ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሱመያ ባሁኑ ጊዜ ሁሉም ነገር ያስፈራል ሰለዚህ ሰውን አትመኒ የሚታመነው አላህ ብቻነው
Yes
ሱመያ ትክክልነሸ አትህጂ ሁሉም አላህ ያለው ነው የሚሆነው እሱ ብያገባም የአላህ ርዚቅ ሰፊነው ባልና ሚሴት ሜሀል ባትገብ ጡሩነው መጣላትም እንዴላ መታረቅ አለ እና ስሙያ የትም ሀገር አትትጂ አንች ጠንካራነሽ
@@ኢክራም-ኸ4ቀ የትም አትሄድም ሰይድን ተወደዋለች ሁለተኛ ነገር ዱሩ አግባ፡ብለዋለች እና ጎበዝ ናት በሰው ወሬ አትመራም
ይችልጅ አላማድንቅ መንፍግንው ጀግና ንሺ ሱመያ አላህ ሱብሮን ትግሥቶን ይሥጣሺ
ይመችሽ ሣላደቅ አላልፍም ❤❤ሱመያ ጀግናናትየምትሉ👍ውዶቸ ደምሩኝ 👈
የጎደኛነት ጥግ ነው ያሳየችሽ❤
ሸሪአችን ቢፈቅድም የሠይድ ድርጊት ግን ሸሪአን አይወክልም አዷን እያሥለቀሥክ አዷን አሥደሥት አይልም ድናችን
ሙስሊሞች ስርአት ያዙ ድናችሁን ተማሩ
ጀግና ነሽ ግን አደጋ ላይ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሚሞሪውን መስወድሽ ግን በህግ ያስጠይቅሻል ፈጣሪ የጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከሱመያ ቤ ነው የመጣሁት🎉🎉🎉🎉ሰላምየ ሳላደንቅሽ አላልፍም የጎደኝነት ጥግ ጀግና ይሄ ልክስክስ ለሞራሎ ሳይጨነቅ ጭራሽምኮ ልጅና ሚስት ያለው ሊመስል ድፍረቱ
ለዚነው ሱመያን የምወዳት የኔ አስተዋይ❤❤❤
እረ ሱማያ ልክ ነሺ አትሂጂ በዚህ ዘመን እኔ ሰው አላምንም ኡኡኡኡኡ ጠላቴን ሰጠብቅ ወዳጀ ገደለኝ ሰላም እኔንም አስፈራሺኝ አሁን ድንገት እንሂድ ሰትይ ተልከሺ ይሆናል ነው ያልሁት ከይቅርታ ጋ
በጣም
ትክክል
የትልቅ ሰው ልጅ ትልቅ ነው ስላም አላህ በሄድሽበት ሁሉ ስላምሽ ይብዛ ❤በጣም የማደንቅሽ እና የማከብርሽ የምወድሽ ትልቅ ሰው ነሽ አላህ የልብሽን ይሙላልሽ ቤተስብ ስጋ የማያደርገውን ነገር ነው ለሱመያ ያደረግሽው ❤ ለሷም አላህ ይድረስላት ሀቌን ያውጣላት እሱም ባል ተብዬው አላህ ጀዛውን ይክፈለው በሄደበት ሁሉ አይቅናው የስራውን ከስው ሳይሆን ከአላህ ያገኛል ይኼ ደግሞ አይቀርም ኢንሻአላህ
ሀቂቃ ሰላም በጣም ጥሩ ጓደኛ ነሽ አላህ ሙስሊም ያድርግሽና የዱንያም የአኼራ እህተማማቾች አላህ ያድርጋችሁ ሰላምዬ በሱመያ ቦታ ሆኜ በጣምነው ማመሰግንሽ ሰው ማለት እንዲህነው።ግን ሱመያ ውሳኔዋ ልክነው እስካልተቸገረች ሰኢድ የመን ሲመለስ ከሱጋር ያልሆነ ነገር ውስጥ ማይገቡ ከሆነ ያወቀችው ሀገር ብትሆን እሷም ልጆችዋም ባይከራተቱ ይሻላል።ልብ በይ ሱመያ ኒካህ አለብሽ ምንም ቢሆን በስሩ ነሽ እና እያሰብሽ ተራመጂ ሁለተኛ ማግባት ሸሪአው ስለሚፈቅደው ያልሆነ ውሳኔ ወስነሽ ከአላህ እንዳትጣዬ የኔ እህት እኔም ባለትዳር ነኝ ህመምሽ ይገባኛል አብሽሪ ቻል አርገሽ እለፊው የማያልፍ ጊዜ የለም። የአኼራ እህትሽ ነኝ ከኢትዮጲያ
የገዳኛ ጥግ ጎባዝ ያምትሉ
በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ለሴት የምትቆሚ
የሰው ህወት አትበጥቢጡ ልጆቺቺ መሀላቼዉዉ አሉ
እዉነት ዎረኛ ናት ሴትዮ
@@SiraAdem ባሁኑ ጊዜ የሴት ጓዴኛ አያሲፌልጊም
እዉነት ነው ዎሬ ሻክማ ትዳር መፋረስ መሄድ ካባድነው
ሱመያ ከአንድ በለይ መግበት አላህ ፋቅዱወል እኛ ሀራም አናራግም ከልጆችሽ አበት ጋ ታርቄሽ ኖሮሽን ኑር ውዴ መንም አይጣቅምሽም ምንም በቅ ምክንያት ዬለም ለንች አንች ጃግና ነሽ
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
