የተኛው ህወሃት ነው ዳኒኤል?
    እስኪ ያላቸውን የለውጥ ፕሮግራም ንገረኝ?
    እነ ሓጎሰ ጎዲፈይና ክንደያ ናቸው የለውጡ ሃይሎች?
    በፈደራል የተመረጠው ጌታቸው እውነት ለዴሞክራሲና ለውጥ ተፈልጎ ይሆን?

  • @Aman_mapper
    @Aman_mapper วันที่ผ่านมา +8

    ዳኒ ጋዜጠኛ በመሠለኝ በግምት በወገነኝነት አይናገርም ውስጥህ ጌች ይታያል ነፃ ሁን

    • @rational4153
      @rational4153 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      He is expressing what he observed, the reality. He never sided

  • @Mola-z3k
    @Mola-z3k 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይ ዳንኤል በምን መልኩ ነዉ እልቂት የፈፀመን ምርኳኛ ወደ ዋና እልቂት አስፈፃሚዉ እንዲዳኝ የሚላከዉ ኧረ ሚዛንህን እያጣህ ነዉ🫢

  • @truthfor27
    @truthfor27 วันที่ผ่านมา +3

    What is the purpose of conducting a public meeting now in tigray? Just the probably issues may raises from the peopleares is clear and obvious

    • @rational4153
      @rational4153 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      What was the purpose of marathon running to conduct the cadre meeting?

  • @ethiopiawinetyilemlim3253
    @ethiopiawinetyilemlim3253 วันที่ผ่านมา +1

    ዳኒ: በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥህ ለማብራሪያህ:: መድኅን ግን ታዘብንሽ የትኛዉ ጎራ ዉስጥ ተወሽቀሽ እንዳለሽ::

  • @MohammedRedi-r1q
    @MohammedRedi-r1q วันที่ผ่านมา +2

    ደብረፅዮንን አስመልክቶ ምታነሺው ጥያቄ ጨርሰሽ ነው ወይስ ደጺ 100% ልክ ነው ባንቺ ቤት ??

  • @daniel-m1p8w
    @daniel-m1p8w วันที่ผ่านมา +6

    በቃ መጨረሻችሁ እንደዚ ሆኖ ቀረ።

  • @tesfaymekonen3914
    @tesfaymekonen3914 วันที่ผ่านมา +10

    ይህ ሰው በረቀቀ መንገድ የአንድ ወገን ደጋፊ ነው ተንታኝ ሳይሆን በታኝ ነው ግዜ እየጠበቅ ይመጣል ያሳዝል !!

    • @rational4153
      @rational4153 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      He is expressing what he observed, the reality. He never sided

  • @Biniam-o5t
    @Biniam-o5t 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጽቡቕ ሕቶ ኢኺ ሓቲትክዮ ቑልፊ ሕቶ ይመልሶ አይመልሶ ንዕዘብ ጥራይ አብ ታሪኽና ምስጥርና ዝዝርግፍ ኸምዚ ዓይነትዝወረደ ሰብ ሪኤ አይፈልጥን ንዚ ግዝያዊ ባሀልይ

  • @GizeySerikomo
    @GizeySerikomo วันที่ผ่านมา +1

    Medi shikor hanti blexti gazetenga nay Tigrinya zelekna nski eki emo kexlio ❤

  • @malyaxali7731
    @malyaxali7731 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Dr. Moaus aqrblna

  • @AntenehTsegaye-k5m
    @AntenehTsegaye-k5m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Nice guy

  • @ትህነግውስጤነውደብሪፀይወ
    @ትህነግውስጤነውደብሪፀይወ วันที่ผ่านมา +2

    ክልቴኤኩም ዝፈትወኩም❤

    • @lemlem1974
      @lemlem1974 วันที่ผ่านมา +1

      የቀንየልና መድህን ዳኔ ብምግባዝኪ

  • @HiwotHiwina
    @HiwotHiwina 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉጅለ አደመ ንምሕጋዝ ዘይትገብርዮ ፃዕሪ የለይ ንስኺ ጋዜጠኛ ንምባል ይከብድ እዩ

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በአማርኛ ስታወሩ ሁላችንም እናዳምጣለንኮ ከትግራይ ውጭ ያለሁ ሁሉ የሕወሀት ጠላት አይደለም T P L F Is a political group of moral excellencies ok ?

  • @seblemeskel9702
    @seblemeskel9702 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምርጫ ላይ የተለመደ ነው ። አሁን ግን የጌታቸው መሄድ አንድን አንስቶ አንዱን ለመሾም ነው
    ተነሽው ኑሯው ሊዛባ በት
    ነው። ይሄን ምን ማለታ
    በተጨማሪ ሰልቧልታ አታውራ
    ሌላው ስራትና ደንብ ማክበር ነው። እድርም መብትና ደንብ አለው ደንብን ያፈረሰ ይቀጣል። ስራትና ደንብ የማያከብር ዲክታተር ነው

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በአማረኛ መሆኑ ብቻ ነው ውይይታችሁን ያዳመትኩት::ተወደደም ተተላም አማረኛ ብሄራዊ ቋንቋ ነው::ለምን በአማርኛ የሚል ሰው እጅግ እጅግ ኃላ ቀር ነው::

