ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይዞሽ ሶፍዬ ጌታ መልካም ነው እግዚአብሔር ፍውሱን ይላክልሽ ገና የምትወጂውን ዝማሬ ትዘምራለሽ እኛም በአንቺ የጌታን በረከት እንካፈላለን ተባረኪልን እየሱስ ጌታነው ነገ መልካም ይሆናል።
ሶፊ የእግዚአብሔር ሴት የተወደድሽ አይዞሽ ኢየሱስ ክርስቶስን ከሁሉ ያድናል የህመምሽ ምንጭ በጌታ ስም የደረቀ ይህን ።ክፍ አይንካሽ ኑሪልን
ፈጣሪ ጨሪሶ ይማሪሽ
ጌታ መልካም ነው❤❤❤❤❤
ሶፊ በአንቺ ላይ የሚሰራው መሳሪያ አይከናወንም አይዞሽ ነገ መልካም ይሆናል ጨርሶ ተፈወሺ
ጌታ የሱስ ካንቺ ጋር ነው
አሜን የኔ ፍቅር፣ ሕዝብም አግዚአብሔርም የሚወድሽ የምድራችን በረከት ነሽ፣ አይዞሽ የምታመልኪው ጌታ አየጥልም፣ የሚመልስ የሚሰማ አምላክ ነው የምናመልከዉ። አንፀልያለን።❤❤❤
እግዚአብሔር ካንች ጋሪ ይሁን አይዞሽ
እግዛብሔር ካችጋር ነዉ አትፍሬ አደግጭይ እየሱስ ለልጆቹ ታማኘ ነዉ
እህቴ ሶፊ አይዦሽ ጌታ ያድንሻል
Eyesus yefewesesh LELEJOCHESH nuri ❤❤❤
ጌታ አል
እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን
የዳንኤል አምላክ ሁልጊዜ የምታመልኪው ከሶፌዬ ጋር ይሁን
ሶፍዬ ጌታ እየሱስ ይፈዉስሽ እህቴ
❤❤❤ሰላምሸ ይብዛ ጌታ አለሸ🎉🎉❤😢😢
Sofiye ayizosh. Getachin yifewusesh!!
ኢየሱስ በመላው ኢትዮጵያ ይሰበካል!
ጌታ ኢየሱስ በመገረፉ ቁስል ይፈውሰሽ
የእግዚአብሔር የፈዉስ እጁ በፈጥኖ ይድረስሽ።
ayizosh Ehite geta Eyesus ke anch ger ale fexeri chariso Yemerish
ጌታ በመገረፋ ቁስል ይፈውስሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞሽ እህቴ 😘🥰
Betam kelal new bemiketelew adadis mezemurochish enebarekalen. Yegeta lege nesh berchi. God bless you.
ሶፊዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጌታ ይፈውስሻል
አትጨነቂ አምላኩን የሚተማመን ስለምንም ነገር አይጨነቅም እየሱስ ታማኝ ነው ይምርሻል።
❤❤
Emenetu wenegel yehon new aemetse aeyesekesem kelun semu aenebebu
❤❤❤❤❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ ጌታ አለሽ
አዞሽ ጌታ ካንቺ ጋር ነዉ ሶፍዬ❤
የለ ምንም ጥርጥር የጌታ ወርቁ እጅ ባንቺ ላይ ነው። ጌታን አምኖ ያፈረ የለም።
ሰፊ የምታገለግይው ጌታ ይፈውስሻል
God be with you Sofia don’t worry we pray for you sister ❤
Amen 🙌🙏🙏 salm yehun
❤
Sijemer le meadia melkek alneberebishim.
Hlaluy
Demtsun betam neber yemewedew
Manfikoal Min agabash
አይሰራም አይፀናም
ታይሮይድን ለማከም እንደኢትዮጵያዊያን ሐኪሞች ብቃት ያለው የለም ውጪ መሄድ አያስፈልግም ፡ በሌላውም እንዲ ብቃት ቢኖረን ...
ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አይደለችም የምንለዉ በምክንያት ነዉ‼️‼️‼️
እኛ አማኑኤሎች ሳማይ ብገለበጥ እንኳኑ አንፈራም
ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ :: ሶፊዬ የምትወጅው አምላክ ካንቺ ቀድሞ ስለ ወደደሽ ከዚያ ከሲኦል አውጥቶ እሱን እንድታገለግይው ወደ ህዝብ ያመጣሸ አሁንም አይተውሽም ። ይፈውስሻል ። እኛ ከምን ወደውበላይ በብዙ እጥፍ ይወደናልና :: በላይ ህ l
ጋዜጠኘዋ ሥታነብ ደሥ አይልም። ታሻሽል
አዉ ይጨንቃል ድምፅዎ ራሱ😂😂😂😂
Geta lelejochu temagn new esu yefeweseshal
አይዞሽ ሶፊ እግዚአብሔር ትልቅ ነው እርሱ የፈጠረውን እርሱ ያስተካክለዋል እንደነዚህ ወይም ከሆርሞን ጋር የተያያዙ ችግሮች ጭንቀት ስለሚያባብሳቸው ሁሉን ለጌታ ሰጥተሽ በምስጋና ውስጥ በመሆን እርፍ በይ። መሸሸጊያሽ ያ ነው በምስጋና ውስጥ ድል አለ እሁንማ ጫጫታው ይበዛል አንቺ ግን በአለቱ በኢየሱስ ላይ ቁሚ ሰው ያለውን ይበል አትዘኚ መልስም በመስጠት ሀይልሽን አትጨርሽ ዝም! ዝም! በይ ላይጥለን ላይተወን ተስፋ የሰጥን አምላካችን ከአንቺ ጋር ነው አንቺ የከበርሽ የንጉስ ልጅ ነሽ ወርደሽ ከ ዓለም ጋር ምን አከራከረሽ በአባትሽ ኩርት በይ ናቂያቸው እነርሱ በጨለማ ነው ያሉት አንቺ ደግሞ በብርሀን ውስጥነው ያለሽው በዚህ ሁኔታ ውስጥም እንኩዋን ብትሆኚ ጌታ ይቅር እንዲላቸው ፀልይላቸው እህቴ ደግሞም ስው ይህንን አድርጊ ያንን አታድርጊ ሌላም ሌላም ሊልሽ ይችላል አሁን ሁሉም ሀኪምና አማካሪ ሊሆን ይፈልጋል አትስሚያቸው ከፈለጉ ይፀልዩልሽ በእንደዚህ ሰአት አማካሪ ይበዛልና ለበጎም ለመጥፎም ሊሆን ስለሚችል፣ ከሁሉም በላይ ጌታ ወደ ልብሽ የሚያመጣውንና ሀኪምሽ የሚልሽን ብቻ ስሚ።ሕክምናሽን በደንብ ተከታተይ አታቁዋርጪ ቢቻል በደምብ እስኪሻልሽ ከሚድያ ውጭ፣ ጠፋች ብለው ብዙ ሊሉ ይችላሉ አንቺ ግን ዝም በያቸውና ከትርምስ ውስጥ ውጭና እረፌ።እኔ ስላለፍኩበት ነው የምመክርሽ። ጌታበምድረ ብዳ የሆንኝ ጥላ የሚለውን የዳንኤልን መዝሙር ባለፍኩበት መንገድ ውስጥ እያሰማኝ እዚህ አደረስኝ ስሙ ይባረክ።አይዞሽ ሶፊ ጌታ ካንቺ ጋር ነው።ሁላችንም እንፀልያለን።ይህን በሽታ ጠላት አግዝፎ ሊያሳይሽ ቢሞክርም ምንም አይምሰልሽ ይህ በእግዚአብሔር ፊት ቀላል ነው።ጌታ ይባርክሽ
ቦድትን ማነው የኦርቶዶክስ ድርጅት ያደረገው
Min agabacho bagashawe yafalgawen merata minwe kitel alacho yatmachawe marataaa
ቁርጥ፣ ቁርጥ፣ ያለ አነባበብሽ፣ ጆሮ ያሳምማል።
Geta. Kanchi gar new.