አቦ የሴት ጀግና አናታችውን አልሽችው የኔ ውድ አድናቂሽ ነኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ተመልካቾች እዳታምኗቸዉ ፌክ ነዉ ድራማ የሰሩብን ነዉ ተመልካች ምስኪን ሁሉም ነገር ያምናል እነሱ ለብር ብሎ
ሱመያ የትም እዳትሄጅ ባልሽ ሁለት የማግባት መብት አለው ታገባ አገባ ነው እኛን ያስቀየመን ለሁለተኛ ሚስቱ ሰርግ መደገሱና ላንች ሳይደግስ ላንች ክብር የለውም ብለን ነውጅ ሁለተኛ ማግባቱ መብቱ ነው ማስተዳደር ስለሚችል
እኮ❤❤❤❤
አሚንንንንንን አሚንንንንንን አሚንንንንንን አሚንንንንንን *አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ* እሮዝ አበባ ላይ ደክምኝ ተኝቻለሁ
እንደዚህ አይነት ጎደኛ የትም አይገኝም ይቺ ጎደኛ ሳትሆን እህት ነች በጣም እናመሰግናለን ሰላም በጣም ጥሩ ጎደኛ ነሸ
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣቺሁ የጎድኛነት ጥግ ነው ያሳየችሽ ጀግና ነሽ የኔ እህት ብርቺልኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም የእዉነት ምርጥ ጋደኛ ናት በዝህ ሠአት እንደ አንች ያለ ጋደኛ አይገኝም❤
ሱማያ ጀግና ነሽ ጎደኝሽም ግን የጎደኘነት ጥግ ነው ያሳየሽ ነገር ግን አትሂጂ በራስሽ ጨቅላት ሂጂ
የትምእዳቴጂየኔቆጆ የልጆችሽእትብየተቀበረበት ሀገርነው እናደግም ማንንም ሰዉአትመኚ በራስሽእንጂ በሰዉም አትመሪ ሰዉንማመን ቀብሮነው የኔእናት🎉🎉🎉🎉
,ይቺ ልጅ ምን አስባ ነዉ ባለትዳር መሀል በዲናችን እሰከአራት ይፈቀዳል አሰረጃት
እኮ እቺ ደረቅ ተለልካ ይሆናል ሌላ ምስት ስላገባ ብቻ እንደዚህ ማድረግ የለባትም ምን ሀስባ ነው ሸይጣን ናት ካፊር ስለሆነች ስለ ትዳር የምያገባት ነገር የለም ምንም ቢሆን የልጆቿ አባትኮ ነው
እንደውም ሙሽራ ስለመጥፋቷ ራሱ እጅ አለባት ባይ ነኝ እቺ መተተኛ ሳትሆን አትቀርም
እርግንምንጉዲነውአገባእንጂምንሰራ፣እርተርጋጉ፣ሶምያቤትሽንለቀሽእንዳትሄጂ፣ልጂ፣ያአላህሰጦታነውተርጋጊ፣ይመንጥሩሀገርነውቤትሽንአትልቀቂእህት
ሠላም ተይ ወደ እራሥሽ ተመለሺ የልጆችዋ አባት ነው የመጀመሪያ ፍቅረኛዋ ነው ከሂወታቸው ራቂ በኸላ ታፍሪ አለሽ በእሥላም አንድ ወንድ አቅሙ ከፈቀደና በእኩል አይን ካያቸው 4 ሚሥት ማግባት መብቱ ነው በቃሽ ሠላም
ታምራላችዉ በጣም ጥሩ እህት ናት ሰላምዪ በደንብ ነዉ ሰብሰክራይብ የምናደርጋት
Uuuuuuuu sayido dhirsa godhachuu barabade sumaya Ofi Egi sirti
Anis kanan shakkaa jiraa Geemii taphachuuttii jirtii boodarraan fudhachuu hin oltuu
Summiyya please hin demiin esaa iyyu hin dhaqinii ijjollee kee jabesii guddifadhuu olii gad hin demen Summiyya ❤please ❤❤❤❤❤❤
ሰላም ትክክል ናት ትዘርግፈዉ የሰይዲን ጉድ በጣም አሳፋሪ ነዉ ሰይድ ማለት ሙሰሊሙንም ጭምር አሳፍሮል
ሱመያየ የማስተዋል ችሎታሽ ሶብርሽን ሳላደንቅ አላልፍም
የገደኝነት። ጥግ። አሰተሸል። ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ሱመያ በርቺ እማ እስኪ አበረታቱኝ ተይዥ ሀገር ገብቸነው😢በባህር ልመለስ እያልኩነው ምንትሉኛላችሁ
አገር መቀየር ለምን አስፈለገ በተመቻት ትኑር እንጂ ሴትዮዋ ተልኮ ያላት ትመስላለች ማንም አትመኚ ሱሚያ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ
የጓደኝነት ጥግግግግ ❤❤❤❤
ማሻአላህ ማሻአላህ አሚንንን የኔጀግና እኔ ደናነኝ አላህምዱሊላህ
Sumeya iswan amenash ateji sewu mamen teru ayidelam batale ba ahunu sa at sume anchi yetaragagesh set nash bazew Kateyi allaa shen becha amenash nuri ❤❤❤❤❤
ሶማያ እራስሽን ጠብቂ እህቴ በአሁኑ ጊዜ ሰው አይታመንም 😢😢
ላ እሷን ባሏ ካለበት ሀገር ማራቅ ሀራም ነው እስልምና አይፈቅደውም ፈቷት ቢሆን እንጂ ካልፈለገች እሱጋ መኖር ፍች እንድትጠይቅ እሚፈቅድላት ምክያት ካላት ነው እሱንም ፍች እምትጠይቀው 2ኛ ስላገባም እራሱ ፍች መጠየቅ ሀራም ነው በቂ ምክንያት ከሌላት እሱን ካልጠላችው እና ሌላም ምክንያቶች አሉ ፈትዋ ጠይቁሙስሊም እህቶች ካፊር ሴቶች በናንተና በአላህ ህግ መሀል እየገቡ አያጣሉዋችሁ ተጠንቀቁ እነሱ የራሳቸውን ህግ ሳይኖሩ የኛን ህግ እንድንጥስ ይተጋሉ ጉድ
ሳህህህህ🎉🎉🎉
ጄገነ🎉 ሰትነሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Sayidiof sumaya addaa basuu dhuftee yaa rabii🦮🦮❌️
Dhugaa
እደጓደኚነትሽ መተሽ መጠየቅሽ መልካምነዉ ግን በእሷ እና በእሱ ማሀል አትግቢ የእህትነት ምኬሪነዉ እሱደሞ የልጆቿ አባትነዉ እሷምደስ አይላት ስለእሱ መጥፎ ስታወሪ
ኧረ ሱመያ ከሰይድ መለያየት የለባትም ልጆቿን ማሰብ አለባት የልጆቿ አባት ነዉ የልጅነቷ ባሏ ነዉ ደሞም በእምነታቸዉ የሙስሊም ወንዶች ስንት ማግባት እዳለባቸዉ ይታወቃል ሰይድ የሄደበት መንገድ ልክ ባይሆንም ሰይድ ሱመያን በጣም መካስ አለበት እዉነት ነዉ ግን ትዳር አይፍረስ ሱሚ ዉዴ ትዳርሽን አታፍርሽ ሰይድ አንድ ጥፋት አጠፋ ግን በብዙ ነገር በመልካም ነዉ የምናዉቀዉ በይቅርታ ማለፉ መልካም ነዉ ጓደኛዋ ግን ጥሩ ሰዉ ነሽ ግን ይህን ያክል ትዳር አታስፈርሽ ተይ
የጎዴኞ ጥግነሺሰላም እሶ ቶወዴዊለቺ ባሎን
ይመስለኛል ባለቤቷ ትወጃለሽ መሰለኝ ለሷ ይህን ሁሉ ወሬ የምትነግሪያት እንድትጠለው ነው እውነተኛ ጓደኛ ከሆንሽ ዋሽቶ የስታርቃለ አንቺ ስለሱ መጥፎ ወሬ ነው የምታወሪው 😢😢
አንች ጓደኛ ሳትሆኝ እርኩስመንፈስ ነሺልጅቷ በሰላም ልጆቿን ታሰድግበት ሴትዮ ያሳብቅብሻ ልጅቷን አደጋላይ ልትጥያት ፈልገሻል መሰለኝ እበክሽንከልጅቷሕወትውጭ ተልኮ🎉ከለሽተናገርሱመያየ የኔቆንጆ ረስሽንጠብቅ 🎉ግዜውተበለሽቷል🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
የእውነት ከሆነ በጣም መስዋት እየከፈለች ነው ሰላም
ሰላምን ሳላደንቃት አላልፍም እንድህም አይነት ጓደኛ አለ ግን ደግሞ በባልና በሚስት መካከል ልጆች እያሉ በመሐል መግባት ትክክል አይደለም ሰኢድ ማግባቱ ደግሞ ሸሪአችን ይፈቅዳል ስለዚህ በትዳር መሐል መግባት ትክክል አይደለም ይቅርታ ❤
ሸሪአ ቢፈቅድም የሄደበት አካሄድ በጣም ያስጠላል በጣም ንቋታል እንደልጆቹ እናት እንደመጀመሪያሚስቱ መከበር ነበረባት
Masha Allah Sumaya I am proud of you our sister My Allah protect your family’s don’t go anywhere you don’t now what going on? We love Sumaya ❤maybe
ግን በጣም ይደብራል በዚ ልክ ሰውን ለማራራቅ መሞከር😮
ጅግና ጎዳኛናት ሱማየ እህቴ አላህየጥብቃቺሁ
ወአለይኩም አሰላም እህታችን ሰሚራ እንዴት ነሸልን ሁሉ ሰላም ነዉ
ሱሚያ አይሞቃት አይበርዳት አገባ አላገባ ጀግና ነት ለወድ ልጅ እደዚ ነው ቆፍጠን ብሎ ማሳየት በግድ ለምን አታለቃቅሺም ነው የሚመስለው