  • @DagiDi-h6l
    @DagiDi-h6l 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከውይይቱ ይልቅ የልጅቷ ውበት ነው የማረከኝ እንጂ ህወሓት ከመለስ ወዲ ምኑም አይጥመኝ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😆😆😆

  • @HelenHelen-d5c
    @HelenHelen-d5c วันที่ผ่านมา

    የትግራይ እናቶች ልጆቻቸዉን Tdf ጠርታችዉ ወደቤት መልሱ ልጆች ቁማር መሰሪያ እያደረጉ ነዉ ልጆቻቸዉን ወደቤት መልሰ አደራ ቁማር መጨዋቻ አደረጉት ❤❤❤❤❤

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 วันที่ผ่านมา +6

    አይተ ዳኒኤል ብርሃነ የሚነገዉ በጣም የምያስቅ ነዉ.ከአንድ ሙሁር የማልጠብቀዉ
    ነዉ አሳዛኝ ትንተና❤

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat วันที่ผ่านมา +2

      እስኪ ንስኻ ሙሁር ኹንሞ ተንትነልና ። ኣነ እየ ፈላጥ ኢልካ እኮ ነገር ግን ንስኻ ትኽክል ኢኻ ኣይኮንካን ንብለካ እንኽእል ብዝትህቦ ትንታነ እዩ

    • @aarontsegaye2261
      @aarontsegaye2261 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@Tilahun Mulat እሱ ይሻላል ከዳንኤል ብርሀነ

  • @solomonguish7775
    @solomonguish7775 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋና ተጠያቂ አለም ገብረሀድ እና መጀሪኖ አዬም ደብረጺሆን አይኮነን እዚአ ዝመርሀ ዘሎ
    ብድህሪት ከይ ፍለጡ ኑኡ የጋልጽዋ አለዉ አጥቢኩም ንአለም አብ አይኒ ይእቶ!!!

  • @anteneh41
    @anteneh41 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መድን ጥሩ ነው አቀራረብሽ ግን ስለምታነሽው ነጥብ ግን ቅድመ እውቀት ቢኖርሽ ጥሩ ነው በተረፈ ትመቺኝለሽ በርቺ በራስ መተማመንሽን እወደዋለሁ በርቺ

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አጋሜወች አማርኛችን አታውሩብን እባካቹህ

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትንተና፥መግለፂ፥ዜና፥መድረኽ፥ዘተ ወዘተ ዒቕ ኢሉና 'ዩ ዘሎ ግደፉና በጃኹም!!
    "ንመን ንእመን....?????

  • @mekonengebrmikaiyl3203
    @mekonengebrmikaiyl3203 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዳኒ እውነት ተናገር ጌታቸው በዚህሳአት ህውሃት ነው ብለህ ታምናለህ

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This the kind of discussion that is needed, discussion that has no attachment to any pary with absolute neutrality, that’s how we learn when thoughts are freely moving without strength attached that’s what democracy means, when thoughts are allowed to circle around,so that we reach collective resolution that is beneficial to coommon good of the nation.❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስለ ግብፅ የሠጠሻት ምሳሌ አስቃኛለች ሲሲ መለዮዉን አዉልቆ አይደል የመጣዉ

  • @AmareMamo-o8m
    @AmareMamo-o8m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቺኴ ብርቺ እንዲ ነው ኢትዮጵያዊ ነት

  • @NewOne-pt9to
    @NewOne-pt9to 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    👍👍

  • @weldeweldu
    @weldeweldu 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መድህን ንባዕልኺ እቲ ናይቀደ
    ስብእናኺ ሐዚ የለን ምኽንያቱ ኩሎም እትሓትዮም ሕቶታትይከታተሎም እየ ።ንኣብነት ደክተር ደብረፅዮን ዝተፃረፎም ፀሪፍታትባንዳ፡ከዳዕ፡ጠላማት፡ኣብውሽጢና ዝተጫጨሑወዘተዝብሉ ገድፍኺ ነተን ውሑዳትጌታቸው ዝተዛረበን ሓቲትኺ ትገድፍየን ሚድያ ገለልተኛ እዩ

  • @HintsaKahsay
    @HintsaKahsay 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መድሂን ትበሀሊ ሰበይቲ ግን ምሕንካር እምበር ምግጋር ትኽእሊ ዶ?
    ብአኽ ብኻማኽን ዝአመሰሉ ሰባት መንነቶም ኪሒዶም ንግሊ ጥቅሞም ዝነብሩ እና አለሽኪ ተባዝሕዮም አለኺ ናይ ህዝብና ህልውና አብሐደጋ ተእትውዮ አለኺ ከም ህዝቢ ግን ንዕዘበኪ አለና ኢና
    አነ ብግለይ ተዓዚበኪ ኢየ አብታ ፀልማት ግዜ ሾመንተ ወርሒ አበይ ተደቢቅኪ አሊሽና ስኢናኪ ካምዝነበርና ተዓዚበኪ ኢየ ዋላ ሐንቲ ፀፀር እኳ አይደርበኪ ።
    ሐዚ ግን ደቂ ህዝቢ መስዋእትን መቁሰልትን ከፊልና ምስ አደላደልናኪ ግን ህዝባዊ ህልውናና እናናጋዕኽዮ ትውዕል አለኺ
    ብዝፈጠር ሐደጋ ግን አብታሪኽና ተጠያቂት ኢኺ ኩለን እትገብርየን ዘለኺ ንቆፅርን አለና ኢና ።