አንድ ጃል ሸኚ እጁን ስለሰጠ ብቻ ሰላም እንደሆነ ስትናገሪ ትንሽ አታፍሪም?? አማራ ክልል ምን እየሆነ ነው!! ከጌታ ሳይሆን ከሌላ እንደሰማው ነው የገባኝ!! ከመከላከያ ጎን ነኝ የትግራይ ህዝብ ከምድረገጽ እንዲያጠፋ የላካቹት መከላከያ ምን ላይ ደረሰ?? ያለ ንስሃ መታረቅ ከእግዚያብሔር ያለ አይመስለኝም!!!😢😢😢
ወራችሁ አይረባም
ኢየሱስ አያድንም ብለሽ ወደተለያዩ ፀበሎች ተመልሰሻል እነሱ ያድኑሽ::
Ere alalechim ... min honachihu new Bego memegnet yehaymanot gedeb yelewim eko
ምንም አቶኝም
አይዞሽ ሶፍዬ ጌታ መልካም ነው እግዚአብሔር ፍውሱን ይላክልሽ ገና የምትወጂውን ዝማሬ ትዘምራለሽ እኛም በአንቺ የጌታን በረከት እንካፈላለን ተባረኪልን እየሱስ ጌታነው ነገ መልካም ይሆናል።
ሶፊ የእግዚአብሔር ሴት የተወደድሽ አይዞሽ ኢየሱስ ክርስቶስን ከሁሉ ያድናል የህመምሽ ምንጭ በጌታ ስም የደረቀ ይህን ።ክፍ አይንካሽ ኑሪልን
ፈጣሪ ጨሪሶ ይማሪሽ
ጌታ መልካም ነው❤❤❤❤❤
ሶፊ በአንቺ ላይ የሚሰራው መሳሪያ አይከናወንም አይዞሽ ነገ መልካም ይሆናል ጨርሶ ተፈወሺ
ጌታ የሱስ ካንቺ ጋር ነው
አሜን የኔ ፍቅር፣ ሕዝብም አግዚአብሔርም የሚወድሽ የምድራችን በረከት ነሽ፣ አይዞሽ የምታመልኪው ጌታ አየጥልም፣ የሚመልስ የሚሰማ አምላክ ነው የምናመልከዉ። አንፀልያለን።❤❤❤
እግዚአብሔር ካንች ጋሪ ይሁን አይዞሽ
እግዛብሔር ካችጋር ነዉ አትፍሬ አደግጭይ እየሱስ ለልጆቹ ታማኘ ነዉ
እህቴ ሶፊ አይዦሽ ጌታ ያድንሻል
Eyesus yefewesesh LELEJOCHESH nuri ❤❤❤
ጌታ አል
እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን
የዳንኤል አምላክ ሁልጊዜ የምታመልኪው ከሶፌዬ ጋር ይሁን
ሶፍዬ ጌታ እየሱስ ይፈዉስሽ እህቴ
❤❤❤ሰላምሸ ይብዛ ጌታ አለሸ🎉🎉❤😢😢
Sofiye ayizosh. Getachin yifewusesh!!
ኢየሱስ በመላው ኢትዮጵያ ይሰበካል!
ጌታ ኢየሱስ በመገረፉ ቁስል ይፈውሰሽ
የእግዚአብሔር የፈዉስ እጁ በፈጥኖ ይድረስሽ።
ayizosh Ehite geta Eyesus ke anch ger ale fexeri chariso Yemerish
ጌታ በመገረፋ ቁስል ይፈውስሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞሽ
እህቴ 😘🥰
Betam kelal new bemiketelew adadis mezemurochish enebarekalen. Yegeta lege nesh berchi. God bless you.
ሶፊዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጌታ ይፈውስሻል
አትጨነቂ አምላኩን የሚተማመን ስለምንም ነገር አይጨነቅም እየሱስ ታማኝ ነው ይምርሻል።
❤❤
Emenetu wenegel yehon new aemetse aeyesekesem kelun semu aenebebu
❤❤❤❤❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ ጌታ አለሽ
አዞሽ ጌታ ካንቺ ጋር ነዉ ሶፍዬ❤
የለ ምንም ጥርጥር የጌታ ወርቁ እጅ ባንቺ ላይ ነው። ጌታን አምኖ ያፈረ የለም።
ሰፊ የምታገለግይው ጌታ ይፈውስሻል
God be with you Sofia don’t worry we pray for you sister ❤
Amen 🙌🙏🙏 salm yehun
❤
Sijemer le meadia melkek alneberebishim.
Hlaluy
Demtsun betam neber yemewedew
Manfikoal
Min agabash
አይሰራም አይፀናም
ታይሮይድን ለማከም እንደኢትዮጵያዊያን ሐኪሞች ብቃት ያለው የለም ውጪ መሄድ አያስፈልግም ፡ በሌላውም እንዲ ብቃት ቢኖረን ...
ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አይደለችም የምንለዉ በምክንያት ነዉ‼️‼️‼️
እኛ አማኑኤሎች ሳማይ ብገለበጥ እንኳኑ አንፈራም
ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ :: ሶፊዬ የምትወጅው አምላክ ካንቺ ቀድሞ ስለ ወደደሽ ከዚያ ከሲኦል አውጥቶ እሱን እንድታገለግይው ወደ ህዝብ ያመጣሸ አሁንም አይተውሽም ። ይፈውስሻል ። እኛ ከምን ወደው
በላይ በብዙ እጥፍ ይወደናልና ::
በላይ ህ l
ጋዜጠኘዋ ሥታነብ ደሥ አይልም። ታሻሽል
አዉ ይጨንቃል ድምፅዎ ራሱ😂😂😂😂
Geta lelejochu temagn new esu yefeweseshal
አይዞሽ ሶፊ እግዚአብሔር ትልቅ ነው እርሱ የፈጠረውን እርሱ ያስተካክለዋል እንደነዚህ ወይም ከሆርሞን ጋር የተያያዙ ችግሮች ጭንቀት ስለሚያባብሳቸው ሁሉን ለጌታ ሰጥተሽ በምስጋና ውስጥ በመሆን እርፍ በይ። መሸሸጊያሽ ያ ነው በምስጋና ውስጥ ድል አለ እሁንማ ጫጫታው ይበዛል አንቺ ግን በአለቱ በኢየሱስ ላይ ቁሚ ሰው ያለውን ይበል አትዘኚ መልስም በመስጠት ሀይልሽን አትጨርሽ ዝም! ዝም! በይ ላይጥለን ላይተወን ተስፋ የሰጥን አምላካችን ከአንቺ ጋር ነው አንቺ የከበርሽ የንጉስ ልጅ ነሽ ወርደሽ ከ ዓለም ጋር ምን አከራከረሽ በአባትሽ ኩርት በይ ናቂያቸው እነርሱ በጨለማ ነው ያሉት አንቺ ደግሞ በብርሀን ውስጥነው ያለሽው በዚህ ሁኔታ ውስጥም እንኩዋን ብትሆኚ ጌታ ይቅር እንዲላቸው ፀልይላቸው እህቴ ደግሞም ስው ይህንን አድርጊ ያንን አታድርጊ ሌላም ሌላም ሊልሽ ይችላል አሁን ሁሉም ሀኪምና አማካሪ ሊሆን ይፈልጋል አትስሚያቸው ከፈለጉ ይፀልዩልሽ በእንደዚህ ሰአት አማካሪ ይበዛልና ለበጎም ለመጥፎም ሊሆን ስለሚችል፣ ከሁሉም በላይ ጌታ ወደ ልብሽ የሚያመጣውንና ሀኪምሽ የሚልሽን ብቻ ስሚ።ሕክምናሽን በደንብ ተከታተይ አታቁዋርጪ ቢቻል በደምብ እስኪሻልሽ ከሚድያ ውጭ፣ ጠፋች ብለው ብዙ ሊሉ ይችላሉ አንቺ ግን ዝም በያቸውና ከትርምስ ውስጥ ውጭና እረፌ።
እኔ ስላለፍኩበት ነው የምመክርሽ። ጌታ
በምድረ ብዳ የሆንኝ ጥላ የሚለውን የዳንኤልን መዝሙር ባለፍኩበት መንገድ ውስጥ እያሰማኝ እዚህ አደረስኝ ስሙ ይባረክ።አይዞሽ ሶፊ ጌታ ካንቺ ጋር ነው።ሁላችንም እንፀልያለን።ይህን በሽታ ጠላት አግዝፎ ሊያሳይሽ ቢሞክርም ምንም አይምሰልሽ ይህ በእግዚአብሔር ፊት ቀላል ነው።
ጌታ ይባርክሽ
ቦድትን ማነው የኦርቶዶክስ ድርጅት ያደረገው
Min agabacho bagashawe yafalgawen merata minwe kitel alacho yatmachawe marataaa
ቁርጥ፣ ቁርጥ፣ ያለ አነባበብሽ፣ ጆሮ ያሳምማል።
Geta. Kanchi gar new.
አንድ ጃል ሸኚ እጁን ስለሰጠ ብቻ ሰላም እንደሆነ ስትናገሪ ትንሽ አታፍሪም?? አማራ ክልል ምን እየሆነ ነው!! ከጌታ ሳይሆን ከሌላ እንደ
ሰማው ነው የገባኝ!! ከመከላከያ ጎን ነኝ የትግራይ ህዝብ ከምድረገጽ እንዲያጠፋ የላካቹት መከላከያ ምን ላይ ደረሰ?? ያለ ንስሃ መታረቅ ከእግዚያብሔር ያለ አይመስለኝም!!!😢😢😢
ወራችሁ አይረባም
ኢየሱስ አያድንም ብለሽ ወደተለያዩ ፀበሎች ተመልሰሻል እነሱ ያድኑሽ::
Ere alalechim ... min honachihu new
Bego memegnet yehaymanot gedeb yelewim eko
ምንም አቶኝም