ሱመያ ወላሂ ማንንም አትስሚ እቺ ሰላም ተቢይዋ ካፍር ስለሆነች ከ1 ምስት ዉጪ ሁለተት 3 ማግባት አይቻልም በሀይማኖታቸው ስለዚህ አንቺ ደግሞ ሙስሊም ነሽ ባልሽ ስንትም ብያገባ የልጆችሽ አባት ነው ካንቺ ምንም የሚጎል ነገር የለም እና በሰው ወሬ ሰምተሽ ወዴትም አትንቀሳቀሺ ወላሂ የምሬ ነው ጓደኛ ጓደኛ ነው ባል ባል ነው የሰው ትዳር የምትበጥብጡ አላህ የራሳቹን ትዳር አላህ ይበትነው ፍንክች እንዳትይ ሱመያ❤❤❤❤ አንቺ ጠንካራ ነሽ በራስሽ የራስሽን ህይወት ኑሪ
እዉነትሺነዉ ሰለም እንዲምትህ ሱማያ ጃጊነነሺ እነቴ❤
ከየመን ከወጣሽ ከባድ ችግር ልገጥምሽ ይችላል ዝበያት እንዳትሄጅ ሳውድና ዱባይ እንደ ዱባይ ልሆንልሽ አይችልም ይሆናል አይታወቅም ባልሽንም ደፍራ እንድትናገርው አትፊቀጅላት😮😮
ኢውነት። ሰለሚ። ጀግነ። ነት። ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ሚስጥሩን ለመስማት ጓጉተናል ቶሎአውጭው😂
ይች ሴት በጣም አቃጣርና መጥፎ ክፈ ሴትናት ከሻልች ማስታርቅ እንጅ የልጅ እናትዋን ለማለያየት ባለገ ሴትናት ፣ሱመያ አትሸውድ እራስችን ጠብቅ፣ይች ጋላሞታ ስድናት ፣የሰው እዮትን ለማበላሸት አትሞክር
ሰላም ለአንች በጣምነው የሰቡኩትበሰላም ፍቱ ሰላም እዱይገድሉሸ ሰላም የቅረብሸ ሊሞሪውን መለሸ በገዛእጂሸ ሞት አትጥሪሱምያ አገባ እያለች ነበር በፍት በናሱ የፍቅድል
የሴት ምክር አትስሚ ሴቶች በሴት ጓደኛ ላይ ይቀናሉ የልጆችሽን አባት ታረቂው የለፋሽበትን ንብረት ከማንም ወሮ በላ ጋር አታጥፊ በእልክ ተነሳስተሽ ተይ ሁሉንም ትተሽ ይቅርታ አድርጊለት ወደ የመን ይምጣ
ሱማያ፡ አላህን የያዘ ወድቆ አይወድቅም እናም ከትዳርሽ፡ እዳትለያዬ ሰው መስለው ምቀኛ ብዙ ናቸው ቢበድልሽም እኮን የልጁችሽ አባት ነው መቅጣት ካለብሽ፡ ሲመጣ ካሳ ክሱ መታረቅ አለባችሁ አይዞሽ ሱማያ፡ አቺቺ ደግሞ ጀግና ነሽ ሱማያ
ሚመሞሪው መጣ አልመጣ ምን ይጠቅምሻል ቆይ በቃሰርግ ተደገሰ አዩ ጠፋች ወይስ ሌላ የተደበቀ ነገር አለ😮😮😮እህቴ የሱመያ ጓደኛ እነሱ አራት ሚስት ማግባት ይችላሉ ሙስሊሞች እኔ ቅር ያለኝ ሳያማክራት የልጆቼ እናት ስላላለ ነው ቅር ያለኝ እሷን ስለጎዳነው
መጥቻለሁ ሱመያ ልካኚ ነው የኔ ጀግና የኔ ቆንጆ የኔ ፍቅር
ሱመያ ከጓደኛሺ ሒጂ የስራዉን ያግኚ ቢያስ ለትንሺቀን አቃጥሊዉ
እና ልጂ ሱመያ ጅግና ነሺ እህት ጎበዝ ሁኚ እህት እደነሺ
በሰው ትዳር አትግቢ። ቢያገባ ምንድነው ችግሩ አቅም ካለው
ጎደኛ ማለት ይሄነው 👌👍❤
እራ ሡመያ አትህጅ ምክኒያቱ የሚመችሽን አችነሽ የምታቂው ኢቶ ገብታ ሠላም የለም እህቴ
አርጌልሻለሁ ሱመያየ ላችትልነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያኔ ውድ. ሱመያ. ሸሪያአ. ኢኮ ፈቅዶዋል. ስለዝህ. ሱመያ በረስሽ ወሲኚ. ያሰው ውሰኔ. ለጊዜው ነው. ታይ. ዬትም አትሂጂ
ሱብሀን አላህ ሰላምየ አላህ ይጠብቅሽ ወላሂ ግን እራስሽን ጠብቂ
የምርጀግና ነሽ ጎበዝ ምርጥጎደኛ
ወይኔ ጉዴ እናንተ እኮ አንዴ አትጣሉ ሰው እኮ መንገድ ፈልጎ ነው እናንተ ሚታንት የሚለው ታዲያ አንቺ ማስማማት ነው ማስታረቅ ነው ምንድነው ከቤቷት ብር አላት ብር ጥሎ ነው የሄደው መኪና አለ ልጆቿን አርፈህ ታሳድ
Selam minim gudenga bitihongim be tidar mehal atigibi. SUMEJA ALLAHIN FIRI NEKA YALESHI LIG NESH ANCHI. GUDENGASHIN BETIDARISH MEHAL ATASGEBI.