  • @user-bc8hn4cn2d
    @user-bc8hn4cn2d วันที่ผ่านมา +1

    Medhin Nihizbi wegini KULUGIZE NAY DR DEBRETSION GROUP DEGIFKI EKI TIKERBI

  • @user-gz9qx7dz9m
    @user-gz9qx7dz9m 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዳንኤል ገለልተኛ ብትሆን ይሻላል ካለው ጋር አትወግን።

  • @weldeweldu
    @weldeweldu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እስከ ዛሬ ኣንቺ ጋር የቀረቡ ፖሎትከኞች የዳኒ ትክክለኛ ፍትሃዊ ትንታኔ ነው።ደሞ ከወገን ነፃ የሆነ ኣገላለፅነው

    • @selamawitgidey2708
      @selamawitgidey2708 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@weldeweldu አይኑን አፍጥጦ የአንድ ወገን እየደገፈ ነፃ ነው፣ ደግመህ ስማው።

  • @brightfeature89
    @brightfeature89 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እዚ ደበረዕንክሊል ካብ ስልጣኑ ተወጊዱ ብሓዱሽ ወለዶ ክትካዕ አለዎ።

  • @AbebaGebretsadik
    @AbebaGebretsadik 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መድሂን ሓላዊት ዑና መንግስቲ ኾይኑ ከይሰርሕማ መንከራ እኮ ኣርኢኽሞ ብኣዶ ሰላሳ ልምዓት ጉጅለ ኸዚ ግድን እዩ ላዞረ ህዝቢ ካናግር።

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዳኒ ከንግግርህ የጌታቸው ደጋፊ እንደሆንክ ተረድቻለሁ

    • @fantahunyirdaw2811
      @fantahunyirdaw2811 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@abebuwmariam4548 የማንስ ቢሆን😂

    • @abebuwmariam4548
      @abebuwmariam4548 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የማንም ደጋፊ መሆን መብቱ ነው ።

    • @rational4153
      @rational4153 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      He is expressing what he observed, the reality. He never sided.

  • @lemlemmirach7838
    @lemlemmirach7838 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WendmuTadese
    @WendmuTadese วันที่ผ่านมา +1

    ማሓሪ አቅርብል ና

  • @daniel-m1p8w
    @daniel-m1p8w วันที่ผ่านมา

    ከፊዎች ከእናእተ ጋር እንዴት መኖር እንዳለበት ቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ቆም ብሎ ማሰብ አለበት

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Getachew is the new PP I am innocent everyone is guilty

  • @GebrekirosTadese
    @GebrekirosTadese วันที่ผ่านมา

    መድህን እንተ ኽኢል ኪ ካል ኦት ቋንቋ 'ውን ወ ስኺ :: ነፃ ሚዲያ ነፃ ሓ ሰብእዩ። የወይይቱ ርእስም ወቅታዊ እና አስፈላጊ ነው :: ልምዓት ጉጅለ እየን ዘጉርዓ ነይረን :: ጀግና መንእሰይ ሸረ እማ ባህጉ ሰላም ከምዝኾነ ኣመስኪሩ እዩ።

  • @AhlamOmer-q5e
    @AhlamOmer-q5e วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ዳንዔል ጥሩ ብለዋል ሀገራችን ቋንቋ ዳቦ ያበላ ይመስል ቋንቋ ሰላም የሚየሚያመጣ ይመስል ቋንቋ መበልፀጎ ያመጣ ይመስ ሆዱን እርሀብ እንያጯረረው ቋንቋየ ምኔ ሲል ይውላል! ኧረ አማረኛውንም ትግረኛውንም ኦሮመኛውንም ጥርግ አድርገው አጥፍተው ቻይነኛም ይሂን ህንደኛ እያወሩ ሀገራችንን ሰላም ሰጥተውን እንደፈለግን ተንቀሳቅሰን በኖርን።

  • @debebekebebe7932
    @debebekebebe7932 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    medhin buzun gize follow adergishalehu gin balanced adeleshim silezih indegazetegna balanced hugni le hizb askedimi

  • @Biniam-o5t
    @Biniam-o5t 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አነ ዝሕዝነኒ አብ አደባባይ ወጺኡ መሕፈር ህዝብና ዝተዛረቦ ጻድቃን ፈቲና አይፈቲና ኢትዮጵያ ኢና እቲ ሓደ ውን ብተዘዋወሪ ምዕራብ አይትበሉ መአኸል አ አበባ ትነብሩ ትኽእሉ ኢሎም ስለ ምንታይ ድኣ መንእሰያት ትግራይሀሊቖም እዚ ኽመት ምስለኔ ብልጽግና ኢዩ ዝመስል ምቕናይ ምቕናይ