እኮ ጓደኛ ሌላ ነው ባል ለሌላ ነው ስኬ 4 ብያገባ ምን አገባት
Ye guwadegninat tig banchi ayeww❤❤❤❤❤
እህት ለመልካም ሀሳብሽ ለሱመያ አስበሽ ነው ግን በሙስሊም ህግ የሰው ሚስት ከነ ኒካዋ መውሰድ አይቻልም ከፈታት ግን የትም መኖር ትችላለች
❤ሰላም. ሰላምሽ. ይብዛአ. ጀግናአ. ሴቶእ. የልብጎደኛአ. እዲነው. ክበሪልኝ❤❤. አይለያአቹ
sumee beallah yesew awere atesimi sewiyah anchena ena balishin litalayayi new bellaha amiroshin sefaa argashe asebe sew bezih seati teru miyasibilesh yelem be allah
Sharmuxitin buliti tetii digu dhufte😢❤S❤s
Sumaya you are smart but what kind of friend you have so sorry 😢😢😢😢
ጓደኝነቱ አሪፉ ነዉ ግን ለማሰታረቅ ሞክሪ
እረባክሽ እብላሊይት ከሞቀቤት አውተሽ ሜዳላይ ልጥያት እጅ ለሌላ አይደለም አብላሊይት
ሰላምዬ እናመሰግናለን የኔ ውድድር ❤️❤️❤️❤️
Auzu billaahii minaa sheyxanirajim wallahi namniaka Ana in talatana balalefate baresafi jiru isiti diguf dhufte
Salame malekame sawe bata ❤❤
በነሱ መሃል ማንም ሰው አትግቡ ነውር ነው ወላሂ ውሳኒያቸውም የራሳቸው ነው እናም መሀላቸው ድበር ስላለ ሌላ ሰው መግባት አያስፈልግም ወላሂ/ ዛሬ ግዜ ሰው ሰው ለማጣላት እንጂ ለማስታረቅ እሚጥር የለም
ምን አለ እኔንም. ወደ የመን. ብወስዱን. ዱባይ. እደት. እዳስጠላኝ😊
ሱሚያ የትም አትሂጅጅ ብዙ ድከም አለወ ተወልቱ አላ አለህ ብለሽ ቁጭ በይ
ሱመያ ተጠቀቂ ሰላይ ልኮን ትችላለይ
በተለይ ብትሰልሚ ግን መረጃ ላይ ተመስርተሽ ነው ሀቁን አውቀሽ እስልምና ውስጥ ዝም ብሎ መግባት አይቻልም መገደድም የለም ግን ሀቁን አምብበሽ ጠይቀሽ አመሳክረሽ እስልምናን ብትይዢ አቤት የዛን ቀን እምታገኝው ልባዊ ደስታ
እ ሰላሚና ዩቱብሽን ማስተዋወቅሽነው 😂😂😂
Yes❤❤❤❤❤
የኋደኝነት ጥግ ግን ሱመያ ትክክል ናት በእስልምና ሁለተኛ ሚስት ስለሚፈቀድ ትዳርሽ የልጆችሽ አባት ጋ ኑሪ
Bultii namaa mafii didaa rabii sii haa diguu kijibafii yamanii demtee😢😢😢
የጓዳኛ ጥግ ጎባዝ ያምትሉ👍👍👍
ሱመያ ባሁኑ ጊዜ ሁሉም ነገር ያስፈራል ሰለዚህ ሰውን አትመኒ የሚታመነው አላህ ብቻነው
Yes
ሱመያ ትክክልነሸ አትህጂ ሁሉም አላህ ያለው ነው የሚሆነው እሱ ብያገባም የአላህ ርዚቅ ሰፊነው ባልና ሚሴት ሜሀል ባትገብ ጡሩነው መጣላትም እንዴላ መታረቅ አለ እና ስሙያ የትም ሀገር አትትጂ አንች ጠንካራነሽ
@@ኢክራም-ኸ4ቀ የትም አትሄድም ሰይድን ተወደዋለች ሁለተኛ ነገር ዱሩ አግባ፡ብለዋለች እና ጎበዝ ናት በሰው ወሬ አትመራም
ይችልጅ አላማድንቅ መንፍግንው ጀግና ንሺ ሱመያ አላህ ሱብሮን ትግሥቶን ይሥጣሺ
ይመችሽ ሣላደቅ አላልፍም ❤❤ሱመያ ጀግናናትየምትሉ👍ውዶቸ ደምሩኝ 👈
የጎደኛነት ጥግ ነው ያሳየችሽ❤
ሸሪአችን ቢፈቅድም የሠይድ ድርጊት ግን ሸሪአን አይወክልም አዷን እያሥለቀሥክ አዷን አሥደሥት አይልም ድናችን
ሙስሊሞች ስርአት ያዙ ድናችሁን ተማሩ
ጀግና ነሽ ግን አደጋ ላይ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሚሞሪውን መስወድሽ ግን በህግ ያስጠይቅሻል ፈጣሪ የጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከሱመያ ቤ ነው የመጣሁት🎉🎉🎉🎉ሰላምየ ሳላደንቅሽ አላልፍም የጎደኝነት ጥግ ጀግና ይሄ ልክስክስ ለሞራሎ ሳይጨነቅ ጭራሽምኮ ልጅና ሚስት ያለው ሊመስል ድፍረቱ
ለዚነው ሱመያን የምወዳት የኔ አስተዋይ❤❤❤
እረ ሱማያ ልክ ነሺ አትሂጂ በዚህ ዘመን እኔ ሰው አላምንም ኡኡኡኡኡ ጠላቴን ሰጠብቅ ወዳጀ ገደለኝ ሰላም እኔንም አስፈራሺኝ አሁን ድንገት እንሂድ ሰትይ ተልከሺ ይሆናል ነው ያልሁት ከይቅርታ ጋ
በጣም
ትክክል
የትልቅ ሰው ልጅ ትልቅ ነው ስላም አላህ በሄድሽበት ሁሉ ስላምሽ ይብዛ ❤በጣም የማደንቅሽ እና የማከብርሽ የምወድሽ ትልቅ ሰው ነሽ አላህ የልብሽን ይሙላልሽ ቤተስብ ስጋ የማያደርገውን ነገር ነው ለሱመያ ያደረግሽው ❤ ለሷም አላህ ይድረስላት ሀቌን ያውጣላት እሱም ባል ተብዬው አላህ ጀዛውን ይክፈለው በሄደበት ሁሉ አይቅናው የስራውን ከስው ሳይሆን ከአላህ ያገኛል ይኼ ደግሞ አይቀርም ኢንሻአላህ
ሀቂቃ ሰላም በጣም ጥሩ ጓደኛ ነሽ አላህ ሙስሊም ያድርግሽና የዱንያም የአኼራ እህተማማቾች አላህ ያድርጋችሁ ሰላምዬ በሱመያ ቦታ ሆኜ በጣምነው ማመሰግንሽ ሰው ማለት እንዲህነው።
ግን ሱመያ ውሳኔዋ ልክነው እስካልተቸገረች ሰኢድ የመን ሲመለስ ከሱጋር ያልሆነ ነገር ውስጥ ማይገቡ ከሆነ ያወቀችው ሀገር ብትሆን እሷም ልጆችዋም ባይከራተቱ ይሻላል።
ልብ በይ ሱመያ ኒካህ አለብሽ ምንም ቢሆን በስሩ ነሽ እና እያሰብሽ ተራመጂ ሁለተኛ ማግባት ሸሪአው ስለሚፈቅደው ያልሆነ ውሳኔ ወስነሽ ከአላህ እንዳትጣዬ የኔ እህት እኔም ባለትዳር ነኝ ህመምሽ ይገባኛል አብሽሪ ቻል አርገሽ እለፊው የማያልፍ ጊዜ የለም። የአኼራ እህትሽ ነኝ ከኢትዮጲያ
የገዳኛ ጥግ ጎባዝ ያምትሉ
በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ለሴት የምትቆሚ
የሰው ህወት አትበጥቢጡ ልጆቺቺ መሀላቼዉዉ አሉ
እዉነት ዎረኛ ናት ሴትዮ
@@SiraAdem ባሁኑ ጊዜ የሴት ጓዴኛ አያሲፌልጊም
እዉነት ነው ዎሬ ሻክማ ትዳር መፋረስ መሄድ ካባድነው
ሱመያ ከአንድ በለይ መግበት
አላህ ፋቅዱወል እኛ ሀራም አናራግም
ከልጆችሽ አበት ጋ ታርቄሽ
ኖሮሽን ኑር ውዴ መንም አይጣቅምሽም ምንም በቅ ምክንያት ዬለም ለንች አንች ጃግና ነሽ
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
አቦ የሴት ጀግና አናታችውን አልሽችው የኔ ውድ አድናቂሽ ነኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ተመልካቾች እዳታምኗቸዉ ፌክ ነዉ ድራማ የሰሩብን ነዉ ተመልካች ምስኪን ሁሉም ነገር ያምናል እነሱ ለብር ብሎ
ሱመያ የትም እዳትሄጅ ባልሽ ሁለት የማግባት መብት አለው ታገባ አገባ ነው እኛን ያስቀየመን ለሁለተኛ ሚስቱ ሰርግ መደገሱና ላንች ሳይደግስ ላንች ክብር የለውም ብለን ነውጅ ሁለተኛ ማግባቱ መብቱ ነው ማስተዳደር ስለሚችል
እኮ❤❤❤❤
አሚንንንንንን አሚንንንንንን አሚንንንንንን አሚንንንንንን *አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ* እሮዝ አበባ ላይ ደክምኝ ተኝቻለሁ
እንደዚህ አይነት ጎደኛ የትም አይገኝም ይቺ ጎደኛ ሳትሆን እህት ነች በጣም እናመሰግናለን ሰላም በጣም ጥሩ ጎደኛ ነሸ
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣቺሁ የጎድኛነት ጥግ ነው ያሳየችሽ ጀግና ነሽ የኔ እህት ብርቺልኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም የእዉነት ምርጥ ጋደኛ ናት በዝህ ሠአት እንደ አንች ያለ ጋደኛ አይገኝም❤
ሱማያ ጀግና ነሽ ጎደኝሽም ግን የጎደኘነት ጥግ ነው ያሳየሽ ነገር ግን አትሂጂ በራስሽ ጨቅላት ሂጂ
የትምእዳቴጂየኔቆጆ የልጆችሽእትብየተቀበረበት ሀገርነው እናደግም ማንንም ሰዉአትመኚ በራስሽእንጂ በሰዉም አትመሪ ሰዉንማመን ቀብሮነው የኔእናት🎉🎉🎉🎉
,ይቺ ልጅ ምን አስባ ነዉ ባለትዳር መሀል በዲናችን እሰከአራት ይፈቀዳል አሰረጃት
እኮ እቺ ደረቅ ተለልካ ይሆናል ሌላ ምስት ስላገባ ብቻ እንደዚህ ማድረግ የለባትም ምን ሀስባ ነው ሸይጣን ናት ካፊር ስለሆነች ስለ ትዳር የምያገባት ነገር የለም ምንም ቢሆን የልጆቿ አባትኮ ነው
እንደውም ሙሽራ ስለመጥፋቷ ራሱ እጅ አለባት ባይ ነኝ እቺ መተተኛ ሳትሆን አትቀርም
እርግንምንጉዲነውአገባእንጂምንሰራ፣እርተርጋጉ፣ሶምያቤትሽንለቀሽእንዳትሄጂ፣ልጂ፣ያአላህሰጦታነውተርጋጊ፣ይመንጥሩሀገርነውቤትሽንአትልቀቂእህት
ሠላም ተይ ወደ እራሥሽ ተመለሺ የልጆችዋ አባት ነው የመጀመሪያ ፍቅረኛዋ ነው ከሂወታቸው ራቂ በኸላ ታፍሪ አለሽ በእሥላም አንድ ወንድ አቅሙ ከፈቀደና በእኩል አይን ካያቸው 4 ሚሥት ማግባት መብቱ ነው በቃሽ ሠላም
ታምራላችዉ በጣም ጥሩ እህት ናት ሰላምዪ በደንብ ነዉ ሰብሰክራይብ የምናደርጋት
Uuuuuuuu sayido dhirsa godhachuu barabade sumaya Ofi Egi sirti
Anis kanan shakkaa jiraa Geemii taphachuuttii jirtii boodarraan fudhachuu hin oltuu
Summiyya please hin demiin esaa iyyu hin dhaqinii ijjollee kee jabesii guddifadhuu olii gad hin demen Summiyya ❤please ❤❤❤❤❤❤
ሰላም ትክክል ናት ትዘርግፈዉ የሰይዲን ጉድ በጣም አሳፋሪ ነዉ ሰይድ ማለት ሙሰሊሙንም ጭምር አሳፍሮል
ሱመያየ የማስተዋል ችሎታሽ ሶብርሽን ሳላደንቅ አላልፍም
የገደኝነት። ጥግ። አሰተሸል። ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ሱመያ በርቺ እማ እስኪ አበረታቱኝ ተይዥ ሀገር ገብቸነው😢በባህር ልመለስ እያልኩነው ምንትሉኛላችሁ
አገር መቀየር ለምን አስፈለገ በተመቻት ትኑር እንጂ ሴትዮዋ ተልኮ ያላት ትመስላለች ማንም አትመኚ ሱሚያ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ
የጓደኝነት ጥግግግግ ❤❤❤❤
ማሻአላህ ማሻአላህ አሚንንን የኔጀግና እኔ ደናነኝ አላህምዱሊላህ
Sumeya iswan amenash ateji sewu mamen teru ayidelam batale ba ahunu sa at sume anchi yetaragagesh set nash bazew Kateyi allaa shen becha amenash nuri ❤❤❤❤❤
ሶማያ እራስሽን ጠብቂ እህቴ በአሁኑ ጊዜ ሰው አይታመንም 😢😢
ላ እሷን ባሏ ካለበት ሀገር ማራቅ ሀራም ነው እስልምና አይፈቅደውም ፈቷት ቢሆን እንጂ ካልፈለገች እሱጋ መኖር ፍች እንድትጠይቅ እሚፈቅድላት ምክያት ካላት ነው እሱንም ፍች እምትጠይቀው 2ኛ ስላገባም እራሱ ፍች መጠየቅ ሀራም ነው በቂ ምክንያት ከሌላት እሱን ካልጠላችው እና ሌላም ምክንያቶች አሉ ፈትዋ ጠይቁሙስሊም እህቶች ካፊር ሴቶች በናንተና በአላህ ህግ መሀል እየገቡ አያጣሉዋችሁ ተጠንቀቁ እነሱ የራሳቸውን ህግ ሳይኖሩ የኛን ህግ እንድንጥስ ይተጋሉ ጉድ
ሳህህህህ🎉🎉🎉
ጄገነ🎉 ሰትነሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Sayidiof sumaya addaa basuu dhuftee yaa rabii🦮🦮❌️
Dhugaa
እደጓደኚነትሽ መተሽ መጠየቅሽ መልካምነዉ ግን በእሷ እና በእሱ ማሀል አትግቢ የእህትነት ምኬሪነዉ እሱደሞ የልጆቿ አባትነዉ እሷምደስ አይላት ስለእሱ መጥፎ ስታወሪ
ኧረ ሱመያ ከሰይድ መለያየት የለባትም ልጆቿን ማሰብ አለባት የልጆቿ አባት ነዉ የልጅነቷ ባሏ ነዉ ደሞም በእምነታቸዉ የሙስሊም ወንዶች ስንት ማግባት እዳለባቸዉ ይታወቃል ሰይድ የሄደበት መንገድ ልክ ባይሆንም ሰይድ ሱመያን በጣም መካስ አለበት እዉነት ነዉ ግን ትዳር አይፍረስ ሱሚ ዉዴ ትዳርሽን አታፍርሽ ሰይድ አንድ ጥፋት አጠፋ ግን በብዙ ነገር በመልካም ነዉ የምናዉቀዉ በይቅርታ ማለፉ መልካም ነዉ
ጓደኛዋ ግን ጥሩ ሰዉ ነሽ ግን ይህን ያክል ትዳር አታስፈርሽ ተይ
የጎዴኞ ጥግነሺሰላም እሶ ቶወዴዊለቺ ባሎን
ይመስለኛል ባለቤቷ ትወጃለሽ መሰለኝ ለሷ ይህን ሁሉ ወሬ የምትነግሪያት እንድትጠለው ነው እውነተኛ ጓደኛ ከሆንሽ ዋሽቶ የስታርቃለ አንቺ ስለሱ መጥፎ ወሬ ነው የምታወሪው 😢😢
አንች ጓደኛ ሳትሆኝ እርኩስመንፈስ ነሺ
ልጅቷ በሰላም ልጆቿን ታሰድግበት
ሴትዮ ያሳብቅብሻ ልጅቷን አደጋላይ ልትጥያ
ት ፈልገሻል መሰለኝ እበክሽንከልጅቷ
ሕወትውጭ ተልኮ🎉ከለሽተናገር
ሱመያየ የኔቆንጆ ረስሽንጠብቅ 🎉ግዜው
ተበለሽቷል🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
የእውነት ከሆነ በጣም መስዋት እየከፈለች ነው ሰላም
ሰላምን ሳላደንቃት አላልፍም እንድህም አይነት ጓደኛ አለ ግን ደግሞ በባልና በሚስት መካከል ልጆች እያሉ በመሐል መግባት ትክክል አይደለም ሰኢድ ማግባቱ ደግሞ ሸሪአችን ይፈቅዳል ስለዚህ በትዳር መሐል መግባት ትክክል አይደለም ይቅርታ ❤
ሸሪአ ቢፈቅድም የሄደበት አካሄድ በጣም ያስጠላል በጣም ንቋታል እንደልጆቹ እናት እንደመጀመሪያሚስቱ መከበር ነበረባት
Masha Allah Sumaya I am proud of you our sister My Allah protect your family’s don’t go anywhere you don’t now what going on? We love Sumaya ❤maybe
ግን በጣም ይደብራል በዚ ልክ ሰውን ለማራራቅ መሞከር😮
ጅግና ጎዳኛናት ሱማየ እህቴ አላህየጥብቃቺሁ
ወአለይኩም አሰላም እህታችን ሰሚራ እንዴት ነሸልን ሁሉ ሰላም ነዉ
ሱሚያ አይሞቃት አይበርዳት አገባ አላገባ ጀግና ነት ለወድ ልጅ እደዚ ነው ቆፍጠን ብሎ ማሳየት በግድ ለምን አታለቃቅሺም ነው የሚመስለው
ሱመያ ወላሂ ማንንም አትስሚ እቺ ሰላም ተቢይዋ ካፍር ስለሆነች ከ1 ምስት ዉጪ ሁለተት 3 ማግባት አይቻልም በሀይማኖታቸው ስለዚህ አንቺ ደግሞ ሙስሊም ነሽ ባልሽ ስንትም ብያገባ የልጆችሽ አባት ነው ካንቺ ምንም የሚጎል ነገር የለም እና በሰው ወሬ ሰምተሽ ወዴትም አትንቀሳቀሺ ወላሂ የምሬ ነው ጓደኛ ጓደኛ ነው ባል ባል ነው የሰው ትዳር የምትበጥብጡ አላህ የራሳቹን ትዳር አላህ ይበትነው ፍንክች እንዳትይ ሱመያ❤❤❤❤ አንቺ ጠንካራ ነሽ በራስሽ የራስሽን ህይወት ኑሪ
እዉነትሺነዉ ሰለም እንዲምትህ ሱማያ ጃጊነነሺ እነቴ❤
ከየመን ከወጣሽ ከባድ ችግር ልገጥምሽ ይችላል ዝበያት እንዳትሄጅ ሳውድና ዱባይ እንደ ዱባይ ልሆንልሽ አይችልም ይሆናል አይታወቅም ባልሽንም ደፍራ እንድትናገርው አትፊቀጅላት😮😮
ኢውነት። ሰለሚ። ጀግነ። ነት። ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ሚስጥሩን ለመስማት ጓጉተናል ቶሎአውጭው😂
ይች ሴት በጣም አቃጣርና መጥፎ ክፈ ሴትናት ከሻልች ማስታርቅ እንጅ የልጅ እናትዋን ለማለያየት ባለገ ሴትናት ፣ሱመያ አትሸውድ እራስችን ጠብቅ፣ይች ጋላሞታ ስድናት ፣የሰው እዮትን ለማበላሸት አትሞክር
ሰላም ለአንች በጣምነው የሰቡኩት
በሰላም ፍቱ ሰላም እዱይገድሉሸ ሰላም የቅረብሸ ሊሞሪውን መለሸ በገዛእጂሸ ሞት አትጥሪ
ሱምያ አገባ እያለች ነበር በፍት በናሱ የፍቅድል
የሴት ምክር አትስሚ ሴቶች በሴት ጓደኛ ላይ ይቀናሉ የልጆችሽን አባት ታረቂው የለፋሽበትን ንብረት ከማንም ወሮ በላ ጋር አታጥፊ በእልክ ተነሳስተሽ ተይ ሁሉንም ትተሽ ይቅርታ አድርጊለት ወደ የመን ይምጣ
ሱማያ፡ አላህን የያዘ ወድቆ አይወድቅም እናም ከትዳርሽ፡ እዳትለያዬ ሰው መስለው ምቀኛ ብዙ ናቸው ቢበድልሽም እኮን የልጁችሽ አባት ነው መቅጣት ካለብሽ፡ ሲመጣ ካሳ ክሱ መታረቅ አለባችሁ አይዞሽ ሱማያ፡ አቺቺ ደግሞ ጀግና ነሽ ሱማያ
ሚመሞሪው መጣ አልመጣ ምን ይጠቅምሻል ቆይ በቃሰርግ ተደገሰ አዩ ጠፋች ወይስ ሌላ የተደበቀ ነገር አለ😮😮😮እህቴ የሱመያ ጓደኛ እነሱ አራት ሚስት ማግባት ይችላሉ ሙስሊሞች እኔ ቅር ያለኝ ሳያማክራት የልጆቼ እናት ስላላለ ነው ቅር ያለኝ እሷን ስለጎዳነው
መጥቻለሁ ሱመያ ልካኚ ነው የኔ ጀግና የኔ ቆንጆ የኔ ፍቅር
ሱመያ ከጓደኛሺ ሒጂ የስራዉን ያግኚ ቢያስ ለትንሺቀን አቃጥሊዉ
እና ልጂ ሱመያ ጅግና ነሺ እህት ጎበዝ ሁኚ እህት እደነሺ
በሰው ትዳር አትግቢ። ቢያገባ ምንድነው ችግሩ አቅም ካለው
ጎደኛ ማለት ይሄነው 👌👍❤
እራ ሡመያ አትህጅ ምክኒያቱ የሚመችሽን አችነሽ የምታቂው ኢቶ ገብታ ሠላም የለም እህቴ
አርጌልሻለሁ ሱመያየ ላችትልነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያኔ ውድ. ሱመያ. ሸሪያአ. ኢኮ ፈቅዶዋል. ስለዝህ. ሱመያ በረስሽ ወሲኚ. ያሰው ውሰኔ. ለጊዜው ነው. ታይ. ዬትም አትሂጂ
ሱብሀን አላህ ሰላምየ አላህ ይጠብቅሽ ወላሂ
ግን እራስሽን ጠብቂ